የልጅነት ልጄ በህይወት መኖሬን አያውቅም! ልብ የሚነካው የ ሄርሜላ ታሪክ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 207

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 12 วันที่ผ่านมา +15

    እግዚአብሔር ድምፁን ያሰማሽ እህታችን 😢 እናትም አባትም ሞተዋል ካላሉ አይቀበሏቸውም ስለዚህ ወላጆች ሞተዋል ይሏቸዋል እና ልጆቹም እናትህ አለች ሲባል ብዙ ጥያቄ ያነሳሉና ከባድ ነው ውጪ ያደገ ልጅ ...😔 ፀልይ ተሳይ ድንግል ማሪያም ትርዳሽ አይዞሽ ታገኚዋለሽ ...

  • @tizuarage8391
    @tizuarage8391 12 วันที่ผ่านมา +26

    እሰዋ እራሰዋ ምንም የሌላት ትንሸ ልጅ ነበረች ያኔ በራሰዋ ወሰና አሳድጋለሁ እንዴት ትበል እረ እባካችሁ የወለደ አይጨክንም እባካችሁ አትፍረዱባት ሁለት አመት አጥብታዋለች እኮ አይዞሸ የኔ እህ

  • @mekdesgelila4414
    @mekdesgelila4414 12 วันที่ผ่านมา +12

    የኔ ደርባባ እርጋታሽ ደስ ይላል ደሞ ቆንጅዬ ነሽ መላእከ ኡራኤል ይርዳሽ ከልጅሽ ለመገናኛት ያብቃሽ አይዞሽ ይረዳሻል ፀሎት አድርጊለት እሺ

  • @BiniyamBayou
    @BiniyamBayou 13 วันที่ผ่านมา +19

    እቺ ሴት እኮ ጎበዝ ነች ቢያንስ ሁለት አመት አሳድጋዋለች ከባድ ነው ሁለት አመት ሙሉ ፈተና ነው

  • @etagegnehuwoldetsadik4057
    @etagegnehuwoldetsadik4057 13 วันที่ผ่านมา +45

    እባካችሁ ክፉ የምትናገሩት ተቆጠቡ ባይቸግራት ልጃን ለማንም አትሰጥም እባካችሁ ግፍ አትናገሩ

    • @yonnaseneda4082
      @yonnaseneda4082 12 วันที่ผ่านมา +5

      Ewnet new

    • @TakKasa-x5y
      @TakKasa-x5y 12 วันที่ผ่านมา +4

      Betam ewnet it is easy to judge people

    • @FygGuv
      @FygGuv 12 วันที่ผ่านมา +1

      የክፎ ጥግ ችግር ነዉ 😢😢😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # ታክካሳ
      ​@@TakKasa-x5y

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      # ዮንናሰነዳ ፵፻፹፪
      ​@@yonnaseneda4082

  • @muluwork5313
    @muluwork5313 13 วันที่ผ่านมา +15

    አይዞሽ የኔ እህት ፈጣሪ አምላክ ከልጅሽ ጋር ያገናኝሽ 🙏🙏🙏

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 13 วันที่ผ่านมา +15

    እግዚያብሄር ይርዳሽ አይዞሽ።

  • @AlemFker
    @AlemFker 12 วันที่ผ่านมา +7

    አይዞሽ እንባሽ ይጠረጋል የኔ ቆንጆ

  • @Senimesfne
    @Senimesfne 13 วันที่ผ่านมา +39

    እኔ ኖርዌይ ነው የምኖረው አካውንቱን ትላክ (ላኪ) እኔ ሞክራለው። በውስጥ እናውራ። መሲ ወይንም ባለጉዴይዋ ሄርሜላ!!

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 วันที่ผ่านมา

      ለፈጥኖ ደራሽነትሽ 🎖️ተሸልመሻል።

  • @zeyenebaahmed4427
    @zeyenebaahmed4427 13 วันที่ผ่านมา +16

    አላህ ያገናኝሽ የልጅነገር ይከብዳል

  • @gideyzeray8169
    @gideyzeray8169 13 วันที่ผ่านมา +10

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይርዳሽ

  • @DabashSetnew-k9w
    @DabashSetnew-k9w 12 วันที่ผ่านมา +2

    .የኔ ሕህት ሁሉሞ ጥሩ ያሆነል ጊዜ ያስፈልገዋል አንች ብቻ ፀሎት አድርጊ አንተም የኔ ልጅ እዚሕ እስከምትደርስ ብዙ መከራ አሳልፈሕ ያሆነል ግን እነትሕ በወቅቱ ለማገነዘብ የሚሆን እድሜ ላያ አልነበርችም በቃ ያቅር በላት ያቅር የሚል ትልቅ ሰዉ መሆን ነዉ አሁን ላያ በራስሕ መወሰን ትችላለሕ እግዝያብሔር ይርዳችሁ ጥሩ ዜነ እንደምንሰማ ተስፋ እነደርጋለን❤❤❤❤❤❤

  • @MsBeza1
    @MsBeza1 7 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ልቡን ያራራልሽ እና ድምፁን ያሰማሽ. ምንም ቢሆን ወልደሽ ህይወት ሰጥተሽዋል. እመቤቴ በሰላም ከልጅሽ ታገናኝሽ 🙏

  • @feven1919
    @feven1919 13 วันที่ผ่านมา +7

    እግዚያብሄር ይርዳሽ

  • @gebrehannabalcha6280
    @gebrehannabalcha6280 12 วันที่ผ่านมา +3

    ፈጣሪ ያገናኝሽ አታልቅሺ ታገኘዋለሽ !

  • @BRTUKAN5TUBE
    @BRTUKAN5TUBE 13 วันที่ผ่านมา +21

    እግዚአብሔር አምላክፍቃዱ ሆኖ ልጅሽን ያገኔኝሽ የወለደ ያቀዋል😢😢🎉🎉🎉🎉

    • @sabahaile5446
      @sabahaile5446 12 วันที่ผ่านมา

      Amen 😢❤

    • @mahiethio
      @mahiethio 11 วันที่ผ่านมา

      አሜን😢

  • @SosenaBekele-e6r
    @SosenaBekele-e6r วันที่ผ่านมา

    አንጂ ጀግና እናት ነሽ በልጅነትሽ እሰከ ሁለት አመት ማሳደግሽ።

  • @lemlemokay1348
    @lemlemokay1348 13 วันที่ผ่านมา +8

    እግዚአብሔር ይርዳሽ🙏🏾

  • @HassetMiku
    @HassetMiku 12 วันที่ผ่านมา

    ሄርሚዬ እንኳን ወለድሽው ቢዘገይም አንድ ቀን ይገባዋል ያንቺ የሆነ ነገር ማንም አይወስደውም እዉነት ነው አንቺን ነው የሚመስለው አውቃለሁ ያንቺ ልጅ ነው ሳይሽ በጣም እያለቀስኩ ነው ያየሁሽ የኔ ምስኪን እግዚአብሔር አውነትን ያውጣልሽ

  • @sayteayele2598
    @sayteayele2598 13 วันที่ผ่านมา +5

    አግዛብሔር ከ ልጅሽ ያገናኝሽ

  • @tizuarage8391
    @tizuarage8391 12 วันที่ผ่านมา +6

    እሰዋ እራሰዋ ምንም የሌላት ትንሸ ልጅ ነበረች ያኔ በራሰዋ ወሰና አሳድጋለሁ እንዴት ትበል እረ እባካችሁ የወለደ አይጨክንም እባካችሁ አትፍረዱባት ሁለት አመት አጥብታዋለች እኮ አይዞሸ የኔ እህት

  • @samuelmulaw
    @samuelmulaw 12 วันที่ผ่านมา +3

    ችግር መጥፎ ነው
    ፈጣሪ ይርዳሽ
    የእናትነት pain ከባድ ነው

  • @eshetetareke4862
    @eshetetareke4862 13 วันที่ผ่านมา +4

    እግዜአብሔር ያገናኝሽ እህቴ 🙏🙏🙏

  • @selamselam3065
    @selamselam3065 13 วันที่ผ่านมา +5

    ፈጣሪ ይርዳችሁ።

  • @ZZZ-p6b8l
    @ZZZ-p6b8l 13 วันที่ผ่านมา +6

    አላሀ ይርዳሽ የወለደ ያውቀዋል ጊዜ ይወስዳል እንጂ ያነጋግርሻል አይዞሽ

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 4 วันที่ผ่านมา

    Egziabher yirdash...

  • @JemalYimam-c9l
    @JemalYimam-c9l 12 วันที่ผ่านมา +3

    መኖሩን ካወቅሽ አልሀምዱሊላህ ልቡን ያራራልሽ

  • @HhHhh-jr3by
    @HhHhh-jr3by 13 วันที่ผ่านมา +5

    እንሻአላህ መሲ ገዳም ናት ይገኛል❤❤❤❤

  • @behailumelaku9651
    @behailumelaku9651 13 วันที่ผ่านมา +6

    በዛን ጊዜ አያቶች ልጃቸው ራሱን ሳይችል ከወለደ እነሱም አቅም ከሌላቸው ወይም ሰው ምን ይለናል በማለት ለአሳዳጋ ይሰጣሉ እንዲቀበሏቸው ሲሉ እናቱ ሞታለች ብለው ነበር የሚሰጡት ልጆች ግን በጣም ያሳዝናሉ ለዚህ ነው ልጆች በቀበል ሚከብዳቸው ከተቻለ ለማስረዳት መሞከር ነው መቼም ጥሮግሮ ማሳደግ ቢቻል ጥሩ ነበር

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 6 วันที่ผ่านมา +1

    አይ እናት እ/ር ይርዳሽ

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ✅

  • @fikrieshitie230
    @fikrieshitie230 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይረዳሻል አይዞሽ የኔ ውድ አታልቅሺ ፀልይ !!!!

  • @liyamebratu9694
    @liyamebratu9694 10 วันที่ผ่านมา

    አይዞሺ እግዚአብሔር መልካም ነው ትገናኛአላችሁ

  • @KonjitBekele-j4g
    @KonjitBekele-j4g 13 วันที่ผ่านมา +7

    በመሀል አየገባችሁ የምታራረቁ አባካችሁ

  • @meselechfeyessa1226
    @meselechfeyessa1226 12 วันที่ผ่านมา +1

    አይ ይቺናት 19አመት ሙሉ ምን አየነት ፈተና ጭንቀት እንዳሳለፈች እሷና ፈጣሪ ብቻ ነው የሚያውቀው የኔ እህት ፈጣሪ ቀን አለው😢😢

  • @GodisGreat-f1m
    @GodisGreat-f1m 13 วันที่ผ่านมา +6

    ወጣትና ገና ያላገባችሁሴቶች ከዚህ ምን ተማራችሁ ?

    • @Firstmove01
      @Firstmove01 12 วันที่ผ่านมา +3

      መባል ያለበት እንዲህ ነዉ። ባለፈ ነገር መፍረድ ሳይሆን ሌሎች እህቶች ከዚህ ትምህርት እንዲወስዱ ነዉ መምከር

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄር ያገናኛችሁ ❤❤🙏🙏🙏

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 12 วันที่ผ่านมา

    ፈጣሪ ይርዳሽ የወለደ ከባድ ነው

  • @rayeraye8498
    @rayeraye8498 11 วันที่ผ่านมา +1

    መሲ ቆንጆ ሆነሻል። እስፓርት ሰርተሽ ነው እንዲህ ሽንቅጥ ያልሽው

  • @mesrachberhe491
    @mesrachberhe491 12 วันที่ผ่านมา +1

    Eheta Egziabher ke lejesh ga yagenansh, Norwey sefi new yet ager endhone betargagchi tru nber enfelgew nber

  • @halimehalime9141
    @halimehalime9141 12 วันที่ผ่านมา +1

    ትክክል እህቴያችገርአልፎል😢😢😢😢😢

  • @nessiewassie5171
    @nessiewassie5171 11 วันที่ผ่านมา

    Don’t worry,one day he will come looking for you
    ❤❤❤

  • @ehit2toooy933
    @ehit2toooy933 11 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሄር ያገናኛችሁ

  • @wosensime9612
    @wosensime9612 11 วันที่ผ่านมา

    እናቱ በመሞቷ ምክንያት ለማደጎ እንደተሰጠ እየተነገረው ያደገን ልጅ በድንገት እናትህ በህይት አለሁ ስትይው አለመቀበሉና አለማመኑ ተፈጥሯዊ ነው። ግን ደግሞ ከአቅምሽ በላይ በሆነ ምክንያት ማሳደግ ባለመቻልሽ የተፈጠረ ችግር መሆኑን ኖርዌ ያሉ የመሲ ተከታዮች በሚገባ አስረድተውት ይቀበልሻል የሚል እምነት አለኝ ለሁሉም ፀልይ እግዚያብሄር ይረዳሻል🙏🙏🙏

  • @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
    @እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 12 วันที่ผ่านมา

    መቼስ እናት ሳትቸገር አምጣ የወለደችውን ልጅ አሳልፋ ለባዳ አትሰጥም ችግር ብዙ ነገር ያደርጋል እባካችሁ ክፉ ከመናገር እንቆጠብ ያሳለፈቺውን መከራና ስቃይ እሷና ፈጣሪ ብቻ ናቸው የምያውቁት መልካም መጻፍ ካልቻልን በዝምታ ብናልፍ አትፍረድ ይፈረድብሃል ይላል ቅዱስ ቃሉ እህቴ አይዞሽ ቤተሰብ የለህም ተብሎ ያደገ ልጅ ስለሆነ እናትህን ነኝ ስትይው በአንዴ ለመቀበል ይከብደዋል የሚያስብበት ጊዜ ያስፈልገዋል ትንሽ ታገሺ አንድ ቀን እናቴ ብሎ መቀበሉ አይቀርም እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @rimotota3923
    @rimotota3923 13 วันที่ผ่านมา +1

    Mesiye endat endmewdesh ❤

  • @halimehalime9141
    @halimehalime9141 12 วันที่ผ่านมา

    አላህአደቀንያገንኛል/ህመምአለእኔጋእርዳሻለው😢😢😢😢😢

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega848 13 วันที่ผ่านมา +1

    Ayzshe. Egzabhar. Ala

  • @EmuEmuuu
    @EmuEmuuu 13 วันที่ผ่านมา +7

    ጎደኛዬ ሄርሚ የምትውጃት ኪዳነምህርት ከቤቢዬጋር ታገናኝሽ አለቀስኩ ጓደኛዬ😢 እኩያ ልጅሽን ቤቢዬን ያገናኝሽ የኔ የዎህ ጎደኛዬ

    • @meseretseifu3810
      @meseretseifu3810 12 วันที่ผ่านมา

      Setaszene enatwa gene alche

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      # መሰረትሰኢፉ፴፰፻፲
      ​@@meseretseifu3810

  • @TakKasa-x5y
    @TakKasa-x5y 12 วันที่ผ่านมา

    Ayzosh yene ehit lijish tagenewalesh ande ken wedesh aydelem lijish yeseteshiw.God will help you.

  • @AsinakechAdugna
    @AsinakechAdugna 13 วันที่ผ่านมา

    መአስ ፍቅር ስወድሽ ማር ነሽ በርች ❤❤❤❤❤

  • @OmeOme-s6o
    @OmeOme-s6o 9 วันที่ผ่านมา +1

    እየጣሉ ፣ ለሰው እየሰጡ እናትነት ዬለም እዚህ እየመጣችሁ አታልቅሱብን ሳትሞቱ ልጅን የመሰለ ነገር ለቤተሰብ መስጠት okay እንዴት ለማደጎ ለሰው ሀገር አውሬ ይሰጣል ከብት ሁላ

  • @yemsida1758
    @yemsida1758 6 วันที่ผ่านมา

    ውጭ ሲባል ጥቀም ያስገኝልናል እያሉ ልጃቸውን ለፈረንጅ የሚሰጡ ያበሳጫሉ አሁን ይሄ ልጅ ልደቱ እራሱ በሀይለኛው ነው የተከበረለት ተቸግረው ነው ለማለት ይከብዳል።

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 13 วันที่ผ่านมา

    2ተኛ ነኝ ልስማና እኮምታለሁ መቸም ጥሩ ነገር አንሰማ ሁሌ የእናቶችን እባ ማየት ስለቸን ዉስጣችን ደማ😢

  • @kuneyeamenamen7124
    @kuneyeamenamen7124 12 วันที่ผ่านมา

    አበበች ጎበና ጥበቆቹ በጣም መጥፎዎች ናቸው በርላይ ብር ካልተከፈላቸው አያስገቡም የእውነት ስድባቸው ሰውን እንዴት እንደሚያመናጭቁ መጀመርያ ያንን አስተካክሉ እባካቹ

  • @helenh6930
    @helenh6930 12 วันที่ผ่านมา +2

    she’s not emotional at all. She’s quite calm the way she talks she doesn’t look like she didn’t see her own son for a long time the way she talk she’s very relaxing. She doesn’t look like she missing her son

    • @lijegirum
      @lijegirum 12 วันที่ผ่านมา +4

      Why are you being judgemental? Who are you to say she didn't miss him? Everybody is unique. Dont expect everyone to show the same emotion. She is emotionally intelligent, she is calm. If she doesn't miss him, why do you think she is here. She mentioned she doesn't need anything from him. She is healthy and working. If you don't heal someone, it's better to be quiet. You are the one without emotion for your information.

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 12 วันที่ผ่านมา +1

    የድሮ እናቶች በጭራሽ ልጆቻቸውን አይሰጡም ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ይባል ነበር ልጁ ይደግበት አትረብሽው ጤና አይሰጠውም እናቱ የአባቱን ቤተሰቦች ካወቀ ይበቃዋል አለቀ እስከ 22 ዓመት ትንሽ ብትቆይ ጥሩ ነበር እንኳን እሱ አዋቂም ለማመን ችግር ነው ለምን ቸኮልሽ ቀስ ብለው ሌሎች ቢያናግሩት ይሻል ነበር አሁን ይረበሻል እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቀው በፀሎት በርቺ !
    እናት እውነት ነች እግዚአብሔር ይርዳሽ ሰላም ፍጠሪ ከአባቱ ቤተሰቦች ጋር ይቅር ተባባሉ ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን !

    • @selamissak5726
      @selamissak5726 7 วันที่ผ่านมา

      ተቀምጦ መፍረድ ቀላል ነው

  • @MedhanitAbrar-zx6wn
    @MedhanitAbrar-zx6wn 13 วันที่ผ่านมา +1

    hermi fetari yagenagnsh🙏🙏🙏🙏🙏

    • @TruthEz
      @TruthEz 6 วันที่ผ่านมา

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
      👆🏾👆🏾👆🏾
      @መድሃኒትአብራር

  • @makbel12-w8m
    @makbel12-w8m 13 วันที่ผ่านมา +8

    እህቴ የደረሰበትነው የሚያውቀው የኔምልጅ ኖርዌይነች አሁንላይ 22አመቷነው አገኘዃት ግን አታኝናግረኝም ይሄውበተስፋ እልህ እእእእእእህልልል በጣምከባድነው የደረሰበት ነውየሚያውቀው እግዚአብሔርይርዳን

    • @evan-v4t
      @evan-v4t 13 วันที่ผ่านมา +2

      ልክ ነሽ የኔ እህት ችግር ክፍ ነው እኔም ልጄ ሀያ አንድ አመት ሞላው እንደዋዛ የት አባቴ ላግኘው ሁሌም እጸልያለው እንዳገኝው እህህህ ነው ሆድ ይፍጀው እንዲህ ቀን ሊወጣልኝ😢

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 13 วันที่ผ่านมา +1

      God is good

    • @HaymanotAlemu-vv7ru
      @HaymanotAlemu-vv7ru 11 วันที่ผ่านมา +1

      እሚገርመው እኔ ስዊዝ ነው የምኖረው አንዳንዴ በማደጎ ከኢትዮጲያ የሄዱ ልጆች በአጋጣሚ ስናገኝ አንዳንዶቹ ትክክለኛ ወላጆቻቸውን ለማግኘት ይፈልጋሉ አንዳንዶቹ ደግም ለምን ጣሉን በማለት ኢትዮጲያ መሄድ እንደሚፈልጉ ይናገራሉ በፍፁም ግን ቤተሰቦቻቸውን ማግኘት አይፈልጉም

  • @wolansawoldegiorgis4735
    @wolansawoldegiorgis4735 13 วันที่ผ่านมา +1

    Geta yirdash yena ehit.

  • @sameeraalghelani
    @sameeraalghelani 13 วันที่ผ่านมา +5

    እኔ ከልጄ ልገናኝ ክፋ ነገር ለምን ትናገሩኛላቹ

    • @salemethiopian4447
      @salemethiopian4447 13 วันที่ผ่านมา +1

      በሰላም ያገናኛችሁ እግዚአብሔር

    • @Firstmove01
      @Firstmove01 12 วันที่ผ่านมา +1

      ሰዉ ባለዉ አይደለም እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ በማያዉቁት የሚፈርዱ እናትነት ምን እንደሆነ ባይገባቸዉ ነዉ ማንም እናት ባይቸግራት ባይጨንቃት የወለደችዉን አትሰጥም አይዞሽ እመአምላክ ታገናሽ እና ደስ ብሎሽ ተመለሺ

    • @RumanaAli-mj9cu
      @RumanaAli-mj9cu 12 วันที่ผ่านมา +1

      አላህ ያገናኝሽ

    • @TffgfdGgcfv-wf4vx
      @TffgfdGgcfv-wf4vx 12 วันที่ผ่านมา +1

      አላህ ያገናኝሽ ከልጅሽ ጋር የወለደ ብቻ ነዉ የሚያቀዉ ስሜቱን ኢሻ አላ በደስታ ጥያቄሽ ይመለስልሻል

  • @godislove5271
    @godislove5271 13 วันที่ผ่านมา +1

    FIKE NORWAY BIYAGENAGNATE❤❤❤

  • @eatcucumberwell6818
    @eatcucumberwell6818 13 วันที่ผ่านมา

    ኢንስተግራም አካውንቱን ንገሪኝ በነሱ ቋንቋ እፅፍለታለሁኝ

  • @ShegedefKume
    @ShegedefKume 9 วันที่ผ่านมา

    ድሮ ነበር እንጂ አስቦ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ!!!

  • @embetemariamanchitebkije1953
    @embetemariamanchitebkije1953 13 วันที่ผ่านมา +1

    Enteshe des ALAT?ahun?

  • @mulumeseleyalewmekonen3448
    @mulumeseleyalewmekonen3448 13 วันที่ผ่านมา +1

    የድሮ ፎቶውን ስታሳይን የኢኮኖሚ ችግርም ሆነ ቤተስብ ሁሉም ሙሉ የሆነ ነገር ነው የምናየው አንች እንኳን ልጅ ብትሆኝ እንዴት ተይ አትስጭ የሚል ቤተሰብ ይጠፋል ? ያውም ጠረኑን ለምዳችሁት ብቻ ከባድ ነው ልቡን አራርቶ ያገናኝሽ።

  • @SittinaKadir
    @SittinaKadir 12 วันที่ผ่านมา

    How mother trowing her bebe 😢

  • @eyerusalemyitbarek8583
    @eyerusalemyitbarek8583 12 วันที่ผ่านมา

    Yene enate ayezoshe fetare enkewan asadegeleshe yene konjoooo be lijenet mewelde waga yasekefelale yederesebete yawekewale ayezoshe

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 8 วันที่ผ่านมา

    ልጄን አንጀቴን ለማንም አልሰጥም😭

  • @hoolyhloo3815
    @hoolyhloo3815 13 วันที่ผ่านมา

    Amen3

  • @DabashSetnew-k9w
    @DabashSetnew-k9w 12 วันที่ผ่านมา

    .እኔ እንድዉ የልጅኑን ቤተሰብ ሳላመሰግ አላልፍም እኔ 25 አመት ተክጄ ነዉ ያለሁት ግን ልጄም አባቶን ማየት አትፈልግም እና ለልጅሽ ጊዚየ ስጪዉ

  • @getatubegeta9122
    @getatubegeta9122 12 วันที่ผ่านมา

    ምናልባት ልጁ ሜሴጆችን አላየ ይሆናል ሌላው የተነገረው መረጃ ስላለ ፈርቶ ሊሆን ይችላል እድሜው አደገኛ ነው ታገሽ ከ2እስከ ሶስት አመት በዋላ ይመጣል ስለምንም ነገር አታውሪው ፍቅርሽን ብቻ ስጪ ለሚጠይቅሽ ብቻ መልሺ

  • @helamtekeste6095
    @helamtekeste6095 5 วันที่ผ่านมา

    ወራኛ ወዳቹ ትሰጡና ልጆቹ ሲጎራምሱ ልጆቼ ልጅ ሆነው ትወራውራላቹ ከዛ ልጅ የትኛዋ የኢትዮጵያ እናት ነች ሳትቸገር ያሳደገች ትሰጡና ልጅ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 13 วันที่ผ่านมา +12

    ምን ታደርጊለታለሽ አሁን በሚፈልግሽ ስዓት እናት ሆንሽ አጠገቡ አልነበርሽም ለምን ትረብሽዋለሽ? በስላም ይኑሩበት ከአሳደጉት ወላጆቹ ጋር አንቺም እንደረሳሽው ኑሮሽንኑሪ

    • @MadinaAdem-fu7bx
      @MadinaAdem-fu7bx 13 วันที่ผ่านมา

      መጀመሪያ አዳምጭ ወሬኛ

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 13 วันที่ผ่านมา +4

      ኸረ እባካችሁን ስለምትናገሩት ጥንቃቄ አድርጉ። ሰው ላይ መፍረድ ቀላል ነው።

    • @SelamEthiopia-jx1qh
      @SelamEthiopia-jx1qh 12 วันที่ผ่านมา +4

      ምነው አልማዝ እንዲህ ጨከንሽ? መቼም የልጅ እናት ብትሆኚ እንዲህ አትይም። ለማንኛውም ወልደሽ እይው።

  • @abegiafekadu3764
    @abegiafekadu3764 13 วันที่ผ่านมา

    Norway semu ena addresse takeyaske

    • @sameeraalghelani
      @sameeraalghelani 13 วันที่ผ่านมา

      ስሙ ኒኮላስ ይባላል

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 13 วันที่ผ่านมา +55

    ወልደው እየሰጡ ከሱ ምንም አልፈልግም አንዴ ልየው ላናግረው የሚል አማርኛ ነው የሰለቸኝ

    • @ቅዱስእማኑኤል
      @ቅዱስእማኑኤል 13 วันที่ผ่านมา +14

      ሰውን እንደመጣ መናገር በጣም ቀላል ነው

    • @meselechagidew7546
      @meselechagidew7546 13 วันที่ผ่านมา +20

      እንዲህ አይነት ነገር እኮ የሚፈጠረው ብዙ ጊዜ ከጋብቻ ውጪ ወጣቶች ራሳቸውን ሳይችሉ በምያረጉት ግንኙነት ልጆች ይወለዱና ባለው የባህል ተጽእኖና የኢኮኖሚ ችግር ምክንያት ለተወለዱት ህጻናት የወደፊት ብሩህ ተስፋ ሲባል በተለይም ለውጭ አገር አሳዳጊዎች በጉዲፈቻ ይሰጣሉ። እነዚህ ወላጆች ልጆቻቸውን ጠልተው አይደለም ። ይህን መገንዘብ ያስፈልጋል።

    • @zinetzinetzinet2777
      @zinetzinetzinet2777 13 วันที่ผ่านมา +2

      Betame

    • @sameeraalghelani
      @sameeraalghelani 13 วันที่ผ่านมา +7

      አይባልም እኔ ጥዬዉ አይደለም ተዉ እሺ

    • @meserettekie1421
      @meserettekie1421 13 วันที่ผ่านมา +1

      በጣም

  • @TegestAsrat
    @TegestAsrat 12 วันที่ผ่านมา

    ሰዎች አትፍረዱ ሰዉ ሰዶ አይሰጥም መስጠት አይደለም ሜዳ ጥለዋቸዉ እናቴ ብለዉ ፈልገዉ ያገኙ አይተናል እሷ ሰጠች እንጂ አልጣለችም ግን ማደጎ የሚሄዱ ሁሉ ቤተሰብ ይፈልጋሉ ማለት አይደለም አንዳንዶቹ አይፈልጉም ማግኘት ቂም የሚይዙ አሉ

    • @halimehalime9141
      @halimehalime9141 12 วันที่ผ่านมา

      ትክክል 😢😢😢😢

  • @saras7056
    @saras7056 13 วันที่ผ่านมา +2

    Yete nebersh ahoune sew elfeto kasadeg bohal

  • @GeneBani-w7z
    @GeneBani-w7z 13 วันที่ผ่านมา +3

    ወልዳችሁ ከጣላችሁ በኋላ ልጄን ማለት ለምን

    • @eatcucumberwell6818
      @eatcucumberwell6818 13 วันที่ผ่านมา +1

      የፈረደ ይፈረድበታል

    • @halimehalime9141
      @halimehalime9141 11 วันที่ผ่านมา

      @@GeneBani-w7z ደደብ

    • @GeneBani-w7z
      @GeneBani-w7z 11 วันที่ผ่านมา

      @halimehalime9141 ደደብነቱ ለምን የተጣለው ልጅ ብር ስላለው መፈለግ ነው

    • @eatcucumberwell6818
      @eatcucumberwell6818 10 วันที่ผ่านมา +1

      @@GeneBani-w7z ሴት ልጅ ከሆንሽ ይገርመኛል: ይቅር ይበልሽ እህቴ

    • @GeneBani-w7z
      @GeneBani-w7z 10 วันที่ผ่านมา

      @eatcucumberwell6818 ለምኑ በነገራችን ላይ ልጆቻቸውን ብለው የቀን ስራ እየሰሩ ድንጋይ ተሸክመው ክብር ምስጋና ይድረሳቸው

  • @Sarahamare
    @Sarahamare 13 วันที่ผ่านมา +4

    እኔም ሌላ ሰው ነው ያሳደገኝ የመጣል ሲሚት ነው ያለው

  • @SolomonTessema-c4d
    @SolomonTessema-c4d 13 วันที่ผ่านมา +2

    I don’t understand you gave him for adoption and know why do you want see him it’s oveies live him alone he is the one if he has a question to do that

  • @hannaassefa289
    @hannaassefa289 13 วันที่ผ่านมา

    Egzihabehir yiredashe

  • @helenh6930
    @helenh6930 12 วันที่ผ่านมา +4

    she’s not emotional at all. She’s quite calm the way she talks she doesn’t look sad she gave for adoption her own son for a long time. The way she talk she’s very relaxing. She doesn’t look like she missing him. Shame on you.

    • @ኮኮ-ሸኮ
      @ኮኮ-ሸኮ 12 วันที่ผ่านมา

      Do you know her?

  • @bezaanteneh5649
    @bezaanteneh5649 13 วันที่ผ่านมา +5

    አይይ የኢትዮጵያ ሴቶች እግራችሁን ስታነሱ አንደኛ ስትጥሉ አንደኛ ግራ ገባን እኮ😊

    • @ganatali-fx2sx
      @ganatali-fx2sx 13 วันที่ผ่านมา

      Lek wendoch alafibetun indemetekebelu neger afachun keftachu asteyayet tesetalachu

    • @lijegirum
      @lijegirum 12 วันที่ผ่านมา

      ቤዛ ታይተሻል
      ሁሉንም ሴት ወንድ ሆነሽ ሰድበሻል
      ልብ ብትገዢ ይበጅሻል😂😂😂

    • @bezaanteneh5649
      @bezaanteneh5649 12 วันที่ผ่านมา

      @lijegirum ክክክክ ሴት ነኝ እናቱ ወንድ ይደለሁም ፀሎት አድርጊልኝ በአንዴ 3 እንዳረግዝ

  • @Fkr12204
    @Fkr12204 13 วันที่ผ่านมา +2

    ወይ እናት በፊት እዴት አስቻለሽ በጣም የምትገርም እናት ናት ይቅር ይበልሽ

  • @lettydurkin5516
    @lettydurkin5516 12 วันที่ผ่านมา

    ችግሩ ልጅሽን ሳይሆን ኣስዳግዎችን ነበር lማነጋገር መሞከር የነበረብሽ::

  • @aster8918
    @aster8918 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔርይርዳቨ

  • @hssana8939
    @hssana8939 13 วันที่ผ่านมา +7

    ምን ተሰማሽ ስትልሽ ኩራት ነዉ ያልሽው ልጅም ብትሆኚ ሰው ቤትም ሰርተሽ አሳድገሽው ቢሆን ኩራት ይሰማሻል ምን ኩራት ይሰማሻል አሁን ይሄኔ እያለቀሰ ማንነቱን እንደጠየቀ የኖረ ልጅ

  • @mistersayed6624
    @mistersayed6624 13 วันที่ผ่านมา +6

    ልጅን ሳታድጉት እና ደሞ በመሃል ቤት ጭንቅላቱን ለምን ተዞራላቹ ቅድሚያ እዛው አጠገብሽ ካለ አባት እና ቤተሰብ ሰላም ፍጠሩ ቀላል አይደለም እኮ ቤተሰብ አቶ መኖር ያለመፈለግ ስሜት ነው ሚሰማው መተው መጣልን እና ደሞ ሌላ ዜጋ እንደዚህ ተንከባክቦ አሳድጎ ዛሬ ላይ እናትህ ነኝ ለልጅ ከባድ ነው ጊዜ ያስፈልገዋል በጣም

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 13 วันที่ผ่านมา +2

      ችግሩን ለመረዳት የናትን ቦታ ሆኖ ማየት ያስፈልጋል። ፍርድ መስጠት እና ምክር ለሰጭው ቀላል ነው።

    • @Yohannesethiopia1995
      @Yohannesethiopia1995 13 วันที่ผ่านมา +1

      እናት ምን ገጥሞት ያንን እነዳደረገች መገመት አይቻልም እባካቹ አትፍረዱ 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @semirafarisidris
    @semirafarisidris 13 วันที่ผ่านมา +3

    ለማሳደግ አቅም የሌለሸ ከነበረ; ከወንድ ጋር አለጋ ላይ ከመዉደቅ በፊት ጥንቃቄ ማደረግ የለበትም ብለሸ ታሰቢያለሸ ??? ልጆች ካለ ቤተሰብ ሲያድጉ ምን ያህል እንደሚጐዱ የሚያዉቁት እነሱ ብቻ ናቸዉ !! ሳየዉ ኮራሁ ትላለች እንዴ

    • @eatcucumberwell6818
      @eatcucumberwell6818 13 วันที่ผ่านมา +1

      አይምሮሽ ይሰራል? ሰው ሳይቸገር ልጁን አሳልፎ አይሰጥም: አትፍረጂ ሴት ልጅ ሆነሽ: ክፉ

    • @Re-yan7bb
      @Re-yan7bb 12 วันที่ผ่านมา

      👍👍👍👍👍👍👍

  • @Sarahamare
    @Sarahamare 13 วันที่ผ่านมา +3

    እረ ባክሽ ሰው አትላኪ አትረብሽው

  • @Sarahamare
    @Sarahamare 13 วันที่ผ่านมา +3

    ደፍር ናችሁ ትንሽ ሆኖ ጥላችሁ አሁን እናህ ነኝ

  • @sairasaira374
    @sairasaira374 13 วันที่ผ่านมา +5

    ለስማቹ እያለችሁ ልጅ መስጠት ካደጉ በዋለ ምንም አልፈልግም ማለት አይከብድም

    • @TadelchWalda
      @TadelchWalda 13 วันที่ผ่านมา +1

      ሁለት ዓመት አሳድጋለች ለስም አላሰበችም ከመናገር በፊት ሙሉውን ሥሚ ካቅም በላይ ካልሆነ አይወሰንም አትፍረዱ

  • @abegiafekadu3764
    @abegiafekadu3764 13 วันที่ผ่านมา

    Semu man yebalale

    • @sameeraalghelani
      @sameeraalghelani 13 วันที่ผ่านมา

      እኔ ያወጣሁለት ቃልአብ አሁን የሚጠራዉ ኒኮላስ

  • @tsedalebiru6581
    @tsedalebiru6581 12 วันที่ผ่านมา +1

    አሁን ዉጭ ሀገሪ ሲለሁነ ነዉ የፈለግሺዉ በጣም ይገሪማል ።

    • @eduedu5758
      @eduedu5758 12 วันที่ผ่านมา

      ደነዝ

  • @tesfa4514
    @tesfa4514 12 วันที่ผ่านมา

    Unless women, you are not a mother, you dumped him like a trash, now why do you want him back, werada enatoch, leave him alone, he is living his life

  • @MENYPEOPLE-zc2nh
    @MENYPEOPLE-zc2nh 13 วันที่ผ่านมา +5

    እንዲት ባንዲ እናትክ ነኝ ይባላል

  • @Sarahamare
    @Sarahamare 13 วันที่ผ่านมา +2

    እናት ማለት አገባሽም መሰል ወልዶ መጣል ነው

  • @sairasaira374
    @sairasaira374 13 วันที่ผ่านมา +6

    ለምን ሰው ቤት ሰርተስ አላሳደግሽም

  • @Biniyam-o1c
    @Biniyam-o1c 13 วันที่ผ่านมา +10

    አሁን አንቺም እናት ትባያለሽ ጥሩ ደረጃ ስለደረሰ ነው እፈልገዋለሁ የምትይው

    • @sameeraalghelani
      @sameeraalghelani 13 วันที่ผ่านมา +2

      እኔ አሁን ምንም አላጣዉም ከናትም እናት ነኝ እሺ ነዉራኛ

    • @Biniyam-o1c
      @Biniyam-o1c 13 วันที่ผ่านมา

      ኢትዮጵያዊ እናቶች ልጆቻቸውን ለማሳደግ ምንያህል መስዋእትነት እንደሚከፈሉ የተረዳሽ አይመስለኝም ለማንኛዉም መልካም እድል

    • @GodisGreat-f1m
      @GodisGreat-f1m 13 วันที่ผ่านมา +3

      ​@@sameeraalghelani ይሄ ልጅ ምናልባት ዝም ያለው ጊዜ ለመውሰድ ፈልጎ ይሆናል። አውቆ እኮ ነው ዝም ያለው እንጂ አልጠፋም። ለብዙ ሰው የሱን መረጃ አትስጭ። ሀበሻ ቢወልደውም ልጁ ሀበሻ አይደለምና አስተሳሰባችን ይለያያል። እየፀለይሽ ቆይ ራሱ ይፈልግሻል። በፀሎት አግዝሻለሁ።

    • @Martuna-d4z
      @Martuna-d4z 13 วันที่ผ่านมา +3

      አይባልም የነበረችበት ሁኔታን የምታቀው እሷና አምላኳ ነው የሚያውቁት። ሁለት አመት ልጅ ለማሳደግ ከባዱን ጊዜ አሳልፋለች ከዛ በኋላ ግን የተፈጠረውን እሷ ታውቃለች።