ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እንኳን አደረሰሽ መቅድየ ጎደኛየ አረጎደ አብልእየበላሽ የተቀቀለ እንቁላ እየለጥሽ አየሁሽ አለችኝ
ስላም ስላም ስላም እንድ ጡያቀ ኑጠይቅሹ በህልም አብ ቤት ክርሱትያን ነጠላ ማጠፉ ሙድነው እንድ ወድ እና እንድ ሱየት በፉትየ እቀማለዉ እንድ ደሞ ቀለበት አድሩገላት አለኝ
መቅዲ ሠላምሽ ይብዛ ህልም ሥትፈች መጣም ጎበዝ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ መህልሜ ሁልዜ አሮየቤት ሥገባ አያለሁ
ሰላም ለአንቺ ይሁን በህልም ነጠላ መግዛት ምድነው
ሰላም መቅዲ እባክሽ ህልሜን ፍቺልኝ አብሯደግ ጓደኛዬ እና ከ እህቴ ጋር ጥምቀት ልንሄድ ብለን ነጠላ ልንለብስ ስንል ጓደኛዬ ከ ቤት የመጣሁት ነው ብላ የ ቆሸሸ የ ተቀደደ ነጠላ ስትሰጠኝ እየተናደድኩ ለብሰዋለሁ እህቴ አዝናልኝ ልቀይርሽ ትለኛለች እንቢ እላለሁ በ ባዶ እግሬ ነኝ ።እባክሽ ፍቺልኝ። አመሰግናለሁ።
መቅዲ ህልሜን ስለፈታሽ አመሰግ ናለሁ የዛሬው ሙሉ ጥርሴ በስብሶ አየሁ ሌላው ደሞ ብዙ ግዜ አየዋለሁ መፃፍ ቅድስ ይዤ የታመመሰው በስመአም በስመአም እያልኩ ስፀልይላቸው አያለሁ
ሰላም ነሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍
ስላም መቅድየ በርችልን በህልሚ ላስሪየ ቡና በማሽን አፈልቸ በፍቻል እስጣታለሁ ሳጠጣው ባዶ ይሆናል እደገና ላፈላላት ስል እሃው ያልቃል አልጠጣችም እኔ ደሞ በግራ ምጋጋየ ከስል ድጋይ ቆሻሻ እየ ማጠጥሁ አውጣዋልሁ ምን ድነው እህት
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ ህልም ፍችልኝ ሁለት በር ያለው ቤት ይመስለኛል በጣም ሀይለኝ ንፍስ ያለይመስለኛል እናም ሁለቱንም በር እዘገዋለሁ ግን አድኛው በር አልዘጋ ብሎኝ በግድ እዘገዋለሁ እናቴ ትመጣና የሆነቦታ ልንሄድ ነው ሽምግልና ትለኛለች የሚሄዱት ደሞ ትንሽ እህት አለችኝ ለሷባል ሽምግልና ይመስለኜ ወድ ይልካል እጂ እዴት ሴት እላታለሁ ነበር ግን አላረገውም እሱ ትለኛለች እህቴ እራሷ ይቅርታ አበዛሁብሽ
እይዞሽ
መቅዲ በህልሜ የፊት ጸጉሬን ስፈታ ግማሹ ተቆሪጦ ስወዲቅ አየው ምንዲነው ፍችልኝ
ሰላም መቅዲ እንኳን አደረሰሽ ህልሙ የጓደኛዬ ነው እንዳልኩሽ አማረኛ ስለማትችል ነው ሰበስክራይብ ግን አስደርጌታለሁ በህልሞ የተለያየችው ጓደኛዋ በር ላይ ቆሞ በእጁ ሁለት ጫማ ይዞ እንድትመርጥለት ይጠይቃታል ግን ሳትመርጥለት አንዱን አድርጎ አንዱን ግን ይጥለዋል ለምን ጣልከው ስትለው ግን ሌላም ቆሻሻ እንደጣለም ይነግራታል እሷ ደግሞ ሶፋ ላይ ቁጭ ብላ ትልቅ ሴትዮ ናት በህልማ ግን ህፃን ልጅ ሆና እየተከባከበቻት ነበር ከዛ እሱ መጥቶ ይሰማታል እሷ እንዲተው ስትነግረው ግን ተናዶ ይሄዳል ተከትላው እንዲመለስ ስትጠይቀው ግን ተመልሶ ሶፋ ላይ ይተኛል ነይ ልቀፍሽ ሲላትእሽ ልጅቷን ላስተኛት ትለዋለች ከዛ ነቃች መቅዲዬ በጣም ረጅም ነው ፍችላት አመሰግናለሁ ❤❤❤
Hi mekidi endet nesh ያየሁት ህልም ፀጉሬን ተኩስ አሰራለው ፀጉሬን ስነካው ረዝሞል ግን የምሠራኝ ልጅ ብዙ ግን አላማረም ትለኛለች,ሌላው ደግሞ በማታ ሱቅ እሄዳለው እና የተለያየ ነገር ነው ምገዛው ማር, ሞዴስ እገዛለው ከዛ ከሚሸጠው ልጅ ጋር ብዙ ሠዓት እያወራሁ እቆያለው ከዛ በጣም መሸ ከዛ እናት እና አባቴ መንገድ ላይ እየፈለጉኝ ተገናኝን ከዛ ብዙም ሳይቆይ ሱቅ የሚሸጠው ልጅ ከአባቱ ጋር እኛ ቤት ይመጡና ልጄን ልታበላሸው ነው ነጭ ወይን ይዛ መታ ብለው በጣም ይቆጡኛል ከዛ ልጁ እራሱ ነጭ ወይኑን እንዳስቀመጠው ይናገራል ከዛ ይቅርታ ተየቁኝ አባትየው በተደጋጋሚ ነው በህልሜ ማያቸው አንድ ሠፈር ነበርን ከልጃቸው ጋር አንድ ላይ ነው ያደግነው
ሰላም መቅዲ እነኪን አደራሰሺ በህሌሜ አሳሪ ልጂ ቤቲ ሄጄ ከመሬታ ዉሲጢ ሰዪን ኢየዎጠዉ እና ቤቲ ያሌ ሚመሲሌ ሠየን ሊሎችኒም ኣዎጠዉቲን ከጋዳነ ደበኪኒ ሀገሬ ቤቲ እልከሌዉ ቢዪ ፒሴተል ለየ አዳረገቺልን ሌለ ጊዜ ዎሲዳሎ ቢዪ እለተሌዉ አፋሩ ዳረቅ አያዴለም ከለይ ዬተከደናዉ ምመሲለዉ ገዳንያ ደሰተን አቲመሲልም
Salami makide alefalashime silachanakane nwu ebakshi kalasechgarekute tabekashi nabare
መቅዲየ እንካን አደረሰሸ ❤❤❤መቅዲየ እባክሸ በኮሜንት መልሸልኝ እኔ ውሰጥ ነኝ እሱ በሩን ሲከፍተው እኔ በር ላይ ነኝ ሲከፍተው በር ላይ አገኝን እኔም ሣምኩት እሡም ሣመኝ .ግን ልጁን በአይን ነው የማውቀው በፍቅር ልንተሳሠብ አንችልም ጭራሸ የማውቀው ሠው ብቻ ነው .በማራያም ንገርኝ በአዲሥ አመት ለሊት አሰቀድሸ ሰመለሥ ነው ያየውት በማራያም ፍችልኝ🙏🙏🙏
ሰላም እንዴ ነሽ እህቴ እኔ ዛሬ ገና ማየቴነው አዲስ ነኝ ለቤትሽ በጣም ያስጨነቀኝ ህልም ነው በተደጋጋሚ ነው ያየሁት ህልሜም ባለቤቴ ሶስት ደመቶች አምጥቶ መኝታ ክፍላችን ውስጥ ያስገባቸዋል ድመቶቹም በግራና በቀኝ ክፍላችን ውስጥ ባለው ጠረቤዛላይ ይቆማሉ ባለቤቴ ደግሞ በማሀላቸው የልብስ መዘፍዘፊያ ያስቀምጥላቸውና የፈላ ውሀ ይጨምርበታል እነሱም እንፋሉቶን እየሞቁ እንደዳንስ ይቀሳቀሳሉ ሁለቱም ድመቶች ጥቁር ናቸው ሶስተኛዋ ግን በጣም ትንሽ ናት ከለሯ ይለያል እሷ ደግሞ አልጋችን ላይ ታራለች እኔም በጣም እናደዳለሁ ለምን አመጣህብኝ ብዬ እቆጣዋለው እሱ ግን ተያችው ይለኛል እባክሽ እህቴ ፍችልኝ በጣም በተደጋጋሚ ነው ያየሁት አበዛሁብሽ በጣም ይቅርታ አድርጊልኝ❤❤❤❤❤
ሰላም መቅድየ የኔ ቆንጆ ህልሚን ፍትልኛ እኔ እና ባለቤቴን መሬት ላይ ተኛተን እይወረን እይስቅን ነበር ካዛ እኔ ኣይጥ ኣይች ባለ ቤቴን ኣይጥዉ ገድሎ በእጁ ይዞ ይውጠታል ልብሱ ዶሞ ከታች ነው የለበስው እንጂ ከላይ ልብስ የለውም ምን ይሁን መቅድየ ሌላ ዶም እኔ እና ልጅ እና ባለቤቴን ኣንድ ኣልጋ ነበርን ባለ ቤቴን ግንኛነት እንርግ ይለኛል እና ግና እምቢ ኣልኩት ከዛ እንርጋለን ሰለኛ እሺ ብየ ልንርግ ስንል በመስክት ሁሉት እንድ ወንድ እና ሴት ምጥቶ ሰንርግ እንቀርለን መቅድየ ምንድ ነው ሌላ ቀን ዶም ሁሉት ሴቶች በላ ቤቴን ለሌል ሴት ሴት ልሞሽር ቀይ ልብስ የለበሱ በላ ቤቴን ግና ሰይፈልጋ ልጅችው ነው የምይግባት ካዛ እኔ ምግባቱ ተስማምች ነበር ካዛ ግና ወርቅ እግዝለታለው ስለኛ ኣይሁንም ብየ ጥየው ሄድኩ እሱ በሌላ መንገዲ እኔም በሌላ ከዛ መንገዲ ላይ የኣክስቴ ልጅ ሚስት ልጅ ኣዝላ ኣንድ ሴት ዶም ከስው ነበርች ካዛ የኣክስቴ ይዘለቹ ልጅ ተቀብየ ኣዝልካት እየተንደድኩ ወደ ኣይቴ ቤት እገባለው ካዛ ሰው ነበር እዚ ቁጭ ብሎ ካዛ ልንግራቸው ስል እንድ የምቅቸው ጎርቤታችን ሴት ይመጣሉ ስልንግርቸው ቀርሁ ምንድ ነው ኣብዝህብሽ መቅድዩ እይዝለልሽኛ ሰለ ሆነ ነው በኣንድ ይረኩት
ሰላም መቅዲ በህልሜ ጓደኛዬ ከጓደኛው ጋር አንድ አይነት አሮጌ ጫማ አድርገው ይመጣሉ እና ችላ ይለኛል በግድ አጠገቡ ተኝቼ ከንፈሩን እስመዋለው አያናግረኝም ትቶኝ ይሄድ አና ተመልሶ መቶ ያቅፈኛል ምን ይሆን
እንዴት ነሽ በህልሜ ቆሻሻ ስፀርግ ነው ሚያየው
ውዷ እኳን ደህና መጣሽ ህልሜን ስለፈታሽልኝ አመሰግናለው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉ አይከፈልበትም በህልሜ የማላውቃት ሴት ወልዳ እቤት ወበር ላይ ከባልዋ እና ከአድ ባልና ሚስት ቁጭ ብለው አራስዋ ሴትዮ አመማት ከዛ እኔ አራስ ቆይ ምኗነው ሚያማት መሀፀንዋ ነው ወይስ ምኗ ነው ምያማት ብዬ በውስጤ እያሰብኩኝ ነበር ከዛ ባልየው አኪም ቤት እንውሰዳት አለው ለጓደኛው ጓደኛውና የጓደኛው ሚስት እደመሰላቸት ብለው እሺ አሉት ተነስተው ሲሄዱ አተ ባለውለታዬ ነህ ብሎ አቅፎት ግባር ለግባር ተነካኩ ባልየው ወደኋኋላ ቀርቶ ለቀረነው ሚጠጣ ቪቶ ግዙ ሲለን ሰምቶ ባልሰማ በረዳ እያፀዳሁኝ ነበር አይሱዚ መኪና ቆሞ ነበር በር ላይ ከዛ ከብቶች ሲበሉ የቀራቸው የከብት ገለባ አቅፌ ስሄድ በሄድኩበት መገድ ግማሹ ተበትንብኛል ያቀፍኩት ወደንፁው ገለባ ስቀላቅለው ጓደኛዬ ንፁውና ከከብቶች የተረፈውን እዳቀላቅይው ሰዎች ሲመጡ ዝርክርኮች ናቸው ይሎናል አለችኝ ከዛ እናቴ እና የተወሰኑ ሰዎች ከሀኪም ቤት ወደኛ ቤት እየመጡ ነበር እናቴ በጣም አምሮባት ነበር ኢቅርታ አበዛሁብሽ አመሰግናለው❣️❣️🙏🙏
Selam mekdi endet nesh.....adis bet gebten yemeslegnal betam telik sefi ena mulu nech new, enam ke abategar bezu telalek wenberoch ena terepezawoch enasgebalen, keza fikregnaye betachenen leyay yemetal abren betun eyzoren yadenkal ena keterepzaw lay ketkemeto yeneberu cakoch eyanesa taftot sibela nekahu
ሰላም መቅዲ1. ካቲተር ተደርጎልኝ ይመስለኛል። እና ይወልቅብኝና ወደ ሀኪሟ ሄጄ እንድታደርግልኝ እየሄድኩ ትንሽ ሽንት እሸናለኹ (መቆጣጠር አቅቶኝ) ሀኪሟ ጋ ስደርስ ግን አላረገችልኝም ወዲያው ከእንቅልፌ ተነሣኹ2. እኅቴ እርጂኝ ትለኛለች እኔ ደግሞ እንዴት ነው ምረዳሽ? የተለያየ መንገድ ላይ ነን ስላትእባክሽ ፍቺልኝ...በተለይ የመጀመሪያው ትርጉም ግራ ገብቶኛል።
ሰላም መቅዲ ከ 5 ቀን በፊት ነበር የላኩት ግን ስፈልገው እንዴት እንደሆነ ባላውቅም ጠፍቷል። በህልሜ ከለቅሶ እየተመለስን ይመስለኛል ከዛም ከዳገቱ ላይ አንዲት ሴት እንደ ጅብ እየሮጠች ትመጣለች ከዛም ደጋግሜ በስመ ስላሴ እያልኩ ስል ሳትበላን ዙሪያዬን ስትሽከረከር አየሁ።ሌላው ደግሞ ነጠላ የለበሱ በክፉ መንፈስ የተያዙ ሴቶች እርስ በእርሳቸው በጧፍ እየተመታቱ ሳሉ አንዷ ወደኔ መጥታ ፈገግ እያለች ከእምብርቴ በታች በጧፉ ነካ አደረገችኝ ግን ምንም ህመም አልተሰማኝም እባክሽ ፍቺልኝ
አባክሽ ፈችልኝ በህልሜ የፍታሁት ባሌ እኛ ቤት ለለቅሶ መጥቶ ይመስለኛል ሻንጣዉን እኔ መኝታ ክፍል አስቀምጦት ነበር እኛ ሳሎን ነበርን ከዝያ 2 አህቶቼ እክፍሌ ገብተዉ የፍታሁትን የባሌን ሻንጣዉን በርብርዉ እቃ ሲስርቁት ደርስኩ ከዝያ አናት አባቴን ሁሉ ጠርች በዱላ ቀጥቅጨ አሶጣሁዋቸዉ ክፈሌን ዝግቼ የወደቀዉን እቃ ስሰበስብ 3 condome አገኛለሁ እና ዝሙት ይስራል እንዴ ብየ ተገርሜ ነበር - እዛው ሕልም ላይ እኔ አና አሱ እኔ መኝታ ክፍል ሆነን ሰለሆነ ነገር እያሰርዳኝ ይመስለኛል 1 ልጅ አለች በ እዉኑ አለም ትዳራችንን ያፋታችን ,,,ስለሱዋም ይምስለኛል የምያስርዳኝ እኔ ደሞ አላመንኩም በትንሽ ወርቀት ስልኩዋን ጵፎ አናግሪያት ይለኛል አልተቀበልኩትም ከዚያ ደዎለችለት የሆነ ባህር ዳርቻ ነኝ ና ብላ ፎቶዋን አንስታ ላከችለት እሱም እንቢ አለ--- በዉኑ አለም እኔና እሱ ልንማለስ አስበናል ግን ድግሞ አሁንም ልቤ ይጠርጥርዋል ትዳራ ችንን ያፍርስነው በዝችው ልጅ ማግጦብኝ ነው
ሰላም እህቴ እኔ ለቤትሽ ኣድስ ነኝ ፒሊስ ለኔም ፍችልኝ ህልሙ ከመዳሜ ልጅጋ ይመስለኛል እኔ ነጠላ ለብሽ ከዛ ነይ እንህድ በተክርስቲን እምከጅ ከሆነ የኔ ትምርት ቤት በዛውኖ ትለኛለይ ከዛ እኔ እሽ ብዬ ኣብረን እንሄዳለን ከዛ እሷም ተሳልማ እኔም ተሳልሜ እንመለሳለን እኔ ደሞ ለምኖ ከኛ ቤተክርስቲያን መጥታ የተሳለመችው እላለሁ ደሞ የተሳለመችው ሞስቀልኖ ከዛ ስንመልስ ምገድላይ ቁጭ ኣለችና ኣች ሂጅ እኔ ቁጭ ብዬ ናጠናኖ ስትለኝ እሸ ብዬ ብቻዬን እየመጣሁ እያለ ብንን ኣልኩ😌 ከቶ ምን ይሆን ይቅርታ ደሞ ኣበዛሁብሽ😌
መቅዲ እኔ ጭንቀት ላይ ነኝ ግን አሮጊ ልብስ ሲሰበስብ አየሁ የቱከራየሁበት ብረድብስ ወሰደዉብኝ ተናድጃለሁ እባከሽን
mekideye est ehegn hilim fichilgn timeket yimeslenali gin eyezemerku bizu nachew wode timiket bahir eyehedign new
ንስሀግቢ እህቴ ኦርቶዶክስ ከሆንሽ የቆሸሸልብስ ሀፅያት ነው ሚያመላክተው ንስሀግቢ ና ንፁህ ልብስ ሀይማኖት ፀጋ ክብር ያመለክታል
እንኳን አደረሰሽ መቅድየ
ጎደኛየ አረጎደ አብልእየበላሽ የተቀቀለ እንቁላ እየለጥሽ አየሁሽ አለችኝ
ስላም ስላም ስላም እንድ ጡያቀ ኑጠይቅሹ በህልም አብ ቤት ክርሱትያን ነጠላ ማጠፉ ሙድነው እንድ ወድ እና እንድ ሱየት በፉትየ እቀማለዉ እንድ ደሞ ቀለበት አድሩገላት አለኝ
መቅዲ ሠላምሽ ይብዛ ህልም ሥትፈች መጣም ጎበዝ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ መህልሜ ሁልዜ አሮየቤት ሥገባ አያለሁ
ሰላም ለአንቺ ይሁን በህልም ነጠላ መግዛት ምድነው
ሰላም መቅዲ እባክሽ ህልሜን ፍቺልኝ
አብሯደግ ጓደኛዬ እና ከ እህቴ ጋር ጥምቀት ልንሄድ ብለን ነጠላ ልንለብስ ስንል ጓደኛዬ ከ ቤት የመጣሁት ነው ብላ የ ቆሸሸ የ ተቀደደ ነጠላ ስትሰጠኝ እየተናደድኩ ለብሰዋለሁ እህቴ አዝናልኝ ልቀይርሽ ትለኛለች እንቢ እላለሁ በ ባዶ እግሬ ነኝ ።እባክሽ ፍቺልኝ። አመሰግናለሁ።
መቅዲ ህልሜን ስለፈታሽ አመሰግ ናለሁ የዛሬው ሙሉ ጥርሴ በስብሶ አየሁ ሌላው ደሞ ብዙ ግዜ አየዋለሁ መፃፍ ቅድስ ይዤ የታመመሰው በስመአም በስመአም እያልኩ ስፀልይላቸው አያለሁ
ሰላም ነሽ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍
ስላም መቅድየ በርችልን በህልሚ ላስሪየ ቡና በማሽን አፈልቸ በፍቻል እስጣታለሁ ሳጠጣው ባዶ ይሆናል እደገና ላፈላላት ስል እሃው ያልቃል አልጠጣችም እኔ ደሞ በግራ ምጋጋየ ከስል ድጋይ ቆሻሻ እየ ማጠጥሁ አውጣዋልሁ ምን ድነው እህት
ሰላም እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህቴ ህልም ፍችልኝ ሁለት በር ያለው ቤት ይመስለኛል በጣም ሀይለኝ ንፍስ ያለይመስለኛል እናም ሁለቱንም በር እዘገዋለሁ ግን አድኛው በር አልዘጋ ብሎኝ በግድ እዘገዋለሁ እናቴ ትመጣና የሆነቦታ ልንሄድ ነው ሽምግልና ትለኛለች የሚሄዱት ደሞ ትንሽ እህት አለችኝ ለሷባል ሽምግልና ይመስለኜ ወድ ይልካል እጂ እዴት ሴት እላታለሁ ነበር ግን አላረገውም እሱ ትለኛለች እህቴ እራሷ ይቅርታ አበዛሁብሽ
እይዞሽ
መቅዲ በህልሜ የፊት ጸጉሬን ስፈታ ግማሹ ተቆሪጦ ስወዲቅ አየው ምንዲነው ፍችልኝ
ሰላም መቅዲ እንኳን አደረሰሽ ህልሙ የጓደኛዬ ነው እንዳልኩሽ አማረኛ ስለማትችል ነው ሰበስክራይብ ግን አስደርጌታለሁ በህልሞ የተለያየችው ጓደኛዋ በር ላይ ቆሞ በእጁ ሁለት ጫማ ይዞ እንድትመርጥለት ይጠይቃታል ግን ሳትመርጥለት አንዱን አድርጎ አንዱን ግን ይጥለዋል ለምን ጣልከው ስትለው ግን ሌላም ቆሻሻ እንደጣለም ይነግራታል እሷ ደግሞ ሶፋ ላይ ቁጭ ብላ ትልቅ ሴትዮ ናት በህልማ ግን ህፃን ልጅ ሆና እየተከባከበቻት ነበር ከዛ እሱ መጥቶ ይሰማታል እሷ እንዲተው ስትነግረው ግን ተናዶ ይሄዳል ተከትላው እንዲመለስ ስትጠይቀው ግን ተመልሶ ሶፋ ላይ ይተኛል ነይ ልቀፍሽ ሲላትእሽ ልጅቷን ላስተኛት ትለዋለች ከዛ ነቃች መቅዲዬ በጣም ረጅም ነው ፍችላት አመሰግናለሁ ❤❤❤
Hi mekidi endet nesh ያየሁት ህልም ፀጉሬን ተኩስ አሰራለው ፀጉሬን ስነካው ረዝሞል ግን የምሠራኝ ልጅ ብዙ ግን አላማረም ትለኛለች,ሌላው ደግሞ በማታ ሱቅ እሄዳለው እና የተለያየ ነገር ነው ምገዛው ማር, ሞዴስ እገዛለው ከዛ ከሚሸጠው ልጅ ጋር ብዙ ሠዓት እያወራሁ እቆያለው ከዛ በጣም መሸ ከዛ እናት እና አባቴ መንገድ ላይ እየፈለጉኝ ተገናኝን ከዛ ብዙም ሳይቆይ ሱቅ የሚሸጠው ልጅ ከአባቱ ጋር እኛ ቤት ይመጡና ልጄን ልታበላሸው ነው ነጭ ወይን ይዛ መታ ብለው በጣም ይቆጡኛል ከዛ ልጁ እራሱ ነጭ ወይኑን እንዳስቀመጠው ይናገራል ከዛ ይቅርታ ተየቁኝ
አባትየው በተደጋጋሚ ነው በህልሜ ማያቸው አንድ ሠፈር ነበርን ከልጃቸው ጋር አንድ ላይ ነው ያደግነው
ሰላም መቅዲ እነኪን አደራሰሺ በህሌሜ አሳሪ ልጂ ቤቲ ሄጄ ከመሬታ ዉሲጢ ሰዪን ኢየዎጠዉ እና ቤቲ ያሌ ሚመሲሌ ሠየን ሊሎችኒም ኣዎጠዉቲን ከጋዳነ ደበኪኒ ሀገሬ ቤቲ እልከሌዉ ቢዪ ፒሴተል ለየ አዳረገቺልን ሌለ ጊዜ ዎሲዳሎ ቢዪ እለተሌዉ አፋሩ ዳረቅ አያዴለም ከለይ ዬተከደናዉ ምመሲለዉ ገዳንያ ደሰተን አቲመሲልም
Salami makide alefalashime silachanakane nwu ebakshi kalasechgarekute tabekashi nabare
መቅዲየ እንካን አደረሰሸ ❤❤❤መቅዲየ እባክሸ በኮሜንት መልሸልኝ እኔ ውሰጥ ነኝ እሱ በሩን ሲከፍተው እኔ በር ላይ ነኝ ሲከፍተው በር ላይ አገኝን እኔም ሣምኩት እሡም ሣመኝ .ግን ልጁን በአይን ነው የማውቀው በፍቅር ልንተሳሠብ አንችልም ጭራሸ የማውቀው ሠው ብቻ ነው .በማራያም ንገርኝ በአዲሥ አመት ለሊት አሰቀድሸ ሰመለሥ ነው ያየውት በማራያም ፍችልኝ🙏🙏🙏
ሰላም እንዴ ነሽ እህቴ እኔ ዛሬ ገና ማየቴነው አዲስ ነኝ ለቤትሽ በጣም ያስጨነቀኝ ህልም ነው በተደጋጋሚ ነው ያየሁት ህልሜም ባለቤቴ ሶስት ደመቶች አምጥቶ መኝታ ክፍላችን ውስጥ ያስገባቸዋል ድመቶቹም በግራና በቀኝ ክፍላችን ውስጥ ባለው ጠረቤዛላይ ይቆማሉ ባለቤቴ ደግሞ በማሀላቸው የልብስ መዘፍዘፊያ ያስቀምጥላቸውና የፈላ ውሀ ይጨምርበታል እነሱም እንፋሉቶን እየሞቁ እንደዳንስ ይቀሳቀሳሉ ሁለቱም ድመቶች ጥቁር ናቸው ሶስተኛዋ ግን በጣም ትንሽ ናት ከለሯ ይለያል እሷ ደግሞ አልጋችን ላይ ታራለች እኔም በጣም እናደዳለሁ ለምን አመጣህብኝ ብዬ እቆጣዋለው እሱ ግን ተያችው ይለኛል እባክሽ እህቴ ፍችልኝ በጣም በተደጋጋሚ ነው ያየሁት አበዛሁብሽ በጣም ይቅርታ አድርጊልኝ❤❤❤❤❤
ሰላም መቅድየ የኔ ቆንጆ ህልሚን ፍትልኛ እኔ እና ባለቤቴን መሬት ላይ ተኛተን እይወረን እይስቅን ነበር ካዛ እኔ ኣይጥ ኣይች ባለ ቤቴን ኣይጥዉ ገድሎ በእጁ ይዞ ይውጠታል ልብሱ ዶሞ ከታች ነው የለበስው እንጂ ከላይ ልብስ የለውም ምን ይሁን መቅድየ ሌላ ዶም እኔ እና ልጅ እና ባለቤቴን ኣንድ ኣልጋ ነበርን ባለ ቤቴን ግንኛነት እንርግ ይለኛል እና ግና እምቢ ኣልኩት ከዛ እንርጋለን ሰለኛ እሺ ብየ ልንርግ ስንል በመስክት ሁሉት እንድ ወንድ እና ሴት ምጥቶ ሰንርግ እንቀርለን መቅድየ ምንድ ነው ሌላ ቀን ዶም ሁሉት ሴቶች በላ ቤቴን ለሌል ሴት ሴት ልሞሽር ቀይ ልብስ የለበሱ በላ ቤቴን ግና ሰይፈልጋ ልጅችው ነው የምይግባት ካዛ እኔ ምግባቱ ተስማምች ነበር ካዛ ግና ወርቅ እግዝለታለው ስለኛ ኣይሁንም ብየ ጥየው ሄድኩ እሱ በሌላ መንገዲ እኔም በሌላ ከዛ መንገዲ ላይ የኣክስቴ ልጅ ሚስት ልጅ ኣዝላ ኣንድ ሴት ዶም ከስው ነበርች ካዛ የኣክስቴ ይዘለቹ ልጅ ተቀብየ ኣዝልካት እየተንደድኩ ወደ ኣይቴ ቤት እገባለው ካዛ ሰው ነበር እዚ ቁጭ ብሎ ካዛ ልንግራቸው ስል እንድ የምቅቸው ጎርቤታችን ሴት ይመጣሉ ስልንግርቸው ቀርሁ ምንድ ነው ኣብዝህብሽ መቅድዩ እይዝለልሽኛ ሰለ ሆነ ነው በኣንድ ይረኩት
ሰላም መቅዲ በህልሜ ጓደኛዬ ከጓደኛው ጋር አንድ አይነት አሮጌ ጫማ አድርገው ይመጣሉ እና ችላ ይለኛል በግድ አጠገቡ ተኝቼ ከንፈሩን እስመዋለው አያናግረኝም ትቶኝ ይሄድ አና ተመልሶ መቶ ያቅፈኛል ምን ይሆን
እንዴት ነሽ በህልሜ ቆሻሻ ስፀርግ ነው ሚያየው
ውዷ እኳን ደህና መጣሽ ህልሜን ስለፈታሽልኝ አመሰግናለው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ ላይክ ሼር ሰብስክራይብ አድርጉ አይከፈልበትም በህልሜ የማላውቃት ሴት ወልዳ እቤት ወበር ላይ ከባልዋ እና ከአድ ባልና ሚስት ቁጭ ብለው አራስዋ ሴትዮ አመማት ከዛ እኔ አራስ ቆይ ምኗነው ሚያማት መሀፀንዋ ነው ወይስ ምኗ ነው ምያማት ብዬ በውስጤ እያሰብኩኝ ነበር ከዛ ባልየው አኪም ቤት እንውሰዳት አለው ለጓደኛው ጓደኛውና የጓደኛው ሚስት እደመሰላቸት ብለው እሺ አሉት ተነስተው ሲሄዱ አተ ባለውለታዬ ነህ ብሎ አቅፎት ግባር ለግባር ተነካኩ ባልየው ወደኋኋላ ቀርቶ ለቀረነው ሚጠጣ ቪቶ ግዙ ሲለን ሰምቶ ባልሰማ በረዳ እያፀዳሁኝ ነበር አይሱዚ መኪና ቆሞ ነበር በር ላይ ከዛ ከብቶች ሲበሉ የቀራቸው የከብት ገለባ አቅፌ ስሄድ በሄድኩበት መገድ ግማሹ ተበትንብኛል ያቀፍኩት ወደንፁው ገለባ ስቀላቅለው ጓደኛዬ ንፁውና ከከብቶች የተረፈውን እዳቀላቅይው ሰዎች ሲመጡ ዝርክርኮች ናቸው ይሎናል አለችኝ ከዛ እናቴ እና የተወሰኑ ሰዎች ከሀኪም ቤት ወደኛ ቤት እየመጡ ነበር እናቴ በጣም አምሮባት ነበር ኢቅርታ አበዛሁብሽ አመሰግናለው❣️❣️🙏🙏
Selam mekdi endet nesh.....adis bet gebten yemeslegnal betam telik sefi ena mulu nech new, enam ke abategar bezu telalek wenberoch ena terepezawoch enasgebalen, keza fikregnaye betachenen leyay yemetal abren betun eyzoren yadenkal ena keterepzaw lay ketkemeto yeneberu cakoch eyanesa taftot sibela nekahu
ሰላም መቅዲ
1. ካቲተር ተደርጎልኝ ይመስለኛል። እና ይወልቅብኝና ወደ ሀኪሟ ሄጄ እንድታደርግልኝ እየሄድኩ ትንሽ ሽንት እሸናለኹ (መቆጣጠር አቅቶኝ) ሀኪሟ ጋ ስደርስ ግን አላረገችልኝም ወዲያው ከእንቅልፌ ተነሣኹ
2. እኅቴ እርጂኝ ትለኛለች እኔ ደግሞ እንዴት ነው ምረዳሽ? የተለያየ መንገድ ላይ ነን ስላት
እባክሽ ፍቺልኝ...በተለይ የመጀመሪያው ትርጉም ግራ ገብቶኛል።
ሰላም መቅዲ ከ 5 ቀን በፊት ነበር የላኩት ግን ስፈልገው እንዴት እንደሆነ ባላውቅም ጠፍቷል።
በህልሜ ከለቅሶ እየተመለስን ይመስለኛል ከዛም ከዳገቱ ላይ አንዲት ሴት እንደ ጅብ እየሮጠች ትመጣለች ከዛም ደጋግሜ በስመ ስላሴ እያልኩ ስል ሳትበላን ዙሪያዬን ስትሽከረከር አየሁ።
ሌላው ደግሞ ነጠላ የለበሱ በክፉ መንፈስ የተያዙ ሴቶች እርስ በእርሳቸው በጧፍ እየተመታቱ ሳሉ አንዷ ወደኔ መጥታ ፈገግ እያለች ከእምብርቴ በታች በጧፉ ነካ አደረገችኝ ግን ምንም ህመም አልተሰማኝም እባክሽ ፍቺልኝ
አባክሽ ፈችልኝ
በህልሜ የፍታሁት ባሌ እኛ ቤት ለለቅሶ መጥቶ ይመስለኛል ሻንጣዉን እኔ መኝታ ክፍል አስቀምጦት ነበር እኛ ሳሎን ነበርን ከዝያ 2 አህቶቼ እክፍሌ ገብተዉ የፍታሁትን የባሌን ሻንጣዉን በርብርዉ እቃ ሲስርቁት ደርስኩ ከዝያ አናት አባቴን ሁሉ ጠርች በዱላ ቀጥቅጨ አሶጣሁዋቸዉ ክፈሌን ዝግቼ የወደቀዉን እቃ ስሰበስብ 3 condome አገኛለሁ እና ዝሙት ይስራል እንዴ ብየ ተገርሜ ነበር
- እዛው ሕልም ላይ እኔ አና አሱ እኔ መኝታ ክፍል ሆነን ሰለሆነ ነገር እያሰርዳኝ ይመስለኛል 1 ልጅ አለች በ እዉኑ አለም ትዳራችንን ያፋታችን ,,,ስለሱዋም ይምስለኛል የምያስርዳኝ እኔ ደሞ አላመንኩም በትንሽ ወርቀት ስልኩዋን ጵፎ አናግሪያት ይለኛል አልተቀበልኩትም ከዚያ ደዎለችለት የሆነ ባህር ዳርቻ ነኝ ና ብላ ፎቶዋን አንስታ ላከችለት እሱም እንቢ አለ
--- በዉኑ አለም እኔና እሱ ልንማለስ አስበናል ግን ድግሞ አሁንም ልቤ ይጠርጥርዋል ትዳራ ችንን ያፍርስነው በዝችው ልጅ ማግጦብኝ ነው