ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Mebrie Mengistie - Minew Kefagn Zendro | መብሬ መንግስቴ - ምነው ከፋኝ ዘንድሮ | Ethiopian Traditional Music

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ธ.ค. 2017
  • Mebrie Mengistie - Minew Kefagn Zendro | መብሬ መንግስቴ - ምነው ከፋኝ ዘንድሮ | Ethiopian Traditional Music
    ከወደዱት እባክዎ ሼር, ላይክና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ
    If you like it, please don't forget to share, like, and subscribe

ความคิดเห็น • 1K

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 11 หลายเดือนก่อน +30

    የማራ እናትም ወንድ ወልዳለች አብረን እንኑር ስንል ነው የተጎዳነው የጊዜ ጉዳይ ነው❤💔💚💛❤️

  • @kdyga3365
    @kdyga3365 ปีที่แล้ว +28

    ሰላም ፍቅር አድነት ለኢትዮጲያ ለአማራ ጀግኖች በትክክል ቅንብር ደስ ይላል

  • @mohammdabdu1777
    @mohammdabdu1777 6 หลายเดือนก่อน +14

    ደጋግሜ የምሠው ሙዚቃ መብሬ እንወዳሀለን ድል ለአማራ ህዝብ ዲል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤

  • @SEn8etPlaystore-vl5cx
    @SEn8etPlaystore-vl5cx ปีที่แล้ว +12

    መብሬ ጀግናዬ ቀብራራው
    #ጎንደር+ጎጃም+ሸዋ+ወሎ=፩አማራ
    #አማራዬ ሰላም ሁኑልኝ🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y ปีที่แล้ว +39

    ስሰማው ዝም ብሎ እንባ ይፈሳል😭😭😭😭😭

    • @nejatumuayub6232
      @nejatumuayub6232 ปีที่แล้ว +1

      😭😭😭ሆድ ያባባል 😭😭😭

    • @SuseRoba-fs9tp
      @SuseRoba-fs9tp 3 หลายเดือนก่อน +1

      🙆የኔ ብቻ መስሎኝ ነበር😢😢

    • @BiscutiDerje
      @BiscutiDerje หลายเดือนก่อน

      ❤❤

  • @fafilove2367
    @fafilove2367 4 ปีที่แล้ว +101

    ቅንብሩ በጣም ገልጿታል ሙዚቃዉን 🇪🇹✔️💯💯

    • @fafilove5676
      @fafilove5676 4 ปีที่แล้ว +2

      💙💚💚💛

    • @kunjuk1242
      @kunjuk1242 11 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍👍👍👍

  • @kidistalemu-hj3vz
    @kidistalemu-hj3vz ปีที่แล้ว +8

    ደሞቸ ዉይ እዳዉ አማራ ባልሆን እደእናደድነበር አቤት ግርማ ሞገስ ያማራ ልጅ መሆን መታደልነዉ❤💚💛❤️💕💕💕💕💕💕

  • @donnagustilo6141
    @donnagustilo6141 6 ปีที่แล้ว +171

    ውይ ሀገሬ ወሎ ትዝ አለኝ😭😭😭 ጀግናው. የወሎ ሰው ናፈቀኝ ፍቅርስላም ክብር ለወሎልጆች በሙሉ

  • @Emperors_12
    @Emperors_12 7 หลายเดือนก่อน +16

    አማራ🔥አማራ🔥አማራ🔥አማራ🔥አማራ🔥አማራ🔥አማራ🔥አማራ
    መሆን እንዴት መታደል ነው የጀግና ዘር ኩሩ ህዝብ የነገስታት ልጆች።

    • @BiscutiDerje
      @BiscutiDerje หลายเดือนก่อน

      የኔፍቅር፣❤፣፣❤፣❤፣❤

  • @shathafadel3415
    @shathafadel3415 2 ปีที่แล้ว +68

    ሠላም ፍቅር ለአማራ ጀግኖች

    • @mona8meme800
      @mona8meme800 2 ปีที่แล้ว +6

      Ena gene geraga naye gene amaraaaa batameee nawe mewadawe amara malathe eko mareee malathe nawe🇪🇹🇪🇹🌹⚘🌷💚💙💛❤💋💋💋💋💋

    • @mona8meme800
      @mona8meme800 2 ปีที่แล้ว +3

      Love

    • @Hasuni1986
      @Hasuni1986 10 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @user-tv3yy6sq9w
      @user-tv3yy6sq9w 8 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-gf7zk3dd8u
    @user-gf7zk3dd8u 12 วันที่ผ่านมา +1

    አይዞን አማራዬ ይነጋል እንደመሽ አይቀርም 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪🙏

  • @user-md3zu1bk7b
    @user-md3zu1bk7b 5 ปีที่แล้ว +95

    ያገሬ ልጆች ቀጫጭኖቹ ይናደፋሉ እንደ ንቦቹ አማራነት ይለምልም💚💛❤✅✔💪💪💪

  • @user-ez4mf2fg5h
    @user-ez4mf2fg5h ปีที่แล้ว +12

    ያገሬ ልጆች ቀጫጭኖቹ ይናደፍሉ እንደንቦቹ ❤❤❤ አገሬዋ ሰላምሸ ይመለስ አማሓራየ🥺🥺

  • @YWtube-bs8yn
    @YWtube-bs8yn 4 ปีที่แล้ว +14

    እንደምነው መብሬ አንተ የዘጠናዎች የገጠሮች የትዝታው ንጉስ ። እንወድካለን መብሬ

  • @user-zq7gb1oh3o
    @user-zq7gb1oh3o 2 หลายเดือนก่อน +2

    አማራዋ❤❤❤ ሁሉም ፍቅር ሁሉም ቤተሰቤ❤❤❤

  • @Rahmathabdi
    @Rahmathabdi หลายเดือนก่อน +2

    የወለጋ አማራ ነኝ 😭አማራ ጀግና ነው 😔❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @thomasbirhane34
    @thomasbirhane34 ปีที่แล้ว +23

    ፍቅር ሰላም ድል ለአማራልጆች ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @seidemm5895
    @seidemm5895 4 ปีที่แล้ว +143

    ማብሬን የምቶዱ ላይክ

    • @zvjjjhhzjfjfjjgi5247
      @zvjjjhhzjfjfjjgi5247 4 ปีที่แล้ว +3

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @agareth1659
      @agareth1659 4 ปีที่แล้ว +2

      👍👍👍👍👍

    • @pqoqqishhshs4260
      @pqoqqishhshs4260 3 ปีที่แล้ว +3

      እንወዳለን መብሬአይዞሽ ሸልሊ እኔየጃማልጂነኝ

    • @Tiringo.k.n
      @Tiringo.k.n 3 หลายเดือนก่อน

      💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @renadigic1019
    @renadigic1019 6 ปีที่แล้ว +355

    እሥኪ መብርየን እደኔ የምትዎዱ እጁን ያወጣ ወይ መብሬ ትዝታ አለብኝ የተሞሸርኩበት ነው ኡፍፍፍ 2003 አይ ልጅነቴ አይመለሥ

    • @gemilagemila5199
      @gemilagemila5199 6 ปีที่แล้ว +2

      Renad Igic አርብምር

    • @renadigic1019
      @renadigic1019 6 ปีที่แล้ว

      Gemila Gemila አማረኛነው የፃፍሽው

    • @uaehmp6918
      @uaehmp6918 6 ปีที่แล้ว

      Renad Igic 👎👎👎👎👎👍👍👎👎👍👍👍❤❤❤💚💚💚💚💚❤💚💚💚☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝👆🙌🎓🎓

    • @hawamohammed8423
      @hawamohammed8423 6 ปีที่แล้ว

      Renad Igic ዐkk

    • @user-th1gr3gv9x
      @user-th1gr3gv9x 6 ปีที่แล้ว


      ልዥንትአትም ።

  • @sahooalam4630
    @sahooalam4630 4 ปีที่แล้ว +26

    መብሬ 🌷🌷🌷♥♥ሁሉም ሙዚቃህ ♥የትዝታ ናቸዉ🇪🇹ሰላምህ ይብዛ

    • @jgff4801
      @jgff4801 4 ปีที่แล้ว

      ኣቱባ

  • @mahameh3796
    @mahameh3796 5 ปีที่แล้ว +55

    አይ መብሬ የት እዳለ ማን ይገረኝ ዲምጡ ጠፋብኝ ዲሮ አብረን ነዉ ያደግን እሱ ዘፋኝ ሆነ እኔ ሥደተኛ አይገርምም እዲህ ነዉ ሠዉ መብሬ ታዋቂ ሆነ እኔ ያረብ ሰራተኛ ሆኩ

    • @jhhjhhjsj1560
      @jhhjhhjsj1560 4 ปีที่แล้ว

    • @SamsungAs-bj2nl
      @SamsungAs-bj2nl 4 ปีที่แล้ว

      @Netsi Tube ዋው

    • @temesgenay
      @temesgenay 4 ปีที่แล้ว

      አለ አይዞሽ

    • @zinettube7207
      @zinettube7207 4 ปีที่แล้ว +3

      አይዞሽ ሁላችንም ስደተኛነን
      እስኪበቅንነት ሰብስክራይብአድርጉኝ

    • @user-dm6ee1tw8g
      @user-dm6ee1tw8g 4 ปีที่แล้ว +3

      አችስ የስደት ታዋቂ ሆነሽ የለዴ ክክክ

  • @meseretmelashu7204
    @meseretmelashu7204 4 ปีที่แล้ว +21

    ዘንድሮስ በጣም ንፍቅ ብሎኛል ሀገሬ መብሬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዚአብሔር

    • @meroleta7430
      @meroleta7430 2 ปีที่แล้ว

      እኔም ውዴዬ

    • @maromaro7871
      @maromaro7871 10 หลายเดือนก่อน

      አይዟን ዉዴ አንድ ቀን እንገባለን

  • @user-bc8kx9tf8t
    @user-bc8kx9tf8t 5 หลายเดือนก่อน +2

    አደራችሁ ፀልዩ ፍቅሬን እዳላጣዉ ስሙ ብርሀኑ ደምስ ይባላል ፋኖ ነዉ ድል ለፋኖ

    • @LESHETADANGNE
      @LESHETADANGNE 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞሽ😢😢

  • @genetnecho8482
    @genetnecho8482 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ. ኧረ ኧረ ኧረ ኧረ ኧረ ኧረ ኧረ ኧረ ኧረ ኧረ ኧረ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ. መሆን እንዴት ደስ ደስ ደስ ይላል ይላል ይላል። ውድድድድድድድድድድድ።

  • @hulagarzewudo1868
    @hulagarzewudo1868 4 ปีที่แล้ว +80

    አቤት አማራ ውበት የፍቅር አገር እግዚአብሄር ጠላታችሁ ይውደም እና ሁሌ በደስታ በፍቅር ዘና ፈታ በሉልኝ የጀግና አገር አማራ ይለምለም ኢትያ ለዘላለም ትኑር

  • @zemzameahimde1305
    @zemzameahimde1305 5 ปีที่แล้ว +24

    ምርጥ ዘፋኝ ለኔ አንደኛ አንተ ነህ

  • @ethiopiamamaye5591
    @ethiopiamamaye5591 3 ปีที่แล้ว +2

    ተጠናከሩ ጎበዝ አደራ
    ማን ይነካታል የኛን ባንዲራ
    ወሎ ሸዋ ጎንደር ጎጃም አንድ አማራ ነን ነባር ህዝቦች ጠንካራ አማራ ካለ ትልቋ ኢትዩጲያ መኖራ ጥርጥር የለውም።

  • @zinet-fl7ni
    @zinet-fl7ni 2 หลายเดือนก่อน +2

    ነፍጠኛው አማራ በመሆና እካራለሁ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @aykelshokry9311
    @aykelshokry9311 ปีที่แล้ว +4

    መብሬበጣምዴሥይላል
    በውጭሐገርለምትኖሮጓዴኞቸሥሙት
    💖💜💖💜💜💜💜💖💜💜💜

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 4 ปีที่แล้ว +154

    አማራ የጠላትህን መብዛት አውቀህ በዛው ልክ ተደራጅ አማራነት ጀግንነት እንዲሁም ፍቅር ነው !!!

    • @tube-jt7wj
      @tube-jt7wj 4 ปีที่แล้ว +2

      አደራጁን አማራ እኮ ጥሩ polatekaga Enkuan yelanm era semachin enmales yena tadi minlik zar yebelaye lijochi eko nan

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 4 ปีที่แล้ว

      . Ewunet👌👌👌👌👌

    • @user-kj3iy2ty4n
      @user-kj3iy2ty4n 4 ปีที่แล้ว

      11

    • @bnitmahi4477
      @bnitmahi4477 4 ปีที่แล้ว +1

      Amarawech

    • @diriekadir1725
      @diriekadir1725 4 ปีที่แล้ว +1

      @@bnitmahi4477 zw35

  • @user-iu8bd4tr4k
    @user-iu8bd4tr4k 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ እነ እከለ(ሰው መሳይ በተግባራቸው ሰይጥኖች) ለሆዳቸው ብለው በህዝብ ደም እና በትውልድ ላይ የሚቀልዱ ባንዳ ሱፍ ለባሾቹን ሳይሆን ፍፁም አማኝ እና ለሀገሩ የሚቆረቆረውን ሰፊውን ጀግናውን የሀገሬን ህዝብ የሚወክል ድንቅ ሙዚቃ
    መብሬ በቃ ትችላለክ ሽ አመት ኑርልኝ መሬው ነኝ

  • @tadesseayele3078
    @tadesseayele3078 2 ปีที่แล้ว +2

    አማራ :የመልካምነት :መገለጫ።
    የእግዚአብሔር :አይን: ለመልካም :ከእናንተ: አይለይም ።

  • @user-gl5hi1jr6j
    @user-gl5hi1jr6j 6 ปีที่แล้ว +3

    መብርየ በጣም ነው የምወድህ ያገሬ ልጅ ዘፈንህም ሆነ ቀርረቶህ ሆታህ ልቤን ያራውጠዋል ምናለ እንዳንተ ያለ ጀግና ባል ቢስጠኝ አላገባሁም መብርየ ለስርጌ ብትዘፍንልኝ ደስ ይለኛል ዜድ ነኝ የመህካነ ስላም ያውም የቦርና ልጅ እናቴ ደሞ ያንተ አገር ልጅ ናት አብሮ አደግህ ስወድህ ቃላት ያጥርኛል። ከስደት ስመለስ ባካል ለማየት እፈልጋለሁ ወደ ስደት ስመጣየተጫወትንበት ዘፈን ውይይይይይ ስደት

  • @rolla991
    @rolla991 6 ปีที่แล้ว +16

    መብርየ በጣም ነው እምወድህ ያተሙዚቃሁሉ ትዝታየናቸው

  • @user-dq6jj8sp9s
    @user-dq6jj8sp9s 7 หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍአማራዬ ክፉህንአልስማ ፈጣሪ ሰላህንይመልስልህ ሰፊውህዝብ አማራመሆንመታደልነው።💗💗💗💗💗💗💗💗💗

  • @UnkJo357
    @UnkJo357 6 หลายเดือนก่อน +2

    Love from Brooklyn
    Peace is Ethiopia

  • @andug7136
    @andug7136 2 ปีที่แล้ว +3

    ውይ መብሬ በጣም አመሠግናለሑ ሙዚቃወችሕ ሑሉም የቤተሠቦቸ ማሥታወሻየ ናቸው

  • @user-ps9ws5li9l
    @user-ps9ws5li9l 4 ปีที่แล้ว +12

    ውይ አሁንሰ ሰደት እሰከመቸ ውድ ያገሬ ልጁች በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @habhabshi9457
    @habhabshi9457 9 หลายเดือนก่อน +2

    መብሬ ስወድህ ሰላም ለሀገራችን 💚💛❤ 💚💛❤ 🎉🎉🎉 እውነትም ነብር የአማራ ልጅች ማርርርርር

  • @bero431
    @bero431 4 ปีที่แล้ว +24

    The BEST Amhara song!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @betygebye1747
      @betygebye1747 2 ปีที่แล้ว +1

      ?፨፦ቨ፣ቯ፣ቯ

  • @shegawkassahun5689
    @shegawkassahun5689 4 ปีที่แล้ว +25

    I am proud of to be Amhara

    • @BarakaFikire-wn2ii
      @BarakaFikire-wn2ii ปีที่แล้ว

      Me to i like amahara not fucken galaha but i am not amahara

    • @VhGy-zy7di
      @VhGy-zy7di 8 หลายเดือนก่อน

      መብሬመግሥቱ
      3:35

  • @gshshdvshshsg923
    @gshshdvshshsg923 4 ปีที่แล้ว +37

    ያገሬልጆች ቀጫጭኖቹ ይናደፋሉ እደንቦቹ😍😍😍😍😍😍😍

  • @fikiryegojjamlijj504
    @fikiryegojjamlijj504 5 ปีที่แล้ว +2

    Wey Siwodih eko yenie filklik Mebriye huliem wustie neh yenie jegna,,, nigerachew ema endiya belilign eski Negagirachew ena Jeginayeeeeeeeeeeeeeeeee ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alemalem74766
    @alemalem74766 3 ปีที่แล้ว +2

    መብሬን መስማት በትዝታ ወደ ኋላ መሄድ ነው

  • @admasuayalew8413
    @admasuayalew8413 7 หลายเดือนก่อน +4

    አሳረኛው ❤❤❤❤❤❤ ፍኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @BiscutiDerje
      @BiscutiDerje หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @selam2100
    @selam2100 5 ปีที่แล้ว +26

    የአጓቴ ልጅ አዲስ አበባ ሂዶ ቴብይዞ በጣና የመብሬ ን ካሤት ሢከፍት በጣም እጓጓ ነበር እኔም ሂጀ ቴብ ይዠ መጥቸ እል ነበር አሁን ምኞት አይከለከልም ከአዲስ አበባ አልፌ በስደት አለም ሁኘ የመብሬ ን ዘፈን እየሠማው ነው ክብሩ ይስፉ ለመድሀኒ አለም

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 9 หลายเดือนก่อน +1

    አማራነት=ነፃነት ፍቅር እውነት ጀግንነት=ኢትዮጵያዊነት

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 ปีที่แล้ว +2

    ማነው እንደኔ 2013 የሚያዳምጠው👍😥 አይ ተዘታ😥 መብሬ ሰወድህ

  • @user-fv7by4ho5v
    @user-fv7by4ho5v 6 หลายเดือนก่อน +10

    አማራ መሆን ያኮራል

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 2 ปีที่แล้ว +8

    Konjye Ethiopiawit. Beautiful video! Thank you Mebre!

  • @MelkamuMewuded
    @MelkamuMewuded 3 หลายเดือนก่อน +1

    መብሬ መንግስቱ የኛጀግና በርታልን

  • @fyyxhy3624
    @fyyxhy3624 4 ปีที่แล้ว +7

    አገሬ ምነው ግማሽ እጀራ ለስምት ቀን ባረኮት አዩስደት መብሬ ምርጥ ዘፈን

  • @user-bh6tf4ry9i
    @user-bh6tf4ry9i 6 ปีที่แล้ว +3

    መብሬ ያደከው ከኛ አገር ነበር ባካልም አውቅሀለሁ አሁን ለዚ በቃህ ወግድይ በመጣህ ሰአት አይቸህ ነበር በርታ አይዞህ የኛ ጀግና

    • @aksah6452
      @aksah6452 5 ปีที่แล้ว

      የወግዲ ባዛር ጊዜ ነው የመጣው እህት

  • @user-ib8et7hb5m
    @user-ib8et7hb5m 4 ปีที่แล้ว +3

    ሳምት ባልሞላ ጊዜ 10 አይሁት በጣም ነው መብሬ ይመቸኛል

  • @redateleyou4663
    @redateleyou4663 3 ปีที่แล้ว +2

    መብሬ ነብሴ ኑሪልኝ እና ዘና ልበል

  • @allahamdulillah5631
    @allahamdulillah5631 3 ปีที่แล้ว +4

    Mebre yederaw lij sewadih iko 💪💪💪💪💪

  • @user-tb3dh9gk5i
    @user-tb3dh9gk5i 4 ปีที่แล้ว +2

    አቦ አማራ አይምጣብኝ ሴት ወድ ነፍጠኛ ጄግነ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
    እስኪ መብሬ በስይፍ ፍትህን ይቅርብ የምትሉ ስላማውይ ስልፍ እንውጣ

    • @user-xb1ol3qu8w
      @user-xb1ol3qu8w 4 ปีที่แล้ว

      ከወሎ እ እኔም እዛው ነኝ መብሬ ለካ አለ ተደብቆ ኑሮ ሆሆሆሆ

    • @user-tb3dh9gk5i
      @user-tb3dh9gk5i 4 ปีที่แล้ว

      @@user-xb1ol3qu8w 👍👍👍👍👍😃😃😃😃😃

    • @user-kh1zi6ok7r
      @user-kh1zi6ok7r 4 ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @zenebechzenebech2040
      @zenebechzenebech2040 4 ปีที่แล้ว

      . Ewunet✍️✍️👍

  • @user-id6ml8dg3d
    @user-id6ml8dg3d 4 ปีที่แล้ว +94

    አይ ምስኪን አማራ ፈጣሪ ከእናት ይሁን

    • @sadasaada7242
      @sadasaada7242 4 ปีที่แล้ว +4

      አሚን

    • @hayat490
      @hayat490 3 ปีที่แล้ว +3

      ምኑነዉ ሚሥኪን አማራ

    • @user-id6ml8dg3d
      @user-id6ml8dg3d 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hayat490 👎👎👎👎

    • @user-gh6lb6ve7k
      @user-gh6lb6ve7k 3 ปีที่แล้ว

      ምንናችን ነው ምስኪን ሴትዮ

    • @mona8meme800
      @mona8meme800 2 ปีที่แล้ว +1

      Uuuuúffffff💋💋💋❤❤❤🇪🇹💛💙💚😭😭😭😭😭🙆🙆🙆🙆😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @user-ee2ri5tl4c
    @user-ee2ri5tl4c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፋኖ ጂግናዉ አትነሳ እጂ ከተነሳህ ማን ችሎህ
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-hl6hc1ck5t
    @user-hl6hc1ck5t 5 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ለኢቶ ሀገሬ አፈር ሁኔ ልቅር ከምቀኞች ሴራ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ተው ተው ግን በሰላም ተያዝናት አገራችን ገነት ናት ተው አንባላ አንረባበሽ አንመቃቃኝ አንገዳደል ተው ኡፍፍፍ

  • @salahosmansalah5839
    @salahosmansalah5839 5 ปีที่แล้ว +6

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇸🇩🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐆🐆🐆🐆تحياتي الشعب اثيوبيا جميع اغاني جميلة روووعة

    • @user-pc2ic8tt5x
      @user-pc2ic8tt5x 4 ปีที่แล้ว

      Salah Osman salah سلام عليكم يا اخوان كيف الحال انشالله بخير وعافيه

  • @gdtd4302
    @gdtd4302 5 ปีที่แล้ว +8

    የኔ ጀግናው መብሬ ያገሬ ልጅ ውድድድድድድድፍ

  • @aminamohammad5648
    @aminamohammad5648 6 ปีที่แล้ว +30

    ወንድሜን አስታውሳለሁ ወንድምአለም የኔ ትዝታ እፍፍፍ ውይ ስደት

  • @user-bb9io5gw9o
    @user-bb9io5gw9o 7 หลายเดือนก่อน +3

    I love you amharic

  • @abatetamre1617
    @abatetamre1617 2 ปีที่แล้ว +3

    አይሚስኪንያገሬልጆችፈጣሪሰላማችሁንያብዛልኝ

  • @zenebechsiome6444
    @zenebechsiome6444 4 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ እንዴት እንደምወድህ የሀገሬ ልጅ

    • @user-wp2td4vm9h
      @user-wp2td4vm9h 3 ปีที่แล้ว

      አይኔ እንደት እንደምወዲክ የሀገርልጂ

  • @SunNight-km9lc
    @SunNight-km9lc 2 หลายเดือนก่อน

    ወይ ሀገሬ መሬ ትዝ አለኝ የአማራ ሙሆኔ ኩሬቴ

  • @selamatlwa2182
    @selamatlwa2182 4 ปีที่แล้ว +4

    መብሬ ሁሉም ሙዚቃህ የትዝታ ናቸው እፋፋፋ 💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @user-fg5eq5lw9j
    @user-fg5eq5lw9j 7 หลายเดือนก่อน +3

    The BEST Amhara song,!!!!!!!!!!!!

  • @user-rt4oc2rg9b
    @user-rt4oc2rg9b 6 ปีที่แล้ว +6

    እቢ በል እቢ መጣመጣ ነው ቁርጡን ታወቀው የሀገሬ ልጆች ሥታምሩ እእእእእ

    • @semira9607
      @semira9607 6 ปีที่แล้ว

      እሙየ ታደሰ የአባቴ ልጅ
      ዋውውውውው

  • @helen81256
    @helen81256 ปีที่แล้ว

    አይ መብሬ 1ኛ ነህኮ👌👍💚💛❤

  • @emuzawdu5016
    @emuzawdu5016 6 ปีที่แล้ว +34

    ወደ መቶ ጊዜ ሰሚቸዋለሁ ግን አልሰለቸውም አልጠገበውም

    • @desalegneliyas827
      @desalegneliyas827 4 ปีที่แล้ว +1

      lek nesh emu betam mesachi new

    • @jgff4801
      @jgff4801 4 ปีที่แล้ว +1

      @@grartube7790 አማረኛ

    • @gshshdvshshsg923
      @gshshdvshshsg923 4 ปีที่แล้ว +1

      አማራውስጤናችሁ የኔማሮችችችች ነፍጠኛ ይሉናልአወ ነን ሳይገባቸው ኢስላም ክርስቲያንአድንሁን ጎደርር ጎጃም ወል ሰዋ ራያ አማራ ነው አድንሁንንን 😘😘😘😘😘😘

  • @emayehiwoteema261
    @emayehiwoteema261 2 ปีที่แล้ว +17

    አማራዬ💚💛❤++++🇪🇹= 💘 🧡

    • @hhaay1663
      @hhaay1663 2 ปีที่แล้ว +1

      Wwwwwww💔💔💔💔💔💘💘💘💋💋💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌

    • @user-tx2fy7ch7o
      @user-tx2fy7ch7o ปีที่แล้ว

      🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪

    • @BarakaFikire-wn2ii
      @BarakaFikire-wn2ii ปีที่แล้ว

      I love amahara not fucken oromo

    • @damoosdamoos167
      @damoosdamoos167 11 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤

    • @user-wu9fo4vi4l
      @user-wu9fo4vi4l 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤👌💪👍

  • @user-cn2yr9cg9b
    @user-cn2yr9cg9b 6 ปีที่แล้ว +20

    2002 ጫሞየ ሰረግ ጨፈርንበት ከምረጥ ጓዴኞቼ ጋአ ሰድሰተኛ ክፍል ነበር ገና ጩጨ ዋች ነበርን ወይትዝታ አሁንማ ስዴት ብትንትን አረጎ ዱካችን አጥፍቶናል አልሃምዱሊላህ ሰለሁሉም ነገር

    • @ahlamalktbii3238
      @ahlamalktbii3238 5 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ እህት እኔም እንዳንቺ ነኝ እህት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ።

    • @ergozegeye6137
      @ergozegeye6137 5 ปีที่แล้ว +1

      የገጠሯ ነኝ ከወዴ ሀይቅ 2000 ላይ 24ሰአት ይህንኑ ነበር እምንሰማው አንድ ቴብ ነበረን

    • @user-pz3ul5pp1h
      @user-pz3ul5pp1h 3 ปีที่แล้ว

      እፍፍፍ፣203ትዝታ አለብኝ

    • @user-pz3ul5pp1h
      @user-pz3ul5pp1h 3 ปีที่แล้ว

      Seada wollo tube

    • @user-bf1qf8gv5m
      @user-bf1qf8gv5m 3 ปีที่แล้ว

      ስልክሽን አስቀምጭ የሀይቋ

  • @user-hz9sp1km4d
    @user-hz9sp1km4d 4 ปีที่แล้ว +13

    ዋው አቀናባበሩ ከአበሣው ጋር ማች ሁኗል

  • @brezxy9868
    @brezxy9868 4 ปีที่แล้ว +48

    ሰላም ጓዶኞች ሀገሬ ልገባ አስቤ አለሁ ይሳካልሽ በሉኝ

    • @gebenr6239
      @gebenr6239 4 ปีที่แล้ว +1

      እህትይሣካልሽበዱአንረሣሣእኛምበሠላምእዛያድርሠን

    • @zvjjjhhzjfjfjjgi5247
      @zvjjjhhzjfjfjjgi5247 4 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴

    • @user-mb3dv4cz8b
      @user-mb3dv4cz8b 3 ปีที่แล้ว

      ያሣክልሽ ስስቴ

    • @zenebechsiome6444
      @zenebechsiome6444 3 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ያሳካልሽ

    • @makidebiyegzarymarhababa2416
      @makidebiyegzarymarhababa2416 3 ปีที่แล้ว

      @@gebenr6239 ኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸ

  • @user-ro6oi1cr2m
    @user-ro6oi1cr2m 4 ปีที่แล้ว +3

    ውይይይ መብሬ እኔስ ላንተ ቃላት አጣሁልህ
    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @user-yy7te8nv8g
    @user-yy7te8nv8g 4 ปีที่แล้ว +7

    አይ በስደት ላይ ትዝታ ሲገደፍ ዉዉይይ ማብሬ በዘመኑላይ ጨፍርንብህ. ጎዶኖቸ ሲገብ ቀጣይ ወደስድት አይይይ ስለሁሉም ነገር አልሃም ዱሊላህ

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 10 หลายเดือนก่อน +3

    All cites one Ethiopian more Amhara ❤️💛💚

  • @eliasmishamo996
    @eliasmishamo996 3 ปีที่แล้ว +3

    Uuuu yamiralle

  • @mrqatari6537
    @mrqatari6537 6 ปีที่แล้ว +26

    የኔ ማሮች ፈጣሪ ይጠብቃችሑ ኢትዮጰያን አምላክ ይጠብቃት

  • @asdasda4771
    @asdasda4771 2 ปีที่แล้ว +7

    ይህ ሙዚቃ ወንድሜ በጣም ይወደደው ነበር

  • @GalaxyA112-dv8sz
    @GalaxyA112-dv8sz หลายเดือนก่อน

    አማራዉተራራዉ መብሬመግስቱ የኔጀግና ፈጣሪካተጋይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @SamsungAs-ku2gw
    @SamsungAs-ku2gw 4 ปีที่แล้ว +2

    እ.ረ.ትዝታየን.ቀሠቀሳችሑት.የኔማሮች.አላሕ.ይጠብቃችሑ

  • @AA-jw8ft
    @AA-jw8ft 5 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ደረሰ የሚል ዘፈንነዉ ሠላማችሁን ያብዛዉ

  • @marjang3613
    @marjang3613 6 ปีที่แล้ว +38

    We Ethiopia are the lion of African and the father and mother of African. this is great song for all ethiopian. green yellow and red the real flag of this great country.

    • @adanechi.adanech1374
      @adanechi.adanech1374 4 ปีที่แล้ว +2

      Masmuri

    • @mona8meme800
      @mona8meme800 2 ปีที่แล้ว +2

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹💛💙💚❤

    • @mona8meme800
      @mona8meme800 2 ปีที่แล้ว +5

      Amaraa is Love ❤❤💋💋💋💋🌷🌷🌷😍😍😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @temesgenhaymanot3810
      @temesgenhaymanot3810 2 ปีที่แล้ว +2

      We are not only lion of Africa but also western

    • @tjggbbbgg6260
      @tjggbbbgg6260 ปีที่แล้ว +2

      @@mona8meme800 💚💛❤

  • @user-ns6gd9ku4i
    @user-ns6gd9ku4i 6 หลายเดือนก่อน

    አላህይገዛችሁየኛጀግኖችፋኖየሀገርዋዋልታናማገር 4:44

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 2 ปีที่แล้ว +1

    ውይይ አበሳው ሲገሳ 💪💪💪💪🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯🇧🇯

  • @emebethemiru6543
    @emebethemiru6543 ปีที่แล้ว +5

    LONG LIVE A.M.H.A.R.A !

  • @tesfawkassaw6119
    @tesfawkassaw6119 6 ปีที่แล้ว +11

    እምየ አገሬ ክፊሽን ደስታሽን እንጅ ክፊሽን አልስማ

  • @ashenafi200
    @ashenafi200 ปีที่แล้ว +1

    Real lion Fano real tiger fano real Ethiopianism!!!...እውነትም አንበሳ ፋኖ ነብሩ ፋኖ

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 3 ปีที่แล้ว +1

    የዝሆን አሞት አይቀመሠም
    ድጋይ ቢቀብረት አይበሰብሰም
    ይቆያል እንጂ በደለ አይነቅዝም ትክክል😘😘😘👍😥

  • @sablemi5987
    @sablemi5987 5 ปีที่แล้ว +4

    Wow my cauntry mama this song make me cry I love you very much 👌👌❤️❤️💕💕

  • @user-ml3df4fu6i
    @user-ml3df4fu6i ปีที่แล้ว +1

    መብሬ የሸዋአይንነህ

  • @meserethaile9929
    @meserethaile9929 2 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ይስጥህ

  • @amjadfaleh2364
    @amjadfaleh2364 5 ปีที่แล้ว +4

    ብሠማው ብሠማው እማይሠለቸኝ ሙዚቃ

  • @user-hh1wm2eg3g
    @user-hh1wm2eg3g 2 ปีที่แล้ว +58

    አማራ በሞሆን ኩራት ደስታ ይሰማኛል

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉ ዋዉ ብሰማ ብሰማ ብሰማ የማልሰለቸዉ ሙዚቃ

  • @zz-do3nz
    @zz-do3nz 4 ปีที่แล้ว +2

    ሀገሬ ሠላምሽ ይብዛ

  • @user-ts6qd7xn3t
    @user-ts6qd7xn3t 6 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉዉዉዉዉ በጣም ደሥ ይላል መብሬየ ይመችህ አቦ