Entitlement doesn’t help us in society. She most probably has some trauma growing up. I pray this capable woman would wake up to her responsibility. May be this is a sign of her waking up to that.
Come on she can teach and she can make a difference. She can teach in so many different high schools. I don't believe she will have any problem. Its her choice and we shouldn't be sorry for her.
That man has 9 other children from 3 different women (excluding Elishiba). I found his obituary. It shouldn’t be difficult to connect with his surviving wife and ex wives and children. I shall get back to y’all with more information after I do my little research because now I’m invested.
I did the same thing and found out his last wife is Ethiopian her name is Akbrtate. Any one who lives in Oklahoma can help a lot. I got his Mom working place info too.
It's very sad to hear this beautiful little girl is not going to school at the age of six. Someone please help her to get her birth certificate that's her right! The mom is well educated but I think she needs some therapy from what she said. May the good Lord be with you.
ለሜሮን ትክክለኛ ቦታ ውጭ አገር ነው የሚመስለኝ። በትምህርትም ይሁን በኑሮ በአጭር ጊዜ የምትቀየር ይመስለኛል። ልጅትዋ smart ነች። I wish to Merone and her lovely daughter all the best. I do not doubt that his family will accept his daughter with open arms.
Do you know how sweet you are😘🥰🥰🥰 & your Momy too❤ I hope you will find your dads family soon🥰 as long as your Mom is with you, everything is going to be beautiful 🥰
If mom with the kid how is going to beautiful . The mom could send the kid at list to govt school. Even the poorest of poor send kids to school. I know 1 street bagger send kids to school. This woman dont care about the future of her kid. She is the worst then that man
She is very polite easy out going person I am proud of you she is not that hard the way she think just be strong my sister very humble lucky you are surrounded by that beautiful kid may god be with you
She sweet and true philosopher I’m too ትድር እኮ የህዝብ except ነው ትክክልየምናባቱ ትዳር we free thinkers Love ❤️ you my ethio sister ልጀሽገን future ግን ሁላችንም እባሎንመፈለግ እንረዳቭሻንለን Good luck 🤞
The mom appeared to be a smart woman but when it comes to unsafe environment, America is more harsh than Ethiopia for mixed race people. I understand the financial hardship but the mom could even teach kindergarten or do something to support her daughter. I raised my children by myself. I know how hard it is🙏🏿Please, do not get me wrong. NO JUDGMENT AT ALL. I wish I could adapt this beautiful & bright little girl. Life is tough. Good luck to both, mom & child!!!🍀 PEACE TO THE WORLD🙏🏿
She literally chose to have the baby so it’s her responsibility. It’s a load of crap to hear wanna be philosophical ass saying there is no job that interest her?? Are you kidding me? She is perfect able to earn money. Enjoy being homeless then. The Chanel itself is problematic for encouraging a culture of begging. They way she spoke to the daughter’s family is very much filled with entitlement “you must help her” bitch bye
Am also believe on rising her doughtier by finding some works ,wich is here interest and by not giving her doughtier to someone who have no clue and even u don't know about they are good people or not. please u'r strong and u have out standing personality. Don't give her.God will help you both.
My advice to you: 1) try to contact your daughters grand mother by going to their Facebook account if they have a private practice 2) come to reality for the sake of your daughters best interest. Stop philosophizing and do whatever job is available to take care of yourself. You are smart and knowledgeable. Like others suggested, apply to be English teacher in private school.
Yene miskin Marye. Egziabher yiwedishal, ena betam smart nesha demo. We will try our best to reunite you guys with your daughter's family. May God be with you and your daughter!!
Her Daughter is so adorable 🥰 I hope she got some help from her parents but her mom needs therapy , she really needs our help & we have to try to get out from this situation her brother and sister please try to keep it touch with her instead of giving up on her 🙏🏾hopefully she will be fine . also I would like to say u are very strong,smart,confident ,after all please trying to motivate ur self to work u have a potential so you don’t even help .please don’t send ur kid 😢 she is very cute 🥰
እባካችሁ ዉድ ኢትዮጵያውያን:- ይህቺን ልጅ እና እደተለመደው እገዛችሁን አግዙ ለዚህች ምስኪን እናት:: ኤምባሲም ቢሆን እባካችሁ ተባበሩ ችግራቸውን እናቅልልላቸው ::
እኔ አለሁ
yes yes yes
ምን ስለሆነች ነው የምትረዳው??? የተማረች ነች መስራት ስትችል አልፉ ተርፉ እኮ የሚሰሩ ሰዎች ይገርሙኛል ነው ያለችው
@@lifeat2401ሴትዮዋ የምትፈልገው ከ ፈረንጁ ቤተሰብ ጋር መገናኘት ነው:: እና ልጅትዋ ወንድሞቿን ብታገኝ :: እዛ ኤሜርካ ያሉ ቢችሉ ለማገናኘት:: ገንዘብ አላልኩም:: ጥሩ እውቀት ያላት ትመስላለች:: ስንፍናውን እና ፍርሃት አስወግዳ ቲኒሽ ታግላ ስራ ብትፈልግ ጡሩ ሂወት ይኖራሉ ብዬ አስባለሁ:: ደሞ ምናልባት ሁሉንም ችግሯን የገለጸች አይመስለኝም:: ለምን እስካሁን ስራ እንዳልፈለገች :: እንጃ ፈጣሪ ኖው የሚያቅ እና እሱ ይሁናት:: በጸሎቱ እናግዛለን:: ከቤተሰብ እንድትገናኝ ህጻኑዋ :: ❤️
@@luwam8104 አንፍረድ ይፈረድብናል አንቺ ያረግሽው ጫማ ሲቆረቁርሽ ጫማዩ ለግሬ አልተመቸኝም ካላልሽ ማንም ሊውቅልሽ አይችልም እሷ ያለባትን ቁስል እሷ ናት የምታውቀው እና ባንፈርድ መልካም ነው
ይችን የመሰለች ልጅ ለማንም እንዳትሰጪ
የአባቷ ቤተሰቦችም ቢሆኑ ባለችበት ቦታ
ይርዷት እንውሰዳት ቢሉም እንኳን ከአንቺ
ጋር አብሮ ካልሆነ ይቅርብሽ። ወገን አለሽ
የቻልነውን እናደርጋለን የፈጠራችሁ አምላክ
ጥሎ አይጥላችሁም 😘😘🙏
ትክክል
@@alyayasenshewmolo3632 በቅንነት እነደማመር
ያች ቆንጆ ልጅናት ምን ቢሆን ኢትዮጵያ ቤተስብ በእናት ቦታ ልታገኝ ያገባታል በተጨማ እናት ኢትዮጵያ ብትች የልጅ ቤተስቦች እየረድሽ እራስሽ እና ልጅ ብትከባከቢ ያሻልሻል ገና ዶላር ተብሎገንዘ ልጅ ነጭ መዘ ያህነው ቢሆን እግዚአብሔር ባፈቅድም ወላጅ ቢሞት ልጅቶ እናት ፍቅር ማግኝት ስላ ብትችዬ የልጅ አንችና ልጅ ውጭ ሃገር አሜሪካ / ኢሮፕ ወጥተሽ ልጅ ትቤት ገብታ እንድትማርና አንች ከልጅሽ ሳትርቂ ልጅ እየረዳ ከቤት እየወጣ ስራልጅ በቅርበት የምታዬበት ሁኔታ ማመቻ ያሻልሻል ዋላ ልጅ ስጥተሽ አንቺ ትመጫብለው ዋላ እንዳታለቅሺ ከልጅ መለየት ከባድ ነው((( ብትችዬ ኢትዮጵያ ልጅ ብታሳድጊ ያሻ ክፍ ደጉንም አውቃ ኢትዮጵያ ስነምግባ ቢኖራት ያሻ የውጭው እንደወርቅ ያብለጭ ውስጡ ስንት ቆሻሻ የሆኑ ነገሮ አሉ መብላት መጠጣት ኑሮ ሚጠቅሙ ብዙ ቢሞሉም ምን ያደርጋል ጥሩ ስነምግባ ከሌለው እናትዋ ትንሽ ዘብነን ዘብነ ፍልስፍ እውኩ ትንሽ አለባት ያህ የትም አያደርስም
@@yededyalikeleh3175 በጣም ትክክል እናቲቱ አስተሳሰቧ የ western አይነት ስለሆነ የልጅቷ አባት ቤተሰቦች ረድተዋት ከነልጇ ቢወስዷት በጣም መልካም ነበር።እግዚአብሔር ይርዳት።
በእውነት ልብ ይነካል ከችግር አንፃር ልጅን አሳልፎ መስጠት ይከብዳል
በጣም ግልፅ የዋህ ልጅ ናት
ይህች ልጅ እጅግ በጣም እማደንቃት ጀግና እናት ነች በአብዛኛው እኔ በአለሁበት አካባቢ በአይን ነበር የማያት ልጇን ከአራስነት ጀምሮ በእጇ ታቅፋ ጡጦዋን ይዛ ነበር እየተንከባከበች እማያት እህቴ እግዚአብሄር ይርዳሽ ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን
የኔ እናት ስታሣዝን ታሪክን ቀያሪው አምላክ ታሪክሽን ይቀይርልሽ ማማየ ልጅሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ ሥታምር ልጇ 🥰መሲየ ተባረኪ የኔ ፍልቅልቅ
ስታሳዝን አይባልም እባካችሁ ተስፋ የሚሰጥ ቃል ፃፉ አይዞሽ በሏት ያመነችዉ እግዚአብሔር አይጥላትም ሰዉ ያደርጋቸዋል ያከበሩትን ያከብራልና።
የኔ ውድ እንባይ እየመጣ ነው የሰማሁሽ እኔም ሴት ነኘ በቡዙ አስቸጋሪ ላይፍ ውስጥ አልፌያለው አሁን እያለፍኩኘ ነው አይዞሽ ጌታ ከየዋሆች ጋራ ነው ሌላው የምልሽ ነገር እራስሽን ማሳጅ ወይም ደግሞ ትሪትመንት አርጊው መፅሀፍ ቅዱስ በጣም በጣም አንብቢ የቆዮ ክርስቲያኖችን ተዋወቂ ያፅናኑሻል ከቃሉ ባሻገር አይዞሽ እማ ለልጅሽ ጌታ ሰው ያስነሳል አሁንም ወጣት ነሽ በፍፁም ተስፋ አትቁረጪ እሺ እማ 😭😭❤❤❤❤💋💋💋👈👈👈
ውድ ኢቶዮጲያውያን ልጃችንን እኛ እናሣድግ እናሥተም ኢትዮጲያንን ትጠቅማለች ይችልጂ አድጋ ያባቷን ቤተረብ ትተዋወቅ ግን አንሠጥም ነገ አድጋ አሚሪካንኔ ከምትጠቅም እምዬን ኢትዮጲያን ብትጠቅም ይበልጥብናል እኛ እናሥተምራለን አላህ ያሣድግልሺ አብሺሪ የኢትዮጲያ ህዝብ ቤተሠቦችሺናቼው አይክፋሺ ም
Tebareke
@@mercymercy9309 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
Gura bech atastemuratem tadya
Ethiopia community oclhoma calut gar genuyent mefeterna yesewyw enat page betelekelen ezh bheg yemtykebet hunata yenoral
@@TubeTube-vf4yb Subscrib aregeshalehu anchim aregegn😁
I love her confidence and honesty. she is a real phylosopher . Typical phylosopher's mindset. It is funny "ይደብረኝ ነበር ሰውየው"።
እውነት ብለሃል
She have beautiful mind
ያ ቀንድ ላበቅል ነው ?she is funny
@@stmarytsegaye I know she has got a good sense of humor.
እውነትንየምትናገርወጣትናት።በእውነትያለችውምልጅእንውለድሲለኝእሺነውያልኩትምክንያቱምእድሜዬእየሮጠስለሆነከዚህበሃላ( ቀንድአላበቅልም) በእውነትፈጣሪልጃንያሳድግላት።
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ የኔ እናት ስታሣዝን ልጅሽን ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ 🙏መሲየ ተባረኪ
*የእኔ እናት ስታሳዝን አይዞሽ በግልጽ ስትናገር ደስ ትላለች አይዞሽ ወደ እግዚአብሔር መዞር ይበልጣል ከሁሉም እግዚአብሔር ያግዝሽ እህቴ*
እግዛብሄር በኛ ላይ አድሮ ነው የሚረዳት እኛ መርዳት ብንችል እሱ እኛን ይረዳናል
Amennn 😍❤
ayzoshe yena enat emibrhan erft testshe bzu chenkit endalbshe yastawekal
ቆመንም ከሆነ ያቆመን እግዚአብሔር ነው ወድቀንም ከሆነ ከዎደቅንበት የሚያነሳን አግዚአብሔር ነው 🙏 በራስ መተማመኑዋ ግልጽነቷ ደስ ሲል በመቤቴ🙏
እህቴ ሜሮንዬ አይዞሽ ፊትሽን ወደ ❣️ጌታ እየሱስ ❣️መመለስሽ ከሁሉ የላቀ ነው እመኝኝ " ሁሉ ነገር ያልፋል ግን እስኪያልፍ ያለፋል " ግን አደራ የምልሽ ልጅሽን ከራስሽ እንዳትለያት አደራ የወላጅ አለመኖር ጠባሳውን አይተሽዋል በራስሽ ልጅሽ አባቷን በማጣቱዋ ተጎድታለች የቀለም ልዩነት አለባት ጭራሽ አንቺን አታ በማታቃቸው ሰዎች ማደግዋ ከባድ ያደርግባታል የአባትዋ ዘመዶች ከመጡ ማለት ያለብሽ ሁለት ወላጅ ማጣት የለባትም ወይ አኔም አጠገብዋ ሆኜ ላሳድግ በይ እስከዛው አንቼ አንድ ሰአትም ብትሆን አስተምሪያት ግን ከሰው አትለያት ብዙ ፍቅር ትፈልጋለች አደራ አደራ ፈጣሪ ያግዛችሁ 🙏✌️
በዚች ልጅ የድሮ የዮኒቨርሲቲ ተማሪወች ምን ያህል እውቀት እንደነበራቸው በግልፅ ታያላችሁ! አሉ እንጅ አሁንማ የመፅሀፍ ሳይሆን የ PowerPoint ትውልዶች😢 እሱንም ፈተና ሲጨርሱ የሚቀዱት ከዛ ባዶ ጭንቅላት ይዘው በዘመድ የሚቀጠሩ: ከዛም አክቲቪስት ከዛም እያለ ስልጣን ላይ ወጥተው የውድ ልጆችን አገር ይሄው ምስቅልቅሏን አወጡት! ይሄው እንደዚህ smart የሆኑትማ እንደ እብድ ተቆጥረው መታወቂያ እንኳን ተከለከላቸው😢የእሷ ታሪክ የብዙወቻችን ታሪክ ነው እውቀታችንን ሳይሆን ማን ወገን አለው እያሉ አግለውን ይሄው ተሰደን ቀረን! የአስመሳይ እና የሌባ አገር! እሷ ሳትሆን እብድ እነሱ ነበሩ ቢገባቸው!
ውስጤን ነው የተናገርከው! ከሜሪን ጋር አአዩ አብረን ነበርን እዚ ቦታ መሆን የለባትም ነበር። በጣም ጎበዝ ቅን እና በራስመተማመን ያላት ልጅ ናት። ስንመረቅ ራሳችንን ችለን ለሀገራችን አንድ ነገር እንሰራለን ብለን እናስብ ነበር ።ህይወት እንዳሰብነው ስላልሆነ መልፍት መድከም ይጠይቃል።
Milan you spoke exactly my mind
@@vimovinco1914 I also know her from 6 kilo አንድ ባች ነበርን: ሜሮን እጅግ ቅን እና በጣም ጎበዝ ልጅ ነበረች:: በራሷ አለም የምትኖር: ሀቀኛና ፈገግታ የማይለያት: ወንዳ ወንድ ልጅ ነበረች:: please ሌሎችም 6 kilo የተማሩ ልጆችን የምታውቅ/ቂ ከሆነ ተባብረን እራሷን እንድትችል እናግዛት
የእኔ ቆንጆ እውነትሽን ነው በክርስቶስ ውስጥ ብቻ ነው መልስ ያለው ንግግርሽ እራሱ አይጠገብም ነጭ ወረቀት ነሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ከፈተናው ጋር መውጫውን ያዘጋጃል ይላል መፅሀፍ ቅዱስ በርቺ ከፈተና በኋላ ድል አለ።
I knew her in AA university main campus..she is so smart woman but it’s sad our society is not easy for such people..she deserves a good position ❤
Entitlement doesn’t help us in society. She most probably has some trauma growing up. I pray this capable woman would wake up to her responsibility. May be this is a sign of her waking up to that.
Come on she can teach and she can make a difference. She can teach in so many different high schools. I don't believe she will have any problem. Its her choice and we shouldn't be sorry for her.
I can see how much the quality of education has plummeted even at AAU by just looking at your grammar, sorry!
መሲ በብዙ ችግር ውስጥ ነው ያለችው ስፋ ያለ ፕሮግራም ቢስራላት ቢንስ ስራ እና መጠለያ የምታገኝበት እርዳታ ቢጠየቅላት ጥሩ ነው ! እናመስግናለን ። እግዚአብሔር ይርዳሽ ልጀሽ ቤተስቦቹን ታገኛለች።አንችም የተማርሸ ነሸ ላይፍስታይልሸን ከኢትዮጵያ ጋር ለማገናኘት ለማቀራረብ ዝቅ ብለሽም ቢሆን የውጭ ድርጅቶች ላይ ኢቨን ፕርታይም የትርጉም ስራ ብትስሪ ፣ቀን ልጆች ናቸው አይመቹም ኤክስቴንሸን ፕርታይም እስክትቁቁሚ ብታስተምሪ ከማህበረስቡ እንዴት ስርቫይብ ማድረግ እንዳለብሽ ብትማሪ ጥሩ ነው።ፀልይ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
ጥሩ ሀሳብ
ቅዱስ🥀ሚካኤል🥀
ለአዘኑት መፅናናትን
ተስፋ ላጡት ተስፋን
ለታሰሩት መፈታትን
ለታመሙትን ፈውስን
ለደካሞች ብርታትን
ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን
amen
አሜን!
Amen
Amen amen amen
ፀሎትሽ እልድራሻውን ስቷል
ውይይይይ እናትየዋ ልብዋ ንፁህህ ነው ግልፅነትዋ የውስጥ ልብዋን ይናገራል ልጅዋ ደግሞ የኔ ፍልቅልቅ የኔ ቆንጆ አይዞን እግዚአብሔር ታማኝ ነው መልካም ነው ነገርን በሙሉ ውብ የደርገዋል ልጅሽም ነገ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለች ❤🙌🙏
መብትሽ ነዉ ያመንሽበትን ነገር ማድረግ ጎበዝ አይዞሽ ደግሞ የሚገርም ጭንቅላት አለሽ እንዳትለቂያት ልጅሽን ያዢ ጌታ ካንቺ ጋር ይሁን 🙏🙏🙏
ወይኔ የኔ ጣፉጭ ስትጣፍጥ ልጂቶ እናትዩዋ የቁዋንቁ ኮንፌደስ ያላት ትመስላለች አሪፍ ስራ ፍልጉላት ካባቶ ቤተሰቦች ጋ እድትገናኝ ምኞቴ ነው
የኔ ቆንጆ ልጅ ስታምር አሳዘነችኝ ባውሮፕላን የሚኬደው በብዙ ገንዘብ ነው አለች ❤❤❤
ጌታዬ ሆይ። እንነዚህን ቤተሰብ አደራህን 🙏🏽
ህፃኒቱም እናትየዋም በጣም ነው የሚሳዝኑ የማንነት ጥያቄ ከኢኮኖሚ ችግር ጋር ሁኖ አይቻልም እግዚአብሔር ይርዳችሁ መስየ 🥰 ተባረኪ
ከይቅርታ፣ጋር፣ለምንድን፣ነው፣በአማረኛ፣የማትናገረው፣እዝናለሁ፣
@@MaryAlemaiho እኔ እራሱ ስል ነበር እንዴው ዝም ልበል ብየ እንጅ ያው በዩንበርስቲ ትምህርቷ ለምዶባታል አማርኛ ለማውራት ትቸገራለች መሲ እያብራራችው ነው እንጅ ልጇ ግን ሁለቱንም ቋንቋ አሳምራ ነው የምታወራ
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስማር አዉቃታለሁ በጣም ደሥ የምትል ልጅ ነች ።የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይርዳሽ ደሞም በራስሽ ተማመኚ ለልጅሽ አታንሺም ፅድት አርገሽ ታሣድጊያታለሽ።
በትክክል የተማርሽው ትምህርት ህይወትሽ ላይ ተጽዕኖ አሳድሯል አዝናለው ይህን ስል ብዙ ሰው በዚ ምክንያት ሲወዛገብ ተመልክቼ አውቃለው ለማንኛውም በርቺ እህቴ😍😍🙏
እናትየዋ ይህን ፍልስፍና የሚባል የእብዶች ሃሳብ ካልተወች ፣ እንደአበደች ነው የምትቀረው።
አማርኛዋ ግራ ያጋባል። የወንድ አነጋገር ነው ያላት። ውጭ አገር የተወለደች ነው የምትመስለው እናትየዋ።
That man has 9 other children from 3 different women (excluding Elishiba). I found his obituary. It shouldn’t be difficult to connect with his surviving wife and ex wives and children. I shall get back to y’all with more information after I do my little research because now I’m invested.
God bless u I am waiting your answer
I did the same thing and found out his last wife is Ethiopian her name is Akbrtate. Any one who lives in Oklahoma can help a lot. I got his Mom working place info too.
Please keep in touch with her
Please don't give up find her dad family I pray for you
@@Joseph-788 good to hear that but pls search more and help her❤️
የአሜሪካ ኤንባሲ አንቺንም ልጅሽንም የመውሰድ ግዴታ አለባቸው ምክንያቱም አንደዜጋ ልጅሽ አሜሪካዊት ስለሆነች
መልካም እድል ይሁንልሽ
Absolutely yes
ኢትዬፒያ ዉስጥ ያለዉ አሜሪካን ኢንባሲ ሰዉ አይረዱም እንጅ ዜጋ ናት ልጅቷ መምጠት አለባት በአባቷ
ብጣም ታሳዝናልቼ
እንደ እኔ እንግሊዘኛ በደንብ ስለምታውቅ አንድ ትምህርት ቤት ብትቀጠር ለራሷ እና ለልጇ መሆን አያቅታትም አሁን አሁን በተለይ አዲስአበባ በጣም ውድ ትምህት ቤቶች አሉ ጥሩ ክፍያ ልጇንም እዛው እየተማረች እሷም ደሞዝ እያገኘች በደንብ መቋቋም ትችላለች። እግዚአብሔር ብቻ ሞራልዋን እና ተስፋዋን እንድታገኝ ይርዳት። አንዳንድ ጊዜ እሷ እንዳለችው በፊሎሶፊ ትምህርት ጠልቀው ሲገቡ ለነገ እንዳናስብ ወይም ተስፋ እንዳናይ ያደርጋል የእንደዛ አይነት life style ደግሞ ስራ ለመስራት ከባድ ነው። ስለዚህ እግዚአብሔር ይርዳሽ እንጂ በጣም አቅም አለሽ ጎበዝ እናት ነሽ። በርቺ ሜሮንዬ
It's very sad to hear this beautiful little girl is not going to school at the age of six. Someone please help her to get her birth certificate that's her right! The mom is well educated but I think she needs some therapy from what she said. May the good Lord be with you.
Right
It isn't let to go school she studey in home she spiking English like Americans
The mom is doing the most wrong to the kid... unless the mom has some mental issue. I can not except she could not send her govt school.
ከተረዳሁት እንደረዳሁት ነፃነት ትፈልጋለች ያማለት የራስን ስራ መስራት(independent) ያለ አዛዥ፣ የሆነ ስራ ራሷ ልትሰራው የምትችል ብታገኝ ትሰራለች፣ ብዙ ጊዜ የሚያዙን ስትች ከኛ የተሻለ እውቀት ስለማይኖራቸው ተቀጥሮ መስራት አስቸጋሪ የሚሆንብን ሰዎች አለን፣ ለንደዚ አይነት ሰው አቅም ሲኖር ችሎታ በሚፈቅደው የራስ ስራ መስራት ስኬታማ ያረጋቸዋል፣ ልጇን ባትሰጥ ጥሩ ነው፣ ላዳብሽን ሰጥተው ልጄ ናፈቀኝ/ችኝ ብለው እንደሚያለቅሱት እንዳትሆን፣ ሰርታ ልጇን ብታሳድግ በተጨማሪ ቤተሰቦቹ ወይም የሰውየው ባለቤት ከተባበሯት በ DNA ቢረጋገጥና ያሜሪካ ዜግነት ልጅቷ ብታገኝ እዚሁ ኢትዮጵያ ሆናም የዜግነት ጥቅማጥቅሞች ስለሚሰጣት በዛ መማር ትችላለች፣ እናትየዋ መስራት አለባት።
የድንግል ማርያም ልጅ ይድርስልሽ እህቴ በእውነት ፍልስፋና በጣም ከባድ ነው መሲየ የኔ ውድ እህት የዚችን ህፃን ልጅ የትምህርት እድል ቢመቻችላት በጣም ደስ ይለናል
የልጅቷ የትምህርት እድል የሚስተካከለዉ፣ የእናቷ ህይወት ሲስተካከል ጭምር ነዉ። ሁለቱን እንደ መንትዮች ነዉ መታየት ያለባቸዉ። አንዷ ስትወድቅ ሌላኛዋን ያማታል😭 እንዴት እንደምገልጸዉ ቃላቶች ያንሱኛል። ስሜቴ ተጎድቷል። እኛም ቤት እሳት አለ ሆኖ ነዉ መሰለኝ🤔
ለሜሮን ትክክለኛ ቦታ ውጭ አገር ነው የሚመስለኝ። በትምህርትም ይሁን በኑሮ በአጭር ጊዜ የምትቀየር ይመስለኛል። ልጅትዋ smart ነች። I wish to Merone and her lovely daughter all the best. I do not doubt that his family will accept his daughter with open arms.
Exactly!! And i have a feeling that they will accept Meron too.May God help and protect them.
No. She is lazy and unmotivated. She would be homeless in the US as well. Everyone have to get their asses up and go to work.
ውጭ ሀገር? ካልሰራች ምን እንደሚከተል አስበኸዋል? ራሷን ከማታለል መንቃት ነው ያለባት! ሰው ኑሮን ለማሸነፍ የሚሯሯጠው ወዶ ነው እንዴ
@@abnett.6429 እመነኝ! ከሙያዋ ውጭ የሆነ ስራ እንኳን ሰርታ የተሻለ ኑሮ መኖር ትችላለች። ለነገሩ ያቆመችውን ትምህርት ጨርሳ በሙያዋ መስራት የምትችል ልጅ ነች። ደግሞም ትችላለች። የተናገርኩት እንደ አንድ ከአገሩ ርቆ እንደሚኖር፣ በመኖር ካየሁትና ከህይወት ልምድ ከተማርኩት በመነሳት እንጂ እንዲያው በመላ ምትና ግምት የተናገርኩት አይደለም።
ፈልሰፈኛ በጣም ከባድ ትምህረት ነው ውየም ጠነካራ አማኘ ምሆነ ያሰፈልጋለ አየዞሽ አቸም በ እምነትሸ ጠነካራ ሁኚ አላህ የርዳሽ ለጅሽነም አላህ ያሳድገለሽ
እውነት ብለሻል ይመስለኛል በተፈጥሮ አይምሮው ሰሰ ነው
@@mamanegu1324 አዎ እሱ
እዳለ,ሁኖ,ሚያነቡት,ነግረ,ከ,እምነትና,ከ ማሀበረ ስቡ ያውጣችዋል ራሳችው ላየ ጠያቄና ምፈላሰፈነ ያበዛሉ ያ ደግሞ ምጨናንቅነ ያምጣለ እኛኮ ሞንኖረው አላህ ያቃለ በለነ,ነው😂
@@Tube-cv4sf እውነት ነው
በእንግሊዘኛ ፕሮግራም ማስተላለፊያ ቴሌቪጅን ላይ ብትቀርብ እና በአባቷ ቤተሰቦቿን ብታገኝ ቢረዱዋት እኛም ኢትዮጵያውያን ብንረዳትና በቅድስት ሀገሯ ላይ ብታድግ
ሜሮን እና ኤሊሺባ የእውነት የሚያሳዝኑ ለመርዳት እንኳን ግራ በሚገባ ሁኔታ ውስጥ ያሉ ሰዎች ናቸው የምትናገረው በሙሉ እውነት ነው እኛ በቅርበት እንዳየናት እና ቤተሰቦቿንም ስናናግር እንደተረዳነው ፍፁም ግልጽ እና እውነተኛ ናት ነገር ግን ማንም አጠገባቸው የሌለ ሜዳ ላይ የተጣሉ ናቸው እናም በሚቻለው ሁሉ ይረዱ ዘንድ ብዙ ቦታ እንዲደርስ ሼር አድርጉላቸው በምትችሉትም እርዷቸው
😢
እህቴ ሜሮን የታመንሸዉ ጌታ ያዳነሸ አይጥልሸም በርቺ ፅኚ ጌታ ይረዳሻል አጥልሸም አይተዉሸም
መሲየ በተቻለሺ ለዚች የምታሳዝን ህፃን በቶሎ የትምህርትም የማንነትም መፍትሄ እንድታገኝ በተቻለሺ ጥረት አድርጊ ኢንሻአላ አላህም ይረዳሻል
ልጅቷ ስታምር የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግሽ ኡፍፍፍፍ በአውሮፕላን የሚኬደው በብዙ ብር ነው ስትልት አንጀቴ ተላወስ አይዞሽ ለበጎ ነው የማያልፍ ነገር የለም ነገሮች ተለውጦ ለምስጋና እንደምትመጪ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ
😭👈
Betkkle
@@genetbiru2328 ደምሪኝ😍
አይዞሽ እውነትን በክርስቶስ ውስጥ አገኘሁ! ትክክል ነው እውነተኛ የህይወትና ሰላም ማንነትን ማግኘት በእርሱ ውስጥ እግዚአብሔር ይረዳሻል እናጠያይቃለን እግዚአብሔር መልካም አባት ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው
ዩኒቨርሲቲ ስማር አውቃታለሁ ውስጧ ንጹሕ የሆነ እና በራሷ መሶመር የምትሄዶ ሴት ናት። እግዚአብሔር ይርዳሽ
እናት ሜሮን ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከልጅሽ ጋር የልጅሽንም የአባት ቤተሰብ እንደምታገኚ እርግጠኛ ነኝ የሚቀጥለውን ደስታ እንሰማለን አይዦሽ 💞💞🙏🙏
She is Genuine, open and strong character...pls help her
በጣም ጠንካራ ሴት ናት ያሁሉ ፈተና አሳልፋ ግን still ጥንካሬዋ ይታየኛል እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ እቺን ቆንጅዬ ልጅ የሰጠሽ በምክንያት ነው አይዞሽ
እውነት ነው እኔም ፈሪ ነኝ ለልጆቼ ሰው አላምንም
ልጅሽን አትልቀቂ ትምህርቱም ይደርሳል
በርቺ ልጅቷን በአመለካከት አጠንክሪያት በርቺ
እግዛብሄር በጥበብና በማስተዋል ያሳድግሽ ማማ ቆንጆዬ !
Do you know how sweet you are😘🥰🥰🥰 & your Momy too❤ I hope you will find your dads family soon🥰 as long as your Mom is with you, everything is going to be beautiful 🥰
Amen Amen and Amen 🙏🏾💕💕💕💕💕💕💕
If mom with the kid how is going to beautiful . The mom could send the kid at list to govt school. Even the poorest of poor send kids to school. I know 1 street bagger send kids to school. This woman dont care about the future of her kid. She is the worst then that man
አስመሳይ የበዛበት አለም ላይ እንዲህ ንጹህነት ግልጸነት ሲታይ ይደንቃል
እንዴት አወቅ ማስመሰል አለመሆኑን 100 ፐርስንት አምነው ነው??????
በጣም ግልፃ ናት እግዚአቡሄር ሂወቶን ይቀይርላት
ለምንድን ነው ወደ እንግሊዝኛ የምትደባልቀዉ?
ሕፃኗ ትምህርት ቤት የማትሔደዉ ቡሊን (booling) ፈርታ ነው?
እኔ ግን በርትታ ሕፃኗን ጥራ ግራ ብታስተምር ደስ ይለኛል።አሑን ሁለት ነች እንደድሮ ብቻዋን አይደለችም።
በትክክል💔
@@welansatesfaye5384 lanch ayegbashm b/c you're betam asemasay selawhonish..yamamgnee cgr albshe
Girl, don’t give your child to anyone, you can get help with her, you are very smart lady may Allah be with you and your little princess ❤
በራሰ መተማመንሸ እውነት መናገርሸ ያለሸ እምነት የህይወት ውጣውረድ ፈተናሸ ልብ ይነካል ልጅሸም ሰትጣፍጥ ጌታ የህይወት መሰመሩን ይዘርጋልሸ ወገኔ 🙏
ቡዙ አይቻለው እንደዚ አይነት ሂወት ትረክ ግን አላየሁም እችን የመሰለች በለ ቡሩሁ አእምሮ ቸግሮኛል ስራ የለኝም ስትል ግን ያሳምማል ፈጣሪ ረድቶሽ ሁሉም ተሳክቶ እኛም ለመያት ያብቃን ሰላም ለሁሉም ስው
ጥንካሬሽ ግልፅነትሽ 👌👏 አውቀሽዋል የህይወት መመሰቃቀሉ ከየት እንደጀመረ የፍልስፍት ተማሪ ነበርኩ ብለሻ በትክክል 👌 ምክንያቱም ከእውነታው ከገሀዱ በብዙ ውጣ ውረድ የተሞላውን አለም በትክክለኛው ተፈጥሮው ከመረዳት ይልቅ በሰዋች አእምሮ በምናብ የተፈጠረ የፍልስፍና አለም ውስጥ ነው እንድንኞር ነው የሚቀርፀን እውነታው ያ አለመሆኑ ግራ አጋብቶን ህይወትን ያመሳቅልብናል ግና ለልጅሽ የሚበቃ ለሊላውም የሚተርፍ ጥንካሪ አሁንም አለሽ መውጣት መሰራት ለልጅሽ መቆም የሚችል ብቃት አለሽ
She is very polite easy out going person I am proud of you she is not that hard the way she think just be strong my sister very humble lucky you are surrounded by that beautiful kid may god be with you
በጣም ታሳዝናለች ከአባቷ ቤተሰብ ይልቅ የአንች ቤተሰቦች ይሔንን አይተዉ ቢያግዙሽ በጣም ደሰ ይለኛልእነሱንም ነገ እንዳይቆጫቸዉ ሰዉ ከወሰዳት ኡፎ
ይገርማል የተማረውም ሆነ ያልተማረውም እኩል ያማራል
ህፃናት ት/ቤት ገብተሽ መስራት ትችያለሽ ለልጅቷ ያለሻት አንቺ ብቻ ነሽ ከፈረንጅ ዘመድ ገንዘብ ማግኘት ከባድ ነው በተለይ ጥቁር ሆኖ
ልጅቱን እግዚአብሔር ከቤተሰብ ያገናኛት፡የናትየዋ ፍልስፍና ለራሱዋም ግራ አጋብቶታል እንኳን በትምህርት ፍልስፍና እንዲሁም ትንሽ እንፈላሰፍ ስንል ህይወት መፈጠራችን በራሱ ግራ ነው የሚገባን የሚበጀንምድርና፡ሰማይን፡የፈጠረውየሚበጀንምድርና፡ሰማይን፡የፈጠረውን፡እጎዚያብሔር፡ማመን፡ብቻ ነው
ፍልስፍና ምድነው አልገባኝም
በውነት ልብ ይነካል 💔 ከአንድ ከተማረች እናት ይሄ አይጠበቅም ፡ በርግጥ የህይወት ውጣ ውረዱ ብዙ ቢሆንም ፡ አንቺ ግን በነበረሽ እውቀት እና ፍልስፍና እዚህ ደርሰሻል እና ውጤቱን አይተሻል ፡ያገሬ ልጅ ፡ አሁን ንቂ ቢያንስ ለልጅሽ ታስፈልጊያታለሽ እስከመጨረሻው ካንቺ ጋር መሆን አለባት ፡ ባትቀበይውም ለስዋ መስዋት መክፈል አለብሽ ፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ፡ በአቅምሽ ማስተማር ትችያለሽ ፡ እሱዋ ኢትዮጵያዊ ነች የተወለደችውም ማንነቱዋም እድገትዋም ኢትዮጵያዊ ፡ ከለር ማተር አያደርግም ፡ አስፈላጊውን የልጅነት መብትዋን ጠቢቂላት ፡ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ልጅ ተወልዳ ፡ አላስከተብሻትም ፡vaccine card የላትም ፡ሌላው የልደት ካርድ ፡ ማውጣት መብትሽ ነው ከተወለደችበት ሆስፒታል ሆነ ቀበሌ ፡ አባት ከሌለ ልዮ ምክንያት በማመልከቻ ማስገባት ፡ መታገል ነው ያለብሽ ፡ ሲቀጥል መደበኛ ኪንደር ጋርደንም ቢሆን ማስገባት ፡ አንቺም ማንነትሽን ተቀብለሽ ፡ ከማንመ ጥገኛ ከመሆን መስራት ነው ያለብሽ ፡ አሁን ላይ ምንም አይነት የልጅቱዋን ማስረጃዋች ሳታሟይ ፡ እድሉ እራሱ ቢኖራት ፡ዝግጁ አይደለሽም ፡
እኔ ልጄ ከጀርመናዊ ነው የወለድኩት ፡ ከአራስነቱ ጀምሮ ነበር አስፈላጊ ወረቀቶቹን ፡ የጨረስኩት አንድ ቀን ቢሄድ ያስፈልገው ይሆናል ብዬ ፡ ክትባት ካርድ ፡ ፖስፖርት ፡ የክትባት ካርድ ሳይቀር ፡ ከዛም ትምርትም ኢትዮጵያ ጀመረ ፡ በጣም ጥሩ ነበር ፡አው የከለር ነገር ይነሳል ነገር ግን ፡ግን ለልጄ አጥብቄ ምንም ማለት እንዳልሆነ ሰው ሁሉ አንድ ነው ፡ ቆንጆ ነክ እያልኩ ግን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የከለር ጥያቄ የፍቅር ነው እንደውጭው የዘረኝነት የጥላቻ አይደለም ፡ እና ልጅሽን አበርቻት ፡ መሀበረሱቡን መስላ ትደግ ፡ በመጨረሻም የኔ ልጅ ወደ ጀርመን ልሄድ እንደሆነ ሳቅ ፡ የልኩሽን በሙሉ ነው የተጠየኩት ፡ ከኢንባሲ እስከ ጀርመን ትምርት ቤት ፡ስለዚህ ልጅሽ የሠሄድ እድል እንኳን ቢኖራት ፡ በጅሽ ያለ ወረቀት የለም ከወዲሁ አስቢበት ፡ ኢትዮጵያ ውስጥ እንኳን ብትማር የልደት ሰርተፍኬቱን የክትባቱን ይጠይቁሻል ፡፡
ገና ለገና የአሜሪካን አያት ወይ ወንድም ቢወስዳት ፡ አስቸጋሪ ነው ቀላል አይደለም ፡ እስከዛው ፡ ግን ሚከፈለውን ዋጋ ከፍለሽ አስተምሪያት ፡ ያንቺ ሀላፊነት ነው ፡ በተገኘው እድል ሁሉ ተጠቀሚበት ፡አንዳንዴ ፍልስፍና አይሰራም ፡ በተለይ ለኛ ሀገር ውዴ come on week up , you have beautiful girl ,tray your best ,wish you all the best ,
በትክክል ገልፀሽዋል ሁሉ ነገር እንዳቅም ይኖራል በዛላይ የከለር ለውጡ ልጆች የፍቅራቸውን ይገልፁላት ይሆናል እንጂ እንደ ባህር ማዶው ንቀትና የበታችነትን አደለም የሚያሳዬት ብቻ ለሁሉም ነገር በትግስት ማረግ የተሻለ ነው እምታምሩ እናትና ልጅ ፈጣሪ ይርዳቹ
😍😍🙏
She sweet and true philosopher I’m too ትድር እኮ የህዝብ except ነው
ትክክልየምናባቱ ትዳር we free thinkers
Love ❤️ you my ethio sister
ልጀሽገን future ግን ሁላችንም እባሎንመፈለግ እንረዳቭሻንለን
Good luck 🤞
The mom appeared to be a smart woman but when it comes to unsafe environment, America is more harsh than Ethiopia for mixed race people. I understand the financial hardship but the mom could even teach kindergarten or do something to support her daughter. I raised my children by myself. I know how hard it is🙏🏿Please, do not get me wrong. NO JUDGMENT AT ALL. I wish I could adapt this beautiful & bright little girl.
Life is tough.
Good luck to both, mom & child!!!🍀
PEACE TO THE WORLD🙏🏿
She literally chose to have the baby so it’s her responsibility. It’s a load of crap to hear wanna be philosophical ass saying there is no job that interest her?? Are you kidding me? She is perfect able to earn money. Enjoy being homeless then. The Chanel itself is problematic for encouraging a culture of begging. They way she spoke to the daughter’s family is very much filled with entitlement “you must help her” bitch bye
Agreed! I wish someone can help her to get a job. Because financial support is temporary, cannot solve their issues. She has to start working
Am also believe on rising her doughtier by finding some works ,wich is here interest and by not giving her doughtier to someone who have no clue and even u don't know about they are good people or not. please u'r strong and u have out standing personality. Don't give her.God will help you both.
You are very kind person God bless you 🙏
Ohh my goodness she so sweet
Ow መክሲኮ አካባቢ አያቸው ነበር. የኔናት yes Jesus love you🥰🙏 ደሞ በእግዚያብሔር ላይ ያለሽ እምነት ከምንም በላይ ያሰብሸው ቦታ ላይ ያደርስሻል stay blessed🙏🥰🥰🥰
My advice to you:
1) try to contact your daughters grand mother by going to their Facebook account if they have a private practice
2) come to reality for the sake of your daughters best interest. Stop philosophizing and do whatever job is available to take care of yourself. You are smart and knowledgeable. Like others suggested, apply to be English teacher in private school.
ሸገር ሚዲያዎች ደስ ብሎኛል ሁሌ በሂወቴ ማወቅ ምፈልገዉ ነገር የዚችን ጀግና እናት መንገድ ላይ መዉጣት ምክንያት ነዉ እናም ብዙ ድጋፍ እያደረጉ ስለሆነ የ EBS ሚዲያ ላይ አገናኛቸዉ እስዋንም አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስራ እንድትጀምር ቢደረግ እና የልጅትዋን ሂወት ብንታደግ ተቁዋሙ ሲነር በመሆንዋ የሚቀበል ይመስለኛል ፈጣሪ ያግዝሽ እማ መንገዱን ፈጣሪ እሱ ራሱ ያስትካክልዋል የድንግል ማርያም ልጅ እሱን ተከተይ ፡፡
ትምህርት ማደጊያ እንጂ ማዳከሚያ ይሆናል ተብሎ አይገመትም። ይገርማል!!! በየጓዳው ብዙ ነገር አለ። በውስጧ ብዙ የሚቀዱ ሐሳቦች እንደአሏት ያሳያል። ምንም እንኳ የተማረችው ት/ት በባህሪው የሐሳብ ውቅንያኖስ የሚናኝበት እንደሆነ ቢታወቅም መዳረሻው በዚህ ባይሆን ጥሩ ነበር። የሚያግዛትና የሚከታተላት ብታገኝ በድርሰቱ አለምም ማበርከት የምትችል፣ ራሷን የምትረዳና ፈልጋ የምታገኝ ይመስለኛል።
ስታምሩ ደስ ስትሉ ፈጣሪ ይድረስላችው ይሄም አልፎ ደስታችውን ያሳየን።ሲቀጥል ሀገራችን ውስጥ የመንግስት መስሪያ ቤት ውስጥ ስንት አለ ኮ ስሙን መጻፍ የማይችል አሁን ይቺ እናት አስተሳሰቦ እራሱ እውቀት የተሞላበት ነው ችግር ነው እንጂ እንደዚህ ያረጋት እንግሊዘኛዋ እራሱ እንደሶ እንግሊዝኛ መናገር የሚችል አንድም የመንግሥት ሰራተኛ የለም ሀገራችን ብቻ ለማንያውም ፈጣሪ ይርዳሽ ብዙ መልካም ሰዋች አሉ መልካም
Ewent beleshal/belehal weey Fetari biredat endet des yelal
ወይኔ ይቺን ልጅ ሁሌ አራት ኪሎ አካባቢ አያታለው እውነት ነው እኔም ሳያት ትንሽ የሚያማት ይመስለኝ ነበር ይቅርታ አለማወቄ ነው አላህ ይርዳሽ የኔእናት ልጅሽ ደግሞ ስታምር የኔ ቆንጆ እድግ ትበልልሽ
እስትረሱ ነው እኮ ጥሩ የትዳር አጋር ብታገኘ የተሻለ ነው ከእግዚያብሄር ቃል በዘለለ ትሪት የሚያረገው ጌታ ነው መቸም 🙄👈
ያማታል ያለምክንያት ሰው እየተማታች,ጓደኛዬን ታክሲ ስንጠብቅ ልጄን ለምን አየሽ ብላ በእርግጫ ብላት በልዞባታል እኔንም እግዚአብሔር ነው ያተረፈኝ
የኔ እናት ችግሯን ለመረዳት ቀላል ነው ምንም እንኳን እንደኛ ሰው አልቅሳ አስተዛዝና ማውራት ባትችልም ህፃኗ የኔ ማር እድግ በይ ከሀበሻዋ ሌላኛዋ ካለቻት ልጅ ካለው ቢገናኙ አሪፍ ነበር
እግዚአብሔር ይርዳሽ ህይወት ግን አንዳንዴ. እንዲህ ነች አብዝተን ስለተማርን የተሻልን መሆን አንችልም እግዚአብሔር ሲፈቅድ እንጅ ከምንም በላይ ግን በብር ሊገመት የማይችል ልዩ ይችን የመሰለች ቆንጆ ልጅ ሰጥቶሻል ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ
😍😍🙏
መሲየ የእኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የነዚህን ስሰማዉ በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት እግዚአብሔር ይርዳቸዉ
ሜሮንዬ እባክሽ ተረጋግተሽ ስራ ጀምሪ አስተማሪነቱንም ቢሆን ጀምሪ ልጅቿንም ትምህርት ቤት አስገቢያት
አይዞሽ እኽቴ እግዝአብሔር የፈጠራት በምክኛት ነው ምክንያቱም ልጆች የእግዝአብሔር ስጦታዎች ናቸው ስለዚ እሱ እሱ ማኖር ያቅበታል መንገድ አለው የአባቷ ቤተሰቦችን ለማግኝት የሰራበት ዩንቨርስቲ ሊተባበራት ይችላል የተለያዩ ዶክመንቶች ላይ አድራሻ ስላለ ማለት ነው በተረፈ እግዝአብሔር ይርዳሽ እኽቴ ልጅሽን ያሳድግልሽ መሲ የሀገሬ ልጅ በእውነት ተባረኪ
በጣም ያሳዝናሉ እናትም ልጅም ልጅቱዋን ፈጣሪ ይርዳት እናትየውንም ሆድዋን አስፈታ ከሰዎች ጋር ተግባብታ እንድኖር ይርዳት እነደኔ ግን ልጅዋን እራስዋ እየሰራች ብታሳድግ ይሻላል መፀናኛዋ ናት
ምስኪን እህት... ግልፅነትዋ
እንዴት ደስ ይላል.... ፈጣሪ ሆይ
ይቺን.. እናት ከነልጅዋ.. አስባት
መስዬ በዙ... እግዚአብሔር... ይባርክሽ... 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
የኔ ጀግና በጣም ጠንካራ እናት ናት ፈጣሪ ባለሽበት ከነ ልጅሽ ይጠብቅሽ ያሰብሽውን ህልምሽን አምላክ ይፍታልሽ የኔ እናት 😍😍😍😍
በፍፁም ለማንም እንዳትሰጪ አደራ እናግዛለን እራስሽ አሳድጊ ያት ሁሉም ያልፋል እሷም አሁን ታድጋለች እመኚኝ ባይበላ ባይጠጣ እራሴን ይራበኝ በእውነት የሰው ቤት እስኪልፍ ይዘሻት እሷን እያስተማሩ እኔ እየሰራሁ ኖራለሁ እንጂ በህይወት እያለሁ ከኔ አትለይም እናት እባክሽ ጎበዝ ሁኚ
እህቴ ይሄንን ካነበብሽ ቢቢሲ የዜና ጣቢያም ሄደሽ ስለልጅሽ ተናገሪ ለምሳሌ ያለ አባትዋ ፊርሚያ ኢትዮጵያ ውስጥ የልደት ካርድ እንዳጣች እና ያለ ልደት ካርድ ደሞ ትምህርት እንደማታገኝ ከሁቸት ያጣች እንዳትሆን🥺
Nice idea
ልክ ነው የልደት ሰርተፍኬት ሚሰራው የአባትና እናት መረጃ ሲሟላ ነው ያለዛ ሰውዮውን አላውቀውም ካለች ኢትዮጵያዊ ተብላ ሊሰራላት ይችላል የአባቷን ስምና ዜግነት ግን አያሰፍሩላትም እንደኔ የእናቱን ዌብሳይት የምታውቅ ከሆነ እዛ ላይ ባላት ኮንታክት ኢሜል ማናገር ብትሞክር ጥሩ ነው በተለይ የልደት ሰርተፍኬት ለማሰራት ችግር እንደገጠማት ከገለፀችላት ትረዳታለች ባይ ነኝ አይዦሽ ሁሉ ነገር ይስተካከላል አንቺ ብቻ ጠንክረሽ ልጅሽን ራስሽ ለማሳደግ ሞክሪ አሳልፈሽ እንዳትሰጪ አደራ ከዚህ በላይ ምንም አይመጣብሽም ትልቁን ፈተና አልፈሻል ጥንካሬሽን አለማድነቅ አይቻልም በተለይ የስነልቦና ጫናውን መቋቋምሽ ልዩ ያረግሻል 🤗🙏🙏🙏
The mother is very bright person, I wish Ethiopian government give her a job and she can support her child. I wish you all the best for both of you .
ወይ የተማረች ሰው እንደዚህ ስትቸገር ማየት ያሳዝናል እግዛቤር መጨረሻሽን ያሳምርሻል አይዞሽ እናትዬ
ይመስለኛል የፍልስፍና ትምህርቱን ሰትጀመርው እንዲህ አይምሮዋን ይጎዳል ብላ አላሰበችም ከዛ ከተጐዳች በሃላ ነቃቸ ስህተት መሆኑን ስለተረዳች መሰለኝ በግልፅ የተናገረቸው
ልጅቷ ያንቺ ስጦታ ነች። በርትረሽ አሶድጊ የሱ ቤተሰቦች እሶን ለማሳደግ የማይሆን ነገር ነዉ ቢሆ እንኮ ናፋቆቱን አትችይዉም እርቃሽ ስትሄድ ስንት እናቶች ናቸዉ እዚህ ሚድያ ላይ እየመጡ ልጆቺን አፋልጉኝ እያሉ የሚያለቅሱት ደሞ አገራችን ቡዙ ክልስ አለ የተለየች ፋጡር አደለችም ተነሺና እራስሽን አጠናክረሽ ልጅሽን አስተምሪ ተመስገን ጤነኛ ነሽ
የኔ ማር ስታሳዝን እንደ ቀልድ ወልዶ መተው
ለልጆች ነው ችግሩ
የእናት አባታቸው አንዳቸው ፍቅር ሲጎልባቸው
የእድሜ ልክ የስነልቦና ችግር ይፈጥርባቸዋል
ልጆችን እንደ ቀልድ አንውለዳቸው
የስነ ልቦና ችግርም አንፍጠርባቸው🙏🙏🙏
የኔእናት መጀመሪያ እናት በባህሪዋ ከማህበረሰቡ ወጣ ያለ ባህሪ ነው ያላት በእድገቷም ይሁን በተማረቸው ትምህርት በዚህ ላይ ልጅ ተወልዶ ስለዚህ እናት መጀመሪያ የስነልቦና ህክምና ልታደርግ ይገባል።
exactly
ልጅሽን ለማንም እንዳትሰጫት ስራሽን ያዢና አስተምሪያት። በተማርሽበት ትምህርትም ባይሆን በሌላም ስራ ተሰማሪ አሰተሳሰብሽን ቀይሪ። ጠንካራ መልካም ሴት ትመስያለሽ። አሜሪካ ብቻዋን እንዳትልኪያት አሁን ነፍስ አውቃለች ካንቺ ውጭ ብትሄድ መልካም አይንም። ብዙ አውቀት አለሽ ልጆችን ማስጠናት ዝቅ ብለሽ 2ኛ ደረጃ ማስተማር ከደች ካልሽው ሰውዬ አትጠብቂ You can do it. የኔ እህት መሪውን ወደ ትክክለኛ አቅጣጫ ማዞርና እንደገና መጀመር ነው። you are not crazy you're very smart. Just change your thinking. GOD bless you. JESUS LOVE YOU..
@@hirutmeheret590 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ
@@hirutmeheret590 Thank you 🙏 🥰🥰🥰✅✅✅
ትክክል የኔም ሃሳብ ነው
ውይይ ልጅቷም እናቷም በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ይረዳችሁ የሰው ልጅ ፈተና ብዙ ነው ለበጎ ነው አይዞሽ እህት 🇪🇹🇪🇹😍😍🇪🇷🇪🇷❤❤
ሜሮን በጣም ትልቅ እውቀት ያላት ልጅ ነች ትንሽ መንገድን የሜያሳያት ያስፈልጋል
የኔ ውድ ስታሳዝን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ 🙏🥰ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ውድ ሀገሬ ልጆች በዓለም ላችሁ ፈጣሪ ከክፉ ነገር የጠብቃችሁ🙏🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንደማመር ሶል
ጌታ ይረዳሻል አንቺምርጥ እናት ነሽ አውቅሻለሁ ከርቀት እንኳን ቀረብሽ ተባረኩ ሀቀኛ ሴት ናት
ወይኔ የኔናት ብዙ የታፈኑ ጩህቶች አላት ሁፍ በጣም ነው ያሳዘነችኝ እናትነት ከባድ ነው😥
መስዬ መቸም የተባረክሽ ነሽ እጅግ በጣም ያሳዝናል ምን አይነት አገር ነው ሀገራችን እንዴት እዛ ተወልዳ የተወለደችበት ወረቀት አይሰጣትም ሌላ አገር የየትም ዜጋ ብትሆኝየተወለደችበት ሆስፒታል ወረቀት ይሰጣል በጣም ያሳዝናል ያሳፍራል መስዬ በተቻላችሁ አቅም እርዳት ጎበዝ ጀግና እናት ነች የምትደነቅ ፈገግታዋ ብቻ ይበቃል
Yene miskin Marye. Egziabher yiwedishal, ena betam smart nesha demo. We will try our best to reunite you guys with your daughter's family. May God be with you and your daughter!!
አይዞሽ እህታችን በቻልነው ከጎንሽ ነን ልጅሽን አሳልፈሽ እንዳሰጭ ከአባቷ ወገኖች ትተዋወቅ ትጠያየቅ እንዉሰድ ቢሉሽ አብሬ ካልሆነ ይቅርብኝ በይ ፈጣሪ ይርዳሽ
እውነት ነው ፣ ሂወት ትርጉም የሚያገኘው በኢየሱስ ብቻ ነው ። you are very honest God bless you!. may the Lord God make it easy for you 🙏
ውይይይይ እኔ በጣም ተመችተኝ እስከመቸረሻ ድረስ ነው ያየሁት ደስ በጣም ነው ያሳዘንሽኝ እውነት በጣም ከባድ ነው ሚስኪን በጣም አንጀቴ ተላወሰ የእውነት እግዛብሄር ይርዳሽ እውነት ሌላ በምን ላግዝሽ እህቴ ግን እኔም በምችለው ባግዝሽ በጣም ደስተኛ ነኝ ለውስጥዬ
የኔ እህት የተሻለ አድርጎ የሚያኖር እግዚያብሔር አምላክ ነው ምናለ መሰለሽ የተሻለ ቦታ ላይ ስለተኖረ ብቻ ሒወት መልካም ይሆናል ማለት አይደለም አንቺ በሌለሽበት ቦታ ልጅሽ መኖር የለባትም የአባቷ ቤተሰቦች ልጅቷን ስጪኝ ቢሉሽ በፍጹም እንዳታረጊው አንጂንም ጨመረው ከወሰዷቹ መልካም ካልሆነ ግን ይቅርብሽ
በትክክል እንደዉም እሷ መያዝ አልቻልኩም ካለች አሜሪካኖች ቀልድ አያቁም በልጅ የአባቷ ቤተሰቦች ካገኞት እና ከወሰዷት እድሜ ልኳንም አታገኛት ባለችበት ብትረዳ ነዉ የሚሻለዉ
በትክክል😍🙏
ይገርማል በእውነት ስንቱን አየነው እውቀት እና ችሎታም ከንቱ ነው ለካ ካልተጠቀሙበት
ፈጣሪ የነፃነትሽን አይቶ ይርዳሽ
ተጨናናቂ እንዳልሆንሽ ታስታውቂለሽ ደስ ትያለሽ ስራ የሚያስራት ብታገኝ የሚረዳት ብታገኝ survive ማድረግ የምትችል ትመስላለች ልጅቷም ልብ ትነካለች
በጣም አስተዋይ ሴት ነሽ እናት ልጅሽ ትደግልሽ🙏!!
የሚደንቅ ነው ብዙ ማለት ቢቻልም ግን እግዚአብሔር ይርዳሽ እናትነት ከክብር በላይ ነው ድንጋይም ቢሆንም ያስፈልጣል እንኩዋን የተማረች እናት ቀርታ
ሰማይ እና ምድርን የዘረጋው ታላቅ የሆነው እግዚአብሔር እንዳለ ታውቂያለሽ እና አብዝተሽ ወደሱ ተጠጊ አንቺ ልዩ እና እንቁ ሴት ነሽ
የጥያቄዎች ሁሉ መልስ የሆነው እየሱስ ክርስቶስ ዘመንሽን ይውረሰው ልጅሽም ለ ብዙ ህፃናት ምሳሌ የምትሆን ትሁንልሽ
Her Daughter is so adorable 🥰 I hope she got some help from her parents but her mom needs therapy , she really needs our help & we have to try to get out from this situation her brother and sister please try to keep it touch with her instead of giving up on her 🙏🏾hopefully she will be fine . also I would like to say u are very strong,smart,confident ,after all
please trying to motivate ur self to work u have a potential so you don’t even help .please don’t send ur kid 😢 she is very cute 🥰
She is strong mom she doesn’t have any health problems can you imagine how she fights her life she is educated but she pass a lot of problems
መስየ በጣም ጥሩብሮግራም ነው የምታስተላለፊው እና ይችን ሴት ወደጰበል ብትጠመቅ አይመሮዋ ይስተካከል ነበር በርግጠኝነት ነው የምነግርሽ እባክሽ ምንገዶን የሚያስየት ስው አገናኝት ተምሮእደዚህ አይነት ስው ስትሆን ለሀገር ጠቃሚየምትሆን ሴት በዝህመንገድ ማየት ያማል
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ አይዞሽ የፈጠራት አምላክ አይጥላትም ጌታ አምላክ መንገድ አለው ኦየድግል ማርያም ልጅ የሚሳነው ነገር የለም እሱ ይርዳሽ እናት በመሆንሽም ደስ ይበልሽ እስካሁን እዚህ ያደረስሽ አምላክ ላችም መፍቴ ለጅሽም መጨረሻዋን ያሳምርላት አይዞሽ አሁንም ጎበዝ ነሽ በርች ሜሮን
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር ሁሉን ያያል አይዞሽ የምታልፊበት መሰሪያሽ እንጂ መውደቂያሽ አደለም በርቺ
እግዚአብሔር ካአንቺ ጋር ነው♥️🙏