ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Mebre Mengstie Music Collection የመብሬ መንግስቴ ዘፈን ስብስብ ቁጥር 1 Ethio Oldies

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ส.ค. 2024
  • ዉድ የቻናሌ ቤተሰቦች ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ባህላዊ ዘፈኖችን ያድምጠ፡፡ Like and Subscribe

ความคิดเห็น • 101

  • @ahamedahmd3155
    @ahamedahmd3155 ปีที่แล้ว +47

    መብሬ ባሁን ስአት ያማራ መለያ ነው ሙዚቃህ ደግመህ ባድስ መልኩ ዝፈንልን ባለን አቅም እናነቃቃሃለን ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን ደጋፊ የሆናችሁ እዳድስ እድሰራልን በኮሜት ግለፁልኝ

    • @EishtuAyleen
      @EishtuAyleen ปีที่แล้ว +4

      ❤❤

    • @user-lo4un6uh5t
      @user-lo4un6uh5t ปีที่แล้ว +3

      ❤❤❤❤❤❤❤😊

    • @user-ud9hi1vm2c
      @user-ud9hi1vm2c 5 หลายเดือนก่อน

      He isn't Amhara . ! He is Ethiopian

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 5 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@user-ud9hi1vm2cኣረባክሽ😄😄😄

    • @user-jt2xd9dh1p
      @user-jt2xd9dh1p 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mariammariancell9833
    @mariammariancell9833 3 ปีที่แล้ว +27

    አይይይይ ጓደኞቸ አፈርልብላላቹሁ ብትንትን ብለን አለቅነ ከአንድ ተሠብሥበን እንዳልጨፈርነ አይይ ትዝታ የማታልቅ ሥጦታ

    • @boriifchannel7184
      @boriifchannel7184 3 ปีที่แล้ว

      Sal falig le tizita admixalew bafit baxm now yemwadow

    • @Rahmet-gm4bj
      @Rahmet-gm4bj 4 หลายเดือนก่อน

      በጣም እኔም ጓደኛዬ ሞተች አሉኝ ሰሞኑን 💔😭😭😭

    • @Mhertu
      @Mhertu 19 วันที่ผ่านมา +1

      ያስለቀሰኝ ኮሜንት ኦፍፍፍፍ😭😭😭

  • @user-mg7dy9bm2j
    @user-mg7dy9bm2j ปีที่แล้ว +9

    በጣም ብዙ ማስታወሻ አለኝ ባንተ ሙዚቃ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድሜ

  • @Nigat_Media
    @Nigat_Media หลายเดือนก่อน +1

    ኡፍፍ አንዳንዴስ ትዝታ ባይኖር

  • @user-zr7rd4ex9y
    @user-zr7rd4ex9y 7 หลายเดือนก่อน +3

    የመብሬ ሙዚቃዎች ግን ያልተኖረ ህይወትን ራሱ የተኖረ ነው የሚያስመስለው በትዝታ

  • @user-pl2ot7ls1n
    @user-pl2ot7ls1n 7 หลายเดือนก่อน +2

    ከናት እና አባቴ ከጎድኞቸ ተለይቸ አድስ አበባ ይህ ሙዚቃ ፋሽን ነበር እንጨፍር ነበር ልባችን ፍልቅልቅ እያለ እንደሽሮወጥ ❤❤❤አሁን እኔ ብቻ ስዴት ቀረው ሁሉም ብትንትን አለን አየ ጊዜ

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 วันที่ผ่านมา

    መብሬየልጅነትትዝታየ❤❤🎉🎉🎉

  • @GadeGezahgn
    @GadeGezahgn 2 หลายเดือนก่อน

    መሳጭ ትውስታ ውስጥ አስገብተህ በህሌናየ ገጠረ የነበርሁበት ዘመን ሁሉንም እድሜየን አስታወሰከኝ

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 8 หลายเดือนก่อน +6

    እስኪ እንደኔ መብሬን ለመግለፅ ቃል ሚያጥረው ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @samersaaa3577
    @samersaaa3577 วันที่ผ่านมา

    እኔመብሬውስጤነው💚💛❤

  • @beletebelachew3659
    @beletebelachew3659 หลายเดือนก่อน

    የሀገሬ ልጆች ዓይዞን ነዉ ሀገራቺንን ጋላ አይወስዳትም እምቢ በለዉ !!! ::

  • @murseloumer354
    @murseloumer354 3 ปีที่แล้ว +7

    first of promotion ethiopian culture my hero

  • @onesecond4186
    @onesecond4186 3 ปีที่แล้ว +5

    Mebre yeljnet tiztayen kesekeskbign... love u Amhara!!!

  • @user-wn9xl4fp5v
    @user-wn9xl4fp5v 2 หลายเดือนก่อน

    ሙዚቃወችህ በጣም ነው የሚመስጡት ውይ የኔ ጊታ

  • @mekdesastawos8223
    @mekdesastawos8223 3 ปีที่แล้ว +13

    ስወደው የመብሬን ሙዚቃ

  • @Yahi-ds2fi
    @Yahi-ds2fi 2 หลายเดือนก่อน +1

    በትዝታ ፈረስ ..........ኡፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭

  • @user-fv4qs4wr7b
    @user-fv4qs4wr7b 4 หลายเดือนก่อน +2

    Hulem nurilin wudu wondmachin mechem bihon yemalslechew musica abet tizitaaaa ayyy 2001

  • @BrikneshBrikneshNiguse-yi3sl
    @BrikneshBrikneshNiguse-yi3sl ปีที่แล้ว +3

    Yeljinet tzitaye newu swedewu❤

  • @jfjfkdrkk5383
    @jfjfkdrkk5383 ปีที่แล้ว +3

    ❤❤❤❤❤የኔ አንደኛ. ስወድልትትውሳገደለኝበስደት😊

  • @MelkamWorku-uu4wk
    @MelkamWorku-uu4wk 5 หลายเดือนก่อน +1

    ሁሌም ብሰማው የማይስለችኚ የመብት ሙዚቃወቺ ይመቺክ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @gent6654
    @gent6654 3 หลายเดือนก่อน

    እም በጣም ነው ይምወደው መብሪይ ወደሜ ይገሪ ልጂ ነው ይሰፈሪ ልጂ

  • @user-lf2ln4is7n
    @user-lf2ln4is7n ปีที่แล้ว +6

    እኔ መብሬ ውስጤነው

  • @user-rv3wg7pm4p
    @user-rv3wg7pm4p หลายเดือนก่อน +1

    የኔአባትበጣምነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hareg2861
    @hareg2861 ปีที่แล้ว +5

    እኔም በጣም ነው የምውዳው

  • @user-mg7dy9bm2j
    @user-mg7dy9bm2j ปีที่แล้ว +2

    ይመችህ ወንድሜ ብዙ አስታወስከኝ

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 8 หลายเดือนก่อน +3

    መብሬ የልጅነት ትዝታየ

  • @user-kw5ii1vf8y
    @user-kw5ii1vf8y 5 หลายเดือนก่อน +1

    mebre widdddddddddddd❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 5 หลายเดือนก่อน +1

    ልጅነቴ 😢😢 ትዝ አለኝ አይይ 😢

  • @dktube21
    @dktube21 2 ปีที่แล้ว +2

    በአካባቢያችን ወግና ባህል እንዳልጨፈርነበት ሁሉ አሁን ግን...... አይ ትዝታ እ!

  • @habtamuayalew4638
    @habtamuayalew4638 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @helengetachew9380
    @helengetachew9380 3 ปีที่แล้ว +3

    መብሬ የኔውድ የኔጀግና 💘💘💘💘💘💘💚💛💖

  • @solomonAyalew-c9c
    @solomonAyalew-c9c หลายเดือนก่อน

    ሁሌም ብሰማው የማልሰለቸው ምርጥ ባህል ከእውነት ከልብ የተሰራ ነው

  • @johnitsolutions415
    @johnitsolutions415 3 ปีที่แล้ว +9

    best of best my culture

  • @jfjfkdrkk5383
    @jfjfkdrkk5383 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤ዋዋውውውውው

  • @dahoodksa3991
    @dahoodksa3991 3 ปีที่แล้ว +4

    መብርየ ስወድህ

  • @user-ls7uw4fs1t
    @user-ls7uw4fs1t 3 ปีที่แล้ว +3

    መብራየ የውደሜ ማስታዋሻ

  • @LualSisay-rn1sy
    @LualSisay-rn1sy 7 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ውድ አንድ ወድም ነበረኝ ይህን ሙዚቃ ሲሰማው ባየሁት ከትንሽ ቀናቶች በሁአላ ሞተ ነፍሱን ይማረው

  • @MmMm-xh3dg
    @MmMm-xh3dg 3 หลายเดือนก่อน

    መብሬ❤❤❤❤❤❤

  • @helen81256
    @helen81256 11 หลายเดือนก่อน +1

    መብሬ👌💚💛♥💪

  • @user-gs1nn9gc1c
    @user-gs1nn9gc1c 10 หลายเดือนก่อน +1

    የኔውድ። ስወድህኮከልቤወንድምዬ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @TsehayTadesse-hn4mj
    @TsehayTadesse-hn4mj 7 หลายเดือนก่อน +1

    ymymere bahelawi weed muzica

  • @hymanottegaye1019
    @hymanottegaye1019 3 ปีที่แล้ว +3

    መብሬ መንግስቴ

  • @technocomon1220
    @technocomon1220 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aishayoutube12345
    @aishayoutube12345 3 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ትዝታ

  • @user-jc5nm4iz6x
    @user-jc5nm4iz6x 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fantushtewodros6906
    @fantushtewodros6906 ปีที่แล้ว

    Amaraye ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤

  • @user-ei2ug7wi3p
    @user-ei2ug7wi3p 3 หลายเดือนก่อน

    Amharegna Tenagarew
    Te Gonderna Gojam
    wede Daaraa Ye Gebaw Ye sew Lij eYebela eYegedele new eji maretu Ye Oromo maret new
    Le misale
    Tuti adha Qocha Qoroo Karra aboo Ginbi endaqoo Qiltu Bulta kolu Birhaba
    Bemulu BeOromegna new Yemiteraw
    Demo Tetegitachuh Yegna new Tilalachuh WeY

  • @user-zd8ng3cb5s
    @user-zd8ng3cb5s 6 หลายเดือนก่อน

    Yeljinet tztaye mebre enwedhalehn dmewn ketena ga ystln

  • @user-ix9iz5yi4l
    @user-ix9iz5yi4l ปีที่แล้ว +1

    መብሬሙዚቃ

  • @TsehayTadesse-hn4mj
    @TsehayTadesse-hn4mj 7 หลายเดือนก่อน

    mertya weed edmahe yrzeme wendema

  • @user-fv4qs4wr7b
    @user-fv4qs4wr7b 4 หลายเดือนก่อน

    Abo enkuanim Amara honkugn hulem kurat yisemagnal

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c ปีที่แล้ว

    Dara abote 💓

  • @AnmutTagele-he9wt
    @AnmutTagele-he9wt ปีที่แล้ว

    Tewodaj musikegna yanurih

  • @eliasmishamo996
    @eliasmishamo996 3 ปีที่แล้ว +1

    Abeti kinibiry 😿😿😿😿😿

  • @Bilal-hf1ni
    @Bilal-hf1ni 5 หลายเดือนก่อน +1

    አይይይይይይይይውስጤነው

  • @user-xd6yn9iw9s
    @user-xd6yn9iw9s 5 หลายเดือนก่อน

  • @JohnYirga-tp7gf
    @JohnYirga-tp7gf หลายเดือนก่อน

    @24:40

  • @LUBABAHLUBABAH-vp9ju
    @LUBABAHLUBABAH-vp9ju 7 หลายเดือนก่อน

    ❤❤

  • @trtt90
    @trtt90 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @aynegdaabye7645
    @aynegdaabye7645 6 หลายเดือนก่อน

    ትዝታ አለብኝ

  • @technocomon1220
    @technocomon1220 ปีที่แล้ว +1

    እኔኮ ከየት ነው የሚያመጣው

  • @user-nr1vd4tg1w
    @user-nr1vd4tg1w 5 หลายเดือนก่อน

    lijnet yet ygegnal

  • @agmasmedia
    @agmasmedia ปีที่แล้ว

    አንቺ አይናማ የሚለውን ሙዚቃ የመብሬን ያገኛችሁ እስኪ ሊንኩን ላኩልኝ?

  • @user-xt2pq5rd1k
    @user-xt2pq5rd1k 8 หลายเดือนก่อน

    የልቤን ቁስልነካህው አሁንስከፋኝ😂😂😂😂

  • @keteab2327
    @keteab2327 3 ปีที่แล้ว

    tuti anten setsech yemechat

  • @user-ut5ld7kg7r
    @user-ut5ld7kg7r 7 หลายเดือนก่อน

    አሁን ደራ የሚባለው የሰሜን ሸዋ አማራ እርስት ኦሮሞ ሰልቅጦታል እሰከደም ጠብታ መታገል መሬታችንን ማስመለስ አለብን 😭

    • @user-bc5gs9bk8e
      @user-bc5gs9bk8e 6 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤

    • @solyzab528
      @solyzab528 6 หลายเดือนก่อน

      ደራ 😢😢

    • @user-xd6yn9iw9s
      @user-xd6yn9iw9s 5 หลายเดือนก่อน

      መብርዬ ያገሬልጅ በጣም እንወድሀለህ ኑርልን

    • @Saranegni21
      @Saranegni21 5 หลายเดือนก่อน

      ሳይወዱ በግዳቸዉ ይተፎታል

  • @suumayaaadalaa4395
    @suumayaaadalaa4395 2 ปีที่แล้ว

    Hiii w

  • @hasansaleh8476
    @hasansaleh8476 3 ปีที่แล้ว +3

    W❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-gf3ij9gu1d
    @user-gf3ij9gu1d ปีที่แล้ว

    لالا

  • @user-gf3ij9gu1d
    @user-gf3ij9gu1d ปีที่แล้ว

    غفرا

  • @user-gs1nn9gc1c
    @user-gs1nn9gc1c 10 หลายเดือนก่อน

    😘😘😘😘😘😘😘🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪🤌

  • @MmMm-xh3dg
    @MmMm-xh3dg 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluyene7415
    @muluyene7415 11 หลายเดือนก่อน

  • @fafawalid5135
    @fafawalid5135 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @helen81256
    @helen81256 9 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤