የህልም ፍቺ:-

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 30

  • @lomiedesta5036
    @lomiedesta5036 ปีที่แล้ว

    ሠላም ነዉ ቤቲ ለቤትሽ አዲስ ነኝ ሰማይ ላይ የእግዚአብሔር እና የእመቤታችን እና የኪዳነ ምህረት ስዕላድኖ ሞልቶ አየሁ ግን ለኔ እንጂ አብረውኝ ለነበሩ ሰዎች ግን አይለያቸውም ነበር ከዛ ደግሞ የሆነች ሴት የወይራ እንጨት ሚመስል እና እምነት ሰጠጪኝ እና ቃሚው ብላኝ በላሁት

  • @AynalemMolla-i4m
    @AynalemMolla-i4m ปีที่แล้ว

    በህልሜ ቤት ውስጥ በሩን እና የመስኮቱንም ብር ቆልፌ ተቀምጨ አየሁ እባክሽን መልሽልኝ የኔ ውድ እህት

  • @ephiratayenewshiferaw7527
    @ephiratayenewshiferaw7527 ปีที่แล้ว

    well come mekidyeee

  • @عباسحسنحسن-ل9ك
    @عباسحسنحسن-ل9ك ปีที่แล้ว

    ሰላም ህልሜን ፍችልኝ ቀይ ሰዉየ የስራ ባታየ ላይ እየጎተተ ሊገለኝ ከዛ ንሳሀሳልገባ እዳትገለኝ ስለው ይተወኛል

  • @gitigiti382
    @gitigiti382 10 หลายเดือนก่อน +1

    ሰላምነው እህቴ የቤትሸ አደሰ ነኝ በእልሚ ነጥላ ለብሸ ሰው ገፎ ወሰገው ምድነው አደራ ነገራኝ

  • @masratazzam7449
    @masratazzam7449 ปีที่แล้ว

    ሰላም እንዴት ነሽ በህልሜ የማለቀውን ሰው የጋባው ይመስለኛል እና እሱ ህፀን ልጅ አለው እና ቤቱ በጣም ቆሻሻ ነው እባክሽን ፍችልኝ በጣም ጨንቆኛል

  • @amen1978
    @amen1978 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለው ስለፈታሽልኝ

  • @mulutube3627
    @mulutube3627 ปีที่แล้ว

    Mekdiye yenekonjo endet nesh beza ketilo ko nedere alayeshiw meselegn beza ketilo new menegresh ahun lala hilm adelem na lemn kategebe kuch tilaleh biye betam tenadije tsegurun enchewalew na demo chikelatun emetewalew mndnew eski fchlign beza ketilo new eshi wude❤

  • @sartt3151
    @sartt3151 ปีที่แล้ว

    ከተረረ ወደታሽእየወረድክ
    የሆነሽማግሌ እየመረኝነበር እታ ሽስን ወርድ ሜዲ የሀጋምፍሬ በጣምአፍርቶ እየለቀምኩነበር ❤እጠብቅሻለሁ አፈታትሽ❤ነው

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 ปีที่แล้ว

    ህልሜን ሰለምትፈችልኝ አመሠግናለው .በህልም ፍቅረኛየ ወደ ቤቱ ሊያሰገባኝ ብሎ አቀባባል ሲያደርግልኝ ግንባሬንና ማንጀራቴን ደም ቀባኝ .እባክሸ ምንድን ነው

  • @BetySol-ym2zy
    @BetySol-ym2zy ปีที่แล้ว

    ህልሜን እየፈታሽልኝ ስለሆነ አመሰግናለሁ ! ይሄንንም ፍቺልኝ የተጣላሁት ፍቅረኛዬ በግራ ጎኑ ትልቅ መሳሪያ ይዞ በቀኙ ደግሞ እኔን አጣብቆ አቅፎኝ ቁጭ ብለን እኔ በህይወት እያለሁ አንቺ ሌላ አታገቢም የኔ ነሽ ይለኛል በንዴትና በብስጭት የተቀመጥንበት ቦታ ተራራ እና ምንም ዛፍ የሌለበት ነው ከፊታችን ሜዳ የሚመስል ሳር የሌለው ሰፊና በረሀ የሚመስል ቦታ ነው እና ተራራው ላይ ሆነን ከርቀት እሱን እያየ ነው እንደዚህ ሚለኝ

  • @ethioethio476
    @ethioethio476 ปีที่แล้ว

    ስላም መቅዲ እንዴት ነሽ ስለምትፍችልን እጅግ አድርገን እናመስግናለን ❤
    መቅዲዬ ይህን ህልም ፍችልኝ !!
    ለምኖርበት አገር ዬመኖሪያ ፍቃድ ቀጥሮ ማስይዝበት ቦታ ይመስላል ከዛ ወርቀት ለመኖሪያ ፍቃድ ያስተካክልኩ ይመስልኛል ወደቤት ስመለስ ትልቅ ባህር በዛ ነው ማለፍ ሚቻለው ያን ካላልፍኩ ቤቴ አልድርስም ህልሙላይ ማለት ነው ከዛ ባህሩን በእግሬ እጓዛለው ትልቅ ነው ባህሩ ግን እስከ ግማሽ በእግሬ ተጉዥ ከድርስክ በሓላ ፊለፊቴ ባህሩ ስማይ እስኪነካ ድርስ ገጥሟል ማልፍ ከዛ እንደማልችል አጥገቤ ዞር ስል ዬዎነች በሩቁ ምቀርባት ልጅ ትመስለኛለች እና በቃ እሄን ማለፍ ስለማንችል እንመለስ እና እዛ ወርቀት ማስቀጠሪያ ቦታ ሄድን አድርን ነገ መተን እንሄዳለን አውን እዛ ከገባን ማለፍ እንደማልችል ስነግራት ዬዎነች እንደሙስሊሞች ጥቁር በጥቁር ዬለበስች መታ ከዬትእንደመጣች አላውኩም ባህሩመሀል ላይ ቁመናል ሁለቱም ባህሩ ማህላይ ነው ዬመጡትብኝ እና እቺ ጥቁር ዬለብስችው ሄዱ እለፉእንጅ እያለች ትለናለች አብራኝ ያለችው ያ ዬሞላውን ማለፍእንዳንችል ያድርገውን ባህር ልታልፍው ትፈልጋለችም ትፈራለችም ከዛ እኔ እጇን ይዥ ነገም ሌላ ቀን ነው ነይ እንመለስ ብዬ ዬመኖሪያ ፍቃድ ወርቀታችን ምናስትካክልበት ቦታ አድርን ነገ ተመልስን መተን አይተን እንሄዳልን ብዬ ተመልስን
    በመሃል ያልነገርኩሽ መቅዲ በባህሩ እኔ ካለውበት ማዱ ላይ ስመለክት በፕላስቲኳ ጅልፓ ወርቅታችን እንዲያስትካክሉ ዬምንስጣቼው ስራተኞች ታጭቀው በርቅት በቀኝ በኩል በጉኔ ይታዩኛል ለጥ ባለ ባህር በፕላስቲክ ተጭነው ሲጓዙ መቅዲ በዛ በጣም ያስጭነቀኝ ህልም ነው አትለፊኝ አመስግናለው❤

  • @ephiratayenewshiferaw7527
    @ephiratayenewshiferaw7527 ปีที่แล้ว

    መቅዲዬ በማርያም ተመልሠሽ ፍችልኝ ተይ ግን ተይ ዉዴ ፀጉር መንቀል እና ተራራ በምስል ከለቀቅሽዉ ላይ አደራ

  • @ephiratayenewshiferaw7527
    @ephiratayenewshiferaw7527 ปีที่แล้ว

    መቅዲዬ በህልም ከፊት ላይ ማድያት ሲወጣ ምንድን ነዉ ቆይ

  • @ephiratayenewshiferaw7527
    @ephiratayenewshiferaw7527 ปีที่แล้ว

    enie eko data maberaw yanchi endedrsgn neber 10q selmtashilgn eski ladamet tefetolgn kehone👂👂👂👂👂

  • @LISHANlT7156
    @LISHANlT7156 ปีที่แล้ว

    🥰🥰🥰🤝

  • @BekatBirhanu
    @BekatBirhanu 2 หลายเดือนก่อน

    ስላም እንዴት ነሽ?በህልም ወንድሜ ጋቢ ይዞ መቶ የማን ነው ስለው ገዝቼ ነው አስቀምጭው ብሎ ይስጠኛል ምንድነው እባክሽ?

  • @amen1978
    @amen1978 ปีที่แล้ว

    የእኔ ህልም ማለቂዬ የለውም እስቲ ይቺን ደሞ ፍችልኝ ይሄንን ህልም ያየሁት በልጄ ልደት እለት ለሊት ነው
    የልጄ አባት ከላይ ቢጫ ሸሚዝ ከስር ካኪ ሱሪ ለብሶ እኔ እኮ ልመጣ ነበር ግን እሷ ልጆቹን ይዛ ሄዳ አዘገየችኝ ይለኛል ። ብዙ ግዜ ደግሞከልጄ ጋር ተመሰሳሳይ ሱፍ ለብሶ የልጄን እጅ ይዞት ሲሄድ አየዋለው ሚወስደው ቦታ ደሞ እንደ ጭፈራ ቤት ሚመስል ሰው የበዛበት ቦታ መንደር ውስጥ ምናምን ነው ምንድነው ።

  • @NaturaliRactionSound
    @NaturaliRactionSound ปีที่แล้ว

    ሰላም እኔም በህልሜ ደጋግሜ በእናቴ ቤት ሌላ ሴት ገብታ ወተት ተልበሌች ከዘ እኔ አንቄ ጠልኮት ሌለም ቀን እንዴዘዉ አየሁ ግን አበቴ በመሃል ይተያኛል እህቴም በቤተችን ሌላ ሴት ጋብተ አበረረኩ አለችኝ ምንድ ነው

  • @chucha392
    @chucha392 ปีที่แล้ว

    ሰላም መቅዲ.......
    በ ህልሜ........ አልጋ ላይ ወጥቼ እተኛለው..... ወንድሜ እና ባለቤቴ ካጠገቤ መተው ይተኛሉ...... ወንድሜ መሀላችን ነው....... ከመሃል ሲነሳ ጠጋ ብዬ ባለቤቴን አቅፋታለው...... ከዛ ትናደዳለች አትቀፈኝ ትላለች....... ወንድሜ ደሞ ያባርረኛል.... ሮጬ አመልጠዋለው...... ሰላማዊ ሰልፍም ወታደሮችም..... ይመስሉኛል በብዛት...... መንገድ ሞልተው ይሄዳሉ..... አንድ የጎረቤት ልጅ.... ማሙሽ ቶሎ ግባ ወደቤት ሰዎቹ ሳይደርሱብህ... ደሞ እየመሽ ነው እለዋለው...... እኔም ሲሄድ ይመሽብኛል...... አንድ ሰካራም እየለፈለፈ ከፊቴ ይመጣል..... ስለመሽ ስልኬን አውጥቼ እያበራው መሄድ ጀመርኩ

  • @zebibhaddish9591
    @zebibhaddish9591 29 วันที่ผ่านมา

    ርእሱ እና ህልሙ አይገናኝም ምንድን ነው

  • @sofya5297
    @sofya5297 ปีที่แล้ว

    መቅዲዬ አልፈታሽልኝም ሰይፉ ፋንታሁን ባዶ መሬት ይሄ የናንተ ነው ውሰዱት ብሎ እኔና ቤተሰቤን አቅፎ ሲስመን አየሁ እና ከዚ በፊትም መሬት ለመግዛት ወደ ገጠር ስንሄድ አይቼ ነበር ምን ይሆን መቅዲዬ ፡አሁን አትለፊኝ

  • @TsehayBerehane
    @TsehayBerehane ปีที่แล้ว

    መቅዲ እንዴት ነሽ አዲስ ነኝ በለፈው ልኬልሽ አልፈታሽልኝም ደግሜ ነው የላኩልሽ እባክሽን ፍቺልኝ እኔና ልጄ አብረን ሆነን ይመስለኛ ልጄ ተለቅ ያለ ልጅ ነው እና ህልሙ ቤቱ አላቀዉም ነገር ግን የኛ ነው የሚመስለኝ ቤቱ ቡናማ ሴራሚክ የተነጠፈበት ነው በውስጡ ሙሉ የሳሎን ዕቃ የለው ይመስለኛል በተለይ ብፌው ይታየኛል ግን ከውጭ ሆነን ነው የምናየው የቆምንበት ደግሞ ግቢ ውስጥ ሆኖ በሲሚንቶ የተሰራ ንፁህ ቦታነው እዛውጋር ደግም ትራክተር የመሰለ ቀይ መኪና ቆሟል ከዛ ከቤቱ ውስጥ ሁለት ወንዶች የማላቃቸው በወጣትነት ዕድሜ ያሉ ከቤቱ ውስጥ ይወጡና ቀዪ መኪና ውሰጥ ይገባሉ ከፊታቸው ደግሞ ነጭ መኪና በውስጧ አነዲት ሴት አለች ግን እሷንም አላቃትም እና መኪናውን አስነስታ መንዳት ትጀምራለች እኛም እሷን ተከትለን እንንቀሳቀሳለን ከጊቢ ው ስንወጣ ሁለት መንገድ ያለው ይመሰለኛል ከጊቢው ፊትለፊት ያለው መንገድ ንፁህ ለምለም አረንጓዴ ሣር ያለበት ሲሆን ነጯ መኪናም እኛም ሣሩ ላይ እንቆማለን ከዛ ቀዪ ትራክተር የሚመስለው መከና ተከትሎን ይመጣል ከነጭዏ መኪና ቀድሞ ለማለፍ በሰተግራዋ በኩል ሲሄድ የኇላውና የፊቱ ጎማ በአንድ በኩል ይጰጣባታል እኛም ወንዶቹን ማለትነው ሳያዩን እንለፍ እለዋለሁ ነገር ግን ቦታውን ሁለቱም መኪኖች ስለያዙት ማለፍ አልቻልንም ከዛ ልጄን በዚህኛው መንገድ አንሄድም እለዋለሁ ከዛ መንገዱን ለማየት ወደዛ ትንሽ እራመዳለሁ ግን እንደመጀመሪያው ለምለም ሣር ሆኖ ወደመውጫው አከባቢ በጭቃ የደፈረሰ ጥቁር ውሀ ያለበት ሆኖ አየዋለሁ ከዛ ወደበፊቱ መንገደ እመለስና አያስኬደንም ይቅርበን እለዋለው ከዙ እነዛ ቀይ መኪና የያዙት መኪናቸውን ከነጯ መኪና ላይ ኇላና ፊት ሆነው ተሸክመው ያኑሱታል ከፊትለፊታቸው ዛፍ ያለ ይመስለኛል የተሸከሙትን መኪና ለማውረድ ዛፉ አላስወርድ ያላቸው ይመስለኛል ከዛ ከልጄ ጋር እንዴት አንደተለያየን ሳላቀው አስፓልት ተሻግሬ የእግረኛ መንገድ ደሴቱ ለይ እወጣለሁ ደሴቱ ለምለም ሣር ያለበት በቁመተም ረጅም እና ሰፊ የሆነ ቦታ ይመስለኛል ልክ እዛ ደሴት ላይ ሰወጣ እብድ የሚያባርረኝ ይመስለኛል እዛ ሳሩ ለይ አሯሯጣለሁ ቦኃላም ድንጋይ ይወረውርብኛል አነረ ግን ቁጥቋጦዎቹ ተወሽቄ ጭንቅላቴን በአጄ እከልላለሁ ደንጋዪም አይመታኝም ከዛ እኔን ትቶ ይሄድና ከሌላ ሰው ጋር የሚጨቃጨቅ ይመሰለኛል እኔም ከቁጥቋጦ ውስጥእወጣና ሲወረውርብኝ የነበረብኝን ድንጋይለቃቅሜ ይዤ ወደሱ ለመወርወር ወደአጠገቡ ሄጅ እየተቆጣሁ ብናገርም እሱ አያየኝም ከዛ ድንጋዩን ጥዬ እሱ ሳያየኝ አስፓልቱን ለመሻገር ወደዳር እጠጋለሁ ነገር ግን ደሴቱ በጣም ከፍ ያለ ይመስለኛል መውረጃ አጣለሁ ግነከፊት ለፊቴ ነጠላ የለበሱ ሴ ቶች ተንሸራተው ይዐርዱና ተሻግረው ሰሄዱ ቆሜ አያቸዋለሁ ከዛ ወደቤቴ የተመለስክ ይመስለኛል ልጄም ቤት ውሰጥ ሳይገበ ሶስት ቀይ ቀለም የተቀባ ብረት በብብቱ ውስጥ ይዞ ቁጢጥ ብሎ ሲሚንቶ ላይ አገኘዋለሁ ከዘም ቀይ መኪና የያዙትን ሰዎች ለምን አሰገባኀቸው መጥፎ ሰዎች ናቸው እለዋለሁ እሱም በብብቱ ውስጥ የያዛቸውን ብረት እያሳየኝ ይሄንን ፈልገው ነው የመጡት ይለኛል አደራ ዛሬ እንዳታልፊኝ አመሠግናለሁ

  • @sartt3151
    @sartt3151 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ❤

  • @kedejaa
    @kedejaa 6 หลายเดือนก่อน +2

    እርህሱ ሌላ ወሬያችሁ ሌላ

    • @FriewerkGebru-k3l
      @FriewerkGebru-k3l 5 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂

    • @wosenadugna5125
      @wosenadugna5125 3 หลายเดือนก่อน

      በህልሜ ጥዬአት ከጠፋሁት ባለቤቴጋር ቤታችንን ሥናፀዳ አየሁ ፍችልኝ

    • @GaneneBerehanu
      @GaneneBerehanu 3 หลายเดือนก่อน

      Bahilme bag sard
      Bet bar ena maskot sades
      Sawoch damo dunkan eyserulegn new yayewut fichiw mindnew

    • @kedejaa
      @kedejaa 3 หลายเดือนก่อน

      @@wosenadugna5125 ?

  • @ephiratayenewshiferaw7527
    @ephiratayenewshiferaw7527 ปีที่แล้ว

    10q 1 tefetalgn weddd