New Ethiopian music:Amare Menberu -SEWASEW :አማረ መንበሩ-ሰዋሰው :New Ethiopian music[official video ]2023

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 มิ.ย. 2023
  • #abyssiniarecordsam #minewshewa #wollo #gonder #gojam #amaremenberu #sewasew #አማረመንበሩ #ሰዋሰው
  • เพลง

ความคิดเห็น • 180

  • @officialmiko21
    @officialmiko21 ปีที่แล้ว +15

    ያምናው ቀን አለፈ ስንቱን አቆራምዶት😢
    ሸጋ ስራ ነው በርታልን ለገባው ቅኔ ነው ላልገባው ዘፈን ነው የኔ ጀግና በርታ

  • @officialmiko21
    @officialmiko21 ปีที่แล้ว +12

    ያምናው ቀን አለፈ ስንቱን አቆራምዶት😢
    ሸጋ ስራ ነው በርታልን
    ለገባው ቅኔ ነው ላልገባው ዘፈን ነው

  • @user-zq1zu5hu2m
    @user-zq1zu5hu2m 9 หลายเดือนก่อน +6

    በደንብ ለዳመጠው ቆንጆ ሙዚቃ ነው ከወቅቱ ጋር የሚሄድ 🎉🎉 ያምራል በርታልን

  • @algrtbimey5732
    @algrtbimey5732 11 หลายเดือนก่อน +2

    የማይሰለች ሙዚቃ፤ወኔ ቀስቃሽ ምርጥ ስራ ነው አንበሳው አማረ መንበሩ በርታልን

  • @getachewbelay2381
    @getachewbelay2381 ปีที่แล้ว +9

    አዳማጭ የሌለው ንግግር ንግግር ሆኖ ይቀራል ። ሰዋሰው ተመችቶኛል❤❤❤

  • @endrisseid7719
    @endrisseid7719 ปีที่แล้ว +5

    በጣም አሪፍ ስራነው በርታልን ወድሜ❤❤

  • @yengusbaye7302
    @yengusbaye7302 ปีที่แล้ว +5

    ሰምና ወርቅ ያለዉ ምርጥ ሙዚቃ

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 10 หลายเดือนก่อน +4

    እንዴት. ልላጨው 😢 አገሬን እወዳለሁ😢 እንዴት እንለያይ ተገምደን እኮ ነው እሔ እኮነው ያጋመደን😢!!!

  • @user-bh1yb9di8z
    @user-bh1yb9di8z 25 วันที่ผ่านมา

    አይይይ ልብ ያለዉ ከዚህ ግጥም ብዙ ትምርት አለዉ አማራየ አይዞህ ወንድምነት በርታልን ጥሩ ስራ ነዉ

  • @user-vo9it3bx2j
    @user-vo9it3bx2j ปีที่แล้ว +5

    በርታ ወንድማችን ሀሪፍስራ ነው

  • @fhch1651
    @fhch1651 ปีที่แล้ว +4

    በርታ ጥሩ ስራ ነዉ ወድማችን

  • @user-fq4be8xb7t
    @user-fq4be8xb7t ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ ይጠብቆህ የወቅጡን ጉዳይ የሚገልፅ ሥራ ነው በርታ

  • @desalegnstotaw7766
    @desalegnstotaw7766 ปีที่แล้ว +9

    ዝም ያለው እንጃለት !
    በርታ ማንኛውም ሰው በሚችለው የህዝባችን ነባራዊ ሁኔታ መግለፅ ማታገል ።

  • @abirayakobo9888
    @abirayakobo9888 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ስራ ነው አሜየ ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @ibrahimsaid1488
    @ibrahimsaid1488 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥስራነወ😢😢

  • @gudugenatube9513
    @gudugenatube9513 ปีที่แล้ว +5

    አሜዋ ቆንጆ ስራ ነው በርታልኝ

  • @bitwdedgavie6098
    @bitwdedgavie6098 ปีที่แล้ว +3

    አሜ ወንድሜ ምርጥ ነው በርታ

  • @user-vo5ux1bz9d
    @user-vo5ux1bz9d ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ስራ ነው ወዲምነቴ
    ያለንበትን ሁኔታ የሚገልፅ ስራ ነው😢😢😢😢😢😢

  • @jhi3325
    @jhi3325 9 หลายเดือนก่อน +3

    ጀግና አማረ መንበሩ😂

  • @AmeerAlo-fl9sk
    @AmeerAlo-fl9sk ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ስራ ነው በርታ

  • @sayedahmada8144
    @sayedahmada8144 ปีที่แล้ว +2

    በርታ ወንዲማችን

  • @betibeti5793
    @betibeti5793 ปีที่แล้ว +2

    Ethiopia egzabher selamshen ymelslshe

  • @fevenkonjo9890
    @fevenkonjo9890 ปีที่แล้ว +8

    እህ እህ የተናገረማ ተናግሮ ወጣለት

  • @natnaelbelayanteneh6187
    @natnaelbelayanteneh6187 ปีที่แล้ว +3

    የወቅቱን የሐገራችንን ቁመና በትክክል ነዉ የገለጽክልን እኛ ግን still አልገባንም
    በጣም እናመሰግናለን
    ኑርልን
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FanomektYe
    @FanomektYe 4 หลายเดือนก่อน +1

    መገን ሀገሬ ወሎ ናፍቆቴ ሰላምሽ ይመለስ❤❤😢😢

  • @fevenkonjo9890
    @fevenkonjo9890 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ስራ

  • @temesgenay
    @temesgenay ปีที่แล้ว +4

    አሜ ገራሚ ስራ ነው በርታልን

  • @alemayehuabebe3463
    @alemayehuabebe3463 ปีที่แล้ว +12

    ድምጻዊ አማረ መንበሩ በጣም ምርጥ ሥራ ነው በርታ !!!

  • @SofiHassen
    @SofiHassen ปีที่แล้ว +1

    የዉነት ምረጥ ቅኔ ጎበዝ በረታልን

  • @dhhdhdhhdhdhd5132
    @dhhdhdhhdhdhd5132 9 หลายเดือนก่อน +2

    ያምናው ቀን አለፈ ስቱን ...........😔😔😭😭😭2014

  • @zmzmmuhamed915
    @zmzmmuhamed915 ปีที่แล้ว +2

    አማራ ወሎ ወንዲሜ ስራወችህ ቅኔ ናቸው አማራ አንዲ ትውልዲ መከራው ያልቃን

  • @nardoosnardoos6781
    @nardoosnardoos6781 ปีที่แล้ว +4

    ሰላማችን 😢ይመልስልን ኢትዮጵያ❤

  • @yaredmengeshaali7184
    @yaredmengeshaali7184 ปีที่แล้ว +12

    ወቅቱን ያማከለ በተለይ ላማራው ህዝቤ የሚገልፅ ስራነው ወድማችን በርታልን ❤የቀኝ እግሩ አንካሣ ❤በሆነበት ❤ዘመን❤ጓያራት❤ይሆናል❤ አዳድጊዜ ❤ጎመን

  • @user-qf8ej5fr9c
    @user-qf8ej5fr9c 11 หลายเดือนก่อน +2

    የሚገርም ነዉ እሕሕሕ እዉነት ነዉ 💔💔💔😢😢😢😢😢

  • @tigisttilahun5747
    @tigisttilahun5747 ปีที่แล้ว +4

    ቅኔዋ ለገባው ወንድም አማረ ዋው

  • @bizuworkabera4682
    @bizuworkabera4682 11 หลายเดือนก่อน +1

    SUPER MUSIC

  • @genzit1221
    @genzit1221 ปีที่แล้ว +4

    የብርሀን ሞላን ይመስላል ድምፅህ
    ገራሚ ስራ ነው በርታ ወንድሜ

  • @seidmuhammed9158
    @seidmuhammed9158 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ስራ

  • @user-rc9dv4eo5q
    @user-rc9dv4eo5q ปีที่แล้ว +2

    አይዞንአማራየ🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @user-fq4be8xb7t
    @user-fq4be8xb7t ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hayuhayat6715
    @hayuhayat6715 10 หลายเดือนก่อน +3

    ያለንበትን ዘመን እሚገልፅ ምርጥ ሥራ አደኛ ነው

  • @Nemi____Abdu
    @Nemi____Abdu ปีที่แล้ว +7

    ለገባው ቅኔ ነው ላልገባው ዘፈን ነው😢😢😢

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 ปีที่แล้ว +1

    አማረመንበሩምርጥስራነዉበርታልንእረጅምእድሜናጤናይስጥህ

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 ปีที่แล้ว +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ድምፀ ምርዋ ኑርልኝ

  • @guenettekebede9112
    @guenettekebede9112 11 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤ berta yagere lije

  • @Minalu-nj2vt
    @Minalu-nj2vt 10 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢 በጣም ያማል

  • @user-xh9ov8xs4n
    @user-xh9ov8xs4n ปีที่แล้ว +3

    ምርጥ የጥበብ ስራ ሠምና ወርቁ ልብ ሰንጥቆ የሚገባ የባህል ስራ

  • @KftjJrjr-mz1ig
    @KftjJrjr-mz1ig 6 หลายเดือนก่อน +1

    ዬሚገርም ነዉ ዬዘመኔ ጄግና ብዬሀለሁ ቅኔዉ ለገባዉ😭😭😭 ዬሚገርመዉ ነገር ግን እዴዚ አይነት ስራ አናበረታታም 😭😭😭😭

  • @hautiyoutube4860
    @hautiyoutube4860 ปีที่แล้ว +2

    ውይ ይሄን ሰውየ ሰወደው ውነትም አማረ

  • @fahadalbarbar6675
    @fahadalbarbar6675 ปีที่แล้ว +1

    Amarenebse swedh abete kenewu dmteh gedayneh beye halehu bertawedddd👏👌❤️❤️👍😱

  • @user-rc9dv4eo5q
    @user-rc9dv4eo5q ปีที่แล้ว +1

    ቅኔዉ🙏🙏🙏🙏

  • @axj4131
    @axj4131 ปีที่แล้ว +2

    ስላማችንይመልስልአገራችን ውድሜበርታ

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 ปีที่แล้ว +1

    እንግዲህ አማራ እዉነታዉ ይሄ ነዉ እናመሰግናለን

  • @dvgffgh
    @dvgffgh ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤❤ በርታ

  • @selamfrag3859
    @selamfrag3859 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌም ስራወችህ ቆንጆ ናቸዉ ወንድም አማረ❤❤❤❤

  • @user-pp8br4fm3x
    @user-pp8br4fm3x ปีที่แล้ว +2

    😢😢😢😢😢😢

  • @xciteali30
    @xciteali30 ปีที่แล้ว +2

    አቤት የቅኔዉ ባለቤት 😘😘😘😘🇲🇱

  • @asmramohamed
    @asmramohamed ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው አይ አማራ😢😢😢😢

  • @minyamirbekele4973
    @minyamirbekele4973 ปีที่แล้ว +1

    Top

  • @abyssinia-ui8md
    @abyssinia-ui8md 6 หลายเดือนก่อน

    Sewasew konjo music nw ❤❤legebaw sew 🎉🎉 bedenb adamtut ❤❤❤❤

  • @addisraya-9222
    @addisraya-9222 ปีที่แล้ว +1

    arife sera new bertalene

  • @SjsJej-pi2qv
    @SjsJej-pi2qv ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም በጣም አሪፍ ስራ ነው💚💛❤👌👌👌

  • @fetihyaendrse2340
    @fetihyaendrse2340 ปีที่แล้ว +32

    ቅኔ ለገባዉ ብዙ ነገር ይዟል የሀገራችን ነገር አዳናገረን የመዳም ቅመሞች አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዞሮ ዞሮ መግቢያችን ነዉ

    • @user-wq6zi4qi3y
      @user-wq6zi4qi3y 9 หลายเดือนก่อน +2

      0

    • @eyobabebe1081
      @eyobabebe1081 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@user-wq6zi4qi3y❤❤❤ተተ

    • @user-zv2il4so3d
      @user-zv2il4so3d หลายเดือนก่อน +1

      አሜን አሚን

    • @user-zv2il4so3d
      @user-zv2il4so3d หลายเดือนก่อน +1

      አገሬ ሠለምሽ ይብዛ❤❤❤💛💛💛💛💚💚💚🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weloyewa1
    @weloyewa1 ปีที่แล้ว +2

    ቅኔ😍

  • @virginiaharvey
    @virginiaharvey ปีที่แล้ว +1

    Lovely tracke

  • @gufu6525
    @gufu6525 ปีที่แล้ว +3

    እህህህ😢 እውይ ቅኔ😢

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 10 หลายเดือนก่อน +1

    ቅኔህ ደርሷል እናመሰግናለን ወንድማችን ግን ላገርህ ሁን የበለጠ እንጠብቃለን 😢

  • @user-cc6qg7rs7f
    @user-cc6qg7rs7f ปีที่แล้ว +6

    በርታልን ወንድማችን ❤❤ ላይኩ አድርግኝ እርጉዝ ሰለሁንኩኝ አምሮኝ ነው

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta2125 12 วันที่ผ่านมา +1

    This art

  • @tesfagetanew3649
    @tesfagetanew3649 6 หลายเดือนก่อน

    እንዴት ጥሩ ስራ ነበር።
    ግጥሙ በጣም ደካማ ነው።
    እንጅነር ባንጃው ትንሽ አቅም አንሷቸዋል

  • @abahabtemaryamhaylemichael9295
    @abahabtemaryamhaylemichael9295 ปีที่แล้ว +4

    ወንድሜ አሙዬ ጀግናችን በርታልን የኛ አለኝታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 ปีที่แล้ว +3

    የኔ ወድም ደሜ ደምፅ ይለያል ❤❤❤❤❤😥

  • @user-zf2vf9mo7d
    @user-zf2vf9mo7d ปีที่แล้ว +3

    😢😢😢😢😢😢😢አይይይይይ 😢😢😢 እረ ወዳ ዛሬስ በስደት 😭😭😭💔

  • @selamawitgonderiwa8929
    @selamawitgonderiwa8929 ปีที่แล้ว

    Waw abit demsuh ❤❤❤❤ fetari selamun yabezalehi❤❤😢

  • @almazghilamicael5934
    @almazghilamicael5934 ปีที่แล้ว +2

    Wowwww voice nice one ❤❤❤❤

  • @husseinmohammed5950
    @husseinmohammed5950 ปีที่แล้ว +7

    I am always amaized about the powerfullness of Amharic Language and the cultural diversity of these great people of African as well as the world history. The enemies of the Amahra try to desintegrate them in small parts but it is the end of time and Amhara meet the Lord with their greatfullness. SAY IT SIR !!! ENDABEL ANTE !!!!

  • @ksaksaksaksaksaksa9208
    @ksaksaksaksaksaksa9208 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @cabdireermagal9817
    @cabdireermagal9817 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤

  • @sadahasn8921
    @sadahasn8921 ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤👍👍👍👍👍😍😍😍😍

  • @ZarfiRak
    @ZarfiRak 11 หลายเดือนก่อน +1

    አማረዬ የኔ ጀግና በርታልን የኔ የዋህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nw9cq8yl9k
    @user-nw9cq8yl9k 11 หลายเดือนก่อน

    It was really good

  • @sofiaademe2199
    @sofiaademe2199 9 หลายเดือนก่อน

    Tebarklge

  • @user-rc9dv4eo5q
    @user-rc9dv4eo5q ปีที่แล้ว +1

    💚💛❤️💪💪💪💪💪

  • @user-rl4qy5df9t
    @user-rl4qy5df9t ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yibertatmicael3777
    @yibertatmicael3777 ปีที่แล้ว +1

    good

  • @NeimaNeima-br7dv
    @NeimaNeima-br7dv ปีที่แล้ว +3

    እህህህህህህህ😢😢😢😢

  • @fatumaethiopia4709
    @fatumaethiopia4709 11 หลายเดือนก่อน +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tiruneshkasgne9906
    @tiruneshkasgne9906 ปีที่แล้ว

    ዋውዋው. እድሚዪሰጥህ. ፈጣሪ.

  • @user-gw9en8ot9p
    @user-gw9en8ot9p ปีที่แล้ว +1

    ምሪጠ ሱዉ

  • @user-ks6yr2ml2l
    @user-ks6yr2ml2l 19 วันที่ผ่านมา

    اي والله ❤❤

  • @user-tn8vq2nj3u
    @user-tn8vq2nj3u 4 หลายเดือนก่อน

    wow musicaw bizu gize semahut ke bizu worat behuala le metsaf tegededihu

  • @Redmi10-po1ov
    @Redmi10-po1ov ปีที่แล้ว +3

    ❤አልከውና

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 ปีที่แล้ว +1

    " SEWASOW": By Amare Menberu; SUPER, SUPER, SUPERBLY Meaningful Traditional Song!!!!! LOVE IT😁👍👍👍👍👍

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta2125 12 วันที่ผ่านมา

    I love art

  • @hanategayge-qt3vc
    @hanategayge-qt3vc ปีที่แล้ว

    Molu bemulu kne new Habte salkbachew Tenayen ZereFegn😊😊

  • @EkramDagu-gb1un
    @EkramDagu-gb1un ปีที่แล้ว

    ዋውውውው በጣም አደነኩህ

  • @arsemareta1786
    @arsemareta1786 ปีที่แล้ว

    ❤ልክ ነህ እህህህህህ

  • @user-ek1xg9jm5y
    @user-ek1xg9jm5y 9 หลายเดือนก่อน

    የኔ አይነቱ

  • @Kidist392
    @Kidist392 ปีที่แล้ว +4

    ባለ ቅኖው😥😥😥

  • @CheerfulKittens-qg9zr
    @CheerfulKittens-qg9zr 5 หลายเดือนก่อน

    waw kne