How to punish and guide kids | ልጆችን እንዴት አርገን እንቅጣ? | dr fasil

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 165

  • @ብሩህkids
    @ብሩህkids  2 หลายเดือนก่อน +20

    ☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 / 0939602927

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 2 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ልጀ ሁለት አመቱ ነው ከአራት ናአምስት ወር ጀምሮ የጆሮ መቅላት /ህመም አለው እናም ሁሌም አቲቢወቲክ ነው እሚታዘዝለት በወር ሁለቴም ሊሆን ይችላል መደሃኒቱስ ችግር አያመጣ ይሆን ? የግል ዶክተር ወደ እስፔሻሊስት ላከኝ እነሱ ወደ ኦፕራሲ መደረግ አለበት ሲሉኝ ደነገጥኩኝ ፈራሁ ግን ቀጠሮውን ተይዙልኛል ኦፕራሲ ባይ ደርግ እያደገ ችግር ያመጣ ይሆን ስለሱ ብታብራራልኝ ? እባክህ እምኖረው France new

    • @ZedAliR
      @ZedAliR 2 หลายเดือนก่อน

      የት ሀገር ነው

    • @TigstGetachow
      @TigstGetachow 2 หลายเดือนก่อน

      @@ZedAliR መጨረሻው ላይ ፀፊያለሁ ፈረንሳይ

    • @FitsumLema-q5d
      @FitsumLema-q5d หลายเดือนก่อน

      ሰላም ልጄ 10 አመቷ ነው ጥርሷ ንፁ ነው ግን የአፏ ጠርን ይቀየራል ለምን ይሆን ምን ላድርግ

    • @adanedenekew5235
      @adanedenekew5235 หลายเดือนก่อน

      ዶክተር ልጀ ሁለት አመት ካድ ወሩ ነው ግን ምንም ምግብ አይወስድም እባክህ አግዘኝ ምንም አቅምም የለውም ሲራመድ ይገዳገዳል እስት ምከረኝ እዳታልፈኝ እባክህ?

  • @sarafaris5018
    @sarafaris5018 2 หลายเดือนก่อน +29

    እኔማ ባንተ ትምህርት በጣም ብዙ እውቀት አግኝቻለው ልጂላይም ተግብሬዋለው በጣም አመሰግናለው።መቼም ወደሃገር ስገባ ለማመስገን መምጣቴ አይቀርም ተባረክ❤❤❤

  • @selamlehulum3295
    @selamlehulum3295 2 หลายเดือนก่อน +35

    Dr. ድንጉጥ እና ፍርሀት ያለባቸዉ ልጆች መፍትሄ ንገረን

  • @HirutAidd
    @HirutAidd 2 หลายเดือนก่อน +14

    በእዉነት አስለቀስከኝ ዛሬ 😢😢 እኔ ልጆቸን ስቆጣ በጩሄት በመናዴዲ የምመልሳቸዉ መስሎኝ ነበር በእዉነት ልቤ ተነክቷል ከዛሬ ጀምሮ በዚያ መልክ አልናገራቸዉም አንቅተህኛል በጣም 😮 ዶር ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ🙏❤

  • @TgAbera-eg1ic
    @TgAbera-eg1ic 2 หลายเดือนก่อน +6

    እጅግ አሪፍ ትምርት ነዉ እድሜ ይስጥልን

  • @Via-Jesus-to-heaven
    @Via-Jesus-to-heaven 2 หลายเดือนก่อน +11

    ምሳሌ 13:24፤ በበትር ከመምታት የሚራራ ሰው ልጁን ይጠላል፤ ልጁን የሚወድድ ግን ተግቶ ይገሥጻዋል።
    የሚለውን የፈጣሪ ትእዛዝ ምን ትለው ይሆን?
    Corporal punishment should not be used just because you are angry but to discipline them.
    We have to use corporal punishment with intention and is vital to hug them after the punishment and tell them why they are punished

  • @lizaMohammad-p3u
    @lizaMohammad-p3u 29 วันที่ผ่านมา

    እኔ የራሴ አድናቂ ነኝ ሁሉንም ያልከውን እኔ እጠቀማለው በተለይ ስምንተኛውን ልጄ እንዲጎብዝ ሁሌም እጠቀመዋለው ጥሩ ውጤት ማትሪክ ካመጣህ ውጪ አገር ነው ማስተምርህ ብዬዋለው ዘንድሮ ማትሪክ ይወስዳል

  • @shalomgs3453
    @shalomgs3453 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ we will follow you. ❤❤❤

  • @SameyMohmmed
    @SameyMohmmed หลายเดือนก่อน

    Wow እግዚአብሔር ይባርክ በጣም ጠሩ ተምርሀት ነው ❤

  • @Shalome235
    @Shalome235 2 หลายเดือนก่อน +15

    ዶ/ክ ፋሲል ስለመረጃህ በጣም አመሰግናለሁ ያነሳኸው ሀሳብ የኔ የእለት ተለት ስቃይ ነው የ 3 አመት መንታ ልጆች አሉኝ እናም በጣም ያናድዱኛል ተው ሲባሉ አይሰሙም እናም በጣም እጮሀለሁ እመታቸዋለሁ ነገር ግን መልሼ ደግሞ በጣም እጸጸታለሁ በመሆኑም ሁለቱን ስሜቴን manage ማረግ ባለመቻሌ ዘወትር headache ያመኛል ። እባክህ ዶክተር አግዘኝ 😢

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  2 หลายเดือนก่อน +4

      መጀመርያ እራስን ማረጋጋት እና ንዴትን መቆጣጠር ይቀድማል...

    • @hayatsirag7083
      @hayatsirag7083 2 หลายเดือนก่อน

      Yeneym chger new

    • @adiamissac896
      @adiamissac896 2 หลายเดือนก่อน +5

      እስኪ እነሱ ኣንቺን ሲመቱሽ ምን ይሰማሻል? ልክ እንደሱ ነው እነሱም የሚስማቸው:: በጣም ስሜት ይጎዳል :: እሄን ተገንዝበሽ በተቻለሽ ኣቅም ራስሽን ለመቆጣጠር ሞክሪ 🙏🙏🙏

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 2 หลายเดือนก่อน +1

      ​@@adiamissac896 በጣም አሳቀኝ ኮሜንትሽ😂😂

    • @BdMs-ci3dp
      @BdMs-ci3dp 2 หลายเดือนก่อน +1

      እህቴ ስያድጉ አጥፍ ደስታ ነው የምያመጥሉሽ አይዞሽ ስለ ልጆች አስተዳደግ ማህደረ ተዋህዶ የሚል ዩቱብ ስሚው ከዛም ፍቃደኛ ከህን ስለ ልጆች አስተዳደግ በአረበኛ የዘውትር ትምርት አለ ፍቃደኛ ከሆንሼ እየተረጎምኩ ልነገርሽ እችላለሁ እኒ እኔ ልጅ አልወለድኩም ግን በአረብኛ በጣም እከታተል አለሁ ይጠቅማል❤

  • @tsedalegmariam9806
    @tsedalegmariam9806 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ጥሩ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን

  • @yerasew1
    @yerasew1 2 หลายเดือนก่อน +2

    Hello Dr. Fasil,
    Thank you for your contribution to our society. In my opinion, your topics touch everyone's life in terms of raising kids. Indeed, having family with kids is a blessing; however, raising kids is also highly challenging especially in this generation. This is typically true specifically in the outside world. As such, your advices and teachings do really serve as critical tools to solve problems in the subject matter. Inspiring🙏
    Having said that, I want to point out that the title for your topic should be as such "How to discipline and guide kids" instead of saying, "How to punish and guide kids."
    After all, thank you for what you are doing.
    ስለምታደርገው በዋጋ ሊተመን የማይችል አስተዋፅኦ ሁሉ እጅግ አድርጌ ላመሰግንህ እወዳለው። ይህ ማለት ደግሞ የበለጠ እንድትበረታታ እና በብዛት እንድታስተምረን እንጅ በዚሁ እንታቆም እንዳይሆን ግን አደራ። በተረፈ ፈጣሪ አንተን እና ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክ፤ ረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤና ጋር ያድልህ🤲

    • @mahiye8886
      @mahiye8886 2 หลายเดือนก่อน

      Good point 👍

  • @aidam6784
    @aidam6784 หลายเดือนก่อน

    I have learned a lot from this video, I don't know how much thank you, thank you so much!

  • @YeabtsegaMersha
    @YeabtsegaMersha หลายเดือนก่อน

    Proverbs 23 አማ - ምሳሌ
    13: ሕፃንን ከመቅጣት ቸል አትበል፥
    በበትር ብትመታው አይሞትምና።
    14: በበትር ትመታዋለህ፥
    ነፍሱንም ትታደጋለህ።

  • @DrFasilPediatrican
    @DrFasilPediatrican 2 หลายเดือนก่อน +10

    በጣም ጥሩ ትምህርት እያገኝ ነው እናመሰግናለን ዶክተር

  • @HaWAseIDAssEN
    @HaWAseIDAssEN หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን

  • @ldinternetservice2561
    @ldinternetservice2561 2 หลายเดือนก่อน +2

    ደስ ይላል እናመሰግናለን። ጥያቄ፣ ዛሬ ምን እናጥና? ስባል ልጅ የሚወደወን ሳብጀክት ብቻ ማጥናት ይፈልጋ ይህንንስ እንደት እናስታርቃለን?

  • @MadenhJamal
    @MadenhJamal 2 หลายเดือนก่อน +4

    አሪፍ ትምህርት ነው እናመሰግናለን

  • @alemseyoum3629
    @alemseyoum3629 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር 🥰

  • @edengebreegziabher710
    @edengebreegziabher710 หลายเดือนก่อน

    Enamesegnen.🇪🇷

  • @tizutizu4474
    @tizutizu4474 2 หลายเดือนก่อน +5

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ፋሲል ተባረክ

  • @GMW6431
    @GMW6431 หลายเดือนก่อน

    ዶ/ር በጣም የገባህ child psychologist ነህ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @SleepyClipperButterfly-od1cr
    @SleepyClipperButterfly-od1cr 2 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጠቃሚ መልክት ነው

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  2 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏 ለ ሌሎችም share ያድርጉ 🙏

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 2 หลายเดือนก่อน

    You right wonderful thank you for share 👍

  • @esabellalala
    @esabellalala หลายเดือนก่อน

    ተባረክ

  • @mekiyamekiya3364
    @mekiyamekiya3364 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም እናመሰግናለን

  • @MekiyaAwol-h7q
    @MekiyaAwol-h7q 2 หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሠግናለሁ ዶክተር

  • @alula-og6un
    @alula-og6un หลายเดือนก่อน

    Thank you sir

  • @MartaJigayo
    @MartaJigayo 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @YetimSiwanti
    @YetimSiwanti หลายเดือนก่อน

    Be blessed

  • @zedkasim4483
    @zedkasim4483 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you 🙏

  • @samrifish9461
    @samrifish9461 2 หลายเดือนก่อน +2

    tnx Dr Fasilo

  • @birtukantolasagirma5175
    @birtukantolasagirma5175 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you so much doctor

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  2 หลายเดือนก่อน

      You're very welcome subscribe and click bell icon for more videos 🙏

  • @Yemariam4284
    @Yemariam4284 2 หลายเดือนก่อน +2

    thankyou doctor ❤❤❤

  • @سالمالبشر-ه2ه
    @سالمالبشر-ه2ه 2 หลายเดือนก่อน

    Dr ማሻ አላህ

  • @tsehayabiyl3072
    @tsehayabiyl3072 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @selamawitmekonnen5346
    @selamawitmekonnen5346 2 หลายเดือนก่อน

    Good work doctor❤❤❤

  • @haniyoyo3044
    @haniyoyo3044 6 วันที่ผ่านมา

    Thanksss

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 19 วันที่ผ่านมา

    Thankyou

  • @liyuworkchanelegesse7396
    @liyuworkchanelegesse7396 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን , WELL NOTED!

  • @mequanntewnetie
    @mequanntewnetie หลายเดือนก่อน

    በርቱ ሃኪሞቻችን

  • @Meazagezahegn-c4c
    @Meazagezahegn-c4c 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዶክተር ስለምክርህ እናመሰግናለን። ሙዚቃው ግን ይረብሻል።

  • @nahomabera6995
    @nahomabera6995 2 หลายเดือนก่อน

    thank you Dr

  • @RahelDerbsa
    @RahelDerbsa 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ዶክተር🙏🙏🙏👍👍👍

  • @betelhaileselassie3030
    @betelhaileselassie3030 2 หลายเดือนก่อน

    Delayed gratification and time out works rly...endihum tazew laderegut shilimat weyim yeteyekutin mefked

  • @hanaselemon8487
    @hanaselemon8487 2 หลายเดือนก่อน

    Tnx Dr Ye sister lej betam yaschegiratal lesua new ihengaw betalay

  • @rahelchane-s5t
    @rahelchane-s5t 2 หลายเดือนก่อน

    Tnx doc as always

  • @samrawitgebrewold8785
    @samrawitgebrewold8785 หลายเดือนก่อน

    ምክር እና ቦክስ ለሰጭው ቀላል ነው አለች አያቴ

  • @feyineafeta9112
    @feyineafeta9112 2 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @astedearega4279
    @astedearega4279 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሠላም ዶክተር እንዴት ነህ? 2 ጥያቄዎች አሉኝ: አንደኛው ልጆችን በጣም መንከባከብ በራስ መተማመናቸውን ያሳጣቸዋል ወይ? ሌላው ደግሞ ልጆችን ማቅበጥ እና መንከባከብ ልዩነቱ ምንድን ነው።

  • @haymanotgebreyes9865
    @haymanotgebreyes9865 2 หลายเดือนก่อน +5

    ዶክተር እኔ አራት ልጆች አሉኝ የማሳድገው ብቻዬን ነው እና ስናደድ እገርፋቸዋለው ግን ብዙም አያስቸግሩኝም በጣም የተቸገርኩት የመጀመሪያ ልጄ 14አመቱ ነው በቃ ካቅሜ በላይ ሆነብኝ ከግቢ ወጪ ያለፍቃዴ ይወጣል ብገርፈወም ምንም አይመስለውም እህቶቹን ይመታቸዋል እባክህ ምክር ለግሰኝ እኔም ትግስት አጣሁ

    • @MekedesArega
      @MekedesArega 2 หลายเดือนก่อน +2

      እኔም እንዳንቺ አይነት ገጠመኝ ነው ያለኝ እህቴ እናትስ በልጅ አትፈተን

    • @ማህደር-ደ2ሰ
      @ማህደር-ደ2ሰ 2 หลายเดือนก่อน +1

      ye14 amet leje eko atewta.ayebalem degmome ayemetam ketmtalshe gen adnkwalhu ehet

    • @MesekerLisanu
      @MesekerLisanu 2 หลายเดือนก่อน

      ኧረ አትምቺው ትልቅ እኮ ነው

  • @hanadelelegn5422
    @hanadelelegn5422 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላም ዶክተር እንዴት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ብዛት ያላቸው ትምህርት ነው የምትሰጠው እናም አመሰግናለሁ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም እዚህ እኔ የምኖራበት ሀገር ልጆች 1አመት ሲሆን የሚሰጠው ክትባቱ መጥፎ ወይም ዐትዝም ያረጋል ይባላል እና ከተቻለ በዚህ ትንሽ ትምህት ቢሰጥ ጥሩ ነው ብዛት ያለሰው እየተቸገሩ ነው እባክህ ትምህርት እንፈልጋለን ከይቅርታ ጋር🙏🙏🙏🙏

  • @Creativeminds921
    @Creativeminds921 2 หลายเดือนก่อน

    ሁሌ ነው ዶክተር የምከታተልክ በጣም አመሰግናለሁ ስለምታስተምረን ነገር ጥያቄ ነበር የእፃናት የአፍጫ ቶሲል ብትሰራልን

  • @YetimeFeleke
    @YetimeFeleke 2 หลายเดือนก่อน

    Waw arif naw doctor tanks

  • @efratajo434
    @efratajo434 2 หลายเดือนก่อน

    Betam enameseginalen,,, betam tekami mekera new

  • @biruktawitsamuel523
    @biruktawitsamuel523 2 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks for sharing but could you mention to which age group is it applicable?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  2 หลายเดือนก่อน

      Since age of 2 yr

  • @AhelamSied-zk7nq
    @AhelamSied-zk7nq 2 หลายเดือนก่อน

    Edemea yesteke

  • @hawaakadir5932
    @hawaakadir5932 26 วันที่ผ่านมา

    Amazing

  • @belayneshbelta7583
    @belayneshbelta7583 2 หลายเดือนก่อน +1

    Thank u

  • @maysacharafeddine38
    @maysacharafeddine38 2 หลายเดือนก่อน +4

    Thank you. D/R
    ይህ የኔም ችግር ነው ያ5 አመት ልጅ አለኝ ባህሪው ሀይለኛ ነው

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  2 หลายเดือนก่อน

      ባህሪውን ለማስተካከል ምን ሞከሩ??

    • @maysacharafeddine38
      @maysacharafeddine38 2 หลายเดือนก่อน +1

      ኮስታራ እናት ለመሆን ሞክረ ነበር ግን ለውጥ አላመጣሁም ለማስረዳት እና ለመምከር እየሞከርኩ ነው ግን እሱ ትግስቴን ይፈታተነኛል የራስሽ ጉዳይ ብሎ መስ ሁሉ ይሰጠኛል

  • @Habtamsisay-r2b
    @Habtamsisay-r2b 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ዶክተር!!! ዱላ ሱስ ሆነበት ልጄ አሁንማ ትንሹም እሱ የሚለውን፣ የሚያደርገውን ነው የሚያደርገው። እኔም ትዕግስት አጣሁ!!!

  • @SireguteAmeha
    @SireguteAmeha หลายเดือนก่อน

    ልጅ መገረፍ አለበት መፅሐፍ ቅድስም ልጅህን ምታው አይማትምና ይላል
    የኔ ልጅ 2 አመት ከ7 ወሮ ነው ምንም አትሰማም እራስዋን ነው የምትሰማው የሆነ ነገር ተይቃ እሽ ካላልን እራሳን በትፊ ወደ ሆላ መውደቅ መፍትሄ ካለው

  • @MeazaWolday-mz8ct
    @MeazaWolday-mz8ct 2 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሠግናለን ዶ/ር. ነገር ግን የአሁን ጊዜ ልጆች ከ1 አመታቸው ጀምሮ ሀይለኛ ናቸው ስለዚህ እነሱን ለመግራት ምን ማድረግ አለብን

  • @ሰናይትታዬግብርማርያም
    @ሰናይትታዬግብርማርያም 2 หลายเดือนก่อน +1

    የሀበሻ ልጅ እማ ትንሽ ሾጥሾጥ ያስፈልገዋል።

  • @ninasina8447
    @ninasina8447 2 หลายเดือนก่อน

    Dr thanks so much 🙏🏽 for next time could you please turn down the background music?

  • @RibkaAssefa-vi2cz
    @RibkaAssefa-vi2cz 2 หลายเดือนก่อน

    U re my legend Dr

  • @menderinabeje3909
    @menderinabeje3909 2 หลายเดือนก่อน

    Enamesegenalene

  • @biyamekbib6012
    @biyamekbib6012 2 หลายเดือนก่อน

    great video

  • @greferba7533
    @greferba7533 2 หลายเดือนก่อน +3

    ስላም ዶክቴር በልጄ የ language dellay chigr አጋጥሞኛል እንዴት ትረዳኛለህ አሁን 12 አመት ሆኗታል ነገር ግን መፃፍና ማንበብ አልቻለችም ወይም ያለህበት ሆስፒታል ልምጣ አድራሻህን please በጌታ ተቸግርያለው እርዳኝ

    • @mismtg5829
      @mismtg5829 หลายเดือนก่อน

      Beketero new kelay comment lay betekemetew slk dewyilachew mejemeriya

  • @BetiFasi-ob5jc
    @BetiFasi-ob5jc 2 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴት ነው ዶክተር በተለይ ጥፋት ሲያጠፉ ትንሽ ሳይበዛ ለጥፋታቸዉ
    በተለይ እያወቁ እሚያጠፉት ጥፋት እንዴት ይታለፋል ?

  • @Yoadan2023
    @Yoadan2023 2 หลายเดือนก่อน +2

    ሰላም ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ልጆች ግን ስንት ጊዜ ሲሆናቸው ነው ስነስርዓት ማስያዝ ያለብን የኔ ልጅ 10 ወሯ ነው በጣም አስቸጋሪ ናት አልቃሻ ምንም ሳይጎድልባት ዝም ብላ ማልቀስ ነው ምን ማድረግ አለብኝ

  • @ZabibaYusuf-h8r
    @ZabibaYusuf-h8r หลายเดือนก่อน

    አረ ኩላሊቴ በተለይ ጨጓራዬን ያጨሰኛል እውይ አላህ ያሳድግልኝ እንጅ የጨረሰው ጉልበት አስፓልት ላይ ስለሚያስቼግረኝ ታዋቂ ሁኛለሁ ባንክ ቤት መብራት ሀይል ውሀ ክፍያ ብቻዬን ከሄድኩ ቤቢሳ ይሉኛል ይሄው ኬጅ ዋን አስገባሁት እሩሄን አወጣው ብቻ ይደግልኝ እንጅ እሞክረዋለሁ ምክርህን ግን ጆሮ ይሰጠኛል ብለህ ነው ጩሄም አይሰማኝም ብዬ ነው😂

  • @SelamD50
    @SelamD50 2 หลายเดือนก่อน +4

    Dr., please, it is hard to hear your voice . Why music?

  • @terefemilka6598
    @terefemilka6598 2 หลายเดือนก่อน

    አወቅን ብላችሁ አትለፋደዱ ባካችሁ! ልጆችን መጽሐፍ ቅዱስ በሚያዘን መሠረት ብቻ እቅጣም እናሳድግ። ይሄ ነጮች አስተማሩኝ አሳወቁኝ እያለ እየመጣ የሚያቀረሽባችሁን ሁሉ አትስሙ! ልጅን የሚሰጥ የሰጠ እግዚአብሔር ብቻ ነው። ሰጪው ደሞ ልጅ መስጠት ብቻም ሳይሆን እንዴት እንደምንቀጣ እና እንደምናሳድግ ማኑዋሉን አብሮ ሰጥቷል።

  • @KidestMeskele
    @KidestMeskele 2 หลายเดือนก่อน +1

    thank you doctor
    my question is there any sign and symptoms in children who are sexually abused that a caregiver notice and protect from further abuse

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  2 หลายเดือนก่อน +1

      We need to be very close to them and ask their daily activity and ask them who touched them appropriately or inappropriatly

  • @sofiasalim3246
    @sofiasalim3246 2 หลายเดือนก่อน

    Betam enamesgnalen yenen chegir new yetnagerkew gin eko liljoche minim ayisemum ena yalikuti bicha bilewi dirki elalu Allah salhe argo yasadigachew

  • @zeethiopia-cf7ft
    @zeethiopia-cf7ft 2 หลายเดือนก่อน

    selam doc endew kayehew dinget lije ke 2 ametua jemro bedenb neber yemtaweraw ahun gin mentebateb jemerech

  • @genetgetachw-l2z
    @genetgetachw-l2z หลายเดือนก่อน

    takiyou

  • @tewodrosnegussie8180
    @tewodrosnegussie8180 2 หลายเดือนก่อน

    ቅጣት ግዴታ ነው ! ያላ ገደብ የተለቀቀ አደጋ የሌለው ዓለም (ገነት የሆነ ምድር) የለም እና ለዛ ለመግራት የትእዛዙ አይነት እና ዘዴውን መለየት መምረጥ እንጂ ልቅ አድርጎ ሳይገሩ ለዛም ሳይቀጡ መተው ጨርሶ ስህተቴ ልጆቹንም ማበላሸት ነው !!!

  • @FryatGebremariam
    @FryatGebremariam 2 หลายเดือนก่อน +1

    የቅንየልና❤❤❤

  • @NatanimGetaneh
    @NatanimGetaneh หลายเดือนก่อน

    ሀሳቡን መሰብሰብ ለማይችል እና ቶሎ ለሚረሳ ልጅ ምን ማረግ አለብኝ እባክህ

  • @menberekebede662
    @menberekebede662 2 หลายเดือนก่อน

    Amesegnalew🙏

  • @Marsilase
    @Marsilase 2 หลายเดือนก่อน +2

    እናመስግናለን ዶክ ከባለቤቴ ጋር እያዳመጥነው ነበር እንዴት እንደምንቀጣቸው ትነግረናለህ ብዬ ስጠብቅ 😂እንድትቀጣቸው አልፈቅድላቸውም ብልህ ስጨርስ በሳቅ ገደልከን 😂አላዋሽም አንዳንዴ ትንሽ ቆንጠጥ አረጋቸዋለሁ እና ላቁም ምን ትለኛለህ ?????

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  2 หลายเดือนก่อน +1

      ከቅጣት በፊት የዘረዘኩዋቸውን መፍትሄዎች እስኪ ሞክሯቸው

    • @Marsilase
      @Marsilase 2 หลายเดือนก่อน

      @@ብሩህkids እሺ አመሰናለሁ ዶክ እሞክራለሁ

  • @የኡመርእናት
    @የኡመርእናት 2 หลายเดือนก่อน +2

    እኔሥ ችግር አለብኝ እሷም አሰማ እኔም አልችል እየመታሗት ቆይቼ እናደዳለሑ ገናኮ 3አመት አልሞላትም ምን ልሑን

  • @ChereKidane-vw9sq
    @ChereKidane-vw9sq 2 หลายเดือนก่อน

    Dr የ 17 ወር ሴት ልጅ አለኝ ምግብ ስትበላ አንድ ሁለት ትጎርስና በአፏ ትይዛለች ጭራሽ አትውጥም ምግብ ቀያይሬ አይቻታለው ያው ነው! ዶክተር ምን ትመክረኛለህ????????

  • @a.k.2052
    @a.k.2052 2 หลายเดือนก่อน

    best❤

  • @gezahegnseyoum9798
    @gezahegnseyoum9798 หลายเดือนก่อน

    አይብዛ እንጂ ቅጣት የሚያስፈልግ ይመስለኛል ወንድሜ ።

  • @mimmielias717
    @mimmielias717 2 หลายเดือนก่อน +1

    አንተ Etics የሌለህ ችግር ሌለበት ሁሉ ምክር ሲጠይቁህ በአካል እንይ እያልክ የደሀ ገንዘብ የሽንት የደም ምርመራ እያልክ 5000 ብር የምታስከፍል ገንዘብ ሰብሳቢ ነህ ይኼ ከስነምግባር ዉጪ ነዉ 😮😮

  • @njmj4091
    @njmj4091 2 หลายเดือนก่อน +5

    አላህ ሂዳ ይስልኝ እኔ ያለሁት ስደትነው

  • @dagmawitteketel799
    @dagmawitteketel799 2 หลายเดือนก่อน +1

    Mketats Yalbachw ksent Amet jmero nw Dr???

  • @kalikidangetenet5660
    @kalikidangetenet5660 2 หลายเดือนก่อน +1

    Dr እባክህ ልጄ 2 አመት ከ4ወሩ ነዉ ሲያጠፋ ጥብስ አረገዉለዉ እና ግን አሁን ታናሹን ይመታዋል ፖፖ ላይ ሳይሸና ሶፋ ላይ ከሸና እንሚመታ ስለሚዉቅ ቀድሞ እጁን የጠበሰ(እየመታ)አፍ አልፈታም ግን በራሱ ቋንቋ በቃ እየጮኸ ያወራል እና እፈራለዉ ምኑ ጋር እዳጠፋዉ አላዉቅም ልጄን የበደልኩት ይመስለኛል ስለምጮህበት

  • @Lidiyamulugeta-ok7cp
    @Lidiyamulugeta-ok7cp 2 หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏

  • @mahlualo9508
    @mahlualo9508 2 หลายเดือนก่อน

    ልጄ 1 ዓመት ከ 3 ወሩ ነው ዶክተር በጣም እልሀኛ ነው ዝም ብሎ ነው ምያለቅሰው 😢 እኔ በዚህ ምክንያት ድብርት ውስጥ ገባሁ ምን ላድርግ?

  • @njmj4091
    @njmj4091 2 หลายเดือนก่อน +3

    ሽኩረን ወንድማችን

  • @yonashunde-ww2vg
    @yonashunde-ww2vg 2 หลายเดือนก่อน

    እኔ ገራ ገባኝ የመጀመርያ ልጄ በጠም ኣስቸገሪ ነች በተለየ ትምህርቷ ላያ በዙ ነገረ ሞክሪያለወ ኣትሰማም ስቆጣት ትፈራለች ግን ቆይታ ትረሳላች መላ በሉኝ

  • @MekdesMetaferiya
    @MekdesMetaferiya 2 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ልጅ 3አመቱ ነው እሱ ያለው ብቻ ነው እንጀዳሆን የሚፈልገው

  • @dilademeke820
    @dilademeke820 หลายเดือนก่อน

    Dr 2 ዓመት ሆኒቴል ነገረ ግን እንጄራ አልጀምሪ አለችኝ

  • @eyerusfeker7351
    @eyerusfeker7351 2 หลายเดือนก่อน +3

    ልጆች በስንት አመታቸው መዋለ ህጻናት መግባት አለባቸው?

    • @ብሩህkids
      @ብሩህkids  2 หลายเดือนก่อน

      እንደየ ህፃናቱ maturity እና ጤንነት ሁኔታ ይወስናል

    • @eyerusfeker7351
      @eyerusfeker7351 2 หลายเดือนก่อน +1

      ልጀ ሙሉ ጤነኛ ነው አመት ከ6 ወሩ ነው እና እኔ ትምርት መጀመር አለብኝ ላስገባው ነበር ግን ጭንቀት ልሞት ነው

    • @EkramMohammed-w4p
      @EkramMohammed-w4p 2 หลายเดือนก่อน

      አረ የአመት ትስድስትወርልጂ በጣም ከባድ ነው 2አመት እኳን ይሙላው

  • @helinaabate766
    @helinaabate766 2 หลายเดือนก่อน

    Ene lijen kemimetaw binegirew new yemiyasidesitegn

  • @Fiker-mar
    @Fiker-mar 2 หลายเดือนก่อน

    በኩርኩም እያሉ ማሳየት አይሻልም😂