Andromeda አንድሮሜዳ: ጃንሆይ ጃማይካን ሲረግጡ ስለዘነበው ዝናብ | ቆይታ ከሐሽማልና ከርታታ ኮከቦች ደራሲ ማዕበል ፈጠነ ጋር - ክፍል 1 | S02E17
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
- Andromeda አንድሮሜዳ: ጃንሆይ ጃማይካን ሲረግጡ ስለዘነበው ዝናብ | ቆይታ ከሐሽማልና ከርታታ ኮከቦች ደራሲ ማዕበል ፈጠነ ጋር - ክፍል 1 | S02E17
////////////
Welcome to the official TH-cam Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia
ፈጣሪ እንደእናንተ አይነት ባለምጡቅ አእምሮዎችን በጤና ይጠብቅልን!!!!!!!
ምድር ላይ ምርምሩን ጨርሶ ማርስ ላይ የወጣ ባለምጡቅ አዕምሮ ነው አይደል? ባለምጡቅ አዕምሮ አላየህም
ላንተ ምጡቅ አእምሮ ጨረቃ ላይ የወጣ ብቻ ነው ? ትለያለክ @@ethio993
ደ/ር ሮዳሰ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይሰጥልን❤
ዶር ሮዳስ በርታ የኔ ጌታ ልዑል እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ ይፍታልህ። እንደዚህ ዘመናቸውን ለወሬ ሳይሆን ለጥበብ ፍለጋ የደከሙትን አሰባስበህ የኢትዮጵያን ትልቅነት የፈጣሪን ረቂቅነት ላመነበት መንገዱ ሁሉ ዕውቀት መሆኑንን በማሳየት ያችን ጥንት ታላቅና ቅዱስ የነበረች ሀገር አስመልሳችሁልን በደስታና በሀሴት በኩራት ተሞልተን በአፋችኝ ሙሉ እልል ለማለት ያብቃን።
ኩራት በኢትዮጵያዊነቴ እንዴት እንደተሰማኝ እውነትም ሀገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ የጥበብ መፍለቂያዋ ሀገር አፌን ከፍቸ እንደሰማሁ ሳላውቀው በተመስጦ አለቀ አምላከ ቅዱሳን ያችን ድንቅ ኢትዮጵያ ሰላሟን መልስልን 🙏በዘርና በሀይማኖት እየተባላን ጥበብን እውቀትን ስልጣኔን ሳንጠቀምበት እግዚአብሔርን አስቀየምን 😭አምላክ ሆይ ይቅርታና ምህረትህን አውርድልን ስንት የሀገር መሪ የሚሆኑ ስንት ጥበበኞች የሚሆኑ በየቀኑ እየታረዱብሽ ነው እማማ ኢትዮጵያ😭😭😭ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ🙏🙏🙏
እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን ሌላ ምንም ማለት ኣልችልም ። ሁለቱም መጽሃፎች ኣንብቤቸዋለው እንደ ልብ ወለድ ሳይሆን በእውነት ኣለም እንደተደረገ እየሆነ እንዳለ እና ለወደፊትም እንደሚሆን ኣምኜ በተስፋ በደስታ የሃገሬ የወደፊት ብርሃንነትን ኣይቸበታለው መምህራኖቼ ልኡል እግዚአብሔር የኣገልግሎት ዘመናቹ ይባርክላቹ
Thanks our brilliant bro ❤❤❤
ሐሽማል በጣም የምወደው መፅሃፍ ነው አስሬ ቢደገም የማይሰለች እንደ ዴርቶጋዳ ኢትዮጵያ እጅግ በጣም የብዙ ጥበብ ባለቤት ናት አባቶቻችን ይህን ጥበብ በደንብ ተጠቅመውበታል ይሄ የእኛ ትውልድ ግን ያባቶቹህ ጥበብ ናቅን ይሄው ወደኃላ ሆነ ጉዟችን ከአለም ቀደምት ጥበበኞች ነበርን ግን ያን ጥበብ ልናስቀጥል አልቻልንም ከጥበብ ይልቅ ዘርን አስቀድመን ስንባላ የኛን ጥበብ ሰርቀው ይሄው በአለም ላይ ሃያል ሁነው ይኖራሉ ይገርመኛል እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ የሰጣት ጥበብ እጅግ ጥልቅ ነው በደመና እንደ መላእክት የሚጓዙ ጥበበኞችን ሳስብ ድ ን ቅ ይለኛል፣ይገርመኛል ምናለ በዛ ግዜ ብፈጠር እላለሁ እኔ በተወለድኩባት ጎደር ብዙ ጥበበኞች አሉ ነፋስን ወደ ፈለጉት አቅጣጫ ይመሩታ ሲፈልጉ ቤታቸውን አንድም ዝናብ ሳይነካው ዘንቦ ይጨርሳል የፈለጉትን ቦታ በበረዶ ይመቱታል በጣም ነበር የምንፈራቸው ጠንቋዮች እንላቸው ነበር ግን የሆነ ጥበብ ነበር መምህራችን ሮዳስ እግዚአብሔር ይስጥልን እኒህን የእውቀት አባት የሆኑትን ጥበበኛ ስላቀረብክልን
ደራሴ ማዕበል ፈጠነ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርሎት ከእርሶ ብዙ እንጠብቃለን ይሄን ጥበብ የተራበ ትውልድ በጥበብዎ ያጠግቡታል
አንድነቱን ፍቅሩን ጥበቡን ይስጠን!!
ከዘር ይልቅ
ጥ💚
በ💛
ብ❤
ን
እውቀትን እናስቀድም !!!
እንዲህም አርጎ ጥበብ የለ አንድም የእግዚአብሔርን ስም አይጠሩም ይሄንን የደብተሬ ድግምት ጥበብ እያሉ ህዝቡን ጨረሱት
ዶ/ር ሮዳስ እግዚአብሄር ለእርሶም ለቤተክርስቲያናችን ለሊቃዉንቶች እድሜና ጤና ይስጥልን የኢትዮጵያን ትንሳኤ በኛ ዘመን እንደምናይ ተስፋ አለኝ።
እጅግ የወደድኩት መፅሀፍ ነው እናመሰግናለን፡፡ ከመፅሀፉ የገባኝ "ጥበብን በጥበብ" በሚለው ቃል ኢትዮጵያን በጥበብ እንደምትገኝ ነው፡፡
th-cam.com/video/TQ_zAm2x7nU/w-d-xo.html
ዶክተር ሮዳስን እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤💛💚🙏
ይሄን ፕሮግራም እና ሰዎች ስለ አገራችን ባህል እና ድሮ አባቶች እሚያደርጉት እንደ መብረቅ መከላከያ አይነት ነገር ታሪክ ስሰማ ...ብዙ ቅርሶቻችን በ አገር ውስጥ ባንድዎችም ሆነ በዝርፊያ ወጥተው በውጪ እየተወሰዱ እና የሰው አገር ሙዙየም ሲያሞቁ እና ተዘግቶባቸው እንደሆነ መስማት ያማል ... አንዳንዴ ባልሰማ ቢቀርስ ብዬ እልና ..አያስችለኝም !!
ድንቅ ድንቅ ነው ጥበብ ነው አሁን ያለንበት ሁኔታ ግን ያሳዝናል ፈጣሪ ጥበቡን ይግለፅልን
እናመሰግናለን መጋቢ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ እጀግ ግሩም ድንቅ ጥበብ ነው ኢትዮጵያ አገራችን እራሷ ጥበብ ነች
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር
እግዚአብሔር: ይስጥልን: በጣም: እናመሰግናለን::
ሀሽማል እጅግ በጣም ልዩ መጽሃፍ ነው
ምነው ባላለቀብኝ እያልኩ ያነበብኩት መጽሃፍ ነው:: እናመሰግናለን ወንድማችን::
ውጭ ሀገር ያለን እምላይ እናግኜው
ወይኔ ይህንን ጥበብ የት በተማርኩት?? አለማዊውን ትምህርት ሀገሬም አውሮፓም ተማርኩት ይህንን የሀገሬን ግን የሚያስንቅ አላገኘሁም። እንዴት ያለ ነገር ነው የሚሰማው? እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይጠብቅ እውቀታችሁን ለፈረንጅ አትስጡ።
ወንድሜ አትሸወድ ይህ እኮ ጥንቁልና ነዉ እስኪ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለክ ሰርች አድርግና ተማር ትለወጥበታለህ!!
አሁን ነቅተናል እድሜ ለነ መምህር ተስፋይ አበራ
@@abc12452 ay alemawok nebiyu elyas bedemena sguaz yeneberew,znab siyazenb yeneberew tekulo new lity new ,manbeb alebsh ,metsafkidusn,tibeb degmo keEgziabher endehone endat resh wudua
D/r በጣም ነው እምውድህ በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ
በጣምም አመሠግናለሁ ለዛሪው ትምህርት፤፤
A very good start we need our wisdom back we must study it and use it and we can be great again God be with you
በስመአብ የአስማት ስራ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ነቅተናለ እድሜ ለመምህር ግርማ ወንዱሙ
ያልገባው ሰውማ ዝምምምምም ብሎ ይደነቃል አሀንማ በመምህሮቻችን ነቅተናል ደብተራና ሴራው ያወገዙ በግልጥ. የሚዋጉት የሚቃወሙት መምህራን ያብዛልን እንደ አባ ግርማና መምህር ተስፋዬ አበራ
ህዝቤ ንቃ እወቅ ተጠንቀቅ
@@ሽምኪማርያምፍረልሳነይዩ ትክክል መምህራኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ከሽረኛ ከአስማተኛ ይጠብቅልን አሜን፫
"እውቀት፣ እምነት፣ እውነት፣ ጥበብ፣ አመክንዮ ሰውን ነጻ ያወጣሉ]እውቀት ይኑርህ!
Wunet new
ግርማ ራሡ አንዱ አሥማተኛ እኮ ነዉ ከሤጣኖ ጋር ቃል ያለዉ እሥኪ ያን መቁጠርያ አሥቀምጠህ ፈዉሥ በሉት አያደርገዉም ለምን በዛ ነዉና ሤጣን ወጣሁ ለቀቀኩ ይልና መልሶ የሚመጣዉ አረ ኑ ዉጡ ከነዚህ የሤጣን ምሥክሮች አንቡ መፀሃፍቅዱሥ
እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን የኢትዮጵያ ሐሽማል ኖት
የአገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን
የኢትዮጵያ አባቶቻችንና ሊቃውንቶችን እድሜና ጤና ይስጣቸው መጋቢ ሐዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደስ በጣም እናመስግናለን ለሀገርህ ልጆች ይህንን ፕሮግራም አዘጋጅተህ ስለምታቀርብልን አንተንም ጸጋውን ያብዛልህ መልካም ሰንበት ይሁንልን♥ሠላም ፍቅር ♥ ለሀገራችንና ለህዝባችን ቸሩመድአኒአለም ይስጥልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ
አሰደማሚ ጥበበ ከአእምሮ በላይ ነው የሆነብኝ።ግን ደግሞ የቀደሙ አባቶቻችንን ትተውልን ታሪክ እና ቅርሶቻቸውን ስናይ ብናስተውለው እፁብ ድንቅ ድንቅ ስራዎቻቸውን ማየት እና እውቀታቸውን መገንዘብ እንችላለን በዚህ በኛ ዘመን ደግሞ እንደ መምህር ማዕበል ማየታችን የሆነ ፍንጭ እንዳለ ለማየት መቻሌ ደስም ብሉኛል እንዲሁም ዶር አብርሐም እና አቶ ጤንነት ሰጠኝ ጋር አንድ የሚያደርጋቸው ነገር አለ እና ቤቻል 3 ቱን በአንድ መድረክ በታወያይልን ዶር ሮዳስ ጥሩ ነው ይቅርታ ግን ዶር ሮዳስ
💚💛❤ tehute mehure dese yelal Egziabeher bebetu yastenachehu.
እጅግ መሳጭ ግዜ ነበር በእውነት ተሎ አለቀብኝ ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እጠብቃለሁ
THank u Dr Rodas
በእናንተ ላይ ያለው የደብተራ መንፈስ፤ ዓለምን በአፀኑ በሥላሴ ስም፣ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም፣ በድንግል ማርያም ስም፣ በቅዱስ ሚካኤል ስም፣ በቅዱስ ገብርኤል ስም፣ በቅዱስ ሩፉኤል ስም፣ በሰባቱ ሊቃነ መላእክት፣ በዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላእክት ስም፣ በቅዱሳን ሐዋርያት ስም፣ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም፣ በቅዱሳን ሰማዕታት ፀሎት፣ በፃድቃን ፀሎት፣ በአባቶቻችን ፀሎት፥ የተመታ፣ የታሰረ፣ ስራው የከሸፈ፣ ይሁን።
ይህን ርኩስ የደብተራ መንፈስ፣ የሰይጣን መንፈስ፣ የአስማት መንፈስ፣ የመተት መንፈስ፣ የአጋንንት መንፈስ፣ የዲያብሎስ መንፈስ፣ የጠንቋይ መንፈስ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲዖል ያውርደው፣ ድንግል ማርያም በእሳት መቀነት ትሰረው፣ ቅዱስ ሚካኤል በእሳት ሰይፍ ይሰይፈው፣ ቅዱስ ገብርኤል በእሳት ሰንሰለት ይሰረው፣ ቅዱስ ሩፋኤል በእሳት መብረቅ ይምታው፣ቅዱስ ዑራኤል የእሳት ዝናብ ያዝንብበት፣ ቅዱስ አፍኒን በእሳት ወጀብ ይለብልበው፣ ቅዱስ ፋኑኤል በእሳት ንፋስ ይጠራርገው፣ ቅዱስ ራጉኤል በእሳት ግዞት ያግዘው፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ በእሳት ጦር ይውጋው። እግዚአብሄር ይገስፅህ። አሜን ይሁን ይሁን ይሁን።
😂😂😂😂 ግዘታ ጠላሁ
አሜን !! ስንቱን እግሩን እጁን በድግምት የሚሰብሩ ፥ በተለይ ሴቶችን የገርግር ድግምት እየደገሙባቸው በጊዚያቸው እንዳያገቡ እየደገሙባቸው እንደነዚህ ዓይነት አስመሣይ አስማተኛ ደብተራዎች ናቸው ፥ እግዚአብሔር ከዚች ቤተክርስቲያን ጠርጎ ያጥፋል እጅግ በዝተዋል ፤ ለነገሩ ከኢትዮጵያ ትንሣኤ በፊት ጠርጎ ይጨርሳቸዋል ። ደብተራ እኮ ከእራሱ ከሠይጣን ይበልጣል ፤ ሠይጣን በስመ አብ ተብሎ ሲጠራ በኖ ይጠፋል #ደብተራ_እኮ_ቤተክርስቲያን_ውስጥ_ያገለግላል ፤ ይጾማል ፥ ይቀድሳል ፥ ያስቀድሳል ። መንፈሣዊ የሚመስል ጋኔን ተደርጎ ነው ሠይጣን የሰራው ፤ ስንቱ በደብተራ አስማት አለቀ ፥ ቤቱ ይቁጠረው ፤ #ደብተራ_የሆኑትን_ከመቁጠር_ያልሆኑትን_መቁጠር_ይቀላል_አስማተኛ_ደብተራ_አለመሆን_ፋራነት_ተደርጎ_የሚታይበት_ዘመን_ላይ_ደርሰናል ።
በዕውነት እግዚአብሔር አንድ ነገር ካላደረገና አስማተኛ ደብተራን ከምድሪቷ ካላጠፋ ከባድ ነው ፤ #አሁንም_እግዚአብሔር_ሰውሮ_በአስቀመጣቸው_ንጹሃን_ድግምታቸውን_እያስፈታ_እያዋጋ_ሠይጣን_ኃይል_እንደሌለው_እያሣወቃቸው_ቢሆንም_በሠይጣን_ፍቅር_የተያዙት_ክርታስ_ላይ_ፈርመው_ስለሚገቡ_ለመውጣት_ይቸገራሉ_በአብዛኛው_ነፍሰ_ገዳዮች_ናቸው_ማስረጃ_ከፈለጋችሁ_በየጠበሉ_እግዚአብሔር_ሚስጥራቸውን_እያወጣ_ነው_ከእኛ_የሚጠበቀው_በጸሎት_መንፈሱን_መዋጋት_ነው ።
አሜን የተመታ ይሁን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
##መምህር ማዕበል ፈጠነ ባለ ምጡቅ አዕምሮ ነዎት፡፡ ትውልዱን ሊያስቆጭ የሚችል ድንቅ መጽሐፍ ጽፈውልናልና እግዚአብሔ ዕድሜና ጤና የሰጥዎት፡፡
ዶክተር ሮዳስ ታደሰ በሁለት በኩል የተሳል ሰይፍ ነዎት ዕድሜና ጤና ይስጥልን፡፡
ጸጋውን ያብዛልዎት መምህር
Amazing!....
በሁለታችሁም እጅግ እኮራለው
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው!
አንተም ደብተራ ነህ እንዴ
@@saratesfaye6361
እንደ አንቺ አይነቱ ጭንጋፍ ድድብናውን የሚሸፍነው የተማሩ ሰዎችን በመሳደብ ነው
እዚህ ምን ትሰሪያለሽ ላንቺ አይምሮ አይመጥንም
ደብተራ ማለት ምን ማለት እንደ ሆነ በትክክል እንደማታውቂ እርግጠኛ ነኝ........
@@saratesfaye6361 ቆይ ግን ደብተራ ማለት ምን ማለት ነው ታውቂዋለሽ ካለወቅሽው የቅዳሜ ውዳሴ ማርያም አንቲ ውዕቱ ደብተራ እንተ ተሰመይኪ ቅድስተ ቅዱሳን የሚለውን አንብቢ።
@@hmariyamshambel7955 enthe bze bhu awekuchualh tenkulenchunh ,debtera denkuanh nw ymbetachenh enth gn kdusunh sm arekesachuth
@@hmariyamshambel7955enten bzu hzebh awekuchaleh tenkol hunh ,debtera ymbetachenh denkuanh malteh nw enth kdusunh sm aerksachuth
Dr Rodas, minim enkwan yihaen ewket lemeredat endegena meweled binoribinim, huligizae tilke yehone ewketotin silemiyakafilun betam enameseginalen 🙏🙏🙏
Great minds! Priceless knowledge!
ትህትናው የሚገርም ነው። ክብር።
ግሩም ነው
እናመሠግናለን በጣም......በተጨማሪም እንደ ዝጋለ አያሌው ያሉ የገነት በኢትዬጵያ ናትን መፅሀፍ ወጣት ድንቅ ፀሀፊወችን በባላገሩ ቲቪ ላይ ጋብዙልን ብዙ እናተርፋለንና....እናመሠግናለን
አንዳንድ ኮሜንት የምትፅፉ ሰዎች ትገርሙኛላችሁ ካላመናችሁበት ለምን ትሰማላችሁ
መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በድሜ በጤና ያቆይልን
አለማወቅን በእውቀት ነው ማጥፋት የሚቻለው እግዚአብሄር ጥበቡን ይግለፅላቸው
@@jerusalemheven1535 yelamberet
እናተ እራሱ ድብትርናን ተቀብላችሁታል ማለት ነዉ አይ ጊዜ እያጠፋን ያለዉ ማ እንደሆነ አለማወቅ አገልጋይ መስሎ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል የሁኑ ደብተራዎችን ማበረታታ በጣም ነዉ ሚያሳዝነዙ አንድ ቀን ይገባችሁ ይሆናል እየሩስ አሌም ሆይ እዉነቱን አንች አዉጭዉ እስከመቼ ባገልጋይ ስህተት ንጹሀን በጎችሽ ይበዘበዛሉ😭
አይ እንደው ዝም ብሎ የሚነዳ ህዝብ አሜን አሜን ብቻ አይይይይይይ
@@emebetzewde7492 በጣም ያሣዝናል ምንም ሳይመረምሩ አሜን ማለት ኑ ገደል ግቡ ሲባል አሜን እረ ምን ጉድ ነዉ ቅዱስ እግዚአብሄር የልቦናችንን አይን ያብራልን አይናችን ታዉራል እግዚእ
እድሜና ጤና ይስጥልን
ተዋህዶ የዕውቀት ማዕበል ነች መዕበልን ወለደች
@@dat1243 ተጋርዶብሃል ሌላ ሀገር ሲሆን ጥበብ እኛ ሀገር ሲሆን ጥንቁልና
ዕውነት 👍
ዋው መምርሕር ማዕበል እሚገርሙ አባት ነዎት እግዚአብሔር እንደርስዎ እና እንደመምሕር ሮዳስ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
በጣም አሪፍ መጽሐፍ ነው ረቀቅ ያለ ቅኔ ቀርቦበታል ። ከጅምሩ እስከ ፍፃሜው እጅግ በጣም አሪፍ ነው 👏👏👏
ጥበብን መርምሩ እወቋት ይላል የሰራዊት ጌታ ዋናው ነገር አጠቃቀሙ ነዉ ለመጥፎ ውይስ ለጥሩ! እንደ ቀደምት አባቶቻችን ለጥሩ ነገር ከሆነ የኢትዮጵያን የድሮ ሀያልነቶን መመለስ ይቻላል።👍👍👍
Right
ይሔ ጥበብ አደለም ጥንቁልና ነው እግዚአብሔር ይገስጣችሁ በእውነት እግዚኦ
እግዚአብሔር ለመምህር ግርማ ወንድሙና ለወንድማችን መምህር ተስፋየ እድሜና ጤና ይስጥልን ይስጥልን ገብቶናል የናንተን ጥበብ ነው እያላችሁ ጥንቁልናን አታስፋፉ በቃችሁ ተመለሡ
አሜን
Thank you so much for this kind of video.. keep it up!
በፀሎት እጂ በፅ አድርጉ ይላል ቅዱስ መፅሃፍ ❓❓❓ ጥቆላችሁን ና እፃችሁን እዛው 😡😡😡😡😡🧏🏻♂️🧏🏻♂️🧏🏻♂️ መምህር ተስፋዬ አበራ እድሜውን ያርዝምልን የናተን ሴራ እያሳወቀን ነው ❗️❗️❗️
እግዚአብሔር ይማረው እንኳን ም በግዜው ነቃን የዳቢሎስ ሥራ በግልጽ አየን
@@ኢትዮጵያእናቴናት በጣም ልቦና ይስጣቸው
ትክክል ✅✅✅✅✅✅
በትክክል
ምህር ተስፋዬም ለዩቱቡ ነው
ሁለም አሰራራቸው ነው እንጂ ጠነቋይ ናቸው
ዋናው ቅዱስ መፃፍ ቅዱስን ጠንቅቆ ማወቅና መተግበር ነው ወንድሜ ተስፋዬን እግዚአብሄር ትክክል ነው አላለንም በደብ ማስተዋል ይገባናል
ማእበል እውነት እንደስምወት ማእበል ኖት እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤
ዝናብ የሚያዘንብ እግዚአብሔር እና እግዚአብሔር ሲፈቅድ ብቻ ነው። የደብተራን እና የድግምት ስራን ስሙን ጥበብ እያላችሁ ከሀይማኖት ጋር እያቀላቀላችሁ ያልነቃውን ትውልድ ይባስ አትቅበሩት አታበላሹት። እግዚአብሔር ይርዳችሁ!!!
አብይ/ግራኝ አሕመድም ያዘንባል - የመከራ ዝናብ።
you are right bro
ሰው አይመረምርም ፤ ደግሞ እኮ #የሰሎሞን_ጥበብ_ነው_የሚል_ስም_ነው_የሰጡት ፤ ጥሩ አስተያየት ነው ።
@@gadisabirbirso4203 ልክ ነህ ወንድሜ የነቃንስ አንሸወድም እግዚአብሔር ይመስገን እኔ የማዝነው እነሱን ተምረዋል ብለው አምነው ያሉት ነገር ሁሉ እውነት የሚመስላቸው እና የሚጠፋው ህዝብ ነዉ ። እግዚአብሔር የየዋሀን አምላክ የሚነዱትን ሁሉ ልቦና ሰጥቶ ይመልስልን። የገባውን ጠላት ከአለማችን ላይ ነቅሎ ያጥፋልን. :: አሜን
ያዘንባሉ፣ ያደርቃሉ እኔም ልጆ ሆኜ እንዳንተው የእግዚአብሔርን ዝናብ እንዴት ብዬ እከራከረው የነበረ በክረምት ዝናብ አስቁሞ ጎጃም ደብረኤልያስ እንደተረገመ እህቴን በመስተፋቅር ያገባ ስው ሲነግረኝ ተከራከርኩት !!!የገባኝ ህይወቴን አጨልሞ ፀበል ተንከራታች ካደረገኝ በሁላ ነው !''
Amazing
የሀገር መልካም ዕይታ ማንቓሻሽ ነው ወይንስ ምን የሚባል ማንናት ነው አጀንደችሁ ።
ለመሆኑ እናንታ የጉግማንጉግ ትውልድ የጥልቁ መንፈስ አካደሚ ከሀገራችን ለይ እጀችሁን አንሱልን ።
የማይሆን ዋጋ መክፈል እንደይማጣ አስቡባት ።
Ethiopia 🇪🇹
እናመሰግናለን ትክክል ናችሁ በቅርብ እማቀው ስው አለእውነት ነው
ዶ/ር ሮዳስ አንድ ሁሌም ማወቅ ያለብወት ነገር ቢኖር የእርሶን ትምህርት መስማት ከጀመርንበት ቀን ጀምሮ አዕምሮአችን ሀሳባችን ከጨለማ ወደ ብርሀን፤ከድንቁርና ወደ ጥበብ፤አጠቃላይ ሚልዮን ወጣት እና ህፃናትን... ጭራሽ ምንም አስበንበት በማናውቀው በኢትዮጵያ ጥብብ መንገድ በተስፈ እንድንጓዝ... በኢትዮጵያ..እውነት በምትባል ሐመር ውስጥ አሳፍረው መሪውን ይዘው እያስገሰገሱን ነው።
__ የቀደሙ አባቶቻችንን የጥበቡ መሪወች በተግባር ተጠቃሚወች አርጓቸዋል...
__ እናንተን ደግም ጥበብን ተናጋሪወች መንገድ አሳይወች አርጓችኋል...
ቀጣዩን ትውልድ ደግሞ የኢትዮጵያ የጥበብ ተግባሪወች ያረጋቸዋል...ለሁሉ ጊዜ አለውና ቅርብም ነው..
መስሎሃል ! የሠይጣን ጥበብ ነው ፤ የደብተራ አስማት ፤ ሌሎችን ሰዎች ተከታይ እንዲሆኑ ተቀናጅተህ ነው ወይስ አላዋቂነት ነው ? #ስለ_ደብተራ_አስማት_እስቲ_መርምሩ_ተሳስተህ_ሰው_አታሳስት ።
@@gadisabirbirso4203
ምነው ብዙ ሰዎች ጥበብ ስትባሉ ሮጣቹ ደብተራ ደብተራ ትላላቹ አረ ወገን መጀመሪያ ተምረን እንተች ሆሆሆኋ
@@gadisabirbirso4203 ይገርማል ለድብትርና ጥበብ ሲሉት ያሳፍራል ያውም የቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት የሙባሉ ናቸው እግዚአብሔር ይማረን መፅሐፍ ሄኖክ ምዕራፍ 2 አንብቡትና ጥበብ ነው በሉ ግን ጥበቡ የሰይጣን ነው ለምን በሰይጣን እንመካለን ንቁ እወቁ ተጠንቀቁ እግዚአብሔር አይነ ልቤናችን ይክፈትልን
አሳማት ነው ስይጣናዊ ተግባራቹ እዛው አለማፍራቹ እንድዎ ስታወሩ
@@abav8467 መጀመሪያ ለማወቅ ሞክር
እርኩሳን መናፍስት(ሴይጣን) እንዳለ ሁሉ
ቅዱሳን መላዕክት አሉ
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር እውቀታቸውን ይባርክላችሁ ለበጎ የምትጠቀሙበት 💚💚💚💚💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እነዚ ሰዎች ግን የእውነት ጥበብ መስሎዋቸው ነው ወይስ ህዝቡን ለማሳት ከሰይጣን ጋር ተስማምተዋል? እኔ እሚያሳስበኝ የናንተን ነገር ሳይሆን በእናንተ የሚስተው ምስኪን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው
ግሩም እና ድንቅ ምስጢራዊ መጽሐፍ ነዉ። እድሜና ጤና ይስጥልን።
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
th-cam.com/video/TQ_zAm2x7nU/w-d-xo.html
በእውነት በጣም ነው ደስ የሚለው በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
በጣም ገራሚ ታሪክ ነው
እውነት እንደዚህ በእውቀት የተሞሉ ሊቃውንት እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልህ!!! መምህር አንተንም እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ
Very fascinating
Great & well educated teacher.
All children should learn what
this teacher has aquired.
In Germany they teach Geez & copy everything Ethiopian Orthodox Christian religion preserved.
Geez should be incorporated at
all levels of educational set ups from Kindergarten to University and beyond in Ethiopia.
Tamiru Inika
0
I totally agree with you! 💯
እናመሰግናለን መምህር🙏🙏🙏🙏
ጠባብነትን ጥበብ ብሎ መጥራት ይገርማል የአስማት ስራን ጥበብ ማለት ያሳፍራል አባቶቻችን ዝናብን ያዘንቡ የነበረው እግዚአብሔርን በመማፀንና በፀሎት ነው ብቻ ለሁላችን ልቦናውን ያድለንንንንንን የስው ሰጋ የለበሰው ሰይጣን ራሱ ነው እናስተውል
endi eyalu astemrewin new wedehwala yekerenew ewket hulu yesetan yimeslachuwal yasazinal
የፈጣሪን ልዕልና ያልተገነዘብክ የሆድ ዕውቀት ብቻ የተሸከምክ አምላክ የሰጠህን አእምሮ እንዳትጠቀምበት ዲያቢሎስ በፍርሃት ሸብቦ የያዘህ እና ነጮች ሲነግሩህ ብቻ ዕወቀት እና እውነት የሚሆን የሃገርህ ጠበብት ሲገልፁት ጥንቆላ ብለህ እንድታምን የተጠለቀልህን የነጮች ጭንብል እውቀቱ ለነሱ ብቻ እንዲሆን እና በሳይንስ ስም ልቀው አግዝፈህ ጆሮህን እና አእምሮህን ምርኮኛ እንድታደርግላቸው የጫኑብህን ክፉ መንፈስ ከላይህ ላይ ገፈህ አንሳ፡፡ ፈጣሪ እንደ ሰው አእምሮ እና አለምን ጥረህ ግረህ አምላክህን እያመሰገንህ እንድትኖርባት የሰጠህ ሆድህን እየሞላህ እንድትኖር ብቻ አይደለም፡፡ ፈጣሪ በምድር ሁሉ ያሉትን እንዲገዛ ለሰው ልጅ ፈጥሮ ሲሰጥ የሰው ልጅ በፈጣሪ ሃይል ሊጠበብበት እና ሊመራመርበት ነው፡፡ በክፉ ሃሳብ ከተነሳህ ለዲያቢሎስ አላማ ታውላለህ፣ በቅን ሃሳብ ከተነሳህ ለእግዚአብሄር አላማ ታውላለህ፡፡ ሃሳብን በመንቀፍ ከምትጀምር ቀድመህ በማስተዋል አዳምጥ፡፡
እራስክን ፈትሽ
ጎንደር ሆስፒታል ተሰርቶ ከዳነዉ ሰዉ ይልቅ የምታበራዉ ዉሃ ብዙ ታዕምር ትሰራ እንደነበር አያቴ ሲያወራኝ አለቅሳለሁ ግን ፈጣሪ ባለዉ ቀን ፀበሏ ፈንድታ ትወጣና የሆስፒታሉ ቦታ እንደሚቀየር አምናለሁ አሁን ይህን ሐሳብ በዚህ ሰዓት ባነሳ እብደት ነዉ እላለሁ ቀሐ ወንዝ ዉስጥ ብዙ ጥበብ አለ አባቶች ስለ ዮርዳኖስ ሲያወሩ ዉሐ ለዉሐ ምን አለኝ ቀሃ ደስስ ይለኛል ነገር ግን አሁን ጎንደር አሁን በአስመሳዮች እጅ ስለሆነች ከተከበበችበት 7 ተራሮች በስተቀር ሁሉንም ሰዉራቸዋለች የጥበብ ሰዎችም መንነዉ ሄደዋል ።ብቻ ለኔ ከአእምሮየ በላይ ነዉ!!?
ጥበበ እና ጥበት ለይታችው አወቁ ፣የብዙውን ህይወት ያበላሸው ጠቢብ ተብዬዎች ናቸው። እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን
ትክክል የዳቢሎስ ጥበብ የአስማተኛ ጥበብ የጠቢባን ጠቢብ የሆነው እግዚአብሔር ይምታው!!!
ምን ተጠቀምን?? ይህን ጥበብ አዎቅን የሚሉት ምን ለሃገር የሚጠቅም ነገር ሲሰሩበት አየን?አውቅን ቢሉ እንኳን መሰተፍቅር መስተባንን እያሉ በተንኮል የሰውን ሂወት ሲያበላሹበት እንጅ ምን ጠብ የሚል ለሃገር እና ለህዝብ የሚጠቅም ሲሰራበት እየን??ወሬ ብቻ
@@Mynameis876 እንኩን ጠቀሜታ በመስተፋቅር በግፍ ሲጋቡ ፣መስተፃርር ብለው ቤተስብ ጉደኛ ሲጣሉ፣ አብር አንከርት ብለው ስውን ከመልካም ስራዉ ኑሮው ከሀገሩ ከቤተሰብ ለይተው እዲንክራተት የሚደርጉ ፣ጥላ ወጊ ፣ከልከልዮስ እየላኩ ስንቱ ክቡር በዓርያው ፈጣሪ የፈጠረው የስው ልጅ ገለዋል ይህንን እንደ በጎ ስራ በየሚዲያው ስይጣናዊ ሰራ ሲበረታቱ ፣ደግሞ በኢየሱስ ክርስቶስ ሀይል ዲቢሎስን የሚያዋርዱትን አባቶች ያወግዛሉ !!! ለምን ?ትውል እየገደሉ ለነሱ ቢዝነስ ነው።ማፈሪያዎች ሙርተኞች በቁም ስው የሚገድሉ ከምድር ያጥፋችሁ !!!ዶ/ር ሮዳስ ይህን ዲቢሎሳዊ ስራ ተወው
አይ ደብተራ እግዚአብሔር ይገስፅህ!!!!! አብሾህን ወስደህ ጥበብ ጥበብ አትበል::
አሁን ነቅተናል ማንም አይሽውደንም ጥበብ እያላቹ ስንት ጉድ አለ
ግሩም ነው ብዙ እየተማርሁ ነው እናመሰርናለን🎉❤
ፈረንጆቹ በካናዳና በጀርመን ዩኒቨርስቲዎች የግዕዝ ቋንቋ ጥናትና ምርምር ማዕከል ማቋቋማቸው ለምን እንደሆነ ስንቶቻችን እናውቃለን ?
ለምንድነው፧
ዶ/ር ሮዳስ እጅግ እናመሰግናለን!! ቤተክርስቲያን ምን ያህል ሀብታም እንደሆነች እንዲሁም ያላት ሊቆች ምን ያህል ብርቱ እና በሳል መሆናቸውን ነው የተረዳሁት!! ስለዚህ ማዕበል ፈጠነንም እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡
ኦሪት ዘዳግም 18 :9-12
9 አምላክህ እግዚአብሔር ወደሚሰጥህ ምድር በገባህ ጊዜ እነዚያ አሕዛብ የሚያደርጉትን ርኵሰት ታደርግ ዘንድ አትማር።
10 ወንድ ልጁን ሴት ልጁን በእሳት የሚያሳልፍ፥ ምዋርተኛም፥ ሞራ ገላጭም፥
11 አስማተኛም፥ መተተኛም፥ በድግምት የሚጠነቍልም፥ መናፍስትንም የሚጠራ፥ ጠንቋይም፥ ሙታን ሳቢም በአንተ ዘንድ አይገኝ።
12 ይህንም የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው፤ ስለዚህም ርኵሰት አምላክህ እግዚአብሔር ከፊትህ ያሳድዳቸዋል።
ኦሪት ዘዳግም 18 :9-12
ስለዚህ የያዝከው ስልክ ሞራ ገላጭነት ነዋ? 😂😂😂
እግዚአብሔር ይመስገን ማስተዋልን ይስጠን
እጅግ ትጣፍጣላችሁ ቃላት የለኝም። በርቱልን እና ፈጥናችሁ ተባብራችሁ ተሰባስባችሁ ከዓለም ውርደትና ጥፋት ከእግዚአብሔር ጋር አድኑን።
አይይይ አትሳሳች ወደ ጥፋት ነዉ እየሄድሽ ያለሽዉ!ስገጂ አለሽ? ፁሚ አለሽ?ስጋና ደሙን ተቀበይ አለሽ?ለማንኛዉ መምህር ተስፋዬ ብለሽ ግቢና ከዛ ተማሪ እሺ ኢሄ ዝም ብሎ ነዉ
በጣም ይገርማል የእውነት ተመስጨ ነው ያዳመጥኩት 🙌👍
አረ ስላሴ ምንአይነት ትምህረት ነው ከእግዚአብሔርጋር የሚጋጭ ትምህርት
ሀዝቤ እውቀት ከመጣቱ ጠፋ ይል የእግዚአብሔር ቃል ደግሞ የቤተክርስትያን አገልጋይ ነን ማለታችሁ ስለዘላለም ህይወት ስለስጋ ወደሙ ማስታማር ይቃላል ወይስ ስሌላ አቤቱ ማርን ይቅር በለን
ደብተራ ናቸዉ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል
Gen methahefune betanbew des yelale ...tebebe nw egna negerochen yemnkeblebent menged nw enje tebeben eko egziabher nw yemsetew
@@genetgetachewgenetgetachew620
በትክክል አሁንማ በግላጭ ሆነ
📌📌📌❗️❗️❗️❗️❗️
ደብተራ የቤተክርስቲያን የጀርባ ቅማል መዥገር ነው ለማናችንም አይጠቅምም ከቤተክርስቲያናችን ይወገድልን❗️❗️❗️
፲፩ አስማተኛም ፥ መተተኛም ፥ በድግምት ፡ የሚጠነቍልም ፥ መናፍስትንም ፡ የሚጠራ ፥ ጠንቋይም ፥ ሙታን ፡ ሳቢም ፡ ባንተ ፡ ዘንድ ፡ አይገኝ ።
፲፪ ይህንም ፡ የሚያደርግ ፡ ሁሉ ፡ በእግዚአብሔር ፡ ፊት ፡ የተጠላ ፡ ነው ፤ ስለዚህም ፡ ርኵሰት ፡ አምላክህ ፡ እግዚአብሔር ፡ ከፊትህ ፡ ያሳድዳቸዋል ።
ኦሪት ዘዳግም 18:11-12
አንቺ ማን ነሽ? ማን ወቃሽ አደረገሽ?
ግሩም ነው።
ለአባቶቻችን ጥበባትን የገለጠላቸው እግዚአብሔር ይመስገን። እናመሰግናለን መምህራችን።
th-cam.com/video/TQ_zAm2x7nU/w-d-xo.html
Ehe tebeb ke egziabeher nw weys....?
ይገማል ገና ልጅ ናቸው ብዙ ያስተምራሉ ፀጋውን ያብዛላቸው ደ/ር ሮዳስ አንተንም እናመስግናለን አገር እንዳለን የምንፅናናው እናንተን ስንስማ ነው ያኑርልን::
ክብር ለቀደሙት አባቶቻችን ክብር ለሰራዊት ጌታ ይሁን !!!
እግዚአብሔር ይባርክህ
ግእዝ በመደበኛ ትምህርት አስተምሩን
I will buy the book 👍
አተሰው የ እጊዚ አብሄር ይማርህ በጣምያሳፍርል እደት አስማትን ጠበብትላለህ የሰይጣን ስራ ታነግሳለህ ምንምየማያቅ ህዝብ በሞት ምክንያት እያስበላህነው ባሳሳትካቸው ነፍሳት እግዚ አብሄር ይጠይቅሀል
አሃ ነጭ ሲሰራው እውቀት እኛ ስናደርገው አስማት ነው?
@African Stories እስኪ ንገርልኝ ወንድሜ
👍🙏👍GOD BLESSED ETHIOPIA 🙏
በጣም ጥሩ ወይይት ነው እኔ በአይኔ ያየሁት በድርቅ ፀሀይ መብረቅ ሲያውረድ አይቻለሁ እውንቴን ነው
በማን ኃይል?
የሚገርም እውቀት እና ድንቅ ሊቅነት ነው!! እጅግ በጣም ግሩም ዝግጅት ነው በርቱልን። መፀሀፉን አገርቤት ሆኜ ተውሼ አንብቤው ነበር። አሁን ግን ገዝቼ ድጋሚ አነበዋለሁ። የተበተነው ኮከብንም እንደዛው። እግዚአብሔር አሁንም እውቀቱን ያብዛላችሁ!!
ይህንን እውቀታችሁን ለተተኪው ትውልድ በደንብ ብታሰተምሩት ነጭ የሰራውን ከመከተል እና ከማድነቅ በበለጠ ነጩ የእኛን ሊቆች ማምለክ ይጀምራሉ። እውቀታችሁን እና የሊቃውንት አባቶቻችንን መፅሐፍቶች ለውጭው አለም ከምትሸጡ ተምራችሁ እና ተራቃችሁ አገራችሁን እና እራሳችሁን አሳድጉ።
📌 📌📌❗️‼️❗️ ደብተራ የቤተክርስቲያን የጀርባቅማል መዥገር ነውለማናችንም አይጠቅምም ከቤተክርሲያናችን ይወገድ ❗️‼️
11 : አስማተኛም ፣መተተኛም፣ በድግምት የሚጠነቁልም፣መናፍስትንም የሚጠራ፣ ጠቀበይም ፣ ሙታን ሳቢም፣ ባተ ዘንድ አይገኝ።
12:ይህን የሚያደርግ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት የተጠላ ነው።ስለዚህም እርኩሰትአምላክህ እግዚአብሔር ከፊትህ ያሳድዳቸዋል ።ኦሪት ዘዳግም 18:11-12
ትክክል⤴️
kale hiwote Yasmalene likacene. dr rodaseme xegezabyre yesetote. bereketo yedersne
ሊቃውንት እያሉ አገር በደንቆሮዎች ትመራለች ፡፡ አምላካችን እግዚአብሔር ሊቃውንትን ወደ ፊት ያምጣልን፡፡
ጥንቆላ. ሊቅ መሆን አይደለም አስተውል
በጣም ወድጄዋለሁ ያስገርማል
መምህር ማዕበል የሀገራችንን ታሪክ ስላሳወቁን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ።
th-cam.com/video/TQ_zAm2x7nU/w-d-xo.html
Tenqway malet tenq lay yemiwul weyim yehagerachin poletikegnoch malet new bachiru. Yesewun hiywet atintew tenq lay yemitilu ke egzer yemiyatalu nachew. Tibebegna degmo egziabherin yemifera higun yemitebiq hatiyatin yemiteyef betam yemiyanb sew new
Doctor Rodas le hulet gietoch megezat atchilm. Wey tibeb yehone krstos wey demo yeseitan mithat andu yaz.
Exactly! Choose God or don’t confuse Christians.
Be ewunet hashimali betam dinki new
በጣም ታሳዝናላችሁ እግዚአብሄር መንገዱን ይምራችሁ ይማራችሁ ማወቅ መማር እንደዚህ ከሆነ
ምንም ሳላዉቅ ልሞት በስጋ መሞት ምንም አይደል እናተ ግን እያወቃችሁ የራሳችሁንም የየዋሁንም ህዝብ ነብስ ታጠፋላችሁ
Betam tikikil
ምን ማለት ነው ?😳
የጥበብ መጀመሪያ አግዚአብሔርን መፍራት ነው ድብትርና ጥበብ ከይደለም ኸሉሲፈር ነው ከይናችሁን ያብራልን !
ይገርማል
መምህር ድንቅ አበርክቶ ነው ይህን የመሰለ ጥበብ ያላቸው ሊቃውንት እያሉን የፈጣሪ ስጦታ የሆነውን ዝናዝ ካስቆሙ ወገኖቻችንን የሚፈጀውን የወያኔና የኦነግን ሰው ሰራሽ ፍጅት ለምን አያስቆሙልንም?
አንተ ለምን ጥበቡን ተምረክ አታስቆምንልም
@@robelr8245እኔ መሆንያለብኝን እየመረጥክልኝ መሆኑ ነው ከተነሳው እርዕስ ጋር የማይሔድ ወሬ ከማውራት robeላችን ዝም ማለትም መልመድ ጥሩ ነው
ወይ ጥበብ የደብተራ ጥበብ ስውን ማደንዘዝ
@@emebetzewde7492 anchi leba kalaweksh zm bey
@@emebetzewde7492በመጀመሪያ " ደብተራ " ማለት ምን ማለት ነው ? 🤔
እስኪ መልሺልኝ 🤲
ጥበብን ለብሰን በጥበብ እንጓዝ 😍 መምህሮቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ዕድሜ ማቱ ሳላን ይስጥልን 🙏
እግዚኦ ማሀርና ክርስቶስ ምን አይነት ጥንቁልና ነው ምንኛ ደብተራነት ነው እረ ጎበዝ እንንቃ እህት ወንድሞች እንንቃ ይሄ ጥበብ ሳይሆን ጥንቁልናነው ጭራሽ በገሀድ መጣችሁ አቤቱ ጌታሆይ ይህንን ሳያዩ የሄድ ምንኛ ታደሉ
ጥበብ ስትረቅ ጥንቁልና ይመስል ይሆናል ግን ጥበብ ነው
@@tigistasres4637በትክክል 🎉
ደብተራ ማለት ሊቅ ነው❤💪
Thank you Megabe Hadis Rodas Tadese (PhD.)
Dr. Rodas,
Why don’t you start the Geeze collection books as a Geeze library. That should be your gift for your country and the generation to come. Most of us in diaspora can help you what we can. Thanks
If you can open a Geeze school with our native theologian.
Good idea , I’m here to support as well !
I couldn’t agree more
Yes, it's a great idea. I will also support
Only if Ethiopians were educated in geez to read those books first and what would the western enemies do as to stealing and burning those libraries. We know our enemies very well. It either needs to be highly decentralized or highly secured from looters and from all forms of disaster.
Egzabher yemasgen 💚💛♥️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️