ህፃናት ፖፖ ማስለመድ የምንችልበት 5 ቀላል ዘዴዎች / 5 Tips for potty training / toilet training tips for parents

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 16 ก.ย. 2024
  • ህፃናት ፖፖ ማስለመድ የምንችልበት 5 ቀላል ዘዴዎች / 5 Tips for potty training / toilet training tips for parents
    ምርት እና አገልግሎትዎን ለማስተዋወቅ
    0910199880 ወይም 0984650912
    ለልጅዎ ሕክምና እና ክትትል ማድረግ ከፈለጉ ይደውሉ
    ☎️ 0984650912
    ☎️ 0939602927
    ዶ/ር ፋሲልን በስልክ ለማማከር ከፈለጉ
    ☎️ 0984650912 ይደውሉ
    ፌስቡክ : drfasilpediatrician
    ቴሌግራም : t.me/doctorfasil

ความคิดเห็น • 124

  • @bruhkids-t1e
    @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา +9

    ☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 / 0939602927

  • @TinbiteDawit
    @TinbiteDawit 7 วันที่ผ่านมา +24

    ዶ/ር እንዴት እንደማመሰግንህ አላውቅም። በዚህ ጉዳይ በጣም ጭንቅ ብሎኝ ነበር። ፈጣሪ እድሜ ዘመንህን ይባርክ።

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏 ለሌላውም ወላጅ share ያድርጉ ሌሎችም ወላጆች subscribe እንዲያረጉ ይጋብዙ

    • @rahmaosman7832
      @rahmaosman7832 5 วันที่ผ่านมา

      Dr please can you please Explain Pychomotor Skills? Please 🙏

  • @haymanottilahun3665
    @haymanottilahun3665 7 วันที่ผ่านมา +11

    እናመሰግናለን ዶክተር
    እኔ ልጄን 6 ወር ምግቢ ስጀምር ነዉ ፖፖ ያስጀመርኩት ጠዋት እና ማታ ፤ አሁን በጣም ጎቢዞ ዳዪፐር ማታ ቢቻ ነው ምያረገው 1አመት ከ9 ወር ነው ።
    ኡሹሹ ይላል ሁሉንም በደንቢ አውቋል ተመስገን።

    • @የኡመርእናት
      @የኡመርእናት 7 วันที่ผ่านมา

      መሻአላ እኔ 3 አመት ሊሖናት ነዉ ዳይፐር እዳሰርኩላት ምቾት ማጣት

  • @SerkalemAyalew769
    @SerkalemAyalew769 7 วันที่ผ่านมา +9

    ዶ/ርዬ በጣም የምንፈልገውን ነገር ስላቀረብክልን እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ።

  • @hasinamuzeyen2988
    @hasinamuzeyen2988 7 วันที่ผ่านมา +8

    የምፈልገው ርእስ እናመሰግናለን😊

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏 ለሌላውም ወላጅ share ያድርጉ ሌሎችም ወላጆች subscribe እንዲያረጉ ይጋብዙ

  • @mesishume-tw7om
    @mesishume-tw7om 7 วันที่ผ่านมา +5

    ዶ/ር በሰአቱ ደረስክልኝ ያስጨነቀኝ ጉዳይ Thank You

  • @user-nw8ub1ni2w
    @user-nw8ub1ni2w 7 วันที่ผ่านมา +6

    እንኳን ደህና መጣህ እየጠበኩህ ነበር ፈጣሪ እርሜህን ያርዝምልን

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @lubaba.k
    @lubaba.k 7 วันที่ผ่านมา +2

    ዶክ በጣም አመሰግናለሁ በጣም አስፈላጊ ነገር ስለሰራህልን

  • @dagmawityohannes
    @dagmawityohannes 2 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር በጣም ነው ማመሰግነው ጨቆኝ ነበር ዘመን ሁሉ ይባረክ🙏🙏🙏

  • @AaAa-oc3dq
    @AaAa-oc3dq 4 วันที่ผ่านมา

    ኮሜንቱ ሁላ ልጀ ልጀ ነው የሚሉት ማሻአላ እኔስ ለዚህ እድል ገና ነኝ ግን ያረብ ልጂ እዳታለብሽ አስለምጂ ተብየ ይሄው ጨንቆኛል ስራውን ልልቀቅ ወይስ በትንሽ ቀናት ትለምድልኛለች በማለት ተወዛግቢያለሁ የመዳም ቅመሞች ኑማ ምክር ስጡኝ

  • @hanazewdie
    @hanazewdie 7 วันที่ผ่านมา +5

    እናመሰግናለን ዶ/ር

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏 ለሌላውም ወላጅ share ያድርጉ ሌሎችም ወላጆች subscribe እንዲያረጉ ይጋብዙ

  • @fresnaygetachewbelete1771
    @fresnaygetachewbelete1771 7 วันที่ผ่านมา +6

    ዶ/ር በጣም እናመሰግናለን። የኔ ጥያቄ ልጄ 3ወር ከ15 ቀኗ ነው ጤናዋ በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ሰሞኑን ተቅማጥ ጀመራት ይኼ ነገር ምን ይሆን መንስኤው ጡት ብቻ ነው የምትወስደው።የጀመራት ቀን እኔ እርጎ ጠጥቼ ነበር ከዛ ጋር ይገናኛል? እኔን ግን አላመመኝም። በዛውም አንዲት የምታጠባ እናት መውሰድ የሌለባት የምግብና የመጠጥ ዓይነት ይኖራል ወይ? ብታብራራልን አመሰግናለሁ

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา +1

      ሕክምና እና ምርመራ ይፈልጋል በ አካል ብናያት የተሻለ ነው ደውለው መምጣት ይቺላሉ ☎️ 0984650912

  • @NetanetDerja
    @NetanetDerja 6 วันที่ผ่านมา

    ዶክተርዬ በጣም አመሰግናለው በጣም የምፈልገው መረጃ ነበር ልጄን ለማስለመድ ሙከራ ላይ ነበርኩ አመሰግናለው ስለምትሰጠን መረጃ

  • @munaabdelwahab523
    @munaabdelwahab523 7 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Doctor May ALLAH Gives your Reward for you.

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏 ለሌላውም ወላጅ share ያድርጉ ሌሎችም ወላጆች subscribe እንዲያረጉ ይጋብዙ

  • @gabelavebast
    @gabelavebast วันที่ผ่านมา

    ተባረክ በጣም እናመሰግናለን❤

  • @azanudress
    @azanudress 5 วันที่ผ่านมา +2

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዶ/ር ልጀ 2 አመት ከሰባት ወሩ ነው ነገር ግን ሸንቱን ሽንት ቤት ይሸናል ካካውን ግን እንቢ አለኝ ምን ማድረግ አለብኝ

  • @hikmaaf8395
    @hikmaaf8395 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሚጋርመው ዶክ ልጄ አመት ከ6 ወራ ናው እና ከጋዘሁለት ሰምት ይሆናኛ እስኪ ሞክራለሁ ግን ቢሚያስፈልጋኝ ሰአት ናው የጋኛሁት ቪድዬዉን

  • @Noora-i7w
    @Noora-i7w 7 วันที่ผ่านมา +2

    እንኳን ደና መጠህ

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      እንኩዋን ደህና ቆዩን ❗🙏

  • @Menar4573
    @Menar4573 วันที่ผ่านมา

    Doctor please dewye lagengk alchalkum anten lamaker nebe le lije

  • @AsterAstu-m6m
    @AsterAstu-m6m 7 วันที่ผ่านมา +3

    Enamesgelalene Dr

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏 ለሌላውም ወላጅ share ያድርጉ ሌሎችም ወላጆች subscribe እንዲያረጉ ይጋብዙ

  • @user-ku6em5lj1d
    @user-ku6em5lj1d 2 วันที่ผ่านมา

    ዶክተር እናመስግናለን

  • @እማፍቅርአንቺጠብቂን
    @እማፍቅርአንቺጠብቂን 4 วันที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና እግዚአብሔር ያድልልን

  • @SentaAyana
    @SentaAyana 7 วันที่ผ่านมา +1

    My daughter is 22 months old, she’s advanced in so many ways for her age. Unfortunately Last two weeks imitated bad habit sucking her fingers in to mouth, which is not experienced before. I tried to explain her the consequences but that doesn’t work. What kind of approach or solution I have to follow to break the bad habit?

  • @yesewzergene5205
    @yesewzergene5205 7 วันที่ผ่านมา +1

    እናመሰግናለን🙏

  • @mekdestesfaye5726
    @mekdestesfaye5726 7 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you for sharing this

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      You are so welcome🙏 🙏🙏 ለሌላውም ወላጅ share ያድርጉ ሌሎችም ወላጆች subscribe እንዲያረጉ ይጋብዙ

  • @Alemu25
    @Alemu25 7 วันที่ผ่านมา +4

    ሠላም ,ዶክቶር ,የሦስት አመት እህት አለችኝ ,ቋንቋ ላይ በጣም ፈጣን አይደለችሞ ,ሽንትና ሰገራ በቤት ተጠቀማለች , በአጸደ ህፃናት ሸንት ቤት መጠቀም አትፈልግም :ሰገሬና ሸንት ሲመጣት ,ታለቅሳለች :ካስገቧት ወደ ሸንት ቤቱ ,የበለጠ ታለቅሳለች እና ምን ማድረግ አለብ?

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      ፖፖ ላይ መጠቀም

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 6 วันที่ผ่านมา

    Thanks dr.fasil
    መልካም አዲስ አመት 🌻🌻🌻

  • @MTO2024
    @MTO2024 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Thank you so much Dr

  • @yenesew719
    @yenesew719 วันที่ผ่านมา

    አመሰግናለሁ

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 7 วันที่ผ่านมา +2

    Thankyou doctor👏👏👏👏👏

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      You're welcome 😊

  • @fikerrfikerr4458
    @fikerrfikerr4458 2 วันที่ผ่านมา

    Betam amesgenalhu lejey 2 amet k7 weru nw gn eskahun bedayper nw betam neber yekebdegn esik emokerwalhu

  • @HanaYoseph
    @HanaYoseph 6 วันที่ผ่านมา

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!

  • @AlemdegefuGebtaga
    @AlemdegefuGebtaga วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን

  • @selamawitmekonnen5346
    @selamawitmekonnen5346 7 วันที่ผ่านมา

    Hats off Doctor , you are amazing, Thank you❤❤❤❤

  • @MeronSetotaw
    @MeronSetotaw 7 วันที่ผ่านมา +4

    Wey Dr zare yemejemereya neg teberek gen balefew teyake teyekehe selalmeleskeleg ker belogal

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา +2

      በስራ መደራረብ ምክንያት ሁሉንም ጥያቄ ላንመልስ እንችላለን... ሆስፒታል እንደምሰራ መረሳት የለበትም...

  • @niyatamine5269
    @niyatamine5269 2 วันที่ผ่านมา

    Hay doctor lijiye 1.3 month adrgalej kaka edemeta tnageralech popo ga mekemt gen eshi atlem shntibet lay gen eshi tilalech men larg lela nwgeruwa betam fetan nat

  • @selamawitteferi3334
    @selamawitteferi3334 6 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር በሰአቱ ደረስክልኝ ያስጨነቀኝ በጣም አመሰግናለሁ

  • @FgUhtt-zl7cn
    @FgUhtt-zl7cn 2 วันที่ผ่านมา

    በርታ❤❤ወድሜ

  • @gidgghgd1676
    @gidgghgd1676 7 วันที่ผ่านมา +2

    tnx d

  • @rahmaosman7832
    @rahmaosman7832 5 วันที่ผ่านมา

    Dr.Please What is Pychomotor skills?

  • @Mehurma
    @Mehurma 7 วันที่ผ่านมา +1

    ተባረክ በጣም በተቸገርኩበት ሰዓት ነው ያቀረብከው::

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา +1

      🙏🙏 ለሌላውም ወላጅ share ያድርጉ ሌሎችም ወላጆች subscribe እንዲያረጉ ይጋብዙ

  • @asnakeamsalu4423
    @asnakeamsalu4423 วันที่ผ่านมา

    Thanks ❤

  • @frehiwotgenta7399
    @frehiwotgenta7399 วันที่ผ่านมา

    thank you Dr ❤❤

  • @HappyBasketball-xj5ui
    @HappyBasketball-xj5ui 7 วันที่ผ่านมา +1

    Le diaper allergy mabte mindinew dr.

  • @feyineafeta9112
    @feyineafeta9112 7 วันที่ผ่านมา +1

    ስጠብቅህ መጣህልኝ
    አመሰግነዋለሁ ዶክተር , ልጄ 6 ወር ከአንድ ሳምንት ነች ምግብ እያለማመድኩ ነበር ካሮት በእስትም አበሰዬ ከወቴት ጋር በመፍጨት ሰጥቻት ምንም ከለሩን ሳይቀይር ካካ ወጣ ምንድነዉ ? አመሰግናለሁ እግዝአብሔር ይባረክ 🎉🎉🎉🎉

    • @tigstbelete4733
      @tigstbelete4733 7 วันที่ผ่านมา +1

      ታዳ የበላችው ካሎጣ ምን ይውጣ ማሚ አትፍሪ normal new

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      ኖርማል ነው

  • @LeloBerecha
    @LeloBerecha วันที่ผ่านมา

    Beteme ameseginelew yeme falegihu negari❤

  • @kalkedanayele2228
    @kalkedanayele2228 7 วันที่ผ่านมา +1

    ስላም ዶ/ር ልጄ ሲወለድ ክብደቱ 3 ኪሎ ነበር እሁን እድሜው እንድ እመት ክእምስት ወሩ ነው ክብደቱ 18 ኪሎ ነው ሀኪሜ ችግር የለውም በዘርም ሊሆን ይችላል ብሎኛል እኔ ግን እይምሮይ ሊያርፍ እልቻለም እንተ ምን ትለኛለህ

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      በ አካል ብናየው መልካም ነው ደውለው መምጣት ይቺላሉ

  • @TezuKebede
    @TezuKebede 6 วันที่ผ่านมา

    Thank u so much doc.

  • @bettygobbie9482
    @bettygobbie9482 7 วันที่ผ่านมา +1

    የእኔ ልጅ በ9ወሯ የጀመርኩላት መጀመርያ ፖፖው ምቹ እና እዳይቀዘቅዛት ቀዳዳውን ትቸ እስፖንጅ አድርጌ አስቀመጥኳት እ በይ ስላትም እ እያለች እካካ አለችበት😅 ይኸው አሁን ስዓቷን ጠብቄ ጠዋት እና ማታ ፖፖ እሰጣታለው፣ከዘገየውባት ዳይፐር ላይ ትፀዳዳለች።

  • @All-airdrop
    @All-airdrop 32 นาทีที่ผ่านมา

    ማስተዉ እኖዴት እንደምቻልም እባክህ

  • @lueal30
    @lueal30 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ዶ/ር ልጀ 1 ወሩ ነው ሰሞኑን ከእንቅልፍ ሲነቃ ተሎ ተሎ ያቀረሻል ወተት ሚመስልም ይወታል ደግሞም ይወራጫል እጅን ወደ ራሱ ይወስደዋል አዲስ ባህሪ ስለሆነብኝ ጨንቆኝ ነው እባክህ ምን ይሆን

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      ምክንያቱን ለመለየት በ አካል ብናየው መልካም ነው

  • @GenetMulgeta
    @GenetMulgeta 7 วันที่ผ่านมา +1

    ዶክተር ሰላም ላንተ ይውን የዘወትር ተከታታይህነኝ በጣም አደንቅሀለው ያለህን እውቀት ስለምታካፍለን እናመሰግናለን እኔ ልጄ 47 ቀኑነው ጡት በበቂወኔታ ይወስዳል ችግር የለበትም ነገረግን ወደስራ ስመለስ እንዳልቸገር ወተት ገዝተንለት ነበረ የወተቱ ሰም Applak የተባለነው ነገርግን ጣሳውላይ መመሪያ የአበጣበጥ መመሪያ የለውም እስቲ ስለወተቱ ያለህን ነገርንገረኝ ገናአልወሰደም መመሪያውን ስላጣው አልሰጠውትም እና እንደምታግዘኝ በመተማመን ነው

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      th-cam.com/video/NGMnEElQCxw/w-d-xo.htmlsi=9RlYr1CIzE1BUpx4

  • @WihbetMisghina
    @WihbetMisghina 6 วันที่ผ่านมา

    Thankyou verymuch

  • @YenebithonMekonen
    @YenebithonMekonen 7 วันที่ผ่านมา

    Tanks

  • @FasikaJenberu-dy2ny
    @FasikaJenberu-dy2ny 7 วันที่ผ่านมา

    Selam doctor lije 6 were lewonew 10 qene yeqerewale ayenune yashale bezalaye anegetune yawezawezale keze befete ayenune amote akenebete wesejew tebeta le 5 qene aregew tewekute ena doctor mene teleyale

  • @AykelHusen
    @AykelHusen 5 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ልጀ ሰባት ወሩ ነው እንቁላል እንደት ላስጀምረው

  • @rukihassen3068
    @rukihassen3068 6 วันที่ผ่านมา

    Selam doctor lij 11werua new migib litibela fekadegna adelechim eshi bila kegoresech erasu titefawalech ena tut bicha new yemitebaw mn Meftihe litekem

  • @zeigamulubrhan9650
    @zeigamulubrhan9650 2 วันที่ผ่านมา

    Waww yna lij ytwldew 11 2. 2023 new ahun yhen hulu eyadrge new slzih zgiju new malet new

  • @edene5509
    @edene5509 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ለአንተ ይሁን ዶ/ር !
    ልጄ 2ዓመት ከ3 ወሩ ነው ነገር ግን ፖፖ አልጠቀምም አለኝ፤ ዳይፐሩ ላይም ቢሆን ካላመለጠው በቀር ካካ ማለት አይፈልግም። ካካው ሲመጣበት ላለማስወጣት በጣም ይቁነጠነጣል።
    ከፖፖ ይልቅ መጸዳጃ ቤት መቀመጥ ይመርጣል ቢሆንም ግን ሊወጣበት ሲል ተነስቶ ይወጣል እንጂ ካካ አይልም። እባክህ መላ ስጠኝ ዶክተርዬ

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      መቼ ነው ለማለማመድ የሞከሩት?

  • @hanaeshetu6519
    @hanaeshetu6519 7 วันที่ผ่านมา +1

    ሰላም ዶ.ር ልጄ የ6 ወር ናት ስትተኛ በተደጋጋሚ ታንኮራፋለች ጉንፋንም ይዟት ያውቃል የዛሬ 20 ቀን ታክማ የአፍንጫ አላርጂክተብሎ Delmar ታዘዘላት፣ ሽቶ ጭስ ምናምን አንጠቀምም የፀጉር ቂቤ ግን አፍንጫዋ ውስጥ እንቀባ ነበር ቆሻሻውን አለስልሶ ለማውጣት ግን አሁን ትተናል አሁንም ግን አልፎ አልፎ ያፍናታል ግን አፏን ዘግታ ነው የምትተኛው ምንድነው? አመሰግናለሁ

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      አፍንጫ መታፈን እና ማንኮራፍት ምክንያቱ በጣም ብዙ ነው ከአፍንጫ ችግሮች(አለርጂ፣ የአፍንጫ ቶንስል...) እስከ አየር ቧንቧ ችግሮች ማንኮራፋትን ሊያስከስት ይችላል❗ስለዚህ ምክንያቱን በ ትክክል ለማወቅ መመርመር አለበት ምርመራ እና ሕክምና ማድረግ ከፈለጉ በዝህ ስልክ ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ ☎️ 0984650912

  • @Christian-uq2gy
    @Christian-uq2gy 7 วันที่ผ่านมา

    በርታ

  • @jalelhambisa4675
    @jalelhambisa4675 5 วันที่ผ่านมา

    ከ ክ/ሀገር ደዉዬ ስልክ አይነሳም Doc.

  • @MeseretAbebedebal
    @MeseretAbebedebal 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    enne 8war nw yelemadelgni

  • @xvhvfgdgubdg9028
    @xvhvfgdgubdg9028 5 วันที่ผ่านมา

    እናመስግናልን ዳከተር እባክህ ልጅ ስገራ ያስቻግረዋል ምን

  • @نوحسيد-م6ث
    @نوحسيد-م6ث 7 วันที่ผ่านมา

    Thanks dr

  • @hiratube8809
    @hiratube8809 7 วันที่ผ่านมา

    ሹክረን

  • @beleterahel
    @beleterahel 4 วันที่ผ่านมา

    D/r 🙏🙏🙏

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya 7 วันที่ผ่านมา

    Enie Switzerland new minorow yemejjemeraye lij newu yalen 5 mois newu yaregew doctor kemtastemregn ante mtmregn ybeltal amesegnalew 🥳🥳🥳🥳🥳🥳🥳

  • @biruktawitleulseged4121
    @biruktawitleulseged4121 7 วันที่ผ่านมา

    ዶ/ር ምን እንደምልህ አላቅም ፈጣሪ ያሰብከው ቦታ ያድርስክ

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      አሜን 🙏🙏

  • @jesonmule4530
    @jesonmule4530 7 วันที่ผ่านมา +1

    Ere Doctor gira geban eko....shintun eko yishenal... Kaka gin endet tederigo

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      እየቀዘቀዘው ሊሆን ይቺላል

  • @MasireshaTekola
    @MasireshaTekola 6 วันที่ผ่านมา

    Dr yene lij 1amet ke10weru new gen popo bechirashe ayfelgme aywedwme ante balkew meserte bizu mokeruke gen liyayewme ayifelgme yaleksal

    • @wubalemembiale3652
      @wubalemembiale3652 4 วันที่ผ่านมา

      ልጆች ፖፖ ላይ ሲያረጉ አሳይው

  • @jesonmule4530
    @jesonmule4530 7 วันที่ผ่านมา

    Dr lije 2 amet ke 5 wer honotal angetu lay ke adam apple belay yehonech yewetach ngr alech.... Hikimina wesijew ke tonsils gar teyayizo yemimeta ngr yitefal alugn gin still ale. Mn timekiregnaleh endezi ayinet ngr endetis yikesetal

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      በአካል ብናየው መልካም ነው

  • @mebratyirgu735
    @mebratyirgu735 5 วันที่ผ่านมา

    🙏

  • @kidistassegidyergu
    @kidistassegidyergu 7 วันที่ผ่านมา +1

    enamesegenalen🙏

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา

      🙏🙏 ለ ሌላውም share ማድረግ አይርሱ 🙏

  • @SHIMLJASHAGMASShimljashAgmas
    @SHIMLJASHAGMASShimljashAgmas 7 วันที่ผ่านมา +1

    ስላም ዶክተር
    እኔ ሁለት አመት ሊሞላት ትንሽ ወር ነው የቀራት ግን ምግብ እንቢ አለቸኝ በጣም ቀጫጫ ናት ምን አይነት ምግብ እንደምስጣት ግራ ገብቶኛል
    እባክህን እረዳኝ ሶፍ ላይ በጣም ተጣጥራ ነው የመትወጣው አቅም እንኳን የላትም
    እና እባክህ ምን ምግብ ልስጣተ

    • @bruhkids-t1e
      @bruhkids-t1e  7 วันที่ผ่านมา +1

      የህፃናት ምግብ ፍላጎት መቀነስ ወይም የክብደት ችግር ምክንያቱ የተለያየ ነው
      1. የንጥረ ነገሮች(አይረን ዚንክ...)እጥረት
      2. ያልታወቀ የውስጥ ህመም
      3. የጨጓራ ህመም
      4. ወተት አብዝቶ መጠቀም
      5. የሆድ ተውሳክ እና የመሳሰሉት
      እነዝህን ለመለየት ምርመራ ያስፈልጋል ምርመራ እና ሕክምና ከፈለጉ
      ☎️0984650912 ወይም 0939602927 ደውለው መምጣት ይቺላሉ

    • @FasicaTsegays
      @FasicaTsegays 7 วันที่ผ่านมา

      ዶክተርዬ ልጄ 2አመት1ወሩ ነው የሚታዘዘውን ነገር በደንብ ያደርጋል ግን አፉን በደንብ አልፈታም ፖፖም እሺ አይልም

  • @user-hz8xy3se7d
    @user-hz8xy3se7d 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @AlimaKasem
    @AlimaKasem 7 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤👍👍👍👏👏

  • @hanaeshetu6997
    @hanaeshetu6997 7 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍👍

  • @MerobIsayas
    @MerobIsayas 6 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤

  • @Yam-pm4gp
    @Yam-pm4gp 5 วันที่ผ่านมา

    p

  • @GeteMihert
    @GeteMihert 3 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር ልጄ 9 ወር ሆኖታል ግን የአሳ ዘይት ሳጠጣት እንዳለ ነዉ በቦሜት የሚወጣባት እና ምን ማድረግ አለብኝ ዶክተር ?

  • @tigistmekonen1248
    @tigistmekonen1248 7 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ዶክተር የእኔ ልጅ 10ወሩ ነው ፖፖ 8ወር ላይ ነው የገዛሁለት እና የዛኑ ቀን ማታ ቁጭ ሳረገው ካካ አለ እና ከዛ ጠወት ጠዋት ከእቅልፋ ሲነቃ ፖፖ ላይ ሳስቀምጠው ካካ ይላል እና ወደ ከሳት ከምሳ በኋላ ወይ ወደማታ አካባቢ ሲጠራራ ካየሁት ያሳስቀምጠው ካካ ይላ ችግር አለው ቶሎ መጀመሬ እቤት ሲው ዳይፐር አልጠቀምለትም በባዶ ነው የሚውለው ሲተኛ ብቻ ነው ዳይፐር የማስረው

    • @wongelberhanu566
      @wongelberhanu566 7 วันที่ผ่านมา

      የኔም ጥያቄ ነው ችግር አለው?????

    • @samiyaahmed-kx4hc
      @samiyaahmed-kx4hc 3 วันที่ผ่านมา

      Ere yelewm tru nw

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ዶ/ር

  • @beleterahel
    @beleterahel 4 วันที่ผ่านมา

    D/r 🙏🙏🙏

  • @bettye4686
    @bettye4686 5 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 3 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ዶክተር።

  • @yLejochmedia1268
    @yLejochmedia1268 3 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @emebetzewdie812
    @emebetzewdie812 6 วันที่ผ่านมา

    thank you❤❤❤❤❤