190ኛ ፈተና ገጠመኝ፦በዚህ ገጠመኝ መጨረሻ በደስታ ባለቅስም ለአገልግሎቴ ግን ፀልዩልኝ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 633

  • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
    @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ ปีที่แล้ว +240

    መምህርዬ ዛሬ ሌሊት ተኝቼ እያለሁኝ ቀን ያተ ገጠመኝ ሳዳምጠረ ነበርና ሰተኛ አተ እያሰተማርከን እያለ ውሰጤ 3ግዜ አሰጨሆኝ በቃ ያተ ትምህርት ማዳመጥ አልፈልግም ይላል ውሰጤ እኔ ሳልፈልግ ግን ውሰጤ እየጨሀ እኔ አማትብ ነበር ከዛ 3 ግዜ ያተ ት/ቲ አልፈልግም እያለ አሰጨሆኝ ከዛ 3 ግዜ ከተጋ ከተጫቃጨቀ ብሀላ ውሰጤ ሰላም ተሰማው እና ወጣ እኔም ተኝቸ ሰለነበር መንቃት አቅቶኝ ተኝቼ አባታችንሆይ ብዬ ሰተኛ መልካም እንቅልፍ ተኛሁኝ መምህርዬ የኔ በለ ውለታዬ 😘❤🙏🙏🙏

    • @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ
      @ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ ปีที่แล้ว +5

      እኔቅጥቅት አርገውት ካለ ወይም ሲስቅ ውስጤሰውጉድ እሲኪልድርስ ደቅደቅ ብየ እስቃለሁ 😂😂😢😢😢😢ደስይለኛል

    • @SaraHadis-pw5hg
      @SaraHadis-pw5hg ปีที่แล้ว +15

      እውነትሽ ነው በለበተ የመምህር ተስፋየ ድምፁ ሰስማ ማበድ ነው የምቀረው ይጨንቀዋል ድምፁ አንዳታሰምኝ ነው የምለኝ በፆሎት አስቡሉኝ ወልደ ሰንበት እያላቹ

    • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
      @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ ปีที่แล้ว +4

      @@SaraHadis-pw5hg እ/ር ያሰብህ
      እኔማ ዛሬ ሌሊት ሳሰጨንቀኝ ነው ያደረው ተኝቼ እያለ ግን በጣም ሰጨነቅ እነቃለሁ በሰምአብ እያልኩኝ ደሞ ሰተኛ ይመጣል ያሰጨንቀኛል ሳማትብ ይተወኛል ከዘ አባታችንሆይ ፀሎት አደረኩኝ በተኛሁበት ከዛ ጠፋ መሰለኝ ሰላም እንቅልፍ ተኛሁ ተመሰገን ቸሩ መድሀኒ አለም አባቴዎ የኔ ወዳጅ 🙏❤🙏

    • @user-orthodox.mkghaa
      @user-orthodox.mkghaa ปีที่แล้ว +2

      አኔ ተመሳሳይ ኣጋትሞጅ ነበር መጀመርያ ገተመጅ መስማት ሲጀሚር❤❤❤

    • @girmaymichael1120
      @girmaymichael1120 ปีที่แล้ว

      ​@@ቅዱስሚካኤልዋስጠበቃየ😊😊😊😊

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል ปีที่แล้ว +50

    መምህርየ እኔ ላልቅስልህ አባቴ ስታለቅስ አብሬ አለቀስሁ 😢 ድካምህን ሳስብ ደግሞ ምን ልበል 😢 ይህ ሁሉ ያተ ፍሬ ነው እግዚአብሔር የነካህውን የተረገጥህው የተናገርህእን ሁሉ ያማረ የለመለመ ነውና ጨምሮ ለፍሬ ያብቃልህ የነፍስ ዋጋ ይበልልህ ምንቃላለኝና አተን እምገልፅበት ለካም ደስታም ያስለቅሳል በስመ አብ❤❤❤

  • @asde301
    @asde301 ปีที่แล้ว +51

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን🌺🌺🌺
    እንኳን ለእናታችን ቅድስተ ቅዱሳንን ለእመቤታችን ፂወን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ🌸🌸🌸🌺🌺🌺

  • @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
    @ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ ปีที่แล้ว +19

    በፀሎቴ ሁሌም አለህ መምህር ምንም አትሆንም እግዚያብሔር ካንተ ና ከቤተሰብህ ጋር ይሁን big Respect

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
    @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ ปีที่แล้ว +31

    መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን እኳን ለፅዮን ማርያም አመታዊ መታሰብያ ክብረ በአል አደረሳቹ እመቤታችን በቃልኪዳኗ ሀገራችንን ትባርክልን ትጠብቅልን የምንሰማውን በልቦናችንን ታሳድርብን በስዴን ላለነው ለንሰሀ አብቅታን ልክ እኔደ ገጠመኙ መጨረሻ በቅዲስ ቁርባን ትባርከን አሜን😊🥰❤

    • @misrach2350
      @misrach2350 ปีที่แล้ว

      እንኳን አብሮአድረሰን አሜን❤❤❤

    • @demshabayneh6566
      @demshabayneh6566 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብር አደረሰን

    • @tegegnanjlot.a6394
      @tegegnanjlot.a6394 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen

  • @fgbh865
    @fgbh865 ปีที่แล้ว +2

    የዚች አለም ፍተና ገጠመኝ ይሁን አይመስልህም መምህር😊 እስኪ ላዳምጥ ገጠመኙን። ዛሬ ደግሞ በህልሜ አይቸሃለሁ ደብረ ታቦር መነሃሪያ 😂

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230 ปีที่แล้ว +2

      ዋው ደብረታቦር ካለ አንድ ወንድሜ ጋር ሳወራ ነበርኮ ይገርማል መገጣጠሙ

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
    @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል ปีที่แล้ว +44

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንኳን ለእመቤታችን ለፂዮን ማርያም አመታውይ ክብረ ባአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች❤❤❤ ያመት ሰው ይበለን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን❤❤❤

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 ปีที่แล้ว

      አሜንአሜንአሜንእንካንአብሮአደረሰን

    • @fatma6932
      @fatma6932 ปีที่แล้ว

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

    • @misrach2350
      @misrach2350 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አብሮአድረሰን እናታችንማርያምሀገራችንን፣በምልጃዋትጠብቅ❤❤❤❤

  • @BahafitaGebire
    @BahafitaGebire ปีที่แล้ว +19

    ዲዓመታዊ ክብረ ባዓል እንካዕ አብፀሐኩም ኣብፀሐና🙏መምህረ ተሰፋየ ብጣዕም የና ንፈትወካ ክበረልና ❤❤❤

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ ปีที่แล้ว +6

    ወድ የመምህር ተስፋየ ተከታታዮች እህታቹህን ወለተ ህይወትን ወለተ ሰንበትን እና ሀይለ ማርያምን ወልደ ኪዳንን ክንፈ ሚካኤልን በፆለት አስቡን

  • @tigist19
    @tigist19 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን ለፂዮን ማርያም አመታዌ ክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን 🙏
    ስሙን አትቀይረው ፈተና ገጠመኝ አሪፍ ነው
    የልጁን እናት እግዚአብሔር ይማራት 🙏

  • @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
    @ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ ปีที่แล้ว +3

    መምህር ሁሌም ሀሳብህን ድንግል ማርያም ትሙላልህ ምንም ሌላ ቃላት የለኝም የምመኝልህ እግዚሀብሄር ብሄረ ብፁሃንን ቢያሳይህ እመኝልሀለው ማለቴ ከእነ መሉ ቤተሰብህ መኪና ቤት አውሮፕላን አልመኝልህም ሁሉም የእግዚሀብሄር ሲሆን ነው ውስጣችን ሰላም የሚያገኝ ድንግል ማርያም የከበደህን ያስጨነቀህን ሁሉ ታቅልልህ ክፉህን እንዳይነካህ መምህር ተስፋየ አበራ ስምን መላክ ያወጠዋል አለ የሀገሬ ሰው

  • @Thegreat-c7i
    @Thegreat-c7i ปีที่แล้ว +5

    መምህርዬ የኔ ባለውለታ ነህ እንተን ካወቅኩበት ጊዜ ጀምሮ ጠላቴን እንዳውቅ በፀሎት በስግደት በፃም እንድበረታ ሆኛለሁ።አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን መምህሬ በፀሎትም ሁሌ እስብሀለሁ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 11 หลายเดือนก่อน +3

    አታልቅስ መምህርዬ ፈጣሪ ፀጋዉን ያብዛልህ በትምህርት 30,60,100 ፍሬ የምናፈራ ያድርገን እኔም ቤተሰቦቼን ለመቀየር ፈጣሪ ይርዳኝ

  • @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
    @ወለተገብርኤል-ቈ2ከ ปีที่แล้ว +13

    እመብርሃን አትለይህ መምህርዬ እንኳን አስቡኝ ብለህ አንተን አለማሰብ አይቻልም ❤️

  • @tinatina7058
    @tinatina7058 ปีที่แล้ว +5

    የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን እኛንም አስለቀስከን ዛሬ😢😢😢😢😢😢😢 ❤❤❤❤❤❤መምህር ባንተ ትምህርት ለስጋ ደሙ እየተዘጋጀሁ ነሁ የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገን❤❤❤❤❤

  • @TegegniBezie
    @TegegniBezie ปีที่แล้ว +2

    መምህር እንኳን አገናኘን ከ20 በላይ አልፎኝ እየሰማሁ ነዉ አጅሬዉ ተናዶ ነዉ መሠል ስልክ አስጥሎኝ ብዙ ገጠመኝ አልፎኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አሁን እየሰማሁ ነዉ በዚህ አጋጣሚ የታመመዉን ልጅ አስታማ ሶስት ልጆች የወለደችለትን ልጅ እጅግ እናደንቃለን ለሴቶች ልብ አርአያ የሆነች ጀግና ሴትናት

  • @Metwe9131
    @Metwe9131 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መመህራችን።
    like ሳላደርግ በፍጹም አላደምጥም!
    like ማድረግ እንዴት ይከብደናል ወገን!
    like ማድረግ መንፈሳዊ ግዴታም ጭምር ነው።

  • @ZMT1221
    @ZMT1221 ปีที่แล้ว +7

    እንኳን እናታችን ጽዮን ማርያም በሰላም አደረሳችሁ ዛሬአንደኛ ነኝ🎉❤

  • @SesenBrhanu
    @SesenBrhanu ปีที่แล้ว +4

    መምህር እድሜና ጤና ይሰጥህ ሌላ ምን ንበልህ ኣንተ ደግ መምህር😭😭😭ሰይጣን ሰወች ቢሸወዳቹም ፈጣሪ ደሞ ኣንተጋ ኣድሮ ኣሰተማረን❤

    • @LaketchHirpa
      @LaketchHirpa ปีที่แล้ว

      😅😅😅😅😅

    • @etenatalemay4948
      @etenatalemay4948 ปีที่แล้ว

      ​@@LaketchHirpaምን፣ያስቃል 🤔🤔

  • @YeshiYesh-b1n
    @YeshiYesh-b1n ปีที่แล้ว +3

    መምህርዩ አታልቅስ ባንተትምህርት ብዙ ሰው ትቀይራል ደስ ይበልህ

  • @fyry8481
    @fyry8481 ปีที่แล้ว +3

    በእዉነት የዛሬዉ በጣም ነዉ የሚለየዉ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እመቤቴ እናቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ የድንግል ማሪያም ልጅ እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን ክብር ምስጋና ይድረሰዉ በጣም እኔ ቡዙ ነገር አግቻለሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yilikalbekele9068
    @yilikalbekele9068 ปีที่แล้ว +9

    እኔሑልግዜ እሄን ትምርት ስሰማ ጌታ ኢየሱስ እንደሚወደኝ ፍቅሩ ወደር እንደሌለው ልቤ ይነግረናል የምር❤❤❤

  • @AshuL9395
    @AshuL9395 ปีที่แล้ว +9

    እንዴት አመሸክ መምህር እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ጽዮን ማርያም አመታዊ ከብር በዓል ከነቤተሰብ አደረሰክ አደረሰን አሜን።

  • @meseretgezahegn4904
    @meseretgezahegn4904 11 หลายเดือนก่อน +6

    የተናቁትን የሚያከብር ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን🙏እህታችን እግዚአብሔር ይማርሽ😢

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +6

    አይ ባለበት ይቀጥል በዚህ ስለለመድነው ፈተና ገጠመኝ ለምታቀርብልን ታሪክ በጣም ገጣሚ ተስማሚ ቃል ነው የተፈተንበት ግን ድል የነሳንበት ገጠመኝ ነው ስለዚህ ባትቀይረው ደስ ይለናል❤

  • @beamlaktaye7197
    @beamlaktaye7197 ปีที่แล้ว +7

    አሜን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልኝ በጎዳና ልጆችህ ቀናዉ ተሰማኝ እኔ ምንድ ነኝ ትምርት ከሰማሁ 4 አመቴ ቤተሰቤን መለወጥ አልቻልኩም እንዲሰሙ ጥረት አደርጋለሁ ግን ምንም ለወጥ የለም አምላክ ሲረዳ ነዉ በጸሎት አግዙኝ አንተ ተባረክ

    • @asnakudamtew310
      @asnakudamtew310 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይርዳን አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቀን አለው

  • @selam801
    @selam801 ปีที่แล้ว +17

    ለዓመታዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ጽዮን ማርያም አክሱም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች💙

    • @ellenasefa3193
      @ellenasefa3193 ปีที่แล้ว

      Amen amen amen🙏🙏🙏🕊️

    • @saniatube2360
      @saniatube2360 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን ሰላምዬ እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @tigisttigist9525
      @tigisttigist9525 ปีที่แล้ว

      ❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
    @ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን በስመአብ መምህርየ ምን ልበልህ ብቻ የእኔን እድሜ ላንተ ይስጥልኝ መምህርየ ቃለህውትን ያሰማልን አሜን ❤❤❤

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ምእመናን ሼር አንርሳ 👏👏👏

  • @asde301
    @asde301 ปีที่แล้ว +6

    እኔ ላልቅስልህ መምህርዬ አታልቅስ😢😢😢ሁላችንም ያንተ ፍሬ ነን🥺

  • @RutaYe-Ayele
    @RutaYe-Ayele 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚያብሄር ይባርክህ መምህር ስለህፃናቱ ምታደርገው ነገር ልቤን ነክቶኛል❤ እውነት አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ እናትየውንም እግዚያብሄር ሰላም ያድርጋት እግዝያብሄ የተመሰገነ ይሁን

  • @SELAMMekonen-r1x
    @SELAMMekonen-r1x ปีที่แล้ว +6

    እኔ በስደት ነኝ ልጀ አገር ቤት ናት ታማብኛለ ተጨንቄያለዉ በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @liyuyeabata484
      @liyuyeabata484 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ያስብሽ ልጅሽንም እመአምላክ ትማርልሽ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 ปีที่แล้ว +1

    እህታ እግዚአብሔር ምህረት ያላክል ልጅ መዳን ያንች ፈውስ ያላ እግዚአብሔር

  • @rediina
    @rediina ปีที่แล้ว +2

    መምህር የየካው ቅዱስ ሚካኤል በመንገድህ ሁሉ ይቅደምልህ።ክርስትናን በተግባር እግዚአብሔር በፈቀደ ለመኖር እንድንችል ያቅምህን እየረዳኸን ስለሆነ እግዚአብሔር ያክብርልን 🙏🏽

  • @moges0716
    @moges0716 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን እኔ በአንተ ትምህርት ነው ክርስቲያን የሆንኩት ነገር ግን በተለይ ከምናከብራቸው መምህራን ጋር ግን እንዲህ አለ እንዲህ አሉ ባትል ጥሩ ይመስለኛል ልቦናን የሚከፍተው እግዚአብሔር ነው ማንም ምንም ቢል እውነቱ አይለወጥም በርታልን ።

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230 ปีที่แล้ว +1

      እሺ አመሰግናለሁ ግንኮ ስለምታከብሯቸው መነካት የለባቸውም እያላችሁ ነው ይህ ማለት ደግሞ በአደባባይ ያበላሹትን በአደባባይ አትመልሱላቸው እያላችሁ ነውኮ

    • @moges0716
      @moges0716 ปีที่แล้ว

      @@eftahtesfasilase4230 አላማችን መምህር ሰው በሥጋም በነፋስም እንዲድን ነው አይደል ? ለጊዜው ሰዎችን ግራ ለማጋባት ቢሞክሩም ለተፈቀደላቸው ዘግይተውም ቤሆን ወደ እውነቱ ይደርሳሉ እግዚአብሔር የከፈተውን ህሌና ማንም ሊዘጋው አይችልም ከሰዎች የሚመጣን የተሳሳተ የመሰለህን ሀሳብ ከቻልክ ተገናኝታቹ ብትወያዪ ካልሆነ እንደ አባታችን መምህር ግርማ በዝምታ ብታልፈው ። ዝም ብለህ አስተምረን የኔ ሐሳብ ነው
      የድንግል ማርያም ልጅ ተሥፋ ሥላሴን እና ቤተሰብህን ይጠብቅልን።🙏

    • @eftahtesfasilase4230
      @eftahtesfasilase4230 ปีที่แล้ว +1

      እሺ አመሰግናለሁ ጥሩ ምክር ነው

    • @MarwaAbrha
      @MarwaAbrha ปีที่แล้ว +1

      ​@@eftahtesfasilase4230 እረ ንገርልን ወድማችን እነሱስ ባደባባይ አደለ የሚዘልፉት ❤

    • @MarwaAbrha
      @MarwaAbrha ปีที่แล้ว

      ​@@eftahtesfasilase4230 መምህር ጥያቄ አለኚ ካገራችን የቡዳ መንፈስ ያለባቸው ሰወች ረሉ በደብ ተዋርሰውታል እና አዶ አረገዘች ባል የላትም ስትወልድ 3 ጂብ ወለደች ከዛ ደኩተሮቹ ምድነው አሎት ከዛ እደባህላችን ወደጂብ ተቀይሬ የዱር ጂብ ተገናኚቶኚ ነው አለች የኔ ጥያቄ እሶ በደብ ሰለተዋረሰይው ነው ወይስ አባታቸው የዱር ጂብ ሰለሁነነው ወይስ እርግማን ነው መልስልኚ መምህርየ😢

  • @tigistffikadu8894
    @tigistffikadu8894 ปีที่แล้ว +22

    እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም የቃልኪዳኗ እምእቤት በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +4

    ወይኔ በማርያም እንዴት ደስ ይላል እነዚህ ጎደና ተዳዳሪዎች እግዚአብሔር ይባርካቸው ጥሩ ደረጃ ደርሰው ከዚህ በበለጠ ለሰዎች እንደሚተርፉ እርግጠኛ ነኝ በእውነት የእግዚአብሔር ስራ ግሩምና ድንቅ ነው በነዚህ የዋኃን ልጆች አድሮ አስተማራቸው ባለ ታሪካችን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን በደስታ በጤና ያሳድግላቹህ አሜን

  • @tsedeynegatu5886
    @tsedeynegatu5886 ปีที่แล้ว +2

    ገጠመኝ ስሰማ ነፍሴ ትረካለች ሰው የተባለ ፍጥረት መስማት የሚገባው ትምህርት ነው ሁሉም ሰው ቢሰማው ሀገራችን ሰላሟን ታገኝ ነበር እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ❤የበለጠ የምታስተምርበትን ፀጋ እድሜና ጤና ይስጥህ እኖድሀለን❤❤❤🌺

  • @Ze-BDZembaba
    @Ze-BDZembaba ปีที่แล้ว +1

    እዉነት ነዉ እኔንም አስታቅፈዉኝ የእድሜየን ግማሽ በላኝ ያዉን ከወደ ሰሜን አመችሳ መኖሩ ይኸዉ ምስክር ነኝ የደረሰበት ብቻነዉ የመምህር ገጠመኞች የሚገባዉ እግዚአብሔር እስከ ቤተሰብህ ይጠብቅህ መምህር

  • @makdabekele8833
    @makdabekele8833 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ትምህርትህ ማለት የገጠመኙ የሚጠናቀቀው ነፍስ በመዳን በቁርባን ስለሆነ አዲሱ ስም ""የዳነች ነፍስ "" ቢሆን ደስ ይለኛል::

  • @genetngash6454
    @genetngash6454 ปีที่แล้ว +1

    መላም መምህር ተስፋየ እኳን አደረሰህ አደረሳቹ እኔ ስሙ አይቀየር ገጠመኝ ሁኖ ይቀጥል

  • @elsayemariam
    @elsayemariam ปีที่แล้ว +3

    እንኳን ደና መጣህ መምህር እንኳን ለናታችን ፂወን ማሪያም አመታዊ ክብር በዓል አደርሳችሁ አደርሰን

  • @mulubelay3831
    @mulubelay3831 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር. በኔ ቡኩል ሌላ ስም ባታወጣ ደስ ይለኛል ለሰው እንኳ. አዳምጠው ይህን ያህል ቁጥር. ለማለት ብዙ እንሳሳታለን ስሙ ስለ በዛ ግራ ያጋባል እንጂ. ትርጉም የለውም መምህሬ❤

  • @biniyamgetu9146
    @biniyamgetu9146 ปีที่แล้ว +1

    ለነቡስ የምጠቅም ትምህርት ነው በረከትህ ትድረሰኝ መምህር አሜን ❤❤❤❤❤ በጣም ነው የምወድህ።

  • @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
    @ኤፍተህወለተመድህንየስማይ ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ለታቦተ ጺወን ለድንግል ማርያም አመታዊ ክብር ብአል አደርሳችሁ አደርስን ቃለ ሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤

  • @fikrtekassa593
    @fikrtekassa593 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እኛም በተማርነው ትምህርት 30,60,100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ይርዳን አሜን

  • @LomiYazew
    @LomiYazew 11 หลายเดือนก่อน

    በስመአብ ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት የተሰማኝ መጀመርያ በጣም አዘንኩ በመጨረሻ ደስ አለኝ ምክንያቱም በዝያ ጎዳና በወጣ ድነትን አገኘ እዛጋ ደግሞ የቆረቡ ሰዎች አቤት መታደል ነው ቁርባን ስባል ሰው ቀለል አርጎ ያያል እኔ እስከ አስራ አራት አመት ቆርባለሁ ስዳር ያው ለዝህ ስላልተመረጥኩ ቁርባን ያኔ አቆምኩ ግን አሁን የልጅ ልጅ አይቼ አሁንም ይናፍቀኛል እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ዳዴ እያልኩኝ ነው ባል እና ምስት አብሮ ካለ ቁርባን እንደዛ ነው መሰለኝ ፈጣሪ ይርዳን መምህር እያንዳንዱ ትምህርት አስተማሪ ነው እመብርሃን ትጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Misrata484
    @Misrata484 ปีที่แล้ว +1

    ጤና ይስጥልኝ መምህር እንዲሁም ተከታታዮች ስለምታደርገው ሁሉ እናመሰግናለን በመቀጠል ለጠየከው ጥያቄ ንቁ ብትለው ደስ ይለኛል

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +2

    ረቡኒ እንኳን በደህና መጡ አቤት አምላኬ ሆይ ይገርማል ስንት ሰው አለቀ በተለይ ከኛ ሀገር ልጅ የሌላቸው ሰወች ጠንቋይ ቤት ሂዳ ወለደች የሚባሉት ለካ እንዲህ እየተደረገ ነው ጌታ ሆይ እር እሄን የዋህ ህዝብ ከሰይጣን ወጥመድ አውጣ የጎዳና ልጆች እግዛብሄር ከፍ ያርካችሁ እንባየ መጣ ረቡኒ ስታለቅስ በተለይ የመምህር ግርማ ልጅ ነህ አሉኚ ስትል አንጀቴን በላኚ በርቱልን እውነት ይዘገያል እንጂ መውጣቱ አይቀርም አሁን ሰወች እየተረዱን ነው ትምህርቱ እየተስፍፍ ነው በረቱልን እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሆናችሁ ትሁነን የገጠመኙ ባለቤቶች ለዚህ ያበቃችሁ ጌታ ኢየሱስ ክብርና ምስገና ይግባው 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🙏ግሩም ነው ህዝቤ በጠንቋይ አለቀ ጌታ ሆይ ተመልከት 😢😢😢😢

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว +1

    ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ፫ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ የቅዱሳን ፀሎት አይለይህ

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 ปีที่แล้ว

    እፁብ ድንቅነዉ የድካምህ ወጤትነዉ መምህር ደስታለ ቅሶብሆን አታልቅስ እኔ ወስጤ ተረበሸ 😢 አሁንም ፀጋዉንያብዛልህ ❤❤❤

  • @LiliHaile-q1g
    @LiliHaile-q1g ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር በአንተ ላይ እና በእነዛ አንተ በምታሳድጋቸው የጎዳና ልጆች ላይ አድሮ እጅግ ድቅ ታምር ነው የሰራው የድግል ቅድስት ማርያም ልጅ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ስሙ ከፍ ይበል
    መምህር ፈጣሪ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ያብዛልህ

  • @meskeldeboch4965
    @meskeldeboch4965 8 หลายเดือนก่อน

    መምህር ያንተን ገጠመኝ አዳምጣለሁ ህይወትህንም ስራህንም ሳስብ ሳስብ የምለው ቃላት ያጥረኛል አንተን ለማግኘትም ብዙ ሞክሬአለሁ በስልክም በአካልም እስከዳር ጋ መጥቼ አሁን አቁሟል ብላኝ የሷንም የአንተንም ሰልክ ሰታኝ ነበር ነገርግን አታነሳም የጌታ ፍቃድ ይሁን ብዬ ዝም አልኩ ዛሬም ነገም ላንተ የምለምነው ጌታን እድሜ ጤና ይስጥ ዘርህ ይባረክ የመምህ ግርማ ፍሬ እጥፍ አፈራ ❤ አንድ ቀን ጌታ ያገናኘን

  • @hanajilcha8242
    @hanajilcha8242 ปีที่แล้ว +2

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን መምህር

  • @ፅጌማርያም-የ6ተ
    @ፅጌማርያም-የ6ተ ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በጣም ሚገርም ገጠመኝ ነው እግዚብሔር የተመሰገነ ይሁን እን የድካም ፍሬ ኣሰየህ የድካምህ ውጤም ነው እነዚ የወጌል ልጆች ፍሬ ያፈሩት ከዚ በላይ እድታገለግል አመ ብርን ትርዳህ ለእኛም ለቅድስ ስውና ክብር ደሙ ያብቃን አሜን

  • @salmagetu5859
    @salmagetu5859 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስስስ ይላል መምህር በርታ ልጆቺክን ፈጣር ይጠብቅልህ

  • @askaleselassé
    @askaleselassé 2 หลายเดือนก่อน

    አዋ መምህራችን ያስለቅሳል። በጣም እድለኛ ቤተሰቦች ናቸው። ብርታትን ሁሉ እግዚአብሔር ይላክልህ። በጣም ያስቀናል። እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @hhhvj
    @hhhvj ปีที่แล้ว +4

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ እማ ፍቅር ከነቤተሰቦችህ ትጠብቅልን🙏

  • @genetshiferaw7094
    @genetshiferaw7094 ปีที่แล้ว

    መምህር አልቅሰህ አስለቀስከኝ
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ገና ያንተና የመምህር ግርማ ፊሬውች ይበዛሉ እመነኝ!❤❤❤

  • @ሹፌሮችእናኦፕሬተሮች
    @ሹፌሮችእናኦፕሬተሮች 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ ጎዳና ልጆች ስታዎራ በስራ አጋጣሚ ለሊቱን ሙሉ አሽከረክራለሁ ቦታውን በትክክል ከለገሀር እስከ እስቴዲየም ይመስለኛል ለሊት ሚሠግድ ልጅ ሁለት ቀን አይቼዋለሁ በጣም ነው መንፈሳዊ ቅናት ያደረብኝ የሚሠግደው እግረኛ መንገድ ላይ ነው ያንተ ተማሪ እንደሚሆን እገምታለሁ መምህር በርታ በፀሎት አስቡኝ ገብረ ፃድቅ ነኝ

  • @mariamsolomon6805
    @mariamsolomon6805 11 หลายเดือนก่อน

    መምህር እግዚአብሔር ሁልግዜ ይደሰትብህ እረጅም እድሜና ጤና ሰጥቶህ ከሰይጣን መዳፍ ነፍሳትን እድትነቅ ይርዳህ 🙏🙏🙏🙏

  • @Qweewerdfg65434
    @Qweewerdfg65434 ปีที่แล้ว +3

    ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን

  • @genetngash6454
    @genetngash6454 ปีที่แล้ว +1

    እኔ ላመችሳ ተሠጥቼ ይሄዉ ዛሬ ሄወቴ ተበለሻተዉ እየተሠቃየሁ ነዉ ግን እየሠገድኩ ነዉ እየፀለይኩ ነዉ ግን ዛሬ ሄወቴ የትግል ነዉ ፈተና ነዉ በፀሎት አስቡኝ በጣም ተጨነኩ በስደት ነዉ ያለሁት

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo ปีที่แล้ว

    መምህርዬ እማ ፍቅር እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ስራህን ብርክ ቅድስ ታድርግልህ አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊

  • @selamethpiya2504
    @selamethpiya2504 ปีที่แล้ว +1

    እግዝኣብሄር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው የተዋህዶ ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እህታችን እግዝኣብሄር ይፈውስሽ መምህሬ እሜቤቴ ትጠብቅህ እንካን ኣደረሳቹ ለህዳር ፅዮን ለእመሜቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በኣል

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ያደረሰ በእዉነት ድንቅ ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅህ መምህር ❤❤❤

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker5089 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን የሰጠን ያልገባቸዉ ደግሞ ባለማወቅ አሚነቅፉት መስተዋልን ይስጠን

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ለእመቤታችን ለቅደስ ደንግል ማሪያም አመትአዊ በሰላም አደረሳችሁ እድህም መምህራችን

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 ปีที่แล้ว +1

    ቢሮ ውስጥ አስለቀስከኝ መምህር ❤
    እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛ ❤
    መምህር ግርማ አባታችን በረከታቸው ይድረሰን ❤❤❤

  • @YeneguseAbate-sf4yj
    @YeneguseAbate-sf4yj ปีที่แล้ว +2

    መ ምሕርየ እንኳን ደህና መጣሕል ን የኛ ንቁ እድሜ ከጤና ይሥጥልን የድግል ማር ያም ልጅ እና ወገኖቸ ወለተ ማርም ብላችሁ በጾለታችሁ አስቡኝ🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @birneshteame1259
    @birneshteame1259 ปีที่แล้ว +1

    መምህር እንዴት ነህ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነቤተሰቦችህ አመተጽዮን ነኝ

  • @beti7658
    @beti7658 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏መምህር በእውነት ያንተ ትምህርት በቅርብ ነው መከታተል የጀመርኩት 😢😢😢ያንተ ትምህርቶች በትንሺ ቀናቶች ውስጥ በመንፈሳዊ ሒወቴ ውስጥ ጠንካራ እያደርገኝ ነው😢😢ፈጣሪ የአገልግሎት እድሜህን ያርዝምልን😢😢🙏❤❤❤😊

  • @henna9179
    @henna9179 ปีที่แล้ว

    የእኛ እንቁ መምህር እኔንም አስለቀስከኝ እረጅም እድሜ ይስጥልን ከነቤተሠቦችህ ተስፍ ስላሴ ቃለህይወት ያሠማልን

  • @zadworku5369
    @zadworku5369 ปีที่แล้ว

    ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስግን መምህራችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን እማምላክ በዘርፋፋዋ ቀሚስዋ ከልላ ትጠብቅልን

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @SaraYergha-zo2kf
    @SaraYergha-zo2kf ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እመብርሀን አትለይህ ጥላ ከለላ ትሁንህ አሜን

  • @alex-vg1oo
    @alex-vg1oo 11 หลายเดือนก่อน +1

    እመብርሃን አትለይህ መምህርዬ 🌺🌺🌺

  • @Zofan-u5w
    @Zofan-u5w ปีที่แล้ว

    መምለህር እንባህ እራሱ መልእክት አለዉ:: እግዚሐቤር ይጠብቅልን :: እድሜ ይስጥክ

  • @SaraSara-qp5sg
    @SaraSara-qp5sg ปีที่แล้ว +1

    መምህር በአንተ ትምህርተ ብዙ ስው ተለውጣ😍😍😍😍

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว +2

    ❤እንኳን ለፂሆን ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሣችው አደረሠን መምህርዬ እረጅም እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @seifealigaz3048
    @seifealigaz3048 ปีที่แล้ว +4

    እንኩአን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብክህ አብዝቶ ይባርክህ 🙏

  • @fikiryebeletale6845
    @fikiryebeletale6845 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም ነው የምወድህ ከነቤተሠብህ እማ ፍቅር እመቤቴ ትጠብቅህ ሮሆቦት እንበለው ቀጣዩን 200ኛውን 🙏🙏🙏😍😍😍

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ ปีที่แล้ว +4

    እንዃን ለእመቤታችን ለፅዮን ማርያም አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃዋ አይለየን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ረቡኒ ምእመናን ገባ ገባ በሉ

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🕊

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว

    ድል አለ በስምህ ድል አለ በቃልህ ጠላት ይሸነፋል አማኑኤል ስልህ እንዴት ደስ ይላል ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ክርስትና ከተግባር ጋር ሲሆን ይጣፍጣል 🙏 እናትየዋን እግዚአብሔር ይፈውሳት ድንግል ማርያም ጌታን ባቀፈችው በእጇ ትዳብስሽ ።

  • @Hiwot-he
    @Hiwot-he ปีที่แล้ว +1

    ውይ መምህር አብሬህ ነው ያለቀስኩት 😢 ደስ ይላል በጣም እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤ እማ ፍቅር ትጠብቅህ❤❤❤

  • @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
    @LiaDargasaስለማይነገርስጦታ ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህልን መምህር

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 2 หลายเดือนก่อน

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍተልኝ😢😢😢😢 👏👏👏👏👏

  • @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
    @ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ ปีที่แล้ว

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን አሜን፫ ተመስገን ጌታ ሆይ አሜን፫ በጣም ደስ የምል አሣታሚ ገጠመው ነው ቃል ህይወት ያሰማል መምህራችን አሜን፫።
    💌💌💌💌💌💌💌💌
    ቅድስት ድንግል እግዝእትነ ማርያም
    ወላዲተ አምላክ ለሁላችንም ቤት ትግባልኝ እናቴ ቸሩ መድኃኒዓለም በመገዲ ሁሉም የቀድሞው መምህራችን በእውነት በጣም አመሰግናለሁ

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 11 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን መምግራችን ፀጋውን ያብዛልህ በሰው አይን ከተጠሉ ጎን ቁመህ ድንቅ ስራ እየሰራህ ነው ቸሩ መድህንአለም ከጎንህ ይቁምልህ በርታልን ።

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም መጣህ ኤፍታህ በለኝ ጌታዬ

  • @addishablie8453
    @addishablie8453 ปีที่แล้ว

    መምህሬዬ አታልቅስ እኔም በጣም ደስ ብሎኛል በጎዳና ልጆች ተሰብከው በመቁረባቸው፡፡

  • @Samifiker12
    @Samifiker12 ปีที่แล้ว

    የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የታየበት ገጠመኝ ነበር እናመሰግናለን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ቤተሰቦችክንም ጭምር እመብርሃን ትጠብቅህ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ።

  • @Haymi-o1s
    @Haymi-o1s ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር
    የእውነት በዚህ ክፋ ዘመን የመዳናችን ምክንያት ሆነህናል ዘመንህን ይባርክልህ

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 ปีที่แล้ว

    .መምህርየ እኔ ላልቅስ በእዉነት የእግዚአብሔር ስራ እፁብ ድቅ ነዉእህታችን እግዚያብሔር ይፈዉሳት መምህርየ እግዚያብሔር ስራዉ የሚገርም ነዉ ሁሌ መልካም እኔም የሆነሠአት የሆነ መድሐኒት ተሠጠኝ ልጅ እድወልድ ግን ብዙም ደስ አላለኝም ነበር እና የተጠቀምሁበት መገድ ልክ አልሆነም እንኳንም ልክ ያልሆነ ልክ ቢሆን አጠቃቀም የመናፍስት ልጅ ነበር ማለት ነዉ አምላኬን አሁላይ ስለመናፍስት ሲገባኝ እያመሠገንሁት ነዉ አግዚያብሔርን መምህርየ በእድሜ በፀጋ ኑርልን ሽአመት ኑር

  • @martabrhanu798
    @martabrhanu798 11 หลายเดือนก่อน

    ደሰ የሚል ነበር የሚያሰተምር እህታችን እግዚአብሔር ይማርሸ መምህራችን እድሜክ ይርዘም ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Mekidyedanglemarymalij
    @Mekidyedanglemarymalij ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠበቅል ቅድሰት ድንግል ማርያም በመንገድ ሁሉ ትቀድምል ከነቤተሰብእ እህታችን እግዚአብሔር
    በምህርቱ ያጎበኝሸ

  • @kidistkidst1212
    @kidistkidst1212 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስገን መምህር ልፋትህን እግዚያብሔር ይቁጠርልህ በእዉነት በጣም ደስ ይላል ስታለቅስ አንጀቴ ነዉ የተላወሰዉ 😢 እድሜና ተናዉን ይስጥህ ከዚህም በላይ ፍሬ የምታፈራ ያድርግህ የኛ እንቁ ❤❤❤❤❤❤

  • @enatasrate576
    @enatasrate576 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይፈውስሽ እህታችን!!! አይዞህ ነፍስን የሚያስደስት እምባ... አይዞህ!!! የምር እግዚአብሔርን ባንተ ምክንያት ብዙ ጊዜ አመረግነዋለሁ። እነ ዘቢብ እንዴት ታድለዋል። እግዚአብሔር መንገድህን ሁሉ ብርሀን ያድርግልህ!!!

  • @mesertemelese493
    @mesertemelese493 ปีที่แล้ว +2

    እመብረሀን,ትጠብቅልን,መምህራችን,የድሜ,ዘመንሁሉ,ይባረከ,,ለኛም,አሰተዋይልቦና,ይሰጠን,እግዚያብሔረ

  • @rishane9576
    @rishane9576 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ለኔም ኣስለቀስከኝ በጣም ይገርማል የፈጣሪ ሰራ ግሩም ነውና ላንተም ጸጋና በረከቱ ያብዛልህ ኣሜን ዕንቁ የተዋሀዶ መምህራችን ❤