እነዚህ ህጻናት አዋቂ ነን ከሚሉ ኢትዮፒያዉያን ምሁራን እጅግ በለጡብኝ ኢትዮፕያን የሚረዱበት ብቃት ያስደምማል።
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 22 พ.ย. 2024
- ድርጅታችን ኞታ ቲቶር በጣም ግዙፍ ተልዕኮ ይዞ ለዓመታት በተለያየ መንገድ ያካበታቸዉን ልምዶች አሰባስቦ ምናልባትም ከሀገር አልፎ አህጉራዊ እሳቤዎችን አንግቦ በትልቅ ራዐኢ ህጋዊ ማንነቱን ይዞ ትዉልድን ለማብቃት የተቋቋመ ድርጅት(ተቋም) ነዉ። ድርጅታችን ለኢትዮፒያ ሀገራችን ብሎም ለአፍሪካ በአዎንታዊ አመለካከት የታነጸ ፤በፈጠራ ሥራ የበለጸገ፤አቅም ያለው፤ሀገሩን እንዲሁም አህጉሩን ከኢኮኖሚ(Economy) የባርነት ቀንበር ነጻ የሚያወጣ ባለራዕ ትዉልድ የሚያበቃ፤ ይልቁንም ደግሞ የወደፊቷን የበለጸገች ኢትዮፒያን ወይም አፍሪካን በመፍጠር ሒደት ውስጥ ትልቁ አቅም እና ተስፋ ያለው በህጻናት እና በወጣቱ ልብ ዉስጥ ስለሆነ እነሱን በማብቃት ላይ ትኩረት በማድረግ ከነርሰሪ (nursery) እስከ 12 ክፍል ያሉ ተማሪዎችን ቤትለቤት የማስጠናት(Home tutor) አገልግሎት በመስጠት በሁሉም ነገር ብቁ በማድረግ ሀገርን የሚረከብ ትውልድ እያዘጋጀ ይገኛል።