አባቴን በሞት ሳጣ ተስፋ ቆርጬ የአልኮል ሱሰኛ ሆንኩ … እኔ ከቻልኩ ማንኛውም ሰው ይችላል ላይፍ ኮች ዳጊ | Seifu on EBS

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @shalomMK12
    @shalomMK12 2 ปีที่แล้ว +301

    ቀኑን ሙሉ ብታወራ የማትሰለች የኔ ዳጊ ሰወድሽ 🥰🥰🥰🥰🥰

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚ🥬

    • @simbakali8996
      @simbakali8996 2 ปีที่แล้ว

      እናንተን ፈጣሪ ከምድር ያጥፋችሁ ይህችንን😂🤣😂😂 lesbian ቀፋፍ ሴት ካፈቀርሻት አግብያት
      Do you love her How ?she is a women

    • @shalomMK12
      @shalomMK12 2 ปีที่แล้ว +1

      @@simbakali8996 are lash asb enji

    • @simbakali8996
      @simbakali8996 2 ปีที่แล้ว

      @@shalomMK12 ለነገሩ የአበሻ ሴቶችን እኮ ነጮች አዋርደወቸዋል 😂🤣😂😂መቀመጫቸውን ነጮቹ እየተጠቀሙ አበላሸተዋቸዋል ሴቶቹን lesbians ቆሻሾች እንደት እኝደምጣላችሁ🤮🤮🤮🤮
      ደከም ያለች ሀገር lesbian ዲፕሎማት i hate this women 🤮🤮

    • @simbakali8996
      @simbakali8996 2 ปีที่แล้ว

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮😂

  • @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
    @አለምፈረደኝየማሪያምልጅ 2 ปีที่แล้ว +19

    ዳጊዬ የኔ ጀግና love you❤️ ማነው እንዴኔ ሴት ልጅ በራሷ ተማምና ያመነችበት አድርጋ እንድህ ለሴቶች ተምሳሌት ስትሆን ደስ የሚለው 💪👌❤️❤️❤️❤️❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁንውዴዋው

  • @ewnettube239
    @ewnettube239 2 ปีที่แล้ว +9

    ዳጊ መታመኛችን እግዚአብሔር ነው ፡፡ በራስሽ ብዙ ነገር መስራት እንደምትችይ ደጋግመሽ ስትናገሪ እሰማሻለው ፡፡ ለመኖርሽ ለስኬትሽ ሙሉ ክብሩን ለእግዚአብሔር ስጪ ፡፡

    • @fasikaabraham1510
      @fasikaabraham1510 2 ปีที่แล้ว +1

      Spiritual belief ብዲዝም ነው የምትከተለው Oprah ሆነች የምትለው ሠውዬ የሚከተሉት አንድ ሀይል እንዳለ ያስባሉ በጌታችን በመዳኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ አያምኑም spiritual beliefs በኢትዮጵያ ለማስፋፋት ነው

    • @ewnettube239
      @ewnettube239 2 ปีที่แล้ว

      በጣም ያስፈራል በራስ መተማመኗ

  • @fkrtech
    @fkrtech 2 ปีที่แล้ว +9

    ዳጊ ምርጥ የዋህ አዛኝ ለሰው አሳቢ ሲበዛ መልካም ሴት ነች ለወንድሟ እናትም እህትም ሁና ለቁም ነገር ያበቃች ጀግና ሴት ነች ድህነትን ረግጣ ካሰበችው ከፍታ የደረሰች ሰጭ እንጂ ተቀባይ ያልሆነች እወድሻለሁ ቀንደኛ ተከታታይሽ ነኝ ስኬታማ ስሆን እንደማገኝሽ አምናለሁ😍🌹 እድሜ ከጤና ይስጥሽ ከነቤተሰብሽ

    • @jghjfh7892
      @jghjfh7892 2 ปีที่แล้ว

      ያሳካልሽ እህቴ🌹

  • @asnitube3283
    @asnitube3283 2 ปีที่แล้ว +178

    ምስሊም በድዋ ክርስቲያን በፀሎት ለሀገራችን💚💛❤

    • @binyamtadele9130
      @binyamtadele9130 2 ปีที่แล้ว +3

      ጴንጤዎችስ😂

    • @hirutethioshirk5869
      @hirutethioshirk5869 2 ปีที่แล้ว +2

      @@binyamtadele9130 ፀሎዱቃ ነዉ 😋😂😂😂

    • @AzizaAhmed-ee8ol
      @AzizaAhmed-ee8ol 2 ปีที่แล้ว +3

      ኢንሻ አላህ አላህ ሰላም ያርግልን ስላሙን ያጣልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@binyamtadele9130 ደምሪኚ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@hirutethioshirk5869 ደምሪኚ

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 2 ปีที่แล้ว +3

    አባትን ማጣት የደረሠበት ያውቀዋል ምን ያክል ሥሜት እንዳለው ዳጊዬ ሁሉንም ተቊቁመሽ ከራሥሽም አልፈሽ እኛንም ለመምከር የበቃሽ ድንቅ ሴት

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 2 ปีที่แล้ว +193

    ሰወዳት ለቤተሰቦቻቸው ያላት ክብር woow❤👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኚ

  • @tesfanshe3834
    @tesfanshe3834 2 ปีที่แล้ว +18

    ዋውውው ዛሪ ምርጥ እንግዳ ለኔ ዳጊ አንደኛየ ነች ጀግና እሴት

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 2 ปีที่แล้ว +4

    ይች ሴት ዳጊ ጀግና ሴት ነች በጣም የጀግና ልጅ የደሴ ልጅ አላህ ይጠብቅሸ ሁሌም እኮራብሻለሁ ጀግና የጀግና ልጅ ነሸ

  • @mahitabeke
    @mahitabeke 2 ปีที่แล้ว +194

    እንደኔ የባባን ቤተሰብ ኢንተርቪው ለማየት የጠበቀ 👍👍👍

  • @tigestbekele5143
    @tigestbekele5143 2 ปีที่แล้ว +79

    እናቴ ስትሞት እንቅልፍ አይወስደኝም ነበረ ለ 4 አመት ያክል እና እንድተኛ ጠጠቼ እገባ ነበር እመሙን የሚያውቀው የደረሰበት ነው ከዚህ ሙድ ከወጢሁኝ 2 አመት ሆነኝ እግዚያብሄር ይመስገነን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚውዴዋውው🌽

    • @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ
      @እግዚአብሔርመታመኛየነዉ 2 ปีที่แล้ว +4

      በምን ወጣሸ እኔም በተሰፋ መቁረጥ እየተሰቃየዉ መሞት እየተመኘዉ ነዉ ያለሁት በቃ ምንም ባደርግ ደሰታ አይሰማኝም በቃ የቀን ጨለማ ነዉ ህይወቴ እና አዚህ ሰቃይ ለመዉጣት ምን ያሰፈልጋል

    • @bemnetterefe4617
      @bemnetterefe4617 2 ปีที่แล้ว

      Yna enat egzbher bhulme ngr ayzosh yblsh be hyewt mygtm ngr new gn kbd new egzbher knch gar yhun

    • @bemnetterefe4617
      @bemnetterefe4617 2 ปีที่แล้ว

      @እግዚአብሔር መታመኛየ ነዉ egzbher tsfa agrg wd egzbher bt eyhdsh tnsh gza aslf bcshn sthug ykbdal ena chrch bmhd ye hymnot abt amkr please ayzosh yna eht

    • @bint4181
      @bint4181 2 ปีที่แล้ว

      @@እግዚአብሔርመታመኛየነዉ ፈጣሪ ሶብሩን ይስጥሺ ላይመለሱ ሄደዋል ራስን መጉዳት ምንም ለዉጥ የለዉም

  • @riyakosnahom794
    @riyakosnahom794 2 ปีที่แล้ว +179

    ዳዊት እና ዳጊ መናገር ከምችለው በላይ ህይወትን አቅላቹህልኛል ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹህ የእናንተ አይነቶች ይብዙልን::ኡፍፍፍፍ ጊዜው አጠረ

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      ማማየ ደምሪኝ

    • @riyakosnahom794
      @riyakosnahom794 2 ปีที่แล้ว +1

      @@semiethiotub አብሽሪ ውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@riyakosnahom794 ደምሪኚ

    • @ABDII282
      @ABDII282 2 ปีที่แล้ว

      Yenen erasu

  • @hometube8205
    @hometube8205 2 ปีที่แล้ว +147

    ይህን የምታዩ በሙሉ ፈጣሪ ያለ ጊዜ ከመቀሰፍ ይታደጋችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zainabkebede8442
    @zainabkebede8442 2 ปีที่แล้ว +354

    ዳጊን የሚደቅ የሴት ጀግና

  • @አዱየገብርኤልልጅ
    @አዱየገብርኤልልጅ 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ጨዋ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ያሰብሽው ቦታ ያድርስሽ የአባትሽን ነፍስ ይማር

  • @kamlahyosif5839
    @kamlahyosif5839 ปีที่แล้ว +2

    ሁሉም ነገር በጣም ያምርብሻል እህቴ ቀጠወይበት በጣም ብዙ ሰወቺ ይማሩበታል በጣም ልቡ የተሰበረ. በዚህ ምክንያት ራሱን የጣለ ሰወቺን መበቀል የሚፈልግ በጣምም ብዙ አለ

  • @abimedia8554
    @abimedia8554 2 ปีที่แล้ว +82

    አልስቅ አላወራ ጪንቅ ብሎኛል እህቴ ሙታብኝ ክፍት ብሎኛል መርዶ በሠው አገር እደት ይከብዳል አይድረስባችሁ 💔

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁን🥦

    • @novena1712
      @novena1712 2 ปีที่แล้ว

      Ayzosh ehitee

    • @novena1712
      @novena1712 2 ปีที่แล้ว +4

      Menfes kidus tsinatun yistish

    • @ማዲዬዬአፈወርቅሞትህንልሙ
      @ማዲዬዬአፈወርቅሞትህንልሙ 2 ปีที่แล้ว +2

      አይዞሾ እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ

    • @እሙሳድቃ
      @እሙሳድቃ 2 ปีที่แล้ว +1

      አይዙሽ። ተፅናኛ ማር። ሁላችነም። ወደዛው ነን ተራ እየጠበቅንነው

  • @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
    @ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እወዳት አለሁ የኔ ዳጊየ 💚💚💚💚ሁሉ ነገሯ ነው የሚመቸኝ ማርያምን አነጋገሯ እረጋ ብላ ብቻ ለጀሮ የሚመች ደስ እያለኝ ነው የማዳምጣት 😍😍😍😍

  • @eyu4059
    @eyu4059 2 ปีที่แล้ว +10

    የሴት ጀግና ዳጊዬ በኔ ልብ ትልቅ ቦታ አለሽ
    አከብርሻለሁ 🔥

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 2 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊ ጎበዝ ሴት እኔም እንዳንቺ አባት ያሳደገኝ ስው ነኝና አባቶችም ልጅ ማሳደግ ይችላሉ ደጋግ አባቶቻችን ነብሳችሁ በገነት ትረፍ🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @hayatyesuf3896
    @hayatyesuf3896 2 ปีที่แล้ว +23

    ላጣ ማግኘትን ለተከፍ ደስታን አላህ የማታ እንጀራ ይስጠን ለታመመ መሻርን ለሞቱት ጀነትን ይስጥልን አሜን🤲🏼🤲🏼🤲🏼🤲🏼

  • @EM-jm3xm
    @EM-jm3xm 2 ปีที่แล้ว +79

    ዳጊ ምርጥ ንግግርዋ አስተማሪ ነው

  • @Rabia-lm7dq
    @Rabia-lm7dq 2 ปีที่แล้ว +8

    ዳጊ ስወዲሺ እኮ ምርጥ እናት ምርጥ እህት
    ምርጥ ሴት አላህ አሞልቶ የሰጠሺ ምርጥ ሴት ነሺ አላህ ይጠብቅሺ❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ❤👍

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      ነገር ግን ኣሏህ ለሴቶች አሟልቶ ሰጪም እና ሴቶችን ጠባቂ ሊሆን አይችልም ፤ ምክንያቱም ፥ 🤔
      - እንደ ገንዘቦቻችሁ መጠን በጋብቻ፣ በግዢ (በባርነት) እና በምርኮ ከያዛችኋቸው ሴቶች ጋር በመገናኘት (በወሲብ) እንድትጠቀሙባቸው ተፈቅዶላቿል ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፬ የሴቶቹ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ኒሳእ] ቁጥር ፳፬ ) ። 📖👈😲

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 2 ปีที่แล้ว +3

    ሰላም ደስታ እየሱስ ክርስቶስ ነው እሱ የሚሠጠዉ ሰላም እና ደስታ አለም አትሰጥም. ለማንኛዉም ሠዉ የፈለገዉን መሞከር መብቱ ነው

  • @saaaasss2137
    @saaaasss2137 2 ปีที่แล้ว +3

    ዋው ዳጊዬ ሰወድሸ እንኳን የተሰበረ ልብሸን እግዝአብሄር ይጠግናል አባት ማጣት ከባድ ነው

  • @alexnega2625
    @alexnega2625 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊየ ምርጧ ኢትዮጵያዊ ሴት በርች!

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 2 ปีที่แล้ว +22

    ቁርአንነን ለህይወቴ መመሪያ ያደረከዉ ጌታ ሀምደን ከሲራ ቡክረተን ወአሲላ❤❤❤❤❤❤❤

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +1

      ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፥
      የጌታውን ቃል ሲጠራጠር ፡ ከእርሱ በፊት መጽሐፉን (መጽሐፍ ቅዱስን) የሚያነቡትን (ይሁዳውያንና ክርስትያኖችን) ጠይቅ ተብሎ ታዟል (ቁርኣን ምዕራፍ ፲ የዮናስ ምዕራፍ [ሱረቱ ዩኑስ] ቁጥር ፺፬ )።📖👈
      * ስለዚህ እውነተኛውና ትክክለኛው የሕይወት መመሪያ መጽሐፍ ቅዱስ መሆኑን ፡ ተቃራኒው ቁርኣን ሳይቀር በበርካታ አንቀጾቹ መስክሯል ። 🤔

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 2 ปีที่แล้ว

      @@tenalehulum በቃ አንድ ቁንፅል ቃል ይዛቹ ምን ለማለት ተፈልጎ አላህ ያን እንዳዘዘ ሳታዉቁ ትፅፋላቹ እዉን እየሱሰ ጌታ ሆኖ ቢሆንማ አምልኮ ሚያሳየን ሙሀመድ ነበር ቁርአን ላይ የመፅሀፍ ባለቤቶች ኑ ወደ ቁርአን እናንተ ጋር ያለዉን ሚያረጋግጥ እውነተኛ የአላህ ቃል ይላል ይህንንሰ አንብባቹ ይሆን አናንተ ምታነሱት ነጥብ ነብያቶች በተላኩ ጊዜ በህዝቦቻቸዉ ተቀባይነት ብዙም እንደማያገኙ ካንተ በፊት መፅሀፋ የተሰጣቸዉን ጠይቅ ተባለ እንጂ የነሱን መፅሀፍ ተከተል አልተባለም እኛ ሙሰሊሞች ከቁርአን በፊት አላህ መለኮታዊ መፅሀፍ አላወረደም ብለን እኮ አናምንም አዉርዶል በዛ ማመን ግዴታ ነዉ እንደ ሙሰሊም ግን ለኛ ትዉልድ እሰከ አለም ፍፃሜ መመሪያ ይሆን ዘንድ ሳይበረዝ በወረደበት ቋንቋ በአረብኛ ቁርአን ለሰዉ ልጆች መመሪያ ይሆን ዘንድ ወርዶልናል ለኔም ለሁሉም የሰዉ ልጅ ግዜ ሰጥታቹ አንብቡ በራሳቹ ጥያቄ ካላቹ ጠይቁ።
      ቁርአንን ክዶ ለሰዉ ልጆች እዝነት የተላኩትን የነብያት መደምደሚያ ዉዱ ነብይ ሙሀመድ ሰለዋቱላህ አለይክን ክዶ ጀነት አይታሰብም አላህ ቀጥተኛዉን መንገድ ይምራቹ።

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      @@reyuyenu340
      ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፥
      ልዩ መልእክተኛ አይደለሁም ፡ በእሱ እና በተከታዮቹ 'ኣሏህ' ምን እንደሚሰራ አላውቅም ፡ በግልጽ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፡ ሌላ አይደለሁም ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁጥር ፱ ) ።
      📖👈🤔

    • @lblb4521
      @lblb4521 2 ปีที่แล้ว

      @@tenalehulum አብቢው መፀሀፍሽንና ከዛ እንነጋገራለን ጠይቂ የኘንም አብቢ ይጠቅምሽል ከስድብ ነፂ ሁነሽ እህቴ

    • @Kemaila-yz7gz
      @Kemaila-yz7gz 10 หลายเดือนก่อน

      @@tenalehulum ክክክክ ወገኔ በእስልምና ተነብዩሙሀመዲ በፈት ያሉ ነብያቶቺን እንወዳለን እናምናለን ጌታቺን አሏህ የመጨርሻ ነብይ መሀመዲ ናቸዉ ብሎ መስክሮል።።።

  • @zufanabrha8573
    @zufanabrha8573 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ በጣም ድንቅ ሴት ነሽ ብዙ የሚያስተምር እልፍ የሚያደርግ ህይወትን ሊቀይሩ የሚችሉ ፕሮግራምሽን አያለው። ህልምሽ አሳክተሻል በብዙም ተባርከሻል አንድ ህይወትሽን የበለጠ ጣፋጭ የሚያደርግልሽ የሚታየውንና የማይታየውን አለም የፈጠረ የነገስታት ንጉስ የሆን ለመንግስቱም ፍፃሜ የሌለው ዘላለማዊ አምላክ እየሱስ ክርስቶስ ወደ ህይወትሽ ብታስገቢ ደግሞ በፍፁም ሰላም እና እረፍት ይሞላሻል ጀግና አባትም ይሆንሻል ተባረኪ 💗

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +1

      የክርስትናዋ ምልክት መስቀሏ እንደመሆኑ ፡ በሕይወቷ ውስጥ ኢየሱስ መኖሩ ግልጽ ነው ። 🤔

  • @pearls1626
    @pearls1626 2 ปีที่แล้ว +4

    ““ስለዚህ እላችኋለሁ፣
    ስለ ኑሯችሁ ምን እንበላለን?
    ምን እንጠጣለን?
    ምንስ እንለብሳለን?
    በማለት አትጨነቁ።
    ሕይወት ከምግብ፣
    ሰውነትስ ከልብስ አይበልጥምን?”
    ‭‭ማቴዎስ‬ ‭6‬:‭25‬ ‭

  • @azebgezahegn6553
    @azebgezahegn6553 ปีที่แล้ว +1

    ስይፉ መቼ ነው ግን እንደሰው በቁምነገር ሆነህ ሰውን የምታናግረው ሁልግዜ እንደ ልጅ ነው የሚያደርግህ እሢቲ እያት ዲግን የምትናገረው ቃላት ትህትናዋ ጥንካራዋ ፍርሀ እግዜአብሄር ያደረባት ምርጥ ሴት ናት አንተ መቼ ይሆን እንደትልቅ ሰው የምትሆነው ????

  • @blatob8799
    @blatob8799 2 ปีที่แล้ว +14

    ዳጊ አለባበብሽ እራሱ ሲያምር እኳን ንግግርሽ ህልምሽን ያሳካልሽ ለኛ ለሴቶች ተምሳሌትነሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁን

  • @hannaadugna1821
    @hannaadugna1821 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ በጣም ነው የምወድሽ አንች የሴት ጀግና እኔም እናቴን አጥቼ በልጅነቴ ብዙ ተፈትኜ የምትፈልገውን ህልሟን አሳክቼላታለሁ ደስ ሲለኝ ሲከፋኝም ሁሌም አያታለሁ በህልሜ የምንወዳቸው ሰዎች በህይወት ቢያልፉም በመንፈስ አብረውን ናቸው ህልማቸውን በማሳካት እናስደስታቸው!

  • @amarseid6068
    @amarseid6068 2 ปีที่แล้ว +7

    ዳጊ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ድንቅ ሰው ግልጽ ንጹህ!!

  • @ayenewmekonnen6605
    @ayenewmekonnen6605 2 ปีที่แล้ว +1

    ዋዛና ፈዛዛ ከሞላበት የሰይፉ ሾይ ለህይወት ቁምነገር የሚያጋራ ሰዉ ተጋብዞ ይህንን የመሰለ ተሞክሮ ማግኘት በጣም ደስ ይላል፡፡ ዳጊ ብዙ ቁምነገር ስለአጋራሽን ሰይፊሻም ስለጋበዝካት ሁለታችሁም ተመስገኑልኝ!!!

  • @rimyeambaselwa1224
    @rimyeambaselwa1224 2 ปีที่แล้ว +69

    ቆይ የባባን ቤተሰብ ኢንተርቪ በጉጉት የሚጠብቅ አለ እንደኔ 😭😭😭😭😭😭

    • @fatum1999
      @fatum1999 2 ปีที่แล้ว +8

      አይ የሞተ ተጎዳ ቤተሰብ ኢንተርቪ ተደረጉ አልተደረጉ ምን የሚቀየር አለ ብለሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@fatum1999 ደምሪኚ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚውዴዋውው🥯

    • @fatum1999
      @fatum1999 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እሽ

    • @ethio7706
      @ethio7706 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ ፍቃደኛ አይደለም

  • @saragetachew4031
    @saragetachew4031 2 ปีที่แล้ว +5

    ዋው በጣም የማደቃት የምወዳ ዳጊን ስላቀረብክ ደስ ብሎኛል

  • @hayamhomad44
    @hayamhomad44 2 ปีที่แล้ว +14

    ዳጊዬ የኔ መልካም ሴት በጣም ትለያለሽ አላህ ከነ ቤተሰቦችሽ ይጠብቃችሁ 🥰🥰

    • @bayushanbese3252
      @bayushanbese3252 2 ปีที่แล้ว

      I love you Dagi 😘🤩😍🥰😃😳😄😄👩‍❤️‍👨😅😀🤣😂🤭🥰😍😍😍🤩🤩🤩🥰😘😘😘😘😘🤡💙

  • @YMW7777
    @YMW7777 2 ปีที่แล้ว +4

    ጥሩ የህይወት principle ይመስላል
    ግን
    በጣም በሚያስፈራ መንገድ
    የ new age አይነት movementኢትዮጵያ ውስጥ እየመጣ ነው፣
    ወገኖች ጥንቃቄ እያደረጋችሁ

  • @nebattube9895
    @nebattube9895 2 ปีที่แล้ว +6

    ስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቸ ሀሳባችሁ ሞልቶ አላማችሁ ተሳክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ በጣም አስተዋይ አነጋገርሽ ለሚያዳምጥ በጣም ነው ደስ የሚለው ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @Lenaebrahim8583
    @Lenaebrahim8583 2 ปีที่แล้ว +65

    ዳጊዬዬ ልዩ የሴት ጀግና አቦ ጤና+ እድሜ ያብቃሽ❤❤❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ ውዴ💖👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@selamtube1319 ደምሪኚ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኚ

    • @simbakali8996
      @simbakali8996 2 ปีที่แล้ว

      ይህች ቀፋፍ lesbians ሴቶቹ በጣም ያፈቅሩዋታል she is lesbian ፈጣሪ ስኦል ያስገባሽ እንደት እንደምጠላት
      🤮🤮🤮 አንተ ሰውዪ ስርዓት ያዝ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ በጣም ጉበዝ ሴት ነሽ ለብዙ ሴት አስተማሪ ነሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ👍👏

  • @walebeyene7975
    @walebeyene7975 2 ปีที่แล้ว +9

    ዳጊየ በጣም የምትገርሚ ሰው ነሽ እረጅም እድሜን ከጤና ተመኝውልሽ በጣም ትልቅ ብቃት ነው

  • @ድጅታልወያኔ
    @ድጅታልወያኔ 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ በጣም ጠንካራ ሴት proud of you sweeti🙏💖

  • @mahikonjo3682
    @mahikonjo3682 2 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ነው የምወድሽ የሚጠቅመኝን ካንቺ እወስዳለሁ ካንቺ በተሻለ ደረጃ ላይ እደርሳለሁ ደረጃውን ወጥቼ ፎቁ ላይ እደርሳለሁ

  • @enatethiopia5206
    @enatethiopia5206 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳግዬ ታሪክሽን ደግሜ ድግሜ ባየው ሁሌም ደስ ይለኛል

  • @ekramendris4081
    @ekramendris4081 2 ปีที่แล้ว +51

    ምርጥ ወሎዬ ዳጊ ❤
    የደሴ ልጅ ማለት እንዲህ ነው።
    ኤካርቶሌ ''The power of now''❤ እኔም በተስፋ መቁረጥ ለረጅም ግዜ እሰቃይ ነበረ። በእህቴ ህመም ምክንያት ግን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ በቃሪያ ጥፊ እንደተመታ ሰው ባንኜ ነቃሁ !
    አሁን በህይወቴ ምንም ቢፈጠር ''Life ህይወት'' እንዲህ ነው ብዬ አልፈዋለሁ። እኔን የረዳኝ ሞቲቬተር ''ሌስ ብራውን'' ይባላል። አዳምጡት ትወዱታላችሁ ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚውዴዋው

    • @hayatmuhammed6753
      @hayatmuhammed6753 2 ปีที่แล้ว +5

      መፅሀፍ ነዉ ወይስ audio ነዉ pleas መልሽልኝ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +2

      የአዲስ አበባ ተወላጅ ነኝ ያለች መሰለኝ።

    • @ekramendris4081
      @ekramendris4081 2 ปีที่แล้ว

      @@hayatmuhammed6753 በቪዲዬና በአውዲዬ እዚሁ ዩቱዩብ ላይ ሞልቶልሻል
      ቻናሉንም ካልሽ ይሄው
      youtube.com/@LesBrownSpeaks

    • @ekramendris4081
      @ekramendris4081 2 ปีที่แล้ว

      @@tenalehulum ያደገችው የተማረችው የኖረችው ደሴ መናፈሻ ሰፈር ነው

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye3497 2 ปีที่แล้ว

    የኔ እናት ምስኪንየ እንኴንም ተሳካልሺ እንኴንም ክጭለማው ወጣሺ
    ብዙ ሰው አለ በጭለማ ውስጥ ያልፋል ስለማይገልፅው ወይ ሰሚ ስለለው ወይ ደግሞ የእኛ በሀል ይህን አይነት ችግር ለመግለፅ አስቸጋሪ ስለሆነ ነው

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር
    @የድንግልማርያምልጅይክበር 2 ปีที่แล้ว +41

    ማህተብሽ ስያምር የምወድሽ የኔ ጠንካራ ሴት🌹🌹🌹🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚውዴዋውዋውውው

    • @Edi-xx8bw
      @Edi-xx8bw 2 ปีที่แล้ว +8

      Mateb aydlm ye anget get new atashikabtu

    • @ግእዝቲዮብ
      @ግእዝቲዮብ 2 ปีที่แล้ว +3

      የታለ ሲጀመር አታደርግም መስቀሉም ለጌጥ ነዉ ያረገችዉ ዛሬ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      @@Edi-xx8bw ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว +1

      @@ግእዝቲዮብ
      ማንም መስቀሉን ተሸክሞ በዃላዬ የማይመጣ ደቀ መዝሙሬ ሊኾን አይችልም (የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፬ ቁጥር ፳፯ ) ። 👉📖

  • @Ethiopia2070
    @Ethiopia2070 7 หลายเดือนก่อน

    ዳጊዬ ታሪክሽን ከዚህ ቀደም ስላልሰማሁ ነው ጥሩ ሰው ነሽ ❤❤

  • @kidistkifle9331
    @kidistkifle9331 2 ปีที่แล้ว +3

    We really need people like you put your an efert for this generation .

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የማደንቅሽ ሰው የህልሙን ይኖራል የተመኘውን ያገኛል እስማማለሁ ህልሜን እየኖርኩ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ኢትዮጲስ
    @ኢትዮጲስ 2 ปีที่แล้ว +24

    Seifsha keep it up bring these kind of people more and more ❤

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚💛❤👍👍👈

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚውዴዋው

  • @TesfayBeyene
    @TesfayBeyene 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊየ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እህቴ እወድሻሎዉ ❤❤🔥🔥

  • @nardi2127
    @nardi2127 2 ปีที่แล้ว +12

    ሰይፉ ገና አሁን ጠቃሚ ኢንተርቪው አደረግህ
    ዳጊዬዬዬ ይመችሽ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚውዴዋውዋውው

  • @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ
    @አሰማነኝከደሴየወሎልጂፍቅ 2 ปีที่แล้ว +1

    ወላሂ ጀግነ ሴት ነሽ እባ እባ እያለኝ ነው ሰምቸ የጨርስኩት አባቶችኮ ልዩ ነችው

  • @filagotgetachew8939
    @filagotgetachew8939 2 ปีที่แล้ว +10

    Perfect inside and out. Dagi much respect!

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚ🥦

  • @hermellaalem8317
    @hermellaalem8317 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ በጣም እናሙሰግናለን ከነመላው ቤተሰቦችሽ ተባረኪ

  • @የድንግልማርያምልጅይክበር
    @የድንግልማርያምልጅይክበር 2 ปีที่แล้ว +17

    ዳጊ በጣም ነው የምወድሽ 💚💛❤🙏

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      ውዴ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚውዴዋውው🍅

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 2 ปีที่แล้ว +2

    የሴት ጀግና ለብዙ እህቶቻችን በሀዘን በብዙ ነገር ልባችን ተሰብሮ ላለ እግዚአብሔር በአንቺ እየተጠቀመ አስተምሮናል thank you

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 ปีที่แล้ว +3

    Very strong women. keep it up!

  • @bethelehemnigussie6184
    @bethelehemnigussie6184 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ ደሞ ጠንካራ

  • @konjetalemudegifie2400
    @konjetalemudegifie2400 2 ปีที่แล้ว +5

    ምርጥ የሴት እንቁ ተባረኪ ሰይፍሻ ስላቀረብክልን ተባረክ ይመቻችሁ

  • @buzayehumulat4024
    @buzayehumulat4024 2 ปีที่แล้ว +2

    አንቺ የእኔ ቢጤ ነሽ ግን አሁንም እየተጎዳሽ እንዳለሽ ይሰማኛል

  • @bziuybziuy9770
    @bziuybziuy9770 2 ปีที่แล้ว +28

    በእዉነት ለእኔ ምሳሌዬ ነሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ😍😍😍😍

    • @semiethiotub
      @semiethiotub 2 ปีที่แล้ว

      ብዙየ ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁን

  • @genike768
    @genike768 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ የኔ ጀግና ያንቺን ንግግሮች ያልሰማሁት አንድም ያለ አይመስለኝም ዉድድድድ ነዉ የማረግሽ ❤❤❤❤❤

  • @25Hg
    @25Hg 2 ปีที่แล้ว +6

    Wey seifu zare ke sewm sew gabezk tnx luv u

  • @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ
    @ያርሴምዬልጅነኝበለመስቀሏ 2 ปีที่แล้ว +1

    እናታችን ቅዱስት ኪዳነ ምህረት ሠላም ለኢትዮጵያ ትላክልን

  • @yoditshitanh1484
    @yoditshitanh1484 2 ปีที่แล้ว +4

    አሁን ገና ምርጥ ሰው አቀረብክ❤❤

  • @bornayoutube6214
    @bornayoutube6214 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሶፍ የምወዳትን ልጂ አቀርብክልን እንወዲሻለን ዳጊ

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 2 ปีที่แล้ว +4

    ኢትዮጵያ ውስጥ አንቂ አንደበቶች የሚሰጡት ሰዎች እውቀቱ የላቸውም በተለይ ማን ያዘዋል የሚባል እብድ ከሱ ሕዝቡ ምን ይማራል? ዳጊ ትችያለሽ ጎበዝ ነሽ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚውዴዋው

    • @zinatkalba4037
      @zinatkalba4037 2 ปีที่แล้ว

      ጭቅላታችሁ ድፍን ከሆነ አይገባችሁም ትምሕርቱን በደብ አዳምጡ

  • @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ
    @አዚዛአህመድ-ኘ8ፀ 2 ปีที่แล้ว +1

    ይች ሴት የምታስበዉ ነገር በሙሉ ከኔ ጋር ይመሳሰላል ሱባሀን አላህ ለስራ ያላት አስተያየት በራስ መተማመኗ

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      " እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ፡ ኃይላቸውን ያድሳሉ ፡ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ ፡ ይሮጣሉ አይታክቱም ፡ ይሄዳሉ አይደክሙም ። " ( ትንቢተ ኢሳያስ ም. ፵ ፡ ፴፩ )👉📖

  • @Pethome-b6g
    @Pethome-b6g 2 ปีที่แล้ว +10

    ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @yanitgirma
    @yanitgirma 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ አስደናቂ ጀግና ሴት ናት ሱስ ሁላ ሁናብኛለች አንችንና ቤተሰብሽን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ❤🙏

  • @sofiyatedese639
    @sofiyatedese639 2 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን በሰላመጣህ ሰፍሻ
    የመዳምቅመሞች እድሜ ጤና ይስጠን
    ንግግር ሽበጣም ደስ ይላል ጎበዝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚውዴዋውዋውው

    • @tenalehulum
      @tenalehulum 2 ปีที่แล้ว

      የፈረንሳይ ሀገር መዳሞች ፡ ምግባቸውን ሲሰሩ ቅመማቅመሞች አያበዙም ። 🤔

  • @rahma8178
    @rahma8178 2 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቅ የኔ ውድ እህት እውነት ልዩ ነሽ

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ปีที่แล้ว +79

    ሰላም ለኢትዮጵያ ይሁንልን💚💛❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +2

      ደምሪኚ

  • @Alem844
    @Alem844 2 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊዬ በጣም እወድሻለሁ ጎበዝ ነሽ👍

  • @iamthankfull7125
    @iamthankfull7125 2 ปีที่แล้ว +14

    You invited the right person Seifu. And Dagi please invite Seifu on Dagi Show

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 2 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ 💚💛❤👍👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁን

  • @molalignemirie2858
    @molalignemirie2858 2 ปีที่แล้ว

    የተናገርሽው ሁሉ ትክክል ነው፡፡ እኔ ሞትን አይቸ ተመልሻለሁ፡፡ ስለዚህ ከሞቱ ሰዎች ጋር መገናኘት እንደሚቻል እመሰከርልሻለሁ

  • @tesfaneshdebusho6634
    @tesfaneshdebusho6634 2 ปีที่แล้ว +4

    Dagi, you know I love you so much. You are a good role model to all Ethiopian women.
    When you tell us about your story I feel your pain but now you are making your father very proud.
    Keep it up my sister and be blessed with your family.

  • @አይንዬየራያዋ
    @አይንዬየራያዋ 2 ปีที่แล้ว +2

    የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ የኔጀግና ምርጥ እንግዳ

  • @brightlife3177
    @brightlife3177 2 ปีที่แล้ว +3

    ሴቶች እራሳቹ ላይ ፎከስ አርጉ የማንንም ዱቄት ወንድ ስትከታተሉ አትኑሩ እራስሽን ስታወጪ ማንም ይከተልሻል Focus on yourself girls

  • @marthahaile6255
    @marthahaile6255 ปีที่แล้ว

    I agree 100% with lehelet Dani. Tebareki

  • @TGEnglishlesson
    @TGEnglishlesson 2 ปีที่แล้ว +3

    Dagiye thanks for your honesty. You are our Ethio Oprah!!!!!

  • @selamyemaryam5827
    @selamyemaryam5827 2 ปีที่แล้ว

    ዳጊየ የኔ ጠካራ ሴት እውነት ነው ሰው ሞተ እሚባለው በቁሙ ሲሞት ነው እኔም አባቴን በሄወት እዳለ አድርጌ ነው እማስበው ❤

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 2 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት እግዚአብሔር አምላክ እስራኤልን ይማረ አገራችን ይቅር ይበልልን

  • @eyobtesfa3648
    @eyobtesfa3648 2 ปีที่แล้ว +1

    ግልፅነትሽ ደስ ይላል ። ለሌላው ሰው አስተማሪ ነሽ ። የትምርት ጠቀሜተን በአባትሽ ተመክረሽ አውቀት አግኝተሽዋል ። በሀዘን ተጎድተሽ ወደ ሌላ ሕይወት ገብተሽ ትተሽ መመለሽሽ ደስ ይላል ። ተባረኪ ።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁንውዴዋው

  • @Yoner55
    @Yoner55 2 ปีที่แล้ว +2

    ❤❤ዳጊ Smart, confidentially, pretty, kind, and lovely. keep going dagy love u more sis Yoni Eriboy.

  • @wubalemworkie
    @wubalemworkie ปีที่แล้ว +1

    ቀኑን ሙሉ ብታወራ የማትሰለች የኔ ዳጊ ሰወድሽ

  • @betty-ko6ez
    @betty-ko6ez 2 ปีที่แล้ว +21

    አገራችን ውስጥ ስንት ምርጥ ሰዎች አሉ ሁሌ የውጭውን
    ማድነቅ እንወዳለን። አገራችንን
    ሰላም ያድርግልን።
    ወለጋ ውስጥ ለሚሞቱት እስላሙና ክርስቲያ አማሮች እግዚያብሄር ይርዳቸው።

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚውዴዋውው🥬

    • @fasikaabraham1510
      @fasikaabraham1510 2 ปีที่แล้ว

      ትክክል እርግጠኛ አይደለውም Oprah ሆነ መፀሀፍ የፃፈው ሠው የምትለው በጌታችን በመዳኒታችን በእየሱስ ክርስቶስ አያምኑም when i find out i will let you know የሆነ አይማኖት አለ እሱን ለማስፋፋት ነው ማለቴ እነሱ የሚከተሉት

    • @fasikaabraham1510
      @fasikaabraham1510 2 ปีที่แล้ว

      Spiritual belief ብዲዝም ሀይማኖት

  • @gdhdgdf2001
    @gdhdgdf2001 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ ለብዙወቻችን ትምህርት ልትሆን የምትችል ደግና ሴት ናት 🙏

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 ปีที่แล้ว +31

    ደጋግመው የሚያማዳምጡት ኢንተርቪው❤️

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኚ

  • @habibhabib7319
    @habibhabib7319 2 ปีที่แล้ว

    የማታጋንን. ቀለል ያለች ጀግና ሴት ነች. አረእያ. ትሁናለች

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 2 ปีที่แล้ว +5

    እስከዛሬ ባንተ ፕሮግራም ስጠብቃቸው ከነበሩ ሰዎች ባባ ነበር አለፈ 1ቀን ሳናየው💔😪በመቀጠል ዳጊዬ ናት ምርጥ ሴት ምርጥ እህት ምርጥ እናት ሁለገብ ናት❤❤💝

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 2 ปีที่แล้ว

    ደጊ ጀግና ሴት ነሽ አላህ ከዝም በለይ የድርስሽ

  • @ethiopian6561
    @ethiopian6561 2 ปีที่แล้ว +11

    My question is if your dad took you from your mom without permission, why did you blame your mom until you made peace with her?

  • @seadamohammed4379
    @seadamohammed4379 2 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊየ የሴት ጀግና በጣም ነው እማዴቅሺ

  • @pearls1626
    @pearls1626 2 ปีที่แล้ว +6

    “ስለዚህ ለነገ በማሰብ አትጨነቁ፤
    የነገ ጭንቀት ለነገ ይደር፤
    እያንዳንዱ ዕለት የራሱ የሆነ በቂ ችግር አለውና።”
    ‭‭ማቴዎስ‬ ‭6‬:‭34‬ ‭

  • @amenshow2384
    @amenshow2384 2 ปีที่แล้ว

    የሴት ጀግና ዳጊዬ ከአንቺ ብዙ ነገር እንማራለን