ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

Amare Menberu -|አማረ መንበሩ | ተውስማኝ ሀገሬ | ምርጥ ሙዚቃ || New Ethiopian Music 2020 (Official video 2020)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 มี.ค. 2020
  • .subscribe
    .Like
    &
    .Share
    sematen be mucka
    #GaraTube
    #Lohami
    Fana Television | Nahoo TV | Kana TV | Kana drama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music
    BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|MinLitazez|Ethiopian Comedy|Jossy In

ความคิดเห็น • 364

  • @GARAtube
    @GARAtube  4 ปีที่แล้ว +12

    th-cam.com/video/xfOf95ci_U4/w-d-xo.html ሊኩን በመጫን አሪፍ የገጠር ኮምዲድራማ ይመልከቱ
    ☝️☝️☝️

    • @MobileMobile-kp6vb
      @MobileMobile-kp6vb 4 ปีที่แล้ว +1

      ዋዉ የሰሜኑ ምርጥ

    • @genentmhair4561
      @genentmhair4561 4 ปีที่แล้ว

      ፍቅር ያሽንፋል ቅጠልቡት መልካም።የአርእያ መልክት ነው።

    • @salisali8156
      @salisali8156 3 ปีที่แล้ว

      .

    • @user-zz7fo7ig2k
      @user-zz7fo7ig2k 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@MobileMobile-kp6vb❤

  • @eliyasgetahun9866
    @eliyasgetahun9866 4 ปีที่แล้ว +31

    ውይ ወገኔ አማራ የጨዋታው ለዛ ባለ ልዩ ቀለም እፁብ ነው

    • @banban5935
      @banban5935 4 ปีที่แล้ว +1

      ዋውውውው ምርጥ 100%

    • @rabiarabia5646
      @rabiarabia5646 3 ปีที่แล้ว

      ተውስማኝ 👂👂👂ያገርሰው💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 3 ปีที่แล้ว

      የኔውድበቅኑነት ደምሬኝ

  • @pelefor
    @pelefor 7 หลายเดือนก่อน +2

    ተናጋሪው በዝቶ ሰሚው ገደደጅ 😢😢 ላዳመጠ ትልቅ ትምህርት ነለው ግጥም ድምፅ ምክሩ በጣም. ቆንጆ ነው ሰላም ለሁላችን እግዚአብሔር ሀገራችን ይጠብቅልን ለህዝቦቹ መቻቻልን ያድልልን😢😢😢

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 ปีที่แล้ว +1

    የዘፋኙ ስም ራሱ ቅኔ ነዉ አይ አማራየ በሁሉም ጀግና ነህ እኮ።❤❤❤❤❤❤

  • @user-qp6hd1we7p
    @user-qp6hd1we7p 4 ปีที่แล้ว +13

    ድምፅ 100
    ግጥም 100
    ሁሉንም አሞልቶ ሰቶካል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘

  • @user-ct7wq3de6d
    @user-ct7wq3de6d 4 ปีที่แล้ว +22

    ምርጥ ሙዚቃ ከጥሩ ድምፅ ጋር መልዕክቱ ልብ ያለው ስው በጣም ጥሩ ነው ድምፁ ደግሞ ሆድ ያስብሳል ሀገሬ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @user-gt7hy3nf2o
    @user-gt7hy3nf2o 4 ปีที่แล้ว +18

    ከዉበት ቁንጅና
    ከድምፅ አንደኛ
    ከዜማ አንደኛ
    ከግጥም
    በቃ ሁሉን ነገር100
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @zd3943
    @zd3943 4 ปีที่แล้ว +65

    ግጥሞችህ 100%
    ድምፅህ 100%
    ምክርህ 100%
    ብቃ ሁሉም 100%
    ባባት እርስት ላይ እንደት ማጭ ይዘራል ?

    • @user-yp4lh1mi2v
      @user-yp4lh1mi2v 4 ปีที่แล้ว

      ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

    • @mdedrees503
      @mdedrees503 4 ปีที่แล้ว

      የሠባ76አመትአርሥደረአለልኝለማ

    • @seadaseada6426
      @seadaseada6426 4 ปีที่แล้ว

      ማጭ ማለትምንድነው

    • @user-zk9qq3ld9f
      @user-zk9qq3ld9f 3 ปีที่แล้ว

      Bbu.uuu....uubuuuu..uuubuh.bubhuuubuubuubb.uu

    • @user-zk9qq3ld9f
      @user-zk9qq3ld9f 3 ปีที่แล้ว

      ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 4 ปีที่แล้ว +15

    በጣም ትልቅ መልክት ነው ልብ ያለው ልብ ይበል😭😭😭😭

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ጀገን ደምረኝ ውዶቸ

  • @zeynebweloyewa539
    @zeynebweloyewa539 2 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ መልክት ነው

  • @belenyemaryamlij3081
    @belenyemaryamlij3081 4 ปีที่แล้ว +9

    አቤት ባህላችን
    አቤት የአዘፋፈን ለዛ
    አቤት ድምፅ
    አቤት ግጥም እና ዜማ ዋውውውውው♥♥♥♥👍👍👍👍👌

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 3 ปีที่แล้ว +2

    ተው ስማኝ አገሬ አማረ መንበሩ ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድም አለም መገን ወሎ ❤❤❤❤❤❤

  • @emaneman-vk1cu
    @emaneman-vk1cu 2 ปีที่แล้ว

    ትክክል.አተማሪነው..እናመሰግናለን...

  • @SaraSara-yb3ol
    @SaraSara-yb3ol 2 ปีที่แล้ว

    እንኳን ደና መጣሕ የጠፍ ሰው

  • @user-tl7fn3uw2j
    @user-tl7fn3uw2j 3 ปีที่แล้ว +1

    አማረየ የኔጀገን ደምረኝ እኔም ሰሚ የለኝ አፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-um3fp2de7b
    @user-um3fp2de7b 4 ปีที่แล้ว +4

    አቤት ደምፅ አቤት ግጥም አማረ መበሩ አደኛነህ ለኔ ከላላ እሚለው ዘፈንህ እራሱ ብሰማው ብሰማው አልጠግበውም ብረታ ከዝህ በላይ እጠብቃል

  • @MULATDESSIE
    @MULATDESSIE 6 หลายเดือนก่อน

    አማረ በርታወንድሜ

  • @Tube-du7rj
    @Tube-du7rj 4 ปีที่แล้ว +18

    ዋው ዜማ ኡፍፍ በማንም ቲሊልቲላ ሙዚቃ ጆሮችን ያደነቁራሉ አባ ይመችህ ቀጥልበት ምርጥ

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 3 ปีที่แล้ว

      የኔ ንት ደምሬኝ ውደ

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 ปีที่แล้ว +1

    አየ ጉድ ከሶስት አመት በፊት የተዘፈነ ነዉ አስቀድመን ነቅተን ቢሆን ኑሮ ይህ ሁሉ ህዝብ አያልቅም ነበር።

  • @almazalmaz5542
    @almazalmaz5542 2 ปีที่แล้ว

    ውይ ወንድሜየ አማረ ምረጥ ሰው ምረጥ መልክ

  • @zainebseid3819
    @zainebseid3819 4 ปีที่แล้ว +2

    ቅኔህ ጣፋጭ ነው ድምፅህም ሁለ ነገርህ ልዩ ነው የወሎው ቆንጆ

  • @messigetachew552
    @messigetachew552 4 ปีที่แล้ว +1

    ውይይይይይይ ስወደው ሰንት ፈለኩት አኺረን አገኘሁት 💚💛❤

  • @agertuanteneh4573
    @agertuanteneh4573 4 ปีที่แล้ว +1

    ወይ አለመታደል ፣ ትውልድ አልፎ ትውልድ ሲተካ ፣ ምን ጊዜም እሮሮ ምን ጊዜም እለቅሶ ። ጄዋርና ግብረ አበሮቹ ፍርዳችሁን ከፈጣሪ እንደ ሚሆን ጥርጥር የለም ።

  • @abdu-tube
    @abdu-tube 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትምርት የለዉ ክሊብ ነዉ እናመሰግናለን ያቆይልን ወንድማችን

  • @user-lz3fw4xs6g
    @user-lz3fw4xs6g 4 ปีที่แล้ว +6

    ዋዉዉዉዉዉ. ምርጥ ሙዚቃነው. የእውነት ተመችቶኛል ሙዚቃህ. ደጋግሜነውየማዳምጠው. ቀጥልበትነው የምልህ

    • @dubaidubai6596
      @dubaidubai6596 4 ปีที่แล้ว +1

      እረጋታህን እወዲልሀለሁ ግጥምህ 100/ከ/100ነውአደኛ

  • @user-mp3ug8tm5b
    @user-mp3ug8tm5b 4 ปีที่แล้ว +5

    እኔ ጎደሬ ነኝ❤❤❤
    ወሎዬዎች ውሰጤ ናቸው❤❤❤
    ተው ሰማኝ ሀገሬ
    ተውሰማኝ ያገርሰው እውነት ነው።።

  • @user-co8dj9xf4q
    @user-co8dj9xf4q 4 ปีที่แล้ว +9

    ምርጥ አባባል ተው ስማኝ ሀገሬ ተው ስማ ያገር ሰው።

  • @user-fs1nd4dv8x
    @user-fs1nd4dv8x 3 ปีที่แล้ว

    በርታ የወዜ ልጀ

  • @noranathyobya5238
    @noranathyobya5238 4 ปีที่แล้ว +3

    ትልቅ ትምርት አለው እናመስግናለን

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋው በጣም አስተማሪ ነው የእውነት ቀጥልበት 😍😍😍😍ጊዜውን ይገልጸዋል 😢😢

  • @dh-7tube661
    @dh-7tube661 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ስራ ነው

  • @fafilove2367
    @fafilove2367 4 ปีที่แล้ว +3

    💯 ያበደ ነዉ 💜💜 ኢትዮጵያ ለዘላለም 🇪🇹 ትኑር 💯💜💜

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 4 ปีที่แล้ว +1

    እፍፍፍፍፍፍፍፍ ቃላት የለኝም ሁሉ ነገር 100% ነው ተው ስማኝ ሀገሬ

  • @Gy-yr8ye
    @Gy-yr8ye 4 ปีที่แล้ว +6

    ተናጋሪዉበዝቶትክክል💖💖💖💖💖💖💖

  • @khanbaloch5811
    @khanbaloch5811 4 ปีที่แล้ว +6

    ይህዘፋኝ ዉሥጤነዉ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ ነዉ የማደርግህ የኔመልካም

  • @weuwzethiopia7623
    @weuwzethiopia7623 3 ปีที่แล้ว

    ማኛዉ ወዪኔ ስወድ ተወስማኚ እስኪንገራቸዉ ከሰሙ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውው በጣም ያምራል እውነት ነው ተስማኝ ሀገሬ ተው ስማ የሀገሬሰው

  • @gemirum2608
    @gemirum2608 4 ปีที่แล้ว +1

    መደማመጥ ስለጠፋ ነው ዛሬም እንደ በግ ሰውን የሚያርዱት።

  • @user-kw2nm7eo9h
    @user-kw2nm7eo9h 4 ปีที่แล้ว +1

    ገራሚ መልእክት አለው ዘመንህ ይባርክ በርታልኝ 💚💛❤️

  • @abeba5164
    @abeba5164 4 ปีที่แล้ว +1

    ይህኔ። በሩን ክፍት። በሩን ዝጋው። እያለ ጆሮ የሚደነቁር ቢሆን እንሰማው ነበር አይ።

  • @user-qz1fs7xi2o
    @user-qz1fs7xi2o 4 ปีที่แล้ว +9

    ዋዋዋውው ምርጥ ስራ ነው!! እንዲህ ተጨናንቀን እያለ ፍታ አረጋችሁን!! ethiopia ሀገራችንን ከ corona virus ይጠብቃት!!! እንደ እኔ በሰው ሀገር ያላችሁ በሰላም ሀገራችን እንድንገባ የእ/ር ፍቃድ ይሁን!!!(ቤት መዋል እንዴት ይደብራል)

    • @seadatube42
      @seadatube42 4 ปีที่แล้ว +1

      በጣም እቤት መዋል ያስጠላል ዩህው ዘጠኝ አመት አለፈኝ ዩህንን በሽታ ዩቅልን

    • @user-qz1fs7xi2o
      @user-qz1fs7xi2o 4 ปีที่แล้ว

      @@seadatube42 አይዞሽ አንድ ቀን ሁሉም ሰላም ይሆናል።ፈጣሪ እሱ ያቅልልን። አሁን የተከሰተው እራሱ ከኮቪድ ይበልጣል።

  • @alemyimer3393
    @alemyimer3393 ปีที่แล้ว

    በርታ

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 5 หลายเดือนก่อน +1

    መገን መልክት ያለው ዘፈን ለሚገባው ❤❤😢

  • @Hhh_1-r7r
    @Hhh_1-r7r 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውው እንደው ነብስ ነገር ልብ ይስጠን ሌላ ምን ይባላል ይመችህ

  • @emuhebiba4850
    @emuhebiba4850 3 ปีที่แล้ว

    እዴኛ ነህ አማር መበሩ ለዛህ ሁሉ ነገር

  • @user-tx8oh7fw3b
    @user-tx8oh7fw3b 4 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ሰው ስወድህ
    በአባት ርስት ላይ እንዴት ይቀለዳል
    ይመችህ ውድ የሀገሬ ልጆች
    በያላቹህ በት ሰላማቹህ ይብዛ

  • @user-qg1hm9pb5h
    @user-qg1hm9pb5h 4 ปีที่แล้ว +6

    የሚገርመው ስሜ አበበች ነው በስሜ ስለተዘፈነልኝ ደስ ብሎኛል ሲቀጥል ስራወቹን ሁሉ እወድለታለሁ ሰላምህ ይብዛ

    • @raniaattieh9048
      @raniaattieh9048 4 ปีที่แล้ว

      እኔም አበበች አው የምባል

  • @louatlouat4342
    @louatlouat4342 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውስውደው ድምፅህን የኔ አባት እርጅም እድሜ ከሙሎ ጤናጋር ተመኝውልህ❤

  • @user-bh2jj6cq7w
    @user-bh2jj6cq7w 2 ปีที่แล้ว +1

    አይይይይይይይይ ዘመን ተሻጋሪ ዜማ ነዉ ።

  • @messitakele2374
    @messitakele2374 4 ปีที่แล้ว +2

    Betam Teru sera new Ewnet new Edemamet Ensema Egezabhier Ethiopia Yeberak 💚💛❤🙏

  • @kokobiafentakokobiafenta6528
    @kokobiafentakokobiafenta6528 4 ปีที่แล้ว +1

    ዘፍን ይሉሀል እድህ ነው ትችላለህ በቃ😍😍😍

  • @ahmedshitaygonder6712
    @ahmedshitaygonder6712 4 ปีที่แล้ว

    አማረ መንበሩ ከልብ እናመሰግናለን
    ይህ ዘፈን ብቻ አደለም ሀይምሮ ላለው ብዙ ትምህርት አለው
    ኑሯቺንን ነው ያንጎራጎረው

  • @user-bg1bd2lf3y
    @user-bg1bd2lf3y 3 ปีที่แล้ว

    አማራዬ 😘❤

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 4 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ስራ ነዉ እግዚአብሔር አገራችንን እና ህዝባችንን ሰላሙን ይጠብቅልን በሽታውን ያጥፋልን

  • @user-mh2xw1li8w
    @user-mh2xw1li8w 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ አባት ኑርልኝ
    የኔአንደኛ ዋውውው
    ድምፅ። ግጥም
    💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛💚💚😭😭😭😭

  • @dawitenyew587
    @dawitenyew587 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ገራሚና ትልቅ መልዕክት ያለው ስራ ሚስጥሩም ጥልቅ ነው ! በርታ ብለናል።

  • @aminatube1385
    @aminatube1385 4 ปีที่แล้ว

    ወሎ አንደኛ

  • @jmalkhan9563
    @jmalkhan9563 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣምምር

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው ነው ቃል የለኝም ሙሉ በሙሉ አስተማሪ ስራ ይህ ነው

  • @bnhani3224
    @bnhani3224 4 ปีที่แล้ว +1

    uffffg ትክክል ውስጤ አለቀስኩ😥

  • @user-xh4sq3on6p
    @user-xh4sq3on6p 3 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ነዉ

  • @user-lu7tl7vk8h
    @user-lu7tl7vk8h 4 ปีที่แล้ว +1

    ትክክል የሀገሬን እውነታን ገልፀሀታል

  • @xciteali30
    @xciteali30 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም የነሱን ሁሉ ሰላምን አያገኙትም ሰላም ለህዝባችንና ለሃገራችነሰ እግዚአብሔር ንሰጥልን በቃ ይበለን 🇲🇱👍

  • @hananahmed7950
    @hananahmed7950 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጥ እንኳን በሠላም መጣህልን ፈጣሪ ይህንን አስከፊ በሽታ ያጥፋልን ሁላችንም በፀለቶቻን እንበርታ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l 4 ปีที่แล้ว +7

    አቅሙ እውነት ዘፈንከው አገር እኮ እናት ናት 😭😭😭😭😭😭እዴት ይቀለዳል ባገር

  • @user-bv9te7vl8k
    @user-bv9te7vl8k 4 ปีที่แล้ว

    ዋው። ብቻ። ለሌላው ቃላትም አይገልፀውም

  • @abomacky4040
    @abomacky4040 4 ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ ሰው💓💓💓

  • @user-jp6wq6md6t
    @user-jp6wq6md6t 4 ปีที่แล้ว +7

    አማረ መንበሩ ያገሬ ልጅ ጎረቤቴ የአባቴ ጓደኛ ቤተሰብነን ተዉ ሰማኝ ሀገሬ ተዉ ሰማኝ ያገር ሰው ሁላችንም በፆለታችን ወደ ፈጣራችን እንፀልይ ከዚህ አሰከፊ በሸታ ይጠብቀን ኦ እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ጠብቅልን

    • @user-mk8hq4rc4r
      @user-mk8hq4rc4r ปีที่แล้ว

      እሙየ በናትሽ የዚህ ሰው ጋ አገናኝኝ

    • @user-mk8hq4rc4r
      @user-mk8hq4rc4r ปีที่แล้ว

      ክርስቲያን ከሆሽ በመብረሀን ሙስሊምም ከሆሽ በአላህ አማረ መበሩን እፈልገዋለሁ

  • @sammyopso3185
    @sammyopso3185 3 หลายเดือนก่อน

    This shuld be on Ethiopian Tv . To show who the people separert as from one anather . We are all Ethiopian

  • @aliseid9657
    @aliseid9657 3 ปีที่แล้ว

    የኔማረ ስንወድህ

  • @nemaethiopia4415
    @nemaethiopia4415 4 ปีที่แล้ว +4

    እስስስስ እስክስ ዋውድምፅ አደኝነህኮ ልክብለሀል ነግርሀቸዋል ከሰሙ ወዳጀ ዋውውው

  • @user-hq8vh7ku9b
    @user-hq8vh7ku9b 4 ปีที่แล้ว +1

    እድሜ ጤነ ይስጥህ

  • @hayetheyet
    @hayetheyet 4 ปีที่แล้ว +13

    አሁንሰ አግርሸ ገብግብአለኝ በዘህ በመዚቃ

    • @mamamaira7389
      @mamamaira7389 4 ปีที่แล้ว

      ጊቢልሽ ዋይፍይላልጠክረአይዞውደሁሉምያልፋልወናውጤናነው

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 3 ปีที่แล้ว +1

      ማሬ ደምሬኝ ውደ

    • @hayetheyet
      @hayetheyet 3 ปีที่แล้ว

      @@user-tl7fn3uw2j እሺማም

  • @abebetchbole
    @abebetchbole 4 ปีที่แล้ว

    Woktawi yehone germ zefen new. Tebarek🙏🙏🙏

  • @nebyatmohammedali5130
    @nebyatmohammedali5130 3 ปีที่แล้ว

    የፈሩት ይደርሳል የጠሉት ይውርሳ አልፈው ትክክል ያገር ልጅ

  • @amkytube5242
    @amkytube5242 9 หลายเดือนก่อน

    Waw አንተ ወሎየ ጠፍተህ ነበር። በምርጥ ስራ መጥተሀል። ሰላም ለሀገራችን👏👏

  • @Amare46
    @Amare46 8 หลายเดือนก่อน

    Amre betam shegawa sirawoch eyeserah newu berta

  • @user-sg3ps1bb6b
    @user-sg3ps1bb6b 4 ปีที่แล้ว

    እረ ምን ብየ ልፃፍ ወይኔ ግጥም ወይኔ ድምፅ ወይኔ ብቻ አደኛ ነህ

  • @teshagerteshager6634
    @teshagerteshager6634 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውው በጣም ደሥሥ የሚል ሥራ ነው ... አቦ ይመችህ ወንድሜ

  • @hayat-youtube-9682
    @hayat-youtube-9682 2 ปีที่แล้ว

    መልዕክቱ ልዩ ነው🇪🇹አማረ ልዩ ሰው

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 4 ปีที่แล้ว +12

    ዋውውውው ምርጥ አባባል ይመችህ አቦ ውስጤ በአገረኛው የወንዜ ልጅ ተወዛዋዦች ሲያምሩ ክምክሙ የኔ ፎንቃዎች ውድድድድድድድ ይመቻችሁ አሪፍ ስራ ነው የኔ ምርጦች 😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍💚💛❤💘

    • @user-dp6eu1wk7p
      @user-dp6eu1wk7p 4 ปีที่แล้ว

      የትኛው ክምክም ይሁንልሽ ፍቅር ውስጤ

  • @tesfahunmelese3006
    @tesfahunmelese3006 4 ปีที่แล้ว +5

    ዳዉን ዳዉን ኢትዮጵያ ኢያሉ ማንን ዳዉን ዳዉን እንደሚሉ የማያውቁ ከብቶች ጋር እየኖርን እንዴት እንሰማማ ኡፍፍፍፍ አሁንስ መረረረን

    • @yefekersew8185
      @yefekersew8185 3 ปีที่แล้ว

      ውይ የልቤን የሜገልፀልኝ አማራዬ ምን ልበልህ ምችት ይበልህ

  • @sidalove7123
    @sidalove7123 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው ደጋግሜ ብሰማው የማይሸለቸኝ

  • @tamyalewmigib7790
    @tamyalewmigib7790 ปีที่แล้ว

    አምበሳየ ያገሬ ልጅ

  • @user-uv6gj7dm2l
    @user-uv6gj7dm2l 4 ปีที่แล้ว

    አይ እንደዉ ምን ልበል ዉስጥ ነህ ስዉድህ አላህ ይጠብቅህ ከመጥፉ ነገር የኔ ማራኪ ❤❤❤❤❤❤😘😘😘

  • @user-iq5bi7vl6x
    @user-iq5bi7vl6x 4 ปีที่แล้ว

    ወየው እደኔ ሁሉም ቢሰመውና ቢረዳው መልክቱን እዴት ደስ ይለኝ ነበር
    ዋው

  • @emdatemareyam9002
    @emdatemareyam9002 4 ปีที่แล้ว

    በአሁን ሰሀት ዘፈን ማዳመጥ አይፈቀድም ነበር ግን ታሪክ ያዘለስለሆነ እውነት ነው ተውስማኝ አገሬ ተውስማኝ ያገርሰው ይህነን ዘፈን አልለውም አሪፍ ግጥምናት ግዜውን የሚመለከት ነው ተውስማኝ ያገር ሰው

  • @user-iy1jx6st1v
    @user-iy1jx6st1v 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት፣ባሕላችን፣ሢምር፣😍

  • @user-pz5pi6gl5k
    @user-pz5pi6gl5k 4 ปีที่แล้ว +2

    ምን እሚሰማአለና ልብይስጠንየምንሰማበት

  • @tube-xu3un
    @tube-xu3un 4 ปีที่แล้ว +2

    አይይይይይይ ልብ ይነካል ትርጉም ለገባው እባካችሁ ሀገራችን ሰላም ትሁን ዘንድ ክርስቴን በፆለታችሁ ሙስሊሞች ደግሞ በዱአችን እበርታ እህት ወድሞች ጥላቻን ወደዛ ፍቅር ስበኩ ለማንም አይበጅም ሀገራችን ሰላም ከሌለን እንደት እንኖራለን እስኪ ከሶሪያ እን ማር እባካችሁ እየከፍፈላችሁ አታባሉ ነገ ትተነው ልንሄድ ከኛ ሆላ ለሚመጣው ትውልድ ፍቅር አስተምሩ እባካችሁ እህት ወድሞቸ የሀገሬ ልጆች አላህ ይጠብቃች በእያላችሁበት

  • @sabrinaftesfa7650
    @sabrinaftesfa7650 4 ปีที่แล้ว

    በጣም ጎበዝ ትርጉም ያለው ቃል

  • @megosaradum8489
    @megosaradum8489 4 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሠው መልእክትህ ልብ ይነካሉ ተባረክ

  • @sammyopso3185
    @sammyopso3185 5 หลายเดือนก่อน

    Good News for all Ethiopian popele please tel this to fanno rabashi tagantay hizibin yemizarfu selam la ethiopia

  • @sadyaimar8067
    @sadyaimar8067 3 ปีที่แล้ว

    ዋዋዋዋአደኛ👍👍👍👍

  • @elsaelsa6167
    @elsaelsa6167 4 ปีที่แล้ว

    ከሁሉም አንድኛ ምርጥ!!!!

  • @user-zt1rm6bs2x
    @user-zt1rm6bs2x 4 ปีที่แล้ว

    መስቀልህ ያምራል ደስስስ ይላል ግጥምህ ደስ ይላል

  • @alsayube1250
    @alsayube1250 4 ปีที่แล้ว +6

    ይመችክ ወንድምዬ ውስጥ የሚነካ ግጥም ነው

    • @user-tl7fn3uw2j
      @user-tl7fn3uw2j 3 ปีที่แล้ว

      የኔ እምታምረ ደምሬኝ

  • @birkelama2928
    @birkelama2928 4 ปีที่แล้ว

    ድምፅህ ሲየምር ምርጥ👍👍👍

  • @emuyoutube7213
    @emuyoutube7213 4 ปีที่แล้ว

    ዋው

  • @kassahunayele5825
    @kassahunayele5825 11 หลายเดือนก่อน +1

    Excellent Message ❤ 5:23 5:25