Ethiopian music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 893

  • @fmfentaneshimengstu811
    @fmfentaneshimengstu811 5 ปีที่แล้ว +18

    ቁጥር 1 የምወደው ሙዚቃ የመብሬን ብቻ ነው ምክንያቱም ከህፃንነት ጀምሬ እስከ 2002 እስከማገባ ብዙ ካሴት የምንገዛው የሱን ነው ሌላ ክር ሲጨመር እራሱ አይጥመኝም እና ትዝታ ስላለብኝ ዛሬም ነገም ሁሌም አተን አፍቃሪ ነኝ

    • @user-wf7jt1bd7i
      @user-wf7jt1bd7i 3 หลายเดือนก่อน

      እኔማ,የጤናየ,ማደል😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @sisaygebrihiwet9003
    @sisaygebrihiwet9003 5 ปีที่แล้ว +10

    መብሬ ከልጅነቴ ነዉ መወደዉ ከጋድኞቸ ጋር ተጫዉተን በት ምን ይሁን ሰደት ነካሁት ትዝታ ሊደፋይ ነዉ ላይክ ግጩይ እንደኔ የተነካ

  • @Et-tv3uy
    @Et-tv3uy 5 ปีที่แล้ว +3

    ወይጉደ ህይ ሙዚቃ ሲለቀቅ የ10 አመት ልጅ ነበርኩ ዛሬ ገላጋይ ባልተገኘለት ስደት ላይ ነኝ

  • @user-kg4cm6eo4g
    @user-kg4cm6eo4g 5 ปีที่แล้ว +5

    እፍፍፍ የመብሬ ዘፈን ትዝታ አለብኝ ት/ ቤ።ሰነሂድ ውሀ ስንቀዳ ማነው ጓደኞቹ በዚህ ዘፈን ትዝ የሚለው

  • @beegamrada9857
    @beegamrada9857 4 ปีที่แล้ว +9

    አሁን ማነዉ በመብሬ ሙዚቃ በትዝታ የማይዋጥ አለ ብየ አላምንም

    • @wyimam9103
      @wyimam9103 4 หลายเดือนก่อน

      እኔ❤❤❤❤❤

  • @user-ml3xx1pc2d
    @user-ml3xx1pc2d 4 หลายเดือนก่อน +6

    አይ ትዝታ አማራ ባልሆን ይቆጨኝነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እወዳችሀለሁ ወሎ ጎደር ሸዋ ጎጃም አንድ አማራ ❤❤❤❤❤❤❤❤ሠላማችሁ ይብዛ ልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @reemnaif9548
    @reemnaif9548 5 ปีที่แล้ว +10

    አስታውሳለሁ ህጻን እዳለን ስምቸው ነበር ከዚያ ወድህ ስምቸው አላውቅም ዛሬ ስስማው ትዝል አለኝ የአላህ የምትወዱት ላይክ ግጩኝ 😘

  • @Daf-tl1bb
    @Daf-tl1bb หลายเดือนก่อน

    አይይይይ ትዝታ የሰው ሀገር ኑሮ መረረኝ ስደት የስራህን😢😢😢😢😢😢😢😊

  • @user-wl3ib6sw7p
    @user-wl3ib6sw7p 7 ปีที่แล้ว +25

    እቧ እርው እናክሽ
    እቡይ
    የአማራልጅ ነይ አምረሽ አማራ በመሆኔ በጣምምምም ደስ ይለኛል ።እናተስ???

  • @fgh429
    @fgh429 5 ปีที่แล้ว +3

    መብሬ. አመሰግናለሁ. በዚህ. ሙዚቃ ነዉ. ያገባሁበቶ2001 ተሞሸረህበት. ትዝ. አስባልገኝ. ወይ. ልጅነት. ሀገሬም. ናፈቀኝ. ወይኔ.

    • @user-gn9uy4pr6s
      @user-gn9uy4pr6s ปีที่แล้ว

      ሀሀሀሀሀእኔም። በዚህነበርየተሞሸርኩት2001

  • @sintateshome6663
    @sintateshome6663 7 ปีที่แล้ว +11

    ይህን ዘፈንህን ስሰማ ሆዴን ባርባር ይለኛል ሀገሬ ትዝ ይለኛል ውይ

    • @toybaalyrimawerrg8700
      @toybaalyrimawerrg8700 7 ปีที่แล้ว

      Sentayehu Teshome Ayzoshmarrrrrrye

    • @user-gg9fd7ws2z
      @user-gg9fd7ws2z 7 ปีที่แล้ว

      አይይይይየይይይይየ አይ አሁንስ በትዝታ ብትን አልኩ ምን ተሻለ

    • @sintateshome6663
      @sintateshome6663 7 ปีที่แล้ว

      hiiiiiiii

    • @toybaalyrimawerrg8700
      @toybaalyrimawerrg8700 7 ปีที่แล้ว

      Sentayehu Teshome mEnimnegmarrrr

    • @user-nk1bs2jr7p
      @user-nk1bs2jr7p 7 ปีที่แล้ว

      Sentayehu Teshome አብሺሪ ማር

  • @rahelrahel5829
    @rahelrahel5829 5 ปีที่แล้ว +5

    መጨፈር ደስ ይለኛል ሲከፋኝም ስደሰትም መጨፈር ነዉ ስራየ መብሬ አቤት ስወድህ ያደኩብህ

  • @mahameh3796
    @mahameh3796 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ደራ አለም ነች እዲህ ነበርን ሁለት ሽ ላይ የሠርጌ ለታ የምንዘፍን እኔ በጣም የበሀል ዘፈን ግጥም እችላለሁ መብሬን ባገአዉ ግጥም በሰጠሁት ደሥ ባለኝ የደራን ባሀል መብሬ ሥለሚያቀዉ ያሰማምረዉ ነበር እባክህን ልሥጥህ ተቀበለኝ ግጥም ደራን አሥዉባት በሚያምር ዲምጥህ

  • @fatumabintadem9448
    @fatumabintadem9448 5 ปีที่แล้ว +72

    እኔ እንጨት ስለቅም ነበር የምዘፍነው ገብት ሰጠብቅ እዘፍን ነበር እዲሜ ለአረብ አገር አሁን ደሞ የአረብ ልጂ እየጠበኩ ነበር ከብቶቸ ይሻሉኝ ነበር

    • @bettygizaw2970
      @bettygizaw2970 5 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ነሽ ቆንጆ አይ ሥደት ሥንቱን አሣዬን

    • @user-hr3ub9dh2d
      @user-hr3ub9dh2d 5 ปีที่แล้ว

      ሁሉም ያልፋን እድሜውን ሰጦሽ ለሃገርሽ ያብቃሽ

    • @user-hr3ub9dh2d
      @user-hr3ub9dh2d 5 ปีที่แล้ว

      በጣም የምውደው ዘፋኝ ነው ብዙ ትዝታ አለብኝ

    • @kameelak5066
      @kameelak5066 4 ปีที่แล้ว

      Kkkkkkkk

    • @fafagegehe5669
      @fafagegehe5669 4 ปีที่แล้ว

      @
      1@@bettygizaw2970

  • @KidistKibret-ob9rv
    @KidistKibret-ob9rv 2 หลายเดือนก่อน +2

    አባቴን,ማስታውስበት,ሙዚቃ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zanitelove3172
    @zanitelove3172 5 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ትዝታ አለብኝ. ባሌ. ትዝ አለኝ. አሁን ግን ተለያይተናል. ባሌ ሁሌም በልቤ ነህ. ሰላሙን ሁሉ. እመኝልሀለሁ. ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-sz7pp3un9k
    @user-sz7pp3un9k 6 ปีที่แล้ว +9

    ዳሮ ፍቅረየ ፍቅረየ እያል ያወጣዉ ሞዚቃ እወደወ ንብረ አባቴን ካልግዛህ በየ ምሳ አልበላም በየ ነወ ካሴቱን ያሰገዛሁት ዉላሂ ጓደኞች

  • @user-wk8xb8ds7j
    @user-wk8xb8ds7j 5 ปีที่แล้ว +7

    አይይይ ትዝታ አለብኝ ህፃን ሁነን ትምህርት ቤት ስንማር እንዘፍነው ነበር።አሁን ደግሞ በስደት ላይ ሰማሁት "ትዝ አለኝ" ሀገሬ።

  • @aseyawultaw21
    @aseyawultaw21 8 ปีที่แล้ว +1

    ዘፈንህ ሁሉ የኔን ህይወት የሥታውሠኛል ሁሉም ዘፈንህ ድምፅህ ደሥ ይላል

    • @aseyawultaw21
      @aseyawultaw21 8 ปีที่แล้ว

      ማብሬ ሁሉም ዘፈኑን ሁሌም ብሠማው ሥለፍቅር የነበረውን ሂወቴን ሙሉ ቀሙሉ አገኘዋለሁ፡፡ግን ዘፈን ከዘፈነው ይልቅ ያዳመጠው ወንጀሉ ይብሥበታል ሀራም ነው ሥናደድ፡ግን የሡን ሙዚቃ አዳምጣለሁ

    • @aseyawultaw21
      @aseyawultaw21 8 ปีที่แล้ว

      እሽ ማሬ

    • @diyabadar302
      @diyabadar302 8 ปีที่แล้ว

      ወይይይይይይ

    • @saudiaarabiamm4950
      @saudiaarabiamm4950 7 ปีที่แล้ว

      Aseya Wultaw እኔምእዘፍንነበርበልጅነኔውይይይይይይይ

  • @user-zf7kv4bn2r
    @user-zf7kv4bn2r 8 ปีที่แล้ว +114

    አይ መብሬ ድሮ ህፃን እያለሁ ይሄን ዘፈንህ ስዘፍን ነበር የምዉለዉ ያሁኑን አያድርገዉና ከብት ስጠብቅ

    • @user-ph7gz2uu4g
      @user-ph7gz2uu4g 7 ปีที่แล้ว

      መኖር ፈራሁ። ኩኩኩ

    • @user-yh3tk1zo8o
      @user-yh3tk1zo8o 7 ปีที่แล้ว +3

      አይይይይ እኔም በጎቼንና ከብቶቼን ሥከተል እህህህ አይ ስደት

    • @user-gg9fd7ws2z
      @user-gg9fd7ws2z 7 ปีที่แล้ว +5

      መኖር ፈራሁ አር ማሬ ባየሽ ገና እደወጣ ሰሞን መሰለኝ የኛሰፈር ልጆች ሲያገቡ ይሄን ነበር የምንጨፊርበት ወይኔ ትዝታ አርመብሬ ተዉ አታስታዉኝ አይልጅነት ዛሬ በአርብአገርላይሁኝ በትዝታ መሰደድ በዝ

    • @orocell3616
      @orocell3616 7 ปีที่แล้ว

      መኖር ፈራሁ

    • @hffbbn2662
      @hffbbn2662 7 ปีที่แล้ว

      Oro Cell ዳውሎዲ

  • @hananyerayalij8171
    @hananyerayalij8171 4 ปีที่แล้ว +7

    l love Ethiopia 💚💛❤

  • @user-bd9in1hc1h
    @user-bd9in1hc1h 7 ปีที่แล้ว +6

    ወይኔ ትዝታ ደፋኝ 2002 እማጉራጉረው በጣም የምወድው ሙዝቃ የማብሪ

  • @user-ux8yu5xs5z
    @user-ux8yu5xs5z 7 ปีที่แล้ว +8

    ያገሬ ልጅ ባትሖን ይቆጨኝ ነበር ምርጥ !!!!

    • @user-vb3xh1yr5r
      @user-vb3xh1yr5r 7 ปีที่แล้ว +1

      ትክክክክክክልልልልልእህት

    • @zainabsaid7394
      @zainabsaid7394 6 ปีที่แล้ว

      ሰኒ የማርያም ነኝ አሁን ግን ጠፍ በሠላም ነው ወይሥ ሙዚቃ አቁሞ ነው

    • @alachewalemu7710
      @alachewalemu7710 4 ปีที่แล้ว

      ውድድ

  • @user-le2nu7sl7e
    @user-le2nu7sl7e 6 ปีที่แล้ว

    እረ.እኔስ.ይህን.ሙዚቃ.ስሰማ.ውዱ.ወዴሜ.ትዝ.አለኝ.ስደት.የስራህን.ይስጥህ

  • @mahammedseid2262
    @mahammedseid2262 5 ปีที่แล้ว +1

    መብሬ ሰላምህ ይብዛ ይሄን ዘፈንህን ስሰማ ትዝ ይለኛል አገሬ ውይይይይይይ

  • @TilahuntonkoluTilahuntonkolu
    @TilahuntonkoluTilahuntonkolu 12 วันที่ผ่านมา

    ምሥራቅ ሸዋ ትዝ አለኝ ያውም ሣማ ሰንበት

  • @user-cf3sn5dk6p
    @user-cf3sn5dk6p 7 ปีที่แล้ว +7

    ዘፈኑ ትዝታ ቀሥቃሽ ጨፊሬውቹ በጣም ማራኪውቺ

  • @user-gh7xd9rx1b
    @user-gh7xd9rx1b 4 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍትዝታ የሠውሀገር መረረኝ ባገሬእንጨትልልቀም

  • @user-fs5ht1vf1e
    @user-fs5ht1vf1e 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ መብሬ መንግስቱ አያሌው ያገሬ ልጂ ወይኔ 2003 ትዝታ ነው አተንም ጭምረ ያየሁበት ቀን ትዝታ ቀሰቀሰከው ወግዲላይ ደራ ወግዲ አይቸሀለሁ ወይስደት

  • @user-ov5ml6iv9d
    @user-ov5ml6iv9d 5 ปีที่แล้ว +5

    አጨዳ አጭደንበትነበር አዲአመት ወይኔ አገሬ ጎደኞቸ ትዛአሉኝተጨፍሮነበር አሁን ብቻየንነኝ ከሠውየየውጭ ሀበሻ አይቸ አላቅም

  • @hawi3481
    @hawi3481 6 ปีที่แล้ว +25

    እኔ ደግሞ ጅንጀሮና ጦጣ ነበር ስጠብቅ የማዳምጥህ ያሁኑን አያድርገውና አሁን በሰው ሀገር ነኝ

    • @ayoayo3046
      @ayoayo3046 6 ปีที่แล้ว +2

      Hawi የጎጃሟ አይዞሽ የኔ ልዩ

    • @user-en1mn7fc9m
      @user-en1mn7fc9m 6 ปีที่แล้ว

      Tabaa I

    • @seadakonjo2460
      @seadakonjo2460 5 ปีที่แล้ว +1

      ሀሀሀሀሀሀሀ ተገላገልሻ ታዳ ከዝንጀሮና ጦጣ

    • @user-we1yu7gz2y
      @user-we1yu7gz2y 5 ปีที่แล้ว

      ክክክ

    • @user-yq3xs8bf3k
      @user-yq3xs8bf3k 5 ปีที่แล้ว

      @@user-en1mn7fc9m
      ክክክክክክክክክክ

  • @alebelkehaliw24
    @alebelkehaliw24 5 ปีที่แล้ว +49

    እንደ ዛሬው ሳልመረዝ ያኔ በህፃንነቴ አደምጠው ነበር ጥርት ያልኩ ገጠሬ ነኝ!!!!!

  • @wahaambll6339
    @wahaambll6339 5 ปีที่แล้ว +1

    አይይይ መብሬ ሥንቱን አሥታወሥከኝ ጎደኞቸሁሉ ውል አሉብኝ እንዲህ ዛሬ ተበታትነን ልቀር አቤት ትዝታ ሥደት ላይ ሥንቱ ይቻላል

    • @williamnkhumi9820
      @williamnkhumi9820 5 ปีที่แล้ว

      Mini yidaragali wonidime machali nw mafete

  • @azizaaziza6029
    @azizaaziza6029 6 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ህፃን ሆኘ እዘፍን ነበር ከቤተሰቦቸ ጋር እየኖርሁ አሁን ስደት ነው ያለሁት ያለሁት ቤተሠቦቸን አስታውሳለሁ ስደት የስራህን ይጥክ አይይይይይ

  • @user-dk2dg4ue4b
    @user-dk2dg4ue4b หลายเดือนก่อน

    ወየው፡ወንዲሜ፡የኔ፡ስቀቀን፡የኔስብራት፡መብሬን፡ስስማ፡እንደት፡ልሁንህ፡ወየው፡ወዲሜ፡አይአለመታደሌ፡ወየውውውው፡ባፈር፡አረጀህብኝኝ፡አይዲሌ

  • @zainab-4309
    @zainab-4309 8 ปีที่แล้ว +1

    መብርዬ..ሙዚቃወችህን..በጣምነውየምወዳቸው..አድናቂህ..የወሎ..ደሴ..ልጂነኝ

  • @user-wl6xi5rm8m
    @user-wl6xi5rm8m 5 ปีที่แล้ว

    ውይ እሄንን ዘፈን ለካ ዘፈንኩት ከብቶቸን ሥብቅ ውይ ጊዜ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ልጅመንግሥቱ
    @ልጅመንግሥቱ 5 ปีที่แล้ว +2

    1999 i will never forget you and this music

  • @halimaomar1195
    @halimaomar1195 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ይሄን ሙዚቃ ትወደው የዛሬን አያድርገው እና ትምርት ሲዘጋ ኪነት እሰራ ነበር

  • @TilahuntonkoluTilahuntonkolu
    @TilahuntonkoluTilahuntonkolu 12 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤mebre ምርጥ የሆንክ ልጅ እወድሀለሁ

  • @leonisaresumadero1677
    @leonisaresumadero1677 7 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ማብሌ ትዝ አለኝ ይህን ዘፈን ስዘፍነው ነበር እምውለው አይ አሁንስ እንኮን ልዘፍን ስደት እየዘፈነብኝ ነው አይይይይይይይይይ እናቴ

  • @dubaisaade8048
    @dubaisaade8048 6 ปีที่แล้ว

    ሰወድህ መብሬሁሉም ሙዚቃወችህ ጥሩ ናቸው እድሜ እና ጤናሰላም ይብዛልህ

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t ปีที่แล้ว +6

    አይ ደጉ ዘመን በዚህ ሙዚቃ ግዜ አቤት የነበረው ፍቅር

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 7 ปีที่แล้ว +16

    እር እኔስ እድሌ ነፍቆት እና ትዝታ በቁጥጥሩ ስር አውሎ ሊደፍኝ ነው ከስፈር ስርግ ሲሆን የምንጨፍርው ትዝ አለኝ

    • @toybaalyrimawerrg8700
      @toybaalyrimawerrg8700 7 ปีที่แล้ว

      Me Me abshrrr

    • @user-qg6hu4vd8j
      @user-qg6hu4vd8j 7 ปีที่แล้ว

      Me Me አብሺሪ ማማየ ለበጎነው

    • @selamselam1663
      @selamselam1663 7 ปีที่แล้ว

      Me Me እኔምማርድፍትሊረገኝነዉናፈቀሰትበቀለሜአይሥደት

    • @sami.abusultan
      @sami.abusultan 7 ปีที่แล้ว

      አይዞን እህቶቸ ለበጎ ነዉ ይህም ያልፋል

    • @enewaalebachew7226
      @enewaalebachew7226 7 ปีที่แล้ว

      Me Me የእኔ ቆንጆ እኔም ናፍቆቱን አልቻልኩም ኡፉኡፉ

  • @user-fv7by4ho5v
    @user-fv7by4ho5v 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥ ሙዚቃ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TyfHgg-ff9xt
    @TyfHgg-ff9xt 5 หลายเดือนก่อน

    የመብሬመግስቱሙዚቃእደወደስይለኛል

  • @mumenamumena9454
    @mumenamumena9454 5 ปีที่แล้ว

    ወይይይይይይይይ። አይሰደት። የሀገርቤት ትዝታአለብኚ። አሁንግበሰደትእንገላታለሁ
    አይይይይይይ

  • @user-wp8yn8es1c
    @user-wp8yn8es1c 7 ปีที่แล้ว

    ያገሬልጅ ውድድድድ ነው የማርገህ የሄዘፈን ቤተስቦቼን አስታውስበታለሁ አመስገናለሁ ውይይይ ሰደትት አይነህ ይጥፋ

  • @estelestell6270
    @estelestell6270 8 ปีที่แล้ว +57

    የመብሬን ዘፈንእደኔ የሜውደው ስውአለ???

    • @alirawfik7617
      @alirawfik7617 5 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @uaeuae9255
      @uaeuae9255 5 ปีที่แล้ว

      @@alirawfik7617 😏😏😏😖😔😓😓😔😔😔😞😞😞😞😞😠👎

    • @hayahaya2920
      @hayahaya2920 5 ปีที่แล้ว

      እንደኔ አይሆንም በጣም

    • @user-ks1yf2rh3h
      @user-ks1yf2rh3h 4 ปีที่แล้ว

      እኔከድሮአጀምሬየአሁንዘፈንአያምረኝም

    • @user-gh7xd9rx1b
      @user-gh7xd9rx1b 4 ปีที่แล้ว

      ተወዳጁ መብሬ መንግሥቱ

  • @user-uz3fc6tx1u
    @user-uz3fc6tx1u 8 ปีที่แล้ว +12

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም ያምራል መብሬ ቀጥልበት ሙዚቃዎችህ ሁሉ በጣም ይመቹኛል

  • @rewdahassn4992
    @rewdahassn4992 5 ปีที่แล้ว +98

    ኦሆሆሆሆሆሆአይስደትበናታችሁመብሬንየምትወዱትከልብ.Laki.ግጩኝ።

    • @kusaysaleh4011
      @kusaysaleh4011 5 ปีที่แล้ว

      @Ayanlem Sewngezaw ንኡሳን ቅድመ

    • @rahametjamal7868
      @rahametjamal7868 5 ปีที่แล้ว +1

      ልጅኔቴንእወዳታለሁ

    • @MdGhghgh-ej4xt
      @MdGhghgh-ej4xt 4 ปีที่แล้ว

      መብሬ ኑርልኝ ዉስጤነህ

    • @user-nq3it1qq5d
      @user-nq3it1qq5d 4 ปีที่แล้ว

      አሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 4 ปีที่แล้ว

      Efffffff. Aye. Sedet

  • @user-pg6mz7bi5z
    @user-pg6mz7bi5z 6 ปีที่แล้ว +3

    መብሬን በጣም ነው እምወደው ልጅ እያለሁ ተለምኝ ነበር የሱን ዘፈን እምዘፍንላቼው ቁርጥ እሱን ነበር ድምፄ

  • @TY-ht4oo
    @TY-ht4oo 5 ปีที่แล้ว

    አገሬ ትዝ አለኝ 6ኛ ክፍል ተማሬ ሆኘ ጎደኞቸ ጋርእንጨወት ነበር በመብሬ ሙዚቃ

  • @user-cf3sn5dk6p
    @user-cf3sn5dk6p 7 ปีที่แล้ว

    ውይ መብሬ ትዝታይን ቀሠቀሥከው ዘፈኖቺህን በጣም ነው እምደልህ እድሚ እና ጤና ይሥጥህ

  • @nabiyatbinteslemyakomebolc5797
    @nabiyatbinteslemyakomebolc5797 5 ปีที่แล้ว

    ያዝ እንግዲህ ወሎ እኔ ትዝታ የለብኝ በሙዚቃ comment ግን አንጀቴን አባባችሁት አይዟችሁ ስደት ያልቃል ያልፋል ታገሱ

  • @rehimawolloyewarehimwolloy8751
    @rehimawolloyewarehimwolloy8751 8 ปีที่แล้ว +2

    መብርየአድናቂህነኝበጣም ደስ ይላል ሙዚቃ በዚሁ ቀጥልበት

  • @zuzuseid4011
    @zuzuseid4011 7 ปีที่แล้ว +39

    ወይኔ ትዝታ😂😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ባሌ ትዝ አለኝ ከመሬት በታች የሁነው

  • @wobalemabate1783
    @wobalemabate1783 8 ปีที่แล้ว

    አቤት ሥውድህ አድነቄህ ነኝ ሙዝቃወችህ በጣም ደሥ ይላሉ

    • @salmefkrsalmefkr3556
      @salmefkrsalmefkr3556 8 ปีที่แล้ว

      መብርየ

    • @emebtitegayi784
      @emebtitegayi784 8 ปีที่แล้ว

      wbalmi snetun nw ymtewgew abezashew

    • @wobalemabate1783
      @wobalemabate1783 8 ปีที่แล้ว

      ሞዞዞ ልቤ ማሥተነገድ ከቻለ ብዙ እሠይ ምን ትሆኝahahhahah

  • @መልካነሺአየለየወለየዎየኢ
    @መልካነሺአየለየወለየዎየኢ 6 ปีที่แล้ว

    መብሬ እወድሀለሁ ታሥታውሳለህ ዘመደንህ ግን አስብ ሀገር ሀኝ ሁሌም የንተን በሙዚቃ ነው የምስማው

  • @user-qz9lv7ms8x
    @user-qz9lv7ms8x 3 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ሠንቱ አልፍ አቤቱ አገራችን ሠላም ሠጠልን

  • @alqaempc8677
    @alqaempc8677 3 หลายเดือนก่อน

    በትዝታ ማለቅ ብቻ 😢😢😢😢

  • @mekdnesssahyoun6556
    @mekdnesssahyoun6556 2 ปีที่แล้ว

    Bexammmm deeeessssss yiiiiillllllaaa

  • @FunnyBiscuits-zx4ki
    @FunnyBiscuits-zx4ki 3 หลายเดือนก่อน

    Uገሬ ኢትዮጲያሰላም ሺ ይመርስ❤❤❤❤❤💋💋💞👍👍💋💋💋👍👍👍💞💞💋💋💞💋💋💋💋💋💞💞💞💞

  • @user-br4hk6fe3r
    @user-br4hk6fe3r 4 หลายเดือนก่อน

    የባሌማስታወሻ የኔውድ በሰላም አገናኘን አላህየ

  • @Sdyh-er4ir
    @Sdyh-er4ir 8 ปีที่แล้ว +5

    wow አቦ ይመችህ ህፃን ሆኜ እሰማው ነበር አሁን ግን ሰማሁት ልብ ይነካል ቃል ገባሁ ላረሳህ

  • @user-fo2oy9hs8r
    @user-fo2oy9hs8r 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ መብርየ አተን ሳዳምጥ የልጀ እና የቤተሰቦቸ የሀገሬ ናፍቆት ይጨምርብኛን
    ስደት አለያየኝ

  • @zainadmuhammadzainadmuhamm5403
    @zainadmuhammadzainadmuhamm5403 5 ปีที่แล้ว +2

    መገንመብሬ ብዙትዝታ በዘፈነህአለኚ አቦ ይመችህ❤❤❤❤😭😭😭😭

  • @user-lx7zq2nw2r
    @user-lx7zq2nw2r 6 ปีที่แล้ว

    ላጎቴ ሰርግ ህፃን እያለው ጨፍሪበት ነበር እኔም ወደስደት አጎቴም ወደማይመለስበት ሄደ. ነፍስህን ይማር ሁሌም በልቤ ነህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-zz9uv8ky3h
      @user-zz9uv8ky3h 5 ปีที่แล้ว

      አይ ዞሽ ማር ሂወት እደዝህ ነች ማሬዋ ዛሬ የነበረ ነገ የለም አምና የነበረዉ ዘድሮ የለም በቃ ምን ይደረግ እህት እፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ

  • @mesiyemariyamlij6245
    @mesiyemariyamlij6245 8 ปีที่แล้ว

    Wowwww Mebre Ye Hager Lij Betam Des yelal Nurlign yene Konjoo

  • @grandprime3653
    @grandprime3653 7 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ትዝታየን ቀሰቀስከው እእ

  • @fjiuuu5613
    @fjiuuu5613 7 หลายเดือนก่อน

    ጭፈራ የተማርኩበት ሙዚቃ ሰውደው ብር እየተሸልምኩ ነበር የምጨፍርበት አይይይይ ትዝታ

  • @jujusemanew342
    @jujusemanew342 7 ปีที่แล้ว

    woyina lij eyalhu sewodaw woyina yane geta aba sewodaw😢😢😢❤❤❤❤

  • @webjegasifa8745
    @webjegasifa8745 7 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍፍ በዝህ ሙዝቃ ትዝታ አለብኝ

  • @user-it1xl8uy4l
    @user-it1xl8uy4l 6 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍዛሬ በጣም ከፍኝ ወይኔ ለማን ልነገራ የሆዴን ወይኔ መብሬ በሙዚቃህ በቤተሠብ ነፍቆትልሞትነው ወይኔሥደት አይኑ ይጥፍ፡፡

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c 2 ปีที่แล้ว

    መብሪየ ዘንድሮስ ለቃል ክዳኑ ሸኔ ቀድሞሃል ምክነያት የዋላጋ ህዝብ 3 አመት ሙሉ ጦርነት እና ኩማንድ ቦስጥ ስር ናቸው ትግራይ ወደ አንድ አመት እናቶቼ የናተ ገና 3 ወር አይሆንም ከናተ የበለጥ በአየር ድብደባ ተጎድተዋል ሠላም ስበኩ ዉዶቼ አሪ ይብቃ የአንድ እናት ልጆች ነን 💔😥

  • @user-eo9mo8in9u
    @user-eo9mo8in9u 5 หลายเดือนก่อน

    አደ ማብሬ ትዝታ 😢😢

    • @Amharawit42
      @Amharawit42 5 หลายเดือนก่อน

      😪😪😪

  • @7aiathh995
    @7aiathh995 8 ปีที่แล้ว

    my bast mabrye tzitayen keskeskibin...

  • @ethiobesttube8998
    @ethiobesttube8998 7 หลายเดือนก่อน

    Me bera,betame,newu,yemewadhi

  • @user-vv6pw1ek9e
    @user-vv6pw1ek9e 2 หลายเดือนก่อน

    መብሬ ስወደው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @love-zw9tx
    @love-zw9tx 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ትዝታ መብሬ እወድካለሁ 💝💝💝💝💝

  • @UaeexpoUaeexpo-rv8fg
    @UaeexpoUaeexpo-rv8fg 5 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይ ማብርየ ሁሉም ሙዚቃህ ዉሥጥጤ ናቸዉ

    • @momina3227
      @momina3227 ปีที่แล้ว

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fatimamohamad4913
    @fatimamohamad4913 5 ปีที่แล้ว

    ሚስኪን በህፃን እነቱ ነው መሞዘቅ የጀመረው መብሬ በጣም እወድሀለሁ አገሬን ታስታውሰሀለህ

  • @user-wf7jt1bd7i
    @user-wf7jt1bd7i 3 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም,ሥሠማዉ,በምባ,የምታጠበዉ,ነገረ

  • @Tiringo.k.n
    @Tiringo.k.n 2 หลายเดือนก่อน

    እረ ባካችሁ እንስራበት ለ እህቴ ሰርግ ዘንጬበታለሁ አሁን ግን ስደት ልቤን ሰብሮታል✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @farukfahad2869
    @farukfahad2869 6 ปีที่แล้ว

    ዋዉመብሬ ይህን ሙዚቃ ሰሰማአየ

  • @sarahighchair5700
    @sarahighchair5700 6 ปีที่แล้ว

    አይይይይይ የልጅነት ትዝታየ ከብት ስጠብቅ

  • @tegsttgest5657
    @tegsttgest5657 5 ปีที่แล้ว

    እረ መብሬየ ግን የት ነው ያለከው ለምን አንት ብቻ በሚድያ ቀርበህ አታውቅም እንተርቪው ተደርጎ አያውቅም ይህን ድምፅ ይዞ ሁሌም ውጤን ይበልጣል ባለህበት ሰላምህን ያብዛልን ያገር ልጅ

  • @lovemysewte2117
    @lovemysewte2117 6 ปีที่แล้ว

    ይህወበሰዉ ሀገርእያለቀስኩአለሁ ሳላስበዉ አንድልጅ ገብቱህይወቴን አበላሸብኝከመወደዉ ባሌ አላያየኝአብሮኝላይዘልቅ ይፍረደኝበስደትላይያላችሁእህቱቸ ይህወ የልብበሽተኛሁኘቀኔን

  • @alemassefa2417
    @alemassefa2417 7 ปีที่แล้ว

    ወይይይ ማብርየ ማኛሰው እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኔ ወንድም ውድድድድድድ የኔ አበሳ

  • @user-fv6kn4yd9p
    @user-fv6kn4yd9p 5 ปีที่แล้ว

    ፍቅርያቀጠቅጠኝነበር ሙዚቃህንስማውለመጀመሪያግዜ አሁንምትውስታው ያውሆነብኝ

  • @user-gd3xt5ob3u
    @user-gd3xt5ob3u 4 ปีที่แล้ว +1

    ከልጅነቴ ጀመሮ ፈተና እስካሁን ድርስ አለሁ በፈተና

    • @lulutube5954
      @lulutube5954 4 ปีที่แล้ว

      Ayzon mama. Allah kerim

  • @suzu4341
    @suzu4341 5 ปีที่แล้ว

    ከወርበሁላ ወደአገሬልከሰትነዉ ግንደስአላለኝም ምክኔቱም በሞትያጣሁት ልጅ እህህህህህህህ

  • @begbruzeleke7140
    @begbruzeleke7140 5 ปีที่แล้ว +2

    ወይይይይይ መብሬ ጥሎብኝ ስወድህ ግን ምነዉ ጠፋህ ባህላዊ ሙዚቃ ልቀቅልን

  • @hadiradara5980
    @hadiradara5980 5 ปีที่แล้ว

    Daraa na fakusi❤️❤️👍👍💚

  • @user-dt7ji6zn2z
    @user-dt7ji6zn2z 7 ปีที่แล้ว +12

    ማነው የሚይዘኝ 2002 አሥታወሠኝ ተማሪ ሆኘ ወዝ ወዝ እመዳም መጥባህ እሥክሥ እሥክሥ በለው

    • @seetiseeti2416
      @seetiseeti2416 7 ปีที่แล้ว

      ame hne አደራ የመዳምንእቃእዳጨርሺማር አይዞሺ ለማንኛውም

    • @user-dt7ji6zn2z
      @user-dt7ji6zn2z 7 ปีที่แล้ว

      Seeti Seeti አብሽሩ አዙሮኝ ነው እላታለሁ kkkkk

    • @seetiseeti2416
      @seetiseeti2416 7 ปีที่แล้ว

      Kkkk ወዝ ወዝ ሥትይ እዳትመጣብሺ ለመዋሸት አይመችም

    • @user-dt7ji6zn2z
      @user-dt7ji6zn2z 7 ปีที่แล้ว

      Seeti Seet አሥጨፍራት ነበር kkkkk

    • @seetiseeti2416
      @seetiseeti2416 7 ปีที่แล้ว

      እሺ ሞክሪያት ማር በነገራችንላይ የት ነው ያለሺው ሣኡድ ወይሥ ?

  • @halimahlima1573
    @halimahlima1573 6 ปีที่แล้ว +1

    መብርየ የኔ ቆንጆ ውስጤ ነህ ያገሬ ልጅ

  • @user-qw7jc4fg7m
    @user-qw7jc4fg7m 7 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ነው ደስ ይምልው ቀጥልብት ቆንጆ ወድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ያማርግህ

    • @hawall2312
      @hawall2312 7 ปีที่แล้ว

      ሰላምነችሁ

  • @rorzarah2040
    @rorzarah2040 8 ปีที่แล้ว

    እደት ደሥ ይላል መብሬ ቀጥልበት

  • @mdastslashe4998
    @mdastslashe4998 8 ปีที่แล้ว +5

    እረ አንድ በለኝ ያገሬልጅ ምነዉ ባላየሁክ ኖሮ

  • @muluwaabate3728
    @muluwaabate3728 7 ปีที่แล้ว +1

    መብሪ ውሥጤ ነው አቦ