103 B ገጠመኝ ፦(memihir tesfaye abera getemeng)( የጎረቤት ልጆች ገላ ታጥቦ የመጣ ጣጣ) በመምህር ተስፋዬ አበራ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 4 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 361

  • @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
    @ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ባንተላይ አድሮ ስንቱን አስተማረን የእግዚአብሔር ሰም ከጫፍ እስከ ጫፍ የተመሰገነ ይሁን ላንተም ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ ለአገራችንም ሰላሙን ያውርድልን

  • @shameershami1017
    @shameershami1017 4 ปีที่แล้ว +27

    እውነት በጣም ደስ ይላል ለዚህ ያበቃቸው መድሃኒ አለም መምህራችን እውነት መንፈስ ቅዱስ ባንተላይ አድሮ የመከረን ያስተማረን የገሰፀን የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒ አለም ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን አሜን፫።አገራችንን ሰላሟን መልስልን ህዝባችንን ፍቅር ሰላም ስጥልን አምላ ሆይ ።

  • @ትዕግስትወለተመድህን
    @ትዕግስትወለተመድህን 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን መምህራችን
    እልልልልልልልልልልልልል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን

  • @mesayalem432
    @mesayalem432 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን መካሪያችን ቃለ ህይወት ያሰማህ እግዚያብሄር በእድሜ በጤና ከነ መላው ቤተሰብህ እና የትምህርትህ ተከታዮች ጋር ይጠብቅህ የትምህርትህ ፍሬ በሁሉም ላይ አፍርቶ ሁላችንንም ለስጋ ወደሙ ክብር ያብቃን የሚመጣውን መከራ እግዚያብሄር አሳልፎን የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳየን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርሰን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ይሁንልን ይደረግልን

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነውእግ
    @እግዚያብሔርእረኛዬነውእግ 4 ปีที่แล้ว +6

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እፁም ድንቅ ነው የጌታ ስራ ምን ይሳነዎል ይክበር ይመስገን እግዚአብሔር መምህር ከገጠመኝውስጥ በጣምነው የተማሩኩት አሁን እኔም ሂወታ ተቀይሯል እግዚአብሔር እድሜሕን ያርዝመው ገና ቡዚ የሚማሩ አሉና

  • @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ
    @ንፁህህሊናምቹትራስነዉ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን፫ ለወገኖቻችን የደረሰ አምላክ ለኛም ደርሶልን ለምስክርነት ያብቃን አሜን፫ መጨረሻችሁን ያሳምረዉ ወገኖቸ

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️

  • @weynuzewide3845
    @weynuzewide3845 4 ปีที่แล้ว +1

    Yefetun abatachen yefetoun abstachen yefetun senak bestat awekenam bedeferat yesramewn yeker yebelan amen amen amen

  • @awetasheasgedom4788
    @awetasheasgedom4788 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን እድመዉትን ያርዝምልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @werkekabaw3585
    @werkekabaw3585 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም አሥተማሪ ግጠመኝ ነው እመብርሃን ለሁላችን ትድረሠልን ቃለህወት ያሠማልን

  • @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ
    @ድንግልሆይከስደትመል-ኀ9ኀ 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን።መምህር እኔ ላንተ ቃል የለኝም ብቻ እግዚአብሄር እድሜና ጤናን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን።ከእግዚአብሄር በታች የስንቶቻችንን ህይዎት ቀየርከዉ እግዚአብሄር ዉለታህን አብዝቶ አብዝቶ ይክፈልህ።

  • @user-thegabriel
    @user-thegabriel 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ የኛ የተዋህዶ እንቁ ወድማችን የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠን አሜን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን አሜን

  • @liubeletw7055
    @liubeletw7055 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የእግዚአብሄር ስም የተመሰገነ ይሁን

  • @memeke5620
    @memeke5620 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር ከእንተ ጋር ነው እግዜያብሄር ይጠብቅህ መምህር ተሰፋዬ አበራ የማቶሳላ እድሜዬ ይሰጥክ ኑርልን በርታላን

  • @befkiryalew2592
    @befkiryalew2592 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህርችን!!!!!አሜን!🙏✝✞✟🙏

  • @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
    @መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 4 ปีที่แล้ว +37

    የድንግል ማርያም ሰም የተመገን ይሆን ቃል ሕይውት ይሰማልን መምህርችን በእድሜ በፀጋ ይጠበቀልን ሁልችንም የፈውስን 🙏🙏🙏

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

      Yeah yeah Betkeklell

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 4 ปีที่แล้ว +1

      👍 Good job 👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @aynalemmengestue3354
      @aynalemmengestue3354 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እንዴት ደስ ይላል

    • @mamakonjotube548
      @mamakonjotube548 2 ปีที่แล้ว

      @@saramengustuabitow4204 1 ~ፈ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚ መብቃታቸው በጣም ደስ ይላል ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመሥገን ላተም እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይሰጥህ አሜን አሜን አሜን

  • @tesfumikie3341
    @tesfumikie3341 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን መምህር ተስፋይ በጣም ቃለ እግዚኣብሄር ሁል ግዜ የምታስተምረን ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሙሉ እድሜና ጤና ይስጥልን እኔ ዮውሃንስ ገብረሚካኤል እባላለሁ አደራህን መምህር በጸሎትህ ኣስበኝ ምክንያቱም ንስሐ መግባት እፈልጋለሁ ስለዚህ፡ ወደኣገሬ እማማኢትዮጵያ ኣገሬመግባት እፈልጋለሁ እና በጸሎትህ የኢትዮጵያ

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk
    @ናርዶስየክርስቶስባሪያk 4 ปีที่แล้ว +14

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ፫ ኤፍታህ አምላኬ ሆይ ውስጤን ክፈተው!😢መምህር በርታ እማምላክ ወላዲተ አምላክ አትለይህ! በስመአብ ሲገርም! ማስተዋሉን ያድለን ጌታ ሆይ እኛ ከማናቀው አንተ ከምታውቀው ነገር ሰውርን አሜን ፫ የወንድማችን ስጋወ ደሙ መቀበሉ ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን!

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
    አሜን ፫

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 ปีที่แล้ว

    መህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት እየከፈልክ ያለው መስዋእትነት ቀላል አይደለም ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን

  • @ZahraIbrahim-z5d
    @ZahraIbrahim-z5d 2 หลายเดือนก่อน

    የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን እመ ብርሃን ርህርህተ ህሊና ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ረድኤት በረከትዋ ኣይለየን ኣሜን ❤❤❤

  • @makdsm8979
    @makdsm8979 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እነዚህን ወጣቶች የቀየረ አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን 3 ሁላችንንም ለዚህ ያብቃን

  • @classiphone5329
    @classiphone5329 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen memihir Egziyabehr yitabekelen 💚 💚 💚

  • @bdbd114
    @bdbd114 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህሬ በጣም ልብ የሚነካ ትምህርት ነው
    መምህሬ በጣም የምወደው ትምህረት ነው
    ብዙ ተምሬበታልው።
    ስታስተምር ታገሱኝ አትበል እያስተመር በትውል ደስ ነው የሚለነ አትሰቀቅ ፈጣሪ ይባርክህ መምህሬ።

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu7137 2 ปีที่แล้ว

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ኤፍታህ🙏
    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @banchiamlakkassahun3215
    @banchiamlakkassahun3215 4 ปีที่แล้ว +5

    መምህር እግዚብሔር አምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን የክርስቶስ ድንቅ ስራ ተአምር ነው

  • @leena2439
    @leena2439 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለእይወት ያሰማልን ያገልገሎትህን ዘመን እመቤቴ ትባረክልህ አሜን

  • @ምልአትየማርያምልጅነኝ
    @ምልአትየማርያምልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว

    የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድህን ዓለም ክብር ምስጋና ይሁን መምህር ተስፋዬ አበራ ረጅም ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 4 ปีที่แล้ว +2

    እኔስ ልቤ መቼ ይሁን ሚቀየረው አይይይ እህህህ
    መምህርዬ በጣም ደስ ይላል እግዚያብሔር እንደናንተ አይነት መምህርና አባት ስለሰጠን አምላከ ቅዱሳን ይክበር ይመስገን እንዲህ አይነት ነገር እማ ያደግንበት ነው

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በየቀኑ የምታቀርብልን ገጠመኞች በጣም አስተማሪ ናቸው እግዚአብሔር የጠፉትን ልጆቹን ባንድም በሌላም ወደ እርሱ ያመጣል ክብር ምስጋና ለአምላካችን ይሁን አሜን ፫

  • @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም
    @አዘክሪድንግልመሲየአርሴም 4 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እንዴት ደስስስ ይላል እግዚአብሔር በአንድም በሌላም ይቀይራል
    እህቴን በየት አግንች በላኩላት ከዚህ መንፈስ ተላቃ አይችው
    በፀሎታችው ወለተ ሚካኤል ብላችሁ አስቡልኘኝ

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
    @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 ปีที่แล้ว

    የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን መምህር በጣም የሚገርም ነው

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
    @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 4 ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምርት ነው የድንግል ማርያም ልጅ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን ከዚህ የመጣን መቅሰፍት ይማረን መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቀልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ
    @መቅደስመቅደስ-ጀ4በ 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔረ አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህረ ቃለህይወት ያሰማልን እናተን የፈወሰን አምላክ እኛንም ይፈዉሰን አሜን

  • @ፀጌማርያምa
    @ፀጌማርያምa 4 ปีที่แล้ว

    ሁሌ አዲሥ መምህር የሚገርም ነው አግዝያብሄር ይመሥገን አተን የሠጠን👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ
    @እኔስማሪያምንእወዳታለሁ 4 ปีที่แล้ว +4

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ሰላም እንዴት ዋላችሁ የልኡል እግዚአብሔር ቤተሰቦች እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር ለሁላችንም አይን ልቦናችን ይክፈትልን ለንስሀ ሞት ያብቃን

  • @hiwotimariyamenata5806
    @hiwotimariyamenata5806 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛልክ

    • @እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ
      @እግዚአብሄርመፍቀሬሠብ 4 ปีที่แล้ว

      መጸሀፍ ቢኖር ይመረጣል ከሌለለግን ጸሎት ከሚቆረጥ ግን የሥልክ መጸለየ ህግ አይደለም ከቸገረ ነው

  • @ወለተሚከይል
    @ወለተሚከይል 4 ปีที่แล้ว

    አሜን፡አሜን፡አሜን፡፡ቀል፡ህይወት፡፡ያሠመን፡አሜን፡በእዉነት፡ደሠ፡ይለል፡መምህርች፡፡አንቴን፡እግዘሀቤሔር፡ይጠብቅ፡አሜን

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen 👏👏👏👏👏👏👏

  • @hhfj9761
    @hhfj9761 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ዉዱ መምህራችን አህህህህህ እንዴት አሳዛኝ ሰተት ነው የፈፀሙት አንዳንድ ወላጆች እደወላጆቻዉ ስራ ሳይሆን እንደቸርነቱ አይቷቸዉል እንኳን ወደ ልቦናቸው መለሳቸው የዕስራኤል አምላክ እህታችንም እንኳን መንፈሱ ተያዘልሽ አይዞሽ ታሪክ ቀያሪ አምላክ ነው ያለን በርቺ ፊልሙን ትተሽ መንፈሳዊ ዲራማ እይ

  • @eth3816
    @eth3816 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ተለውጠው ሲታዩ እንዴት ደስ ይላል አባታችን መምህር ግርማ እግዚአብሔር በዘመናችን የሰጠን አዋሪያ ናቸው ሺሀመት ይኑሪልን አሜን

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በጣም ታሳዝናለች እህታችን በእውነት እንኳንም ደሳለሽ እህታችን እግዚአብሔር ቸርነቱ ጉብቶሻል ቀሪውን ዘመንሽን ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ታዱየማርያምልጅ
    @ታዱየማርያምልጅ 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ገ1ዘ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ገ1ዘ 4 ปีที่แล้ว +1

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    ረጋ ብየ ነው ያዳመጥኩት A--B እንዲ ነው መንፈሳዊ ለውጥ ማለት የነርሱ ሂወት የቀየረ ኣምላክ የኛንም ሂወት ይቀይርልን በመንገዱ ይምራን ልኡል እግዚአብሔር ኣሜን፫

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እግዛብሔር ይባርክህ እሚገርም ታሪክነዉ

  • @tibebetessemakebede5034
    @tibebetessemakebede5034 4 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን አረ ምን ይሻላል ቤተሠቦቼ እነዚህ ነጮች ያገራችንን ወጣቶች በገንዘብ እያታለሉ በከሉን እኮ አረ ጌታ መድሐኒአለም ያስታግስልን ምህረቱን ያርግልን!!!
    መምህር ተባረክ አገልግሎትህን ይባርከዉ ።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
    @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 4 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን
    ይገርማል እግዚአብሔር ይቅር ይበለን
    አቤቱ ንፁሁ ልቦና ስጠን
    አቤቱ ሃጥያታችን ደምስስልን
    አቤቱ እንደኛ ሃጥያት ሳትመልለከት ሃገራችን በምህረትህ ተመልከተን

  • @elsa7399
    @elsa7399 4 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ እግዚአብሔር ማስተዋልና ልቦና ይስጠን አሜን አሜን አሜን።

  • @ኢትዮጵያሃገሬ
    @ኢትዮጵያሃገሬ 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን እግዚአብሔር ሽ ያድርግህ የስንት ሰው ነፍስ አተረፍክ🙏🙏🙏

  • @aresamwmeftahgetahoye6275
    @aresamwmeftahgetahoye6275 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen lememiher kali hewiotin yasimalin⛪⛪🇪🇹🇪🇹🕊🕊🙏🙏🙏

  • @mahatesfaye6832
    @mahatesfaye6832 4 ปีที่แล้ว +5

    እውነት በጣም አስተማርም አሳዛኝም ነው የእናቶች ስተት ልጆች ዋጋ ስከፍሉ እውነት በጣም እግዝአብሔር ማስተዋሉምን የአድለን መምርችን ቃለእወት ያሰማልን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልክ አሜን አሜን አሜን 💚💚💛💛❤️❤️

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 4 ปีที่แล้ว

    Silehulum Neger Egziabher Yimesigen Amen Kalehiwetin Yasemalin Memihirachin Amen

  • @yasminyasmin7174
    @yasminyasmin7174 4 ปีที่แล้ว

    ቃልህይዉት ያሰማልን ዉንድማችን በእዉነት ድንቅ ነዉ እናመሰግናለን

  • @betelihemhagos2867
    @betelihemhagos2867 3 ปีที่แล้ว

    መምህርርዬ እኔስ ትምህርቱ ሁሉ ሁለንተናዬን ነው የነካው
    በእድሜ ላይ እድሜ በፀጋ ላይ ፀጋን ይስጥልኝ

  • @ማርያምእናቴ-ተ1ዐ
    @ማርያምእናቴ-ተ1ዐ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ግሩም ድንቅ ነው ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን ተባረክ በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው ለኛም የልቦናችንን አይን ያብራልን አሜን እናመሰግናለሁ

  • @ቅድስትኤፍታህበለኝጌታሆይ
    @ቅድስትኤፍታህበለኝጌታሆይ 4 ปีที่แล้ว +1

    #ቃለ ህይወትን ያሰማልን #በምንሰማው ትምህርት ሁሉ 30/60/100 ፍሬ እምናፈራበት ያድርግልን #ቸር አምላክ ልቤ ደንድኖብኛል ተዘግቶብኛል በምህርትህ ጎብኘኝ

  • @bezawetbezawet605
    @bezawetbezawet605 4 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እኮን መስላም መጣህ በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር የኛንም ሂወት ይቀይርልን

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 4 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir yagalgalot zamanhn gazaber yarzamaw yadangal mariyam lijii kantgaa yiihun memehir

  • @terefed7244
    @terefed7244 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ::

  • @msretmeme1433
    @msretmeme1433 4 ปีที่แล้ว

    ቃልህይውት ያሠማለን መምህራችን በጣም እናምሠገናለን የከብር ባለቤት የሆነው የድንግል ልጅ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አይል ብረታቱን ፀጋን አብዝቶ ይስጥህ የሰማነው እኛም በሠማነው ላይ 100 1000 ፈሬ እደናፈራ ይረዳን ፈጣሪ ፈቅር ሠላም ያብዛልን ለሁላችንም ባለንበት ቦታ ሁሉ አምላክ አብሮን ይሁን አሜን [3]

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል መምህር ቃለህይውት ያሰማልን

  • @እማፋቅር
    @እማፋቅር 4 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት የአሰማልን መምህራችን

  • @SaraSara-tr3me
    @SaraSara-tr3me 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እናመሰግናለን ።ሰላምክይብዛ።እግዚአብሔር ይስጥልን።👐👐👐👐👐👐👐👐👐👐🤲🤲🤲🤲👐👐👐👐👐👐👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥀🌹🌷🌷💐🌾🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌾🌺🌸🌼🥀🌹🌷💐🌾🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌾🌺🌸🌼🌻🥀🌹🌷💐🌾🌺🌸🌼🌻🥀🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹🥀🌹

  • @መሀተቤህይወቴነው
    @መሀተቤህይወቴነው 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት የሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ወለተፆዮንወይምህረትንኝ
    @ወለተፆዮንወይምህረትንኝ 4 ปีที่แล้ว

    ትምህርት ስሰማ ጭንቀት ይሰማኛል
    መምህር
    በጣም ከበደ ኖረው ነው ያለህበት
    እግዚአብሔር ከፈቀደ አየናቸው ለማየት ያበቃኝ

  • @nardimengistu4996
    @nardimengistu4996 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Meski-or8ln
    @Meski-or8ln 4 ปีที่แล้ว

    እነዚህ ልጆች በጣም እድለኞች ናቸው መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የጠፉትንም ይመልስልን

  • @genetteshom7262
    @genetteshom7262 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ
    @ማሪያምንየጠላየለውምከላመ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ተስፋዬ አበራ እግዚአብሔር ባህበት ይጠብቅህ ወንድምአለም
    በገጠመኝ ብዙ ትምህርት አግኝቻለው

  • @werkiyewonde4310
    @werkiyewonde4310 4 ปีที่แล้ว

    ኤፍታህ ብየ ጀመርኩ መምህር ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የወንድሞቻችን ህይወት እግዚያብሔር ሰለቀየረልን ክብርና ምሰጋና ለሱ ይሁን እኔም ከእነዚህ ወንድሞች ማህበር ብቀላቀል ደሰ ይለኛአል መምህር እባክህ አገናኘኝ

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 4 ปีที่แล้ว

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አህዶ አምላክ አሜን ኤፍታህ ብዬ ጀመርኩ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣቹልን ቃለህይወት ያሰማልን የአብ ፀጋ የወልድ ቸርነት የመንፈስ ቅዱስ ፀጋ የድንግል ማረያም አማላጅነት የመላእክት ጥበቃ አይለያቹህ ፀጋዉን ያብዛላቹህ በአንተ አደበት አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የልኡል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኝም ይድረስልን አገራችንን ኢትዮጲን ሰላሟን መልስልን እደበደላችን ብዛት አታጥፋን አሜን፫

  • @askalearegawi9403
    @askalearegawi9403 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 4 ปีที่แล้ว +21

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይገርማል በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው
    መምህር የሚያቀርብልን ገጠመኝ በመጸሀፍ እንዲታተም በረከት እየሰራን ነው ኑ አብረን እንሳተፍ ሊንኩን በመጫን ወደ ግሩቡ ተቀላቀሉን chat.whatsapp.com/ENHhaxiyiP16FpdLHKaPes

  • @merimeri9211
    @merimeri9211 4 ปีที่แล้ว

    amen.amen.amen kalawet yasamalen

  • @ቲጅነኝእማምላክእናቴ
    @ቲጅነኝእማምላክእናቴ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህረየ

  • @ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7
    @ወለተኪዳንየተዋህዶልጅJ7 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሁሌም ክብሩ ሞገሱ ከፍ ከፍ ይበል ድንቅ ገጠመኝ ይሄ ገጠመየ14 እና15 አመቴን የልጅነት ግዜ ሰፌሬን አስታወሰኝ በትክክልም ያየውት እና የሆነ በሰፈሬ በወላጅ ፀብ ልጆች እንድዲ መሆናቸው ይገርማል በተለይ የእናቱን የሚመታት ልጅ እናየእናቶች እሰራምልሻለው እሰራላታለው በጣም ከባድ ቃል ነው መምህር ቃል የለኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤናዎትን ይስጥዎት ኑሩልን

  • @selammulugeta4342
    @selammulugeta4342 4 ปีที่แล้ว +4

    አቤቱ እግዚአብሔር አንተ ይቅር በለን መምህር እግዚአብሔር እድሜ ልስጥህ በእዉነት እግዚአብሔር ባንተላይ ሆኖ ብዙ ሰው እየተማረነዉ

  • @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ
    @ቋንቋዬነሽድንግል-ሰ1ረ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ሠላም ለኢትዮጵያ የኛ እንቁ ቅን መምህር በጣም ነው የማመሠግነው

  • @መአዛአፀድማርያም
    @መአዛአፀድማርያም 4 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በድሜ ጤናው ያቆይልን በረከታቸው ይድረሰን እኛም በጸሎታቸው አስበኝ💠💠💠

  • @bettyreyes6190
    @bettyreyes6190 4 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ይስጠን ወልደ ነጎድጋድ ይሀንስ

  • @konwwi9297
    @konwwi9297 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እኛንም የቀናውን መንገድ ይምራን ልቦና ይስጠን ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን

  • @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
    @ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 4 ปีที่แล้ว +2

    ተመስገን የሚገርም አይ እመቤታ የኛ ማር እናታችን ኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ የጥንትነሽ የናትና አባቴ

  • @najjjnajjjh9504
    @najjjnajjjh9504 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትያልሰማልን
    በእድሜ በፀጋይጠብቅልን
    1___103ባለውገጠመኝ ውስጥ ያለው
    የእኔ ማንነት ነው
    ሰው እሆን ዘንድ በፀሎታችሁ አግዙኝ
    ወለተ ሥላሴ ብላችሁ
    ደጋግ አባቶቼን እናቶቼን እህቶቼን ወንድሞቼንቅድስት ድንግል ማርያም ጠብቂልን
    እኛንም ለፉሬ ለበረከት ያድርግልን

  • @azebewaltawu5049
    @azebewaltawu5049 4 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen kalhywatn yasmln

  • @mollategegn8063
    @mollategegn8063 4 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @niston6045
    @niston6045 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @lbiebeegziabhertsena7653
    @lbiebeegziabhertsena7653 4 ปีที่แล้ว

    .አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህር

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse8061 4 ปีที่แล้ว

    የድንግል ማርያም ሰም የተመገን ይሆን ቃል ሕይውት ይሰማልን መምህርችን በእድሜ በፀጋ ይጠበቀልን

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህርዬ

  • @አቤቱለንሰሀአብቃኝ
    @አቤቱለንሰሀአብቃኝ 4 ปีที่แล้ว

    ጌታ ቸር ነው እንኳንም ለዚህ አበቃቸው ደስ ይላል።

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ጠ3ለ 4 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ሄወት ያሰማል እውነት ነው እናቱቻችንም እኛንም ልባና ይስጠን

  • @zyz7738
    @zyz7738 4 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አምላክ ስም የተመሰገነ የሆነ ወንድሞች እውነት መታደል ነው አክስቴ የአንቺ ህዋት የቀየሩ አምላክ የሁላችን ይቀየርልን አየሽ የሁላችን ህዋት አንደዜ ነው እግዚአብሔር ፈቀደ ሀና አማኝ ወንድሞች ገር ባትሆንኝ ደስ ይለኛል መምህር ቃል ህዋት ያሰማልን በረታ የእኛ ህዋት ነው አመ አምላክ ከዚሕ ከፍ አውሬያዊ ተጠብቀን

  • @alesbd6657
    @alesbd6657 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃል ህይወት ያስማለን መምህር

  • @Hani-mk1kz
    @Hani-mk1kz 4 ปีที่แล้ว +1

    ዉይይይይ ደስ ይላል መምህር ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም ሁላችሁም እንኳን ተረፋችሁ በርቱ እህታችን ወድማችንን ተረጀዉ እህል ዉሀችዉ አንድ ሊሆን ይችላል መልካም ሂወት ይግጠማችሁ እላለሁ

    • @jerryjerry2151
      @jerryjerry2151 4 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን 😘🙏

    • @Hani-mk1kz
      @Hani-mk1kz 4 ปีที่แล้ว

      @@jerryjerry2151 👍😍😘

  • @barazahrani4495
    @barazahrani4495 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህሬ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ና ይስጥህ

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምራችን በጣም ደስ ይላል ምን አለ ሀገሬ ብሆን እኔ ጋም ብዙ ነገር አለ አንድ ቀን እደማገኝክ እርግጠኛ ነኝ መምራችን በእውነት ፀጋውን ያድልልን እንዳቴ ያለውን ያብዛልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ
    @ጸጌሐናየቅዱስሚካኤልልጅነ 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር በጣም ይገርማል በእውነት አስተማሪነው