ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

የከርታታ ኮከቦችና ሐሽማል መፅሐፍት ትንተና በደራሲው አንደበት ከማዕበል ፈጠነ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 19 ส.ค. 2024
  • የከርታታ ኮከቦችና ሐሽማል መፅሐፍት ትንተና

ความคิดเห็น • 10

  • @user-mm4wf5gz6y
    @user-mm4wf5gz6y 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሊቀሊቃውን ማዕበል በጣም እወደወት አለሁ እኔም ካርታታ ነኝ

  • @TemesgenEshetei
    @TemesgenEshetei หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር አይለዮት መምህር

  • @Love_of_food
    @Love_of_food 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደረቅ ጋዜጠኛ ጥሩ መልስ

  • @merimawuhab9450
    @merimawuhab9450 ปีที่แล้ว

    በጣም ምርጥ ፅሑፍ ነው እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር ማዕበል ቀጣይ ፅሑፎን እጠብቃለሁ።

  • @selamawitmengistu4349
    @selamawitmengistu4349 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደህና መጣህ ሐሽማላችን!

  • @mogesiebiazin71
    @mogesiebiazin71 ปีที่แล้ว

    ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @beastfoundation567
    @beastfoundation567 5 หลายเดือนก่อน

    መምሀር ባዕበል ፈጠነ ኢትዮጵያ እማ ሙታለች፡፡ ከሞተች ቆየች!! ኢትዮጵያ አሁን ያለችው በነፍስ ዓለም ነው፡፡ መነሳት የሚችል አማሟሟት ሙታለች የሚል እምነት አለኝ፡፡ ትንሳኤ ካልን ሞት አለ፡፡ ህዳሴ ካልን የፈረሰ ነገር አለ፡፡ ያልሞተ አይነሳም፤ ያልፈረሰ አይታደስም!!!

  • @CodeWithMMB
    @CodeWithMMB 7 หลายเดือนก่อน

    ይህ ቻናል በትክክል የማእበል ፈጠነ ከሆነ ትምህርት ብታስተምረን በዩቱዩብ አንተም ተጠቃሚ ትሆናለህ እኛም እንጠቀማለን

  • @StarLC7
    @StarLC7 7 หลายเดือนก่อน

    min aynet metshaf new ብዕሮት አትንጠፍ

  • @ajanawmolla5087
    @ajanawmolla5087 ปีที่แล้ว

    Kkkkkkkkkef ydrgewet