በትዳር የተሰራ ሲህር/ድግምት ምልክቶቹ ና መፍቴዎቹ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 275

  • @medinasafi2382
    @medinasafi2382 2 ปีที่แล้ว +37

    አላህ በዚህ አይነት የሚሰቃየውን ሁሉ ይማር ወንድሜ አንተንም ስራህን አላህ ይወደድልህ አላህ ያሰብከውን አንተ ታውቃለህ ሃጃህን አላህ ይሙላልህ

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 ปีที่แล้ว +17

    ትዳር እዳልዝ የተደረገብኝ ስህር ነበር
    አፈኘሰ የትዳር ፍላጎት የለም
    ኒካህ ሊታሰር ቀንተቆርጦ ይፈርሳል አቅቶኝ አቅቶኝ ሱበሀን አላህ
    እዳልከዉ በመልክ አያሰኝም ስነምግባርፀባይ አላጣሁም ድንም አልጎደለኝም
    እኔተቀምጬ ጨፋሪዋ አንድን ምንም የማታቅዋ ስታገባ ሳይ አጂብ ብቻ በአላህ ፍቃድ ከዚህ በሽታ ተፈዉሼ አሁን ላይ አላህ የፈቀደዉን ትዳር ሰቶኛል አልሀምዱሊላህ

    • @ygyygh6610
      @ygyygh6610 6 หลายเดือนก่อน

      ያረቢ ኧረ እኔም በዚህ ምክንያታ ታስሬለሁ መፍቴሄዉ ምንድን ነዉ አሁንስ ሰለቸኝ😢

    • @FedilaB-n5g
      @FedilaB-n5g 26 วันที่ผ่านมา

      የኔም ተመሳሳይ ነዉ ተስማምቼ በመጨረሻ አይሳካም ምክንያቱን አላዉቀዉም ሲቀራብኝ ግን እንድታገባ አልፈልግም ይላል በልጅነቴ የጀመረኝ ዱአ አድርጊልኝ

  • @sssssss3357
    @sssssss3357 ปีที่แล้ว +13

    የኔ ወንድም ጀዛከላህ ኸይር ያረብ የኔን ህመም ነካኸኝ ያረብ ያክሽፍልኝ
    ግን አልሀምዱሊላህ እንኳንም አላህ በዳይ ያላደረገኝ እኔ ተበዳይ ነይ አልሀምዱሊላህ
    ሁሉም ነገር ለኸይር ነው ኢንሻ አላህ እነሱ በዱኒያ ይበድሉኝ እኔ ግን አላህ ፊት እፋረዳቸዋለሁኝ

  • @نجات-ق3م
    @نجات-ق3م ปีที่แล้ว +13

    ያረቢቢ ባለቤቴ በጣም ጥሩ ባል ነው ታጋሽ ነው እኔ ግን አራት አመት ሙሉ ሰላም ሰጥቼው አላውቅም ሳየው በጣም ያስጠላኛል ስለየው አለቅሳለሁ ይናፍቀኛል አልሀምዱሊላህ ሁለት ልጆች ወልደናል ግን ቤት ሰላም የለም አሏህ የሁላችንንም ያክሽፍልን ያረብብ በዱአ አንረሳሳ

  • @habeshawit9957
    @habeshawit9957 ปีที่แล้ว +4

    ማሻ አላህ ጥሩ ነው ከጀርባ ያለው ክላሲካ ባትጠቀም የበለጠ ጥሩ ነበር
    ጀዛከ አላህ ኸይር

  • @አሚናቃሲም
    @አሚናቃሲም 2 ปีที่แล้ว +21

    ድምፁ ቲንሽ ይረብሻል ቢስተካከል አሪፍ ነው ኡስታዝ

    • @rukiaabdella3037
      @rukiaabdella3037 ปีที่แล้ว

      አረ ጥሩ ነው

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 ปีที่แล้ว

      ሙዚቃው ትንሽ ቢቀነስ ጥሩ ነው።

    • @Seid404
      @Seid404 8 หลายเดือนก่อน

      የምኑ ሙዚቃ 🤔😏​@@medinajibreel3556

  • @raheltadese-rf2uw
    @raheltadese-rf2uw ปีที่แล้ว +4

    ሰራህን አላህ ይቀበልህ ወላሂ የኔ ታሪክ አሳዛኝ ነዉ ኢሄንን ሀዲስ ስሰማዉ ነዉ የነቃሁት ትዳሬ በምን እደፈረሰ መለሰብየሰመለከተዉ በኢሻራይ ያየሁት ነበር ለአላህ ብለሀሸ መልእክቴ ከደረሰህ አሳዉቀኝ ማዳን ከቻልክ 6 አመት በፊትያጣሁትንትዳሬን በአላህ ፍቃደሰበብከሆንከኝ መለያየት አንድ ነገር ነዉ ኒካችን አልፈረሰም ለአላህ ብለህ አዉራኘ

    • @makiyaedres4880
      @makiyaedres4880 3 หลายเดือนก่อน

      የኔም ከሁትልጆቸ ባትጋ አለያይቶኛል ከተለያየን 6አመት ሆንን እኔም ላሌ ላገባሰል ይፋረሳል ምነ ይሻለኛል ዱአደ አደረጉልኝ ደረሶ ይከፋኛል ያሰለቅሰኛል

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 9 หลายเดือนก่อน +2

    ወላሂ ወንድሜ መፍትሄ ካለህ መላ በለኝ ወላሂ የሁለት ልጆቸ አባት ነው በመክር ቤታችንን እናሻሽል ተባብለን ተመካክረን ሰደት ወጣሁ ሰደት ከወጣሁ 2 አመት ሊሞላኝ ነው ግን ሁልግዜ ጭቅጭቅ ነው መጣላት ነው ሰናወራ አንረዳዳም ምን ይሻለኛል በፊት በጣም እንዋደድ ነበር አሁን ግን ወደፍች ልንግባ ወሰነናል ከሮመዳን ብኋላ😢😢😢

  • @ZeharaOimar-ye3ub
    @ZeharaOimar-ye3ub ปีที่แล้ว +4

    ነሽዳው አላሰማኝም ነሽዳው ቢቀር በተረፈ ጀዛኩምላሁ ኸይረን

  • @rukiamohammed2741
    @rukiamohammed2741 ปีที่แล้ว +6

    ኡስታዝ ይቅርታ ድምፃህ ምንም ሊሰማን አልቻለም ነሺዳው ቢቀር በይ ነኝ ጀዘኩሙለህ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว +1

    ምክሮቺክ በጣም ጠቃሚ ናቸዉ በርታልን ወንድም እንዳዉ ስጠላቸዉ ደጋሚ ዎቺን ቀልቢያየ ይነግረኛል መተታ የማያደርጉ ሰዉ ሳይ እንቢ ብለዉ ይቀፉኛል አቃቸዋለሁ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች ปีที่แล้ว +1

    እኔ መተት የለብኝም አሁን ላይ ማግባት አልፈልግም ትንሽ አላማ አለኝ ልጨሪስ በ አላህ ፍቃድ ለምክሩ አላህ ይስጥል ኡስታዛ

  • @MekiyaAli-m1s
    @MekiyaAli-m1s 5 หลายเดือนก่อน

    ወአለይኩም ሠላም ወራሕመቱላሒ ወበረካትሑ ኢሥታዝ ሁሉ ትምሕርትሕ በጣም በጣም አሪፍ ነዉ ጀዛክሏሕኸይር

  • @YimahJibabo
    @YimahJibabo 10 หลายเดือนก่อน

    ጀዛከላህ ኡስታዝ
    እስቲ ዚክሮቹ እዚሁ ፃፏቸው

  • @smarthabesha3170
    @smarthabesha3170 ปีที่แล้ว +1

    እኔማ ባሌ ለስራ ብሎ ወጣ ከዛም ምንም ሳንጣላ ፈታሁሽ አለኝ 😪 የስንት አመት ትዳሬ እንደዋዛ ፈረስ ህልም ነው እሚመስለኝ አልሀምዱሊላህ ይህው ከነልጆቸ እየኖርኩ ነኝ ልጄም ትምህርቱን ጠልታ ቤት ዋለች እኔም በሽተኛ ሆንኩ ህክምናም ሄድኩ ሊያውቁት አልቻሉም እሂው እየተስቃዬሁ ነው 😭😭😪

    • @HayatAhmed-iv3ru
      @HayatAhmed-iv3ru ปีที่แล้ว

      አብሽሪ ግን ዝም አትበይ

  • @حواءمحمد-ر5و
    @حواءمحمد-ر5و 3 หลายเดือนก่อน +1

    جزاك الله خير

  • @Semira-i1p
    @Semira-i1p 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድሜ ጥሩ ነው ምትሰራው ግን ማጀቢያ ያደረከው ነሺዳ ካንተ ድምፅ በላይ ነው ሚሰማው በጣም ይረብሻል

  • @mariammaryam1642
    @mariammaryam1642 ปีที่แล้ว +11

    እኔ እና እህቶች ትዳር እንዳንይዝ ተደርጎብናል ብንይዝም አንስማማም ሁላችንም ተፈተናል መልካችን ቆንጆ ከሚባሉት ነን ሁላችንም ስራ አለን ያን ምንም ችግር የለብንም ግን ትዳር አይሳካም ወላሂ የመውለጃ ወቅት እያለፈን ነው አልሀምድሊላህ እስኪ የምታዩት ሁሉ አድርጉልን

    • @rukiyarukiya3873
      @rukiyarukiya3873 ปีที่แล้ว +2

      አላህ ያስማማችሁ ጭቃናጨፈቃአላህያድርችሁ እኔደሞ አዉርቼ ጨርሼ ወደቤተሰብ ሲደርስ ጭልምይልብኛል ወደኋላ አፈገፍጋለሁ በዚሁየተነሳ ቁሜመቅረቴነዉ አላህይድረስልን

    • @hwiimohomed7787
      @hwiimohomed7787 ปีที่แล้ว

      الله موستعان

    • @አብ-ሳላት
      @አብ-ሳላት ปีที่แล้ว

      እኔም እንዳንችው ነው ሶስት ግዜ በጮኝነት ተፋረሰብን እህቴም ቁጭ ብላ ቀረች እኔ እንኳን በስደት ነው ያመሁት😢😢😢😢

    • @mariammaryam1642
      @mariammaryam1642 ปีที่แล้ว +1

      @@አብ-ሳላት አላህ ፈረጃውን ያቅርብልን

    • @rabiyayousef9562
      @rabiyayousef9562 ปีที่แล้ว

      Alahi yirdn

  • @ZaharaZA-o4m
    @ZaharaZA-o4m 4 หลายเดือนก่อน

    አሚንአላህይጠብቀው ወላሂበጣምነውምክርህልብየሚነካውያረብዱኒያአሄራህንያሳምርልህያረብ

  • @MeazaShemesu
    @MeazaShemesu 3 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ አንተንም አላህ ሁሌም ሁሉም ቦታ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅህ

  • @akmelakmel116
    @akmelakmel116 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ከምትነገረው ሐድስ በጎን የጀብከው ነሺደ ወይም ዚክረ ሐሰብ ይሰሪቀል እነ ድምፂሕም በደምብ እንደይሰመ አድሪጎሐል

  • @zainabsharjah6314
    @zainabsharjah6314 ปีที่แล้ว +10

    እላሂ ያረብ አተእርዳኝ በጭቀት ልሞትነው ስራ አልተሳካልኝ በስደት ሙሲባ በዛብኝ ተከራተትኩ ምንይሻለኝ ፣ተስፋም አልቆረኩም😢ያአላህ ማረኝ አሳካልኝ ኢላሂ😢😢

  • @munadirar
    @munadirar ปีที่แล้ว +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኔ በህልሜ በተደጋጋሚ ጥርሴ ተነቅሎ ሲጠፋኝ አያለሁኝ አንድ ጊዜ ሁሉም ጥርሴ ወልቆ ድዴ ብቻ ቀረ ለሁለተኛ ጊዜ ሳይ 1 ጥርስ ብቻ ሲቀረኝ ሁሉም ወልቆል የወለቀውንም ጥርስ አላየውም ምንድን ነው እርዳኝ ከቻልክ

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  ปีที่แล้ว +3

      ረዥም እድሜና የሀብት ምልክት ነው።እንሻአሏህ

  • @nahumtube3617
    @nahumtube3617 ปีที่แล้ว +1

    አላህ ያሽረን ያረብ የሰውጅ በጣም ከባድ ነው በጣም ከፈተና ሁሉ የበለጥ የሰው እጅ ነው ደስታ የለ መግባባት የለ በቃ ምን ልበላቺሁ

  • @saniaahmmad2678
    @saniaahmmad2678 8 หลายเดือนก่อน +2

    ،بسم الله بارك الله يكم جزكم الله خير الحسن جزاء

  • @sususelam8015
    @sususelam8015 ปีที่แล้ว

    ወንድሚ ድምፁ ይረብሻል ቲንሽ ጀዛኩሙላህ ክይር

  • @ኡምፈሪሀYOUTUbe
    @ኡምፈሪሀYOUTUbe ปีที่แล้ว +3

    እኔ በበሽታ ማለትም በተለያዩ ህመሞች እታመማለሁ በሀኪም ስት አመቴ በሸህም እደዛው ህመሙ የመጀመሪያው የወገብ ቀጠለ ሙሉ እግሬጋ እያለ ከተወሰነ አመት ቡሀላ የመርሳት ችግር ቀላል የሚባል መርሳት ከዛም ከባድ የሚባል የእእምሮ መጨናነቅ እያለ የትፋሽ መታፈን የሀኪሙም ማፊ መፍትሄ የሸሁም ለውጥ የለ በዛላይ የሚረዳኝም ሰው የለ በሀኪም ምንምደሌለብኝ ነው የሚነግሩኝ በሸህግን ሲህር እዳለብኝነው የነገሩኝ ነገርግን ካድም ከ4እስከ 5ስት ሸህ ሞከርኩ ለውጥ የለም ወድም አተስ ከአሏህ በታች ምን ትመክረኝ?

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  ปีที่แล้ว +1

      አብሽሪ ነስሩን አሏህ ያቅሪብልሽ

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  ปีที่แล้ว

      በዚህ ቁጥር በኢሞ ወይም በቴሌግራም አናግሪኝ።0996530863

    • @ኡምፈሪሀYOUTUbe
      @ኡምፈሪሀYOUTUbe ปีที่แล้ว

      @@abuafnan3577 እሽ ጀዛከሏሁኸይር

  • @zuleyikazuli4842
    @zuleyikazuli4842 ปีที่แล้ว +2

    ጀዛኩሙላህ አላህ ይጨምርል❤❤❤❤❤❤

  • @ggyffg5473
    @ggyffg5473 11 หลายเดือนก่อน +1

    አሰላሙለይኩም ወዲሜ እኔያለሁት በስደት ነወ እና በጣም ያመኛል እጨናነ ቃለሁ ሁለየማልቀስ ነወ የማቀወንኳን ችግር ማወራት አልችልም እባየን መቆጣጠረ አልችልም ከማልሴ ብዛት ደሜ አልቋል 3 አመቴ ደም እየተሰጠሂ ነወ ያለሁት አየሰራሁለህክምና ነወ የማረገወ ሰወም አይረዳኝም አሁላይ ብቻየን ቀረቻለሁ በዛለይ የኔወ አይነት ችግር እበተሰቦቸምላይ አለ አስበሳቸወ አይስማሙ ሰረተ አይጠቀሙ ተምረወ ስራአይዙ በዛላይ አዱ ታክሞሲወጣ አዱይታመማል በጣም ግራግብቶኛል መፍትሄካለህ ለቤትህም አዲስነኝ ምናልባት እያለቀስኩ ነወ የፃፍኩትና የተሳሳተም ካለ አላቅም 😢😢 ይችን ያነበባችሁ ሉ ዱአ አረጉልኝ 😢😢😢😢

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  11 หลายเดือนก่อน

      አብሽሪ በውስጥ መስመር አናግሪኝ 0996530863

  • @fyoutube9268
    @fyoutube9268 5 หลายเดือนก่อน

    ያረቢ ተሰቃየሁ ሰዉም አይረዳኚም ለምን አታገቢም ይሉኛል ያረብ አተበቃችሁ በለን

  • @ረህመትአወል-ጐ9ረ
    @ረህመትአወል-ጐ9ረ 2 ปีที่แล้ว +5

    ጀዛኩሙሏሁ ክይረን ለትዳር የሚመጣልኝ ጥያቄ አለ ግን ተስማምቼ ከዛ ይሸሹኛል ግን አንድም ቀን ሲህር ይሆናል ብዬ አላሰብኩም ነበር ዛሬ ያቀረብከው ነገር የኔ ህዎት ነው እንዳለ ዱዓ አርጉልኝ ወንድም እህቶቼ

    • @smei6721
      @smei6721 2 ปีที่แล้ว

      ልክ እንደኔ 🤔😥😥😥

    • @rukiyarukiya3873
      @rukiyarukiya3873 ปีที่แล้ว

      የኔናትልክእንደኔ🤔😢

    • @AsAs-of7rw
      @AsAs-of7rw 7 หลายเดือนก่อน

      እኔም ልክ እንደናተ😢😢😢

    • @zaharazahara2321
      @zaharazahara2321 4 หลายเดือนก่อน

      ተሥማምቸ መልሸ አፈረሳለሁ ምክነያትየለኝም ለመጣላት ሰበብ መፈለግ

    • @الحمدالله-ش8م5ي
      @الحمدالله-ش8م5ي 2 หลายเดือนก่อน

      የኔ ቢጤ

  • @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
    @ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ 7 หลายเดือนก่อน

    አሰለመአለይኩም ያጀመአ ያለሁት ስደት ነው ባለቤቴ ጋ ሲደውል በጣም መግባባት አንችልም ብቻ ምን ልበላችሁ እኔም ፍቅር አለብኝ እሱም እንደዛው ብየ አስባለሁ ግን አንግባባም ስንራራቅ ጭንቅ ይለኞል ሲመጣ ደግሞ በጣም እነጫነጫለሁ ብቻ በዱአችሁ አስቡኝ

  • @Lubiseid-hy8uh
    @Lubiseid-hy8uh 6 หลายเดือนก่อน

    እስላሙ አለይኩም ወራህመቱላ ውንድም እኔ ያልክው ሁሉ አለብኝ ምን እባቴ ልሆን ባአላህ አይተህ አዳታልፍኝ ያለሁት አስው አግር ነኝ ምን ልስድርግ

  • @ኢትዩቢያለዘላለምትኑርርር

    ሱበሀን አሏህ ሁልየ እከታተልሀለሁ ያውራሀቸው ሁሉ እኔዘዴ አለ ያርብ መታከም እፈልጋለሁ
    ግን የናት የማጠይቁት ለምድነው ይሄን ብታብራራልን

  • @zd5125
    @zd5125 2 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ውላኢ ሲደውልልኝኳን ሰልኩን ሳይራሱ እበጂ እበጂ ይለኘል ግልፀ ነግረዋለሁ ውላኢ በምድረ እዳተ የጠላሁት ሰው የለም እለዋለው የኦነነገረ ሰላማሌኩሲለኝ እኳን ቦግ ይልቡኘል አኡዚቢላ

  • @ሉባባይትብ
    @ሉባባይትብ ปีที่แล้ว

    ያረቢ የምወደዉት ዳረፈረሠ ግንአለህ ትክክለኝዉን ያደረገብኝንአላቅም ካለምአላህይፍረደኝ የምወደዉትዲረፈረሠ ልቤምተሠበረሠዉንማመንአቃተኝ

  • @መነሳይቱብ
    @መነሳይቱብ ปีที่แล้ว

    ጀዛከላኸይር ዘይትዘይቱን የወይራዉብቻአይበቃምየለማናገኝሰወች

  • @EjigneshHassen
    @EjigneshHassen ปีที่แล้ว

    ኢሻአላህአላህይጠብቅልንአንተንምወድሜማሻአላህ

  • @كاساعلي
    @كاساعلي ปีที่แล้ว

    ሁለተ ኛዋ ሴት እኔ ነኝ ረ ድረሱልኝ ሁሉን ነገር ሰጥቶኝ ወዳች ይመጣሉ እሽ ስላቸው ይተውኛን 8 አመቴ ተሰቃየሁ 😢😢😢

  • @hayatrak1238
    @hayatrak1238 ปีที่แล้ว +1

    ጄዛክ አላህ ኳይር

  • @tigteme360
    @tigteme360 11 หลายเดือนก่อน +1

    ያረቢ አተው ፈርጀን የናት ስም ስትል የሆነ ነገር ትዝ አለኝ ባገኝህ የምነግርህ ነበረኝ

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  11 หลายเดือนก่อน +1

      0996530863

  • @user-yt6rb2kb2u
    @user-yt6rb2kb2u ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @አሚናቃሲም
    @አሚናቃሲም 2 ปีที่แล้ว +5

    ወሏሂ ያንተን ፑሮግራም በጣም ነው ምጠብቀው አሏህ ረዥም እድሜ ከአፊያ ጋር ይስጥ ጀዛኩሙሏሁ ከይረን

  • @AliAhmedAmina-o5c
    @AliAhmedAmina-o5c 5 หลายเดือนก่อน

    ቅጠሉ ከየት ነው ሚገኘው

  • @zaharazahara2321
    @zaharazahara2321 4 หลายเดือนก่อน

    ያረብ አተው ጠብቀን እኔሥ ተፍትቸ አረፍኩት አሁንም ሠውንአላምን አልኩ ሰውሁሉ መጥፎ አረጊ አሥባለሁ በዲአቸሁ አትረሱኝ እንዋደዳለን ግን ሥንገናኝ እንጣላለን አንስማማም በጣም ነው የምናደደው ሢያወራኝ አላምነውም

  • @SamiraSamira-qq2jg
    @SamiraSamira-qq2jg ปีที่แล้ว +1

    አሚንያረብ በእዝነትህ የአላህ😢😢😢😢

  • @ethiopia7697
    @ethiopia7697 10 หลายเดือนก่อน

    "ቪደወህ ዛሬ ነው ያየሁህ ወላሂ እሰራለሁ አለምንም ረፍት ግን ለውጥ የሚባል የለም መሰናክሌ መብዛቱ አንዱን አለፍኩ ስል ሌላው መሰናክል ይመጣብኛል ደከመኝ ወላሒ እኔ የማስበው እና እቅድ የማወጣው ሌላ እየሆነ ያለው ሌላ ነገር ግራ ገብቶኛል😢😢😢😢 ከትዳሩ ነገር ተስፋ ቆርጫለሁ የህይወቴ አለመስተካከል እጅግ በጣም አሳስቦኛል ብዘናጋ ወይም ገንዘቡን ብበትን እሽ እየሆነ ያለው ሌላ ነው 🥺🥺🥺

  • @jemilaeshetu8786
    @jemilaeshetu8786 2 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ውስታዝ ኣላህይጠብቃችሁማሻኣላህ

  • @zainabtkkeluae4038
    @zainabtkkeluae4038 ปีที่แล้ว

    ሁለተኛውን ዘይት ምንድ ነው የትስ ነው የምገኝው በአማርኟ ንገረኝ

  • @aminatm1048
    @aminatm1048 9 หลายเดือนก่อน

    ማሻአላህ በጣም ነው ልብ የሚነካው እኔም በትዳራችን ላይ ብዙ ግዜ እማይጣል ነገር የለም መጨረሻላይ ተየያየን 😢😢😢😢😢😢😢😢 2 ልጅች ወልደናል 😢😢😢😢😢😢

  • @hunihusniya
    @hunihusniya ปีที่แล้ว

    Kemtastemren wuchi dmthi baynor tru new jezak allah

  • @fethiyaseid2059
    @fethiyaseid2059 6 หลายเดือนก่อน

    What is qeree in amaharic

  • @saidmohammed8579
    @saidmohammed8579 5 หลายเดือนก่อน

    Jezak Allah Kher

  • @ሀላሌንናፍቂ
    @ሀላሌንናፍቂ 7 หลายเดือนก่อน

    ያረብ ወንድም እኔም እንደዛውነን ትዳርምሳሉዝ በስደት እድሚንሄደ ሚመጣውንወንድሁሉ እመልሳለው ስርቺም ብርመያዝአቅቶንል እባክህ መፍቴሄስጠኝ ባቅሚ ብዙእጥራለው ያረብ

  • @semiraassen6025
    @semiraassen6025 ปีที่แล้ว

    ጀዛካለሁኸይርአላህአፊያድርገንያረብ

  • @KhafjiKhafji-wh4dc
    @KhafjiKhafji-wh4dc ปีที่แล้ว +1

    ጀዛኩሙላህከይረን

  • @bekalubekaluasefa7198
    @bekalubekaluasefa7198 2 ปีที่แล้ว +3

    ኡስታዝ ክበሪልን ፈጣሪ ይቀበልህ

  • @zd5125
    @zd5125 2 ปีที่แล้ว +1

    ማሻላህ አላህ ይጠቡቅህ ውድሜ

  • @MuntehaMuhammed-ox5hm
    @MuntehaMuhammed-ox5hm 7 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙ አለይከም ኡሰታዝ ቀራእ ምድነው ይቅርታ

  • @hunihusniya
    @hunihusniya ปีที่แล้ว

    Jezak allah keyr wendeme

  • @eeee5472
    @eeee5472 ปีที่แล้ว

    ወዶም ከኋላ ያለዉድምፅ አያሠማም ተደከምክ አይቀር በጥራት ብታደርገዉ ጥቅምላይ ይዉላል አለዛ ልፍት ነዉ

  • @ethiopianlove-fs9hl
    @ethiopianlove-fs9hl ปีที่แล้ว

    ወዲም ስውነቴ ላይ ይፍለከለክብኛል እንዴ ሩሕዪ ጂኒ እዲሕያርጋልእንዴ ሲሐር እዴሑ ብዬ እና ቁራአን ከፍቸ ተኝቸ እያለ ግንኙነት ሲጠቀመኝ ይስማኛል ከዛ ሰውነቴ ይቀጠቀጣል ማታማታ ወዴ ሰማይ ስመለከት በርጂጂም ጣቶች ይማክተኛል በሰው ሐገር ስቃዬንአዬሑ😢

  • @zemzem-oj5mb
    @zemzem-oj5mb ปีที่แล้ว

    ማሻአላ አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ

  • @Rabiayimam470
    @Rabiayimam470 10 หลายเดือนก่อน

    አሰላሙአለይኩም፣እህቶቼዋ፣እስኪ፣ዱአ፣አድርጉልኝ፣ወላሂ፣አገባለሁ፣እፋታለሁ፣ዛሬስ፣በትዳርና፣ለልጅ፣ያለኝ፣ፍላጎት፣በጣም፣እየቀነሰብኝ፣ነዉ፣ማግባት፣መፈታት፣💔

  • @halemaha7786
    @halemaha7786 ปีที่แล้ว +1

    አላህይጠብቀን

  • @ቅንነት-ዀ6ኘ
    @ቅንነት-ዀ6ኘ ปีที่แล้ว +2

    ያአላህ የምትላቸው ነገር ሁሉ አለብኝ ባለቤቴ ኢትዩ ነው መጨቃጨቅ አለመደዋወል ፍታኝ ማለት እሰው ቤት ነው የምሰራው ቤቱን ለመልቅቅ ብፈልግም ከዛከቤት መውጣት ይከብደኛል ወደውጭ ስወጣ ሙርታህ አሆናለሁ ስመለስ እቤት ይከብደኛል የረቢ

    • @gdtnfy8778
      @gdtnfy8778 ปีที่แล้ว +1

      ያረብሱበሀንአላህ አላህ ያሽረን ጀሚኤን ያረብ ወላሂ እኔም እዳቺነኝ

  • @Noura-beauty
    @Noura-beauty ปีที่แล้ว

    ኧረ እኔም አሁን 3ተኛ ትዳር ልፈታ ጫፍ ላይ ነኝ የፍችው ምክንያት ምንድነው ብባል ግን አላውቅም። አሏሁል ሙስተኣን

  • @Lubaba-j2v
    @Lubaba-j2v ปีที่แล้ว

    ጀዛከላህኸይር

  • @MohamedElyas-s3h
    @MohamedElyas-s3h ปีที่แล้ว +1

    ቅጠሉን በደንብ አላየዉትም ምንጨይባላል

    • @hayatahmed30
      @hayatahmed30 ปีที่แล้ว

      በአረበኛ ስድር ይባላል በአማረኛ ቀስል ወይም የቁርቁራ ቅጠል ነው

  • @FtTyFtTy
    @FtTyFtTy 2 หลายเดือนก่อน

    As wr wab kesir yallewu yirbbishal ayasmam qannisawu

  • @Rahmadibba12Rahma
    @Rahmadibba12Rahma 10 หลายเดือนก่อน

    አሚንንን ያረብ❤❤❤❤❤❤

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት
    @እናቴየመኖሬተስፍናት ปีที่แล้ว

    እሣትየፈጀኝእየመሠለኝግበሰብየታየዉምንምየለ

  • @Kadheeja-zr2dj
    @Kadheeja-zr2dj ปีที่แล้ว

    ዋለይኩምሠላም ወራህመቱላሂወበረካትሁ🎉

  • @hayatmehmmd3663
    @hayatmehmmd3663 10 หลายเดือนก่อน

    ወድማችን እድንሰማህ ነሽዳውን ቶውው

  • @Kadheeja-zr2dj
    @Kadheeja-zr2dj ปีที่แล้ว +1

    ዛረስተአዳድግዛተስፋመቁረጥ ይሠማኛል😢😢😢😢😢

  • @tigisthopetube1234
    @tigisthopetube1234 28 วันที่ผ่านมา

    አላህ ይጠብቀን😢አላህ ይዘንልን

  • @nejatumuayub6232
    @nejatumuayub6232 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ የባክግራውንድ ሳውንዱ ይረብሻል ለሌላ ጊዜ ብታጠፋው ከኽይር ነው አላህ ይጨምርልህ

  • @nebihaseid4467
    @nebihaseid4467 ปีที่แล้ว

    ማሻ አላህ

  • @aidamohammad2687
    @aidamohammad2687 ปีที่แล้ว

    Shukran kayer jazàken alhe yekfalh

  • @ahmadnora5941
    @ahmadnora5941 ปีที่แล้ว +1

    አሚንንን ያረብብ

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 9 หลายเดือนก่อน

    ወላሂ ወንድሜ ያልከው ነገር ሁሉ አሁን እኔ ያለሁበት life ነው 😢😢

  • @masaretmas2402
    @masaretmas2402 2 หลายเดือนก่อน

    Enese hulunm yee alkewun hulu bee ayenem bee helmem ayichalwu gene arefedku feqrachen mate refe ale chalkum😭Ahunse hewte kebdenyi

  • @NoorNoor-j7k
    @NoorNoor-j7k 2 หลายเดือนก่อน

    ውዝትዝጅዝልኽር
    ውትነውየሚገኝው
    ዘይቱ

  • @aizaibasco573
    @aizaibasco573 ปีที่แล้ว

    ጀዛክ አላህ ኸይረን

  • @HayatHayaty-d6l
    @HayatHayaty-d6l ปีที่แล้ว

    አሚንአረብ❤❤❤❤

  • @rabiayimam3588
    @rabiayimam3588 ปีที่แล้ว

    አላህ፣ይጠብቀን፣ያረብ፣ወላሂእኔ፣ትዳር፣በጣምእፈልጋለሁ፣ግን፣አገባለሁ፣እንለያያለን ዱአ፣አድርጉልኝ፣እህትወንድሞቼዋ።

  • @anshaseid4251
    @anshaseid4251 ปีที่แล้ว

    ሁለተኛው ዘይት የት ነው የሚገኘው

    • @xayaatmuhamed-x1y
      @xayaatmuhamed-x1y 11 หลายเดือนก่อน

      በብዛት ሶማሌ ክልል ነው የሚገኘው

  • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
    @መዲናሠይዲአልብኮዊ ปีที่แล้ว

    እንሻአላህ

  • @fathimasaid1679
    @fathimasaid1679 ปีที่แล้ว

    ኡዝታዝ ማዋራት እፈልጋለሁ በየት ነው እማነኝህ

  • @Jemitikonjo
    @Jemitikonjo 7 หลายเดือนก่อน

    Yalkew bemulu ene lay ale meftehe felgalew please 🙏

  • @SalmanNegash-p1h
    @SalmanNegash-p1h ปีที่แล้ว

    Amine yarble almine

  • @ShemimaDargeba
    @ShemimaDargeba 4 หลายเดือนก่อน

    A-ww kweyra zeytu gare yetqskw medanit beamarna ngerne

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 9 หลายเดือนก่อน

    ትዳሬ ብሰቅልቅል ብሎብኛል ያረብ አንተ አሰተካክልልኝ ያኢላሂ 😢😢😢

  • @RyGh-r2s
    @RyGh-r2s 2 หลายเดือนก่อน

    አድራሻችሁ የት ነው ኡስታዝ ኢትዮ

    • @abuafnan3577
      @abuafnan3577  2 หลายเดือนก่อน

      ሻሸመኔ

  • @zainabtkkeluae4038
    @zainabtkkeluae4038 ปีที่แล้ว

    ማአሻአላህ አላህ አላህ ይጨምርልህ ግን ነሽዳውን ብትቀንሰው ወይም ብትዘጋው

  • @fjfh3537
    @fjfh3537 ปีที่แล้ว

    አሚንንን

  • @zinezine6099
    @zinezine6099 ปีที่แล้ว

    ጀዛከላ ኡስታዝ ይሄው ካገባው 7 አምቴ አይጥና ድመት ወይ አልተለያየን ውይ አልተስማማን ሁሌ ጭቅጭቅ

    • @tube-yq9no
      @tube-yq9no ปีที่แล้ว

      ኡፍ ከባድ ነውኮ ወላሂ

    • @foziamohammad2681
      @foziamohammad2681 ปีที่แล้ว

      Uff betam yastlan yedrsbet new yemqew Allah beqa yeblen

  • @NEima-h8u
    @NEima-h8u ปีที่แล้ว

    እረ እኔስ የምሠማው ሁሉ የኔን እየመሠለኝ በጭንቀት ልሞት ነው

  • @ssm1839
    @ssm1839 ปีที่แล้ว

    አላህ ጀዛህን ይክፈልህ

  • @ReemReem-w4o
    @ReemReem-w4o ปีที่แล้ว

    አሚንንንንን 😭😭😭😭🙏ያረብ