ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
ዮፍታ ሚዲያ-Yofta media መምህር ግሩም ከበደ
  • 317
  • 816 784

วีดีโอ

ሀሰተኛው የዮናታን ልሳንና የማያዳግም ምላሻ
มุมมอง 2.2K16 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#abelbirhanuየወይኗልጅ #eotctv #comedianeshetumelese #duet #ebs #henok_haile
ይድረስ ለዘፋኝ ኃይሌ ሩትስ ...... መዝሙራችን አንተ እንዳልከው አደለም ዛሬም ይፈውሳል
มุมมอง 2.5K21 ชั่วโมงที่ผ่านมา
#abelbirhanuየወይኗልጅ #eotctv #comedianeshetumelese #duet #ebs #henok_haile #live #protest #seifuonebs
ተጠንቀቁ እነዚህ ከሀዲዎች ተቀይረው መጥተዋል.....የብጹዕ አቡነ ዲሜጥሮስ ጉዳይ...
มุมมอง 6K14 วันที่ผ่านมา
#abelbirhanuየወይኗልጅ #eotctv #comedianeshetumelese #duet #ebs #henok_haile
ትዝታው ሳሙኤል በጠና ታመመ ...... እንዳልካቸው ዘነበና ሜሎስ ወደ አማኑኤል መግባታቸው አይቀሬ ነው
มุมมอง 8K14 วันที่ผ่านมา
#janderebaw #abelbirhanuየወይኗልጅ #eotctv #comedianeshetumelese #duet #ebs #henok_haile #live #protest #seifuonebs
ሚስጥሩ ታወቀ በዘማሪ ሐዋዝ ጉዳይ አሰግድና ትዝታው ለምን ተናደዱ....ጀንደረባው ገንዘብ ከፍሏል
มุมมอง 23K21 วันที่ผ่านมา
#negashmedia #donkeytube#abelbirhanuየወይኗልጅ #eotctv #abelbirhanuየወይኗልጅ #comedianeshetumelese #duet #ebs #henok_haile
ለአርቲስት የትናየት ታምሩ......ኢየሱስ ሲባል ኦርቶዶክሳውያን ይከፋቸዋልን?
มุมมอง 23K21 วันที่ผ่านมา
#eotctv #negashmedia #ethiopia #ethionews_ #abelbirhanuየወይኗልጅ #comedianeshetumelese #duet #ebs #eotctv #henok_haile #live #protest #seifuonebs
ይድረስ ለሽማግሌው ፓስተር ...ከቤተክርስቲያን ላይ እጆትን ያንሱ
มุมมอง 4.2K21 วันที่ผ่านมา
#abelbirhanuየወይኗልጅ #comedianeshetumelese #duet #ebs #eotctv #henok_haile #live #protest #seifuonebs
በኮተቤ ቅ/ሐና ቤተክርስቲያን ተአምር ታየ ጸበሉ ከመንበሩ ስር ፈለቀ
มุมมอง 312หลายเดือนก่อน
#abelbirhanuየወይኗልጅ #comedianeshetumelese #duet #ebs #eotctv #henok_haile
ይደረስ ለሶፊያ ሺባባው.... ኦርቶዶክሳውያንን ለጠየቀችው ጥያቄ የተሰጠ መልስ
มุมมอง 9Kหลายเดือนก่อน
#sophia #abelbirhanuየወይኗልጅ #comedianeshetumelese #duet #ebs #eotctv #henok_haile
አነጋጋሪው የበርሜሎ ጊዮርጊስ ጉዳይ .....ቅዱስ ጊዮርጊስን ተዳፍራለች...ዩቲውቧን አስተላላፊ አደረገችው
มุมมอง 5Kหลายเดือนก่อน
#ይነሳልንጉሱ #abelbirhanuየወይኗልጅ #comedianeshetumelese #duet #ebs #eotctv #henok_haile #live #protest #seifuonebs
አርቲስት ተስፉ የቃጥላ ማርያምን ጉዳይ ተናገረ....ይድረስ ለሰመረ ባርያው
มุมมอง 45Kหลายเดือนก่อน
#ቃጥላማርያም #abelbirhanuየወይኗልጅ #comedianeshetumelese #duet #ebs #eotctv #henok_haile
ቀስ እያሉ ወደ እኛ መጡ ፓስተሮቹ መስገድ ጀመሩ...የምትመላለሰው ሴት ጉዳይ
มุมมอง 9Kหลายเดือนก่อน
#abelbirhanuየወይኗልጅ #comedianeshetumelese #duet #ebs #eotctv #henok_haile
ሊቃነ ጳጳሳቱ መልእክት እሰተላለፉ........ የቅዱስ ሲኖዶስ ስስብሰባ
มุมมอง 3Kหลายเดือนก่อน
#abelbirhanuየወይኗልጅ #duet #ebs #seifuonebs #comedianeshetumelese #eotctv #henok_haile #live #protest
ኦርቶዶክሳውያን ተጠንቀቁ እንዳትታለሉ.......... ምንፍቅናችንን ቅዱስ ሲኖዶስ ይቀበለን ወይ ጉድ
มุมมอง 2.1K2 หลายเดือนก่อน
#duet #live #protest #comedianeshetumelese #ebs #henok_haile #seifuonebs #abelbirhanuየወይኗልጅ #eotctv
የመከራ ጎርፍ ወረደባቸው 127ቱን ገደሏቸው
มุมมอง 5162 หลายเดือนก่อน
የመከራ ጎርፍ ወረደባቸው 127ቱን ገደሏቸው
ዶናልድ ትራምፕ ወይስ እነ ኢዩ ጩፋ....የካደው ዲያቆን እውነተኛ ቢኾንስ......ቀጥታ አድርሱላቸው
มุมมอง 2.7K2 หลายเดือนก่อน
ዶናልድ ትራምፕ ወይስ እነ ኢዩ ጩፋ....የካደው ዲያቆን እውነተኛ ቢኾንስ......ቀጥታ አድርሱላቸው
የነዮናታን ድብቁ ጉዳቸው ተጋለጠ......ዲያቆን ነኝ ያለው ከሀዲ መረጃ
มุมมอง 13K2 หลายเดือนก่อน
የነዮናታን ድብቁ ጉዳቸው ተጋለጠ......ዲያቆን ነኝ ያለው ከሀዲ መረጃ
ይድረስ ለደራሲ ዘነበ ወላ
มุมมอง 9K3 หลายเดือนก่อน
ይድረስ ለደራሲ ዘነበ ወላ
ኦርቶዶክሳውያን ተጠንቀቁ ........በሕግ ሊጠየቁ ይገባል......ቅዱሳን ሥዕላቱን አለማክበር ነው።
มุมมอง 2.8K3 หลายเดือนก่อน
ኦርቶዶክሳውያን ተጠንቀቁ ........በሕግ ሊጠየቁ ይገባል......ቅዱሳን ሥዕላቱን አለማክበር ነው።
ኦርቶዶክስን የሚተቹ እነሱ የሰው ፎቶ ሚምለክ ጀመሩ......የፓስተሩ ወንበር.....ገንዘብ አፍቃሪዎች
มุมมอง 2.9K3 หลายเดือนก่อน
ኦርቶዶክስን የሚተቹ እነሱ የሰው ፎቶ ሚምለክ ጀመሩ......የፓስተሩ ወንበር.....ገንዘብ አፍቃሪዎች
የማያልቀው የበጋሻው ክህደት ....የሚጨምረው ማነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወይስ....
มุมมอง 14K3 หลายเดือนก่อน
የማያልቀው የበጋሻው ክህደት ....የሚጨምረው ማነው ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ወይስ....
የፈራነው እየሆነ ነው........ፕሮቴስታንቶች ቅዳሴ ጀመሩ
มุมมอง 76K3 หลายเดือนก่อน
የፈራነው እየሆነ ነው........ፕሮቴስታንቶች ቅዳሴ ጀመሩ
የአሰግድና የበጋሻው ውሸት ...... ክደውም ያላረፉ
มุมมอง 8K3 หลายเดือนก่อน
የአሰግድና የበጋሻው ውሸት ...... ክደውም ያላረፉ
ፓስተሩ ከ20 ዐመት ክህደት በኋላ ተመለሰ.....ሌሎቹም ዳርዳር እያላቸው ነው ይመለሳሉ
มุมมอง 6K3 หลายเดือนก่อน
ፓስተሩ ከ20 ዐመት ክህደት በኋላ ተመለሰ.....ሌሎቹም ዳርዳር እያላቸው ነው ይመለሳሉ
ዮናታን አዳራሽ መዝሙራችን ለምን?.... የሐሰት ካባቸው ሲገፈፍ...የፓስተሩ ቅጥፈት
มุมมอง 3.3K4 หลายเดือนก่อน
ዮናታን አዳራሽ መዝሙራችን ለምን?.... የሐሰት ካባቸው ሲገፈፍ...የፓስተሩ ቅጥፈት
በፓሪስ የእግዚአብሔር ቁጣ.....ሰይጣንን በአደባባይ ጠሩት....በጌታ ላይ ተሳለቁ።
มุมมอง 7K4 หลายเดือนก่อน
በፓሪስ የእግዚአብሔር ቁጣ.....ሰይጣንን በአደባባይ ጠሩት....በጌታ ላይ ተሳለቁ።
ቅዱስ ገብርኤል በዕለተ ቀኑ ያተረፋቸው የሀገራችን ቢሊየነር ....6000 ሰራተኞች ዛሬ አረፉ
มุมมอง 1K4 หลายเดือนก่อน
ቅዱስ ገብርኤል በዕለተ ቀኑ ያተረፋቸው የሀገራችን ቢሊየነር ....6000 ሰራተኞች ዛሬ አረፉ
ከቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ እጃችሁን አንሱ.......አላዋቂነት በሽታ ነው
มุมมอง 4.7K4 หลายเดือนก่อน
ከቅድስት ቤተክርስቲያን ላይ እጃችሁን አንሱ.......አላዋቂነት በሽታ ነው
ግልጽ መልስ ለአስቴር በዳኔና ለሀሌታ ሚዲያ ...ሊቀ ጳጳስ መናገር....
มุมมอง 17K5 หลายเดือนก่อน
ግልጽ መልስ ለአስቴር በዳኔና ለሀሌታ ሚዲያ ...ሊቀ ጳጳስ መናገር....

ความคิดเห็น

  • @tiegsttadesemekuanint8793
    @tiegsttadesemekuanint8793 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    amen❤😇

  • @selamalemu9723
    @selamalemu9723 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በአሺሽ የደነዘዘች አሮጊት ጥገሽን ያዢ😂😂😂😂

  • @AsefaHachalu
    @AsefaHachalu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዝያብሔር ይርዳህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsefaHachalu
    @AsefaHachalu 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወንጌልን ኣንበዉ እንድትን በኢየሱስ እመን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እንወዳለን እኛ አማኞቹ።

    • @-yoftamedia9847
      @-yoftamedia9847 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ቆየሁ እኮ ካነበብሁ

  • @shimzewge1195
    @shimzewge1195 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አጋንንት ያደሩባትንና ዘላባጅ የሆነች ቡቱቱ ባልቴትን የሚከተሉ ሰዎች ምን አደነዘዛቸው? እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣችሁ።

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችት❤❤❤

  • @Meserete-z6k
    @Meserete-z6k 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ewnte astmrnke woys tamre matsf kifuse badnbi ambibe ewuqte ka egzabhr yalhon ewqati hulu gadyi new selzi kirstose maymldi khona endati new mitdenow eysuse yadnle hawrte sira 4 -12 eysuse yamldale rome 8- 34 badnbi ambibe tuwlden wode xifate atmra majmre madne albe hultngi mamre albke mirthabe

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደምን ሰነበትህ ወንድማችን ❤❤❤

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ሃጢያታችንን ይቅር በለንና ለዚች ምድር ምህረትህን አድርግላት ጌታ ሆይ

  • @MitaLigabaw
    @MitaLigabaw 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በርታልን ወንድማችን እግዚያብሓር ያክብርህ።

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የተባለውን ዕውነት በመጠያየቅና በመነጋገር ሃሳብን ማስታረቅ ሲቻል እንኳን ደህና ወጣችሁ ሽሙጥ ነው ተጣመመ ያልከውን መጽሐፍ ቅዱስ እውነት ካለህ ለምን ቀርበህ አትወያይም በጭፍን ትችት ተቀባይነት የለውም የቅባትና ጸጋ ኦርቶዶክስ ከሆንክ እዎ ከተዋህዶ ጋር አንድ አትሆንም ክህደቱን ግፋበት እናንተ ጨልሞባችሁ በምዕመኑም ላይ አጨለማችሁብን። አድዲስ ዓመትን የሚያከብሪት በመጋቢት ነው አንተ እንዳልከው ነሀሴ አይደለም ይህም የመጽሐፍ ቅዱስ አሣማኝ ማስረጃ አላቸው መጽሐፍ ቅዱስን በቅጡ አንበበህ የተረዳህ አይመስለኝም አንተው ነህ አወናባጅ ሠውንም እያወናበድክ የምትገኝ ይህ የተዘበራረቀውና የተከፋፈለው እምነት አምላክ ሀቀኛውን አባት ሲያመጣልን ተዋህዶ ጠርታ ትቆማለች። ነቢየ ሔኖክ ዘመን አቆጣጠርን ከተጥቀማችሁ ጥንቁልናችሁ እንደማይሠራ ሰምታውቁ ነው መንጨርጨር ያበዛችሁት። አፍህ ግን እንዳመጣለት ሠውን አይዝለፍ በጸሎት ያልደረስክበትን ነገር ስም ስታጠፋ ይክበድህ ፈራጁ እግዚአብሔር አምላክ የአፍህን ዋጋ ይከፍልሀል። ቸርች አይደለም የሚከፈተው እውነተኛው የተዋህዶ አባት ሲመጡ የተዋህዶ ልጆችን አንድ አድርገው የሚሠበሠቡበት ደብር ነው።

  • @metikmedia6990
    @metikmedia6990 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu4785 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen

  • @rahelgetahun9795
    @rahelgetahun9795 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይንቀላት እሰይ

  • @Negash1011
    @Negash1011 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናንተ የአባታችው ልጆች ናችው ፤ ተዋህዶን ከፕሮቴስታንት ያሳነስከው ኦርቶዶክስ ስለሆንክ ነው ። ለዚህ ማስረጃ ደግሞ መድኅኔዓለምን በተዋህዶ የከበረ ስትል ኣታፍርም? እርሱ ግን አክባሪ እንጂ በሌላ የሚከብር አይደለም! ማነው እሱን ማክበር የሚቻለው? ስለዚህ ወንድሜ አንተ ኦርቶዶክስ እንጂ የተዋህዶ ምህመን አይደለህምና ሕግና ስርዓት እናክብር ስለአሉ ሰዎች ቸርች ልከፍቱ ነው ለማለት ብቁ አይደለህም ።

  • @Tedy-uw4bf
    @Tedy-uw4bf 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ጤና ይስጥሎን በቤተክርስቲያን ጥላ ስር ለተሰሰጉ ሆድ አምላኮች በሰፊው ይሰራ በርቱልን በቤተክርስቲያን ለመሸቀል በስሟ ለሚነግዱ በሰፊ ይሰራ

  • @ferhiwotassefa4148
    @ferhiwotassefa4148 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @hiwotandarge5649
    @hiwotandarge5649 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስንት ሠው ይሆን ይዛ የሄደችው

  • @yonasgebreselassie3330
    @yonasgebreselassie3330 21 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እዚህ ጥጋብ ላይ ያደረሳቸው የሁላችንም ዝምታ ነው መምህር አንተ ግን ሁሌም በጸጋህ በርታ ጠንክር በመልካም አገልግሎትህ ስኬታማ ሆነህ ከፍ በልልን ከክፉ ነገሮች ሁሉ አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @ዘነብሽፈራዉ
    @ዘነብሽፈራዉ 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህዝቤ.ተቅበዘበዘ🙌😒🤔🤣🤲🤣🤲🤲🤣ነግስታት.ንግስቲት ነበረችነዉየምትባለዉ.አላችሁኝ..አሁደሞ.ቸርቼክፈችና.ፔጤፔጤተጫኸች.በላት.ፖስተር.እህተማሪያምይቀጥላል.ትባላለች🤣🤲☝️😂

  • @marthaestifanose4609
    @marthaestifanose4609 วันที่ผ่านมา

    ከነሟርታቸው ቢሄዱ ይሻላል። ያፈሰሰችው ደም ግን እግዚአብሔር ይጠይቃታል።

  • @Hannagetaneh21Hanna
    @Hannagetaneh21Hanna วันที่ผ่านมา

    አንደበትህ በጣም የተገራ አስተዋይ ተረጋግተህ መልዕክትህን የምታስተላልፍ መልካም መምህር ነህ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እንደአንተ ያሉትን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏❤

  • @TheAziet
    @TheAziet วันที่ผ่านมา

    bertaln wud wendmachin. egziabher kante gar yehun

  • @junefirst500
    @junefirst500 วันที่ผ่านมา

    ወዴት ጠጋ ጠጋ? በምንም መልኩ ኦርቶዶክስ ከጴንጤዎቹ ጋር ክርስቶስን አያስተካክሉትም! የኢየሱስና ሐዋርያቱ 27ቱን አ፡ ኪዳን ት/ት ገጽ በገጽ ተማሩ!

  • @junefirst500
    @junefirst500 วันที่ผ่านมา

    የመጨረሻው ዘመን ምልክት ውሸታሙ አስመሳዩ መንፈስ በኦርቶዶክስ ስም እህተ ማርያምንና መምህር ግርማን ከነልጆቻቸው አስነሳቸው! የሚገርመው ኦርቶዶክስ አላወገዘቻችምውም!!!

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 วันที่ผ่านมา

      መምህር ግርማ እና እቺ ምን አገናኛቸው እረ ይቅር ይበላቹ

    • @egGg-p7j
      @egGg-p7j 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ጠንቆይ አስጠንቆዩ ድግምተኛ ደብተራው የእነሡ ጠላት ናችሁ እኩይ ተግባራችሁ ስለሚጋለጥ እናንተ ያልተሣደባችሁ ማን ይሣደብ።

  • @junefirst500
    @junefirst500 วันที่ผ่านมา

    በጣም ልናዝን ይገባል! ቅዱስ ያሬድ የተሰወረ ቅዱስ ከነበረበት አገር ለምን ከአ፡ ኪዳን ት/ት ኦርቶዶክስ ተለያየች?

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e วันที่ผ่านมา

    ወንድማችን በርታልን

  • @tigistbrileyemaryamleje4777
    @tigistbrileyemaryamleje4777 วันที่ผ่านมา

    Ende koy egna ortodoksaw meto shi anhonem ende lemen new yemtlemehut yet nachehu

  • @AlemTesema-yz2wl
    @AlemTesema-yz2wl วันที่ผ่านมา

    በርታልን ወንድማችን እግዚያብሓር ያክብርህ።

  • @YiftuSira-y6r
    @YiftuSira-y6r 2 วันที่ผ่านมา

    Iwenat.naw.grum.baghanu.laye.yaderew .bananetem.yider.libachu.yikafet.

  • @kebebushtasew
    @kebebushtasew 2 วันที่ผ่านมา

    haile wuta wuta zefne hatiyat newu

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 4 วันที่ผ่านมา

    ቀውስ አህያ ውሻ

  • @AfariWackoSleuth.ExportedSalt
    @AfariWackoSleuth.ExportedSalt 4 วันที่ผ่านมา

    ቀውስ አህያ ውሻ ደደብ ገረድ

  • @metikmedia6990
    @metikmedia6990 5 วันที่ผ่านมา

    የእግዚአብሔር መንፈስ ለአእምሮ የሚመች ነው እንጂ እንዲህ ውጥቅጡ የወጣ ከእግዚአብሔር መንፈስ እንዳልሆነ እናውቃለን፥ልቦና ይስጣቸው በጸሎታችን እናስባቸው

  • @rozetesemma287
    @rozetesemma287 6 วันที่ผ่านมา

    Tebarek wud Memhirachin, may our Heavenly Father grant you abundant blessings. Much love and appreciation 🙏💕

  • @Ethioenate
    @Ethioenate 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይባርክህ መምህራችን

  • @TurungoJima
    @TurungoJima 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @banuengida7539
    @banuengida7539 6 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ አስተምሮ ማለት የመጸሐፍ ቅዱስ ተከታይ በመሆኔ ፈጣሪ አመሠግናለሁ።

  • @GizeEndale
    @GizeEndale 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 6 วันที่ผ่านมา

    ይሄነውየእግዚሐብሄር ልጅ ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በጥበብ ያሳድገው

  • @DubaiUaq-c6u
    @DubaiUaq-c6u 6 วันที่ผ่านมา

    ስለሁሉምነገርእግዛቤሕርይመስገንየተዋህዶበመሆኔእኮራለሁለዘላለምከቤቱእንያወጣኝእጸልያለሁመምህራቺንቃልይወትያሰማልንአሜንአሜን❤❤

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 6 วันที่ผ่านมา

    አሁን ይሄ ምንይሉታል አምልኮ ነው ወይስ ተረት በእውነት እኚፕሮቴስታንቶችን የሚያስተውሉበት ልቦና ይስጣቸው

  • @AhmedRabih-s9m
    @AhmedRabih-s9m 6 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን እንኩዋን አብሮአደረሰን ❤❤❤

  • @ክእሎትክህነት
    @ክእሎትክህነት 6 วันที่ผ่านมา

    Welcome መ/ር ሰላም ይብዛልክ መናፍቃን ኑ በብርአኑ ተመላለሱ ከዘንዶ መንጋጋ አምልጡ ከንቱ ትውልድ ማሰተዋል ይጎለዋል እባካቹ መርምሩ እግዚኦ ምን ጉድ ነው ግን ቅ/ራጉኤል ከዚ ሰውረን

  • @tadeleGullat-oo6nj
    @tadeleGullat-oo6nj 6 วันที่ผ่านมา

    ጴንጤ ማለትኮ የራሱን ስሜት የሚያመልክ ማለት ነዉ እኔ እንደ ሰዉ አቆጥራቸዉም ከልጅኔቴ ጀምሮ ስለማቃቸዉ የእብድ መንፈስ የተጫነባቸዉ ናቸዉ😂😂😂😂

    • @TesfayeGelu
      @TesfayeGelu 4 วันที่ผ่านมา

      🤣🙏🙏🤣

  • @yade716
    @yade716 6 วันที่ผ่านมา

    መጽሐፍ ቅዱስ አንብቡና የህይወትን ቃል (ሰጋና ደሙን) ተመገቡ ብንላችሁ፣ አጣማችሁት፣ ሰርዛችሁት፣ ደልዛችሁት ልክ ገድላችሁን አስመሰላችሁት እኮ። ጳውሎስ ከማንም በላይ በልሳን እንደሚጸልይ ተናግሯል። ልሳን ራስን ያንጻል። የተጻፈውን እንዳትረዱ ልባችሁ ታውሯል።

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 6 วันที่ผ่านมา

    በመንፈስ ቅዱስ ላይ የሚያሾፍ ምህረት የለውም ☝️

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 6 วันที่ผ่านมา

    ዮናታን እኮ ፍልጥ መሀይም ነው 🤩 የእየሱስ DNA እያለ የሚቀባጥር ቦርኮ ነው 😜 ሲጀምርማ እንኳን ወንጌል እራሱንም አያውቅምና አይግረማችሁ 🤷‍♂️ እሱጋም የሚሄዱት ምድረ ዱቄት ነወ😉

  • @SmartbB-v6n
    @SmartbB-v6n 6 วันที่ผ่านมา

    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር መናፍቃንልባቸውን ይመልስልን ፓራራራ ምንድን ነው ትርጉሙ