Humanity greater than statues Amhara yigray we are one we are interlocking with a blood we are the pointer founder of Ethiopia even we shouldn't be played and run by activist ....
These are Amharic-speaking Oromos. They make it clear in their song. Do you like anything Oromo? .. Most of your people dislike everything Oromo though they can't live without Oromos. Sad, isn't it?
So I am Namibian in love with your country. Loving this song. I love how rich you guys are with your culture. I named my son Tafari after your great king. Can't wait to visit very soon.
I can dig it,we tend to seperate our self based off of religion and cultured esp as people of color... but even Saudi people have music similarities...skin tone etc...Not bragn but People of Color are just fascinating...and most hated 💯🖤
የትገራይ ልጅ ብሆን እንኻን ብሄርተኝነት ግን አይገባኝም እምወደው ዘፈን ነው ወሎ፣ደሴ፣ጎጃም ጎንደር ፣እናም ኢ/ያ በሙሉ ነው እምወደው ኑሩሉኝ፡፡
እናመሰግናለን ሸዋ ስ ባባዬ ምነው ምን አድረግንህ የኒትዮጲያ የሆነ ነገር የሁላችንም ነው ባባዬ ብሄር ሰው ነው የሰጠን ሰው መሆንን ኢትዮጵያዊ መሆንን እግዛቤሄር ነው ይስጠን የመረጠን ባባዬ
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ ባባዬ እረ ነውር ነው አይባልም ባባዬ ነውር ነው ለሁላችንም ማስተዋል ይስጠን
You are Correct we are One Ethiopian!! God keep Ethiopia and her beloved Nation's!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
Humanity greater than statues
Amhara yigray we are one we are interlocking with a blood we are the pointer founder of Ethiopia even we shouldn't be played and run by activist ....
ዘር. ለገበሬነው. እኛምወድድድድድእናደርጋችሆለለን
የአዲስ አበባ ልጅ ብሆንም ሳላቀው እምወደው ሃገርና ህዝብ እንዴት እንደምታምሩ ከትንሹ እስከ ትልቁ የውበትና የፍቅር ሃገር አንድ ቀን መጥቼ እንደማያው ግን እርግጠኛ ነኝ አቦ ስታምሩ በጣም ነው እምወዳችው Reeily We Love you so much A'm Respact proud you God Blessing Ethiopian♥
Sara hana 👍👍😘😘😘💓
ለምን አንተዋወቅም ሳሪ
ሊዱ እሺ ማርዬ ሳራ እባላለው የአዲስ አበባ ልጅ ነኝ በጣም ሳላውቀው እንዴት እንደምወደው ልነግርሽ አልችልም በእምነታቸው የተለያየ ቢሆንም አንድ ላይ ተከባብረው ነው እሚኖሩት የተለየ ህዝብ ነው የውቦችና የፍቅር ሃገር ነው ቅዱስ ላሊበላ ለማክበር ያብቃን ማርዬ
አረ ማካበድ
Yeni melkam egam enoesdeshalen😍😍😍
እኔ የጎንደር አማራ ስሆን ይህን ሙዚቃ ከልጅነት እስከ እውቀት ሁሌም አድምጨዋለሁ አሁንም እያደመጥኩት ነው በፍፁም አይሰለቸኝም:: ወሎ ቤተ-አምሃራዎች ላይክ ግጬኝ
ወሎ 🇪🇹💞
ወሎ ወሎ ነው የምን ቤተ አማራ
@@abuyusra8156ቤት አማራ ነን የምን ብሥጭት ነዉ
@@helenahelena7617 ❤❤ju
Merema.weloe
ወሎየ በመሆኔ እኮራለሁ ዘረኝነት የለብን ፍቅር ብቻ ነን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹
እኔም ያንችዉ እህት ነኝ ሀገሬን ወገኔን ዉድድድድድድ የማረግ
@@y.5206tr
እኔምውድድድድድ
❤❤❤❤❤
እኔ ጎንደሪ ነኝ ግን ወሎ ውስጤ ናቸው አቤት ስወዳቸው💕💕 በተለይ ይህ ሙዚቃ ብሰመው አልጠግበውም😘
ውዴ ወሎም ጎንደርም ጎጃምም እንድ ነን አማራና አማራ ብቻ እኔ ከሚገርምሺ አባቴ ከጎንደር እናቴ ከደሴ ናቸው እና ደስስ ይለኛል አንድ ነው ልዩነት የለውም ሰም ብቻ ነው
ይሄን ሙዚቃ ስሰማ ለምን እንደሆነ ባላውቅምን ውስጤ ይረበሻል ..... እውነት ስደት ጨረሰኝ ..!!
oromo musci
ባህላዊ ሙዚቃዎች እንዳለ እኔ ቻናል ላይ ይገኛሎ ገባ በሎ ይመቻችሁ
@@karemaadame1038 ወይ ወሎ አማረ ዉስጤ🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹
🇪🇹
አይዞን ውዴ አድቀን እግዚብሔር በቃችሁ ይለናል
ኣቤት ስወዳቹ ንፍቅፍቅ ትልኛላቹ ወሎዮዎች
እኔ እህታቹ ከትግራይ
ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር
ASMEMSAY
@@fantahunwendosen5795
እውነትሽ ነው ኣይፈረድብሽም
ያው ኣስመሳይ ሰው ሁሉም እደራሱ ይመስለዋል
ስለዚ መልስ የለኝም እህት
@@ሰላማዊትካሕሳይኢትዮጲያዊ እኛም ንፍቅ ማር የኔ አስተዋይ
ትግራውያን እኛም እወዳችኋለን ግን አድ ነገር ቅር ብሎኛ አሉ ራያ ያሉ ወድሞቻች እየተሠድ ሥለሆ ግን ወሎ መቸም ቂም አይዝም ውውድ ማሮ
@@emuyagoshu4211
ማለት
ኩራቴ ነው አማራነቴ❤💛💚አገሬ ለዘላለም ኑሪልኝ☝😍
Kabnhh
Assiakmil
Assia kmil
Assiakmil2019
Maussa
ደሴ ወሎ ደስ ይበላችሁ እናመሰግን አለን ከእስራኤል ሀገር
በዎሎ ውበት የምኮራ የአማራ ልጅ ጎንደሬ ነኝ.I love 😍 ቤተ አምሃራ
Tesedey Kassie እኔም ጎደር ነኝ
Mobïle Shop uuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuuu
VpppppppxswY
ዞር በይ ጎንደርሽን ይዘሽ ይሄ እኛን ወሎዬዋችን ነው ሚመለከት ደሞ ዘፈን አማራ አይልም ወሎን እንጅ
ወሎ አማራን አይወክልም አማራዋች ገደል ግቡ እኛ ወሎዬዎች አማራ አይወክለንም
@@ኡሙአይመንከሳውዲአረቢያጅ hahahahaa i know u r oromo galla our servants
ራያና ቆቦ ሰቆጣና ላስታ ዋርላና ደላንታ መቅደላና ተንታ አማራ ሳይንት ሁሉ ቤተ አማራ እስኪ እስክታ ልውረድ ካገሬ ልጅ ጋራ💚💛❤
እኔ የባህርዳር ልጅ ነኝ ስለወሎ ስሰማ ነፍሴን አላዉቀዉም ያላህ የወሎ ባልስጠኝ
I'm from America 🇺🇸 with roots in Africa I love my Mother Land long Live Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 💛💚
😂222333
I am from eritrean🇪🇷 and i love Ethiopian and wollo i love you so much guys 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
We love you too ❤️🇪🇹
😘😘😘😘😘
tank you brather wey Love you ❤i iam from ethiopia wollo💚💛❤💓💕💓💕💕💕
@@y.5206 l
❤
ትግሬ ነኝ ግና ዴሴዋች ፍቅር ናቹ ውዴ ፍቅረኛየ ዴሴ ነው በአጣቃላይ አማራዋች ውድድድድ ነዉ ማሪጋቹ
❤❤
እናተም የኛው የሰሜኑ ክፍል ናችሁ እንወዳችሆለን እኛ አለ እናት ባዶ ነን እናተ አለ እኛ ባዶ ናችሁ ተደጋግፈን ነው ኢትዮጵያዊ እምንሆነው ቆንቆ መግባቢያ ነው እህቴ መልካም ፍቃዳችሁ ከሆነ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@@HA_TUBER_OFFICIAL ጉሹ የምፈልገው ምን ሆነ እና ግና ምን ወጋ አለው የኔና የቤሌ ቤተሰቦች ዘረኛዋች ናቸው የሁለታችን ግኑኝነት አይፈልጉም ግራ ገባን እባካቹ ሜላ በሉኝ እሱ መጣት አልፈልግም
@@samirawetloves6053 አይዞሽ የኒ እህት ቤቱሰቦቻችን ልቦና ይስጣቸው እኔም እንዲህ አይነት ፈተና ገጥሞኝ አሰናግጃለሁ አይዞሽ እኔ እምነግርሽ ከኒ የሂወት ልምድ ልጅቱ እግዛቤሄር የሚፈራ በሀይማኖት የማይደራደር ይሁን ከሁለት ያጣ እንዳኮኝ የኒ እጣ እንዳይደርስሽ ማማ እንደሚወድሽ አረጋግጭ ማነው በይ ፀባዩን አስተሳሰቡን አጣሪ አብዛሀኛው ወንዶች እሚያውሩት ሌላ እምሚኖሩት ሌላ ነው እሱ ያንች ስራ ነው እሱ ላንች ጡሩ ከሆነ ቤተሰቦቻችሁም አንድ ቀን ይረዱአችሆል ማማ በብሄር ምክንያት እንዳትለያዩ መጀመሪያ የአምላክ ፍጡር ነን ሰው መሆን ይቀድማል ብሎም ኢትዮጵያ ዊ ነን የ ኢትዮጵያ የሆነ ሀገር ነገር የሁላችንም ነው አታስቢ እሽ ፍቅር ሽን ጠበቅ አድርጊ በተረፈ በግል እናውራ 056 1324978 ነው 0554879465 ነው ሴት ነኝ
Hdiiya
ጉራጌ ብሆንም አማራዎች ዉስጤ ናቹ ደሞም ይሄዘፈን ስወደዉ
These are Amharic-speaking Oromos. They make it clear in their song. Do you like anything Oromo? .. Most of your people dislike everything Oromo though they can't live without Oromos. Sad, isn't it?
Nice
እኛም ውድድ😍😍😍
ሲክስ
😍😍😍😘😘😘me to konjoo
So I am Namibian in love with your country. Loving this song. I love how rich you guys are with your culture. I named my son Tafari after your great king. Can't wait to visit very soon.
Ohh he is officially Ethiopian. You are welcome anytime brother
You well come , I am from Ethiopia my dear !
ኢትዮጵያዊ በመሆኔ እና መሰል ባህሎች በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ስላሉን ፣ የሀገሬንበጎ በጎ ገፅታዋን ሳስብ እደዚህ አይነት ሙዚቃ ሳዳምጥ ደስ ይለኛል፣ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
I am from Jamaica 🇯🇲 but I love amhara music 🎶 😌 ❤
ኢትዮጵያዊ ሆነህ ጃማይካ😂😂😂😂
ከአራት ወረበኋ እሳፈራለሁ ሀገሬ ደሴ ሰፈሬ ቦንቡሀ መልካም ጉዞ በሉኛ ውዶችየ
ጥሎብኝ የወሎ ልጆች በውስጤናቸው እኔ ግን ጉራጌነኝ የሁሉም ብሔር ልዩ ቦታ አለኝ Ilove wello💓💓
እኛም ውድድድድድድድድድድ
ዉድድ
አገሬ መርሳ ናፍቃኛለይ ወይኔ መነሀሪያን አየሁት መቸይሆን ካገሬ እምገባው
ስደት ውስጤነው ለዘላለም ይኑርልኝ ለኔ
ኢትዮጵያ ልጅ ነኝ በጣም እውድቹዋለው. እጭ ስደት አይኑ ይጥፍ. እግዚአብሔር. ሰላም ለሀግራች እምም ኢትዮጵያዊ
Wow wow wow
ከልጅነት እስከ እውቀት አብረነው የምንኖርለት ምርጥ ስራ!!! (ባቢሻ) እናመሰግናለን።
ወሎ የደጋጎቹ አገር አማራ ውስጤ ነው
አይይይይይይይይይይይይ ትዝታ ወሎየነኝ ያውም የሀይቅ የሀገሬ ልጃች ሁላችሁንም ውድድድድድድድድድድ ዘይነብ ከሳኡዲ
ግን ባህሩ ሀይቅ ዳር ነው እንደ
ማለቴ በእይታ የማውቀው እና በካሚራ ላይ አንድ አልሆነልኝም ባለፈ ኢጃዛ ሂጀ ነበር እና አቧራው በጣም ያስጠላ ነበር በሉ እኛ ሀይቆች አይዞን አላህ ላገራችን ያብቃን
አወ ሀይቅ ነው ♥
We are too rich really ! !!
Enim welo yenegi Aeb
Shir
@@ኸይራቢንትሰይድ 2
How can describe the wisdom of amharans , lovely ,and God fearing people .we eritreans are proud of you .
Thank you dear. We love you too 🇪🇹❤️🇪🇷
thank you
ጎጃሜ ነኝ ወሎወች ውስጤ ናቸው
እኔ የጋይት ልጂየ ወሎ ልጅ ህይወቴ ነው እወዳችው አለው በጣም ❤❤❤❤ቤተ አምሀራ የገብርየ ልጅ
እኔ ደግሞ ሚስቴ የታች ጋይት ልጅ ነበርች እኔ ደግሞ ወለየ ነኝ አሁን ግን ከተለያየን 1አመት ሆነን እና በእዉነቱ የጋይንት ሰዉ ሰዉ አክባሪ ደግሶ የሚያበላ መልካም ህዝብ ነዉ
ባህላችን እንደወረደ ሳይበረዝ ሳይከለስ እንዴት ደስ ይላል።
ዋውውውውውውውው ድንቅ ውብ ወሎ ገራገር ፍቅር ነው ሀገሩ።
።።።።።።።ስላም ፍቅር ለኢትዮጵያውያን ለሁላችንም ።።።
AfricaLalibela ዎው
ደሴዎቸ አማራዎቸ ውድድድድድድድድ ያዝ ወሎ የቆጆ መገኛ
እኛም ውድድድድድድድድድ
Nice music 🎶 Ethiopia the mother of Africa 🇪🇹
Sending love from south sudan
Thanks
You're welcome🙏
ቢሄር የማይወክለኝ ጥሪት ያልሁ ኢትዮጵያዊ ነኝ ስላምሽ ይብዛልኝ ሀገሬ
I love it so lovely dancers and singer i am from eritrean one love 4ever 🇪🇷❤🇪🇹
Nice one.
ምስ ኣምሓሩ ግን ሓድነት ሓደጋ እዩ
@@merathetewahdo2539 p pt
Ù
@@merathetewahdo2539 ጰነበ
ፈፈዠ
ወሎ ዮ አማራዮ ደሞቸኢትዮጲያንአላህሰላም ያድርግልን ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ አላህ ሰላሙን ያውርድልን አሚን
ጎጃሜ ነኝ ግን ወሎወች ውስጤ ናችሁ ይሄን ሙዚቃ ብሰማውም አልጠግበው
I am a Saudi and I love the Ethiopian people 🇸🇦❤🇪🇹
thanks
@@jmi6171 تكتبون العربي؟
I can dig it,we tend to seperate our self based off of religion and cultured esp as people of color... but even Saudi people have music similarities...skin tone etc...Not bragn but People of Color are just fascinating...and most hated 💯🖤
@@milomilo8114 ጨጨ
مشكور الله يحفدك لنا
I’m 🇪🇹and🇪🇷and I love both equally soooo muchhhh god blesss uuuu
#ጎንደሬ ነኝ ግን ይህን ዘፈን በጣም ♥️♥️♥️ነው የምወደው 💃💃💃💃
እኔም ጎንደር ነኝ ግን ወሎ ዉሰጢ ነው ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍
የሀገርሽ ዘጸን ነው
አማረ መንበሩ ዋዉ ደሰ ይላል የዋድላ ደላንታ ልጅ በርታ የፉዘር ጓደኛ ነበር አሁን እሱ ዘፉኝ ሆነ ደግሞ ዘመደ ነው
እንደ የደላንታ ልጅ ነው እንደ
@@ኢክሩወለዬዋእናቷንናፋቂ አወ
እደዉ ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወሎዬወች ሰላማችሁ ይብዛ
አቦ ወለዮች ስወዳችሁ ወሎየ ቢሆን እጣ ፈንታየ ምኞቴ ነበር
አብሽሪማሬሁሉምእቶቢያነው አለዛእኔደሴዘናላርግሽሽ😃😄😘
ሀቢብቲ ነይ ምን ችግር አለ ታዳ
ኢትዮጵያዊ ባልሆን ይቁጨኝ ነበር የኔ ወርቅ ሃገር እምዬ እውድሻለሁ 💚💛💗፡ ከፍ በይልኝ በአለም ላይ ታይልኝ የኔ እናት አለሜ ሃገ😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘 ከአንች መፈጠሪ ያኩሪኛል ያስደስተኛል ያች ልጅ በመሆኔ ደስታ ይሰማኛል እድለኛ ነኝ እኮ ኢትዮጲያዊ በመሆን ትልቅ ኩሪት ይስማኛል😍😍😍😍😍😉
M Somali thanks amhara for nice culture..one horn Africa for ever
ወሌየወች ስወዳችሁ ከልቤ ከናንተ ባልፈጠር ይቆጨኝ ነበር እኔ ጎንደሬ ነኝ ውውውውውውውውድድድድድ አንድቀን መጥቸ እንደማይሽ አልጠራጠርም አማራነት ውበት ኩራት ነው።
ደሴ ላይ ነው ቤቷ የሚያምረው አንገቷ
እስኪ ወደ ደሴ ባል ፈልጉልኝ 😂
ውስጤ ናችሁ እኔ ጎንደሬ ነኝ 💚💛❤😘
አይሁነም
እኔ አለሁልሽ ውደ
እቢ ጨርሰናል ባል የለም
Neyi weddiman edirshalehu bewst. Neyi
ክክክክ እሺ ለኛ ጎንደሬ ፈልጊልን
ረአሁንስ አገሪናፈቀኝ አማራነኝ ወሎየ በጣምየምወደው ሙዚቃ ውድያገሪልጆች እወዳችኋለሁ
I was born and raised in Kenya by Ethiopian parents.
I love Ethiopia and I want friends from there
All Ethiopians are your friends, brothers and sisters. We love you
Nice
አዎ፣ ወሎየነት በጣም ነው የሚጥመው ልክ እንደ ማር።
በአማራ እነቴ እኮራለሁ በተለይ ወለይነቴ ቁምነገር ወለየዎች በጣምነዉ የምወዳችሁ like i miss wello
.
ያስሚን አሊ የከለላ ቀበጥ الشمري this are not Amhara they are agewe and kimant people. They just use our language even tho they have their own language
Asmare Desta
OK THANKS FOUR YOU
ANY IANGUAGE NO PROBIEM
I LIKE THIS MUSIC BORENA
I PIEAS OF BIRTH
מה. מצב
@@chuasmare22 ye sew kebte, bete amhara wollo
ዘመን የማይሽረው የወሎየዎች ትልቅ ስጦታ ነው ይህ የባህል ሙዚዚ
I am from somalia really i love ethopian music
ተደምጦ ተደምጦ የማይጠገብ ባህላዊ ዘፈኖች
Wow! All I see is beautiful people, dancing beautiful and singing beautifully!
እንደ ቅርስ ከትውልድ ወደ ትውልድ በጥንቃቄ እየተላለፈ ያለ ድንቅ ሙዚቃ።
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ❤💛💚😄ወሎ ፍቅር ብቻ ነን😍😍😍
Hattaበህልምሽ ነውደ ቅዥታም Dubai ዎው
እኮ፤
❤
🥰🥰
ሁሌም እንደ አዲስ ሊደመጥ የሚችል ዘመን ተሻጋሪ ሙዚቃ ❗️
ወሎዬዎች እንወዳችኅለን ❗️
#ከባህርዳር ጎጃም #
ወሎ የውቦች አገር ወሎዬ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል
ውይይይይይይ አይ ትዝታ መለየት ምላድርግህ የሰው ሀገር ወይ አይሞላ ዝም ብሎ ያከራትተኛል የኔ የብቻው ነው
im from sudan ilove you brothers
እረ ይህን ዘፍን ስወደው ርስት እኔ እሚወደው ወሎ የፍቅር ሀገር እኔ ጎንደር ነኝ ድወዳችሁ ወሎውች ውድድር
We are not necessarily the same but at the same time we are similar in some ways. Much love from your neighboring sister!!!!!
ወሎየነቴ ኩራት አማራነት ክብራችን ወሎ ቤተ አማራ የፍቅር ሀገር ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ
ብጣዕሚ ደስ ዝብል ሙዚቃ ቀፅለሉ
Thank,you,
ፍቅር ኑ ግቡ ብሎ የሚያበላ ከዘር ከጎሳ የፅዳ ህዝብ በሃይማኖት የሚከባበር ህዝብ ሃገሩን እምነቱን የሚወድ ህዝብ ቤተ አማራ ውበት ፍቅር መዋደድ ወሎ ላይ በጣም የተለየ ህዝብ ሳላውቀው በፍቅር የምወደው ሃገር አቦ ሰላማችው ይብዛ ሁሌም በምድር ላይ ፍቅር ይብዛ We Love You so much guyzzz
እስኪ ወሎ የሆናችሁ በላይክ ግጭኙኝ ወሎ ሀገሬ እፍፍፍፍፍፍፍፍ አይ ሥደት😢😢😢
ዋው የደሴ ልጂ
የደሴልጂባልሆንይቆጨኝነበረ
ይክህ
@@molamengesha565 weeee
ወለየ ነኝ የከላላዋ በጣም ነዉ የምወደዉ
ወሎየነኝ ያውም የሀርቡ ውይ ይመችህ አቦ ደሥ ይላል ዘፈንህ
Who’s here after libration of Desie and chomblcha news? Searched some wollo songs!
ወሎዬ መሆን በራሡ መታደል ነው ኩራት ነው ወሎየነቴ ውበቴ💔😍
የነፍጠኛ ልጆች ምንም የማያምርብን የለም። ወሎ ወልደያ ፣ዶሮ ግብር፣ሮቢት፣ ቆቦ ኧረ ስንቱ.....
በጣም
❤❤❤❤❤
ወሎ በመሆኔ ደስተኛ ነኚ ወሎ አማራዬ 😍😍😍😍
Respect ✊ for these grate ppl for their culture for the love of their country
Long Live The Grate Ethiopia 🇪🇹
አንዲህ ነው አስይ አስይ ውሎ የፍቅር ተምሳሌት የንት በመሆኔ መታደል ነው
አቦ እንኳን ወሎየ ሆንኩኝ ደስ ስንልኮ
ናፈቀኝ አይይይይይ ሀገሬ እስከመች ሳውዲ አንድ ቤት ታጉሬ አይይይይይይይ ዘንድሮስ
Tsehay Abate
Tsehay Abate ayezoshi
Tsehay Abate በጣም የኔ ማር
አቤት ወሎ የፍቅር ሀገር። እናት ወሎ ለዘላለም ኑሪ
ወይወሎደስይላልለምንቢባልየቆንጆምንጭነውና።ከላላከላላነውቤቷሲልስፈሩሁሉታየኝ።መቸነውከላላንየማያትአይይይይይይይይ
ባልወለድብሽ ነበር የሚገርመኝ፣ወይ ወሎ
አገራችንወሎ ፀባያችንማር
እኛወሎየዎች አቤትሥናምር
ወይኔኔኔኔኔኔኔ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ማነዉ
እንደኔ አገሩ የናፈቀዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ጎንደሬ ነኝ ግን በጣም እወደዋለሁ!!!!!!
ጉራጌነኝ
ዘፈንምአልወድም
ሥደትከመቅላቀሌ
በፊት አድግቢ ተከራይተንእንኖርነበር
በተለይወሎዎችፍቅርናቸዉ
እናመሠግናለን እኛም ውድድድ
ወሎ ያፈራኝ ነኝ
ስደት የበላኝ
እንዳው መቸይሆን
የምትጠሪኝ
😥ሀገሬ😥
ደሴ ዙሪያው መንገድ በሩበዘበኛ
እንዳው መቸይሆን የኛ መገናኛ
ጦሳ ተራራውላይ።ያለሺው ደመኔ
እባክስ አምጭልኝ ስለኔ ስለኔ
👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አማራ ነኝ። የሠሜን ሸዋ ልጂ የሠሜን ሸዋ ልጂ አይባልም ድሀ ሠላሳ ብር ሠጥቶ መልሡ መቶ ኃያ
ኧረወሎወሎ ወሎገራገሩ እንኳንስ
ልጆቹ አዝመራዉ ማማሩ ወይኔ ሀገሬ ወሎ
ናፈቀኝ ዛሬስ እዚህ አመዳም አገር ተቀምጭ
😭😭😭😭😭😭
I love this culture so much....so mislead how USA presented these beautiful people of color to us... 💯♥️💛💚
!!
የተወለዲኩበት አገሬ ወሎ ነው ምድሩ ሳር ቅጠሉ ሰውም ገራገር ነው
ድሮ ትግራይ ክልል ስንማር ስብስብ ብለን ስንሄድ መጡ ወለየዎቹ ሲሉን የነበረው መቼም ከውስጤ አይጠፋም 14እና የ15 አመት ልጅ ነበርኩ በዛ ስአት እና ምለማለት ፈልጌ ነው ወሎየውች ፍቅር ነን።
እንታወቃለን ወላሂ ይለዩናል አዲስ አበባ ራሱ ይለዩናል ወሎየ ነሽ ይላሉ አይተው ከፊት ሱብሀን አላህ
AMHARA ENJI WOLLOYE YEMIBAL MANINET YELEM ESHI,,.................WOLLO YE GOTI SIM NEW
ወሎ መጀን የሼሆች አገር በጣም ምወደው ሙዚቃ ኢትዮ ለዘላለም ትኑር
ወሎ ማለት ፍቅር ነው እመኑኝ በአማራነቱ ብቻ ሳይሆ በአቃፊነቱ የዛሬ 200 አመት ኦሮሞን አቅፎ የተቀበለ ምስኪን ህዝብ እንኳን ወሎየ ሆንኩ
םךךך
@@maladabat1365 👎👎👎👎
hji
@@ናታንፍቅር-ፐ2ገ kesidb wuchi Lela mittsifew atah ende kefafi bewolos keld yelem tinb
የጎንደር ልጅ ነኝ ግን ወሎየዎችን ስወዳቹህ
በእናታችሁ፡ ወሎ ከተባለ ወሎ ሁሉንም ያጠቃልላል ስለዚህ የመንደር ስም እየጠራችሁ ያውም የእንትና ያውም የእንትና አትበሉ ኩመንታችሁን ሳነብ በጣም ታዘብኩ፡ጎጠኞች ሆነናል ያሳዝናል 😒
ሥወዳችሁ ወሎየዎች እኔም ወሎነኝ ያዉምየመርሳአባገትየ🌺🌺🥀🥀🥀🥀🥀
ደሴ ሳላዉቀዉ የምወደዉ አገር😍😍😍
ልውሰድሽ
እጅግ በጣም ሸጋ ዘፈን ነው ።ተመችቶኛል።
ወሎ የቆንጆወች ሀገር❤❤❤❤
የራያዋ ንግስት እውድሻለሁ😢
ደስስትል። ወዋ ብዙጊዚ ነው የምሰማው ግን አይሰለችም
big love from sudan.
I love wollo even I am south Ethiopia my love is from haribu!!
Wollo bete Amhara +Ethiopia...🍏🍋🍎🙏🙏🇪🇹
አሪፍ አገላለፅ
ውይ ሰፈሬ አይጠየፍ ኡፍፍፍፍ በዓይኔ ነው የዞርከው ሀገሬ ላኮመንዛ (ደሴ)ውድድድድድ ወሎ። ሁሌም ሰላም ሁኑ አማራወች
Desta Des ኢትዮጵያ ሠላም ትሁንልን ነው የሚባለው ወሎ ሠላም ይሁን አይባልም ሁሉም አገራችን ስለሆነ እኔም የወሎ ልጅ ነኝ ሀይቅ ግን ኢትዮጵያዊይ ሆኜ በወለደ ኩራት ይሠማኛል ሠአዲ ነኝ
Nice song, I love this song so much, thanks for this action
ውሎበመሆኔእኮራለሁ
አምባስል ነኝ ግን ሀይቅ ዳረ ላይ ትዝታ አለብኝ ደሴም ውስጤ ናት
ሠሠሠሠሠናፈቁማአረአይ