Amare Menberu - አማረ መንበሩ | አብሽር በይኝ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • Ethiopian Music :
    unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited,
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ሊንኩን ይጫኑ ከዛ የደዉል ምልክቱን ይንኩት
    / @henitube3560
    Copyright ©2017 Heni Tube

ความคิดเห็น • 309

  • @alemnahefintaye2485
    @alemnahefintaye2485 4 ปีที่แล้ว +13

    አይይይይይይይይ ወሎየዎች ውስጤናችሁ በአጠቃላይ አማራ ሰላማችሁ ይብዛልኝ እኔ ጎንደሬነኝ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @mohamedyasin5325
    @mohamedyasin5325 4 ปีที่แล้ว +33

    እኔ አማራ አይደለሁም ግን አማራወች ፍቅር ናቸው

    • @hanan7573
      @hanan7573 4 ปีที่แล้ว +1

      ማሜ እናመሰግናለን ወሎን ለማየት አማራ መሆን የለብህም እሽ እኛጋ ፍቅር በፍቅር ማስተናገድ ባህላችን ነው

    • @user-jn7xf9tq1tMstawal
      @user-jn7xf9tq1tMstawal 4 ปีที่แล้ว +2

      እኔአማራአድድለሁምምግንአማራውችችፍቅርናችችውው

  • @user-it1ng1zz4o
    @user-it1ng1zz4o 4 ปีที่แล้ว +12

    አማራነት ፍቅር
    አማራነት ኩራት
    አማራነት ውበት
    አማራነት አንድ ነት ነው።
    ነፍጠኛ ለዘላለም ይኑር ዘራችሁ ይብዛ

    • @user-du9ex3cb4t
      @user-du9ex3cb4t 4 ปีที่แล้ว

      Amen Amen Amen mes Konjoyene🙏💗💗😘

  • @ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ
    @ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +170

    ግን አማራዎች ላይክ የሌለን ለምንድን ነው እስኪ ለላይክ አትሳሱ ላይክ አርጉት ይሄን ምርጥ ልጅ

  • @kuwakke3148
    @kuwakke3148 4 ปีที่แล้ว +7

    ወሎ ነኝ ያውም የሀይቅ አማራነቴ ኮራቴ ❤

  • @rohatube9825
    @rohatube9825 4 ปีที่แล้ว +22

    አማራነት ውበት እኮ ነው
    እረ ሀገሬ ናፈቀኝ አይ ወሎ ወሎ ወሎ

  • @bontub5520
    @bontub5520 4 ปีที่แล้ว +6

    እኔ አማራ አደለሁ ይሄንን አገር ግን አወቀውአለሁ እጎዳኛየ ጋር ህጀ የሚአምር አገር ፍቅር የሚአቅ አገር ነው በጣም ሙዚቃ ነው

    • @hanan7573
      @hanan7573 4 ปีที่แล้ว +2

      ወደፊትም ነይ እንቀበላለን

  • @deros7421
    @deros7421 4 ปีที่แล้ว

    ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር አቦ ያዉም የሀርቡ ልጅ የቆጆዎች ሀገር ሀርቡ ነዉ ሀገሬ ቃሉ ነዉ ሀገሬ በልልኝ አቦ ያዝ እንግዲክ በጣም ተመችቶኛል በርታ

  • @user-yv2re1gv7s
    @user-yv2re1gv7s 4 ปีที่แล้ว +47

    ከወሎ አማራ በመፈጤሬ በጣም ደስተኛ ነኝ ያውም ከየጁ ወልዲያ

    • @vndbd5601
      @vndbd5601 4 ปีที่แล้ว +1

      💓💔yes

    • @vtvt7585
      @vtvt7585 4 ปีที่แล้ว

      ማር የጁ ዳሪን እስኪክክክ እኔ ሀይቅነኝ

    • @saraalie476
      @saraalie476 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የወልደያ

    • @aymutube3530
      @aymutube3530 4 ปีที่แล้ว

      Subscribe argugn

    • @anoud3268
      @anoud3268 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም ወልድያ ነኛ

  • @rabiyabintseid4052
    @rabiyabintseid4052 4 ปีที่แล้ว +43

    ኢትዩ ማንነቴ አማራ ኩራቴ ይመችህ አቦ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 4 ปีที่แล้ว

      ራቢ ወሎየዋ ፍትህ ለአክሡም ሙሥሊሞች ኢትዮጵያ ዜግነት ነው አማራነት ደግሞ ማንነት ነው አስተካክይ

    • @rabiyabintseid4052
      @rabiyabintseid4052 4 ปีที่แล้ว +1

      @@teninetwuletaw7228 ወይ ጉድ🙄🙄🙄🙄🙄

  • @user-fd6tk8bo2i
    @user-fd6tk8bo2i 4 ปีที่แล้ว +9

    ባህላዊ ዘፈን ወስጤ ነው መገን ወሎ።

  • @user-xz5ii7wk6r
    @user-xz5ii7wk6r 4 ปีที่แล้ว +7

    ለኔ ውበቴ አማራነቴ አማራነት ውበት ነው ❤❤❤❤

  • @samirmengesha8627
    @samirmengesha8627 4 ปีที่แล้ว +4

    ወሎ የፍቅር ሀገር💚💛❤

  • @user-ip3eh9bh9o
    @user-ip3eh9bh9o 4 ปีที่แล้ว +12

    የኔ ምርጥ ይመችህ አቦ ያገሬ ልጅ አሪፍ ስራ ነው አቤት ቤተ አማራ እንኳንም ወሎዬ ሆንኩኝ 👌👌👌✅😍😍😍😍😍💯💯

  • @zuzuhabashawit2189
    @zuzuhabashawit2189 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውውውው ባህላችን እኮ ደስ ይላል
    💘💘💘💘ኢትዮጲያዬ ለዘላለም ትኑርልን
    ክፉ አይካሽ ሀገሬ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 4 ปีที่แล้ว +9

    አብሸር ወሎ
    በጣም ደሰ ይላል ብርታ ወንድም

    • @user-ce8zb6bc6m
      @user-ce8zb6bc6m 4 ปีที่แล้ว

      ብሮዋ ቤተሠብ እንሁን በሞቴ

  • @huaweihajjar9919
    @huaweihajjar9919 4 ปีที่แล้ว +2

    አማራወች ውድድድድድ ነው የማረጋቹ የዋህ ጀግና ፍቅር ናቹ😘😘😘😘

    • @user-du9ex3cb4t
      @user-du9ex3cb4t 4 ปีที่แล้ว

      እኛምውድድድድድድድ😘😘😘

  • @Tubecawatatube
    @Tubecawatatube 4 ปีที่แล้ว +47

    ዋው የአማራ ልጆች ፍቅር ነን

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 4 ปีที่แล้ว +1

      ዋው የእማራ ልጆች ፍቅርነን

  • @lamesgin5202
    @lamesgin5202 4 ปีที่แล้ว +13

    ቤተአማራዎች የአማራነት ውሃ ልክ እወዳችኋለሁ አሳምነው የቅርብ ምስክር ነው ውድድድ ነው የማደርጋችሁ

    • @user-zh2yc9hk9b
      @user-zh2yc9hk9b 4 ปีที่แล้ว +2

      አማራ የፍክር ህዝብ ጀግና ህዝብ ታታሪ ስልጡን ህዝብ አንድ አማራ ለ ሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለ አኝድ አማራ

  • @user-sp9xy1tx5l
    @user-sp9xy1tx5l 4 ปีที่แล้ว +8

    እዩት ወሎዬነቴ አማራነት አቤት ወበት

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 5 หลายเดือนก่อน +1

    መገን የኔዋ ወሎ ናፍቆቴ!!❤❤❤❤😢😢

  • @hloveethioqueen2237
    @hloveethioqueen2237 4 ปีที่แล้ว +5

    ኢትዮጵያዊነቴን እማሥቀድም በዘረኝነት እማላምን ፅድት ያልኩ አማራ የወሎ ልጅ ነኝ ያውም የደሤ። ባይዘዌይ ለኔ ኖ የተዘፈነልኝ 😜 ላይክ ግጩኝ

  • @qtrqtr1086
    @qtrqtr1086 4 ปีที่แล้ว

    አማራነቴ ኩራቴ እደኔ አማራ በመሁኑ ማነዉ ደሥተኛ

  • @user-uv6gj7dm2l
    @user-uv6gj7dm2l 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ምርጥ ዉዲሚ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ታቀኝለህ ሎግያ ዘሀራ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @amaremenberu682
      @amaremenberu682 4 ปีที่แล้ว

      እንደት ነሽ ዘሃራ የት ነው ያለሽው

    • @user-uv6gj7dm2l
      @user-uv6gj7dm2l 4 ปีที่แล้ว +1

      አዉን ባህሪን ነዉ ያለዉት ደህና ነህ በጣም ነዉ የናፈከኝ ይህ ነዉ 97335115421 ቁጥሪ ባገኝ ደስ ይለኝል አሁን ም ባለህበት መልካም ግዜ እመኝልህ አለዉ የኔ ጀግና bay❤❤❤❤?

  • @meronneguse5871
    @meronneguse5871 4 ปีที่แล้ว +15

    Wowwww Amhara mar fkr 💚💛❤

  • @samiraumar6624
    @samiraumar6624 4 ปีที่แล้ว +13

    ዋውውውው ያምራል ካንተ ብዙ እንጠብቃልን💯🌷💚💛💖🌷🌷🌷🌷👌

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
    @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 4 ปีที่แล้ว +13

    አማራ ንፍጠኛ ውድድድድድ 😍😍😍 አሪፍነው

  • @user-db9re2fk3p
    @user-db9re2fk3p 4 ปีที่แล้ว +21

    አቤት እኛ አማራወች ስናምር😍😍😍😍😍

  • @samiraumar6624
    @samiraumar6624 4 ปีที่แล้ว +25

    አማራነት ኩራት ውበት ፍቅር አማራየ አማራየ

  • @HasanHasan-kh1zw
    @HasanHasan-kh1zw 4 ปีที่แล้ว +1

    አማራነቴ ኩራቴ ኢትዮጲያዊነቴ ውበቴ አብሽር ውድ የስደት እህትና ወድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛ

  • @user-ur6ih2iy6r
    @user-ur6ih2iy6r 4 ปีที่แล้ว +5

    አማራ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge 4 ปีที่แล้ว +1

    አማራየ ነይ ሙሽራየ አማራነት ክብርነው

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
    @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 4 ปีที่แล้ว +37

    ንፍጠኞች ግ ቡ ገራገሩ😍😍😍😍

    • @user-ce8zb6bc6m
      @user-ce8zb6bc6m 4 ปีที่แล้ว

      ገባን ላይክ አደርጉኝ እኔንም በቅንነት

  • @fatumaali1668
    @fatumaali1668 4 ปีที่แล้ว +1

    አብሽርርወሎ፣እናትአለምዋ፣ሀገሬናፍቆቴ፣ሰላምሺይብዛልኝ

  • @yadenegelmariyamlegghddh8902
    @yadenegelmariyamlegghddh8902 4 ปีที่แล้ว +9

    አብሽር ወሎ አማራ ❤❤❤❤❤❤

  • @lijfikirulf9763
    @lijfikirulf9763 4 ปีที่แล้ว +12

    አማራ አድርገህ ስለፈጠርከኝ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @fozehf2324
      @fozehf2324 4 ปีที่แล้ว +1

      እኔም አማራአድርጎስለፍጠርኝ ውላሂፊጣሪይንአመሰግነዋለሁሁሁሁሁ

    • @user-lu1sf9fu4d
      @user-lu1sf9fu4d 4 ปีที่แล้ว +2

      @@fozehf2324 እኔም እዳንች ደስተኛነኝ ወላህ ያዝ እግድህ መገን ወሎ ቤተ አማራዎች ፍቅር እኮ ነን አብሽር በሉኝ

    • @wollo4264
      @wollo4264 4 ปีที่แล้ว +1

      @@user-lu1sf9fu4d የኮምቦልቻ ልጅ ውድድድድድ ይመችሸ

  • @hyoutube3403
    @hyoutube3403 4 ปีที่แล้ว +4

    ዋውውው በጣም ያምራል የኔ ምርጦች

  • @user-pq8xf5mm6m
    @user-pq8xf5mm6m 4 ปีที่แล้ว +9

    መገን ወሎ የአማራዎች ኩራት ስወዳችሁ እኮ

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
    @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 4 ปีที่แล้ว +8

    አማረ መበሩ አሪፍነው በርታ😍😍😍

  • @as215
    @as215 4 ปีที่แล้ว +1

    ግቡልኝ ያማራው ነፍጠኛ ያዝ እግድህ

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው አማረ መንበሩ ድምፀ መርዋ
    በጣም ደሰ ይላል በርታልኝ የአገሬ ልጅ ውድድድድድድድ

  • @mohamedyasin5325
    @mohamedyasin5325 4 ปีที่แล้ว +16

    አብሽር መገን ወሎ

  • @rayakobo8725
    @rayakobo8725 4 ปีที่แล้ว +54

    አደኛነኝ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ወሎ መጀን

  • @ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ
    @ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +7

    ዋው የኔ ምርጥ

  • @haahh4664
    @haahh4664 4 ปีที่แล้ว

    አማራ ነኝ ያውም የኤጁ ልጅ የሀራ ከተማ

  • @user-he4eu2pq8f
    @user-he4eu2pq8f 4 ปีที่แล้ว +5

    የደጋጎቹ አገር አማራ ክቡር ነው አማራነት ንጉሥነት ነው

    • @user-ce8zb6bc6m
      @user-ce8zb6bc6m 4 ปีที่แล้ว

      እኔም ናፍቂነኝ ማርየ ቤተሠብ አድርጉኝ በቅንነት ከመዳም ጩሄት እድወጣ

  • @hayatallihayat3199
    @hayatallihayat3199 3 ปีที่แล้ว

    ወሎ ልጅ በመሆኔ እኮራበታለሁ😘😘😘😘😘❤

  • @user-ji8xh1tv4f
    @user-ji8xh1tv4f 4 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ወሎ ሥነሳ ስቅ ስቅ ይለኛል ደሮግብር ሀራ መርሳና ስርቃ ወልድያ መጃሬ ወሎ መወለደ ያኮራኛልአብሽር ውሎ

  • @POWE4755
    @POWE4755 4 ปีที่แล้ว +6

    መርሃባ የኔ ማሮች

  • @HudatubeTayiba
    @HudatubeTayiba 4 ปีที่แล้ว

    የዝች ውብና ማራኪ ባህልና ወግ እሴት የቆንጆዎችና የድምፀ መረዋወች የደጋግና የድሀ ኩሩ ያላትን የምትሠጥ የለምለሚቱ አገሬ የኢትዮጵያ ልጅ ስለሆንኩ ሁሌም ደስ ይለኛል።
    አገሬ ኢትዮጵያ ክፉሽን አልስማ ዘላለም በልጆችሽ ተከብረሽ እንጂ ተረብሸሽ አልይሽ እወድሻለሁ😘😘
    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hiwhiwt3446
    @hiwhiwt3446 4 ปีที่แล้ว +4

    ያምርል❤❤❤❤❤❤ ሰላማቹሁይቡዛቤተአማር🙏🙏

  • @abebakonjo6869
    @abebakonjo6869 4 ปีที่แล้ว +6

    ቤተ አማራ ውድድ

    • @loveryd3157
      @loveryd3157 4 ปีที่แล้ว

      ውድ የአማራ ዝግጅት

  • @adisadis1233
    @adisadis1233 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ ሀገር ሀይቅ ናፈቅኝ 💚💛❤🌹🌹🌹💞😍😘

    • @user-wg5xn4sw3u
      @user-wg5xn4sw3u 4 ปีที่แล้ว

      አይዞሽ 👍👍👍👍💜💜💜💙💙🥰🥰🥰

  • @user-lw5ix3ww5j
    @user-lw5ix3ww5j 4 ปีที่แล้ว +7

    ውብ ባህል አለን

  • @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ
    @እሠይሥለቴሠመረእሙዬየማሪ 4 ปีที่แล้ว +3

    ወሎ መጀን አብሺር ወሎ

  • @sumeyabiru1079
    @sumeyabiru1079 4 ปีที่แล้ว

    አቦ አብሽር 👍👍👍👍👍yehagre lijochi abeshiru abo nef amet nuruligie😘😘😘

  • @user-kg4cm6eo4g
    @user-kg4cm6eo4g 4 ปีที่แล้ว

    አገሬ ሰላምሽ ይበዛ ደስ ቲል አብሽር ወሎ

  • @user-zh2yc9hk9b
    @user-zh2yc9hk9b 4 ปีที่แล้ว +23

    አማራ የፍቅር ህዝብ ጀግና ህዝብ ታታሪ ስልጡን ህዝብ አንድ አማራ ለ ሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለ አኝድ አማራ

  • @user-uv6gj7dm2l
    @user-uv6gj7dm2l 4 ปีที่แล้ว +1

    ወመረሀባ አህባቢ ዉስጢ ናችዉ ስዉዳችዉ ኮልቢ ነዉ💓💓💓💓💓🧡💝💝💝💝

  • @user-vw2ll8cg7f
    @user-vw2ll8cg7f 4 ปีที่แล้ว +1

    ውስጤነህ

  • @geni2457
    @geni2457 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውውውውውውውው 😘😍♥♥ ያምራል የኔ ጀግና 👌👌👍💪💪👏👏😍😍😍😍

  • @user-fu4rg6wd7m
    @user-fu4rg6wd7m 4 ปีที่แล้ว +10

    እኔ የትግራይ ልጅ ነኝ አማራ ዘፍን እወዳለሁ

    • @hattadubai5852
      @hattadubai5852 4 ปีที่แล้ว +1

      ናፋቒት ኣደይ ❤😘ውድድ

  • @tigelove7531
    @tigelove7531 4 ปีที่แล้ว +1

    ያዝ እንግድህ ወሎ መጀን አቦ እእእእእእፍፍፍፍፍ 😭😭😭ሥዴት

  • @zuzu4878
    @zuzu4878 4 ปีที่แล้ว

    አቤት ስናምር እኛ አማራዎች እኮ የኢትዮጲያ ድምቀት ነን💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💞💞💕💕

  • @user-jp6wq6md6t
    @user-jp6wq6md6t 4 ปีที่แล้ว +2

    አማረ መንበሩ ዋዉ ተለቀቀ
    ጎረቤት የፉዘር ጓደኛ ነበር አሁን እሱ ዘፉኝ ሆነ የዋድላ ደላንታ ልጅ በርታ ያገሬ ልጅ

    • @hanan7573
      @hanan7573 4 ปีที่แล้ว +2

      ማማየ እኔም ተንታ ነኝ አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ወሎ የፍቅር ሀገር

  • @jerusalemmekuria6027
    @jerusalemmekuria6027 4 ปีที่แล้ว

    ሄኒ አንተ ከሃገር ሥትወጣ የባህል ሙዚቃወች ተዳክመዋል ኧረ ሄኒ ተው ተመለሥ ወደ አገርህ ሁሉ በአገር ያምራል

  • @s.s...k7262
    @s.s...k7262 4 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውው እኔአማራአይደለሁምግንአማራወች ፍቅርናችሁ እወዳችሁአለሁ

  • @user-py4we5yh9y
    @user-py4we5yh9y 4 ปีที่แล้ว +4

    ይመችህአማር

  • @habtambugalow5244
    @habtambugalow5244 4 ปีที่แล้ว

    አማራዎችኮ ልዩ ነው

  • @taybamohamad6806
    @taybamohamad6806 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉዉልዩ😍😍😍😍😍👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-we7jf4ob8e
    @user-we7jf4ob8e 4 ปีที่แล้ว +1

    ሁለተኛ ነኝ ዋውውው

  • @gdhdhdhdh9017
    @gdhdhdhdh9017 4 ปีที่แล้ว +5

    መገን ወሎ አብሸረ ብያለሁ ነው እንገዳ መቀበል ነው ባህሉ አብሸረ

  • @Nn-cc2bw
    @Nn-cc2bw 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉያዝእግዲህ

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e 4 ปีที่แล้ว +1

    ሀሪፍ ነው በርታ ያገር ልጅ

  • @fatii8048
    @fatii8048 4 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ልዩ ቀጥልበት

  • @user-fb1mq1qw8z
    @user-fb1mq1qw8z 4 ปีที่แล้ว

    አብሽር ወሎ ብተ አማራ😙😙😚😚😚😚😚ዋዉዉዉዉዉዉዊምርጥ ሶሬነዉ😚😚😚😙😙😚😚😚😚😚😚😚😚😘😘😘😘

  • @dhhedheheh7589
    @dhhedheheh7589 4 ปีที่แล้ว +1

    ያአምራል በጣም

  • @user-zn9hj5sz3w
    @user-zn9hj5sz3w 4 ปีที่แล้ว

    እድህነውአቦአማራየኔጀግና

  • @fausiyaibrahim6106
    @fausiyaibrahim6106 4 ปีที่แล้ว

    ሰላማችሁ ይብዛ

    • @manmen5941
      @manmen5941 4 ปีที่แล้ว

      በፈቅረይወሎልጀ

  • @AaAa-sf8vw
    @AaAa-sf8vw 4 ปีที่แล้ว

    ዋው ወሎየ ባልሆነ ይቆጨኝ ነበር

  • @user-my5uo2kr4l
    @user-my5uo2kr4l 4 ปีที่แล้ว

    አብሺር የሚል ሴት የለም በዚህ ዘመን አረ

  • @ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ
    @ስአድነኝባይተዋሯወሎየዋ 4 ปีที่แล้ว +4

    አብሽር ብየሀለሁ ያገሬ ልጅ 😍

    • @alaminahmed5749
      @alaminahmed5749 4 ปีที่แล้ว +1

      😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💝

    • @alaminahmed5749
      @alaminahmed5749 4 ปีที่แล้ว +1

      konjowoooooooow

  • @saleamathubia9028
    @saleamathubia9028 4 ปีที่แล้ว +2

    ቤት አማራወች በርቱልኝ
    አማራየ

  • @saadaalk332
    @saadaalk332 4 ปีที่แล้ว

    ዋው በጉጉት ነበር ስጠብቀው የነበረው ደስ ይላል

  • @fmfentaneshimengstu811
    @fmfentaneshimengstu811 4 ปีที่แล้ว +1

    አማራ ነቴ ኩራቴ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l 4 ปีที่แล้ว

    አሙዬ እንዴት እደምወድህ እኮ የወሎው ገራገር🌹🌹🌹🌹🌹😘😘😘😘😘😘😘

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ እንዴት ነህልኝ አቤት ድምፅ አብሽ ወሎ መጀን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😋

  • @zamzamyassin4212
    @zamzamyassin4212 4 ปีที่แล้ว +4

    አብሽረ አባቴ አብሽሪ እናቴ አብሽረ ወንድሜ አብሽረ እህቴ አብሽረ እኔ አብሽረ አትዬኢያ አብሽረ የወደፋት ባሌ

  • @taybamohamad6806
    @taybamohamad6806 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉዉዉ💛💚❤️👍👍👍👍👌👌👌👌

  • @user-hi1ek1gc8j
    @user-hi1ek1gc8j ปีที่แล้ว

    ይመችህ❤❤❤❤❤❤

  • @idhhdkjhdjdbgydkd5637
    @idhhdkjhdjdbgydkd5637 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋው

  • @alamalam6923
    @alamalam6923 4 ปีที่แล้ว

    ዋው አርፊ ስራ ነው አብሺር ውሎ ያዝ እስግደክ እሥሥሥሥሥ እኮንም ወሎየ ሆንኩኝ

  • @selamawit.ethiopialove3480
    @selamawit.ethiopialove3480 4 ปีที่แล้ว

    አማራወች ፍቅር

  • @user-ul2gv4hl6w
    @user-ul2gv4hl6w 4 ปีที่แล้ว +13

    እህህህህህህህ አማረነቴ ኩራቴ ኢትዩቢያነቴ ማንነቴ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 4 ปีที่แล้ว

      የልጅነት youTube ኢትዮጵያ ዜግነት እንጂ ማንነት አይደለም

    • @user-ce8zb6bc6m
      @user-ce8zb6bc6m 4 ปีที่แล้ว +1

      በሞቴ እንዛመድ ውደዋ

  • @mestawallethiopia9527
    @mestawallethiopia9527 ปีที่แล้ว

    አቦ አብሽርርርርርርርር

  • @user-zn9hj5sz3w
    @user-zn9hj5sz3w 4 ปีที่แล้ว

    የኔጀግና

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 ปีที่แล้ว +3

    እናንተ ዘፋኞች ግን መቅደላን የምትዘሉት?? ቆይ ትተነው ነው እንጅ ግጥሙ ከኛው ጋር ነው ለድምፅ ደሞ አንለማመዳለን

  • @seblelove8030
    @seblelove8030 4 ปีที่แล้ว +1

    😘😘😘😘😍😍አብሺር ወሎ

  • @setotawoayelechashagir626
    @setotawoayelechashagir626 4 ปีที่แล้ว

    አብሺር ነው ዋው

  • @አለምአለምከወደሸዋ
    @አለምአለምከወደሸዋ 4 ปีที่แล้ว

    Eigzabihr eiko sisera sidit arigo yeseraw amaharn new yazzzzzz eiskisssssss so zena