Cocomelon kids song and its dangers / ኮኮሜሎን የህፃናት ፊልም በውስጡ የያዘው ጉድ!

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ก.ย. 2024
  • Cocomelon kids songs and its dangers / ኮኮሜሎ የህፃናት ፊልም በውስጡ የያዘው ጉድ!
    ኮኮሜሎን የህፃናት ፊልም በውስጡ የያዘው ጉድ ❗️

ความคิดเห็น • 258

  • @DrFasilPediatrician
    @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +12

    ☎️ የቀጠሮ ስልክ: 0984650912 ለማማከር ☎️ 0964686464 ይደውሉ

    • @HAHA_17_A
      @HAHA_17_A 2 หลายเดือนก่อน +3

      ሰላም. ዶክተር. ለምታቀርብልን. ትምህርትና
      መረጃ. ከልብ. እናመሰግናለን. ግን
      ሲደዉሉልህ. አታነሳም

    • @ABRIHAWeldu
      @ABRIHAWeldu 2 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you Doctor Fasil

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      ከ ታካሚ ከሆንኩ ማንሳት አልችልም ማማከር ፈልገው ከሆነ 0964686464 ይደውሉ ​@@HAHA_17_A

    • @user-wj1ln5qg8t
      @user-wj1ln5qg8t 2 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatricianዶር ሄነርያ ምንድን ነው pleas

  • @addisaddis691
    @addisaddis691 2 หลายเดือนก่อน +25

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው እየሰራህ ያለኸው እና ቀጥልበት ብዙ ቤተሰብ በልጆች ያለመናገር ምክንያት ችግር ውስጥ ይገኛልና ይህንን በተመለከተ በደንብ ብታስተምር ለብዙዎች እረፍት ትሆናለህ።

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +2

      እናመሰግናለን ተቀብለናል 🙏

  • @HaymanotKassahun8009
    @HaymanotKassahun8009 2 หลายเดือนก่อน +9

    Thank u Dr.
    ልጄ 1 አመት ከ6 ወሯ ነው።
    ኮኮሜሎን ገና በ1 ዓመቷ በጣም ትወደዋለች። TV ከዘጋን በጣም ትረብሸናለች። ሰራተኛ እሱን ከፊታላት የምትውለው።
    አንድ ቀን
    ኩኩሜሎን ጓደኛው ለእናትና አባቱ ሊያስተዋውቅ ይዞት ይመጣል
    ምን ይላል - Hey mame This is my boy friend - እሱ የኔ ጓደኛ ነው - ተዋወቁት ይላል
    ከዛ - በጣም ነው የምወደውና የማፈቅረው አለ
    በመቀጠል አብሬው ለዘላለም መኖር ነው የምፈልገው
    ቀጠለና አብሬው የኔ ክላስ ውስጥ አድራለው። ከዛ ሳመው
    Look ምን እያስተማሩ እንዳሉ። ባድራቸው ስራቸው ሁሉ 666።
    እግዚአብሔር ይጠብቀን ሰዎች

  • @user-gp5ji8mq4h
    @user-gp5ji8mq4h 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዶ/ር እናመሰግናለን ለምሰጠን ት/ት በተለይ ለኛ ለእናቶች ልጆቻችንን እንዴት መያዝ እንዳለብን በእውነት ከልብ እናመሰግንሀለን እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @islamislam-yg7qz
    @islamislam-yg7qz 2 หลายเดือนก่อน +14

    ምን አይነት ሰው ነክ አላህ ይስጥልን በጣም ነው የምከታተልክ ሁሌም የምትሰጠው ትምህርት በእጅጉ ጥሩ ነው እኔ የምኖርው ጀርመን ነው ከወለድኩ አምስትወሬ ነው ምንም አይነት አላሳዬውም ወላጆች ግዜ ሰታችሁ ልጆቻችሁን ከውናችሁ አሳድጉ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +4

      Share it with friends and family 🙏 subscribe and click notification bell for more 🙏

    • @islamislam-yg7qz
      @islamislam-yg7qz 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@DrFasilPediatrician ok

    • @yemaryam-b5p
      @yemaryam-b5p 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@DrFasilPediatriciandoctor sile Masha and the beer min tilaleh

  • @eskedarayele6083
    @eskedarayele6083 2 หลายเดือนก่อน +3

    Very interesting and useful lesson. Thanks Dr.

  • @masreshatemesgen4393
    @masreshatemesgen4393 หลายเดือนก่อน +1

    ይህን በማቅረብህ በጣም ልትመሰገን ይገባሀል ዶክተር! ይህ የሁላችንም ችግር ነው።

  • @kidyemariyam
    @kidyemariyam 2 หลายเดือนก่อน +3

    ዶክተር እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን ስላነቃኸን ፈጣሪ ውለታህን ይክፈልህ ።

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Amen🙏 Subscribe and click notification bell icon not to miss all videos from our channel 🙏

  • @Helen-abel
    @Helen-abel 13 วันที่ผ่านมา

    doctor betam tabaraki ene betam tatakimebatalew zamanik yilamilim lije saliwalde tamire bihone noro zare waga alkafilim naber ❤❤❤

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 2 หลายเดือนก่อน +1

    ድንቅ መልእክት ነው።
    እናመሰግናለን Dr.Fasil

  • @alexabel1138
    @alexabel1138 2 หลายเดือนก่อน +3

    😮I’m literally shocked Doctor, thank you for saving our kids ewent egzr yebarek betam thank you 🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Share it with friends and family 🙏 subscribe and click notification bell for more 🙏

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 2 หลายเดือนก่อน +4

    ዶ/ር ስለ ጠቃሚ መረጃው እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ።እውነት ነው በሕዝብ የተወደደ ማንኛውንም ፊልም ኔትፍሌክስ ከገዛው እንደ አጀንዳ የተቀረፅ ነገር ቢኖር አንድ ግብረሰዶማውያንን የሚወክል ገፅባህሪ እንዲካተት የደረጋል። የኔትፍሌክስ አጀንዳም ግብረሰዶማዊነትን በዓለማችን ላይ ማስፋፋት እና ኖርማላይዝ ማድረግ ነው ።

  • @hayatsirag7083
    @hayatsirag7083 2 หลายเดือนก่อน +2

    Docter enamsgnalen hulam yemitlekachew vidio betam astemari new selamh yebiza 🙏👍

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Share it with friends and family 🙏 subscribe and click notification bell for more 🙏

  • @selamjesus8667
    @selamjesus8667 2 หลายเดือนก่อน +2

    Dr God bless you! very true beziu film ale sew ayekeweme tebarik

  • @Selam46445
    @Selam46445 หลายเดือนก่อน

    ውይ የኔ ልጆችም በጣም ነው የሚወዱት በእውነት ከአሁን በኋላ እከለክላቸዋለሁ።እናመሰግናለን 🙏

  • @battyy248
    @battyy248 2 หลายเดือนก่อน +6

    አሜርካን ነው የምኖር የ 4 አመት እና 10 ወር ወንዶች አሉኝ ትልቁ በቀን 30-40 ደቂቃ ያያል እሄን ግን አይወደውም ከፍቸለትም አላቅም

  • @tesfayeendale7561
    @tesfayeendale7561 2 หลายเดือนก่อน +2

    ዶክተር በጣም እናመሠግናለን

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ተጨማሪ የህፃናት የጤና እና አመጋገብ ምክሮችን ከፈለጉ " ብሩህkids " ቻናላችን subscribe አርገው የደወል ምልክቱ ይጫኑ ሁሉም መረጃዎች ይደርስዎታል ❗

  • @yegebrelg1226
    @yegebrelg1226 2 หลายเดือนก่อน +1

    Selam dekter betam anmsgnaln ankon lege amen arase tbkyahu bezhe film betam ygrmal

  • @amanueltesfamariam1062
    @amanueltesfamariam1062 หลายเดือนก่อน

    Tebareklgh doc

  • @user-db4fk2sm9j
    @user-db4fk2sm9j 2 หลายเดือนก่อน +2

    ወይኔልጄገደልኳትማለትነው😢 ቤቢሻሩክእና ኮኮሜሎን በጣምተውደዋለች ገና ሁለትአመትአልሞላችም😢

  • @user-hd7vg1vt4g
    @user-hd7vg1vt4g 2 หลายเดือนก่อน

    በነገራችን ላይ ድምፅክ በጣም ደስ ይላል በርታ

  • @Temsalet
    @Temsalet 22 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you doctor ለልጆች ቲቪ ካሳያቹ ኤልሞን:የኢትዮዺያ ልጆች እና አንድ miss Rachel የምትባል ሴት አለች TH-cam laye እኔ ብዙ አልከፍትም ከከፈትኩኝ ግን እነዚህን ነው የምከፍተው

  • @yaynabebaabayneh663
    @yaynabebaabayneh663 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you very much
    May God protect the nation

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Subscribe and click notification bell icon not to miss all videos from our channel 🙏

  • @blackbeauty284
    @blackbeauty284 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @YeshalemTerefe
    @YeshalemTerefe 2 หลายเดือนก่อน +1

    Betam enamesgenalen docter lij betam kemiwodachewu programochi wuset adun new ena teru temehert new yesetehegn

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Subscribe and click notification bell icon not to miss all videos from our channel 🙏

  • @emnetgech4657
    @emnetgech4657 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you dr it's a great message. God bless you

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos 🙏

  • @meserettesfaye3059
    @meserettesfaye3059 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you so much and thank you for your encouragement. Thank you for your information. Stay blessed.

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Share it with friends and family 🙏 subscribe and click notification bell for more 🙏

  • @gaulmokieerey263
    @gaulmokieerey263 2 หลายเดือนก่อน +1

    Lijie betam twedachew neberech gn daycare stijemir totally resichatow temesgen new thanks 🙏 doc

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos 🙏

  • @netsanetabrham2201
    @netsanetabrham2201 2 หลายเดือนก่อน

    No kids , just came to learn. Happy to see you Dr. ❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Welcome subscribe and click notification bell icon not to miss all videos from our channel 🙏

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዶ/ር እጂግ በጣም ጠቃሚ መረጃዎችን ነው እየሰጠኸን ያለኸው እናመሠግናለን ልጆቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @HanaYoseph
    @HanaYoseph 2 หลายเดือนก่อน +3

    እናመሰግናለን ዶክተር!

  • @kemertube-cv6tp
    @kemertube-cv6tp 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሲጀመር ስሙን የልጆች አሉትጅ ልብ ላለው ውስጡ ለትላልቆችም የማይሆን የበሰበሰ ነገር ነው ውስጡ ያለው በተለይ ከቅርብ ግዜ ወድህ ብሶባቼዋል

  • @meksudmohamed6578
    @meksudmohamed6578 2 หลายเดือนก่อน +3

    በጣም ጥሩ ጥቆማ ነው ዶ/ር እናመሰግናለን። ግን እባክህ በዚ ጉዳይ ስታስተምር ስለ ጾታ መቀየር ብቻ ሳይሆን ዝሙት እና ክፉ ስራ ሁሉ ግብረሰዶማዊነት መሆኑን አስተምረክ እለፍ። 🙏🙏🙏🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      Subscribe and click notification bell icon not to miss all videos from our channel 🙏

    • @Ethiopia2112
      @Ethiopia2112 หลายเดือนก่อน

      ዝሙትም ክፉ ስራም ከግብረሰዶማዊነት ጋር እኩል አስቀምጦ ማስተማር ህዝቡ ግብረሰዶማዊነትን አቅሎ እንዲያየው ያደርጋል። ይህ ብቻውን ትልቅ አጀንዳ ነው

    • @meksudmohamed6578
      @meksudmohamed6578 หลายเดือนก่อน +1

      @@Ethiopia2112 ስለዚህ ዝሙትና አሁን የተባለው ነገር የበላለጣል እያልክ ነው? ዝሙት ከሰዶም ግብሮች አንዱ ነው። ዝሙትንም ህዝብ ከዚ ጭምልቅና እኩል እንዲጸየፈው ማድረግ ያስፈልጋል። እውነታውም እሱ ነው በፈጣሪ ዘንድ ሁለቱም የተወገዙ ናቸው። ክፉ ስራ ሁሉ ግብረሰዶምነት ነው

  • @user-bj2jk2us1u
    @user-bj2jk2us1u 2 หลายเดือนก่อน

    የኔንም ልጆችን ይሄ ነገር ነው የገደለብኝ Dr እጅግ በጣም በጣም ትክክል ነህ የኔ ሁለት ልጆች በዚህ በሽታ የተጠቁ ናቸው

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ሕክምና አለዉ ☎️ 0984650912 ደውለው መምጣት ይችላሉ

  • @azebsisay0234
    @azebsisay0234 หลายเดือนก่อน

    በርቲልን እናመሰግናለን

  • @nurittesfaye997
    @nurittesfaye997 2 หลายเดือนก่อน

    Dr. Enamesegenalen tikikile new Betam tinekake madereg yetebekebenale zemenu kefetwale

  • @Emuti83
    @Emuti83 2 หลายเดือนก่อน +6

    በዚህ ምክንያት መንታ ልጆቼ የንግግር መዘግየት አጋጥሟቸዋል አንደኛው ልጄ ኦቲዝም አምጥቶበታል 😢 እባካችሁ ወላጆች ተጠንቀቁ እኔ የዘላለም ቁጭት ጥሎብኝ አልፏል 😭😭😭 ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ብዙ ልጆችን እያዳንክ ነው በምትሰራው ቪዲዮ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos from our channel 🙏

  • @bslentaabebe8878
    @bslentaabebe8878 2 หลายเดือนก่อน +3

    እውነት ነው የኛ ልጅ ከ2አመት በፊት ማየት ሰለጀመረች ለማውራት ጊዜ ወሰዶባታል

    • @MesiYalesu
      @MesiYalesu หลายเดือนก่อน

      Ahunes endat nw awerachilesh enem chineket weset negn 2t Amet ke 5 weru nw ayaweram

    • @bslentaabebe8878
      @bslentaabebe8878 หลายเดือนก่อน

      @@MesiYalesu ውይ አሁንማ እስኪደክመኝ ድረስ ነወ የምታወራው ገን ልጅሽን ከልጆች ጋር እንዲጫወት አድርጊው አንቺም በጣም አውሪው

  • @tsedalaserade
    @tsedalaserade 2 หลายเดือนก่อน

    Aw betam nw ljoche emiwedut becha fetari yeredan

  • @rahelyibra8904
    @rahelyibra8904 2 หลายเดือนก่อน +1

    ene liji ahun 3 ametu new sira betust sira sisera tv kefichelat neber semiseraw gudatun salak ena ahun betam haylegna honabignalech

  • @gaulmokieerey263
    @gaulmokieerey263 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks you doctor

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos from our channel 🙏

  • @bizuneshal
    @bizuneshal 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you dear doctor ❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      መረጃውን share በማድረግ ይተባበሩን እናመሰግናለን 🙏 እንደዝህ አይነት መረጃዎች እንዲርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ 🙏

  • @user-wy7fl5rz9k
    @user-wy7fl5rz9k หลายเดือนก่อน

    Thank u so mucj

  • @lideterku7036
    @lideterku7036 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing 🙏

  • @getetedla7469
    @getetedla7469 2 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ድንቅ ምክር ነዉ ።

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Subscribe and click notification bell icon not to miss all videos from our channel 🙏

  • @mesalih8063
    @mesalih8063 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ቆንጆ ትምህርት ነው😊😊😊

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      መረጃውን share በማድረግ ይተባበሩን እናመሰግናለን 🙏 እንደዝህ አይነት መረጃዎች እንዲርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ 🙏

    • @yChkon-zn9ph
      @yChkon-zn9ph 2 หลายเดือนก่อน

      ​@@DrFasilPediatricianእሽ❤

  • @selamtube8513
    @selamtube8513 2 หลายเดือนก่อน +3

    የኔ ልጅ ኩኩ መለኮቴ ስከፍት እንዴት ደስ እንደሚለው

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos 🙏

    • @selamtube8513
      @selamtube8513 2 หลายเดือนก่อน

      እሽ

    • @selamtube8513
      @selamtube8513 2 หลายเดือนก่อน

      ዶክተር ኢትዮጵያ እመጣለው እንዴት ነው ቀጠሮ መያዝ የሚቻለው ለልጀ የ8አመት ልጅ አለኝ

  • @kelemlove4937
    @kelemlove4937 2 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ በጣም ነው የሚያየው የነረ ልጅ እኮ ወይኔ

  • @Zemene_Tewahdo
    @Zemene_Tewahdo 2 หลายเดือนก่อน +3

    Bluey ግብረሰዶማዊ ነው። በፍፁም እንዳታሳዩ። ትልቁ ልጅ ውሻው ሰማያዊ ቢሆንም መልኩ ግን ሴት ውሻ ነው። ይህ ደግሞ የሚያስተምረው ወንድ ብንሆንም ሴት መሆን እንችላለን የሚለውን ነው።

  • @haftomgera5495
    @haftomgera5495 2 หลายเดือนก่อน +1

    Docter betam enamesgnaln

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      መረጃውን share በማድረግ ይተባበሩን እናመሰግናለን 🙏 እንደዝህ አይነት መረጃዎች እንዲርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ 🙏

  • @Wda23
    @Wda23 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you doctor my 11 months baby girl loves Cocomelon

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos 🙏

  • @meronkassu8373
    @meronkassu8373 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you!.. Please keep such enlightenments

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Share it with friends and family 🙏 subscribe and click notification bell for more 🙏

  • @dagmawitteketel799
    @dagmawitteketel799 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tbarkln erjm edme Emgnelhalw.

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏 መረጃውን ለሌሎችም ያካፍሉ

  • @orthodoxtewahido4853
    @orthodoxtewahido4853 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing!

  • @bezazerfu408
    @bezazerfu408 2 หลายเดือนก่อน +2

    ljen seletadekelegn be ewunet egziabeher yistelegn amesgnalew

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏 የሰማ ላልሰማ ያሰማ እናመሰግናለን

  • @NejunegiYljeenables
    @NejunegiYljeenables 2 หลายเดือนก่อน +1

    አናመሰግናለን ክበርልን

  • @kemeriyakedir4441
    @kemeriyakedir4441 2 หลายเดือนก่อน +1

    betam new migermew yihin yahil riket

  • @jmalamoo8815
    @jmalamoo8815 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks doctor

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos 🙏

  • @user-nc1hi6fx9r
    @user-nc1hi6fx9r 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም ዶክተር እናመሰግናለን ግን ምን ዋጋ አለዉ ቀድመን ብናቀዉ ነበር ልጆቻችን እየሰሙት ነዉ ያደጉት በጣም ያሳዝናል 💔💔

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +5

      አሁንም ጊዜው አረፈደም

  • @MerryMulugta-ui3sc
    @MerryMulugta-ui3sc 2 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ ልጅም በጣም የሚሉ ወደዋል 😢😢

  • @helentesfaye3194
    @helentesfaye3194 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶ/ር እግዚያብሄር ይባርክህ:: ትውልድ እየታደክ ነው::

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 🙏 መረጃውን ለሌሎችም ወላጆች ያድርሱ subscribe ያድርጉ!

  • @BetelihemYemata
    @BetelihemYemata 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Subscribe and click notification bell icon not to miss all videos from our channel 🙏

  • @habeshawork
    @habeshawork หลายเดือนก่อน

    እዉነት ነዉ ፊልሙን አይቼዉአለሁ

  • @MariamAwet-og7gf
    @MariamAwet-og7gf 2 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ

  • @Betelihem-kt9ze
    @Betelihem-kt9ze 2 หลายเดือนก่อน +1

    Doctor fetary edmena tena yisth!!!!

  • @helatilaye4719
    @helatilaye4719 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Doctor

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos 🙏

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 2 หลายเดือนก่อน +1

    በእውነት እናመሰግናለን

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos from our channel 🙏

  • @yohanaabraham9817
    @yohanaabraham9817 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks doctor

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ለሌሎችም share ያድርጉት 👍

  • @helenkassa7966
    @helenkassa7966 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን!!! ዶክተር

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Subscribe and click notification bell icon not to miss all videos from our channel 🙏

  • @dontjudgeme7968
    @dontjudgeme7968 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Dr.

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Share it with friends and family 🙏 subscribe and click notification bell for more 🙏

  • @DM-ht8us
    @DM-ht8us 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you dr.
    My baby likes it i will have to make a decision.

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos from our channel 🙏

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya หลายเดือนก่อน

    Yes❤❤❤❤❤❤

  • @asnakechmekonnen5367
    @asnakechmekonnen5367 2 หลายเดือนก่อน +1

    wonderful doc!!!🙏🙏🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      Subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos 🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos 🙏

    • @asnakechmekonnen5367
      @asnakechmekonnen5367 2 หลายเดือนก่อน

      @@DrFasilPediatrician Already did 👍 ... doc do u know any hospital that uses bilirubinometer?

  • @ethio_family6342
    @ethio_family6342 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you dr ❤❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Welcome 😊 Subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos 🙏

  • @kingskid8864
    @kingskid8864 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks Dr

  • @chocolat423
    @chocolat423 2 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢😢 አረ ጉዳችን ዘንድሮ

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน +1

      መረጃውን share በማድረግ ይተባበሩን እናመሰግናለን 🙏 እንደዝህ አይነት መረጃዎች እንዲርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ 🙏

  • @user-ey1ry6qo6g
    @user-ey1ry6qo6g 2 หลายเดือนก่อน

    Keep up doctor 🙏🙏🙏🙏

  • @user-pv7yj5er5x
    @user-pv7yj5er5x 2 หลายเดือนก่อน +1

    Egziyabheri yistihi doctor

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Subscribe and click notification bell icon not to miss all videos from our channel 🙏

  • @genetmeles4766
    @genetmeles4766 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much

  • @user-kf4ow5ip4l
    @user-kf4ow5ip4l 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Docter 🙏

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell for more🙏

  • @meserettariku4329
    @meserettariku4329 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u

  • @miftahkebede8021
    @miftahkebede8021 2 หลายเดือนก่อน +2

    Betam enamesegnlen doctor.and tiyake neberegn lije 5 1/2 nech afua ena milasua lankawa kenferua kosele le.ejemeriya gize newu amoxa ena af wust yemikeba cream tazolatal gn mnm lewut yelewum gra gebtognal mn ladirg??

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      ምክንያቱን ለማወቅ በአካል ማየት አለብን
      ☎️ 0984650912 ደውለው ይምጡ

  • @dagmawitteketel799
    @dagmawitteketel799 2 หลายเดือนก่อน +1

    Fetari ymsgn esun ngre Akomewalw Tmhert sechi selalhon.

  • @Temesgen-v
    @Temesgen-v หลายเดือนก่อน

  • @martaminale3847
    @martaminale3847 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you Doc

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏 የሰማ ላልሰማ ያሰማ እናመሰግናለን

  • @user-my9oc7hx8s
    @user-my9oc7hx8s 2 หลายเดือนก่อน +1

    enamsegenalen d/r

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos from our channel 🙏

  • @amuye671
    @amuye671 2 หลายเดือนก่อน +1

    Tnx doctor

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos from our channel 🙏

  • @rozihanen1429
    @rozihanen1429 2 หลายเดือนก่อน +1

    thank dokktr like adergu prank legna ayetakemanem yamitakeman adiz ayenat chanel naw yamitakeman😊😊😊

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos 🙏🙏

  • @ferewoyneberhane
    @ferewoyneberhane หลายเดือนก่อน

    ውይ በግልፅ አሳዪት እንጅ
    በቃ የአበሻ ፊልም ብቻ መክፈት ነዉ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 หลายเดือนก่อน

    Nice content ❤❤❤❤

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      Subscribe and click notification bell icon not to miss all videos from our channel 🙏

    • @zikretewahedo6166
      @zikretewahedo6166 2 หลายเดือนก่อน +1

      @@DrFasilPediatrician of course i do

  • @ruthmekonnen7979
    @ruthmekonnen7979 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 🙏

  • @user-eo5ck1yl8e
    @user-eo5ck1yl8e 2 หลายเดือนก่อน +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @MihiratHabtamu
    @MihiratHabtamu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤

  • @Tigisthayme-wh1wo
    @Tigisthayme-wh1wo 2 หลายเดือนก่อน +1

    Wiyy fatari yene lij erasu batem tiwadaw nabare

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      መረጃውን share በማድረግ ይተባበሩን እናመሰግናለን 🙏 እንደዝህ አይነት መረጃዎች እንዲርስዎ subscribe አርገው የደውል ምልክቷን ይጫኑ 🙏

  • @FENA2001
    @FENA2001 2 หลายเดือนก่อน

    Geta ybarkh

  • @YoditAmbaye
    @YoditAmbaye หลายเดือนก่อน

    Wow Wow እግዚያብሔር ይባርክ ዛሬ በእዉነት አይኔን ከፈትክልኝ❤❤

  • @Seni1286
    @Seni1286 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you dr

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos from our channel 🙏

  • @kidisttsigehana5583
    @kidisttsigehana5583 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @senaitbekele9280
    @senaitbekele9280 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን

  • @user-xp2bx6mg7q
    @user-xp2bx6mg7q 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you ,👍👍😊

    • @DrFasilPediatrician
      @DrFasilPediatrician  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome 🙏 subscribe and click notification bell so that you will not miss any videos from our channel 🙏