ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አንደበትህ በጣም የተገራ አስተዋይ ተረጋግተህ መልዕክትህን የምታስተላልፍ መልካም መምህር ነህ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እንደአንተ ያሉትን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ🙏🙏🙏❤
በርታልን ወንድማችን እግዚያብሓር ያክብርህ።
ወንድማችን በርታልን
ከነሟርታቸው ቢሄዱ ይሻላል። ያፈሰሰችው ደም ግን እግዚአብሔር ይጠይቃታል።
bertaln wud wendmachin. egziabher kante gar yehun
በጣም ልናዝን ይገባል! ቅዱስ ያሬድ የተሰወረ ቅዱስ ከነበረበት አገር ለምን ከአ፡ ኪዳን ት/ት ኦርቶዶክስ ተለያየች?
Ende koy egna ortodoksaw meto shi anhonem ende lemen new yemtlemehut yet nachehu
ወዴት ጠጋ ጠጋ? በምንም መልኩ ኦርቶዶክስ ከጴንጤዎቹ ጋር ክርስቶስን አያስተካክሉትም! የኢየሱስና ሐዋርያቱ 27ቱን አ፡ ኪዳን ት/ት ገጽ በገጽ ተማሩ!
የመጨረሻው ዘመን ምልክት ውሸታሙ አስመሳዩ መንፈስ በኦርቶዶክስ ስም እህተ ማርያምንና መምህር ግርማን ከነልጆቻቸው አስነሳቸው! የሚገርመው ኦርቶዶክስ አላወገዘቻችምውም!!!
መምህር ግርማ እና እቺ ምን አገናኛቸው እረ ይቅር ይበላቹ