በጭለማ ውስጥ የምትኖረው የ 24 ዓመት ወጣት!Ethiopia | Sheger info |Meseret Bezu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024
  • Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
    #Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

ความคิดเห็น • 687

  • @ባህሌንኢትዮ
    @ባህሌንኢትዮ 11 หลายเดือนก่อน +72

    ሰው ከተሰጠው የማይችለው የለ አምላክ ሆይ 😭😭ማራት ይችን ብላቴና 🙏🙏🙏

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 11 หลายเดือนก่อน +92

    ውድ ልጄ ጌታ እየሱሰ እርሱ በአካል እቤትሽ ገቡቶ ታምር የሚያደርገው ልማድነውና እንደልማድ እናተቤት በድገት ይምጣ የናዚሪቱ እየሱሰ ያለእንቺና ለእኔ የቆስለው እጅን ይዳቡስሽ የእኔ ቆንጇ አይዛሽ ጌታ በድገት ይመጣል ::

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 11 หลายเดือนก่อน +4

      የደንጌል ማረያም ልጀ አል ቅዱሰ ጊርጊዩስ ዉሰዱት መተት ነዉ ❤❤❤

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@senaittesfaye6461ቀልደኛ ።
      መድሐኔአለም ፈውሱን ሙሉ ጤናዋን ይስጣት ።

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 11 หลายเดือนก่อน

      @@senaittesfaye6461ፈዋሽ እየሱስ ነው

    • @mihertgebre8222
      @mihertgebre8222 11 หลายเดือนก่อน

      Amen

  • @its-mahii9432
    @its-mahii9432 11 หลายเดือนก่อน +34

    አቤት እናትነትና ትዕግሥት 😢እኔ እራሴን ታዘብኩ በትንሽ ነገር የማማርረዉ የማላመሰግነዉ እግዚአብሔር ይዳብስሽ እሱ አዋቂ ነዉ 🙏🙏🙏😍

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 11 หลายเดือนก่อน +200

    ለ 38 ዓመት ሙሉ በደዌ ዳኛ በአልጋ ቁራኛ ተይዞ የነበረውን መፃጉን የፈወሰ ጌታ አንቺንም ካለሽበት በሽታና ከሚያስጨንቅ ነገር ሁሉ ቸሩ መድኃኔዓለም ይፈውስሽ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም እሱ ሁሉንም ማድረግ ይችላል እምዬ ላንችም እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥሽ ጨርሼ ማዳመጥ እራሱ አልቻልኩም አንጀቴ ተላወሰ😢😢😢😢😢

    • @blueblueablueblue5904
      @blueblueablueblue5904 11 หลายเดือนก่อน +3

      😭😭😭😭😭😭😭አሜን አሜን አሜን 🙏

    • @hareglulu8331
      @hareglulu8331 11 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን 🙏🏽😭

    • @user-gi5hu2hp5l
      @user-gi5hu2hp5l 11 หลายเดือนก่อน +3

      Amen amen amen

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 11 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን አሜን አሜን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 11 หลายเดือนก่อน +4

      ፈጥሪ ይማራት እመቤቴ ጨረስ ትማራት

  • @gunatube12
    @gunatube12 11 หลายเดือนก่อน +29

    ብርቱ እናት 😢 እግዚአብሔር ሆይ የምህረት እጆችህን ዘርጋ ለዚህ ቤት😢❤❤❤

  • @dinkitudxb3308
    @dinkitudxb3308 11 หลายเดือนก่อน +32

    የኢትዮጵያ እናት እዴት ጠንካራ ናት ለልጅሽ ያኑርሽ የኔ እናት

  • @aberachassefa8066
    @aberachassefa8066 11 หลายเดือนก่อน +27

    እግዚአበሔር ምህረቱን ቸርነቱን ይላክልሽ እህት እናት እናት እደናት ማን አለ አይዞሽ ትድናለች ትጦርሻለቺ ድና አይዞሽ እማ እማ እምየ ❤❤❤

  • @jaynata7301
    @jaynata7301 11 หลายเดือนก่อน +36

    የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቆንጆ ለእናትሽ አሁንም ብርታቱን ይስጥ እናትነት ማለት ከባድ ነው አቀዋለሁ እናት ስለሆንኩኝ

  • @tigistyadete6592
    @tigistyadete6592 11 หลายเดือนก่อน +36

    😭😭😭
    😭😭😭
    😭😭😭
    በጣም ልብ ይሰብራል
    አቤቱ ጌታ ሆይ እጅግ በጣም ይቅር በለኝ በብዙ ነገር አመሪሬ ነበር😭 ግን እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል
    የሰማይ አምላክ ምህረቱን ይለክልሽ😢😢😢😢😢

  • @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው
    @ኦርቶዶክስመሆንመታደልነው 11 หลายเดือนก่อน +21

    አይዞሽ ተስፋ አለሽ ፈጣሪ የፈጠረውን ፍጥረት አይረሳም እሱ ምክንያት አለው እኛን ሊያስተምረን ፈልጎ ነው እኛ መቼም ተመስገንን አናውቅም የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም

  • @tigistmekonnen6663
    @tigistmekonnen6663 11 หลายเดือนก่อน +43

    አቤቱ ይቅር በለን በእኛ ሀጥያት ነው ይህ ሁሉ የሆነው እባክህ ጌታ ሆይ እዚህ ቤት የምረት እጅህን ዘርጋ

    • @Shewit_Weyane
      @Shewit_Weyane 11 หลายเดือนก่อน +2

      በስመአብ ምን ዘለሽ ስለ ሀጢያት አስወራሽ? እዳውን ለማን ልትሰጪ ነው። ያንቺ አእምሮ የደደበው ምን ሀጢያት ሰርተሽ ይሆን?

    • @asnabelayneh7228
      @asnabelayneh7228 11 หลายเดือนก่อน +1

      @@Shewit_Weyane
      ሁሉም ኅጢያትን ሰርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሏቸዋል ይላል ቅዱሱ መፅሃፍ ሁሉም ሲል ከአዳም የተወረሰው ሰው ሁሉ ምህረት ያድርግልን ፈዋሹ ያግኛት ከጨለማ ወደሚደነቀው ብርሃን የጠራን ታማኝ ነው በፀሎት በርቱ እግዚአብሔር ይችላል !

    • @HirutGebremichael
      @HirutGebremichael 11 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@Shewit_Weyane
      አመሰግናለሁ

    • @Shewit_Weyane
      @Shewit_Weyane 11 หลายเดือนก่อน

      @@asnabelayneh7228 የአይጥ ምስክሯ ድንቢጥ። እዚህ እየተወራ ያለው ስለ ህዝብ አይደለም ስለ አንዲት ታዳጊ ህመምተኛ ልጅና ጠንካራ እናት ነው። አጉል ቅዱስ ቅዱስ እየተጫወታችሁ በሰው ቁስል ላይ እንጨት የምትሰዱ ፈራጆች ህመምና ሀዘኑ ቤታችሁ ይግባ ልል ነበር ተውኩት።

  • @bahrainds8221
    @bahrainds8221 11 หลายเดือนก่อน +12

    እጅግ ከባድ ህይወት ነው ለእናትም ለልጅቱም ግን እግዝአብሔር ምክንያት አለው እመብርሃን ትዳብሳት መሲዬ ተባረክ ስቃይ ውስጥ ላሉ ሰዎች ሁለም መንገዱን ስለምትከፍቺ እድሜ ከጤና ይጨምርልሽ❤❤❤❤❤

  • @selinahagos3510
    @selinahagos3510 11 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ እናት ሁሉን ማድረግ የሚችለው ፈጣሪ የፈጠረሽ ጌታ የማዳን እጁን ይዘርጋልሽ ለምስክርነት ያብቃሽ 💔💔

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 11 หลายเดือนก่อน +5

    መሰረት በዙ እግዚያብሔር የወከለሽ የኢትዮጵያ ወገንሽ ተስፋ ነሽ. አንች እንኮ የእግዚያብሔር ስጦታ ነሽ. መርዳት ቀላል አይደለም. እሩህሩህ, አሳቢ, አዳማጭ, አስተዋይ, ትዕግሥተኛ, የተባረክሽ, ልበ ሰፊ, ቻይ, አድራጊ, ቸር, ትሁት ወዘተ... የወገን አለኝታ ትልቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ. አመሠግናለሁ. የምታደርጊያቸውን በመጠኑ ተከታትያለሁ. ራሴን በአንች ጫማ ውስጥ አድርጌ አሰብሁ. የምታደርጊው ከፍተኛ ሰባዊነት ነው. እኔን የአስገረመኝ ጽናትሽና ሆደ ሰፊነትሽ, ወገንሽን ለመርዳት ያለሽ ቁርጠኛነት እጅግ የሚቸርና የሚደነቅ የእግዚያብሔር ስጦታ ነው. ምንም ለአንችና ለምትረጃቸው ማድረግ ባልችልም እግዚያብሔር እንዲረዳሽ እፀልያለሁ. የእኔን ግንዛቤ መግለፁ ታላቅ ሰው መሆንሽን, ልዩ የወገን ፍቅር ያለሽ እንቁ ኢትዮጵያዊት ነሽና ማበረታቱ የሚረዳ መሰለኝ. በተለይ አሁን ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታና ደግ ነገሮች መጥፋት ሳይ መከራውን የበለጠ በዝቶ እንዲህ እንዳንች ያሉ መገኘታቸው ጥሎ አይጥልም ብዬ ጌታን አመሰግንለሁ. ተስፋ ነሽ ወገኔ. እግዚያብሔር ከአንች አይለይ. ያሳካልሽ. ይችን አስተያየት ለመጻፍ እንኴ እንባዬ በሁለት ዓይኖቼ እንደ ጐርፍ ሲወርድ አንች የምትሰሚውና የምታይው ከሥራሽ እንቅፋት እንዳይሆንብሽ ችለሽ በመርዳትሽ ልቤን ነክቶታል. እግዚያብሔር ይክፈልሽ. ጥናቱን ደራርቦ ይስጥሽ መሠረት በዙ ንጥር ወርቋ ወገኔ.

  • @alemzewdayano5557
    @alemzewdayano5557 11 หลายเดือนก่อน +13

    የሰን እስክሪኑን ፎቶ ፖስት ብታረጉት ከውጭ በመላክ ብዙ ሰው ይረዳታል እኔም እረዳታለሁ። እግዚአብሔር ይርዳሽ ብርቱ እናት ነሽ።

  • @sebleterfe4182
    @sebleterfe4182 11 หลายเดือนก่อน +15

    እግዛብሄር ታሪክ ቀያሪ ነው አንቺ የምርጦችም ምርጥ እናት ነሽ ❤❤❤

  • @amalmohammed2880
    @amalmohammed2880 11 หลายเดือนก่อน +2

    ህሩት አንች በጣም ጠንካራ እናት ነሸ አላህ ካንች ጋር ይሁን ቃል ኪዳንም አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ነዉ እሺ ❤❤❤

  • @jesusloveyou5996
    @jesusloveyou5996 11 หลายเดือนก่อน +7

    የ ኢትዮጵያ ዶክተሮች ግን ክብር ይገባቹሃል በ እውነት አለመሰልቸት ይህንን ድንቅ ሙያ ለዝች ብላቴና መድከማቹሁ ክብር ይገባቹሃል ። እናት የልጆቿ ባለአደራ ናት እና ለዝች ብላቴና ዋጋ መክፈልሽ መድሃንያለም ከ አንቺ ጋር ይሁን አይዞሽ እግዚአብሔር እጅሽን ባፍሽ ያስጭንሻል ይጎበኝሻል ልጅቱላይ ትልቅ የ ስነልቦና ምክር ቢዘጋጅላት ተስፈኛ እንድትሆን መኖርን እንድትመኝ ብትሆን ተስፋዋ ቢታደስ እራሷን አምና አምላኳን በ ማመስገን ኑሮን ብትጀምር ትፈወሳለች ለ እግዚአብሔር የሚሳነው የለም ማን ያውቃል ለ ሌሎች መፅናኛ ያደርጋት ይሆናል ጌታ የ ሰው ልጅ የ ኑሮው ስኬት ተስፋ ነው እና ተስፋሽን እግዚአብሔር ያለምልምልሽ እምዬ እናት አይዞሽ ውበትሽን ልጅነትሽን ብትጨርሽባትም ወደሆላ አታስቢ አትፀፀችም እግዚአብሔር አዋቂ ነው ወይ ውጪ የምትወጣበትን መንገድ እግዚአብሔር ይክፈትላት 😢

    • @HirutGebremichael
      @HirutGebremichael 11 หลายเดือนก่อน +1

      አሜን እሱ በበረሃ መንገድ ያዘጋጃል በማመን እጠብቃለሁ

  • @temesgen2257
    @temesgen2257 11 หลายเดือนก่อน +45

    ፈጣሪ ምህረቱን ይስጥሽ🙏🙏🙏

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru 11 หลายเดือนก่อน +15

    ተሥፋ እማ ይኑርሽ የኔ እናት በእግዚአብሔር ሁሉ ይቻላል ❤

  • @mimisahle237
    @mimisahle237 11 หลายเดือนก่อน +2

    ለካ ፀሀይም አስፈላጊ ነው አቃጠለን ብለንጥላ ምንዘረጋው ሀኪም ለኦክስጅን ብር የሚያስከፍለን ለካ ጌታ ይህን ሁሉ በነሳ እያደረገልን ምስጋና አነስው ክብር ይግባው አይዞሽ እናቴ እሱ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @miia2450
    @miia2450 11 หลายเดือนก่อน +1

    መስዬ በጣም የሚያሳዝን ነገር ነወ። አላሀ ምህረቱን ይላክላት።መፍትሔውን ይላክላት ።

  • @hafizabedru9591
    @hafizabedru9591 11 หลายเดือนก่อน +9

    ያአላህ በጣም ያሳዝናል የተሰጠን ብናቀው የጎደለን የለም ለካ እስካሁን ስላማረርኩህ ይቅር በለኝ
    አቺም ሙሉ ጤናሽ ይመልስሽ ምንም አይሳነውም

  • @berran1347
    @berran1347 11 หลายเดือนก่อน +22

    እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔ እናት ለእግዚአብሔር የምሳ ነው የለም😢😢😢💔💔😥😥😥

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 11 หลายเดือนก่อน +15

    ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ

  • @lamrotagegne2512
    @lamrotagegne2512 10 หลายเดือนก่อน +1

    አይ የኢትዮጵያ እናቶች እና የኢትዮጵያ አባቶች ልዩነት መድሀኒዓለም ይፍረድ

  • @elsazeleke6852
    @elsazeleke6852 11 หลายเดือนก่อน +10

    ምህረት እና ቸርነት የማያልቅበት አምላክ ምሕረቱን ይላክልሽ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 11 หลายเดือนก่อน +13

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ የኔናት እዴት እዳስለቀሰችኝ 😭😭 ሙሉ አካል ኖሮን እናማርራለን አናመሰግን 😭😭

  • @Tsega-dl2jb
    @Tsega-dl2jb 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሂሩት አዘሽ አቺ ጠካራ እናት ነሸ አቺም ጸልይ እመብርሃን ትርዳሽ ጸበል እቤት እያመጣሽ አጥማቃት እምነትም እያመጣሽ ሰውነትዋ ቀቢው የፈጣሪ ይበልጣል የሠጠሽ ፈጣሪ ነው ፈጣሪ ይማርልሽ

  • @yichalemasrat3682
    @yichalemasrat3682 11 หลายเดือนก่อน +9

    የአቡነ ሐራ ዘዱንግል ፀበል ያድናታል በርግጠኝነት አይዞሽ ፈጣሪ ይማርሽ

    • @Ehita-sx5lv
      @Ehita-sx5lv 11 หลายเดือนก่อน

      ጸበሉን አምጥታችሁ ስጧቸው

  • @KalkedanAdugha
    @KalkedanAdugha 11 หลายเดือนก่อน +6

    እንቺ ጀግና ጠንካራ ብርቱ እናት ነሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እመብርሃን ታስባችሁ መሐሪው መድኃኒአለም ይማርሽ እሱ ሁሉን ሚችል አምላክ ነው ቀን ዓለው መድህኑ❤❤❤

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 11 หลายเดือนก่อน +3

    ከችግር በላይ ችግር አለ ጎበዝ ብዙ ታሪክ ሰምቻለሁ የዚህ ይለያል የኔ ሚስኪን እንባየ እወረደ ነው የሰማሁት አላህ ከዚህ ሁሉ ጭንቅ ነፃ ይበላችሁ ሁሉን ይችላል እሱ ረጂም እድሜና ክብር ለልጃቸው መስዋእት ለሚገፍሉ እናቶች ይሁን አብሽሩ በድጋሜ በደስታ እንደምትመለሱ ጥርጥር የለኝም ኢንሻ አላህ ዱአም እርዳታ ነው ያጀመአ እናስባቸው!!

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 11 หลายเดือนก่อน +18

    ፈጣሪ የሚሰረውን ያውቃል አሁንም የሚሰራውን ሁሉን ለሱ መተው

  • @LamriLamri-i4h
    @LamriLamri-i4h 11 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ እህት ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልሽ እናቴ ምርጥ እናት ነሽ ላንቺ ቃላት የለኝም❤❤❤ 😢😢😢

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 11 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ! ተስፋን የሰጠ የታመነ ነው ማዘር በርቺ እግዚአብሔር ፈዋሽ አምላክ ነው ከሞትም ያድናል ኢየሱስ !

  • @tigistdamene1928
    @tigistdamene1928 11 หลายเดือนก่อน +11

    የኔ ውድ እናት ታሪካችሁ እጅግ ልብ ይነካል አይዟቹ ሁሉም ያልፋል ታሪክ ይሆናል ፈጣሪ አምላክ የምትችይበትን አቅም ትከሻ ሰፊ አድርጎሻል አንቺ በቃ ልትናገሪ ያልፈለግሽሁ ብዙ ነገር አለ በሆድሽ የልጅሽን እመም አንቺ እንዳመጣሽሁ የልጅሽ አባት ሸሽቷል ግን በፈጣሪ ላይ ያለሽ ጥንካሪ እጅግ ደስ ይላል ትህትናሽ እርጋታሽ ልብ ይነካል አሁን ለልጅሽ አባት እህት ወንድም ላንቺ ብዙ ቤተሰብ ብዙ ልበ ቀና ሰዎች አሉ እንኳንም የመሲን ቻናል ቀረብሽ መስዬ እንደት ነሽ መቼም ያንቺን ቤት ያንኳኳ ምንም ያጣም የድንግል ማርያም ልጅ እየሱሱ ክርስቶስ ይጎብኛችሁ

  • @MassretM
    @MassretM 11 หลายเดือนก่อน +13

    አምላኬ ሆይ አተ ይታውቃል ለሠጠከኝ ላደረክልኝ ሁሉ እጂግ አድርጌ አመሠግናለሁ አተታቃለህ ልጄ አይዞሽ እግዚአብሔር ተስፋ ይስጥሽ የኔልጅ አይዞሽ

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 11 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ እናት አመስጋኝ ነሽና የእግዚአብሔር ቃል ደግሞ በምስጋና ድል ይገኛል ይላልና በቤትሽ የጠላትን ስራ የምታፈርሺበት የድል ዘመን ይሁንልሽ አላዛርን ከሞት ያስነሳ ጌታ እየሱስ ቃልኪዳንንም ይፈውሳል ፀሎት ቦታ ውሰጂያት እግዚአብሔር ስራ ስላለው ነው በሷ ላይ አላማው ትልቅ ነውና ቸርች ውሰጂያት የእግዚአብሔር ክብር መገለጪያ እንጂ ህመሟ ባይሆንስ ብዬ እፕሰብኩ

  • @marymary9539
    @marymary9539 11 หลายเดือนก่อน +8

    አይዞሽ የኔ ውድ ፈጣሪ አያልቅበትም ይምርሻል

  • @melestesfay5687
    @melestesfay5687 11 หลายเดือนก่อน +1

    ውይ ወንጆች ጨካኞች እና የማትድን ልጅ እግዚአብሔር ከሰጠ እናት እንቃ አትገድልም እግዚኦ የሰውልጅ መከራ ሁሉም የማይሳነው ጌታ ምህረቱ ይላክልሽ ኡፍፍ

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር በምህቱ ይጎኙሽ እህቴ በእዉነት እግዚአብሔር ሙሉ ጤና ሰቶን ተመስገን አንለዉም ይሄ ጎደለኘ ብለን እናማር ራ አለን አልገባንም እንጂ ለሰዉ ልጅ ትልቅ ሃብት ጤንነት ነዉ

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj 11 หลายเดือนก่อน +2

    መሲዬ አንቺን ነው የማመሰግንሽ መቼም ቸሩ እግዚያብሔር ወደዚህ ምድር ሲፈጥርሽ ለሰው ልጅ በጎ ሁኝ ብሎ ነው አመሰግንሻለሁ። እርግጠኛ ነኝ በአንች ምክንያት እናትና ልጅ መፍትሄ ያገኛሉ።

  • @redietyeshitla1446
    @redietyeshitla1446 11 หลายเดือนก่อน

    የተሰጠንን ብናዉቅ የጎደለን እንደሌለ እንረዳለን። ትልቅ ትምህርት ነዉ በትንሽ በትልቁ ለምናማርር ሰዎች።እህቴ ምንም የማይሳነዉ አምላክ በምህረት እጁ ይዳስሽ

  • @sarakenea3353
    @sarakenea3353 11 หลายเดือนก่อน +4

    አይዞሽ አዳኙ ጌታ ዛሬም የማዳን እጁ አልደከሙም በምህረት እጁ ይዳስሽ ኢየሱስ የድናል

  • @TigistSemeneh
    @TigistSemeneh 11 หลายเดือนก่อน +4

    እግዚያብሔር ይማርሽ በጣም ነው የምታሳዝን

  • @kidistmandefro5873
    @kidistmandefro5873 11 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይቺን ምስኪን ዳብሳት በናትህ በደጎዋ በድንግል ማርያም ብለህ በትንሽ በትልቁም ፈጣሪን የምናማርርም ትምህርት ይሁነን

  • @genetkiberet7740
    @genetkiberet7740 11 หลายเดือนก่อน +9

    God is the strength and hope for all need you aren't alone God is with you all the time don't worry just let him taker of you ❤!!!

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 11 หลายเดือนก่อน +7

    አቤት አምላኬ ፈጣሪን አለመማስገናችን በጣም ይገርማል። ይቅር በለኝ አምላኬ። ፈጣሪን ጎብኛት ልጅህን!! 😭😭

  • @bebebebe9328
    @bebebebe9328 11 หลายเดือนก่อน +13

    ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሺ የኔ እህት

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 11 หลายเดือนก่อน +9

    ለመፃጉዕ እጁን የዘረጋ አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ 👏
    እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለኝ እግዚኦ መሐርነ ክርስቶስ👏
    መጨረስም አቃተኝ እስኪ ከቻልሁ ጨርሼ እመለሳለሁ ድምፁአም ይረብሻል ልብን ያቀልጣል 😢😢😢😢😢

  • @muluworkteklu7518
    @muluworkteklu7518 11 หลายเดือนก่อน +4

    ልጄን! እግዚአብሔር ይዳብስሽ፣ምህረቱን ይላክልሽ።ፀበል ሞክረሽላታል እህቴ?

  • @AterefTeshomeDemissie
    @AterefTeshomeDemissie 11 หลายเดือนก่อน +3

    አምላክ የሚሳነው የለም እየብን የፈወሰሰ መዳናአለም የምህረቱን እጁን ይዘርጋልሽ ልጄእመቤቴ ትዳብስሽ እህቴ አይዞሽ በርች ጠንክራ መሲየ ድረ ይስጥሽ ውነት ለመጻፍ እንኳን አቃተኝ 26:48

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 11 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር መልካምነው ትፈወሽለሽ😢😢😢እስኪ በየቀኑ ሳትሸለች ፀበል ውሰጂያት ፈጣሪ ስራ ድቅነው😢😢።እንደምን አግኚት ትግስት እህቴ😢😢

  • @አዶኒያማር
    @አዶኒያማር 11 หลายเดือนก่อน +3

    አመሰግንህ ዘንድ ምክንያቴ ብዙ ነው ። እናት እናት ምን ቃል ይሆን ሊያበረታሽ ሊያጠነክርሽ የሚችለዉ 😢😢 ብቻ አንድየ ልጅሽን ይማርልሽ ይችን ልጅ መርዳት መባረክ ነው

    • @HirutGebremichael
      @HirutGebremichael 11 หลายเดือนก่อน

      አምላክ ይስጥልኝ

  • @BetiyYemaryam
    @BetiyYemaryam 11 หลายเดือนก่อน +5

    ድንግል ማርያም ትዳበስሽ እህቴ ተሰፋ አተቁርጪ በእግዚአብሔር ተስፋ አየቁርጥም

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 11 หลายเดือนก่อน

    በርጠሚኦስን የፈወስክ ጌታ እየሱስ ሆይ በመፀሀፍ ቅደስ ላይ ማቲዎስ ወንጌል ላይ የብዙዎችን እስራት ስትፈታ የነበረከው ብዙዎችን ስትፈውስ የነበርክ ትናንትም ዛሬም ለዘላልም ፀንተህ የምትኖረው ዛሬም ክንደ ብርቱ ነህ ዛሬም እጅህ ሀይልህ ከመፈወስ አላቋረጠም ለዙህ ቤት ፈውስህ ይግባ የኛ ጌታ ስለምታደርገው ፈውስ እጅግ አድርገን እናመሰግንሀለን አሜን

  • @edenshiferaw8727
    @edenshiferaw8727 11 หลายเดือนก่อน +5

    የምለዉ ነገር ኣጣሁ እያነቡ ከማዳመጥ ዉጪ ! የድንግል ማርያም ልጅ ይዳብሰሸ ! መከረኛዋ እናት ፈጣሪ ኣቅም ይሁንሸ😭😭😭

  • @genetkwt6461
    @genetkwt6461 11 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ እህት ፈጣሪ ምንም አይሳነውም እና
    በክነጥበቡ ይዳብስሽ እማዬዬዬ

  • @hirutkahesay6151
    @hirutkahesay6151 11 หลายเดือนก่อน +2

    ይሄ ሂወት ለእናትና ልጅ ፈተና ነው ለኛ ግን ትዕግስትና ምስጋና ማስተማሪያ ብየ ነው የማስበው እግዚኣብሔር መፍትሄውን ይላክላቸው

  • @wubalemworkuwube
    @wubalemworkuwube 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጠንካራ እናት ነሽ እግዚሀብሔር ጨርሶ ይማርልሽ ተስፋችን በእሱ ነው

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 11 หลายเดือนก่อน +4

    በለፈዉ አይቻታለሁ የኔ እናት አላህ ያሽርሽ

    • @yenubayu1696
      @yenubayu1696 11 หลายเดือนก่อน

      በምን ሚዲያ ነው ከዚህ በፊት የተላለፈው?

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 11 หลายเดือนก่อน +2

    እፍፍ የኔ እናት አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ እናት በልጅ አትፈተን በውስጧ ያለው እምቅ መልእክት አለው አብሽሪ እማ ነገን የተሻለ ያድርግልሽ

  • @Fuu4y-cm3rp
    @Fuu4y-cm3rp 11 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር መልካምነው አይዞሽ እማያሽለው የለው አክቤት ምቴጂበትን የግዚአብሔር ደጅ ምትመላለሺ ያርግልሽ ያመነ ይድነል ብሎሀል ጌታችን

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 11 หลายเดือนก่อน +3

    God will help you soon! The Almighty God is always with you my dear!!!

  • @tengnemelka4007
    @tengnemelka4007 11 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥም ሰው ሲጨርስ እግዚአብሔር ይጀምራል ግን የሚቀድመው የለም እና እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት በህይወት ዘመኔ እንዲህ አይነት ነገር ሰምቼ አላውቅም አርሱ ይርዳሽ በምህረት እጆቹ ይዳብስሽ እኔ ቀላት የለኝም

  • @KalkedanAdugha
    @KalkedanAdugha 11 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ትለያለሽ እውነት እምነትሽ እጅግ ድንቅ ነው

  • @jay-jay7567
    @jay-jay7567 11 หลายเดือนก่อน

    ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል እሱ ይዳብስልሽ ጨርሶ ይማራት። ብርቱ ጠንካራ እናት ነሽ ልፋትሽ ከንቱ አይቅር። የኔ ቆንጆ አይዞሽ ትድኛለሽ ተስፋ አትቁረጪ ነገ የተሻለ ይሆናል።

  • @asterkassa9476
    @asterkassa9476 11 หลายเดือนก่อน +14

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ ቆንጆ! እግዚአብሔር ታሪክ ሰሪ ነው አይዞሽ ትድኛለሽ!🙏🙏❤️

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 11 หลายเดือนก่อน +4

    እ/ር ከአንች ጋር ይሁን 🙏🙏🙏

  • @NetsanetGizaw-k9c
    @NetsanetGizaw-k9c 11 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሄር ይማርሽ ፀበል ብትሄድ

  • @firhewothaile1206
    @firhewothaile1206 11 หลายเดือนก่อน +1

    እናትየዋን የምገልፅበት ቃላት አጣሁ

  • @tseheyneshfaniel9066
    @tseheyneshfaniel9066 11 หลายเดือนก่อน +1

    የያዕቆብ መልእክት 5
    13፤ ከእናንተ መከራን የሚቀበል ማንም ቢኖር እርሱ ይጸልይ፤ ደስ የሚለውም ማንም ቢኖር እርሱ ይዘምር።
    14፤ ከእናንተ የታመመ ማንም ቢኖር የቤተ ክርስቲያንን ሽምግሌዎች ወደ እርሱ ይጥራ፤ በጌታም ስም እርሱን ዘይት ቀብተው ይጸልዩለት።
    15፤ የእምነትም ጸሎት ድውዩን ያድናል ጌታም ያስነሣዋል፤ ኃጢአትንም ሠርቶ እንደ ሆነ ይሰረይለታል።

  • @sabag.zemichael5194
    @sabag.zemichael5194 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሁሌም ቸር ነው ጌታዬ አምላኬ ታሪኳን ቀይረው የኔ ልጅ እግዚአብሔር በምህረት ይጎብኝሽ እናቴ ድካምና ልመናሽን ድንግል ማሪያም ለልጇ ታማልድልሽ ኡፍፍፍፍ

  • @YoditAberra
    @YoditAberra 11 หลายเดือนก่อน +4

    Very sad. But God is good never give up. Almighty Lord Jesus will visit you never ever give Up😢😢😢🙏🙏

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 11 หลายเดือนก่อน +12

    እግዚአብሔር ይማርልሸ የኔ እናት❤❤😢😢😢😢

  • @TehtenaMuche
    @TehtenaMuche 11 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ ለእግዛብሔር የሚሳነው ነገር የለም ኢየሱስየ አይንህን ላክ እሰካሁን እኮ ይህን ሁሉ ግዜ በዚህ የሚያሳልፍሽ ለራሱ ክብሩን ሊገልጥብሽ ነው እሽ ዶክተር እንዳለው ሳይሆን እግዛብሔር ያለ ነገር ይህን አያደርግም ሊያድንሽና ማዳኑን በታምር ሊያሳይሽ ነው አልፎ ታወሪዎለሽ እሽ እናትሽን ትጦሪያለሽ

  • @teklelove
    @teklelove 11 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርሽ

  • @geteyousef1813
    @geteyousef1813 11 หลายเดือนก่อน +4

    ፈጣሪ ከሚወራው ከሚሰማው ጠብቀን ለሷም ኸይሩን ይሻላት. ደም አርግቶ ሰው የሚያረገው አምላክ ይድረስልሽ

  • @hannagetaneh2368
    @hannagetaneh2368 11 หลายเดือนก่อน

    ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም አይዞሽ ሰው ስራውን ሲጨርስ እግዚአብሔር ስራውን ይጀምራልና በእርሱ ተስፋ ይኑርሽ በምህረቱ ይጎብኝሽ

  • @bezagetachew9973
    @bezagetachew9973 11 หลายเดือนก่อน +8

    ወላዲተ አምላክ ትድረስልሽ የኔ እናት

  • @hananbilall
    @hananbilall 11 หลายเดือนก่อน +8

    አላህ ያድንሽ የኔ ውድ 😢😢😭😭😭💔

  • @Abirak6
    @Abirak6 11 หลายเดือนก่อน +8

    የኔ ምስኪን ገና ሙሉ ቪዴውን ሳላይ ድምጽሽን ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እመ ብርሀን ከጎንሽ ትቁምልሽ

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 11 หลายเดือนก่อน +2

    በእግዚአብሔር ተስፋ አቆረጥም እስካሁን ያኖረሽ እምላክ ይርዳሽ🙏🏽

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 11 หลายเดือนก่อน +8

    አይዞሽ ልጄ እግዚአብሔር ይማርሽ

  • @WheShsu
    @WheShsu 11 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ናት አይዞሽ እግዚአብሄር ካችጋር ነው

  • @DeresaAbomsa
    @DeresaAbomsa 11 หลายเดือนก่อน

    አይዞሽ በእግዚአብሔር ላይ ተስፋ ይኑርሽ ድንግል ማርያም ትዳብስሽ ለእግዚአብሔር ይሚሳነው ነገር የለም🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abebamiki4193
    @abebamiki4193 11 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት

  • @amasnaku2738
    @amasnaku2738 11 หลายเดือนก่อน

    እፉፉፉፉፉፉፉ ለሱ የሜሳነው የለም እግዚአብሔር ይፈውስሽ የኔ እቡጥ አበባ

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 11 หลายเดือนก่อน +1

    የድንግልጅ ምህረቱን ይላክልሽ በጣም ልብ ይሰብራል እመብርሃን ትዳብስሽ እናትዬ ላንቺም እግዚአብሔር ጽና ቱን ይስጥሽ ፀልይ አይዞሽ ትድናለች።

  • @enyjaraga9290
    @enyjaraga9290 11 หลายเดือนก่อน +4

    እናት ሁሉን ትችላለች ያረብ አላህ ይርዳሽ

  • @asterhaile4572
    @asterhaile4572 11 หลายเดือนก่อน

    እዋይ አደ ትረክቦ እግዛብሔ ሐይሊ ይሃብኪ 🙏ንውላድኪ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ምኡሉእ ምሕረት ይሃባ🙏

  • @haimont9075
    @haimont9075 11 หลายเดือนก่อน +4

    ቅዱስ አማኑኤል ምህረቱን ይላክልሽ አይዞሽ እህቴ

  • @ttww9470
    @ttww9470 11 หลายเดือนก่อน +10

    ያአላህ ከዱንያ ሙሢባ ከአሂራ ቅጣት ከጅሀነብ እሳት ያረብ ጠብቀን
    አላህ ሙሉ አፉያሺን ይሥጥሺ 😢😢

  • @BethelehemNigussie
    @BethelehemNigussie 11 หลายเดือนก่อน +3

    የ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስን ፀበል የሚያመጣልሽ ሰው ፈልገሽ ስጫት እባክሽ እግዚአብሄር ይማርሽ

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 11 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ይችላል በኢየሱስ እመኝ ትድኛለሽ

  • @soliyanalove5235
    @soliyanalove5235 11 หลายเดือนก่อน +6

    እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልሽ የኔ ማር ለምን ፀበል አትወስጃትም እናቴ መቸምኮ ከእግዚአብሔር ከሱበላይ ምንም የለም ስለዚህ ብትሞክሪ

    • @HirutGebremichael
      @HirutGebremichael 11 หลายเดือนก่อน

      አሜን እየተጠመቀች ነው

  • @tsigeredagyes2904
    @tsigeredagyes2904 11 หลายเดือนก่อน +5

    መሲ ስለምክርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ:: እናትና ልጅ ግን የእርኩስ መንፈስ ስራ መሆኑን መቼ ነው ምትነቁት? እባካችሁ ፊታችሁን ከሀኪምቤት ወደ ፀበል እና እምነት መልሱ ንስሀ መግባት እና ስጋና ደሙን ተቀበሉ:: በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው:: እግዚአብሔር ከናንተ ጋራ ነዉ እናንተም ደግሞ ከእዚአብሔር ጋር ሁኑ::

    • @shalom744
      @shalom744 11 หลายเดือนก่อน

      Bakish huwala ker athugni. Atimetsadeki. Anchi nitsuh enesu hatyategna honew erkus menfes gebabachew? Merdat kalchalsh Zim bey

    • @HirutGebremichael
      @HirutGebremichael 11 หลายเดือนก่อน

      ሻሎም አመሠግናለሁ

    • @shalom744
      @shalom744 11 หลายเดือนก่อน

      @@HirutGebremichael ye sun screening sim bitnegrin yenenat. Wey leloch medanitochun sim. Ayzosh lijish tidinalech berchi. Tenkara set nesh.

    • @HirutGebremichael
      @HirutGebremichael 11 หลายเดือนก่อน +1

      Cetaphol ሆኖ Sheer Mineral የሚል ነው

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 11 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና እናት ነሽ። መጻጉን የፈወሰ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈጽሞ ልጅሽን ይፈውስልሽ። እመቤቴ ማርያም በምልጃዋ ካንቺጋራ ትሁን።

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 11 หลายเดือนก่อน +18

    እናቴ እኔን ልክ እንደልጅቷ ነበር የጅመረኝ ነገር ግን አምስት ዓመት ምንሊክ ሆስፒታል ታክምያልሁ ምንም ለውጥ የለውም ከዛም አንኮበር መዳህኒ -ዓለም ሰሜን ሸዋ ሂጄ እባክን ማርእኝ ብዬ አልቅስኩ እና ቅዳሴ ፅብል አሰንካሁ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ድኛልሁ እና እባክሽ ከቻልሽ ውስጃት 🙏🏾🙏🏾

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 11 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ የኔ እህት ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ