በጣም እናመሰግናለን. ቅኔን ፍታልኝ አይባልም ቅኔ ለሚያውቅ ብቻ ነው የሚነገረው. በዛ ላይ አይደለም ቅኔ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቦ የሚስት(የሚሳሳት) ጀሌ መሃል ቅኔ ቀኝልኝ ማለት ዘበት ነው by the way አለፍ አለፍ የሚለውም መልስ ላይ ለዛ ይመስለኛል. ወስጥ ወስጡን ለቄስ "Great power comes with great responsibility" is a spot on quote!
Endu good to see you great program i want to say about Phoenix bird is metaphoric history there's no such Phoenix bird no one see Phoenix but Phoenix is human talking about human evolution or country evolution like Ethiopia what we are passing through now fire is needed to gold be approve like Phoenix rising from ash coming new like shine gold Strong like diamond
መምህር ማዕበል ፈጠነ ደስ የሚል ትህትና ያለህ ሰዉ ነህ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጥልን እወድሃለሁ ደራሲ እንዳለ ጌታ እግዚአብሔር ያክብርልን🇪🇹👏😂
ጋሼ የጃንደርባው ፀሀፊ ዲ/ንሄኖክ ሀይሌን አቅርቡልን🙏
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ድንቅ ዝግጅት ነው እባካችሁ በእዚህ ዝግጅታችሁላይ እድሜያችው አንስተኛ የሆኑ ተማሪዎችን ከተለያየ ት/ቤት ተጋብዘው ይህንን የእውቀት ገበታን
ቢካፈሉ ትልቅ የማንበብ የስነጽሁፍ
ፍቅር እንዲኖራችው ይረዳል ከ5ተኛ
ክፍል ተማሪዎችጀምሮ ቢጋበዙ እላለሁ:: ዝግጅታችሁ ላይ አይታዩም
በርቱ እኔ አመስግናችሁዋለሁ ✍️
የኔታ ማዕበል! በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን🙏
መምህር እስከምንረዳበት ድረስ ነግሮናል እናመሰግናለን ዶክተር እግዚአብሔር ይስጥህ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ብትጋብዝልን በተረፈ በርታ ደስ ይላል ፀጋውን ያብዛልህ
መምህር ማዕብል እናመስግናለን ሳዳምጠው ብውል አይሰለቸኝም ነበር እንዳለ ጌታ እናመሰግናለን
ደራሲና መምህር ሮዳስ ታደስን ብታጋብዝልን
ተወዳጅ ዶክተር እንዳለ ጌታ።
የስጋ እህቴ በኮሮና ዘመን ከዋለችልኝ ውለታ ሁሉ ትልቁ አንተን ለእኔ ማስተዋወቋ ነው።
የሚገርመኝ ፀሀይ በምትወጣበት አገር ሳለሁ አሁን ፡ በአገር ናፍቆት ስብከነከን ባልዳስሰው እነኳ የማሸተው
መልካም መአዛ ማግኘቴ ለኔ ማለፍያ ነው።
እድሜ ለመጠበብ በምትሀተ መስኮቱ ውስጥ የምትለቃቸውን የሀሳብ ብፌዋች ያለ ዋጋ እንዲያው በብላሽ ተቋዳሽ
ሆኜልሀለሁ።
ድካምህን ባይመጥንም
የቁም ሰንደቅ ትምህርትህ በመደመጥ ይለቅ ስል ምስጋናዬን አቀርባለሁ።
ተመስገን ተሰፋዬ የሊድያ ተስፋዬ ወንድም።
ብሩክ ሁን።
በጣም እናመሰግናለን. ቅኔን ፍታልኝ አይባልም ቅኔ ለሚያውቅ ብቻ ነው የሚነገረው. በዛ ላይ አይደለም ቅኔ መፅሐፍ ቅዱስ አንብቦ የሚስት(የሚሳሳት) ጀሌ መሃል ቅኔ ቀኝልኝ ማለት ዘበት ነው by the way አለፍ አለፍ የሚለውም መልስ ላይ ለዛ ይመስለኛል. ወስጥ ወስጡን ለቄስ "Great power comes with great responsibility" is a spot on quote!
ቅን አሳቢን እና ቅንነትን እግዚአብሔር ያብዛልን ።
ዶ/ር አለመማየሁ ዋሴን ጋብዙልን
መጽሐፉን ከማንበቤ በፊት ነበር የሰማሁት ይሄን ኢንተርቪ መጽሐፉን ዛሬ አንብቤ ስጨርስ ድጋሚ አደመጥኩት እና እንኳን ግእዙ አማርኛው ራሱ ትርጉም ያሻዋል እኛ አካባቢ ከሚነገረው አማርኛ ለየት ያሉ ቃላት አሉት ባጠቃላይ መጽሐፉ በጣም ደስ የሚል ነው። መምህር ግን ትንሽ በደንብ ሀሳብን የመግለጽ ችግር ይታይባቸዋል በአውደ ምህረት ስለለመዱ ይሄ አዲስ ሆነባቸው መሰለኝ ብዕሮት ይለምም መምህር ማዕበል
በርቱ ዋሊያወች
በርቱ ዋልያዎች..አንዳንድ ጠያቂዎች ግን በሳል ጥያቄ ቢጠይቁ
በቅጡ ያለመሰማቱ ጉዳይ እንደቀጠለ ነው።የዛሬ ችግር ጥያቄ ጠያቂዎች ላይ ነው።ጎበዝ ከዚህ በፊት የነበራችሁ ዝግጅት የመሰማት ችግር አልነበረባቸውም። ይህና ከዚህ በፊት የነበረ ዝግጅት በተለይ የድምጽ መታነቅ አለባቸው ።በርቱ።
እንቁ ነህ ይግርማል በጣም!!! መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
ቅኔ
ሥጋህን በልቼ / ተኮነን ብትለኝ
ደምህን ጠጥቼ / ተኮነን ብትለኝ
አብረን እንገባለን / እኔ ምን ቸገረኝ!!!
በርታልኝ ወንድሜ ረዥም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ
መምህር በርታ በጣም ደስ ይላል፡፡ ልዩ ነገር እንድናይ አድርገኸናል፡፡
እናመስግናለን እንዳለ ጌታ👏 ያልተዘመረለት ምርጥ ደራሲና ጋዜጠኝ ዮናስ አብርምን እንግዶ አርገህ ብጋብዝ አባክን🙏ህ እንግለ ጌታ
መምህር ማህበል በጣም ነው ያሳቀኝ
What a wonderful show. I listened to it for the 3rd time. Bless you.
በእውነትም ቅኖች !
Wow Talake Sew !!!🙏🏿Like!!!🙏🏿🙏🏿🙏🏿
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
ኢትዮጵያዬ ልዩ ነሽኮ ገና ብዙ ድንቅ ልጆችሽ ያስተምሩናል እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን ዘመናችሁ በቤቱ ይሁንልን ለመምሕርም ለአቅራቢዎችም🙏💚💛❤🙏
Revival of ethiopic poetry
በጣም ጥሩ ግሩም ትምህርት ተማርኩኝ እውቀት ጨመርኩኝ
በጣም የማከብረው የማደንቀው ደራሲ አምላክ እውቀቱን ይጨምርልህ።
ደረሲ እንዳለ ጌታ እናመሠግናለን!!
💞💞ምርጥ ፕሮግራም ነው የምር ደስ ይላል💞
ፈጣሪ የልብህን መሻት ይስጥህ
ይህ መምህር ዘወትር ቢቀርብ የማይጠገብነው።
Endu good to see you great program i want to say about Phoenix bird is metaphoric history there's no such Phoenix bird no one see Phoenix but Phoenix is human talking about human evolution or country evolution like Ethiopia what we are passing through now fire is needed to gold be approve like Phoenix rising from ash coming new like shine gold Strong like diamond
egiziabher yimesgen endihe sile geez memarachin
ማእበል ፈጠነ እዉነትም ማእበል ስምን መላክ ያወጣዋል
dr.endalegeta klebede endezih aynet program lay bemayete tru new ena yaltayu ye hager balewleta wochinm endtakerb efelgalew
Invite mh ali burhan plz
መጽሐፈ ኮቦር
የሊቁን ማዕበል ፈጠነን ስልክ ኢሜል የሚሰጠኝ ቅን ሰው ካለ
እንዴት ነው መታደም ሚቻለው የት ነው
ዘወትር ቅዳሜ ከ 4 ሰአት እስከ 6 ሰአት 4 ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል ገባ ብሎ ኢክላስ ህንጻ ውስጥ ብትገኙ መታደም ትላላችሁ።
🙏🙏🙏
የድምጽ ነገር ኧረ እናስብበት! ማገዝ የምንችለው ነገር ካለ በደስታ ልናግዝ ዝግጁ ነን!!!
እናመሰግናለን በአዳዲሶቹ ቀረጻዎች ላይ ተስተካክሏል
@@waliapublisher7940 እስክናያቸው ቸኩለናል! በአካል መገኘት የማንችል ወዳጆቻችኹ :)
ለምንድነው ሁሉንም ጥያቄ አደበስብሶ የሚያልፈው መፅሀፍ ፅፎ ስለፃፈው ነገር አትይቁኝ ይላል ምኑም ነገር አልገባኝም ።
አንዳንዶች የውስጣችንን የመግለፅ አቅም ያጥረናል።እውቀቱ ኖሮህ ልክ መድረክ ላይ ስትወጣ ድንግርግር እናም በዛላይ የከተማውሰው በገጠርሰዎች ላይያለው እይታ እራሱንየቻለ ተፅእኖም አለ።ልብ ብለህካደመጥከው እኔየምናገረው ለእናንተ ሊያስቃችሁ ይችላል...አለ..እንደዚህ አይነትነገሮች አሉ። እናም መመለስከብዶት ሳይሆን በምንመልኩ ማስረዳት እነሱጋመግባባት እንዳለበት ነው ያዳገተው መላምትነው ነገሩስላልገባኝ እኔም..!
ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን
እንደተረዳሁት ፣ የመምሀሩን ሰነልቦና አልተረዳነውም እስከመጨረሻው ካየሀው ግን ሰውየው ይሀ ሁሉ ሰው በኔ ምክንያት ጊዜአችው ባከነ በሚል የተጨነቀ ይመስላል። እናም ቶሎ እንዲሄዱ ያሰበ ይመስላል። በሌላ መልኩ ደሞ የሂውት መልክ ብዙ ነው እና በተለይ ይሄኛው እውቀት ብዙዎቻችን አናቀውም ምናልባት ቢመለሱልንም ላንረዳ ሁላ እንችላለን ከዛ በፊት ማወቅ ያሉብን ነገሮች ይኖሩ እና ለሱ ትርጉም የለሽ ሊሆንበት ይችላል። ዋናው ግን ቅንነቱ ነው እናም በመልካሙ እየው የበለጠ ብናውቅ ጥሩ ነው እላለሁ ወንድሜ ።
የቤተክርስትያን እውቀቶች ለሁሉም አይነገርም ምክንያቱም ሚስጢር ስለሆነ ሳይሆን አንድም ሰው አይገባውም ሌላም በስህተት ተርጉመውት ይሰናከሉበታልና ሃላፊነቱ ከባድ ነው እንዲሁ ማይክ ስለተገኘ ብቻ የሚታወቀውን ሁሉ አይነገርም።በቤተክርስትያን ሶስት ደረጃዎች አሉ በጣም ጥቂቶች ናቸው መካከለኛ ደረጃ እንኳን የደረሱት
@@alexargaw7167 እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ቀመረ አቡጊዳ
የኢትዮጵያ ፊደልና ቀመር ነው
አሁን በዩቱብ ኤሁዋችሁ ቀታይ ግን በአካል አገኛለሁ
ሰይጣን ነው
grum zgjt
ይሄ መጽሐፍ በኢዛና ዮቲዮብ እየተተረከ ነው ከባለቤቱ ፈቃድ አግኝቶ ነው ??
መጽሐፈ ኮቦር