ጠንካራ ሴት ነበርኩ ! ልጆቼ ከ ት/ምህርት ቤት መባረራቸው አሳዝኖኛል!ከ ህይወት ሰበዝ ላይ​⁠

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 143

  • @ZiziNegash
    @ZiziNegash 16 วันที่ผ่านมา +35

    የኔ እህት እዚህ ትምህርት ቤት ዳግም ቢገቡ ይጎዱብሻል ያንቺን እልህ መወጫ ነው የሚያረጓቸዉ ለዚህ በቻልሽዉ ልጆችሽን አስረድተሽ ቀይሪ ቡሀላ ይቆጭሻል::

  • @ElsabetKebede-m7o
    @ElsabetKebede-m7o 16 วันที่ผ่านมา +21

    እህቴ ልጆችሽን እዚ ት/ቤት አታስገቢ ይጎዱብሻል ።እግዛብሔር ያግዝሽ አይዞሽ

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 16 วันที่ผ่านมา +36

    ልጆችን ሳይማሩ እንዲጉላሉ በማድረጋቸው ምክንያት ት/ቤቱን መክሰስ አለብሽ ብዙ ት/ቤቶች ለትውልድ ውጤታማነት አይጨነቁም የግል ጥቅማቸውን ማራመድ ብቻ ነው የሚፈልጉት ንግድ ንግድ ንግድ ብቻ

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 16 วันที่ผ่านมา +24

    መሲዬ ት/ቤቱን ለምን ደውለሽ አታናግሪያቸውም ወይም የሚመለከተው አካል እንዲያናግራቸው ብታደርጊና መጨረሻውን ብናውቅ

  • @DeguKebede-yk4bf
    @DeguKebede-yk4bf 15 วันที่ผ่านมา +7

    ልጆችሽን ለአውሬ ለመሥጠት ለምን ታለቅሻለሽ አስቀድሞ እግ/ር ለልጆችሽ ተጠንቅቆልሻል ከዚያ ማራቅ ነው ያለብሽ አይዞሽ በርቺ

  • @evahenok6990
    @evahenok6990 16 วันที่ผ่านมา +7

    ይጎዳብሻል ልጆችሽን ት/ቤቱ ይቅርባቸው ልጆችሽን ምከሪያቸውና ሌላጋውሰጃቸው

  • @ReshadMuktar
    @ReshadMuktar 16 วันที่ผ่านมา +8

    እኔ እንደገባኝ በኃላፊውና ባንቺ መሀከል አንድ ያልተገለፀ ችግር ኣለ
    ያንን ችግር ሳትፈቱ ልጆቹን ወደዛ ት/ቤት ባታስገቢያቸው ጥሩ ነው
    ይልቁንም እዛ ከገቡ ልጎዱዋቸው እንደምችሉ አሳምነሻቸው ሌላ ት/ቤት በክፍያ ብታስተምሪያቸው ይሻላል ።

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 16 วันที่ผ่านมา +8

    በሷ ምክንያት ልጆቹን መጉዳት ከሞራልም ከስገምግባርም አንጻር ነውርም ወንጀልም ነው ግን ብዙ ግልጽ ያልሆነ ነገር አለ ወይ እኔ አልገባኝም አይዞሽ እግዚያብሄር ነገሮችን ሁሉ ያስተካክልልሽ ልጆችሽን ይጠብቅልሽ።

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 16 วันที่ผ่านมา +3

    በዚህ እድሜያቸው የልጆችን ስነልቦና መስበር በጣም ከባድ ነዉ እንኳን ሳይማሩ አስቋርጠዋቸዉ ቀርቶ ከክፍል ክፍል አለማለፍ ምን ያህል ስነልቦና ይጎዳል 💔💔😭😭😭 ከአዋቂ ባለመግባባት ልጆች ላይ መበቀል እዉነት ግፍ ነዉ እግዚአብሔር ይርዳሽ ጠንካራ ሴት ነሽ🙏

  • @meserettekie1421
    @meserettekie1421 16 วันที่ผ่านมา +21

    አረ አናት ኣታስለቅሱ ወንዶች ስለ ጉልበታችሁ አባካችሁ

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 16 วันที่ผ่านมา +15

    የዋህ ነሽ እህቴ ጠንክራ ነሽ ደሞ እግዚያብሄር ይርዳሽ

    • @leezashow9260
      @leezashow9260 15 วันที่ผ่านมา

      አሁን የት አውቀሻት ነው? እረ ባካችሁ አረብ ሀገር ያላችሁ ባላገሮች አስተዋሉ :: አይዘሽ ማለት ተገቢ ነው ሌለው ግን የት አውቀሻት ነው ?

    • @tgwerk
      @tgwerk 13 วันที่ผ่านมา

      ​@@leezashow9260ባላገሮች ??አንች ሀገር አልባ ነሽ ? እውቀታችሁ ጥግ የደረሰ ከተሜ የኾናችሁ ነው የሚመስላችሁ ኣ ? ባላገር ብላችሁ ስትሳደቡ ዋይ ጉድ😅

  • @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
    @Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 16 วันที่ผ่านมา +20

    የኔ ቆንጆ ልጆችሽን አላህ ያሳድግልሽ ሴትን የምታስለቅሱ አላህ ያስለቅሳችሁ

    • @tigist9810
      @tigist9810 16 วันที่ผ่านมา

      አሜን

  • @zeharseid7044
    @zeharseid7044 16 วันที่ผ่านมา +5

    አይዞሽ የኔቆጆ የልጅነገር ከባድነው አቅሙም ችሎታውም የአላህነውና እሱያግዝሽ

  • @seblemulugetha8401
    @seblemulugetha8401 16 วันที่ผ่านมา +5

    ልክ ነው ልጆች ያለምክንያት መባረር የለባቸውም ግን ልጆችን ሌላትምህርት ቤት እንቢ አሉኝ ብሎ ከትምህርት ገበታ ላይ ማስቀረት ልክ አደለም ትምህርት ቤቱ እንቢ ካለ እነሱን በህግ ጠየቀ ልጆቹን ግን ወደ ትምህርት ቤት አስገቢ ትምህርት ቤት የልጆች ምርጫ አደለም

  • @mahletgelasew4934
    @mahletgelasew4934 16 วันที่ผ่านมา +10

    እኔ ምመክርሽ እልህሽን ተይና ሌላ የተሻለ ት/ቤት አስገቢያቸው እሺ ብለው ቢያስገቡልሽ እንካን ምታዝኚበት ነገር ይፈጠራል ልጆቹ እንዲያለቅሱ ምታረጊው ራስሽ ነሽ መወሰን ስትችይ

  • @MahletBekele-c3j
    @MahletBekele-c3j 16 วันที่ผ่านมา +5

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @kurymengesha3926
    @kurymengesha3926 16 วันที่ผ่านมา +8

    ከአሁን በኅላ እንዳታስገቢ ልጆቹን ይጎዷቸዋል ውጤታቸውንም ያወርዱብሻል

  • @TsigeredaNegassi
    @TsigeredaNegassi 12 วันที่ผ่านมา

    አይዞሽ ጀግና እናት ነሽ ልጆቹ ግን ይቅርባቸው ቢመለሱ እልህ መወጫ እንዳያደርጉብሽ ይቅርብሽ ዘመኑ መጥፎ ነው

  • @senigi530
    @senigi530 16 วันที่ผ่านมา +3

    ከእናት ጋር ባለህ ያልታወቀ ፀብ የልጆቹን ሞራል መጉዳት ምን ይሉታል አንተኮ ነገ ለቀህ ተወጣለህ ዘላለም አትቀመጥም ብቻ ይጠየቅልን

  • @lemlemmichael6587
    @lemlemmichael6587 16 วันที่ผ่านมา +1

    Ayzoshe yene enat Egzabher yrdashe 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @YIDNKESlSAY-hy2yy
    @YIDNKESlSAY-hy2yy 16 วันที่ผ่านมา +3

    እመብረሃን ልጆችሺን ታሳድግልሺ❤❤❤❤ ዉይ ዉንዶች ልብ ይሰጣችዉ

  • @Fre-v4o
    @Fre-v4o 16 วันที่ผ่านมา +6

    እኔ አንችን ብሆን ሌላ ትምርት ቤት አሰገባና ድርጅቱን እከሳለው ልጆቹ ስነልቦናቸው እንዳይጎዳ በኅላ

  • @etifworkkebede7408
    @etifworkkebede7408 16 วันที่ผ่านมา +5

    ሌላ ትምህርት ቤት የለም

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 16 วันที่ผ่านมา +1

    አብሽሪ ያሳበው መቼ አታሳክለች እሱ ፈጣሪ የሰራው ይስጠው 😢መቼ የስራው ያገኛል

  • @eteneshkebede4193
    @eteneshkebede4193 16 วันที่ผ่านมา +2

    ምን የተደባበቀ ነገር አለ በግለፅ ሁለቱንም ዳሪክተር እሳን አቅረቢ

  • @woinshet5669
    @woinshet5669 16 วันที่ผ่านมา +8

    ኧረ እህቴ ልጆችሽን ወደዚ ትህምርት ቤት አትዉሰጂ

  • @marigoldan1
    @marigoldan1 16 วันที่ผ่านมา +6

    ልጆችን ከትምህርት ገበታ ማስተጓጎል ትክክል አይደለም። ነገር ግን የተመዘገቡት ከትምህርት ቤቱ ጋር ባለኝ የስራ ግንኙነት ነው ስትይ ሰማሁሽ ይህ ደግሞ የነበረሽ ግንኙነት ሲበላሽ አብሮ የመጣውንም ነገር አበላሸው ማለት ነው። ሌላው ለሁላችንም እንግሊዝኛ መናገር ግዴታ ነው ካልተባለ አንዳንድ ቃላቶችን ካለቦታቸው መወርወር ራስን ከማስገመት ውጭ ምንም ጥቅም የለውም።

  • @sosinagetahun8457
    @sosinagetahun8457 16 วันที่ผ่านมา +2

    አልገባኝም ሌላ ትቤት የለም እንዴ

  • @hellenzewdu7179
    @hellenzewdu7179 16 วันที่ผ่านมา +2

    ለምን ሌላ ትቤት አታስገቢያቸውም ???

  • @Joel-t9r
    @Joel-t9r 16 วันที่ผ่านมา

    ይሄን ዓይነት ችግር ከዓመታት በፊት ወንድና ሴት ልጆቼ ጌጃ ቃለህይወት ት/ቤት አስተምሬአለሁ
    አማኑኤል የሚባል አስተማሪ የጣለባቸው ጠባሳ ዋጋ አስከፍሎኛል
    ሪፓርት ሳደርግ እናቱእዚያው
    ት/ቤት ስለምትሰራ እሷን ላለመጉዳት ነው እንጂ አስተማሪው ብዙ ክስ አለበት የሚል መልስ ነበር የሰጡኝ: በየቢሮው እንዳለቀስኩ እሱም እንዳሰቃያቸው ት/ቤቱን ለቀቁ:: መርሳት ግን አልቻሉም እኔም እቆጫለሁ ;: በርቺ ሚድያ መኖሩ ጠቅሞሻል

  • @lidiyakabtyimer1272
    @lidiyakabtyimer1272 16 วันที่ผ่านมา

    ለልጆችሽ አነቺ እናታቸው ነሽ ጥሩውን ነገር መ ምረጥ ሀላፊነት ያለሽ አይሆንም ወይም ይሆናል የማለት መቡትያለሽ አነቺ ነሽ እስከዛሬ ት/ቤት ሳይሄድ መቅረታቸው ያንቺስት ነው ስተ ቱ ትልቅ ጉዳት ነው ! ለሞላ ት/ቤት

  • @senaitabay5152
    @senaitabay5152 16 วันที่ผ่านมา +3

    Yemejemeriya coment🎉❤

  • @Love-id7ph
    @Love-id7ph 9 วันที่ผ่านมา

    ነገሩ ትክክል አይደለም ግን ልጆችሽን ማሸነፍ እና ሌላ ት/ቤት ማስገባት ነው ያለብሽ ከዚህ ሁሉ በኋላ እነሱም እዛ ት/ቤት ባይሄዱ ይመረጣል ጊዜአቸውን አታባክኚ ሌላ ጋር አስገቢያቸው!!

  • @lidiyakabtyimer1272
    @lidiyakabtyimer1272 16 วันที่ผ่านมา

    በግድ እዛ ት/ቤት ካልሆነ ነው እያልሽ ያለሽ በልጆቹ ጊዜ ላይ አትቀልጂ ጠንካራ እናት አንዳ ደቂቃ ስትባክን ያማታል እልህሽ ትተሽ አሳያቸው የተሻለ ቦታ አስተምረሽ ጥንካሬ ማለት ይነው

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 16 วันที่ผ่านมา +8

    አንችም እልህ ይዞሽ ነው ሌላ ቦታ አስገቢየው

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 16 วันที่ผ่านมา

    በሴትነትዋ ለጥቅምበት ፈልጎ ነዋ ሀላፊው ውሻ ይህ አስተማሪ ብዙ አሉ በሴት እየትጠቅሙ ሚጎዱ

  • @sewitermyas3257
    @sewitermyas3257 15 วันที่ผ่านมา

    እኔ እምመክርሽ ልጆቹን እምታስተዳድሪው አንቺ እንጂ ልጆችሽ አይደሉም ስለዚህ ልጆቹ እምቢ አሉኝ አትበይ እልህሽን ተወት አድርገሽ ሌላ ትምህርት ቤት አስገቢ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 16 วันที่ผ่านมา

    በማይድን በሽታ 😢ያልቅስ የሴት ክብር የለሌው ሀላፊ 😢ለትምህርት ምን ሊጥቅም ምን ትውልድ ሊቀይር እኩልነት ዜሮ

  • @wasera09
    @wasera09 16 วันที่ผ่านมา

    ልጆቹ የሳዝናሉ እሷግን እንጃ

  • @abeni9311
    @abeni9311 15 วันที่ผ่านมา

    ሌላ ተምህርት ቤት አስገቢያቸው እልሀኛ ነሽ በጣም እህቴ ልጆችሽን መክረሽ አሳምነሽ ሌላ ቦታ አስገቢያቸው ዘወር በይ ተይው ህግ እኮ የለም እውነተኛ ዳኛ ጌታ ነው ተይው የራስሽ ነገር ላይ አተኩሪ ተይው እራስሽን አትጉጂ እልኋኝነት ጣኦትን ማምለክ ነው እልኋሽን ተይ

  • @lemlemlegesse
    @lemlemlegesse 16 วันที่ผ่านมา

    የትነዉ ባልሳሳት ሞጆ ስትይ ሰማሁኝ ልበል ትምርትቤቱ ዳኢማ ነዉ ወይስ የት

    • @fasikafiseha7958
      @fasikafiseha7958 15 วันที่ผ่านมา

      አይደለም ራፊክ ፋወንዴሽን ነው ያለችው

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 16 วันที่ผ่านมา

    የጥቅም ግጭት አለ አሁን የራስሽ ጥፋት አለበት። ሕጋዊ ያልሆነ አካሄድ አለ በሁለታችሁ መካከል። መሲ ከቻልሽ ትምህርት ቤቱን አነጋግሪ።

  • @የኛኢትዮጵያ
    @የኛኢትዮጵያ 13 วันที่ผ่านมา

    እራሱ የትምህርት ቤቱን ዋናው ዳይሪክተር ስራው መባረር አይደለም ማነፅ እንጂ ደግሞ የተባሩበት ዋናው ምክንያት ምንድነው ተብሎ ሊጠየቁ ይገባል በዚያ ላይ የNGO ሰራተኛ ከሆነ እስከመባር ይደርሳል። እኔ NGO ነው የምሰራው። ይግባኝም ከተባለ በምን ሁኔታ ሊታይ ችሎ ነው መልስ የሰጠው። ይሄ investigation ያስፈልገዋል።

  • @smartcityfool
    @smartcityfool 16 วันที่ผ่านมา

    ድርጅቱ የሚለውን ይሰማ።

  • @Sahala-ph4gl
    @Sahala-ph4gl 9 วันที่ผ่านมา

    ሚስኪን ስታሳዝን ግን እነሱ እዳሉ ነዉደ የማይማሩት ሆ ሰዉ ግን ምንዲነዉ

  • @birtukangetachew5974
    @birtukangetachew5974 14 วันที่ผ่านมา

    ልጆች በአቅራቢያ በለዉ ትምህርት ቤት የመማረ መብት አላቸዉ

  • @marthadula8517
    @marthadula8517 14 วันที่ผ่านมา

    ህፃናት ምን አረጉ እሷ ምንም ብታረግ ትምህርት ቤቱ ያስብበት

  • @Tacom121
    @Tacom121 16 วันที่ผ่านมา +1

    Elehe yimeslal lijoch welaj yasgebachew bota yememar gideta yelebachwem endie?

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 16 วันที่ผ่านมา

    ፍትህ ለሴቶች እና ህፃናት ፍትህ ፍትህ ፍትህ !!! ትምህርት ቤቱን አንፋታቸውም ህፃናትን ከመግደል አይተናነስም ክፉ ወንዶች ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል አልሰማንም እንዳትሉ ራፊክ ፋውንዴሽን ነብር አየን በሉ እሺ ዋጋ ትከፍላላችሁ መሲዬ ከቻልሽ አቅርቢልን please

  • @TigistMamo-or1pu
    @TigistMamo-or1pu 14 วันที่ผ่านมา

    እልህ ተያይዛችሁ ነው ከአስተዳደሩ ጋር

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 16 วันที่ผ่านมา +3

    የልጆች መብት መጋፍት አይቻልም በግል ጉዳይ ልጆች ትምህርትቤት እንዳይማሩ የሜባልበት የትምህርትቤቱ ሀላፊ የተማር ሳይሆን መሀይምነው ፍትህ ለተማሪ ህፃናት ፍትህ ፍትህ

  • @enayko5471
    @enayko5471 15 วันที่ผ่านมา

    Lela temirtebete yelem ende Algebagnm yemengest temirtebet Asgebiachiw yeshalale lejiochiw enbe Alu Ayisiram Anche Asmineshi lela temirtebet Asgebi leji yeteyekew bemolu Ayistem

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 16 วันที่ผ่านมา +5

    የደበቀችው መናገር ያልፈለገችው ነገር አለ:: የእሷ ልጆች ብቻ ተለይተው አይወጡም:: ጉዳዩን ለመደበቅ ከሆነ ለምን Media. ላይ ወጣች??

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 16 วันที่ผ่านมา

      Exactly, they never think that public can critically listen and questions their stories

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 16 วันที่ผ่านมา

      ??

  • @yemanberhan5024
    @yemanberhan5024 16 วันที่ผ่านมา +2

    እደሜመስለኝ ድረጅቱ በበጎ አደራጎት ሰበብ በደሀ ልጅ እየለመነ ገንዘብ ይሰበስባለ ማለት ነው ይሄን ሰለተነቃበት ነው አሳደመች ብሎ ልጆቹን ያበረረው ከሰሺ መቼም ኦሮሜያ ፈረድ የለም አድቀን ምሳ ከተጋበዘ ዳኛው አበቃ ለበዳይ ይፈረዳል የትኛው ህግ አለ

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 16 วันที่ผ่านมา

      እግዚአብሔር ይቅር ይበለን የግል ጥላቻን በዘፈቀደ ባንናገር

    • @teferitufa2159
      @teferitufa2159 10 วันที่ผ่านมา

      Sijemer ihi guday fird bet ayimelekethum fith bij yize lela bota tifeligalh

  • @hanamulgeta5623
    @hanamulgeta5623 16 วันที่ผ่านมา

    Ayizoshe fetari kanechi gare new tenekara hugne lejochun masamen ena lala bota bigebu mishale yimeselegnale

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 16 วันที่ผ่านมา

    ኤንጆይ ምን ማለት ነው? አልገባኝም የገባው ወይም የተረዳ ሰው ካለ ቢያስረዳኝ ምስጋናዬ የላቀ ነው በቅድሚያ

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 16 วันที่ผ่านมา

      ኤንጅኦ ማለት የእርዳታ ድርጅት ማለት ነው ት/ቤቱ ከውጪ ሀገር በሚላክ ገንዘብም ሆነ ማቴሪያል ድጋፍ እየተደረገለት ነው የችግረኛና ከፍለው መማር ለማይችሉ ልጆች ትምህርት ቤት የተቋቋመው

    • @mahletgelasew4934
      @mahletgelasew4934 16 วันที่ผ่านมา +2

      NGO maletua new

    • @tigistashenafi276
      @tigistashenafi276 16 วันที่ผ่านมา

      @@mahletgelasew4934 ok thank you🙏

    • @bubububu9282
      @bubububu9282 15 วันที่ผ่านมา +1

      NGO means
      Non government organization

  • @ewawa11412
    @ewawa11412 16 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሄርአምላክይችንበልጁወቹዋየምታለቅስእናትእንባዋንጠርገህላትደስታዋንአስማን

  • @tgashu54ashenafi41
    @tgashu54ashenafi41 16 วันที่ผ่านมา +4

    Ethiopa lela temehert yelem 😂😂😂😂😂😅

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 16 วันที่ผ่านมา

    ለምን አከሽውም ትምርት ቤቱን ?
    ያኔ እሱ ምን እንደሚያመጣ እይው ክስ አቅርቢ ህግ ባይኖርም ትክክለኛ ዳኛ ባይገኝም ግን ክሰሽው

  • @burtkankonjo4776
    @burtkankonjo4776 12 วันที่ผ่านมา

    😭😭😭😭😭💔💔💔😭😭😭

  • @MetaniaShewangzaw
    @MetaniaShewangzaw 16 วันที่ผ่านมา

    እናቱ ምንም አልገባሽኝም እኔም ለብቻዬ ነው እማሳድገው አንቺ ትምህርት ቤት በሞላበት አታስተምሪም መጀመሪያ እራስሽን አበርቺ ሲጀመር ያለ እጣ ነው ልጄ የገባው አልሽ አብረሽ ስታጭበረብሪ ነበር ስለዚህ ልጆቹን የግል ፀብሽ ውስጥአታካቺምንም ደስ እማይል ውሸት

  • @evahenok6990
    @evahenok6990 16 วันที่ผ่านมา

    ወይ ኢትዮጵያየ ስንንት ጉድ አለ

  • @fireheart2986
    @fireheart2986 16 วันที่ผ่านมา +3

    ትምህርት ቤት አንሔድም ቢሉም አላስገድድም ልትይ ነዉ? ሌላ ትምህርት ቤት አስገቢያቸዉ። ደግሞ መክፈል ካለብሸ ግዴታሽ ነው።

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 16 วันที่ผ่านมา

      የባል ዘመድ 😂

  • @nigisttadesse4873
    @nigisttadesse4873 16 วันที่ผ่านมา

    Oh my god to 👂 this thanks God I am not live there its crazy the school administration is abusive we need pjce

  • @belayshebo3149
    @belayshebo3149 16 วันที่ผ่านมา

    halafe tabiyew seetinatishin yifaligaalle ::

  • @henimak2727
    @henimak2727 16 วันที่ผ่านมา +2

    ዙፍን ልጆችሽን ግሎሪየስ ቅርብ ነው ለናተ ለምን እዛ እታስገቢያቸውም ነበር በጣም እልህኛ ነሽ ወልደሽም እለቀቀሽም እልህሽ ደሞ ምርጥ ባል ነበር የነበረሽ ታርቃችሁ እንደማገኛችሁ ተስፍ አረጋለሁ እይዞሽ

    • @selamselina1321
      @selamselina1321 16 วันที่ผ่านมา +1

      ታውቃታለህ ማለ ነው

    • @bubububu9282
      @bubububu9282 15 วันที่ผ่านมา +1

      Nice question 😅

  • @AmyBerhe
    @AmyBerhe 11 วันที่ผ่านมา

    ህግ የሌለበት የተረገመ አገር , የገዛ ቤቱ መሰለው እንዴ??

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 16 วันที่ผ่านมา

    ህመም ካለ ሁለት ወር ይሁን ታክመው ፈተና ካላመላጣቸው ምንም ችግር አለ ቤት ውስጥ ማስጣናት

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 16 วันที่ผ่านมา

      የራሷ ድክመት ነው የታየኝ የማይገናኝ ምክንያት ነው የምታወራው። ኃላፊነት የጎደላትነች

  • @Tacom121
    @Tacom121 16 วันที่ผ่านมา +2

    Beketemaw Timhirt bet esu bicha new endie?

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 16 วันที่ผ่านมา

      No but she is a free loader

  • @medhintsraya9405
    @medhintsraya9405 16 วันที่ผ่านมา +2

    እንዴ የሌለ በመጀመሪያ ትምህርቴቤቱ አይማሩ ሊል አይችልም መክሰስ ትችያለሽ በመቀጠል ሌላ ትምህርት ቤትየለም እና አንቺ ላይ ችግር እንዳለ ነው ለቅሶሽም የውሸት ነው በጣም የማይመስል ነጠር ነው እና አስቢበት የልጆቹ አዬምሮ አትመርዠው

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 16 วันที่ผ่านมา +1

      Exactly, she has been emotionally abusive to the children and she isn't telling the truth as the story doesn't make sense

  • @Maream-d9z
    @Maream-d9z 16 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤😢

  • @helimanchester1505
    @helimanchester1505 16 วันที่ผ่านมา

    You’re not telling the truth somethings is not right here you’re talking different things if you’re divorced still their father has responsibility to share we are in 2024 don’t tell as this I think it’s not the school problem it’s your problem this is in your hand to sort out not media crying do not change the truth

  • @KideshoAbebe
    @KideshoAbebe 16 วันที่ผ่านมา +1

    Bad habit BECAUSE,BECAUSE BECAUSE,stop saying that…!

  • @Saba-y3g
    @Saba-y3g 14 วันที่ผ่านมา

    ቢኮዝ ምንም አልገባኝም

  • @tizuethiopia7894
    @tizuethiopia7894 16 วันที่ผ่านมา

    Woye ygna hagr chigr hulume negr gubo dehase min yehun 😢

  • @almaz3950
    @almaz3950 15 วันที่ผ่านมา

    አበበች ጎቦና። ጆነሳይደር ሴት።

  • @emmitube8581
    @emmitube8581 10 วันที่ผ่านมา

    There is a big hidden secret in this case.

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 16 วันที่ผ่านมา +3

    🤔ትምርት ቤት በ ሽምግልና ለመኦኖ ለ ባለ ግዚውች ናቸውን 🤔

  • @ZulikhaShafi
    @ZulikhaShafi 16 วันที่ผ่านมา

    He neqojo begize lijochishin hiwet yefeleginewin hulu endematiseten astemirachew... Timihirt betu biyasgebash enkon endatasgebiyachew... Hiwet be wita wired yetemolach endehonech bitastemirachew yishalishal by negn

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 16 วันที่ผ่านมา +2

    መሲ:- ትደብቅሻለች እኮ? የሰራችው የደበቀችው ነገር እንዳለ ማንም ይረዳል::

    • @ytse1447
      @ytse1447 16 วันที่ผ่านมา

      Yihie eko ligochiwa aymeleketachewim

    • @ytse1447
      @ytse1447 16 วันที่ผ่านมา

      This is discrimination

    • @ytse1447
      @ytse1447 16 วันที่ผ่านมา

      Even they have a lot of absences, they should not be banned from the school, and the school have issues with their mom too

  • @BONANZ321
    @BONANZ321 16 วันที่ผ่านมา +4

    ይህ ትልቅ ተቋም የእሷን ልጆች ብቻ ለይቶ የሚያስወጣ አይመስልም:: ስላለቀሰች ተበዳይ ነች ማለት አይደለም::

    • @felenuna8034
      @felenuna8034 16 วันที่ผ่านมา

      ታሪኩ ውስጥ ያለህ አስመሰለብህ 😢😅😂

  • @kerojiwolde3431
    @kerojiwolde3431 16 วันที่ผ่านมา

    Single mom🤔

  • @444jerusalem
    @444jerusalem 15 วันที่ผ่านมา

    አሰተዳዳሪው ምንም አታመጭም ያለው የጠነባ ኦሮሞ ይሆናል ባለግዜ ከምድር ያጥፋችሁ

  • @rawadarawada7786
    @rawadarawada7786 16 วันที่ผ่านมา

    😂😂😂😂lela timirt bet yelam😂😂😂xut siciw le directeru😂😂balge izawu cerishi .sijemer xiftegna nesh 👎👎👎👎 lemalqish nigeriw ishi

  • @YejuworkAbbay
    @YejuworkAbbay 16 วันที่ผ่านมา

    er bhig amelak wondoche set ataselqesu

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 16 วันที่ผ่านมา +20

    በአብይ አህመድ ዘመን ገና ብዙ ነገር ያሳየናል

    • @eduedu5758
      @eduedu5758 16 วันที่ผ่านมา

      ቀባጣሪ

    • @tsehayarega848
      @tsehayarega848 16 วันที่ผ่านมา +9

      Abiy. Men. Yadrge

    • @HhHhh-jr3by
      @HhHhh-jr3by 16 วันที่ผ่านมา +5

      ይገርማል አመድ ሁኚ ምን አባሽ ያርግሽ አብይ ምድረ ሰገጤ ማሀይም ዞሮችሁ መንግስት ላይ ጣት መጠቆም እወቂ ባንቺ ስም አይጠራም

    • @tgashu54ashenafi41
      @tgashu54ashenafi41 16 วันที่ผ่านมา +2

      Lekmekami .kenat gedlachehu 😂😂😂

    • @zamzemumar2359
      @zamzemumar2359 16 วันที่ผ่านมา +3

      Ho demo esiu man aderga

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 16 วันที่ผ่านมา

    ብርሀኑ ነጋ የሚመራው ትምህርት ሚ/ እያለ
    ምን እንድንስማ ይጠበቃል?🧐ትንንሾቹ ብርሀኑ ነጋወች ነጋ አንገት ትደፋላችሁ😟

  • @haregtegegne-ih8dm
    @haregtegegne-ih8dm 16 วันที่ผ่านมา +1

    በዘመነ ብልግና ጊዜ ምን ያልተፈፀመ ግፍ በደል አለ ፍርዱን ያጓደለው ጭቅላው አብይ አመድ እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ እስከነ ግብረ አበሮቹ ያጥፍቸው የኢትዮጵያ ህዝብ አምባ ይፍረድ

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 16 วันที่ผ่านมา

      አረ እሷ ከኃላፊዎቹ ጋር ቀጥቅም ተጋጭታ ጥፋቷን ወደሌላ እያዞረች እያየህ አይይይ

  • @AlemukumessaMekonen
    @AlemukumessaMekonen 16 วันที่ผ่านมา

    That is prosperity party goal.
    No justice .
    Please keep child right.

  • @helamtekeste6095
    @helamtekeste6095 15 วันที่ผ่านมา

    ሌላ ትምህርት ቤት የለም