መምህር ማዕበል ፈጠነ ፤ በመንግስተ ሰማያት ከሁሉ የሚበልጥ ማን ይሆን?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.พ. 2021
  • ✝️✝️✝️የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ ይዳረስ ዘንድ በጸሎት ያግዙን✝️✝️✝️አዲሱን የማኅበራችንን የዩቱዩብ ቻናል +++SUBSCRIBE +++ እያደረጋችሁ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን እንዲደርሶት እና ለሌሎች እንዲደርሳቸው ሼር በማድረግም ይተባበሩን::
    ከዚህ በፊት የተለቀቁ ትምህርቶችንና ዝማሬዎችን ለማግኘት ከስር የሚገኘውን ሊንክ ይጠቀሙ
    / @mahiberetsion
    እግዚአብሔር ያክብርልን

ความคิดเห็น • 29

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።

  • @birukhailemariam1702
    @birukhailemariam1702 ปีที่แล้ว +1

    ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 3 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን ፫ ፍትፍት የሆነ ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን አሜን ፫

  • @morinoshdady5713
    @morinoshdady5713 3 ปีที่แล้ว +3

    አሜን።አሜን አሜን። ቃለህይውት ያስማልን እርጅም እድሜንና ጤናውን ይስጥልን። ውድማችን መምህር በርታልን። አሜን አሜን አሜን። ኑ ኑ። የውርትዶስ ልጅ እማማር። ሀይማኖታች። እናጥብቅ

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 ปีที่แล้ว

    ቃለሂወትያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ረዥም የአገልግሎት ዘመንን ያድልልን አሜን!!

  • @selamtesfaye5962
    @selamtesfaye5962 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @user-pi4mv8xz2i
    @user-pi4mv8xz2i 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 2 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለህይወትን ያገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሄር አምላክ ያርዝምልን 🙏ጌታ ሆይ ለኛም ባርያህ ትህትናን፣ማስተዋልን አድለን🙏😢

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ምርጥ መምህር እንዴት እስከዛሬ ሳልሰማዎ እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በተረጋጋ መንፈስ ደስ የሚል ስብከት ነው አስተዋይ ልቦና ይስጠን አሜን

  • @andualemmogne8762
    @andualemmogne8762 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜና በጸጋ ይጠብቅልን

  • @graceorfali3623
    @graceorfali3623 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን፡ቃለህይውትን፡ያሰማልን፡ፀጋውን፡ያብዛልን፡መግስተሰማያትን፡ያውርስልን።

  • @biniboss7533
    @biniboss7533 2 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @beshewabelete7911
    @beshewabelete7911 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን🙏🏻

  • @redaithaymanot3915
    @redaithaymanot3915 3 ปีที่แล้ว +1

    Kale hiywot yasemaln

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ማስተዋሉን ይስጠን 🙏

  • @simontesfay771
    @simontesfay771 3 ปีที่แล้ว

    ኣሜን ማስተዋሉን ይስጠን፡ ሰፊ ጥልቅ እውቀት በእርጋታ ሲገለጽ ነብስን ያለመልማል ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-ud2zs8qm7m
    @user-ud2zs8qm7m 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን አባታችን

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m 3 ปีที่แล้ว

    አሜንንን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @henokezt
    @henokezt 3 ปีที่แล้ว

    ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችው ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን 🙏🙏🙏

  • @solianaberihun
    @solianaberihun 3 ปีที่แล้ว +1

    Qal hiywet yasmalen

  • @aynadisendale7308
    @aynadisendale7308 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @user-jk8zz5ej4x
    @user-jk8zz5ej4x 2 ปีที่แล้ว

    ግሩም።

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 2 ปีที่แล้ว

    የጥበ በኞች አምላክ ዱስ እግዚአብሔር
    ጥበቡን አብዝቶ ይስጥዎት 🤲🙏🏾

  • @abimelekteshome5179
    @abimelekteshome5179 3 ปีที่แล้ว

    Yet betkryistyan Ena sefr new enzi timrhtouch mikrbut please negrugn

    • @bezamesfinsun3
      @bezamesfinsun3 3 ปีที่แล้ว +1

      Kidus yohhanes church ke piyassa wedezi yalew...... Ena hule maksegno ke 12:00 eske 2:00 ale yeteleyayu memhroch ynoralu

    • @abimelekteshome5179
      @abimelekteshome5179 3 ปีที่แล้ว

      @@bezamesfinsun3 betam amesgnalew tesfa mengeste semayat yawarslen