//አዲስ ምዕራፍ// “አብሬ ባደኩት የአክስቴ ልጅ ጉድ ተሰራሁ ከዛን ቀን በኋላ ኖሬ አላውቅም” /እሁድን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 606

  • @tktk2709
    @tktk2709 8 หลายเดือนก่อน +91

    ታሪኩ በጣም ያሳዝናል የአክስቷ ልጅ ግን ለእውነት የቆመች በመሆኑ ሳላደንቃት አላልፍም. Thank you EBS

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 8 หลายเดือนก่อน +1

      😢😢ዘመኑን. የሰረቃት ሰው ዘመኑ ይቃጠል አሜን

    • @ኤደንኤደን-ረ6ቘ
      @ኤደንኤደን-ረ6ቘ 8 หลายเดือนก่อน

      @@azebtufa7389 አሜን አሜን

  • @belalas4322
    @belalas4322 8 หลายเดือนก่อน +87

    እች የመሰለች ልጅ እድሜ እንደቀጠፍክ እድሜክ ይጠር አቦ😢😢😢😢

    • @BH-id8px
      @BH-id8px 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን እድሜህ ይጠር አይቅናህ

    • @MeskermBehailu
      @MeskermBehailu 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን ይጠር

  • @ועח
    @ועח 8 หลายเดือนก่อน +200

    ባለህበት ቦታ ስቃይና መከራ ይድረስህ የዚችን ሂወት አበላሽተህ ያንተም የተበላሸ ይሁን 😢😢🇪🇷

    • @solomoncuba5319
      @solomoncuba5319 8 หลายเดือนก่อน +14

      የጁን ያገኛል ይቆያል እንጂ ጌታ ይፈርዳል

    • @tewodrostaddy-cj1rj
      @tewodrostaddy-cj1rj 8 หลายเดือนก่อน +4

      አሜን አሜን

    • @BH-id8px
      @BH-id8px 8 หลายเดือนก่อน +8

      አሜን አሜን የሱ ደም ይፍሰስ የሱ እንባ የህቶቼ እንባ ይፍረድበት የሄደበት ምድር አይቀበለው

    • @EtensheBancha
      @EtensheBancha 8 หลายเดือนก่อน +2

      Amen Amen Amen

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 8 หลายเดือนก่อน +2

      Amen Amen Amen 🙏

  • @Asefawwelela778
    @Asefawwelela778 8 หลายเดือนก่อน +67

    ኡፍፍፍ ደግሞ ቆንጆ ናት የልጅነት ውበቷን ነው ያጠፍሀው ክፍ ሰው አግጠም ያሳዝናል 😢

  • @abitimengistu4114
    @abitimengistu4114 8 หลายเดือนก่อน +58

    ደፋሪውና የደፋሪው እናት ግን እንዳለቀሳቹ ኑሩ ደስታ ከናተ ይራቅ አፈር ብሉ ቱ የተረገማቹ
    ያክስትየው ልጅ ከእውነት ጎን ስለቆምሽ እግዚያብሄር ይስጥሽ !!

    • @Almiab
      @Almiab 7 หลายเดือนก่อน +1

      amen ewnt kkkksdate aymlsew

  • @bute5158
    @bute5158 8 หลายเดือนก่อน +93

    ስሙ እስከነ አባቱ ይነገር ካናዳም ያለ ይወቀው ሌላም ሰው ጎድቶ ይሆናል

    • @hanubean5933
      @hanubean5933 8 หลายเดือนก่อน +7

      Exactly, meteyk albete

    • @KalkedanAdugha
      @KalkedanAdugha 8 หลายเดือนก่อน +15

      እውነት ነው ከነ ፎቶ ጭምር ይሄ የተረገመ እንባዋ እሳት ሆኖ ይብላው እንደሰበራት ይሔን መስበር ነው

    • @Jojogeb1
      @Jojogeb1 8 หลายเดือนก่อน +6

      ፓስተር ሶፎንያስ ጋርም ሌላ ጣቢያም ላይ ወጥቶአል አዳምጡት

    • @selamfranklin3930
      @selamfranklin3930 8 หลายเดือนก่อน +1

      @@Jojogeb1 why don’t you post his name possibly his picture as well!!!

    • @Jojogeb1
      @Jojogeb1 8 หลายเดือนก่อน

      @@selamfranklin3930 ስሙ ዮናስ ተስፋ ማርያም ይባላል አሉ እኔም እዚህ ላይ አዳምጬ ነው እህቴ

  • @GddhdhDgdhhs
    @GddhdhDgdhhs 8 หลายเดือนก่อน +69

    መድፈሩ ሳያስ ለመገደል መጋበዙ ልብ ይሰብራል የናቱ ዛቻ ልጅቷን ይሄ ሁሉ ነዉ አይምሮዋን የጎዳዉ በርች አህቴ

  • @nanaayalew2349
    @nanaayalew2349 8 หลายเดือนก่อน +36

    ስራሽን እየሠራሽ ፀሎትሽን እየፀለይሽ ተረጋግተሽ ዘመነሽን ኑሪ።ጥቃትሽን ለመርሳት ተስማሚ።ዋጋ ከፋይ ጌታ ነው

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 8 หลายเดือนก่อน +29

    ኢቢኤስ የኛ ሞገስ የድሆች አባት እግ ዚ አብዝቶ አብዝቶ ይስጣችሁ ተባረኩ አንደኛ አንደኛ የኢትዮጵያ ሞገሳችን በርቱ

  • @EmotiEman-j6n
    @EmotiEman-j6n 7 หลายเดือนก่อน +1

    እህ ምን ይሰማህ ይሆን አንተ የአይምሮ በሽተኛ እድሜልክህን ፀፀት ይግደልህ አትሙት ግን ተሰቃይ ኑሮህ ስቃይ ይሁን 😢😢😢😢😢

  • @etsegenettaye4607
    @etsegenettaye4607 8 หลายเดือนก่อน +13

    መቼም ያለበት ቦታም ቢሆን አንተም ሆንክ አጠገብህ ያሉ ዘመዶችህን ያየ ሰው አንተ መሆንህን ያውቃሉ ተጋልጠሃል ምንም ጊዜው ቢርቅም መንፈስ የተረበሸ ያልተረጋጋ ዘመንህ ሁሉ የተረበሸ ይሁን

  • @Yeshembet
    @Yeshembet 8 หลายเดือนก่อน +27

    የልጁ እናት የልጅዋን ብልግና ለመሸፈን ያደረገችው ብልግና በጣም ያሳዝናል 😭😭😭

  • @meronbogale4759
    @meronbogale4759 8 หลายเดือนก่อน +12

    አታልቅሽ እህቴ ይህን ያደረከው ሰው አንተ እንስሳ እድሜ ዘመንህን አልቅስ ።

  • @AlemshetGebersilassie
    @AlemshetGebersilassie 8 หลายเดือนก่อน +9

    ሴትንም ሆነ ወንድንም የምትደፍሩ ሰዎች ፈጣሪ እድሜያችሁን ያሳጥረው አይቅናችሁ በሄዳችሁበት ሁሉ መከራ ይከተላችሁ በዘመናችሁ ሁሉ ተቅበዝበዙ እንኳንም አልወለድሽው የባሰ ልጁን ባየሽው ቁጥር በሽታ ስለሚሆንብሽ አይዞሽ ጤናሽን ይስጥሽ

  • @ethiojago7171
    @ethiojago7171 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወ/ሮ ሂሩት ዘርሽ ይባረክ የዘራሽው ይላምልም በርግጥ ብዙ ነገር ይደርስብሻል ከዚህ ቪዲዮ ቡሁአላ ግን ከእውነት ጎን ስለቆምሽ ተባረኪ❤❤❤❤❤

  • @Askal-z3n
    @Askal-z3n 8 หลายเดือนก่อน +15

    አይዞሽ እመብርሀን ካንች ጋር ትሁን,እሱም በሄደበት አይቅነው።

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox 8 หลายเดือนก่อน +10

    በዚህ በተወለድኩበት መንደር ተሰምቶ የማይታወቅ ሳይሽ ምን እንደሆንሽ ማንም ሳያቅ ይህ ሆነ ከዚህ በኅላ ቅዱስ ሚካኤል ታሪክሽን ይቀይር ስታምሪኮ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 8 หลายเดือนก่อน +9

    አቤት ሰንት ጉድ አለ በየቤቱ ኢቢኤሰ አላህ በሰጣችሁበት ይተካ በጣም ግሩም ሰራችሁ ሁሌም ያሰመሰግናል ለባለቤቶቹ ለሰራተኞች ትልቅ ክብር አለው የኢትዮጵያን ህዝብ አይረሳችሁም ይህ ብሮግራም በየትም አለም እንደ ቅዳሜና እሁድ ብሮግራማችሁ የሚተላለፈው በአለም ላይ አንደኛ የቴሌብዥን ጣቢያ ኢቢኤሰ ብቻ ዘር ሃይማኖት ከፖለቲካ ነፃ የሆነ ቴሌብዥን ነው በጣም ይደነቃሉ ሁሌም በአሜሪካ ሰም ቢሸለም ትልቅ ሰፓርት የማደርገው ጣቢያ አንድ ይህ ነው በርቱ

  • @solomoncuba5319
    @solomoncuba5319 8 หลายเดือนก่อน +9

    በጣም ደሥ ይላል ከእስከዛሬው ያረጋችሁት ይሔ ልዩ ነው ለዚህ ነው ኢቢኤስ ይለያል የምንለው ክበሩ ሥራችሁም ይባረክ

  • @PpPp-iv8hq
    @PpPp-iv8hq 8 หลายเดือนก่อน +8

    የምትበላው የምጠጣውን የምትቀመጥበትን የምተኛበትና የምትኖረውን ኑሮ እሳት ያርግብክ ሞትን የሚያስመኝ ኑሮ ይስጥክ

    • @hirutalemu4968
      @hirutalemu4968 8 หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን

  • @elzaabebebeyene9308
    @elzaabebebeyene9308 8 หลายเดือนก่อน +11

    ወገን ለወገን ሲደርስ እንዴት እንዴት ደስ ይላል EBC እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደግሞ አዘጋጅና አቅራቢዎቹ የሚገርም ነው የውስጣችሁ ትህትና በርቱ።

  • @friemsfen4545
    @friemsfen4545 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም የምታሳዝን ናት የስነ ልቦና ምክር ያስፈልጋታል አሄን ያህል አመት መጎዳት አይዞሽ እህቴ ነገር ሁሉ ይቀየራል ebs እናመሰግናለን እማማም እግዚአብሔር ይማሮት

  • @ZakiaahmedAhmed
    @ZakiaahmedAhmed 8 หลายเดือนก่อน +4

    Ebs እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናቹኋለን የዉነት በጣም ደስ የሚል ስራነዉ ምትሰሩት ሂወቱ ይሰናከል አስናክሏት ጠፋ እይዞሽ እህቴ 😢😢

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 8 หลายเดือนก่อน +7

    የሃገሬ ወንዶች እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ በህይወት ካለህ ይቅርታ እንድትጠይቃት እንባዋ አይቀናህም እጅግ በጣም ከባድ ሃዘን ነው የደረሰባት እህትህን አንተም የስነ ልቦና ድጋፍ ያስፈልጋችኇል ጥቃት ከባድ ነገር ነው ልጅነት ጥፋት ነው ጉዳት ደርሷል እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን የካሳ ያድርግልሽ በፀሎት በርቺ ፈዋሹ ጨርሶ ይፈውስሽ eb s ክፉ አይንካችሁ

  • @hasnaetpia7967
    @hasnaetpia7967 8 หลายเดือนก่อน +10

    ያማል ይህንን ያደረከዉ ወንድሜ ባለማወቅ ና የሰይጣን የመንፍሰት ሰራ ነዉ ከሰዉ የሚጠበቅ አይደለም በዚህ ነገር ዋጋ እንደሚያሰከፍልህና መንገድህ እንዳይቃና ያደረግብሀል ከፈጣሪም ያራቅሀል ንሰሀ ገባ ልጂቷንም እረዳት ትንሽ እንኳን የአእምሮ እረፍት ይሰጥሀል ይህንን ቪደዉ እንደምታይዉ ተሰፋ አለኝ ፤ እህታችን ደግሞ በጣም ከባድ ነገር እያሳልፍሽ ነዉ እመቤቴ ያላሰብሽዉን ደሰታ ትስጥሽ ቅዱስ ገብርኤል ታሪክሽን ይቀይረዉ

  • @tsegazeabzemichael3784
    @tsegazeabzemichael3784 8 หลายเดือนก่อน +16

    ኤረ ይህ ሰው በካናዳ በጅግ መጠየቅ ይቻላል እና ሰሙ ንገሩን

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 8 หลายเดือนก่อน +7

    አቤት ካናዳ ስለሄደ ከህሊና ዳኝነት አያመልጥም ፈጣሪ ሆይ ሁሉም ለስማቸው ብለው ሕይወቷን አጨለሙት ፈጣሪ አዲስ ሕይወት ይስጣት።

  • @kidistdesta8196
    @kidistdesta8196 8 หลายเดือนก่อน +4

    እቺን የመሰለች ቆንጆ ሂወትዋን አበላሸህባት የ እስዋን ብቻ አይደለም የ እናትዋንም ተስፋ ነዉ የገደልከዉ በምድር ሳለህ እረፍት አታግኝ ብድር ከፋይ እግዚአብሔር ነዉ እንደስራህ ይክፈልህ 😞አንቺ ግን በርቺ ሁሉን ለ እግዚአብሔር ትተሸ እግዚአብሔርን ጤና እና አቅም ስጠኝ ብለሸ በ እልህ ተነሸ እራስሸን አበርቺ እግዚአብሔር ይረዳሻል ❤

  • @Fafi51296
    @Fafi51296 8 หลายเดือนก่อน +11

    ህይወትህ በሙሉ ይበጥበጥ የሷን አእምሮ እንደበጠበጥክ ባለጌ ። ዘር አይውጣልህ ።

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 8 หลายเดือนก่อน +12

    ebs ከበረከት ወደ በረከት ተባረኩ

  • @RicyaRici
    @RicyaRici 8 หลายเดือนก่อน +7

    የኔናት ፈጣሪ ይርዳሽ ከባድ ፈተና በፈጣሪ እርዳታ ካሎነ ከውስጥ አይወጣም የበቀል አምላክ እግዚያብሔር ነው እሱ የስራውን ይስጠው😢😢

  • @girumtadesse1710
    @girumtadesse1710 8 หลายเดือนก่อน +4

    በቀል የመድአንይለም ነው እህቴ አይዞሺ የማይባል በደል ሂሩትን ሳላመስግን አላልፍም እንደአንቺ አይነት ስው በርከት ብንል ኖሮ ብዙ እንባዎች ይታበሱ ነበር ህሩት ይንቺን መድአንይለም ይብስልሺ እናመስግናለን :: ግን ለምን የሱ ስም እና ፍቶ አልታየም EBS ካልቻለ ሌላ መንገድ ተፈልጎ በሱነው ይንችን ህይወት ለዘላለም እደቀየተ የሱንም መቀየር ነው እዛም ሄዶ ሌላ እየደፈረ ይሆናል ይሄ የኔ አስተየት ነው

  • @biniyamkasahun5503
    @biniyamkasahun5503 8 หลายเดือนก่อน +5

    አሁን መቼም በህወት ካለ የትም ቢሆን ታሪኩ ይሰማል ትዳርም ከያዘ እመኑኝ ሚስቱ እራስ እንደሰው አታየውም አሁን የሱ ግዜ ነው ባክነህ ሙት😢

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 8 หลายเดือนก่อน +4

    አቤት ጭካኔ የልጅቷን ህይወት አበላሸክ ፈጣሪ ፍርዱን ይስጥክ አንቺንም ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የኔ እናት ሲያሳዝኑ

  • @rahelasfaw6451
    @rahelasfaw6451 8 หลายเดือนก่อน +7

    የኔ እናት አነጋገርሽ የዋህ ነሽ እግዚአብሔር ይጎብኝሽ

  • @alemayehu-bl8mr
    @alemayehu-bl8mr 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኢቢኤስ በጣም አከብራቸዋለሁ ልብ ይሰብራል ከምንም በላይ ግን የስነልቦና ሐኪም ያስፈልጋታል እና በነካ አጃቹሁ በዛ በኩል ሐኪም የምታገኝበትን ነገር አመቻቹ እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈል

  • @Munababa507
    @Munababa507 8 หลายเดือนก่อน +28

    ፈጣሪ ካልታሰበ አደጋ ችግር ይጠብቀን ለተቸገሩትም ፈጣሪ ይርዳቸው ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤🎉🎉🎉

  • @hiromigs6044
    @hiromigs6044 8 หลายเดือนก่อน +5

    🎀ሰኒ የመፅናናት አምላክ ልዑል እግዚያብሔር በደስታ ዘይት በተስፋ ብርሀን ልብሽን ይሙላዉ ፣ በቀረዉ ዘመንሽ የሆነብሽን ሁሉ የሚያስረሳ የ እግዚያብሔር ሀለወት ያግኝሽ ፣በማፅናናቱ ለምልሚ አይዞሽ እግዚያብሔር እዉነተኛ ዳኛ ነዉ ፣ እባክሽ በትላንቱ ጉዳትሽ ዛሬን እንድትኖሪ በፍፁም አትፍቀጂ ይህንን ነዉ አበክሬ ላሳስብሽ የሞፈልገዉ ::
    🎀ሒሩቴ በጣም ያስደነቅሺኝ ከተገፋ ከተበደለዉ ጋር እንደቆምሽ በዘመንሽ ሁሉ ልዑሉ ከአንቺ ጋር ይቁም💝
    🚩አንተ ግን እስከዛሬ በሕይወት አለህ ካለህና ባለ አይምሮ ከሆንክ በ እግዚያብሔር ፊት ንሰሀ ግባ፣ ይህችንም ሴት እግሩዋ ላይ ወድቀህ ይቅርታም ጠይቃት፣ ያደረከዉ ነገር በካሳ የሚመለስ ባይሆንም እንኩዋን ያለህን ሸጠህም ቢሆን የሚያስፈልጋትን ሁሉ አድርግ።‼️

    • @tewodrostaddy-cj1rj
      @tewodrostaddy-cj1rj 8 หลายเดือนก่อน

      እውነት ነው ሂሩት ጊዜዋን ገንዘብዋን ጉልበትዋን ሠጥታ እራስዋን እየጎዳች ለተጎዱ የምትቆም መልካም ሴት ነች።ይህቺም ልጅ ከነ እናትዋ የበደሉአት ሲያሰቃዩአት ከጎን ሆና እናትዬውን እያሳከመች፣ልጅትዋንም ከአቅምዋ በላይ ደግፋ እዚህ ያደረሠቻቸው ሂሩት ነች።ሽቶ ማሞ የምትባለው ጠንቁአይ አሳዳጅ አክስታቸው ጥቅመኛ ስለሆነች ጥቅም ወደምታገኝበት ተጠግታ ኮንዲሚኒየም ሲደርሳት ዮናስ ተስፋማርያም ከፈለላት።ዮናስ ሽቶ ማሞን በጥቅም ወጥሮ ይዛታል።ሌላው ትግስት ማሞ ልጅዋ በደፈረ ጊዜ አረብ አገር ነበረች ለሽቶ ማሞ እየላከች ወንጀሉን ለማዳፈን እናትዬዋንና አያትዬዋን ይዛ ልጁ በሠርጀሪ ወጥቶ እዛው ጊቢ እንዲቀበር አደረገች።ከዛም እናቱ ከአረብ አገር ከመጣች በሁዋላ ሽቶ ማሞ፣ትግስት ማሞ ልጅትዋን ሚስጥር ለምን ወጣ ብለው ያሰቃዩአት ነበር።ልጁም ለምን ተናገርሽ ሚስጥሩ ለምን ወጣ እያለ በድንጋይ እሩምታ ያሰቃያቸው ነበር።እነ ሂሩት ብዙ ያልገለፁት የተሠራ ግፍ አለበት።የነሽቶ ማሞ ጉድ ተነግሮ አያልቅም።

    • @redietmengesha8041
      @redietmengesha8041 8 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly you spoke what was in my heart thank you 🙏🙏🙏 May God bring healing & renewed life for Senait🤗🤗🤗, grace & blessing for Hirut😇😇😇 while shame & guilt onto the Bastard who did this 😡😡😡so he better kneels before God to repent & redeem himself(if he wants mental sanity & inner peace) by trying to compensat the bare minimum by giving everything he has earned to her even if it won't undo the past & make everything alright it shall alleviate her future to live at ease 🤝

  • @hannatessema238
    @hannatessema238 8 หลายเดือนก่อน +5

    የቆየ ያረጀ የሚባል በደል እንደሌለ ከዚህ ታሪክ ተማርኩ በዳይ ይኼኔ እረስቶት በድሎት እየኖረ ይሆናል ። ተበዳይ ግን የግዜ እረዝመት ሳያደበዝዘው በስቃይ ውስጥ አለች ። እግዚያብሔር ይርዳሽ!

  • @hilinakinfegebregiorgis1521
    @hilinakinfegebregiorgis1521 8 หลายเดือนก่อน +13

    እነዚህ ሰወች የተለያየ ሚድያላይ ሲቀርቡ አይቻለሁ ግን ፍትህ ያገኙ አይመስለኝም ለሚድያወቻችሁ ብላችሁ አታቅርቡ ፍትህ ይገባታል አሁንም በዳዪችዋ መበደላቸውን አላቆሙም ምክንያቱም በሰሩት ግፍ ስላልተቀጡ አሁንም የጋራ ንብረታቸውን ለመውሰድ እየሞከሩ እደነበር ስያወሩ ሰምተናል ከምንም በላይ ፍትህ ፍትህ ይገባታል የህግ ባለሙያወች ካላችሁ አግዝዋት እባካችሁ በየሚድያው መቅረብዋ ያለፍትህ ምንም አይጠቅምም እንባዋ መቆም አለበት ግፍ የሰሩባት ያኔይ ተቀተው ቢሆን ዛሬም ንብረትዋ ለመቀማት አይጥሩም የፍትህ እርዳታ ያስፈልጋታል !ጌታ ይርዳሽ ይፍረድልሽ😢ህይወትሽንም ያበላሸው ውበትሽን እድሜሽን የነጠቀው ጌታ ሰላም ይንሳው አይቅናው😢

    • @selamleethiopia5675
      @selamleethiopia5675 8 หลายเดือนก่อน

      ዉሸቷን ሂሩት የተባለችዉ ድራማ እያሰራቻት ነዉ ይቺን ምሰኪን ዉሸት ነዉ

    • @HaymanotAlemu-vv7ru
      @HaymanotAlemu-vv7ru 8 หลายเดือนก่อน

      @@selamleethiopia5675አንተነህ መሰል ደፋሪዋ

  • @GizawDessalegn-qi2rr
    @GizawDessalegn-qi2rr 8 หลายเดือนก่อน +2

    እ/ር ይጠብቅሽ እሱንም እ/ር የስራውን ይስጠዉ እህቴ በርችየማይነጋለሊት የማያልፍ ቀንየለም የእክስትሽ ልጅም እ/ር ይባርካት እናትሽንም ይጠብቅልሽ!

  • @osmandulla7944
    @osmandulla7944 8 หลายเดือนก่อน +4

    ከምንም ነገር የናቱ እና ቤተሰቡ ምላሽ ያበግናል መፀፀት ይቅርታ መጠይ አይዞሽ ተጋግዘን እንለፈው ማለት ሲገባቸው ጭራሽ ማጥቃታቸው ራስ ወዳድ እና ባለጌ ናቸው ከሷ እና ከናቷ ሂውት ይልቅ የነሱ ስምነው ያስጨነቃቸው

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 8 หลายเดือนก่อน +5

    ልቤ ስብር ነው ያለው በሷ ቦታ ብሆን ብየ እህህህህህህህ 💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔 ራሷን አለማጥፋቷ በራሱ የሚደነቅ ነው ይህ ሁሉ ግፍ ስቃይ እያሳለፈች መልኳ ከለሯ እድሜዋ ቅርጥፍ አድርጎ በልቶባታል ፈጣሪ ህይወትክን ጨለማ ያድርገው ባለህበት ሁሉ መሬት አትቀበልህ ስቃይ ይደፋብህ

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 8 หลายเดือนก่อน +9

    I am so happy for this strong and beautiful woman.....thank you so much EBS TV.

  • @Elsa-tg1ec
    @Elsa-tg1ec 7 หลายเดือนก่อน +1

    ነገ መልካም ይሆናል ጌታ ተበቃይ አምላክ ነው እሱ ይፍረድ አይዞሽ የኔ ውድ አታልቅሺ በርቺ e.b.s ተባረኩ

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 8 หลายเดือนก่อน +28

    እንደነዚህ አይነት ቆሻሾዎች ናቸው ተሰደውም የማያፍሩት ከትላንት ወዲያ እንግሊዝ አገር 12 ዓመት ልጅ ሲያባልግ የተያዘው ኢትዮጵያዊ ምን ሰርቶ እደወጣ ፈጣሪ ይወቅ😭😭😭

    • @MaarY-zg7ni
      @MaarY-zg7ni 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም😢😢😢

  • @Tnbit-h4n
    @Tnbit-h4n 8 หลายเดือนก่อน

    የEBS Television ባለቤቶች በእውነት እግዚአብሔር ይባርካችሁ የስንቱን እንባ ከእግዚአብሔር በታሽ ሆናችሁ አብሳችኋል ዘራችሁ ይባረክ።

  • @Zemensh
    @Zemensh 8 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ልብሺን ይደግፍልሽ ያብርተሽ እህቴ ታሪኩ በጣም ልብ ይነከል ጌታ ይርደቹ❤❤❤

  • @hiwiwolde1067
    @hiwiwolde1067 8 หลายเดือนก่อน +3

    አይዞሽ እህት አለም። ኦኦኦ በጣም ያማል እምባሽን ጌታ ያብስልሽ አይዞሽ እማይዬ ታሪክሽ በእግዚአብሄር ሙሉ በሙሉ ይቀየርልሽ ፀሎቴ ነው።

  • @ዜድነኝተስፈኛዋ-ዠ8ለ
    @ዜድነኝተስፈኛዋ-ዠ8ለ 8 หลายเดือนก่อน +22

    ፍትህህህህህ በሳኡድ አረቢያ ላሉ ወዴምና እህቶችችችች ፍትህህህህህህህ

  • @myharet1221
    @myharet1221 8 หลายเดือนก่อน +2

    😢እሱ ይሄኔ ይሄን ታሪክ እረስቶታል ለሴት ልጅ ግን የዘላለም ጠባሳ ነው ምናለ እንድህ አይነት ነገር ባይፈጠር ለደቂቃ ጥፋት የዘላለም ጠባሳ ሀዘን ባያሸክሙን አይዞሽ እማዬ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል እግዚአብሔር ያበርታሽ በርቺልኝ ❤ጠንካራ ሴት ነሽ ❤

  • @Munababa507
    @Munababa507 8 หลายเดือนก่อน +10

    የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል አይ የሴት ልጅ ፈተና 😢

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 8 หลายเดือนก่อน +14

    ኢቢኤስ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ ❤❤❤በጣም ያመዝናል 😢😢😢😢

  • @ሱበሀነክሀሊቅ
    @ሱበሀነክሀሊቅ 8 หลายเดือนก่อน +3

    አይይይይ ዱኒያ ስንቱን አየንብሺ የአክስቷ ልጅ ግን አላህ ያክብርሺ ምንአይነት ተፈጥሮ ነው ያለሺ ሄሩት አደራ ከስሯ እንዳትርቂያት እስከምትጠነክር እገዛሺ ያስፈልጋታል ሰውየው ግን በሂወት ካለህ በድብቅ ማንነትህን ሳታሳውቅ እርዳት በአንተ ምክንያት ይችን የመሰለች ልጅ ራሷን አጥታለች

  • @China-qp5ck
    @China-qp5ck 8 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ሁሉን ያሰረሳሽ እሱ ስለሚችል ሌላው ግን ሁሉንም ቤተሰብ የሚነካ ሰለሆነ ሁሉም ሰው ልጁን በጥንቃቄ በጥበብ መያዝ አለበት ይህ ነገር ነገ የማይደገምበት ምክንያት የለም እግዚአብሔር ይጠብቀን ebs ግን ጌታ እየሱስ ይባርካቺሁ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 8 หลายเดือนก่อน +3

    እፍፍፍፍ ይሄን ሁሉ መከራ በራስ ቤተሰብ ከሱ የቤተሰቡ ያማል ነገ በልጆቻቸው ያገኙታል ያሳፍራል😢😢😢
    Ebsች እግዚአብሔር ይባርካቹ ያስፋቹ

    • @MaryamMaryam-oj8cb
      @MaryamMaryam-oj8cb 8 หลายเดือนก่อน

      ኢንሻአላህ የጃቸውን ያገኛሉ ሀሉምሰው በራሳላይ ሲደርስነው ህመሙ የሚሰማው

  • @meryhalefom7550
    @meryhalefom7550 8 หลายเดือนก่อน +3

    እችን የመስለች ልጅ ስብሮ እቤት አስቀራት እስዋን ብቻ ሳይሆን እናትዋንም ለደቂቃዎች ስሜቱ ብሎ የዘላለም ሂወትዋን አበላሽው እንደዝ አይነት እንስሳ ወንጆች ካላቹ ትምህርት ይሁናቹ በተረፈ ግን ያክስትዋ ልጅ ሂሩትን አለማድነቅ ከባድ ነው 😢

  • @ter2065
    @ter2065 8 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ የኔ እህት ነገም ሌላ ቀን ነዉ አይዞሽ ደሙኮ ቆጆ ነሽ ❤❤ የትላቱን አታስታዉሽ ወደፊትሽ ተራመጅ እቅፋትም ወደፊት እጅ ወድኧላ አይጥልም ጠካራ ሁኝ 👍👍

  • @MedinaAhmed-u1l
    @MedinaAhmed-u1l 8 หลายเดือนก่อน +2

    አሏህ ይርዳሽ አቦ pls የአዲስ ምእራፎችን ስልክ የምታቁ አስቀምጡልኝ

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 8 หลายเดือนก่อน +1

    ኢቢኤሶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ መልካም ስራ መስራት ለራስ ነውና ዋጋቸውን ከሰማይ አባታቸው ተገኘላቸው እህታችን አይዞሽ ሰው ቢጎዳሽ ፈጣሪ አንቺ ጋር ነው

  • @ኤደንኤደን-ረ6ቘ
    @ኤደንኤደን-ረ6ቘ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሠላም ኢቢኤሶች እግዚአብሄር ይስጣችሁ።ሲስተር ሂሩት የብዙሠዎችን ችግር ስትፈታ የብዙ ሠዎች ህይወት ስትቀይር ደግነትዋ መልካምነትዋ ይገርመኝ ያስደንቀኝ ነበር ያላትን የራስዋን እየሠጠች፣ ጉልበትዋን፣ ገንዘብን ሠጥታ እራስዋን እየጎዳች ሠው ስትረዳ በጣም ይገርመኝ ነበር ለካስ እቤትዋ ያለው ነው ለካ ለሠው እንድታዝን ያደረጋት።ሂሩት መሸለም የሚገባት ታላቅ ሴት ነች።

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 8 หลายเดือนก่อน +14

    ትልቅ ሰው ነሽ ሂሩት❤❤❤❤

    • @tewodrostaddy-cj1rj
      @tewodrostaddy-cj1rj 8 หลายเดือนก่อน +5

      እውነት ነው ሂሩትን አውቃታለሁየእራስዋን ትታ የሠው ለማስተካከል የምትለፋ በጣም መልካም ሴት ነች።ለነዚህ ምስኪኖች እስዋ ከጎናቸው ባትሆን ባትረዳቸው ኖሮ ያጠፉአቸው ነበር።

    • @tewodrostaddy-cj1rj
      @tewodrostaddy-cj1rj 8 หลายเดือนก่อน +1

      ሀብታሞቹን ትታ ለድሆቹ ቆመች ይሄ በጣም ትልቅነት ነው።

    • @selambelay-hp2hi
      @selambelay-hp2hi 7 หลายเดือนก่อน

      Fitary yemer erejem edemena tena endestate emegnalhu herute tebarek ❤

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 8 หลายเดือนก่อน +3

    እደዚህ የምታረጉ ሰዎች እድሜያች ይጠር አይዞሽ እህት አለም የማያልፍ የለም ጠካራ ሁኒ😢

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 8 หลายเดือนก่อน

    የኔ እህት አይዞሽ ህይወት እሰንዲህ ናት ላንዱ ብረሰሀን ላንዱ ጭለማ በጸሎት በርቺ የተ ሰበረ ልብ እግዚአብሔር ይጠግንልሸ🙏 EBS thank you so much god bless all🙏❤❤❤

  • @tigistlijalem7982
    @tigistlijalem7982 8 หลายเดือนก่อน +4

    ባለህበት አይቅናህ

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 8 หลายเดือนก่อน +2

    የጅህን ይሰጥህ ደነዝ አይምሮቢስ አክስቶችህም እናትህም ከስቃይይ አትውጡ ተባባሪወችህ ቆሻሻ ይቁመጥልህ የኔቆጆ አይዞሽ አች ምንም ጥፋት የለብሽም አላህ ደህናትዳር ይስጥሽ ወልደሽ ሳሚ

  • @BH-id8px
    @BH-id8px 8 หลายเดือนก่อน +11

    እንዴት ከአክስት ልጅ ከወንድም እንዴት ዘር አሰዳቢ ለሚወለደውም አባትህ ሲባል ውርደት ዘር በሙሉ ነው የሚሰደበው እሱም ላይፉ ብዙ ዋጋ ያስከፍለዋል ለጊዜው ነው የሰራው በእጥፍ ያስከፍለዋል ያየ እግዚያብሄር አለ አንቺ በርቺ ጤናሽን ጠብቂ ሰርተሽ ግቢ እግዚ ይካስሽ ጤናሽን ይስጥሽ አንቺ ለእውነት የቆምሽ ያክስት ልጅ እግዚያ ይክፈልሽ ጠብቂያት አደረ አይሞራዋ እንዳይነካ ጤናዋን ይስጣት በርቱ

    • @Enat-Makeda
      @Enat-Makeda 7 หลายเดือนก่อน

      እረ ጥቁር ውሻ ይውለድ ይሄ ዘረቢስ ዘር አይውጣለች አረም

  • @zinamoges7622
    @zinamoges7622 8 หลายเดือนก่อน +23

    ወንጀለኛው ይሄኔ አግብቶ ወልዶ የፈፀመውም ትዝ ሳይለው ይኖራል unfair alem

  • @ElladanDemisse
    @ElladanDemisse 8 หลายเดือนก่อน +5

    ደሞ እንደዚህም ተጎሳቅላ ስታምር

  • @semiramiftah1513
    @semiramiftah1513 8 หลายเดือนก่อน +2

    አይገርምም የደቂቃ ስህተት የዘላለም ህይወት ማመሰቃቀሉ

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 8 หลายเดือนก่อน +2

    አይዞሽ እህት ‼‼‼ ጠንክሪ የደረሰባችሁ ፈተና ቀላል አይደለም 👈👈👈👈 ቤተሰቡ በሙሉ ግን ያንቺ ይብሳል እንደውም ጎበዝ ነሽ በርቺ ጠንክሪ 🙏🙏🙏🙏🙏
    ስለ ልጁ እንኳን ወደ ፈፈጠረው ሄደ 👈👈👈 ምክንያቱም ቢያድግም አባቱን አጎት ከሚል በህይወቱ ላይ ከፍተኛ ችግር ይገጥመው ነበር 👈👈👈👈 🙏🙏🙏🙏🙏 እግዜአብሔር አይሳሳትም የሚሰራው ሁሉ ልክ ነው 🙏🙏🙏🙏 ልክ ያልሆነ ተፈፈጥሮ ስለ ሆነ እርሽው 👈👈👈👈 እራስሽን አጠንክሪ የተለየ ነበር የዛሬው እቤኢሶች አመሰግናለሁ ስለ ምትሰሩት ስራ በርቱ ።

  • @natangetnet3784
    @natangetnet3784 7 หลายเดือนก่อน

    በልጆችህ አግኘው እድሜ ዘመንህ ጨለማ እና በቅዠት የተሞላ ይሁንብህ

  • @sm-vj2rp
    @sm-vj2rp 7 หลายเดือนก่อน

    ህጋችን በጣም ጥብቅ ስለሆነም ጭምር ነው አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይፍረድልሽ

  • @babuabush6590
    @babuabush6590 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሲያምሩ ቤተሰቡ። የኢትዮጵያ ህዝብ ቢረዳቸው። ❤

  • @beautifullife4995
    @beautifullife4995 8 หลายเดือนก่อน +20

    በእውነት ኢቢኤስ በወጣ ይተካ

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 8 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር ይበቀለው ጀግንነት የሰራ መሰለው ክፉ የክፉ እግዚአብሔር ይፍረድበት አይቅናው።

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 8 หลายเดือนก่อน +2

    ሰዎችዬ አንዳንድ የህይወት መሰናክል ከሆኑ ሰዎች ፈጣሪ ይጠብቃቹህ።

  • @SikoSilo-yo1gj
    @SikoSilo-yo1gj 8 หลายเดือนก่อน +2

    ይችን የመሰለች ወርቅ የመሰለች ልጅ በሽተን አረካት ፈጣሪ ያንተን ህይወት ያበላሸው ደስታን ያሳጣህ 😢😢😢

  • @danielokubazghi7681
    @danielokubazghi7681 8 หลายเดือนก่อน

    EBS እግዛብሄር ይባርካቹህ።

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 8 หลายเดือนก่อน +2

    አክስትየቱ ትለያለች መልኩንም ፀባዉንም ሰቷሽል ፈጣሪ ዪጠብቅሽ

  • @Dal-tv7vt
    @Dal-tv7vt 8 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ቀሪ ሂወትሽን ያስተካክልልሽ

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 7 หลายเดือนก่อน +1

    ወይ ጉድ አሁን ሚስጥሩ ሊወጣ ልጇን አሷጧት ሁለቱም የማይለያዪ ጨዋ ልጆች ነበሩ በእውነት ለደረሰብሽ ነገር በጣም አዝኛለው እናትሽንም ፈጣሪ ይማርልሽ

  • @afewerkiaregai2869
    @afewerkiaregai2869 8 หลายเดือนก่อน +2

    ለደረሰባት የረጅም ግዜ ስቃይ ለደረሰባት የልብ ስብራት ሞራልዋን ከፍ በሚያደርግ ሁኔታ እገዛ ስላደረጋቹላት ለተቸገሩ የደስታ ምንጭ ስለሆናቹ ebsች ፈጣሪ ክፍ ያርጋቹ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 8 หลายเดือนก่อน +3

    21 አመት በጣም ከባድነው በሥነ ልቦና ተጎድታለች ልጅቷ

  • @SenitGesese
    @SenitGesese 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሂሩቴ መልካም የፈጣሪ ሠው እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @kebedekebede6286
    @kebedekebede6286 7 หลายเดือนก่อน

    ለአውነት የቆመች ሴት ጌታ አንዳንቺ አይነቷን ያብዛልን አንችንም ጌታ yetseber ለብሽን yetegnlsh

  • @babydoll3635
    @babydoll3635 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሒርቱን የሤቶች መብት አስከባሪ ናት የሤቶችና የሕፃናት ጉዳይ አስፈፃሚ መሆን አለባት

    • @tewodrostaddy-cj1rj
      @tewodrostaddy-cj1rj 8 หลายเดือนก่อน +2

      እውነት ነው በጣም ጨዋ ጎበዝ ሴት ነች።

    • @hirutalemu4968
      @hirutalemu4968 8 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሠግናለሁ

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 8 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ውብ ሲበዛ ወብ ነች😢😢😢

  • @ashebirbelayneh3216
    @ashebirbelayneh3216 8 หลายเดือนก่อน +1

    እሱ ትልቁ እግዚአብሔር የበቀል አምላክ ነው ይክስሻል አይዞሽ

  • @sosikassahun2190
    @sosikassahun2190 8 หลายเดือนก่อน +3

    ወይ ሰኒ የሚገርም ነው አይዞሽ

  • @godoliyasgirma2112
    @godoliyasgirma2112 8 หลายเดือนก่อน +5

    😢እህህህ በየቤቱ ብዙ ቁስል አለ አህቴ አይዞሽ ቀን ያልፋል 😢😢😢😢💔💔💔

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ እህት አይዞሸ ህይት እንዲህ ናት ላንዱ ብርሀን ላንዱ ጭለማ በጸሎት በርቺ የተሰበረልብሸን እግዚአብሔር ይጠግንልሽ

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 8 หลายเดือนก่อน +5

    ነብሱን ይማረውና አባቴ የሴት አባት ነበርና በደቡብ ይጠብቀን ነበር ከእንዲህ አይነት የትም አንወጣም ነበር ያጎት ያክስት ልጅ ቤት ወጥቶ ማደር የለም

    • @fifiteshome5387
      @fifiteshome5387 8 หลายเดือนก่อน

      ነብሷን ይማረው አያቴም ዘመድ እቤት አታሳድርም ወንዶች

  • @Asefawwelela778
    @Asefawwelela778 8 หลายเดือนก่อน +9

    አይዞሽ እመብርሃን ትርዳሽ

    • @nonenone3420
      @nonenone3420 8 หลายเดือนก่อน

      She don’t believe in she’s not Orthodox

  • @batybletw2516
    @batybletw2516 8 หลายเดือนก่อน

    ሂያው እግዛብሄረ ሆይ ይድረስህ ምስጋና አገታቸውን የደፉትን ቀና የምታደርግ አባት ስላለህን አናመሰግንሀለን

  • @EteneshGetahune
    @EteneshGetahune 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚሐብኤር ቀሪ ዘመንሽን ያሳምር የሰፈሬ ሰው ነሽ አቅሻለሁ ፡፡

  • @abebayegezehagn2148
    @abebayegezehagn2148 8 หลายเดือนก่อน +23

    ዳንኤል ተገኝ አንተ ወደ ድራማህ ብትሄድ አይሻልም ይኸስ ብዙ አላማረብህምሰ

    • @Abysinia-rg9kg
      @Abysinia-rg9kg 8 หลายเดือนก่อน +1

      Ewnet new minim alamarebetim alitesetewum beka

    • @sofiaabera4362
      @sofiaabera4362 8 หลายเดือนก่อน +2

      እስኪ ዝም በሉ stop being negative

    • @washyfaisal6036
      @washyfaisal6036 8 หลายเดือนก่อน

      ምን አረጋቹ አይ የኛሰው

    • @Peace-lover4ever
      @Peace-lover4ever 8 หลายเดือนก่อน

      ምን ነካችሁ ሰዎች አረ እንደዚህ አይባልም ገደብ አድርጉ

    • @אלןאדיס
      @אלןאדיס 7 หลายเดือนก่อน

      ወሬኞች መቸም ሱስ አይለቅም የሱን ማማርና አለማማር ለማየት ነው የምትገቡት ታሪኩ አይበልጥም

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi4286 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣት ህይወቷን ባዶ አደረገ

  • @mrvip8964
    @mrvip8964 8 หลายเดือนก่อน +5

    ሣይኮለጂ ተጎድታለች የምክር አገልግሎት ቢሠጣት

  • @rakdubai-ym1uo
    @rakdubai-ym1uo 8 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ውድ ልጂነቷንውበቷን ህይወትን ቀመሀት ክፍል ሰው ነህ እርግማናም እውነት አተንየምታገባአጠፍምኮ አይዞሽ እህቴ እስካሁንም አልፈሻል ነገንምታልፊያለሽ አይዞሽጠንክሪእህቴየምር ልብይነካል😢😢😢😢