ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Mebre Mengistu | መብሬ መንግስቱ | Dera new agerua | ደራ ነው አገሯ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ต.ค. 2015

ความคิดเห็น • 1K

  • @user-vd6ps7dt4c
    @user-vd6ps7dt4c หลายเดือนก่อน +3

    ሰደት አይኑይጥፋ በጣም ትዝታ አለብኝ ሰሰማዉ እባየይመጣል

  • @shitunahima6316
    @shitunahima6316 3 ปีที่แล้ว +74

    ሀራም መሆኑን እያወኩ አገሬን ገጠሩን ሁሉን ነገር ስለናፈቀኝ ሰማሁት አይ ትዝታ አይገጠር ውስነው ገጠር እስኪ ገጠርን የምትወዱ ላይክ አሳዩኝ

    • @user-mi3ig3ye1q
      @user-mi3ig3ye1q 10 หลายเดือนก่อน +5

      እህቴእኔምእንዳንችነኝ

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 9 หลายเดือนก่อน +1

      እኔም አይይ ምንይሻለኛል ሀገሬም ናፈቀኝ

    • @HdhdhEheh-sc9sv
      @HdhdhEheh-sc9sv 2 หลายเดือนก่อน

      000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000000​@@jemilaahmed1415

  • @user-qs8is8bm7y
    @user-qs8is8bm7y ปีที่แล้ว +11

    ደራ አንድ ቀን አማራ እርስት ይሆናል እኛም የደራ ልጆች አማራ ነን የምኒልክ ደም💔😢

    • @DerejeGirma-ts9ju
      @DerejeGirma-ts9ju ปีที่แล้ว

      😈😈

    • @DerejeGirma-ts9ju
      @DerejeGirma-ts9ju ปีที่แล้ว

      Amirechuu yiqeral dera oromoo bat

    • @DeaconYeabkal
      @DeaconYeabkal ปีที่แล้ว +2

      @@DerejeGirma-ts9ju አርፈአችሁ ካልተቀመጣችሁ እንኳን ከደራ ከመላ ሸዋ ተባራችሁ ወደ ቦረና ትሸኛላችሁ።

    • @user-ld1nu3gk3u
      @user-ld1nu3gk3u 3 หลายเดือนก่อน

      ወናፍ 😂

    • @user-yz4xj5jx5d
      @user-yz4xj5jx5d หลายเดือนก่อน +1

      ግማታም ጋላ😂😂😂😂😂​@@DeaconYeabkal

  • @user-nc1lg8cl6r
    @user-nc1lg8cl6r 7 ปีที่แล้ว +35

    እህት ወድሞቼ ሁሉም በጊዜዉ አለፈ አታሰተያዩ ትዝታና ሰደት አይጣል አላህ ያበረታቺሁ

    • @beegamrada9857
      @beegamrada9857 4 ปีที่แล้ว +2

      እዉነትሽንነዉ በእባ መታጠብ ነዉ ትዝታ መጥፎ ነዉ

    • @user-ix1sd6nk9z
      @user-ix1sd6nk9z 2 ปีที่แล้ว +1

      እውነትሽ ነው ውዴ

  • @konjukonju8823
    @konjukonju8823 5 ปีที่แล้ว +3

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መብርዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ. አለቀስከኝ. በጣም ትዝታ አለብኝ. ውይይይይይይይይ. ስደት አይንህ ይጥፋ

  • @waleedalqrne5775
    @waleedalqrne5775 ปีที่แล้ว +13

    ደራ ያማራ ምድር🌹🌹

  • @muhammedhusan3519
    @muhammedhusan3519 2 ปีที่แล้ว +8

    መብሬ ወንድሜ ደራ የጀግና ሀገር እስቲ መንገዱን ይክፈቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @awash7515
    @awash7515 6 ปีที่แล้ว +18

    ብዙ ትዝታ አለብኝ በመብሬ ሙዚቃ እደኔ በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወድሞቸ አይዟችሁ እግዛብሔር ከጎናችሁ ይሁን።

    • @AzmerawAsaye
      @AzmerawAsaye 3 หลายเดือนก่อน +1

      አይዞን ሁሉም ያልፋል

  • @osmanusman1588
    @osmanusman1588 4 ปีที่แล้ว +6

    መብሬ ዋዉ አድናቂህ ነኝ እቴ እደምነሽ የሚለወ ላይ Like

  • @user-tr9ot9xb5m
    @user-tr9ot9xb5m 5 ปีที่แล้ว +7

    ማብሬ ምርጥ ሰው እወድሃለሁ ትዝታዬ ሁሉ ባንተ ዘፈኖች ተጭነዋል

  • @user-ht9qx8pd2n
    @user-ht9qx8pd2n 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሀገሬ ቦረና ነው ግን ሣላውቀው ሀገሩን ዘፈኑን ስወድው❤

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n 3 ปีที่แล้ว +6

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ አይትዝታ መጣብኝ
    ውድ ያሀገሬ ልጆች ባላትሁበት ሰላማችሁይብዛልኝ
    ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍

  • @kalukebede8762
    @kalukebede8762 5 ปีที่แล้ว +32

    ሀገሬ መንዝ ላሎ ሰሜን ሸዋ ወገሬ ናፈከኝ

    • @kiyaethio
      @kiyaethio 4 ปีที่แล้ว

      እስኪ subscribe አድርገኝ 😏

    • @user-mh2xw1li8w
      @user-mh2xw1li8w 3 ปีที่แล้ว

      💕💕

    • @user-lu5zg7is1c
      @user-lu5zg7is1c 4 หลายเดือนก่อน

      Enem ❤shewa nafekegn hagere🎉🎉

    • @user-gd6yx6cp2d
      @user-gd6yx6cp2d หลายเดือนก่อน

      ጣመወንዝ ጠያት ጣል...

  • @rorzarah2040
    @rorzarah2040 8 ปีที่แล้ว +23

    ደራነው ደራነው ደራነው ደራ ነው
    ደሥ የሚለኚ ዘፈን ነው
    ያምራል ይመችህ መብሬ

  • @user-wf4pj3so2b
    @user-wf4pj3so2b 5 ปีที่แล้ว +4

    ወይይይ በጣም ትዝታ አለብኝ የልጂነት ግዜ የህንን እየዘፈን እንደለቅነበር

  • @user-vb3xh1yr5r
    @user-vb3xh1yr5r 7 ปีที่แล้ว +3

    ውይውይውይውይውይውይውይይው
    መብሬ ናፈህከኝ
    መችይሆንየምንገናኝ
    ወይደራሰኖገበያ
    መስቀለእየሱስያለበት
    ወድመብሬባለህበትቦታሰላሙን
    ያብዛልክ
    እድሁምበስደትላይያላችሁትየሀገሬልጆችበሙሉ..ሰላምለናንተይሁን
    አይዞንያልፋል

  • @user-mp3ug8tm5b
    @user-mp3ug8tm5b 4 ปีที่แล้ว +8

    መብርየ የውሰጤ❤❤❤
    ሁሉም ሙዜቃወችክ በጣም ይመቹኛል @#❤

  • @user-dt7ji6zn2z
    @user-dt7ji6zn2z 6 ปีที่แล้ว +3

    ማነው የሚይዘኝ በድሮው በትዝታ ይዣችኋለሁ አቤት አወራረድ አቤት አጨፋፈር ይባልልኝ ነበር ድሮ አሁንማ አይ ሥደት ድብርብሬን አወጣኝ ማብርየ ትዝታየ አሁንም አሥነካዋለሁ ዋናው ሥሜቱ ነው አይደል

  • @AaA-b8l
    @AaA-b8l 26 วันที่ผ่านมา

    አቤት ትዝታ።አባቴን እየተዴበኩ በርዘግቸ ስምት ጎራሽ ቴብነበረን እናቴኳ አትቆጣኝም፣አባቴግን ሙናፊቅ እያለ ይቆጣል።እኔግን አልሰማም አሁን ትዝታ ነውጅ፣እዴድሮ ስሜት ለመጨፈርም ሆነ ለማጎራጎር ዴታምየለኝ። አይ ነብስ ማወቅ። እማየ በጀነት ያገናኘን ያረብ። አባቴንም አላህ ረጅም እድሜሰቶ ያገናኘኝ፣በስዴት የቤተሰብ ክፉ አያስማችሁ የሀገሬልጆች። እዴኔ በስዴት እዳቀሩ ሀገሬም አስጠላኝ እናቴ መሞቷን ስሰማ😢

  • @user-md9wu8hc2h
    @user-md9wu8hc2h 3 ปีที่แล้ว +1

    ኡኡኡኡ ትዝታው ሊደፈኝ ነው መብሬ ወንዲሜ አስታወስከኝ እእእህህህህ ይቺን ዘፈን ሲጠና ይወዳታል

  • @sarahbash7031
    @sarahbash7031 2 ปีที่แล้ว +8

    ማነው እንደኔ ዛሬም 2014 እያየ ያለ አይይይ ትዝታ አይ መለስ ነገር ደራ የጀግኖቹ ሀገር💚💛❤

  • @zanitelove3172
    @zanitelove3172 5 ปีที่แล้ว +3

    ማብሬ ሁሉም ሙዚቃወችህ። ምርጥ ናቸው። አዲናቂህ ነኝ

  • @melemelaku2829
    @melemelaku2829 4 ปีที่แล้ว +9

    መብርየ ሁሌም እወድሀለሁ የኔ አባት ሰላምህ ይብዛ የአማራ አለኝታችን

  • @user-dv7xn3dh8p
    @user-dv7xn3dh8p ปีที่แล้ว +10

    ደራ የነፍጠኞች ሀገር 😍😍

  • @user-de6ke5vj1u
    @user-de6ke5vj1u 7 ปีที่แล้ว +5

    የዛን ጀግና መሬት አረሱት ባዋጅ ምን እንድደሚያበቅል አልታወቀምጅ ዋውውው ይሄ ግጥም ውስጤ ነው በርታልን መብሬ

    • @user-im8bu6dx2l
      @user-im8bu6dx2l 7 ปีที่แล้ว +1

      እንቢ አህባሽ አልሆንም አላህ

  • @mahameh3796
    @mahameh3796 5 ปีที่แล้ว +5

    ደራ ደራ ዳራ የፍቅር ሀገር የዳራ ልጂ ነኝ ያዉም የቱቲ የሠኞ ገበያልጂ

    • @AzmerawAsaye
      @AzmerawAsaye 3 หลายเดือนก่อน

      መታደልህ ደራ በጣም ነው ምወደው በዚህ ሙዚቃ ምክንያት 🎉

  • @user-mh2xw1li8w
    @user-mh2xw1li8w 3 ปีที่แล้ว +3

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ዘላለም ብሰማው አልሠለችም መብሬ የኔውድ ውድድድድድ💚💛💚💛❤💚💛❤💚💛❤💕💕💕💕🌺🌺🌺🌺🌺

    • @hgfdtrssggf4850
      @hgfdtrssggf4850 ปีที่แล้ว

      Few ❤❤❤🎉saw 🎈💞💕💐💓💝😍💟💙💘

  • @samidan0930
    @samidan0930 ปีที่แล้ว +7

    አይ እድሌ ይሄን ሙዚቃ ስሰማ አብሮ አበዴ ጓዶቼ ትዝ ይሉኛል። ያለሁበትን ዓላማ ነበር የምረሳ 🥰 ያዝማ ደራ ❤️

  • @kelemmengstu9734
    @kelemmengstu9734 8 ปีที่แล้ว +22

    ዋው መብርዬ በጣም አሪፍ ነዉ ቀጥልበት ደራ አቦ የመቸህ የመሬ ልጅ ነኚ ለያወም የጃማ ናደጎሎ የፍቅር አገር

    • @naifalharby5137
      @naifalharby5137 4 ปีที่แล้ว

      Kelem Mengstu

    • @hqs8057
      @hqs8057 3 ปีที่แล้ว

      ጃማን ሠላም በሉልኝ ናፍቆት ሊደፋኝ ነው

  • @fatumaahmed3959
    @fatumaahmed3959 8 ปีที่แล้ว +7

    Ye dera sewachi yehonachuh በጣማ ውድድድድ

  • @asnumakiya6637
    @asnumakiya6637 2 ปีที่แล้ว +14

    ደራ 😭😭😭ፍትህ 😭አጋሬ

  • @webshettaddse3443
    @webshettaddse3443 6 ปีที่แล้ว +1

    ውይ ደራ ጉንዶ መስቀል እንዴት እንደነፈቀኝ አስታወስከኝ መብሬ ውይ ሀገሬ መች ይሁን የማየው አይይይይይ ስደት አይኑ ይጥፋ

  • @nancyethiopia2148
    @nancyethiopia2148 7 ปีที่แล้ว +22

    እፍፍፍፍ ትዝታ አለኝ አገር ደራ ሽዋ ውስጤ ናው ሽዋ ብዙ ብዝው ክልላች አለውውድድድድድ

  • @user-me7cp8or6g
    @user-me7cp8or6g 4 ปีที่แล้ว +27

    እውነት እሄን ሙዚቃ አዝመራ ስጠብቅ ስዘፍን ነበር አይ ጦጦ ስጠብቅ ❤❤❤😂😂😂

  • @user-bg2ex4nh3j
    @user-bg2ex4nh3j 3 ปีที่แล้ว

    ዉይይይ አንተ ሙዝቃ ተዉ ትዝታየን አትቀስቅስብኝ
    ወድሜ ኑርልኝ በትዝታ

  • @gjhggfikirtemaryamalehegn3315
    @gjhggfikirtemaryamalehegn3315 5 ปีที่แล้ว +3

    #መብሬ ጥሎብኝ ሥወድህ😘😘😘
    እመብርሃን ከነ ልጇ ከክፉ ሁሉ ትሠውርህ

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 ปีที่แล้ว +3

    አመጠኛው መሬ ይባል ነበር ድሮ እቢተኛው መሬ ይባል ነበር ድሮ እድህ ወዳ ወድህ ምነካው ዘድሮ ትክክል ❤💛💚

  • @MuhammadMuhammad-mi2wu
    @MuhammadMuhammad-mi2wu 8 ปีที่แล้ว +13

    ብዙ ማስታወሻየ ነህ መብሬ እድሜ ይስጥህ

  • @AebewaAemalyu
    @AebewaAemalyu 3 วันที่ผ่านมา

    ሺህ አመት ኑርልን መብሬ

  • @user-jg3kp4er1f
    @user-jg3kp4er1f 7 ปีที่แล้ว +8

    አየ ስደት በማብሬ ሙዚቃ ከወንድሜ ጋ እንጨፍር ነበር ሁሌም ስሰማው ወንድሜን ያስታውሰኛል እፍፍፍፍፍፍ ዛሬስ መቼ ይሆን ከወንድሜ ጋ የምገናኘው! !

    • @user-md9wu8hc2h
      @user-md9wu8hc2h 3 ปีที่แล้ว

      እኔም አብሽሪ ማሬ

    • @AzmerawAsaye
      @AzmerawAsaye 3 หลายเดือนก่อน

      አይዞን በርቱ

  • @TekezeTV_
    @TekezeTV_ 2 ปีที่แล้ว +27

    ደራ የአማራ ምድር🦅

    • @DerejeGirma-ts9ju
      @DerejeGirma-ts9ju ปีที่แล้ว

      Eree bakih

    • @DeaconYeabkal
      @DeaconYeabkal ปีที่แล้ว

      @@DerejeGirma-ts9ju አዎን የአማራ ምድር ነዉ። እንኳን ደራ ሙሉ ሸዋ ከ17ኛ ክፍለ ዘመን በፊት የአማራ ነበር።

    • @muhammadhussen4473
      @muhammadhussen4473 หลายเดือนก่อน

      @@DeaconYeabkalnebr ahun Gin Aydelm

  • @hjkgfjgdgj8314
    @hjkgfjgdgj8314 5 ปีที่แล้ว +4

    መንርዬ ዘፈኖችህ ውስጤናችው የሀገሬ ልጅ

  • @lubabatalema1910
    @lubabatalema1910 5 ปีที่แล้ว +210

    ከዘፈኑ የበለጠ አለባበሳቸው ተመቸኝ በገጠሬነቴ ብቻ ላይክ ግጩኝ

    • @AAa-ms5bc
      @AAa-ms5bc 5 ปีที่แล้ว +3

      Lubaba Talema መብሬእንወድህአለን

    • @user-dm1kh2uc3f
      @user-dm1kh2uc3f 5 ปีที่แล้ว

      ይመችሽ

    • @fikiryegojjamlijj504
      @fikiryegojjamlijj504 5 ปีที่แล้ว +1

      lik bileshal yene wud,, like gechewsh ke Gojjam Marr

    • @user-qz6vs3yb3o
      @user-qz6vs3yb3o 5 ปีที่แล้ว +1

      Lubaba Talema ምን እንደተመኘሁ ታቃላችሁ በዛ ያለ ሰብስክረይበር ካገኘሁ ሀገሬ ገብቼ ቪደወ እየሰራሁ ለአለም ሀገሬን ዙሪያዋን ማሳየት ተባበሩኝ በናታችሁ ያገሬ ልጆች

    • @halimamakdes6356
      @halimamakdes6356 5 ปีที่แล้ว

      ዋውይመችህመብሬያገሬልጅአድናቂህነኝፈፈጣሪትልቅደረጃያድርስህ

  • @tsigeredataye1296
    @tsigeredataye1296 ปีที่แล้ว +2

    ደራ!የጀግኖች ሐገር

  • @user-gp6tm6kd1m
    @user-gp6tm6kd1m 4 ปีที่แล้ว +12

    አይይይይ ትዝታ በዝህ ሙዚቃ ተጠመጀነበር የዛሬ ስልክየለ ቴብነበር ኡፍ

  • @zbbznz7267
    @zbbznz7267 6 ปีที่แล้ว +8

    ኡፍፍፍፍፍፍ እረ አሁንስ አልቻልኩም ከስዴት አገሬ እምገባበት ቀን ናፈቀኝ

  • @user-lu2ye9ow2y
    @user-lu2ye9ow2y 6 ปีที่แล้ว +1

    ወይ መብሬ ወንድሞቸ ትዝ አሉኝ ውይ አሪፍ ነው ዋው ትዝታ አለብኝ

  • @rehimawolloyewarehimwolloy8751
    @rehimawolloyewarehimwolloy8751 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው መብሬየበጣም ሀሪፍ ሙዚቃነውዘፈኖሽህን ባዳምጣቸው አይሰለችኙም አድናቂህነኝ ርሂማ ከስኡድ

  • @amad-rx2hu
    @amad-rx2hu 8 ปีที่แล้ว +6

    ባዳምጠው ባዳምጠው አይሰለቸኝም ያተን ዘፈን ስወድህ
    ሀጢያትም ቢሆን እሰማዋለሁ አዳድቀን ፈጣርይ ይማረኝ የባህል ሙዚቃ በጣም እወዳለሁ

  • @foziyaali4309
    @foziyaali4309 5 ปีที่แล้ว +3

    ውይ ሁሌም እምናፍቅሽ ጉዋደኛየ ዘምዘም አህመድ ተለያይተን ቀረን እባክሽን ፎዚያ ነኝ ሁሌም አስብሻለሁ

    • @seidali1954
      @seidali1954 4 ปีที่แล้ว

      foziya ali አይዝሺ

  • @user-gc4ou6jt9y
    @user-gc4ou6jt9y 24 วันที่ผ่านมา

    ደራ ነው ደራ ነው ይመችህ መብሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አማናወይ ደራ መስቀለ እየሱስ

  • @zinetwwoweew2854
    @zinetwwoweew2854 7 ปีที่แล้ว +2

    እሄንክሠማ እባተናነቀኝ ትዝታሥላለብኝ መብሬ

    • @ccc2435
      @ccc2435 7 ปีที่แล้ว +1

      ዳዳ ስወድህ

  • @zeyigrem
    @zeyigrem 2 ปีที่แล้ว +5

    አማራ ሳይንት He is already KING😍

  • @tayabohamedtayaba717
    @tayabohamedtayaba717 8 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም። እራፍ ነው ቀጥልበት። ያገሬ ልጅ እይዞህ በርታ።

  • @suauhaik6260
    @suauhaik6260 3 ปีที่แล้ว +2

    መብርዬ የኔ ንጉስ ነፍአመት ኑርልን

  • @makking5063
    @makking5063 5 ปีที่แล้ว +2

    እረ መብሬ አዲስ ዘፈን ልቀቅልን እወድሀለሁ በዘፈኖቺህ ሁሉ ብዙ ትዝታ አሉኝ

  • @teddygetachw5003
    @teddygetachw5003 ปีที่แล้ว +3

    ደራ አማራ ኢትዮጵያ

  • @stu6020
    @stu6020 ปีที่แล้ว +4

    የጀግና ሀገሬ ነብር 👍👍😭😭😭💔

  • @Maqdes-ox4lk
    @Maqdes-ox4lk 2 หลายเดือนก่อน

    ኡፍፍፍፍ አሁንስ ማበዴ ነዉ ሀገር ልገባ ሳስብ የደራ መንገድ ዝግነዉ ግን ምን ይሻላል ሀገሬ ደራየ ሰላምሽ ናፈቀኝ

  • @seadaahemd9068
    @seadaahemd9068 6 ปีที่แล้ว +2

    ውይይይይይይ መብርየ ውስቴ ነክ ባንተ ብዙ ትዝታ አለኝ

  • @derrashewa1555
    @derrashewa1555 2 ปีที่แล้ว +3

    hagere deraaaa shewa Ethiopia siwedish iko 🥰 ♥ ❤ 👌🏻

  • @user-ns3ji8ub3g
    @user-ns3ji8ub3g 5 ปีที่แล้ว +3

    እኔ አይቻለሁ ዘፍኑን ስታወጣ መብሬ ያገሬ ልጅ በሞሆንህ እኮርሀለሁ

  • @user-cl1ey7pe6v
    @user-cl1ey7pe6v 3 ปีที่แล้ว +2

    ደራ የእናቴ ሀገር ግን አላቀውም ፈጣሪ ከፈቀደልኝ አንድ ቀን አየዋለሁ

    • @tube-vo2vi
      @tube-vo2vi 2 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ እኔ አሳይሻለሁ እውነት

  • @user-tj3hv2kh3w
    @user-tj3hv2kh3w 5 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ የሀግሬ ልጆች ለናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ በናቴም በአባቴም ደራነው ሀገሬ

    • @TUbe-jl9fk
      @TUbe-jl9fk ปีที่แล้ว

      እኔ ግን ሳለቀዉ እምወደዉ ወሎዬ ነዉ

  • @user-zc4py1si2k
    @user-zc4py1si2k 8 ปีที่แล้ว +4

    እደው ወድሜን አሥታወሥከኝ ጠክር አምላክ እድሜ ይሥጥኸ

    • @user-sp9zc1bz6j
      @user-sp9zc1bz6j 7 ปีที่แล้ว +2

      aeger der nafkn effffffffffff sedt ayen ytef😂😂😂

  • @hattadubai5852
    @hattadubai5852 5 ปีที่แล้ว +4

    መሬ የጀግኖቹ ሐገር❤💛💚😍😍

  • @user-ll9qw3st5x
    @user-ll9qw3st5x 6 ปีที่แล้ว +2

    አምላኬ ሆይ የሀገሬን ክፉ አታሰማኝ

  • @madinangatu6728
    @madinangatu6728 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋው መብሬ ሙዚቃህ ሁሉ ደስሲል በዚሁ ቀጥል

  • @lolaolanrewaju7426
    @lolaolanrewaju7426 6 ปีที่แล้ว +15

    ውይይይይ እኳንም እትብቴ ተቀበረብሽ እምዬ ደራ የናትና ያባቴ ሀገር

    • @user-wp8zl9il1t
      @user-wp8zl9il1t 6 ปีที่แล้ว +1

      እናቴ ናፍቆቶ ውድድ ስደተኛዋ ልጅሽሽ!! ሀይ የደራልጆች

    • @alemnega1634
      @alemnega1634 3 ปีที่แล้ว

      @@user-wp8zl9il1t ዉይ አገሪ ነዉ ትዝ ሚለኝ የኔ ትዝታ ይባክ

    • @birukderese6794
      @birukderese6794 3 ปีที่แล้ว

      ደራ የት ቦታ

  • @user-wv3br6ht3g
    @user-wv3br6ht3g 4 ปีที่แล้ว +13

    ወይኔ ይህ ሲወጣ ቤተሰብ ውስጥ ያገባ ነበር ልጅ ናት ብለው ፀሀፊ አርገውኝ እኔ መብሬ ሲከፈት እስኪቢርቶውን ቁጭ አርጌው እስክስታ ብድግ አይ ልጅነት የከንፈር ወዳጅ ነበረኝ ማለት ገና እየለመነኝ ምናምን የአይን ፍቅር አሲዞኝ🙈🙈🙈ከዛ እሱ አለ ባለ ጎፈሬ ነው ይጨፍራል ያረቢ

  • @hgggcghhhgg1568
    @hgggcghhhgg1568 3 ปีที่แล้ว +2

    መብሬ ያገሬ ልጅ ደራ የጀገኖች ሀገረ መርጠ ሀገሬ

  • @samirahusen2705
    @samirahusen2705 7 ปีที่แล้ว

    እየይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ ትዝታ ለቀቀብኝ ማብርየ ተባረክ

  • @user-mr7hr5pk7v
    @user-mr7hr5pk7v 8 ปีที่แล้ว +8

    ያዝ፡ወዝወዝ
    ወዝወዝአሪፍነዉ
    መብሬ
    ይመችክ

  • @Ethiopia87
    @Ethiopia87 5 ปีที่แล้ว +3

    የፍቅር ሰዎች ውስጤ ናቸው ትንሽ ግዜም ቢሆን አይቻታለው ደራን!

  • @suauhaik6260
    @suauhaik6260 2 ปีที่แล้ว +2

    መብርዬ የኔ ኑርልኝ ሽአመት

  • @betiayshe876
    @betiayshe876 2 ปีที่แล้ว

    እስኪ በያለንበት አማራወች እንተጋገዝ ናታችሁ ደስታችን አጠፉብን እኮ ምድረ ልቅምቅም ሁላ

  • @rahmarahma8592
    @rahmarahma8592 7 ปีที่แล้ว +7

    ዉይኔ ማብርየ ሰወድህ በዘፈንህ ከልጀነት ጀምሬ ይሄዉ አለሁ አረሳህ በተለይ እቱ መላ ሰትል እሰክታየ ደራ ነዉ ደራ ነዉ

  • @user-vr3kh3wp7k
    @user-vr3kh3wp7k 7 ปีที่แล้ว +16

    ዋውውውውው ፍቅር ናት ደራ ያገሬጅ ቴንኪው♥♥♥♥♥

    • @ethopiya082
      @ethopiya082 7 ปีที่แล้ว +1

      አይይይይይመብርየ

    • @almazworku8807
      @almazworku8807 6 ปีที่แล้ว +2

      ሀያት ነኝ የደራልጅ mebreemaangstuu

    • @zyitunafatuma5948
      @zyitunafatuma5948 5 ปีที่แล้ว +1

      @@almazworku8807 hayu enam enam dera saluiahi971555516478 hi I byign

    • @hennaalhammadi2576
      @hennaalhammadi2576 5 ปีที่แล้ว

      ሀያት ነኝ የደራልጅ እፍፍፍፍፍፍፍፍ ያገሬልጅ ይሁን ሙዚቃህን እድት እድምውደም እፍፍፍፍፍፍ

  • @melakuyohannes6919
    @melakuyohannes6919 6 ปีที่แล้ว +1

    አቤት አቤት ይማችህ ወንድሜ
    from south Africa

  • @user-jn7ce3sm5q
    @user-jn7ce3sm5q 4 ปีที่แล้ว +2

    እፍፍ የሠዉ ሀገር ኑሮ ሞልቶ አይሞላ መቼነዉ ሀገሬ የምገባዉ ዉይይይይ መብሬ ይመችክ አቦ

  • @winishitadul9149
    @winishitadul9149 7 ปีที่แล้ว +17

    ደራ የፍቅር አዝመራ ናት መብሬ ዋውውውው ደሥ ይላል ግን አገሬን አሥታወሥከኝ

    • @samoosamoo4644
      @samoosamoo4644 7 ปีที่แล้ว +1

      winishit adul

    • @ehtoehtopan5993
      @ehtoehtopan5993 7 ปีที่แล้ว +1

      winishit adul wowwowwwwewiysadetiyyý

    • @fikert2915
      @fikert2915 6 ปีที่แล้ว

      Batem

    • @laylamohammed8637
      @laylamohammed8637 6 ปีที่แล้ว +1

      winishit adul ያልፋል

    • @asnakomelaso6065
      @asnakomelaso6065 6 ปีที่แล้ว +1

      ትክክል ማር ደራ ፍቅር የሆነች ሀገር ናት እሁሁሁሁ ጅማን ሳየው የሚሄድ መሰለኝ

  • @desalegnderbew5099
    @desalegnderbew5099 5 ปีที่แล้ว +76

    ይህ ዘፈን ደራ ነፃ ስትሆን እንጨፍርበታለን፡፡

    • @ebrahimabdu8847
      @ebrahimabdu8847 3 ปีที่แล้ว +8

      ልክ ብለሀልወንድም እኔ ወሎየ ነኝ ደራ በኦሮሞ ክልል መተዳደር የለበትም በግፍ የክልሉ መንግስት እንኳን ሊያስተዳድራቸው በሽፍቶች 18 ቀበሌወች ከቤታቸው በረሃ ተሠደዋል

    • @nuruddinbds5924
      @nuruddinbds5924 2 ปีที่แล้ว +3

      @@ebrahimabdu8847
      ኢኛ ደራዎች ኦሮሞነን 😒

    • @merima6228
      @merima6228 2 ปีที่แล้ว +1

      @@nuruddinbds5924 kkkkkkkkkkkkktenefa galla

    • @user-qs8is8bm7y
      @user-qs8is8bm7y ปีที่แล้ว +1

      @@nuruddinbds5924 አማራ የምኒልክ ደሞች ነን ጊዜህን ጠብቅ አንተ ሰፈር

    • @kedirmoknen
      @kedirmoknen ปีที่แล้ว

      ግን ይቅርታ ደራ አማራ አይደለም እደ

  • @user-vb3xh1yr5r
    @user-vb3xh1yr5r 5 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍፍ ምንም ማለት አልችልም መብሬ ደራሲነሣ ሆማትዝይለኛል እንባይተናነቀኛል ታቀኝ አለህሆደባሻነኝ ግሩምነሽነኝ ያተውእህት ሆደባሻዋ ከዱባይ ይምዝማደራ ኧረዳ ላጭርህይወት እረጅምጉዞ

  • @user-hz2oh8ok2k
    @user-hz2oh8ok2k 2 ปีที่แล้ว +1

    ደራ ቤተ አማራ መልሱልን እኔ የሰማሁት አሁን ስደት እደሁ ደራ ኦሮሞ የሆነ የሸዋ ወጣት የት ሄደ ብየ አለቀስኩ እንደት ማንነትን አሳልፈን ሰጠን አረ ሸዋ ተው ተነስ እርስትህን አስመልስ😡😡😡😳😳😳😳😳😭😭😭😭😭☝☝☝☝☝☝

  • @meobisaramuhamednetetiopia680
    @meobisaramuhamednetetiopia680 8 ปีที่แล้ว +3

    ይመችህ መብርየ የኔ ቆንጆ

  • @zyenbemuhmde8064
    @zyenbemuhmde8064 8 ปีที่แล้ว +7

    ዋው በጣም ቆንጆነው ግን አድስ ዘፈንህ ናፈቀኝ ተውከው እንደ የመሬ ልጅ ዘፈንህ ሂሉ ውብናቸው ያውም አንድኛው ወንድሜ በጣም ይዘፍናቸዋል ከመውደድ የተነሳ

    • @godolyas6410
      @godolyas6410 4 ปีที่แล้ว

      ትክክል ብለሻን እኔም ልሞት ነው በሱ ሙዚቃ ወድሜም 24 ስአት ይዘፍነዋን ድምጹም እደሱ ነው አሀን በስደት ሁኝ። ስሰማ ወድሜ ትዝ ይለኛን

  • @user-vd6ps7dt4c
    @user-vd6ps7dt4c หลายเดือนก่อน

    አየ እጨትሰሰብር እዘፈነዉ ነበር ወይ ደራወይ ትዝታ

  • @kshdjgg9070
    @kshdjgg9070 7 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ማር ደስስስስ ትል። ምነው ዘማሪ ብትሆንል ኖሮ ይኸንን ድምፅ ሰቶህ ባለህበት ሰላም ሁንልኝ መብርዬ

  • @ummusalma1223
    @ummusalma1223 5 ปีที่แล้ว +3

    በዚህ ሙዚቃ ትልቅ ትውስት አለኝ በካሴቱ ጊዜ አሁን ሊሞሪ ሥልክ ሆነ እናመሠግናለን

  • @haniyemariyamlij570
    @haniyemariyamlij570 7 ปีที่แล้ว +16

    ውይ እህቶቼ አይዞን አንድ ቀን ሀገራችን እንግባለን

    • @user-dt7ji6zn2z
      @user-dt7ji6zn2z 7 ปีที่แล้ว +1

      አወ እህት ይዘገያልጅ አይቀርም

    • @a000m111
      @a000m111 7 ปีที่แล้ว +3

      +aw wb mebera menden new serayen lesrabet tewge ebakeh deraaaaaaaa new hagraaaaaa 😭😭😭🙉🙉🙉🙉🙉💔💔💔💝😢😢😢😢😢😢

    • @saytonaisname8916
      @saytonaisname8916 7 ปีที่แล้ว +1

      nahqyuma

    • @fatumahassen7124
      @fatumahassen7124 7 ปีที่แล้ว

      Oooooo deraaa new hagraaaaaaaa

    • @HhHh-nl3io
      @HhHh-nl3io 6 ปีที่แล้ว

      አይይይ አሁንስ በዛብኝ ናፍቆቱ ኁደኞቼ እና ቤተሰባቼ ኁደኛዬ ስታገባ በዚህ ጭፍሬ ነበር ተኁደኞቼጋር ግን እስከ መቼ በትዝታ

  • @user-gy7go3dv1t
    @user-gy7go3dv1t 6 ปีที่แล้ว

    በእውነት ሀገሬ ጭው አልኩ በርግጥ የሙዚቃ አፍቃሪ የምባል ሰው አይደለሁም ግን ሀገር ቤት እያለሁ ደብረብርሃን እና ደብረሲና ከተማው በዚህልጅ ሙዚቃ ቅውጥ ይላል በተለይ ደብረሲና
    እንኳን ኢትዮጵያ ተወለድኩ

    • @jdjrhgu2098
      @jdjrhgu2098 5 ปีที่แล้ว

      Thaiba Qasar ትክክክል

  • @adanhlebabu7317
    @adanhlebabu7317 6 ปีที่แล้ว

    ወይኔ ትዝታየን ቀሰቀብኝ አይ ልጅነት ከትምርት ቤት ተመልሠን ገብት ሥንጠብቅ ይህን እየዘፈን ነበር አብሮ አደግ ጓደኞቼ ነፈቁኝ ውይ ስደት ሁሉን ነገሬ ቀማኝ ኦፍፍ

  • @dwcjfbmm703
    @dwcjfbmm703 8 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉ መብርየ ልብሳችሁ ደስሲልልልልል

  • @zent1525
    @zent1525 5 ปีที่แล้ว +17

    ደራሲባል ደስይለኜል ግን አላውቀውም

    • @tatisatube918
      @tatisatube918 3 ปีที่แล้ว

      See it on google map. Between Alemketema and bichena, jemma river and south wollo

    • @yevuj6579
      @yevuj6579 2 ปีที่แล้ว +1

      ትክክክል እኔም ሆደ ይርበሻን ግን አላውቀውም እኮ ግን የጀግና አገር ይመስለኛን

    • @gh_67lbebh79
      @gh_67lbebh79 2 ปีที่แล้ว

      አገሬ

  • @selam2100
    @selam2100 5 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ዘፈኑን ስወድለት ገጠር እያለው የሡን ሙዚቃ ሥሠማ በጣም ደሥ ይለኛል የአጎቴ ልጅ በቴብ ሢያዘፈን በጣም እጓጓ ነበር

  • @melteasefwe1830
    @melteasefwe1830 8 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው ሀገሬ በጣም ደስ ይላልልልልልል በርታ

  • @Mz3L
    @Mz3L 6 ปีที่แล้ว +5

    ቆንጆ ፊልም እኔ ኢማሪያቲ ነኝ, እኔ ግን ለኢትዮጵያ በጣም እወዳለሁ💙

  • @bezagez7654
    @bezagez7654 8 ปีที่แล้ว +13

    መሬ ፍቅር። ካለኑት አይነካም የጀግና አገር መሬ

    • @7wasaeed852
      @7wasaeed852 5 ปีที่แล้ว

      ክክክክምንጉድነውሱበሀንአላህ

    • @bezark8612
      @bezark8612 3 ปีที่แล้ว

      Tztabcha

  • @user-cw6yg4rq4i
    @user-cw6yg4rq4i 2 ปีที่แล้ว +1

    እኔም በጣም ነው. የምመሰጥው

  • @adanebelay781
    @adanebelay781 2 ปีที่แล้ว +1

    በወቅቱ ዘፈን ብቻ መስሎኝ ነበር። ለካ ቅኔ ነበር። ደራ አማራ