ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Bethlehem Aklilu - alawatngem

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ต.ค. 2010

ความคิดเห็น • 680

  • @endinewaragie5413
    @endinewaragie5413 ปีที่แล้ว +14

    ኡፍፍፍፍ በጣም የምወደው አብሮ አደጌ ክንድየ እንዴት እንደሚወዳት ነበረ ምንዋጋ አለው አንተንም እኮ አፈሩ ጨክኖ በላህ አይ ሞት 😭😭😭😭😭 ውውውውውውውውው ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @astergetu7257
    @astergetu7257 7 ปีที่แล้ว +71

    የልጅነት ፍቅሬን በጣም ነው የምወደው ዛሬ በሠው ሀገር ትዝታ ያሠቃዬኛል

    • @fatimabare7031
      @fatimabare7031 6 ปีที่แล้ว

      aster getu
      Wwww

    • @madeena5310
      @madeena5310 6 ปีที่แล้ว +1

      ኀኸለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለለጀከ

    • @nuqttjawal4141
      @nuqttjawal4141 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም

    • @saadahassan6427
      @saadahassan6427 ปีที่แล้ว +1

      እኔም 😥

    • @DhbcShjj-tm3po
      @DhbcShjj-tm3po ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ለሁሉም ጊዜ አለው

  • @hanaayalew3279
    @hanaayalew3279 8 ปีที่แล้ว +14

    ብሰማ ብሰማ እማይሰለች ሙዚቃ በጣም ያምራል ቀጥይበት ዉድድድድድድድአረግሻለሁ

  • @user-rr7fr5tk2q
    @user-rr7fr5tk2q 11 หลายเดือนก่อน +8

    እግዚአብሔር ይመስገን የልጅነት ፍቅረኛዬ ጋር ነኝ ፍቅር ከሀገር ልጅ

    • @aminooal
      @aminooal 4 หลายเดือนก่อน

      አሪፍ ነዉ

  • @ErmiyasDesta-fb1lo
    @ErmiyasDesta-fb1lo 2 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ስራ የትጠፈችግን 😢😢😢❤

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 2 หลายเดือนก่อน

      😢

  • @user-zz9uv8ky3h
    @user-zz9uv8ky3h 4 ปีที่แล้ว +15

    ግርም የሚለኝ ነገር ማን እማስታውስበት ታላቀው ትሠማት የሆነ ትዝ የሚለኝ ሠው አለ ግን ግልፄ አሆንልኝም ለኒም በልጂነቴ እዛም እዛም ትሮጥ ቆይቸ ደግነቱ አላሀምዱሊላ ከልጂነት ጎደኛየ አዱን አላህ ፈቅዶልኝ ተጋባን መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን ያረብ

  • @user-xq7jp8vq4f
    @user-xq7jp8vq4f 6 ปีที่แล้ว +23

    i am from eritrea i love you song ethiopian so good blus you

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y 4 ปีที่แล้ว +32

    እኔሰ ተለያይቻለሁ 💔😭 እፍፍፍፍፍ ትዝታ ሰውነቴን ጨረሰኝ አይ መለየት

  • @user-sd2vs3cy3x
    @user-sd2vs3cy3x 3 ปีที่แล้ว +17

    I am from Sudan I love Ethiopia so much

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 5 ปีที่แล้ว +93

    እንኳንም የገጠር ልጂ ሆንኩ በገጠሬነቴ እኮራለሁ

  • @user-el8nr3qe4x
    @user-el8nr3qe4x 6 ปีที่แล้ว +11

    ሳልጠግብ ወጠቼ በዛ መቸገሬ ሀቢቢ የኔ ትዝታ

    • @user-by3bc6lb8m
      @user-by3bc6lb8m 6 ปีที่แล้ว

      ወይኔ ፍቅሬ ናፈቀኝ እኔ ሳኡድ እሱ ሀገር ነው አሁን ግን እገባለሁ እያልኩ ነው A ውስጤ ነህ የኔ የጠይም አሳ የኔ አማላይ ውድድድድድድድድ ነው የማርግህ እስተምንገናኝ ሠላም ብዝት ይበልልኝ ውደ የልጂነት ፍቅሬ

  • @user-pg4yn7fu5f
    @user-pg4yn7fu5f 7 ปีที่แล้ว +12

    አፍፍፍፍፍፍ የልጅነት ፍቅር ልዩ ነው

  • @user-hw7ok4cs4x
    @user-hw7ok4cs4x 3 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሔር ይመስገን ከልጅነት ፍቀሬ ጋር 10አመታቺን ነው ዘድሮ ግን ሰግደት ደሞ አዳሌ ሆኖ ኡፍፍፍፍፍ ናፍቆቱ በዛ 💕💕💕💞💞💞💞ብቻ ይሁን ለሁሉም ጊዜ አለዉ አምላኬ 👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @faysalishaq2225
    @faysalishaq2225 2 ปีที่แล้ว +13

    Beautiful music every time ❤️❤️❤️❤️

  • @user-ph2it8sk9y
    @user-ph2it8sk9y 4 ปีที่แล้ว +3

    2005አድስ አበባ ጨፍሬባት ነበር. ከዛ ጀምሬ እስካሁን ስዴት ላይ አሁንስ አግብቶ መውለድ አማረኝ አይ ስዴት እድሜ ጨረሻ ነው

  • @SilselamsilnaYelij
    @SilselamsilnaYelij 4 ปีที่แล้ว +11

    ወይ ጊዜ እርኛ ሆኘ ነበር የሰማሁት

  • @betiybetiy2083
    @betiybetiy2083 4 หลายเดือนก่อน +2

    ማነዉ እንደኔ የልጅነት ትዝታ ያለበት😅😅

  • @sooodisaarif5062
    @sooodisaarif5062 8 ปีที่แล้ว +7

    በጣም የምወደው ሙዚቃ
    ዋው !!!!

    • @oromiyyaanbiyyaatiyyaoromo6670
      @oromiyyaanbiyyaatiyyaoromo6670 8 ปีที่แล้ว

      👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

    • @jessicahaddad6438
      @jessicahaddad6438 6 ปีที่แล้ว +1

      በዚሙዚቃትዝታ አለኝበጣምንውይመወደው

  • @kalkidansefiw6126
    @kalkidansefiw6126 2 ปีที่แล้ว +5

    እንደኔ ገጠር የሚወድ አለ ዋዉዉ ገጠር ዉስጤ ነዉ

  • @user-cf1ts1xx8h
    @user-cf1ts1xx8h 5 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ነው ሂወቴን የማስታውስበት ሙዚቃ ነው በተላይ ከከተማ ወደገጠር በተመለስኩበት ጊዜ ግን ያልፈል

  • @ethiofikir4373
    @ethiofikir4373 7 ปีที่แล้ว +16

    ይሄማ የኔ ታሪክ ነው እንዴ
    አያዋጥኝም

    • @dfsdgdgg7861
      @dfsdgdgg7861 7 ปีที่แล้ว +2

      Ethio Fikir አይይይይይህነገር ልካ አያዋጣኝም የምትለው ውላሂ ነበር ስልየምውለው እውነትም።አያዋጣም

    • @dhdjdcbdhdj1143
      @dhdjdcbdhdj1143 7 ปีที่แล้ว

      Dfsd Gdgg

    • @zenitmohammed4174
      @zenitmohammed4174 5 ปีที่แล้ว +1

      😂😂😂😂😂😂💗💗💗💗💗😅😅

    • @user-qz6vs3yb3o
      @user-qz6vs3yb3o 5 ปีที่แล้ว

      Here i am ኢትዬ ፍቅር vs በሠላም ለኢትጵያ እስካሁን አላዋጣኝም i hate sidet

    • @user-cq1re4pm1q
      @user-cq1re4pm1q 5 ปีที่แล้ว

      ዋው

  • @hfbch7471
    @hfbch7471 3 ปีที่แล้ว +10

    እኔ ኮሜት ማበብ ውስጤ ነው ምነው አዘተኛው በዛ አይዟችሁ የመዳም ቅመሞች ያበናት

    • @user-oc8lk7kj2i
      @user-oc8lk7kj2i 3 ปีที่แล้ว

      እኔም ውዴ ሳላየው ያልቃል ሳነብ😂😂😂

  • @yaregalhawultu2229
    @yaregalhawultu2229 ปีที่แล้ว +1

    I never forget this music when i am grade 7th at that time love more

  • @Letitgo-xy2mj
    @Letitgo-xy2mj 5 หลายเดือนก่อน

    የሰፈሬ ልጆች በጥቅምት ወር ትዝታ አለኝ 🥺😢

  • @user-fx8ry9dx5o
    @user-fx8ry9dx5o 5 ปีที่แล้ว +2

    ትዝታአለብኝ ሥዴትን ሥጀምር ያፈቀሩኩት ልጅ ነበር እወደዋለሑ እሥካሑን ትዝታ ሊገለኝነዉ እኔም አለሑ በሥዴትላይ ሠዉ የወደዱትን ማጣት ከባድነዉ እሕ ከሡ ሌላ ወድልጅ መወደድ ልቤ እቢ አለ እሕሕሕሕሕ

  • @user-iy2yp4pf1x
    @user-iy2yp4pf1x 6 ปีที่แล้ว +7

    ማትሪክን የዛሬ አምሥት አመት የወሠድኩት ማሥታወሻየ አይ ሥደት አይኑን ያጥፋልንእዲህ አርጎን ቀረ ቤቲ ፍቅር ድምፁሽ።

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 4 ปีที่แล้ว +9

    ቤተሰቤ በብሃላዊ ነው የዳሩኝ ናም ለኔ መልካም ልጅ ነበር ከልቡም ወንድ ነው ግን ልጅነት ይዞኝ ትቸው አ.አ.ገባውና አይንህን ላፈር ብየ ይህው ዛሬ ማዳም ቤት አለው።

  • @SohaTsoma
    @SohaTsoma 8 ปีที่แล้ว +88

    ሳልጠግብ መጥች የመዳምን እቃ ጨርስኩኝ s a

  • @madinamuha2196
    @madinamuha2196 6 ปีที่แล้ว +139

    እኔስ አሁንም ከልጅነት ፍቅሬ ጋርነኝ አልሀምዱሊላህ

  • @naanneetyoutube4013
    @naanneetyoutube4013 4 ปีที่แล้ว +1

    Waaaaaawwuuu betam konjo newu demstish ancim konjo betam iwedishlew likeeeeeee ine oromo negni Gen ye ithiopia sefen sisema hullum yineziregnal

  • @agah-y8s
    @agah-y8s หลายเดือนก่อน

    በጣም የመወደዉ ሙዚቃ በልጅነቴ በጣም ዳምጣት ነበር ይይይይይይይ

  • @aklokgetnet2196
    @aklokgetnet2196 4 หลายเดือนก่อน +3

    እኔም 2002 ክረምት አካባቢ በልጅነቴ ዳንሻ ሁመራ ሁኘ ነበር ሳዳምጥ የነበር አይ ልጅነት

  • @user-fr2ly9wc3u
    @user-fr2ly9wc3u 18 วันที่ผ่านมา

    በጣም የምወዳት ትዚታ አለብኝ😂😂❤❤

  • @user-un2sn6gx8s
    @user-un2sn6gx8s 9 ปีที่แล้ว +3

    በጣምአድናቂሽነኝ♥♥♥♥♥♥♥♥♥እግዚአብሔር ይባርክሽየኔማርወንድሙቸሺግዜቢዳምጡሽአይጠግቡሽምቀጥይበትድምፅሽያምራል።

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 2 ปีที่แล้ว +7

    ማይጠገብ ዘፈን ፍቅር ነው ሚያስተምር

  • @senaitabat601
    @senaitabat601 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ለሃገራችን አውርድልን ፈጣሪ ሆይ

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 ปีที่แล้ว +2

    What a voice very touchy, this is true story of country people.

  • @onedaygoodjob3325
    @onedaygoodjob3325 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ደስ ሲል ሳፈቅር አስታውሰው አለው የልጂነት ፍቅሬን😋😘

  • @eteneshtasfaye5340
    @eteneshtasfaye5340 5 ปีที่แล้ว

    Ye Lijinat Feqeren Salxagibi Waxiche Basawu Hagar Tizita Gorotonyali dajan hule Iwadalo Eqirta Adargilinyi Yesawu hagar bamahede uuuuuuufffff yalfal

  • @user-uk5rf5nt6v
    @user-uk5rf5nt6v 8 ปีที่แล้ว +32

    ቤትዬ በጣም አደንቅሻለው
    ማር

    • @aminursheikh476
      @aminursheikh476 6 ปีที่แล้ว +1

      ትግስት አሰፋ የወሎ ልጂ መጀመራይኩሚንትሽንአስተካክሊማለትአኛበሙዝቃልብችንአይረታምትግስትአልህንፍር

    • @agharitoagharito4586
      @agharitoagharito4586 5 ปีที่แล้ว

      ትግስት አሰፋ የወሎ ልጂ

  • @user-lt3di7rp1o
    @user-lt3di7rp1o 8 ปีที่แล้ว +3

    በጣም እወድሻለሁ

  • @user-gs6kg2lr4z
    @user-gs6kg2lr4z 7 ปีที่แล้ว +5

    ውይይይይይ ሀገሬ ትዝ አለኝ ቤትዬ በጣም ነው የምወድሽ

  • @waffiki
    @waffiki 9 ปีที่แล้ว +5

    great song.
    i am glad he took her back.

    • @banchumanei8268
      @banchumanei8268 4 ปีที่แล้ว +1

      አር እኔም አላዋጣኝም የመዳም ቤት ሽቅልና

  • @hwahmohamed9436
    @hwahmohamed9436 8 ปีที่แล้ว +18

    ቤቴሊሄም አድናቂሽ ነኝ ያምራል ድምጽሽ በርች
    እኔም የልጅነት ፍቅሬን ሳልጨርን ከሀገሬ ወጣሁ ምንይሻለኛል ውይይይይይይይይይይ
    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ

    • @user-vr3qx3rs8f
      @user-vr3qx3rs8f 7 ปีที่แล้ว +2

      Hwah Mohamed። ሙዚቃውን ጋብዘሸው ተመለሽ።

    • @meriebelle1479
      @meriebelle1479 6 ปีที่แล้ว +1

      Hwah Mohamed ግን እውነት የኔ ታሪክ ነው ግን ልጅ አግባ

  • @AlemuAyenew-nz1im
    @AlemuAyenew-nz1im หลายเดือนก่อน

    በጣም የምወዳት ምዜቃ

  • @user-ct8ys5cb5k
    @user-ct8ys5cb5k 6 ปีที่แล้ว +15

    ሙስሊም እህት ወድሞቸ አሏሀን ፍሩ ለሙዚቃ ማሻአሏህ አትበሉ ይህ ግርግሩ ዱኒያ ነው ሀላፊ ነው

  • @SENAYTUB
    @SENAYTUB หลายเดือนก่อน

    እንደኔ ገጠር የሚወድ አለ ዋዉዉ ገጠር ዉስጤ ነዉ👏👏👏

  • @user-vs1de1sd1v
    @user-vs1de1sd1v 3 ปีที่แล้ว +2

    ትዝ ኣለኝ 2003 ልጅ ነበርኩኝ ኣያዋጣኝ እያልኩኝ ስዘፍን

    • @aklokgetnet2196
      @aklokgetnet2196 4 หลายเดือนก่อน

      አወ እኔም 2002 ክረምት አካባቢ በልጅነቴ ዳንሻ ሁመራ ሁኘ ነበር ያዳመጥኩት አይ ልጅ ነት

  • @fromgojjam2253
    @fromgojjam2253 6 ปีที่แล้ว

    Wey Sewodesh yenie leyu. demsteshen weddddddd abo adenakish Negn Mamaye. ere Eniem alawatagn legba wede hagerie.

  • @waffiki
    @waffiki 13 ปีที่แล้ว +12

    what a very beautiful song. love it. everyone on this video are so extremely beautiful.

  • @user-qj5hm8wl8n
    @user-qj5hm8wl8n 4 ปีที่แล้ว +8

    ትዝታ ና ናፍቆት አሰቃየን ወይ ስደት

  • @user-mh8jm7rz5q
    @user-mh8jm7rz5q 5 ปีที่แล้ว +5

    ያዋጣኛል ብየ ሳዋጣኝ ቀረ ወይፈተና ሰው መሆን አስጠላኝ

  • @iloveyoumoreethiopian3993
    @iloveyoumoreethiopian3993 5 ปีที่แล้ว +4

    ማሻአልህ ስታምሩ የአማራ ልጆቺ

    • @Tre-pu2ky
      @Tre-pu2ky 8 หลายเดือนก่อน

      ለሚዚቃ ማሻ አላህ🤔🤔

  • @danielworku3962
    @danielworku3962 4 ปีที่แล้ว +1

    የገጠር ያደጉበት አገሬ ፍሬወች እንድሻለን እህት ከፋት እውሸት የለለበት መደር።ደሞ ሰታምሪ በማሪያም።

  • @BEYENEQatar
    @BEYENEQatar 7 ปีที่แล้ว

    አይ በቲ ካገሬ ስወጣ ባሳይታ በረሀ አችን እየዘፈንኩ ነው የወጣሁት አሁንም አላዋጣኝ አለሁ እደዚሁ

  • @asfawoasfawo9977
    @asfawoasfawo9977 5 ปีที่แล้ว +115

    አሁን እውነት ካረገው የልጅነቴን ፍቅር ልንገናኝነው 5 ት አመታችን እስኪ ያርግልሽ በሉኝ

    • @user-ju5nu6bv7j
      @user-ju5nu6bv7j 5 ปีที่แล้ว +1

      እግዚአብሔር ይርዳሽ እኅቴ

    • @fatmahomer667
      @fatmahomer667 5 ปีที่แล้ว +1

      የልጂነቴ ፍቅርየ ትዝ አለኝ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

    • @ndndxnxbk9874
      @ndndxnxbk9874 5 ปีที่แล้ว

      ፈጣሪ ያረግልሺ ካሰብሺው በላይ

    • @user-ok6qo3ze6h
      @user-ok6qo3ze6h 5 ปีที่แล้ว

      ያርግልሺ የኔቆጆ

    • @user-vb5wi7in5d
      @user-vb5wi7in5d 4 ปีที่แล้ว

      ያርገልሺ

  • @mylove3870
    @mylove3870 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይይይ ትዝታ የድሮ ባሌ ናፈቀኚ 😥🥰😍

  • @user-uu9cz5hy2k
    @user-uu9cz5hy2k 6 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😘😘😘💚💛❤በጣም ደስ ነው የሚለው

  • @eskedareskedar6711
    @eskedareskedar6711 5 ปีที่แล้ว

    Wendiema tezetaya lezelalem langenagie telehagie ashalebek nabeshen baseda genat yarunarehe wendiemaaa ahunes alechalekume hode basgie 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @officialaccount6208
    @officialaccount6208 6 ปีที่แล้ว +2

    ቤቲዬ ላንች ቃላት የለኝም ... ብቻ ሰላም ሁኚ ♥♥

  • @belayetwale1714
    @belayetwale1714 5 ปีที่แล้ว +5

    ቤቴልሄም የቆንጆዎቹ ቆንጆ የ አዊ ጎጃሜዋ አሪፍ በርች ግን አሁን ጠፍሽ

  • @azizaaziza7533
    @azizaaziza7533 6 ปีที่แล้ว +7

    ለልጨርስ ጀምሬ የልጂነት ፍቅሬን እድለኛ ወሰደችዉ የኔ አመለ ሰነይ ብር ፍለጋ ስከራተት የምወደዉ ፍቅሬን አሳልፌ ሰጠሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭 እደት ብየ ልርሳዉ የልጂነት ፍቅሬን ቤተሰብ እረዳለሁ ብየ የማልደራደርበትን ፍቅሬን ተቀማሁ ስደትን አረግም ብዙ አስተምሮኛል በድሌ እያዘኩ ዝም ብቻ መርሳት አቅቶኛል እስኪ አይዞሺ በሉኝ ፍቅሬን የሌላ መሆኑን ሰማሁ በስደት

    • @ubujikasifa5042
      @ubujikasifa5042 6 ปีที่แล้ว +1

      አይዞሽ ማሬ እኔም እንዳችው ነኝ

    • @user-kj5vw5ok5f
      @user-kj5vw5ok5f 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ ማር

    • @saudimd8519
      @saudimd8519 3 ปีที่แล้ว

      አይዞሺ ማር እኔም የ7 አመትፍቅረኛየን አጣሁት ላይሞላሥደት ተሠድጀ እደትልርሳው 😭😭😭😭😭

    • @mohammedyimamcw8970
      @mohammedyimamcw8970 ปีที่แล้ว

      እንኳን አልጀመርኩም ፍቅር እንደት እንደሆነ አልደረሰብኚ አይዞሽ አሏህ አለሺ

    • @Berkat-rm8wq
      @Berkat-rm8wq ปีที่แล้ว

      የድረስበት ያውቃል አይዞሽ የኔ ብጠ 😭😭😭💔💔💔💔

  • @ndndxnxbk9874
    @ndndxnxbk9874 5 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ሀሪፍ ነው ቀጥይበት

  • @user-bc1pz6nc4k
    @user-bc1pz6nc4k ปีที่แล้ว +3

    unforgatable ethiopian rural music. peace for You my best.

  • @hanaayalew3279
    @hanaayalew3279 8 ปีที่แล้ว +3

    ከኔህዉት ጋ የተያያዘነዉ ለዛነዉ በተመስጡ እምሰማዉ

  • @alhaddad706
    @alhaddad706 7 ปีที่แล้ว +2

    ትዝታ አለኝ የኔንታሪክ ሙዚቃው ቤቴየ አሪፍነው

    • @haymanotiyam3872
      @haymanotiyam3872 7 ปีที่แล้ว

      እውነት ብለሻል አላዋጣኝም የስደት ኑሮ ልመለስ አገሬ ሞልቶ ለማይሞለው አለም መቃጠል በሰው ቤት

  • @demq3245
    @demq3245 4 ปีที่แล้ว

    Wayne bazih music kabadi tizita alabigni 💕💕💕💕💋💋💋💋

  • @TizebtSintayew
    @TizebtSintayew 10 วันที่ผ่านมา

    Yane wudi siwedesh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-br4hk6fe3r
    @user-br4hk6fe3r 5 หลายเดือนก่อน

    በጣምየምወዳት ዘፈን

  • @user-yz2sf2be3u
    @user-yz2sf2be3u ปีที่แล้ว +4

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👌👌👌💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💯💯💯💯💯💯💯💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💗💕💕💕💕💕💕💕🌹🌹🌹🌹👌👌👌💗💗💗💗💞💞💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯💯💯

  • @yezinagebire8043
    @yezinagebire8043 8 ปีที่แล้ว

    betam yena konjo min biye lingershi ejig betam new yemiyamirew becha ketyibet ladinakot kalat yatiregnal

  • @addisusisaynew7599
    @addisusisaynew7599 2 ปีที่แล้ว +1

    Who is there in 2022🙏

  • @reemahmed8678
    @reemahmed8678 4 ปีที่แล้ว +12

    እኔስ አላለልኝም ተለያይተናል እፍፍፍፍ

  • @user-bw9ht7uo5m
    @user-bw9ht7uo5m 6 ปีที่แล้ว

    Lejenate fikr batam naw yemewadewu😭😭😭😭😭hagare tazalangi

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g 5 ปีที่แล้ว

    እፍፍፍፍፍ ስወዳት ይሄው ከልጂነት ፍቅሬ ጋር በስደት ምክንያት ከተለያየሁ ሰባት አመት ሆነኝ የርቀት ፍቅር ውይይይይይ ብቻ እስካሁን በርቀትም ቢሆን አብርን ነን የኔ ማር ስወደው

  • @asfawoasfawo9977
    @asfawoasfawo9977 5 ปีที่แล้ว

    የልጅነት ፍቅሬ በጣምነው የምወደው ግን አብሬው አልኖርም በትዝታው ይሄው አልሁ ከተለይሁት አመታትን አስቆጠርኩ ዛሬም ግን በጣምነው የምወደው ምን አለ ሰው ሁሉ ከሚ ወደው ጋር ቢኖር

  • @jdhcn8450
    @jdhcn8450 5 ปีที่แล้ว +1

    የስደት ኑሮ አላዋጣኝም አላዋጣኝም

  • @keiryaaweraris4239
    @keiryaaweraris4239 5 ปีที่แล้ว +2

    የምን ፍቅር ነዉ ገደል ይግባ ሙዚቃዉ ግን ቆንጆነዉ

  • @user-en4kv6kt6q
    @user-en4kv6kt6q 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይይይ ይች ሙዚቃ ያሬ ትዝታ ናት

  • @MaryamMayam-gm6he
    @MaryamMayam-gm6he 3 ปีที่แล้ว

    ድሮ ከስደት በፊት እሰማው ነበር

  • @gffhcxbhsgbxfh1678
    @gffhcxbhsgbxfh1678 9 ปีที่แล้ว +1

    መሽአላ ብቻ ለሙዚቃ መሽአላ ባይልም ሙስሊም ብቻ ግን ያዝናናል

  • @user-ez4lz5wx8b
    @user-ez4lz5wx8b 2 ปีที่แล้ว +1

    ትዝታ😥💔💔💔

  • @user-xy9zj2tt8w
    @user-xy9zj2tt8w 8 ปีที่แล้ว +6

    ትዝታአለብኝቤትየ

    • @ijfkdjfj8851
      @ijfkdjfj8851 7 ปีที่แล้ว +1

      ትዝአለኝይልዥነትፍቅሬ

  • @apirashmamo1148
    @apirashmamo1148 4 ปีที่แล้ว

    አያዋጣኝም ትክክል ማን እደልጂነት ፍቅር

  • @As-yc8kp
    @As-yc8kp 4 ปีที่แล้ว +1

    20003 ላይ አይይይ የዛሬን አያርገው ነው የሚባለው

  • @hiwothiwot8200
    @hiwothiwot8200 6 ปีที่แล้ว +14

    እኔም ሳላስበው አለሁልሽ ቤሩት

  • @user-on4ke9qj6w
    @user-on4ke9qj6w 6 ปีที่แล้ว +1

    እህት በጣም ደስ ይላል በርች

  • @yollaasai3353
    @yollaasai3353 4 ปีที่แล้ว

    አይይይይይይይ ትዝታው ገደለኝ እደው እውነትሽ ነው እኔም ብሠራው አላዋጣኝም ልመለስነው

  • @user-mc2gd3ih3d
    @user-mc2gd3ih3d 6 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻየም። ሙስሊም እህቶች ወንድሞች ለሙዚቃ ማሻ አላህ አትበሉ። አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ። የመጨረሻችሁ ቀን ጅሀነብ ይሁልላችሁ ውሾች

    • @user-bt5xd2rs3b
      @user-bt5xd2rs3b 4 ปีที่แล้ว

      ምክርከራስ ይጀምራል አንቺ ምን ታረጊያለሽ

  • @habibotube6672
    @habibotube6672 6 ปีที่แล้ว +6

    እችን ሙዚቃ ስሰማ አገሬን አስታውሳለው

  • @azagilove1981
    @azagilove1981 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ማር እዎድሻለሁ

    • @rozekonego3063
      @rozekonego3063 7 ปีที่แล้ว

      ቤቲየ ስውሽ አተን ሳልጠግብ ነው የወጣሁ ካገሬ ይቅረታ አድረግልኝ ተቀበለኝ ዛሬ
      አይ ስደት ሁሉም ሰው ከሚወደው ጋረ ባይኖረም የሚወደውን አይረሳም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ

  • @mamushrete1540
    @mamushrete1540 ปีที่แล้ว +1

    ቤትዬ ድምፅሽ ሁለመናሽ እጅጉን ደስ ይላል እህት

  • @user-uk5rf5nt6v
    @user-uk5rf5nt6v 8 ปีที่แล้ว +82

    እኔ ምለው ኮሜት ሰጪወቹው
    ምን ትነታሪካላቺው
    እኔ በገባው ቁጥር። ማሽአላህ አትበሉ ሀራም ነው ትላላቺው ሀራም መሆኑን ታወቃቺው ለምን ታያላቺው???

    • @wossenabrham5854
      @wossenabrham5854 8 ปีที่แล้ว +1

      Tikikil. lemin yayalu. kehaymanot gar musicanim agenagnut.

    • @user-bc3xq5oy6k
      @user-bc3xq5oy6k 8 ปีที่แล้ว

      በጣም ትይክክል እወነት ሀራያም ከሆነ አርፎ መቀየመጥ ነው እንዴየ

    • @kenzemuhyehussan1387
      @kenzemuhyehussan1387 8 ปีที่แล้ว +2

      ዝም ብላችሁ የማያገባችሁ አትግቡ ማየት እናያለን ግን ማሽአላህ የሚባልበት ሞልቷል ለምን ለሙዚቃ

    • @user-bc3xq5oy6k
      @user-bc3xq5oy6k 8 ปีที่แล้ว +3

      +kenze muhye hussan
      ታዲያ ለምንድን ነው የሚባለው በቃ ዝም ብሎ አይቶየ መውጣት ነው ምን ጥያቄየ አለው

    • @wossenabrham5854
      @wossenabrham5854 8 ปีที่แล้ว +5

      ማሻአላ ማበረተቻ ነው ፡ሰዉ ለሰራው ስራ እና ለምትወዱት ብትሉ ምንም ችግር የለው። ሃራምስ እያወቃችሁ የምታጠፉት
      እስኪ መጀመሪያ ራሳችሁን እወቁ፡ ደሞ ከሆነስ ምን አጨቃጨቃችሁ፤ ማወቅ ብርቅ አይደለም ይሄን ትታችሁ ሌላውን ሃራም አትስሩ።
      እዉቀት ሌባ የማይሰርቀው የግል ሀብት ነው !
      አልኩ ባይ ሁላ you tube ላይ ይህን ስለፃፋችሁ አዋቂ ልትባሉ ነዉ?
      አዋቂስ አላያችሁም አላህን ፈርቶ አንገቱንደፍቶ የሚኖር።

  • @user-zg9wb2qo6r
    @user-zg9wb2qo6r 7 ปีที่แล้ว

    waowwww yne merrrrrrrr Swedes e.wey tezet

  • @user-kh8on5jr1v
    @user-kh8on5jr1v 6 ปีที่แล้ว +8

    ኧረ ካቻማኔ ልብስ ናፈቀኝ ወይኔ በህፃንነቴ ተገዝቶልኝ ነበር አሁን በመዳም ቢጃማ ተከትቸ እውላለሁ እሁሁሁ

  • @user-us1zq8df9o
    @user-us1zq8df9o 8 ปีที่แล้ว +2

    የኔማርብዙነገርአሥታወሽኝ፡አይሥደት

  • @ghnfgfds7808
    @ghnfgfds7808 5 ปีที่แล้ว +3

    እደው አሁንስ ምናባቴ ልሁን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ማር ሁሌም አወድሀለሁ የልጅነት ፍቅሬ

  • @user-en4kv6kt6q
    @user-en4kv6kt6q 6 ปีที่แล้ว +5

    አያዋጣኝም ሳ እውነት አላዋጣኝም

  • @drissatanou1628
    @drissatanou1628 ปีที่แล้ว +1

    Super mélodie.

  • @lemlemlemlem1993
    @lemlemlemlem1993 3 ปีที่แล้ว

    Ufffffffff ines tizita ligelleny new 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😢😢😢