በቀን የምተኛው 2 ሰአት ቢሆን ነው...በእኔ ምክንያት ሰዎች ሲደሰቱ ማየት ያስደስተኛል ...የአመቱ ጀግና ነው የተባለለት ማስተር አብነትSeifu on EBS

แชร์
ฝัง

ความคิดเห็น • 2.3K

  • @sakenasaeed1219
    @sakenasaeed1219 ปีที่แล้ว +832

    እስቲ ይሄን ልጅ ሰይፍ ጋር በመ ቅረቡ ደስ ያላቸው 👍👈

  • @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ
    @ኢትዮጲያዊትነኝ-ኸ8ፀ ปีที่แล้ว +794

    የማስተር አብነት አድናቂዎች የት ናችሁ
    እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ አቤ የኛ ልበ መልካም ላንተ ቃል የለኝም🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ ปีที่แล้ว +3

      አላንንንንንንን ይሃዉ መጣንንን

    • @Mimimimi-ql1pd
      @Mimimimi-ql1pd ปีที่แล้ว +1

      Amen Amen amen alen

    • @fatma6932
      @fatma6932 ปีที่แล้ว +3

      እናከብረዋለንንንንንንን

    • @belayneshbiazne3147
      @belayneshbiazne3147 ปีที่แล้ว

      ሰይፋ ትልቅ እግዚአብሔርየሚፈራናየእፃን አዋቂከእድሜዉ በላይ የሚሰራና የሚሰራ በመሆኑበመቅረቡ በጣምተደስቻለሁ።

  • @yusra-i4q
    @yusra-i4q ปีที่แล้ว +704

    የሁላችንም ፍላጎት ነበር እዚህ እንዲቀርብ እንኳን ደስ አላችሁ 😍የእውነት መልካምነትህ በቀላሉ አይገልጽም አይጠየፍ አጥበህ አጉርሰህ አልብሰህ አጠጥተህ😓👏

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ ปีที่แล้ว +15

      መነዉ እንደኔ በመቅረቡ ዳስስስስስ የላዉዉዉ

    • @starcall9965
      @starcall9965 ปีที่แล้ว +6

      ዋውይሂልጂሰራቹ11111

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul ปีที่แล้ว +5

      እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ መቅረቡ መልካም ሰው ነው

    • @SY-ii6iu
      @SY-ii6iu ปีที่แล้ว +2

      Xoossaa niyo imo ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🧡🧡🧡🧡🧡🧡🧡❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❤️‍🩹❣️🤎💛🧡🖤🤎🤍❤️‍🩹❤️‍🩹💕🤎💛🧡🇪🇹🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🛫🚘🚍🚔✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️✈️dibubi

    • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ
      @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ ปีที่แล้ว

      @@SY-ii6iu እእእ ዱባይ በእሞ ሆነ ወይ መሄድ ክክክክክክክክክ

  • @እሙአኗር
    @እሙአኗር ปีที่แล้ว +145

    ሰይፉ ገና ዛሬ ምርጥ ኢትዮጵያ አቀረብክ ምርጥ ልጅ ከነቤተሠቦቹ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 😍😍

  • @seblekitchen
    @seblekitchen ปีที่แล้ว +28

    የእውነት በጣም ምርጥ ልጂ በየሰው ቤት እንደምታስገባው ደስታ ዘመንህ ቤትህ ሁሉ በደስታ ይሞላ ተባረክ 🙏🙏 የዚህ ልጂ አድናቂዎች በላይክ ግለፁት 👍👍👍👍👍👍👍

  • @ዜድ-ጨ9ለ
    @ዜድ-ጨ9ለ ปีที่แล้ว +206

    ወላሂ የአመቱ ምርጥ ጀግና ነው መኪና ይሸለምልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
    የኔ ውድ አላህ ይጨምርልህ አንተ ዘር ሀይማኖት እምነት ብሄር ሳትል ከዘረኝነት እርቀህ ህዝብህን ስታገለግል ስናይ ማንም ሳይቀር በሙሉ የሀገርህ ህዝቦች እንወድሀለን አላህ ይጠብቅልን

    • @zelalemabdisa3835
      @zelalemabdisa3835 ปีที่แล้ว

      Ere fukera hono kere eko ...madreg alebin betam tinishu neger new

    • @hanydereje3343
      @hanydereje3343 ปีที่แล้ว

      ማን ይሸልምልን ዜድ

    • @zelalemabdisa3835
      @zelalemabdisa3835 ปีที่แล้ว

      @@hanydereje3343 egna erasachin awaten hany

  • @girmaytekilay3175
    @girmaytekilay3175 ปีที่แล้ว +2496

    ይሄንን ልጅ የምታከብሮት ብቻ ላይክ ግጩኝ።

    • @zeynbaumuemrantube
      @zeynbaumuemrantube ปีที่แล้ว +16

      ይህን ልጅ ሰይጣን ሲቀር ያከብረዋል 🇪🇹

    • @kiyaweb4312
      @kiyaweb4312 ปีที่แล้ว +14

      እሱን ሊጠላው የሚችለው ማን ነው?

    • @seadahassen1975
      @seadahassen1975 ปีที่แล้ว

      ​@@kiyaweb4312 seitan bcha

    • @solianasoliana4052
      @solianasoliana4052 ปีที่แล้ว +10

      ወንድሜ አብነት በነገርህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም🙏 ለብዙዋች ደራሽ ያድርግህ🙏
      ዮኔ የሚባለው ፀብ ግጭት ቀስቃሽ ቀረበ ሲባል በ 4 ሰአት ውሰጥ በብዙ መቶ ሺ ሰዋች አይተውት ነበር ያሳዝናል አእምሮችን ምን አይነት ወሪዋችን ለማድመጥ እንደምንሮጥ😢

    • @Selam-t6g
      @Selam-t6g ปีที่แล้ว +4

      እንደዚህ ነው እንጂ ከዮኒ ማኛ ምን ተማሩ ብለህ ነው ያመጣህብን ሆሆ

  • @ከነአንነኝ-ደ2አ
    @ከነአንነኝ-ደ2አ ปีที่แล้ว +569

    ያንተ ብጤውን መልካም ወጣት ያብዛልን ማስተር አብነት😍

    • @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ
      @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ ปีที่แล้ว +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @derejetadesse3216
      @derejetadesse3216 ปีที่แล้ว +7

      አንተ ቲክቶክ ላይ የሀይማኖት ጥላቻን ስበክ

    • @meseretebabu5244
      @meseretebabu5244 ปีที่แล้ว +5

      ​@@derejetadesse3216 ስለ ተዋህዶ መስበክ መታደል እኮ ነው ከብት

    • @jelo3241
      @jelo3241 ปีที่แล้ว

      @@meseretebabu5244 እህቴ ስውን ከብት ብለሽ ስትሳደቢ ግን ትንሽ ስቅጥጥ አይልሽ ግን ከምሬን ነው እኔ ሳነበው ራሱ ስቀጠጠኝ በእውነት እግዚአብሔር የሚያውቅ ስው ለሃይማኖቴ እቀናለው ያለ ስው ሃይማኖት ያለው ስው እንዴት አንደበቱን አይገራም አይቀድስም ?? እባክህሽን እህቴ በሃሳብ ሞግቺው ካልተስማማሽ የፃፈውን ግን በእግዚአብሔር አምሳል የተፈጠረን ክብሩ ስው ከብት ብሎ መሳደብ ማንነትሽን ያስገምታል

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ ปีที่แล้ว

      ​@@derejetadesse3216 ምን ክፉ ተናገረ

  • @nebiattekie9790
    @nebiattekie9790 ปีที่แล้ว +4

    ማይስተር አብነት ልዑል እግዚአብሔር ይርዳህ አንተ የዘመናችን አብርሀም ነህ በታ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alemyemodeshlijtube19
    @alemyemodeshlijtube19 ปีที่แล้ว +65

    እንደ አብነት ያለ መልካም ወጣትን ያብዛልን🙏አሜን በሉ እስኪ በስራዉ ምትደሰቱ👍❤

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-አ8ሐ ปีที่แล้ว +357

    ኢትዮጵያ የልጆች ሀብታም ነች እንደ አብነት እና ቢኒ ያሉትን ድንቅ ኢትዮጵያውያን ያብዛልን 💚💛❤️

  • @ekram0007
    @ekram0007 ปีที่แล้ว +226

    ረጅም እድሜ ከጤናና ከሃብት ጋር ይስጥህ ወንድሜ ❤

  • @ካልባረከኝአለቅህም-የ7መ
    @ካልባረከኝአለቅህም-የ7መ ปีที่แล้ว +124

    ሰዉ የመሆን ጥግ ነህ❤❤❤ ታድለህ ለሰዉ መኖር እኮ እረፍት ነዉ🙏🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅህ ‼

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚💛❤👈

  • @zemariyidnezemhur7123
    @zemariyidnezemhur7123 ปีที่แล้ว +10

    ይሄንን ልጅ ሳየው ብቻ እንባ ይቀድመኛል ምንኛ ደግነት ነው መታደል ነው አንተን የወለደች እናት ሺህ አንተን ትውለድ። ንጹህ ኢትዮጵያዊነት ፣ ንጹህ የስብዕና ጥግ ተባረክልን ረጅም እድሜን ያድልልን ማስተርዬ

    • @Hadeya1-s6v
      @Hadeya1-s6v 6 หลายเดือนก่อน

      ❤1❤❤❤❤❤❤❤

  • @etaferahuhailu534
    @etaferahuhailu534 ปีที่แล้ว +2

    አንተ ድንቅ ሰው ግዚአብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ ይህን በጎ ስራ እንድትሰራ ገንዘብ የሰጡህ በውጭም አገር በአገር ውስጥ የሚኖሩ በሙሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው የሚሰጡት አይጡ ዘር ማንዘራቸው አይጣ።

  • @Fre-ye-teddy-afro
    @Fre-ye-teddy-afro ปีที่แล้ว +170

    ታድሎ ልቡ ሲያስቀና🥰🥰ድንግል ማርያም ከነመላ ቤተሰብህ ትጠብቅህ ወንድማችን💖💖💖

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 ปีที่แล้ว +2

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💚💛❤👈👈

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 ปีที่แล้ว

      Egiziabher Yebarkhi Abnet Wendime

  • @rabiarabia1881
    @rabiarabia1881 ปีที่แล้ว +174

    ሙስሊም እህት ወንድሞቸ ረመዷን ሙባረክ እንኳን አብሮ አደረሰን 🕌🕋🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙🌙❤❤❤❤❤❤

  • @asasasss860
    @asasasss860 ปีที่แล้ว +62

    ለዚህ ልጅ ቃል የለኝም 😍 እውነትም መምረጥ ነው የቅዱሳን አምላክ ሁሌም ከፊትህ ይቅደም🙏 መልካም ስራ የወደፊት ስንቅ ነው😊

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
    @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ ปีที่แล้ว +15

    *ሠይፉ ገና ዛሬ ትክክለኛ ሠው አቀረብክ ይህን የተባረከ ልጅ ወላሂ የኔምለአንተ ያለኝ ክብር ላቅ ያለ ነው ምኞት እንደዚ የወደቁትን ማንሳት የተራቡትን ማብላት የተራቆጡትን ማልበስ ነው በአላህ ፍቃድ ኢንሻ አላህ ያረብ አግዘኝ*

    • @newtestamenttubeephrem9305
      @newtestamenttubeephrem9305 ปีที่แล้ว

      እረ አትቀደጂ አሽቃበትሽ ብዙ ትክክለኛ ሰዎች ቀርበዋል

  • @እየሩሳሌም-ኈ6የ
    @እየሩሳሌም-ኈ6የ ปีที่แล้ว +2

    ወድማችን አብነት እውነተኛ የእግዚአብሔር አገልጋይ ነው የልድ አዋቂ የደሃ አባት ከጌታ የተሰጠው ተባረክ

  • @bayushtariku5276
    @bayushtariku5276 ปีที่แล้ว +16

    ሰይፍዬ ይሔን ልጅ ማንም አይጠረጥረውም የራሱንም ጭምር ነው አሳልፎ የሚሰጠው። ስለዚ ፈጣሪ አብዝቶ እንዲባርከው የሁላችንም ፀሎት ያስፈልገዋል።❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፂዮን-ረ3የ
    @ፂዮን-ረ3የ ปีที่แล้ว +33

    ለኔ ከማንም በላይ አንደኛ የደሀዎች እንባ የሚያብስ ዘመንህ ሁሉ የደስታ ይሁንልህ❤❤❤❤❤❤

  • @aregashgabre824
    @aregashgabre824 ปีที่แล้ว +115

    ሴፍሻ ዛሬ ምርጥ ሰው አቀረብክልን ተባረክ❤❤👏🙌

  • @አለምዘጠኝነው
    @አለምዘጠኝነው ปีที่แล้ว +2

    የኢትዮጵያ ሳይሆን የአለም የአመቱ ምርጥ ጀግና ነው አላህ አሁንም ያሰብከውን ሁሉ እጥፍ ድርብ አድርጎ ያሳካልህ በረታ ከምንም በላይ ሚስትህ ትልቅ ምስጋና ያስፈልጋታል

  • @astubtube
    @astubtube ปีที่แล้ว +28

    አብነትን ስላቀረብከው ደስ ብሎኛል በጣም ደግ ልጅ ነው የብዙ ሰዎችን እንባ አብሷል ዕድሜና ጤና ይስጠው የዓመቱ ምርጥ ወጣት የደግነት ጥግ ለብዙዎቻችን ምሳሌ ነህ

  • @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ
    @ሳምሪኢትዮ-ለ2ለ ปีที่แล้ว +342

    የደቡብ ሰዉ ስለሆነ የፈለገበት ቢሄድ ማንም አይነካዉም የሰላም ህዝብ ደቡብ ❤

    • @capitano4328
      @capitano4328 ปีที่แล้ว +3

      Lelaw minekaw tsebegna slehone new ende mn malet felgesh new😏😏

    • @zeusapollo6524
      @zeusapollo6524 ปีที่แล้ว +5

      አያቴ መንዝ ናቸው አባቴ የቴንቤን ትግራይ እናቴ የዝህ ልጅ ሀገር ደቡብ ናት
      ሳልወድ የምጠላው ዘር የአባቴን ዘሮችንነው በተለይ ትግሬ
      አሁን የምኖረው northcarolia ስድብ የምትፈልግ ስልኬን ልስጣችሁ

    • @jalenedinka4752
      @jalenedinka4752 ปีที่แล้ว

      @@zeusapollo6524 Soon, I hope ya will be in z hands of white supremacists. Don’t tell me ya’d say 2 them ya’re white African 🤣🤣🤣LMBO

    • @የድንግልልጅ-ኈ4በ
      @የድንግልልጅ-ኈ4በ ปีที่แล้ว +10

      ​@@zeusapollo6524 ሰው መርጦ በዘሩ አይፈጠርም እህቴ አትሞኝ ስንሞት ስራችን እንጂ ዘራችን አይጠየቅም ፖለቲከኞች ዘር ብለው በለጠፉልን ታፔላ ባንመራ ጥሩ ነው ሰውን በሰውነቱ እንውደድ እንርዳ

    • @zehara605
      @zehara605 ปีที่แล้ว +4

      መርዝ ዘረኛ ሲጅመር ከኦሮሞና ከትግሬ ውጪ ሁሉም ሀገር ውዳዲ የስላም ባለቤቶች ናቸው

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 ปีที่แล้ว +53

    በአሁኑ ሰዓት ኢትዮጲያ ላይ የክፋት ጥግ በምናይበት ጊዜ በአብነት ደግሞ የደግነት የመልካምነት ጥግ አይተናል ከወንድማችን መልካምነትን እድንማር ልቦና ይስጠን።

  • @brukgonfa5064
    @brukgonfa5064 ปีที่แล้ว +1

    ይግርማል ቃሉ ፣ ተግባሩ ፣ ትህትናው ሁሉ ነገሩ ወንጌል የሆነ ስጋ ለባሽ ሚስጥር ሰው። ምድህን ክርስቶስ ቃሉን ከተግባሩ ምርኩዝ እስከሚይዝበት እድሜው ያዝልቅለት!

  • @kokobnegasi5751
    @kokobnegasi5751 ปีที่แล้ว +1

    እጅግ በጣም የሚያደስት የሚያስደምም ምርጥ የዘመናችን ወጥት ነህ እግዚኣብሄር ኣምላክ እድሜና ጤና ይስክ ኣብዝቶ ይባርክህ ልራስክም ለወገንክም የሆንክ ኩሩ ሰው ብሎ ዝም!!!

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 ปีที่แล้ว +23

    አንተ ያለእድሜህ ለእናት አባት ወገኖችህ እንዳባት ሆነህ ሁሉን በእኩል አይን የምታይ ፈጣሪ በሙሉ አይኑ ይጠብቅህ ውለታህን ለልጅልጅ ዘር ማንዘርህ ይትረፍ ።እናከብርህለን🙏እንወድህለን❤

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 ปีที่แล้ว +39

    ምንም ቃል የለኝም ተባረክ ወንድሜ 🙏😭😭😭😭 እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ትልቅ ልብ ነው ያለሕ 🙏

  • @dinku4695
    @dinku4695 ปีที่แล้ว +58

    ማስተማር አብነት እግዚአብሔር የባረከው ወጣት ነው ዘመን ሙሉ ይባረክ እድሜ እና ጤና ይስጥ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥ ❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ሳርዬ
    @ሳርዬ ปีที่แล้ว +2

    እውነት ብለሃል የምድሩን ሳይሆን የዘላለሙን ማስብ አለብን አንተ የተባርክህ ነህ ጌታ እየሱሰ ሞገሱን ፀጋውን በርክቱን ያብዛልህ ። ለብዙዎች ትርፍ ክክፎ ሁሉ ጌታ ይጠብቅህ በእየሱሰም አሜን !!! ❤❤❤❤❤

  • @berryberry2124
    @berryberry2124 ปีที่แล้ว +1

    ኡፍ ወንድሜ አንተን እንካን ክፍ ነገር ሊያገኝህ ይቅርና እንቅፋት አይነካህም ወንድሜ አንተ እኮ እግር አጥበህ አልብሰህ አብልተህ ነው ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጥህ ጰጋውን ከፈጣሪ ያገኘህ ነህ ወንድሜ ዘርህ የተባረከ የተቀደሰ ይሁን ይሆናልም ግን አንድ ነገር የምለምንም እራስህን ጠብቅ በደንብም ብላ ከስተሀል አንተ ጠንካራ ስትሆን ወገኖቻችንም ባንተ ይኖራሉ ወንድሜ የወለድካት ልጅ ፈጣሪ በጰጋው ይጠብቃት ዘርህ ሺ ይሁን ፈጣሪ ካንተጋር ነው እንወድሀለን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Weynshet990
    @Weynshet990 ปีที่แล้ว +17

    “ንጹሕ የሆነ ነውርም የሌለበት አምልኮ በእግዚአብሔር አብ ዘንድ ይህ ነው፤ ወላጆች የሌላቸውን ልጆች ባልቴቶችንም በመከራቸው መጠየቅ፥ በዓለምም ከሚገኝ እድፍ ሰውነቱን መጠበቅ ነው።”
    - ያዕቆብ 1፥27 አንተ የተባረክ ነህ አብነት ፀጋ ይብዛልህ

  • @zinashtebaso
    @zinashtebaso ปีที่แล้ว +33

    እንድ እንቴ ያሉትን ወጣቶችና ልቤ ቅን ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን 🙏 እግዚአብሔርዘ ዘመንህን ይባርከው🙏🙏🙏

  • @Tinsu-kin
    @Tinsu-kin ปีที่แล้ว +34

    ረጅም እድሜ ከ ጤናጋ ይስጥህ ወንድማችን ❤
    ስነስርአቱ እንዴት ደስ ይላል
    ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅህ 🙏

    • @danydan6662
      @danydan6662 ปีที่แล้ว

      Geta Eyesus ybarkh ! Qdus Michael Geta syazzizew neww yemilak ena telalaki weym ye Egziabher barya neww.

  • @webnet700
    @webnet700 ปีที่แล้ว +1

    ይሄን ልጅ እኔስ ምን ልበል አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ ነው እምለው እንደዝህ አይነት ወጣት ቢኖሩ ኖሮ አገራችን የት በደረሰች ነበር አላህዋ መሰሎቹን አብዛልን አገራችንን አተ ሰላም አርግልን

  • @Ethiopia291
    @Ethiopia291 ปีที่แล้ว +9

    ትልቅ ሰው ❤ እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጥክ

  • @abemedia3346
    @abemedia3346 ปีที่แล้ว +151

    ዛሬ ማስተር አብነት በመቅረቡ ደስ ያለው

    • @anwar_abdella8840
      @anwar_abdella8840 ปีที่แล้ว +1

      አንቴ ልዩ ሳው ስላ ቀረብክ ድስ ብሎኛል እንዳ አንቴ የሉትን የብዛልን አብነት ዛርክ ይብዛ

    • @Susu-p8v5w
      @Susu-p8v5w ปีที่แล้ว

      እኔ

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @wisdom_ETHIOPIA
    @wisdom_ETHIOPIA ปีที่แล้ว +89

    እኛ የደቡብ ህዝቦች እንዲህ ነን!! እግዚአብሔር ይባርክህ : ይጠብቅህ!! የምትሰራውን ቅዱስ ስራ ቀጥልበት ወንድሜ!!

    • @zehara605
      @zehara605 ปีที่แล้ว +2

      😍😍😍

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤

    • @burtukankeya3758
      @burtukankeya3758 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤ Ewunt new

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +4

      ደግነት ብሔር የለውም ወዳጄ 😮

    • @umuaynshsa6407
      @umuaynshsa6407 ปีที่แล้ว +3

      የምን ደቡብ ነው ቆይ ወይ እማማ ኢትዮጺያ ታጥቦ ጭቃ የሆነ ህዝብ😢😢😢😢

  • @abubby2462
    @abubby2462 ปีที่แล้ว +8

    ወላሂ ትናት ነበር ለጓደኞቼ እንዴት ሳይፍ እንዴት ምንም የማይጠቅሙት እና ዮኒ ማኛን ስያቀርብ ማስተር አብነትን አለቀራበውም ብዬቸው ነበር አሁን ደስ አለኝ ጀግናው አብነት ልበ ቅን❤ ፈጣሪ ዕድሜክን ያርዝመው

  • @EtneshAlmanio-fj8xg
    @EtneshAlmanio-fj8xg ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይስጥህ የኔ ጌታ ተባረክ

  • @YohannesGidey-hp1nn
    @YohannesGidey-hp1nn ปีที่แล้ว

    አብነት አንተ ትለያለህ በእዉነት አብዛኛው ባላሃብቶች በአፍ ብቻ ነዉ አንተ ግን በተግባር እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህ ይትባረክ ይሁን

  • @genilovetubege12ni12
    @genilovetubege12ni12 ปีที่แล้ว +38

    በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብክህ አብነት የ ኢትዮጵያ ልጆች በናንተ ጥረት ዛሬ ኩራታችን በ ebs በመቅረቡ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይስጣችሁ በስደት ያላችሁ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ወደ ሀገራችን ያብቃን 🙏ሳይፉ እናመሰግናለን ዛሬ ገና ወሳኝ ሠው አቅርባሃል ❤️ተበርክ ሊል ወዳለሁ ❤️🙏

  • @የስልጤዋበሬዳ
    @የስልጤዋበሬዳ ปีที่แล้ว +53

    ስጠብቃው የነበረው ልጅ ሰይፍ እናመሰግናለን💖💖

  • @godisgodallthetime1519
    @godisgodallthetime1519 ปีที่แล้ว +15

    የዓመቱ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነክ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹❗️❗️❗️

  • @Gelila67
    @Gelila67 ปีที่แล้ว +9

    ሰው በጠፋበት ዘመን አንተን አያን ወንድሜ ክብር ይገባሃል ፍጣሪ ይባርክህ የአብነት አድናቂዎች በላይክ አሰዩኝ 👌

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +3

    የልብህን መሻት ከሐጢያት በስተቀር እግዚአብሔር ይሙላልህ ይፈፅምልህ መልካም ሰው ነህ የእውነት

  • @kiyaweb4312
    @kiyaweb4312 ปีที่แล้ว +68

    ዛሬ ገና መቀመጫው የሚመጥነውን ሰው አገኝ👌👍👍👍አብነታችን በርታልን😍😘

  • @ዋዊዋዊ
    @ዋዊዋዊ ปีที่แล้ว +36

    ለአንተና ለእሼ ፈጣሪ እድሜንና ጤናውን ይስጣችሁ❤❤

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan ปีที่แล้ว +71

    ለዝ ልጅ ምንም ቃል አይገልፀውም ብቻ ባጠቃላይ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥ እሚሰራውን ሳይ በጣም ነው ደስታ እሚያስለቅሰኝ

    • @hdbnokjul
      @hdbnokjul ปีที่แล้ว +2

      እውነት ነው አላህ እድሜውን ከጤና ጋር ይስጠው ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ

  • @ZedoKabe
    @ZedoKabe ปีที่แล้ว +3

    በእውነት አብነት አምላከ ቅዱሳን ይርዳክ እወድካለሁ ወንድሜ እኔም እንዳንድቴ መሆን እፈልጋለሁ ❤

  • @saralakew1201
    @saralakew1201 8 หลายเดือนก่อน +1

    የታዘዝከው አምላክ ዘመንህን ይባርክ ትዳርህ ይባረክ የአብራክህ ፍሬ ይባረክ ዘመንህ ይባረክ ሁሌ በጌታ ደስ ይበልህ በቃል አትገለፅም ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው እጅግ አከብርሃለሁ!!!!!!!

  • @bezamengesha22
    @bezamengesha22 ปีที่แล้ว +4

    አንተን የወለደች ማህፀን ትለምልም መልካምነት ለራስ ነው በርታ ማስተር አብነት ጀግናየ

  • @selamawitsolomon2492
    @selamawitsolomon2492 ปีที่แล้ว +13

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ይህ መልካምነት ከአንተ አይወሰድ እድሜህ ይርዘም መልካም ሰው ነህ እንደ እድሜህ አይደለም አሰተሳሰብህ ከዘረኝነት ከሀይማኖት የፀዳህ ሰው ነህ በረከታችን ነህ ❤❤❤

  • @userenter2635
    @userenter2635 ปีที่แล้ว +21

    መልካም ሰውነክ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ የተራቡ የምታበላ የተጠሙትን የምታጠጣ የተራቆቱን የምታለብስ የሚለቅሱትን እንባ የምታብስ እግዚአብሔር የመረቀህ ልጅነክ በዚሁ ቀጥልበት ጎበዝ ፈጣሪ ይጠብቅክ ሰላም ለሀገራችን🇪🇹🙏

  • @tehetenakasahun8478
    @tehetenakasahun8478 ปีที่แล้ว +2

    ጌታችን መዳኒታችን እየሡሥ ክርሥቶሥ በደሙ ሸፍኖ እረጅም እድሜ ይሥጥህ የተቸገረን የወደቀን የሚያነሣ አምላክ በማይለቅ ቀለሙ በሠማይ በህይወት መዝገብለይ ሥምህን ይጳፈው

  • @dalaswindow
    @dalaswindow ปีที่แล้ว +1

    ይህን ልበ-ገር ልጅ ኣምላክ ይርዳው እኔ በጣም አመሰግነዋለሁ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ኘ6ቈ ปีที่แล้ว +45

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቅን ሰው እንዳአንተ ቅን ሰው ያብዛልን

  • @እናቴአለሜያችመኖርያኖረኞ
    @እናቴአለሜያችመኖርያኖረኞ ปีที่แล้ว +17

    የኞ ጀግና ክብር ይገባዋል ወላሂ ይድሆች አባት እድሜና ጤና ይሥጥህ ያረብ ቃል የለንም ሥለ አንተ ክበራልን ሠይፍየ 😘😘😘😘😘🙏

  • @MimiMimi-df3dx
    @MimiMimi-df3dx ปีที่แล้ว +38

    አብነት በመቅረቡን ደስ ያአላቹ እስቲህ በላክ🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤

  • @Hawaahemeda-nz6ts
    @Hawaahemeda-nz6ts ปีที่แล้ว

    ማስተር አብነት ተወዳጂ ልጂ ነው እኔ ደስ የሚለኝ ስብእናው መልካም ንግግሩ አቅመ ደካማወችን እሱ እደሚወዳቸው እርግጠኛ ነኝ የወለጇቸው ልጆች እደሱ አይሆኑም አላህ ከክፉ ይጠብቅህ አላህ ለተ በሰፊ እጂ ይስጥህና ሰተህ ተደሰት የሚስኪን ማስደሰት የሚያስደስተው የኢትዮ ልጂ ነው

  • @tgtg3001
    @tgtg3001 ปีที่แล้ว +1

    እኔም አምላክ እደሚረዳኝ አምናለው🤲🤲🤲🤲🤲 ከቤተሰቦቼጋርርርር እሔን የበረከት ስራ እ ሰ ራ ለ ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ እሕን ኮመት ምታነቡ ወገኖቼ በጸሎታችሁ አስቡኝኝኝ ወለተ ጊዮርጊስ ነኝ ከነቤተሰቦቼ በጸሎታችሁሁሁሁሁሁ አግዙኝ እግዚአብሔር በፈቀደቀን ደሞ እይን ኮመት ዳግም አብረን እድናነበው ያምላክ መልካም ፍቃድ ይሁንንን
    ኮመት ያረኩበት ቀን እለተሰበት እሑድ 2015 ወር ሀምሌ 9 ሰአት በኢትዮጵያ አቆጣጠር 9:10
    በአረብሀገር አቆጣጠር ደሞ 2023 July ዮም አሀድ ቀን 16 ሰአት
    4:2 አምናለሁ ዳግም አነበዋለው በሚገርም ሆኔታውስጥ ሆኚ

  • @blackstar34816
    @blackstar34816 ปีที่แล้ว +8

    ሰይፉ ፈጣሪ ይባርክህ እንደዚህ አይነት ሰው ስላቀረብክ ከልቤ ነው የተደሰትኩት.......❤❤ ። ለልጁም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን። 🙏🙏🙏

  • @elaG9190
    @elaG9190 ปีที่แล้ว +8

    ላንተ ቃል የለኝም እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክ የተመኘኸውን ሁሉ ያሳካልህ።❤❤❤

  • @TiruB
    @TiruB ปีที่แล้ว +17

    እሰይ እንኳንም መጣህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ሀገር ወዳድ ቀና ልብ ያለው ሰው ነው እግዚያብሄር ይጠብቅህ

  • @زهرة-م6م
    @زهرة-م6م ปีที่แล้ว +1

    ማሥተር አብነት እንወድሀለን ከዚህ በላይ ፍቅርን የምገልጽበት ቃላት ቢኖር ደሥ ባለኝ ከፊትም ከሁአላህም ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @hiwiasrat1560
    @hiwiasrat1560 ปีที่แล้ว +2

    ዘመንህ ይባረክ ከዚ በላይ ምን ደስታ ምን ሰላም አለ ጌታ የነካኸውን ሁሉ በእጥፍ ይባርከው

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 ปีที่แล้ว +11

    ❤የዚህ ልጅ አድናቂው ነኝ አምላክ እንደዚህ ቀና ሰዎችን ያብዛልን አከብርሀለው❤

  • @kalkali
    @kalkali ปีที่แล้ว +6

    ማነው አቢ በመቅረቡ ደስ ያለው የኔ ዘመን ትውልድ ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @abelgirmay6076
      @abelgirmay6076 ปีที่แล้ว +2

      Ufff Jesse i love you so much Good belss you ❤❤

    • @abelgirmay6076
      @abelgirmay6076 ปีที่แล้ว +2

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fozita
    @Fozita ปีที่แล้ว +13

    እንደ አንተ አይነት መልካም ሰዎችን ያብዛልን

  • @emebetshibeshi8024
    @emebetshibeshi8024 10 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ የአብነትን መልካም ስራና ታማኝነቱን የምታደንቁ ሁሉ ስሙ በክብር መዝገብ ይመዝገብ በሉ

  • @wuditu
    @wuditu ปีที่แล้ว +1

    አብናት አንተን የሚገልፅበት ቃል የለኝ እግዚአብሔር አብዝቶ ፀጋው ያድልህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ልዩ ጀግና ❤❤❤❤❤❤

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 ปีที่แล้ว +24

    አምላክ በጎ ልብን አይቀይርብህ ተባረክ የኔ ጀግና ወንድም ሰይፍሻ ዛሬ የአመቱን በጎ ሰው ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን🙏

  • @shetatube12340
    @shetatube12340 ปีที่แล้ว +44

    ስለቀረበ ዎለሂ በጠም ደስ ብሎኘል ኡከን ደስ አለቹ ዉድ የጋሬ ልጆች በየለቹበት አለህ ይጠቢቀቹ የሰበቹትን ሁሉ አለህ የሰከለቹ አሚን በሉ 🇪🇹❤️🙏

  • @unnimadathil3794
    @unnimadathil3794 ปีที่แล้ว +15

    ተመስገን አምላካችን የተመሰገነ ይሁን እንደአንተ አይነት ሰዎችን እግዚአብሔር ያብዛልን ኢትዮጵያ ዛሬም ተስፋ አላት እግዚአብሔር ይጠብቅህ በምትሄድበት ሁሉ አምላክ ይባርክህ ክፉ አይንካህ 💚💛❤

  • @kiya-k2b
    @kiya-k2b ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን ሰይፍየ ለኢትዮጵያ የሚያስፈልገው እደዚህ አይነት ምርጥና እንቁ ሰው ዘርህ ሁሉ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ና ጤና ይስጥህ የተባረከች ማህፀን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @konjitdsta6260
    @konjitdsta6260 ปีที่แล้ว

    አብነዬ በጣምነው የምወድህ ማክብርህ አንተ እንቁ ወጣት ነህ አንተ ማለት ፍፁም ኢትዮጵያው ነህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ያብዛል ስይፉ በጣም እናመሰግናለን የብዙ ጊዜ ጥያቄ ነበር አቅርብል እያል አሁን ገና የልብ ስው አቀረብክ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏

  • @mahletbogale8323
    @mahletbogale8323 ปีที่แล้ว +3

    የናት ሆድ ዝንጉርጉር ማለት ይህ ነው አንዳንዶች ሽል ከማህፀን አውጥተው ሲገድሉ ሌሎች የእግዚአብሔር ፀጋ በማግኘት የበረከት ስራ ይሰራሉ ዘረማንዘርህ ይባረክ ውንድሜ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว +22

    ዛሬ ሰው አቀረብህ የእውነት 🙏🏿🙏🏿❤❤

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 ปีที่แล้ว +35

    በተጨማሪ ሳይሰስቱ በሰው ሃገር ሰርተው ለተቸገሩ ገንዘባቸውን የሚልኩ የሚሰጡ ያሰቡትን መልካም ነገር እግዚአብሄር ያሳካላቸው 🙏🙏🙏

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 ปีที่แล้ว +2

    ሳይፉ አንተም ትልቅ ስራ ሰርተሃል እግዚአብሔር ይባርክህ አብነት ማለት በእኔ እይታ የደካሞች ቀኝ እጅ ተባረክ።!!!!!

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 ปีที่แล้ว

    በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም እሱ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅህ

  • @habmedia5762
    @habmedia5762 ปีที่แล้ว +21

    እንዴት ደስ ይላል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @blueblue8966
    @blueblue8966 ปีที่แล้ว +15

    እንደዚህ አይነት አስተማሪ እና ልዩ ሰው እያለ ዮኒ ወሮ በላን 😊

    • @zekiyoutub2537
      @zekiyoutub2537 ปีที่แล้ว +3

      Afi kuri yibellshi😂😂

    • @bzu4394
      @bzu4394 ปีที่แล้ว +2

      @@zekiyoutub2537 😂😂😂

    • @eyobomar5271
      @eyobomar5271 ปีที่แล้ว +1

      Ante melata seyefu Zara Gena tekekelya sew akerebke

  • @buzyu-m4b
    @buzyu-m4b ปีที่แล้ว +6

    መልካምነት ለራስ ነዉ ለብዙ ወጣቶች አርያ ምትሆን ወጣት ነህ ፈጣሪ ቅን አስተዋይ ልብ ሰቶካል ከቡዙ ከተቸገሩ እናት እና አባቶች ምርቃት በረከት አጊተካል

  • @user-rc3qe8lb4x
    @user-rc3qe8lb4x ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚገርመው የስይፉ ጥያቄ እንዲህ እይነት እውነተኛ ወጣት እያደረገው እጅግ በእግዚያብሄርና በስው የተወደደ በበጎ ስራ ነው እየሰራ ያለው እግዚያብሄር ወንድሜ ይባርክህ በዛው ልክ በነዚህ ሚስክኖችን እያሳዩ ለንግድ ወይንም ለገንዘብ ማግኛ የሚያደርጎትን ስይፉ እያቀረብክ ብታጋልጣቸው ለሌላው ትምህርህት እንዲማሩበት ብታደርግ አገርን መታደግ ነው አገር ስትኖርና ስትቀጥል ነው ስርቶ ቤተስብን ማስተዳደር የሚቻለው::

  • @alemsegedbeyen5471
    @alemsegedbeyen5471 ปีที่แล้ว +1

    በእዉነት ኢትዮጵያዉያን የጎደለን ፍቅር መደጋገፍ መተሳሰብ ነዉ ከዚህ ወጣት አንማር ረጅም እድሜ ጤና ፈጣሪ ይሰጥህ ልበ ቀና ነህ

  • @meseryebuzeman.21
    @meseryebuzeman.21 ปีที่แล้ว +22

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ የአንተ አይነቱ ሺ ይወለድ🙏🙏🙏❤

  • @hikemanaser7747
    @hikemanaser7747 ปีที่แล้ว +4

    አቦ ተባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ከምትወዳቸው ከሚወዱህ በመልካም ስራህ ጭምር ያቆይህ ያኑሪ የረብ ለራሴ የወደድኩትን ተመኘውህ

  • @dallasfortworthtx5373
    @dallasfortworthtx5373 ปีที่แล้ว +51

    I'm Eritrean ✌️ 🇪🇷 BTW but this guy is awesome 👌 bless ❤

  • @ekruweloyewa3066
    @ekruweloyewa3066 ปีที่แล้ว +1

    ለወገንህ ፈጥነህ ደራሽ አንተን የምገልፅበት ቃላት የለኝም አላህ ይጨምርልህ

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 ปีที่แล้ว +1

    አብነትዬ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
    @ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ ปีที่แล้ว +7

    የዘመኔ ጀግና አላህ በሄድክበት ከክፉ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤መልካም ሰው

  • @burtedaniel9377
    @burtedaniel9377 ปีที่แล้ว +54

    እኛ የደቡብ ልጆች እንዲ ነን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤

    • @rahelrich2712
      @rahelrich2712 ปีที่แล้ว +2

      ዘረኝነት ይቅርብን ሰው መሆን እና ልብ ንፅሕና ነው

    • @ኡሙሂባቲዩ
      @ኡሙሂባቲዩ ปีที่แล้ว

      😂😂አልቀረብሽም ሰውበሰራው እምታሽቃብጪ ስባሪ ሳቲም የሰጠሽ ይመስል

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 ปีที่แล้ว

      ደግነት እግዚአብሔር የሚሰጠው ፀጋ እንጅ ብሔር ን ምን አመጣው 😮🙄ሆሆሆ

    • @bamlakfikadu390
      @bamlakfikadu390 ปีที่แล้ว

      Merdaten betgebare masayet enje ye Debub leje mehone alemhone aiedelem teyskew. Sewen lemageze be Egezabeher zende memerte ena metadel yssefelgale. Senet hodamoche alu ye Debube lejoche uenew le hodachew yaderu? Wanawe memeret new.

  • @nardosezewudu2553
    @nardosezewudu2553 ปีที่แล้ว +11

    ልዩ ሠዉ ማስተር አብነት❤እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንህን ይባርክልን መልካም ሠዉ ❤ሠማያዊ ዋጋን ይክፈልልን ሁሉን ነገር🙏🙏🙏

    • @DubaiDxb-z6o
      @DubaiDxb-z6o 5 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤መሲት❤❤❤🎉ጃግናሁ

  • @Nagesaababaacheso
    @Nagesaababaacheso ปีที่แล้ว

    ልዑል እግዚአብሔር ይበርክህ አንተ የሚገልጽ ቃል የለኝም አንተ የወለዱ ወላጆች እንዴት የተባረኩ ናቸው
    አንተ የሰጣን እግዚአብሔር ይመስገን !! እወዳለሁ ❤🙏

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 ปีที่แล้ว

    በወጣትነት. ጥሩ ነገር መስራት መታደል ነወ በአሁኑ ሰአት በወለጋ በተለያዪ ሀገር ካለምንም. እዝነት በሚገሉበት ሰአት በደረስነበት ሰአት ኢትዩ የዚህ አይነት ሰወ መገኘቱ በጣም በጣም ተአምር ነወ ለእነዚያ ጅቦች እናትና ልጅ በድህነት ቤታቸወ ጭካኝነት የተሞላበት አይተናል ለጅቦች ተምሳሌት ይሆናል አላህ ይርዳህ

  • @netsibutik9401
    @netsibutik9401 ปีที่แล้ว +6

    ትክክለኛ ኢትዮጲያዊነት ሽታ ያለበት ወጣት 👌wowwwwww ይብዛልህ ወንድሜ❤❤አይ ቅንነት አይ መልካምነት አይ አይመሰጠት አይ በሳልነት አይ አነጋገረ wow ይጨመረልህ በእውነት አገሬ እንደዚ አይነቱ ያብዛልሽ 😢😢😢😢