ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
በእውነት ጥፍጥ ያል የክርስቶስ ቃል ❤ ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ለልዑል ኃያል አምላክ ምስጋና ይድረስ ቃል ሕይወት ያሰማልን
ዘወትር ከውድቀት እዲህ ባለ ቃሉ የሚመልሰኝ አምላክ ክብር ይግባው። አሜን። ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእድሜ በጸጋ በቤቱ ያኑርልን።
የድንግል ልጅ እናንት ወጣት መምህራንን ይጠብቅልን፣ በሞገሥ ያቆይልን፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
𝙰𝚖𝚎𝚗𝚎𝚎❤
amen yitbkiln
😢😢መድሐኒአለም ይጠብቅልኝ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን እድሜህ ይርዘምልን ድግል.ማርያም ከነልጇ ትጠብቅልኝ ❤❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤😘😍💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛❤💒💒💒💒💚💛❤💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏💂
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ከዚ በላይ በፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው ደኔ የሚወድው ይህን የተባረከ ልጂ ዘበንህ ይባረክ Amen amen amen 😢🥰🥰✍️✍️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ዘላለም አስተምሮህ ልክ እንደ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ
ርእሱ ቅኔ፤ጥቅሱ ትንታኔ።ይበል ይበል!!!
ቃለ ህይወትን ያስማልን ከዚ በላይ በፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ቀሪ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን 🙏🙏🙏❤️🍀🌿💕✝️💒🌸🌻👏🌼💐
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያድልልን መምህራችን እድሜ ከጤና ያድልልን 🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን❤❤❤
ዲያቆን ዘላለም ከዚህ በፊት ስብከትህን ተከታትዬ አላቅም ነበር ነገር ግን በዬናስ ሞአ ላይ በተለይ ስለ ጸሎት እናም ሌሎችም ያስተማርከው ስብከት አጅግ በጣም ይመስጣል ተባረክ አሁን ደግሞ ይሄ ስብከት ደግሞ ለየት ያለ ነው ስለብዙ ነገሮች ግንዛቤ እንድናገኝ ያደረግ መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ በጥልቀት ማንበብ እንዳልብን ያስገነዘበ ካልከው ውስጥ በጣም የገዛኝ የተናገርከው መአቱ እንዴት እንዲመልስህ ትጠብቃለህ ፍቅሩ ካልመለሰህ እና የእግዝሐብሄር ቃል ውሃ ነው የእኛ ልብ አለት ነው የውሃ ተብታ አለትን ይሰነጥቃል እጅግ በጣም እናመሰግናለን በየሄድክበት አንደበትህ እንደ ማር ይጣፍጥ የአገልግሎት ዘመንህን ጻድቃን ስማአታት ሀዋሪያት ይባርኩልህ እንደወተት የረጋ እንጀራ ይስጥችሁ የጻድቃኔዋ ማሪያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍናችሁ አንተንም እዚህ ዬቱዬብ ላይ እንድትቀርብ ያደረጉትን ስዎች በሙሉ በጣም እናመሰግናቸዋለነ
❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤
Amen
የራሱ ይቱበር አለው ሸር አርጉልኝ
ስምህም ዘላለም ነው እግዛብህር ዘላለም ኑርልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💟✝️
ትንሹ ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ ጸጋውን ክብሩን ያድልልን።
በዉነት ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይሸልምህ አገልግሎትህን ይጠብቅልህ
ድንቅ ትምህርት ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤❤❤❤
አሚን አሚን አሚን ቃለ ህዪወትያሰማልን ምምህራችን🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃል ህይውት ያሰማልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ በድሜ ባለ ፀጋ በጤነ ባለ ፀጋ ያርግህ መምህር❤❤❤❤❤ ለኝም ልቦነ ይስጥን❤
ejig eig ejig diniq timihirit...kale hiwot yasemalin!! eme amlak tishefinilin!!!! Abetu ....yikir belegn!!!
ቃለ ህይዘት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
❤"ቃለ ሂወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን"❤እኔማ በሀፂያት ብዛት ሰውነቴ ደቋል አይምሮዬ ላሽቋል አሁንም ተስፍ ባለመቁረጥ በደፈው አንደበቴ ደጋግሜ እጣራለሁ አንድ ቀን ይሰራኛል እህት ወንድሞቼ ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ውንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏❤️
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memeherachin tesegawun yabzalehe ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማንልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💞💞
ቃለህወት ያሰማልን ወንድማች እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤
ቃል ህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን እማምላክ ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነቱ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 💖❤️💓አሜን 💖❤️💓አሜን 💖❤️💓💗💓🙏💗🙏💗💓🙏💗💓
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሠማልን
Amen amen amen kalhiwot yasemalen wendemachin amen❤❤❤
ነብስን የሚያለመልም ትምህርትነው በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
ቃለሕይወትን ያሠማልን መምሕሮቻችን ልቦና ይሥጠን እድሜ ጤናውን አብዝት ይስጣችሑ የኛ እንቁዎች ቃሉን እንድናቅ ስላደረጋችሑን የሕወትን ውሀ ያጠጣልን
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰመልን ዲያቆን ዘለአለም እግዚአብሔር አምላክ የሐዋሪያቶችን በረከት ያሳድርብህ ጥኡም ትምህርትነው😊
አሜን አሜን አሜን 🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤
“በምድርም ላይ ወድቆ ሳለ፦ ሳውል ሳውል፥ ስለ ምን ታሳድደኛለህ? የሚለውን ድምፅ ሰማ።” - ሐዋርያት 9፥4
አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ: እኛም ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን
አሜን ቃል ህይውት ያስማልን
እግዚአብሔር. ፀጋውን. ያብዛልህ. ትንሹ. ሄኖክ
አሜን (፫) መምህራችን ዘመንህን ይባርክልህ በርታ በቤቱ ያፅናህ እዉቀቱን ያብዛልህ ። የማያልፈውን አገረ ገነት ያውርሰልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን የየሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መምህራችን እናተን ለሰጠን እገዚአብሔር ይመስገን በርቱልን የተዋህዶ እቁወች🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤💒💒💒
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለቅዱሰ አማኑኤል ክብረ በዓል አደረሰን ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሀገር ውሰጥም በሰደት ያለነውን ይጠብቀን በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን ወንድማችን ቃል ሄወትን ያሰማልን በሄወት በጤና ይጠብቅልን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ዲያቆን ዘላለም እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተባረክ
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አንተን ያሳደጉ የወለዱ ወላጆች ምንኛ የታደሉ ናቸው ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ...........
አሜንቃለሒወትያሰማልን❤❤❤
የምር ስፈልገህ አገኝውህ ትለይብኛለህ ❤❤❤❤የቃሉ ባለቤት እግዛቢሔር ይክበር ይመስገን
ጌታሆይ ኣገለግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
ቃለሂዉትን ያሰማልን መምሀራችን ጸጋዉን ያብዛለህ እኛም የሰማነዉን 30, 60 ,100 ፍሬ ምናፈራበትን አይምሮችንን ይክፈትልን እናመሰግናለን ❤ እግዚአብሔር ይስጦልን አሜን 🎉
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንየህይወት ቃልን ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑሩልን አባቶች ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዳቆን ዘላለም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ለእኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን መምህር🤲
ቃለ ህይወት ያሳማልን እድሜ ዘመንህ ይባረክ እድሜ ዘመንህ ዘቤቱ ይሁን ከሚያሰናክል ነገር ዬድንግል ማርያም ልጂ ይጠብቅህ
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንበ
ቃለህይወትያሰማልን🙏🙏🙏
ጌታ እኳ ድንቅ ነው የራሱን ሰው ያዘጋጃል ሰው በጠፍ ጊዜ ሰው ሆና መገኘት የሚባለው ለዚህ ነው፡፡ እኛ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ከመማር ባለፈ ከምዕመናን ባለፈ ወደ ቤተክርስቲያን በመሔድ ምን ልስራ ምን ላገልግል እኔም በቤተክርስቲያን ልገልገል ብለን በየሙያችን በየሰንበት ት/ቤት በመሳተፍ መሰረታዊ የሆነ የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን በመማር ማገልገል አለብን ፡፡ ኑ ወገኖቼ ቅድስት ቤተክርስቲያን ከእኛ ብዙ ትጠብቃለች ፡፡ ከውጭ ሆነን ለማን ነው የምንተዋት አስቀድሰን፣ አንግሰን መሔድ ብቻ አይደለም፡፡ ምን ልስራ እንደ አቅሜ በሙያዬ በገንዘቤ ብለን በጉልበታችንም አስራት በኩራታችንን መክፈል እንችላለን፡፡
ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን መምህሮቻችን እናተን ለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን በርቱልን የተዋህዶ እቁወች 🤲🤲🤲✝️✝️⛪️⛪️⛪️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊
ቃል ህይወት ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
ለመህምራችን የሕይዎትን ቃል ያሠማልን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማለን😢😢😢❤❤❤❤❤
Amen kale Hewitt yasemalen wendemachen. Egzabher tsegun yabzaleh. Bahedkebet ema amlak tetebekeh 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ዘላአለም እግዚ አብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናህን ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ በጣም እናመሰግናለን🥰😍😘🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏🙏
እግዚአብሄር በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን
የውስጤ ርሀብ ኢየሱስ እኔም እንደ ሳኦል እያሳደድኩት ነው አሁን ግን ፓውሎስን መሆን እፈልጋለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
እግዚአብሄር፣ይርዳህ
እንደ ማር ወተት የሚጣፍጥ ቃል እግዚኣብሄር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ውድ መምህራችን ረጂም እድሜ ይስጥልን❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይከበር ይመስገን አሜንወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደርግልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን ወድ ወንድማችን ❤❤❤የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ
ቃለሂወትን ያሰማልን አንተን የወለዱ እንዴት የታደሉ ናቸዉ መጨረሻህን እገዚያብሄር ያሳምርልህ
Kale hewote yasmalin lek yenayen hewote atebarkew enayim wed amelak temlsku
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃልህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ እግዝአብሔር አምላክ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድያቆን በእውነት ኣጥንት የምያረሰርስ ስብከት በእድመ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን 👏❤
የሔኖክ ታናሽ ነው እንዴ?አቤት አንድበተ ሩቱ ፈጣሪ በፀጋው ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህነፍፍፍፍ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤ የሰማንዉን በልባናችን ያሳድርብን❤❤❤
በወንድማችን ላይ አድሮ ያስተማረን ልኡል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው::ወድማችንቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናልን እመብዙሃን ትጠብቅልን ትንሹ ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ በስመአብ 😢እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
አሜንአሜንአሜን፦ያሰማልንመምህር
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን በእዉነት 💒💒💒💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በእውነት ጥፍጥ ያል የክርስቶስ ቃል ❤ ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ለልዑል ኃያል አምላክ ምስጋና ይድረስ ቃል ሕይወት ያሰማልን
ዘወትር ከውድቀት እዲህ ባለ ቃሉ የሚመልሰኝ አምላክ ክብር ይግባው። አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን። በእድሜ በጸጋ በቤቱ ያኑርልን።
የድንግል ልጅ እናንት ወጣት መምህራንን ይጠብቅልን፣ በሞገሥ ያቆይልን፣ ቃለ ህይወትን ያሰማልን።
𝙰𝚖𝚎𝚗𝚎𝚎❤
amen yitbkiln
😢😢መድሐኒአለም ይጠብቅልኝ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክልን እድሜህ ይርዘምልን ድግል.ማርያም ከነልጇ ትጠብቅልኝ ❤❤❤❤ቃለህወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤😘😍💒💒💒💒💒💒💒💒💚💛❤💒💒💒💒💚💛❤💒💒💒💚💛❤🙏🙏🙏💂
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ከዚ በላይ በፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ❤❤❤❤❤❤❤❤
ማነው ደኔ የሚወድው ይህን የተባረከ ልጂ ዘበንህ ይባረክ Amen amen amen 😢🥰🥰✍️✍️
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ዲያቆን ዘላለም
አስተምሮህ ልክ እንደ ዲያቆን ሄኖክ ሃይሌ
ርእሱ ቅኔ፤
ጥቅሱ ትንታኔ።
ይበል ይበል!!!
ቃለ ህይወትን ያስማልን ከዚ በላይ በፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ቀሪ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ አሜን 🙏🙏🙏❤️🍀🌿💕✝️💒🌸🌻👏🌼💐
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቃለ በረከት ያድልልን መምህራችን እድሜ ከጤና ያድልልን 🙏🙏🙏❤❤❤
አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን❤❤❤
ዲያቆን ዘላለም ከዚህ በፊት ስብከትህን ተከታትዬ አላቅም ነበር ነገር ግን በዬናስ ሞአ ላይ በተለይ ስለ ጸሎት እናም ሌሎችም ያስተማርከው ስብከት አጅግ በጣም ይመስጣል ተባረክ አሁን ደግሞ ይሄ ስብከት ደግሞ ለየት ያለ ነው ስለብዙ ነገሮች ግንዛቤ እንድናገኝ ያደረግ መጽሀፍ ቅዱስን በደንብ በጥልቀት ማንበብ እንዳልብን ያስገነዘበ ካልከው ውስጥ በጣም የገዛኝ የተናገርከው መአቱ እንዴት እንዲመልስህ ትጠብቃለህ ፍቅሩ ካልመለሰህ እና የእግዝሐብሄር ቃል ውሃ ነው የእኛ ልብ አለት ነው የውሃ ተብታ አለትን ይሰነጥቃል እጅግ በጣም እናመሰግናለን በየሄድክበት አንደበትህ እንደ ማር ይጣፍጥ የአገልግሎት ዘመንህን ጻድቃን ስማአታት ሀዋሪያት ይባርኩልህ እንደወተት የረጋ እንጀራ ይስጥችሁ የጻድቃኔዋ ማሪያም በዘርፋፋ ቀሚሷ ትሸፍናችሁ አንተንም እዚህ ዬቱዬብ ላይ እንድትቀርብ ያደረጉትን ስዎች በሙሉ በጣም እናመሰግናቸዋለነ
❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤
Amen
የራሱ ይቱበር አለው ሸር አርጉልኝ
ስምህም ዘላለም ነው እግዛብህር ዘላለም ኑርልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን💟✝️
ትንሹ ዲያቆን ሔኖክ ኃይሌ ጸጋውን ክብሩን ያድልልን።
በዉነት ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲
እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይሸልምህ አገልግሎትህን ይጠብቅልህ
ድንቅ ትምህርት ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን❤❤❤
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን❤❤❤❤❤❤
አሚን አሚን አሚን ቃለ ህዪወትያሰማልን ምምህራችን🙏🙏🙏
ቃለህይወት ያሰማልን
ቃል ህይውት ያሰማልን🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ በድሜ ባለ ፀጋ በጤነ ባለ ፀጋ ያርግህ መምህር❤❤❤❤❤ ለኝም ልቦነ ይስጥን❤
ejig eig ejig diniq timihirit...kale hiwot yasemalin!! eme amlak tishefinilin!!!! Abetu ....yikir belegn!!!
ቃለ ህይዘት ያሰማልን❤❤❤
ቃለ ሂወት ያሰማልን የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን
❤"ቃለ ሂወትን ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን"❤እኔማ በሀፂያት ብዛት ሰውነቴ ደቋል አይምሮዬ ላሽቋል አሁንም ተስፍ ባለመቁረጥ በደፈው አንደበቴ ደጋግሜ እጣራለሁ አንድ ቀን ይሰራኛል እህት ወንድሞቼ ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ውንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን 🙏❤️
Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen memeherachin tesegawun yabzalehe ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማንልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💞💞
ቃለህወት ያሰማልን ወንድማች እግዚያብሄር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ❤❤❤❤
ቃል ህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን እማምላክ ትጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን 🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነቱ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን❤❤❤
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመሰገን ❤❤❤❤❤❤❤
አሜን 💖❤️💓አሜን 💖❤️💓አሜን 💖❤️💓💗💓🙏💗🙏💗💓🙏💗💓
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሠማልን
Amen amen amen kalhiwot yasemalen wendemachin amen❤❤❤
ነብስን የሚያለመልም ትምህርትነው በእውነት
ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
ቃለሕይወትን ያሠማልን መምሕሮቻችን ልቦና ይሥጠን እድሜ ጤናውን አብዝት ይስጣችሑ የኛ እንቁዎች ቃሉን እንድናቅ ስላደረጋችሑን የሕወትን ውሀ ያጠጣልን
በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰመልን ዲያቆን ዘለአለም እግዚአብሔር አምላክ የሐዋሪያቶችን በረከት ያሳድርብህ ጥኡም ትምህርትነው😊
አሜን አሜን አሜን 🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏 እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልን ❤❤❤
“በምድርም ላይ ወድቆ ሳለ፦ ሳውል ሳውል፥ ስለ ምን ታሳድደኛለህ? የሚለውን ድምፅ ሰማ።”
- ሐዋርያት 9፥4
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ: እኛም ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን
አሜን ቃል ህይውት ያስማልን
እግዚአብሔር. ፀጋውን. ያብዛልህ. ትንሹ. ሄኖክ
አሜን (፫) መምህራችን ዘመንህን ይባርክልህ በርታ በቤቱ ያፅናህ እዉቀቱን ያብዛልህ ። የማያልፈውን አገረ ገነት ያውርሰልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
ቃለህይወት ያሰማልን የየሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን መምህራችን እናተን ለሰጠን እገዚአብሔር ይመስገን በርቱልን የተዋህዶ እቁወች🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤💒💒💒
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ይክበር ይመሰገን የድንግል ማርያም ልጅ እንዃን ለቅዱሰ አማኑኤል ክብረ በዓል አደረሰን ከክፋ ሁሉ ነገር ይጠብቀን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በሀገር ውሰጥም በሰደት ያለነውን ይጠብቀን በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን ወንድማችን ቃል ሄወትን ያሰማልን በሄወት በጤና ይጠብቅልን እናታችን እመቤታችን ቅድሰተ ቅዱሳን ያምላክ እናት በምልጃሸ ያሰራት ሀገርሸን ከጥፋት እዝብሸን ከሰደት ጠብቂን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
ዲያቆን ዘላለም እግዚአብሔር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተባረክ
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን አንተን ያሳደጉ የወለዱ ወላጆች ምንኛ የታደሉ ናቸው ዘመንህ በቤቱ ይለቅ ...........
አሜንቃለሒወትያሰማልን❤❤❤
የምር ስፈልገህ አገኝውህ ትለይብኛለህ ❤❤❤❤የቃሉ ባለቤት እግዛቢሔር ይክበር ይመስገን
ጌታሆይ ኣገለግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
ቃለሂዉትን ያሰማልን መምሀራችን ጸጋዉን ያብዛለህ እኛም የሰማነዉን 30, 60 ,100 ፍሬ ምናፈራበትን አይምሮችንን ይክፈትልን እናመሰግናለን ❤ እግዚአብሔር ይስጦልን አሜን 🎉
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
የህይወት ቃልን ያሰማልን ወንድማችን
❤❤❤❤❤❤❤❤
ለወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
ኑሩልን አባቶች ቃለ ህይወትን ያሰማልን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ዳቆን ዘላለም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክልህ ለእኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይፃፍልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን መምህር🤲
ቃለ ህይወት ያሳማልን እድሜ ዘመንህ ይባረክ እድሜ ዘመንህ ዘቤቱ ይሁን ከሚያሰናክል ነገር ዬድንግል ማርያም ልጂ ይጠብቅህ
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችንበ
ቃለህይወትያሰማልን🙏🙏🙏
ጌታ እኳ ድንቅ ነው የራሱን ሰው ያዘጋጃል ሰው በጠፍ ጊዜ ሰው ሆና መገኘት የሚባለው ለዚህ ነው፡፡ እኛ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ከመማር ባለፈ ከምዕመናን ባለፈ ወደ ቤተክርስቲያን በመሔድ ምን ልስራ ምን ላገልግል እኔም በቤተክርስቲያን ልገልገል ብለን በየሙያችን በየሰንበት ት/ቤት በመሳተፍ መሰረታዊ የሆነ የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን በመማር ማገልገል አለብን ፡፡ ኑ ወገኖቼ ቅድስት ቤተክርስቲያን ከእኛ ብዙ ትጠብቃለች ፡፡ ከውጭ ሆነን ለማን ነው የምንተዋት አስቀድሰን፣ አንግሰን መሔድ ብቻ አይደለም፡፡ ምን ልስራ እንደ አቅሜ በሙያዬ በገንዘቤ ብለን በጉልበታችንም አስራት በኩራታችንን መክፈል እንችላለን፡፡
ቃለህይወት ያሰማልን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን መምህሮቻችን እናተን ለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን በርቱልን የተዋህዶ እቁወች 🤲🤲🤲✝️✝️⛪️⛪️⛪️🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🕊🕊🕊🕊
ቃል ህይወት ያሰማልን ዲያቆን እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤❤❤❤❤❤❤
ለመህምራችን የሕይዎትን ቃል ያሠማልን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን❤
ቃለ ሕይወትን ያሰማለን😢😢😢❤❤❤❤❤
Amen kale Hewitt yasemalen wendemachen. Egzabher tsegun yabzaleh. Bahedkebet ema amlak tetebekeh 🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን ዘላአለም እግዚ አብሔር አምላክ እድሜ እና ጤናህን ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ በጣም እናመሰግናለን🥰😍😘🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን 👏🙏
እግዚአብሄር በፀጋ በበረከት ይጠብቅልን
የውስጤ ርሀብ ኢየሱስ እኔም እንደ ሳኦል እያሳደድኩት ነው አሁን ግን ፓውሎስን መሆን እፈልጋለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ
እግዚአብሄር፣ይርዳህ
እንደ ማር ወተት የሚጣፍጥ ቃል እግዚኣብሄር በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ውድ መምህራችን ረጂም እድሜ ይስጥልን❤❤❤
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእውነት❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ምህራችን
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም ይከበር ይመስገን አሜን
ወድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደርግልን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያስማልን ወድ ወንድማችን ❤❤❤የአገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ
ቃለሂወትን ያሰማልን አንተን የወለዱ እንዴት የታደሉ ናቸዉ መጨረሻህን እገዚያብሄር ያሳምርልህ
Kale hewote yasmalin lek yenayen hewote atebarkew enayim wed amelak temlsku
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃልህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ እግዝአብሔር አምላክ❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ድያቆን በእውነት ኣጥንት የምያረሰርስ ስብከት በእድመ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ❤❤❤
ቃል ህይወት ያሰማልን 👏❤
የሔኖክ ታናሽ ነው እንዴ?አቤት አንድበተ ሩቱ ፈጣሪ በፀጋው ይጠብቅህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
ነፍፍፍፍ አመት ኑርልን ❤❤❤❤❤