Dream interpretation የህልም ፍቺ በ መንፈሳዊ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 23

  • @danielgetnet6719
    @danielgetnet6719 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Ye alga bet tekotatarinet sra sagegn ayehu mndnew

  • @zed738-r8j
    @zed738-r8j 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም መቅድየ በተደጋጋሚ የኔ ነዉ ያልኩት ምግብ ሰዉ ሲወስደዉ ኣያለሁኝ ጭራሽ ዛሬ ስሙን ማላዉቀዉ እንስሳ ሊነክሰኝ ሲሞክር ወደ ዛፍ ወጥቸ አመለጥኩኝ ከስር የነበረ በሳህን የተቀመጠ ምግብ ሲበላዉ እያየሁ ወይኔ ምግቡ በላዉ እላለሁኝ ምን ይሆን መቅድየ 👏🥰

  • @HermonTekle-p9g
    @HermonTekle-p9g 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam meqdye enditnesh ...hulim hlmi sle mtfetchlin amesegn alow..yezari demo keand mawqow sew mengedi lay eye heden mekina tebalashto wede garage hiden snestekaklo keza bale garagu sewyo enin lidefreni blo gbi wsti ylenal keza eni btami ferchi amlaki Hoy ebakn asalfe enda tsetni elalew keza amlchi wetaw. ena wedi bitey temelesku gn sewyo ahunum eni mefeleg alaqaretem , keni gar fqri yeazo ymeslenall ...keza eni betam echeneq alew kesum yetedebeqku enoralow ...ande qen bitachen akebabi meto enin yfelginal, keza eni andmawqow sow bejakitu argo ydebqenal . Keza beqa Hager meqeyer alebni bye ke family gar kehager mewtat asben airport lay enhid alen gn ahunum sewyo enin mefeleg ayequmm, borsachen ezen lnweta snl sewyo, yageninal eza enin yagtenal ...sanhid keza ande lila sew alawqom eni gn fqrinay ymeslinal enin lemadan kesewyo gar ytalal beni mknyat betam etalalu dem bedem honu ..enim btam efera ena aleqs alewo, lagzew yfelgalew gn tedebqi new ye mayachew, Metereshta telayau enesu eni demo wede family temelsku , keza zqzq bye aleqs alewo .....beza neqawt .yqrita meqdye beza chenqonal atlefni.

  • @Teshayfekde
    @Teshayfekde วันที่ผ่านมา

    ሰላም መቅዲ ፀበል እየተጠመኩ መነኩሴ እያዩኝ አየሁ ተጠምቄ ስወጣ ሰዎች እያዩኝ የስቁብኛል እኔግን ዝም ብዬ እለብሳለሁ ስለምትፈችልኝ አመሰግናለሁ❤

  • @edensentayehu6436
    @edensentayehu6436 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መንገድ ላይ እየሄድኩ የወደቀ ቁልፍ አገኛለሁ ግን የኔ አይደለም ከዛ በቁልፉ ሎከር እከፍትና ቀጫጭን 7 ሻማዎች እና እስክርቢቶ ውስጄ እወጣለሁ

  • @esaktvgy8746
    @esaktvgy8746 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Hey መቅዲ በ ህልም !ኣንድ እምቃው ሰው ከነ እይወራኝ ሰለ ከዛ ከነ ተለይቱ ጣትን እየቀሰር ወደ ጨለማ ይገባል

  • @MarFker
    @MarFker 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam yemalakewun sew segedel ena endaleyaze sedebek enati demo tedebeki setelegn ena demo yeneberegnen jakite yemimesele adiss suri lebeshe neber

  • @meeryymaem166
    @meeryymaem166 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ህልሚን ፍችልኝ ?በህልም ወርቅ መልበስ ምንድን ነው ሙሉ ወርቅ ያንገት የጆሮ የእጅ የአንገት?

  • @tehonatehona4137
    @tehonatehona4137 วันที่ผ่านมา

    ሠላም እዴት ነሽ በህልም ምጣዴን ዝናብ ሲመታት አየሁ እናደግሞ የእስር ቤት በር አኳኩቸ እገባለሁ ቁጭ በይ ብለውኝ ከሁለት ፖሊሶች ጋር አወራለሁ የሆነ ወዝገብ ያሳዩኝል

  • @sasizewdu7910
    @sasizewdu7910 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam mekidi hlmun yayew fkeregna new behlmu erejm meneged abren eyetegazin tlq gebeya enayalen yihe yegna ger merkato new tgnignalesh kezam esun alifen enhedalen bezih menged enhid slsh bezih tyina sinhed shftoch yyzenal kezam quch belu yasqemtunal kezam qes blen enmeltalen kezam yehone sewye yechnet mekina yizo yagegnenina nu gibu yilegnal Mejemeriyam ene egebalehu kezam anchi tigebiyalesh tesaqqe chaf wenber lay sineqemet mekina wst frash ale eza lay teqemetu yilenina huletachnm frashu lay teqemetn kezam sewyew ezih manm sew ayigebam enate silehonach new ezih yemigebaw bzu brr tekflo New yilegnal abren eyedn neqa
    Am

  • @HermonTekle-p9g
    @HermonTekle-p9g 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam lanchi meqdye .. yezari hlmi demo shnti bet gebchi lshen sli shnti betu tesebro wha lidefa sil alzegam blo yeshnti bet whaw temelso wedelay weto kaka mnamn ayewt yshettal demo ...wletina demo ande ye ehti gadina nat, ye beta eqa hlum process tesaktolat ,sheta birram lelila sew stseto ayewat gn eni demo lemn eqawn tsheto alech ,lebala atsetom elaalewo bale beta kesa gar now yemnero ..lila qen demo mekup arga mulu fitan ayewat .....yemetereshta etan betachen wst amtchi lyaten ayewt ena ezi bet yale menfes bezi new yemweta ela alew...24 qtr mayet s ... Amesegn alow ❤❤❤❤

  • @user-zt841
    @user-zt841 วันที่ผ่านมา

    ሰላም መቅዲዬ እንዴት ነሽልኝ
    በህልሜ ረጅም ቀሚስ በነጠላ ለብሼ ከሆነ ሱቅ ሙዝ እገዛ እና ባለ ሱቁ ደሞ አንድ ብርቱካን ይሰጠኛል ከዛ ብርቱካኑን ይዤ እየሄድኩ ከእጄ ላይ ሾልኮ በአየር ላይ ባለ ሱቁ እጅ ላይ አረፈ፣ሙዙ ግን በፌስታል ይዥዋለው እህቴ እየጠበኳት አንድ ላይ ልንሄድ ነይ ስላት በሰሃን ምግብ ይዛለች አንድ ቦታ ቆማ በምን ልለፍ ትለኛለች አረ ነይ እንሂድ ስላት ስለምትፈችልኝ አመሰግናለው እህቴ

  • @Woletasenbet
    @Woletasenbet วันที่ผ่านมา

    ሰላም ቆንጆ ይመስለኛል የተዘጋ ቤት ዉጭ ቆሜ በዚያን ሠዓት ፡የነበረው ፍቅረኛየን እጠብቃለሁ። ከዚያ እንዴት እንደገባሁ ሳላውቀው አልጋ ላይ ተኝተን አቅፎኝ ዝም ብሎ ይመለከተኛል ስሜታዊ ሆኖል ግን እዳውቅ አልፈለገም። ከዚያ ደግሞ የሆነ ቦታ ቆይተን ስንመለስ እሱ ስልክ እያወራ እኔ ፊት ፊት eyamrahut በመንገድ እምንሄድ ይመስለኛል ከዚያ ስልኩን ይሰጠኛል እኔ እዳወራ እቤት ስንደርስ አልጋው ላይ ግንድ ተጋድሞ አየሁ እንድተኛ ስላልፈለገ ነው እላለሁ እሱ ዝም ብሎ ሠላጣ ያዘጋጃል ከዚያ ነቃሁ። አመሰግናለሁ።

  • @AllQua-o1w
    @AllQua-o1w วันที่ผ่านมา

    Selam meqid kegadenya gar bajaj wisix honene yebajaju meriw yemekiya ayinet new yefi gomalay inde feresigar 3 sosit begoch nec sigotutu kezan 2 wede qeny zor alu 1 du gin yigotitenl eny wisixi nene botaw wenz wisix new kezan behola wede betesebocheg hedin gadenyae beteseboche gulibetachew yisimal bexam abezawibish yiqirta inate

  • @firebelay810
    @firebelay810 วันที่ผ่านมา

    በህልሜ መቋሚያ የሆነ ሰው እየሰጠን ረዘም ያለ መቋሚያ ይሰጠኛል ከዛ ከኔ ጎን ትልቅ አዛውንት ሰውየ አልያዘም ነበር ከዛ የኔን እሰጠውና ለኔ አጭር መቋሚያ እይዛለሁ

  • @edensentayehu6436
    @edensentayehu6436 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የሞተች እናቴ ቤትሽን ካየሽው ቆየሽ ብላ ቤቴን ክፍታ አዲስ መጥረጊያና መወልወያ ታስቀምጥና 30 ብር እና ዝርዝር ሳንቲም ጠረጴዛ ላይ እስቀመጠችልኝ

  • @SamrawitBerhanu-l3o
    @SamrawitBerhanu-l3o 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም መቅዲ ህልሜን ስለፈታሽልኝ አመሰግናለሁ። በህልሜ ወንድሜ አልጋ ላይ ተኝቷል እያወራሁት አይሰማም እኔ ቤት ሳሎን ውስጥ ጥቁር በሬ አየሁ ጋልበዋለሁ እንደ ፈረስ እያልኩ እንደታዘዘ በሬው አጠገቤ ይቆማል እየጋለብኩት ወርጄ ሶፋዎቹን ወደጎን አድርጌ እንዲሰፋ እንዲመች እያስጠጋጋሁ ዞሬ ሳይ በሬው የለም ግን ነጭ በግ ተቀምጦ አየሁ ምንድነው መቅዲ ባክሽ እህቴ ጨንቆኛል ፍቺልኝ ጠብቃለሁ አመሰግናለሁ።

  • @agaragar2420
    @agaragar2420 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሰላም መቅድ በህል ወድ ነው ልመትው ስ ል እጀ ን ይ ዞ ጣ ቴ ን ቆ ረጠኝ

  • @MiliYitbe
    @MiliYitbe วันที่ผ่านมา

    እናቴ ናት ያየችልኝ 👉ነጭ ቲሸርት ለብሼ ፀጉሬ ተንጨባሮ ነይ ስትለኝ ትቻት እሄዳለው ተከትላኝ ስትመጣ የሆነች ጓደኛዬ ትመስላታለች(ማንነቷን ግን አለየችውም) እያነሳች ትጥለኛለች በሚያስፈራ ሁኔታ ፀጉሬን ይዛ ትደበድበኛለች እናቴ ደሞ ትጮሃለች ምንድን ነው ፍችልኝ?

  • @ሩዬ
    @ሩዬ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቅዲ ስለረዘመ ነው ይቅርታ ፍችልኝ pls
    Hi መቅዲ አትለፊኝ በናትሽ በጣም ጨንቆኛል .. በህልሜ የሰርግ ነጭ ቬሎ ለብሼ ለብቻዬ ከፊቴ አበባ የያዙ ህፃናት አሉ ከዛ ትልቅ አዳራሽ ውስጥ እገባለሁ በጣም ብዙ ሰወች አሉ እነሱም የቤተክርስቲያን አለባበስ ነው የለበሱት ግን ጭፈራም የለም ሁሉም በፀጥታ ነው የሚያዮኝ ከዛ የታለ ባሌ እላለሁ በውስጤ ከዛ ፀጉሬን ሳየው በራሴ ፀጉር ነው ያለው ግን አያያዜም ያምራል ግን ለሰርጌ ሌስ ሂውማንሄር ነው ምፈልገው ብዬ እቀውጠዋለሁ ከዛ የሆነች ልጅ መታ ታረግልኛለች የሆነች ከፍ ያለች ሴቲዮ ትመጣና አያምርም ትለኛለች እሺ እኔም አልወደድኩትም እላለሁ ከዛ የተጣላሁት ቦይፍሬዴ በጣም ተናዶ ማንን ልታገቢ ነው እንደሚወደኝ ሆኖ ይጮህብኛል እኔም አላቀውም የት እንዳለ አላቅም እየጠበኩት ነው አንተ እኮ በ35 አመትክ እንደልጅ ነው ሚያረግህ እያልኩ ስንጨቃጨቅ በኢንቨሎፕ የሆነሰውዬ ፋይል ይሰጡል ከፍተን ስናየው የትምህርት ቤት ትራንስክሪፕትና የትዳር ሰርተፍኬት አገፕን ጭራሽ ሰውየውን አላቀውም ስላበዛው ይቅርታ እህቴ tnx 🙏❤

  • @sasizewdu7910
    @sasizewdu7910 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Selam mekidi hlmun yayew fkeregna new behlmu erejm meneged abren eyetegazin tlq gebeya enayalen yihe yegna ger merkato new tgnignalesh kezam esun alifen enhedalen bezih menged enhid slsh bezih tyina sinhed shftoch yyzenal kezam quch belu yasqemtunal kezam qes blen enmeltalen kezam yehone sewye yechnet mekina yizo yagegnenina nu gibu yilegnal Mejemeriyam ene egebalehu kezam anchi tigebiyalesh tesaqqe chaf wenber lay sineqemet mekina wst frash ale eza lay teqemetu yilenina huletachnm frashu lay teqemetn kezam sewyew ezih manm sew ayigebam enate silehonach new ezih yemigebaw bzu brr tekflo New yilegnal abren eyedn neqa