🔵" ስምህ ይጣፍጣል " simeh yitafital eyrsus ልብን የሚገዛ ዝማሬ New Ortodox Mezmur

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024
  • #New_Ethiopian Orthodox _Mezmur#Amazing_Orthodox Tewahdo _Mezmur#zemari _Tewodros _Yosef#Zemari Mindaye Birhanu#Zemari _Abel _Mekbib#Zemari _Gebreyohanes Gebretsadik#Zemarit_Tsedale_gobeze #Zemari_Engidawerk_Bekele#Zemarit Mezkerem_wolde#Zemarit_Sister_Lidia#Zemarit_Lemlem_Kebede#Finote_Tsidk#ማኅቶት_ቲዩብ_Mahtot_Tube#ቤተ_ቅኔ_bete_Qene_#Agape_Ze_Orthodox#ቀሲስ_አሸናፊ_ገብረማርያም#ሐዲስ_ዜማ_ቲዩብ#ብሩህ_ቲዩብ_Bruhe_Tube#tabor_ታቦር_tube#rama_tube#አሜን_ቲዩብ_amen_tube#egregnaw_media#ዘማሪት_ምርትነሽ_ጥላሁን_Zemarit_Mirtinesh_Tilahun_Official#Wudase_Media#solomon_Abubeker_Official#Zemare_Hawaz_Tegegne#Mahibere_Kidusan_Tv#Zemarit_Tirhas#Chernet_Senai#Eotc_Tv#Adugna_Zema#Memher_Mehreteab_Asefa#Et_Art_Media#Samson_Negash#Nebyu_Samuel#Mulken_Kebede#Memher_Zebene_Lema#Mahber_Media#Zerfe_Kebede#Kale_Awadi#Zemari_Dagmawi_Derbe#Gashaye_Melaku#Donkey_Tube#Maraki_Weg#Eyoha_Media#Seifu_On_Ebs#Sheger_enfo#Ashruka_አሽሩካ#anchor_Ethiopia_#Ella_Records#Eyoha_Media

ความคิดเห็น • 168

  • @zemarisolomon
    @zemarisolomon  11 หลายเดือนก่อน +86

    የኔ ተወዳጆች እንደ ሁልጊዜያችሁ ዝማሬዎችን ካደመጣችሁ በኋላ like ስታደርጉልኝ መልዕክቴ ለሌሎች ይዳረስልኛል ። subscribe ያላደረጋችሁኝም አድርጉኝ ? ስለ ቅንነታችሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Lebwot_Wudase
    @Lebwot_Wudase ปีที่แล้ว +61

    ከወጣ አንስቶ በየቀኑ ደጋግሜ ማደምጠው ድንቅ ዝማሬ !!! ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ፥ ጸጋውን ያብዛልህ ወንድማችን። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @penael821
      @penael821 7 หลายเดือนก่อน +1

      Enem❤❤❤ Amen

  • @user-fr9vd4or4d
    @user-fr9vd4or4d 10 หลายเดือนก่อน +75

    የተዋሕዶ ንጉስ ጌታችንና አምላካችን መድኃኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ ዘወትር በቁርባን የምንበላው የምንጠጣው የነፍሳችንና የሥጋችን መድኃኒት ይክበር ይመስገን።❤❤❤

  • @HelenTibelet-ew8yh
    @HelenTibelet-ew8yh 2 หลายเดือนก่อน +21

    ሁሌም ነው ምሰማው
    ግን ይሄን የመሰለ መዝሙር እይታው ብዙም አደለም እረ ኦርቶዶክሶች የታላቹ

  • @user-zt4po4vm5x
    @user-zt4po4vm5x 27 วันที่ผ่านมา +6

    የእኔ ዘፈን ቢሆን እይታው 😢😢😢 የት ነበር የት ናቹ የኦርቶዶክሶች
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤❤❤

  • @fasikabezabeh1812
    @fasikabezabeh1812 10 หลายเดือนก่อน +20

    አባቴ ክርስቶስ የህይወቴ ጣእም ምልክቴ እንደኔ ሀጥያት በደል ሳይሆን እንዳተ ቸርነት ይቅር ባይነት እኔ ስርቅህ አንተ እየቀረብከኝ 😢😢 ያልተውከኝ ኡፍፍፍ ክብር ምስጋና ላንተ😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash7832 8 หลายเดือนก่อน +15

    ስሰማው ነፍሴን ሐሴት ነው የሚሰማት። ፍቅር የሆነው ክርስቶስ ይመስገን። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @user-rz9or6ho9c
    @user-rz9or6ho9c 19 วันที่ผ่านมา +3

    ያልተቀላቀለ ኢየሱስ ብቻ የታየበት እየሱስ ብቻ የሚሰማበት ህይወት ያለበት ድንቅ መዝሙር ልብ ያሳርፍል ❤

  • @user-gt6pb5li8p
    @user-gt6pb5li8p 5 หลายเดือนก่อน +15

    Wengelawiyan Amagn negn . I can't stop listening this Gospel song. ኤፌሶን 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ³ በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።
    ⁴ ዓለም ሳይፈጠር፥ በፊቱ ቅዱሳንና ነውር የሌለን በፍቅር እንሆን ዘንድ በክርስቶስ መረጠን።
    ⁵ በበጎ ፈቃዱ እንደ ወደደ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥራ ለእርሱ ልጆች ልንሆን አስቀድሞ ወሰነን።
    ⁶ በውድ ልጁም እንዲያው የሰጠን የጸጋው ክብር ይመሰገን ዘንድ ይህን አደረገ።
    ⁷ በውድ ልጁም፥ እንደ ጸጋው ባለ ጠግነት መጠን፥ በደሙ የተደረገ ቤዛነታችንን አገኘን እርሱም የበደላችን ስርየት።
    So beyetignawm hayimanot Eyesus bichawin kef Sil nefse haset taregalech.
    Tebarek wendimachin

    • @aniakmel8172
      @aniakmel8172 3 หลายเดือนก่อน

      me too . wendme tsega ybzalh tebarek

  • @rosealan
    @rosealan วันที่ผ่านมา

    ሰላም የሚሰጠኝ ስም ኢየሱስ❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @edenyeethiopia9406
    @edenyeethiopia9406 ปีที่แล้ว +16

    እጅግ ግሩም ድንቅ የደረቀ አጥንትን የሚያለመልም መዝሙር
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @GirmaAdane-u5m
    @GirmaAdane-u5m 26 วันที่ผ่านมา +2

    አሜን ወንድሜ እንካን ደህናመጣህ ወደ ቤትህ ክርስቶስ በደሙ የመሠረታት ወደ ተዋህዶ

  • @user-nt8mp6gn8j
    @user-nt8mp6gn8j 10 หลายเดือนก่อน +9

    ሰምህ ይጣፍጣል
    ስምህ ይጣፍጣል ሲጠሩት
    ስምህ ይፈውሳል ሲሰሙት
    ኢየሱስ/4/ ምግበ ስጋ ምግበ ነብስ ኢየሱስ
    ስምህ አቅሜ ነው ኢየሱስ የአንደበቴ ውበት
    ከሳሼ ይርዳል ኢየሱስ ስጠራህ በእምነት
    በደስታ ማእበል ኢየሱስ የምፍለቀለቀው
    የመኖሬ ጣእም ኢየሱስ ምክንያቴ ሆነህ ነው
    አረፍኩብህ እንጂ መች አፈርኩብህ
    ሸክሜን ምጥልብህ እፎይታየ ነህ
    ምክንያት ሳይኖረህ ወደ እኔ ቀርበህ
    እንዴት በምክንያት ትርቀኛለህ
    ጠላት ከሸመቀው ኢየሱስ ከመከረብኝ
    እፎይታ ሆኖኛል ኢየሱስ አንተ ያየህልኝ
    ያጌጥኩብህ ልብሴ ኢየሱስ የለበስኩህ ሸማ
    ለአለም የማውጅህ ኢየሱስ አንተ ነህ የኔ አርማ
    ሰፍራም አይገድብህ የቅርቤ ምልህ
    አለምን የጨበጥክ በልቤም ያለህ
    ያለ መጋረጃ ተስለህ በፊቴ
    እቀኝልሀለሁ እውነቴ ህይወቴ ኢየሱስ
    ባሮጌው ማንነት ኢየሱስ በስጋ እንዳልዘምር
    ቃልህን አስታጥቀህ ኢየሱስ አቆምከኝ ለክብር
    በሰጠኸኝ እድሜ ኢየሱስ በቀረው ዘመኔ
    እሰዋልሀለሁ ኢየሱስ የአንደበቴን ቅኔ
    ቃልም ላልናገር የምድሩን ላልሰማ
    ካንተ ሌላ ላላይ ሆኛለሁ እኔማ
    ማንም የማይቀማኝ አንተ ነህ እድሌ
    ላንተ ነው ከእንግዲህ ክብሬም ሆነ ቃሌ
    ኢየሱስ
    ነብሴ ተጠማችህ ኢየሱስ ፈለገችህ ጌታ
    አንተን/2/ አለች ኢየሱስ ቃልህን ተጠምታ
    በልቤ ዙፋን ላይ ኢየሱስ አንተ ብቻ ድመቅ
    ክርስቲያን መሆኔን ኢየሱስ አለም ሁሉ ይወቅ
    ምስጋናህን በአፌ መውድክን በልቤ
    እያሰላሰልኩት ኖራለሁ አንግቤ
    መልኬን በመልክህ ላይ ቀራንዮ አይቼ
    እንዴት ዝም ልበል ፍቅርህን ጠጥቼ ኢየሱስ 🎉❤

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 8 วันที่ผ่านมา +1

    ምን ያህል እንደሚወደኝ ያወኩበት ዝማሬ😢😢😢❤❤❤

  • @genilemessa1706
    @genilemessa1706 5 หลายเดือนก่อน +8

    ቃልም የለኝ ለዚ መዝሙር ፀሎቴ ሆኖዎል ተባረክ ወድሜ❤

  • @Sami_1221
    @Sami_1221 9 หลายเดือนก่อน +10

    ኢየሱስ
    ምግበ ሥጋ
    ወምግበ ነፍሥ 😍😍😍

  • @meherat938
    @meherat938 10 หลายเดือนก่อน +7

    ቃልህ ለቁሮሮዬ ጣፋጭ ነው❤ የኔ ቤባ አማኑኤል ምግበ ስጋ ወምግበ ነፍስ ኢየሱስ ❤ የጌታች የንጉሳችን መድኅኔ አምላኬ ክርስቶስ ሆይ ተመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 10 หลายเดือนก่อน +7

    ስምህ ይጣፍጣል ስጠሩህ ኢየሱስ ስምህ ይጣፍጣል ህይዎታችን ኢየሱስ አዳኛችን ኢየሱስ የመኖር ምክንያታችን ኢየሱስ ሞታችን በሞቱ የሻረ ኢየሱስ አንዱ ስለሁሉ የሞቴ ኢየሱስ የአጋንንት ራስ መቀጥቀጫ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ደስ ስል ክብሩን ሁሉ ይውሰድ ባለ ዝና የነ ጌታ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሚካኤልi-cu9sj
      @ሚካኤልi-cu9sj 9 หลายเดือนก่อน

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤❤

  • @dagmawiterbelo9688
    @dagmawiterbelo9688 5 หลายเดือนก่อน +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
    ስምህ ይጣፍጣል ሲጠሩህ
    ስምህ ይፈዉሳል ሲሰሙ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ምግበ ስጋ ወምግበ ነፍስ ኢየሱስ 😍☦️

  • @abrilotrading1238
    @abrilotrading1238 5 หลายเดือนก่อน +8

    እየሱስ ምግብ ስጋ ምግበ ነብስ ❤❤

  • @user-ed9tu2vi1w
    @user-ed9tu2vi1w 5 หลายเดือนก่อน +4

    ስምህ ይጣፍጣል ሲጠሩህ ኢየሱስ🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭 😭😭ጌታየ ና መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ 👏👏 👏ዝማሬ መላክት ያሰማልን🌹🌹🌹🌹

  • @nestibornagaininchrist8284
    @nestibornagaininchrist8284 10 หลายเดือนก่อน +9

    ሥምህ ይጣፍጣል ሲጠሩት ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤

  • @amirsad4113
    @amirsad4113 9 หลายเดือนก่อน +7

    እመአምላክን መዝሙሩን አለመስማት አልቻልኩም ጸጋውን ያብዛልህ

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 5 หลายเดือนก่อน +4

    ሰሌ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር በፍቅር ያኑርህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj 7 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መእላክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-se8jh1xr7z
    @user-se8jh1xr7z 8 หลายเดือนก่อน +3

    ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ስምህ ይጣፍጣል እየሱስ💗 ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-wi4yx8ih6o
    @user-wi4yx8ih6o หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ደግ ነው🩶, ካሰብነው እርሱ ያሰበው መልካም ነው እግዚአብሔር ይመስገን❤️‍🩹

  • @tig5082
    @tig5082 9 หลายเดือนก่อน +2

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
    ዝማራ መላዕክት ያሰማልን
    ጥዑም መዝሙር ለነፍስ የሚሰጥ እረፍት

  • @henoktsehaye
    @henoktsehaye 3 หลายเดือนก่อน +2

    ሚገርም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @SaraYonas-x2c
    @SaraYonas-x2c 10 วันที่ผ่านมา

    ምንም ቃል የለኝም ተባረክልኝ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @ithopiyaithopiya6625
    @ithopiyaithopiya6625 15 วันที่ผ่านมา +1

    ግራገባኝ የኦርቶዶክስ ትክክክለኛነውመዝሙሩ

  • @TiruworkyonasYonas
    @TiruworkyonasYonas 2 หลายเดือนก่อน

    ተባረክ ወንድሜ ደስ የሚል ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ጌታየ እየሱስ ከሁሉ በላይ ስሙ ስሰማ ደስ ይለኛል ይጣፍጠኛል የምደገፈው በሱ ነው

  • @NetsiDawit
    @NetsiDawit 3 หลายเดือนก่อน +3

    Keftogal 😢 ebkachu tsxelot agezuge ❤

    • @leulmekonnen8078
      @leulmekonnen8078 3 หลายเดือนก่อน +2

      Ayzoah kesew belay andye fexai alelsh esu alehu ybelsh emebrhan tdabshh

  • @LeulTsihon
    @LeulTsihon 19 วันที่ผ่านมา

    Endet des yemil mezmur be maryam sm😢❤

  • @oneofii-qw2qi
    @oneofii-qw2qi 9 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤😊

  • @user-hq1oy8ly4n
    @user-hq1oy8ly4n 4 หลายเดือนก่อน +1

    Amen hale luya ሕዝቡን ከኃጢያታቸው ያድናቸዋልና ስሙን Eyesus tlewaleh:: hale luya hale luya

  • @davidtekle6141
    @davidtekle6141 4 หลายเดือนก่อน +2

    Zemari abubeker egzyabher ystlgn becha new mlk des mil mezmur new ♥️ begugut Lela mezmurochn esemalew enamesegnalen

  • @fekaduhedego9667
    @fekaduhedego9667 หลายเดือนก่อน +1

    የጌታ ባለምዋል ብስራተ ገብርኤል ይባርክህ::

  • @bornagain67
    @bornagain67 3 หลายเดือนก่อน +1

    ስሙ መድሀኒት ነው ከሀጢያት ያነጻል። ኢየሱስ ❤

  • @mesk_erem
    @mesk_erem 8 หลายเดือนก่อน +3

    አሜ ን ኢየሱስ ኢየሱስ❤❤❤❤

  • @tesfasibatu-bj5mm
    @tesfasibatu-bj5mm 6 หลายเดือนก่อน +3

    እየሱስ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tarikbekele8301
    @tarikbekele8301 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን እየሱሴ ተመስገንልኝ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

    • @estubtadesse4486
      @estubtadesse4486 17 วันที่ผ่านมา

      ኢየሱሴ አይባልም ክብሩን አታሳጣው

  • @Mesi-i9e
    @Mesi-i9e หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ ኢየሱስ ምግበ ሰጋ ወምግበ ነፈሰ ❤❤❤❤

  • @user-zz6dd8od9s
    @user-zz6dd8od9s 4 หลายเดือนก่อน +2

    ስምሕይጣፍጣልሲጠሩሕእየሱስ❤❤❤

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ❤

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 10 หลายเดือนก่อน +4

    ሰምቼ የማልጠግበውስ😢😢😢😢

  • @Eden_7269
    @Eden_7269 หลายเดือนก่อน

    ስምህ ይፈውሳል ኢየሱስ 🙌 ☦️ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ❤❤

  • @Israel9563
    @Israel9563 10 หลายเดือนก่อน +3

    እፁብ ድንቅ ዝማሬ ነው 😢😢😢😢😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @danielalemayehu6967
    @danielalemayehu6967 7 หลายเดือนก่อน +2

    እረፍት የሆነ መዝሙር ተባረክ ሶል❤

  • @sentiysentiy5324
    @sentiysentiy5324 5 หลายเดือนก่อน +2

    እልልልልልልልልል❤❤❤ ምስጋና ለክርስቶስ ያንሰዋል እልልልልልልልልል

  • @nestibornagaininchrist8284
    @nestibornagaininchrist8284 ปีที่แล้ว +3

    ሦል በጣም የተወደዴ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤😊

  • @ethiodaily2142
    @ethiodaily2142 6 หลายเดือนก่อน +2

    I always blessed and salivating by this Mezimu.

  • @meronezeleke2066
    @meronezeleke2066 5 หลายเดือนก่อน +5

    ምግበ ስጋ ወምግበ ነፕስ ኢየሱስ ማን ብዬ ልጥራህ ኢየሱስ ሁሉ ነገራችን አንተ ነህ አንተ ሩሩህ ለኛ ብለህ የሰውን ስጋን የተዋሃድከው ሰው የሆነከው የባሪያን መልክ የያዝከው የአዳምን ሞት የሞትከለት እዳውን የከፈልክለት በምድረም መሰማይም ፈጣሪያችን በተዋህዶ የከበርከው አምላካችን ፈጣሪያችን ብለን የምንታመንብህ አንተነህ ኢየሱስ ስምህ ይጣፍጣል ይፈውሳል ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @BurteyeMareyam
    @BurteyeMareyam 18 วันที่ผ่านมา

    Eyeless eyesuse eyesuse❤❤❤❤

  • @eyerusbekele-em1hl
    @eyerusbekele-em1hl 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fettlemedia3237
    @fettlemedia3237 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም የምወደው መዝሙር❤

  • @lebwot
    @lebwot 10 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በዚህ ዝማሬ ነፍሴ ትቀጣለች። ጸጋው ይብዛልህ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @chhhdchjk8699
    @chhhdchjk8699 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤

  • @TigestTigest-r4k
    @TigestTigest-r4k 9 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላአክት ያሰማህ ❤❤❤❤❤❤

  • @adeymulugeta2179
    @adeymulugeta2179 11 หลายเดือนก่อน +3

    አሜን❤❤❤

  • @buffbeatz5000
    @buffbeatz5000 หลายเดือนก่อน +1

    መዝሙሩ በጣም ደስ ይላልና ፈራሁ ሰጋዊ ስሜት በሚለው😂😊 ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-gg4vq1nc6h
    @user-gg4vq1nc6h 6 หลายเดือนก่อน +2

    Yenye geta❤❤

  • @febentesfalem9860
    @febentesfalem9860 10 หลายเดือนก่อน +2

    😢😢😢😢 libi tahrm mezmur btami fetya 😢😢😢😢

  • @tigistketema6695
    @tigistketema6695 6 หลายเดือนก่อน +2

    ተባረክ❤

  • @azebtsehaye6530
    @azebtsehaye6530 9 หลายเดือนก่อน +9

    ድንቅ መዝሙር እየሱስ እና እየሱስ ብቻ ያልተበረዘ የያልተቀየጠ ተባረክ እየሱስ ያድናል።

    • @helendelessa4740
      @helendelessa4740 3 หลายเดือนก่อน +4

      ኢየሱስ ወደዚ ምድር ሲመጣ ከእናቱ ከድንግል ማርያም ከስጋዋ ስጋ ከነብሷ ነብስ ነስቶ እንደመጣ ባትዘነጊው ጥሩ ነው

  • @richemitke6557
    @richemitke6557 8 หลายเดือนก่อน +1

    Zemare melaketene yasemalene ledengele mareyame leje denke mezemure new❤❤❤❤

  • @user-er8ys7sk2c
    @user-er8ys7sk2c 9 หลายเดือนก่อน +1

    Tebarek, eyesus stl new yemiamrbh sol ke eyesus wch ayhonhm

  • @bertukanyesunhe7331
    @bertukanyesunhe7331 9 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @addis6783
    @addis6783 5 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤

  • @tesfayebechera
    @tesfayebechera 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @ELORA235
    @ELORA235 5 หลายเดือนก่อน +2

    Geta zemenihn yibarkew

  • @ephratataye2929
    @ephratataye2929 5 หลายเดือนก่อน

    Fetari yebark wendeme kal hiwot yasemalen demo mezmur andgna nw ymr ❤❤❤❤

  • @woynshtbehiylu3732
    @woynshtbehiylu3732 2 หลายเดือนก่อน

    ስምህ ይጣፍጣል ሲጠሩት እየሱስስስስስስ❤❤❤❤❤❤

  • @hilubae4324
    @hilubae4324 5 หลายเดือนก่อน +1

    Hulem Addis EYESUS KRESTOS 🤲☦️
    abate😢

  • @user-fx1oy8mg1c
    @user-fx1oy8mg1c ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማህ ሰለ ❤❤❤❤

  • @bakelunuguse6996
    @bakelunuguse6996 9 หลายเดือนก่อน +2

    Fatare zamani yebarkii

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኢየሱስ🙏❤

  • @mekdelawitmohammed4511
    @mekdelawitmohammed4511 5 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yistilen dink zimare new bewunet

  • @user-pw8ku6rs3n
    @user-pw8ku6rs3n 2 หลายเดือนก่อน

    ጌታ ይባርክ ድንቅ ነው❤

  • @TigistBerihun-jc7wz
    @TigistBerihun-jc7wz 2 หลายเดือนก่อน

    Kibru ysfa yedngil maryim ljj Eysusi Klba new ygbaew 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Gelila12-g7z
    @Gelila12-g7z 11 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤

  • @user-tk9qw3sw5t
    @user-tk9qw3sw5t 2 หลายเดือนก่อน

    Rejim edmie tena yagelglot zemenn Cheru medhanialem yadlh wondmie

  • @HugginsBart-d2j
    @HugginsBart-d2j 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Murazik Forks

  • @almaaztamire4890
    @almaaztamire4890 ปีที่แล้ว +1

    Ameen Ameen Ameen Zemare Malikt Yasemln❤❤❤❤❤

  • @user-xb2yh7lm3f
    @user-xb2yh7lm3f ปีที่แล้ว +2

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ በእዉነት ደንቅ ዘማሪ
    አረፍኩብህ እንጂ መቼ አፈርኩብህ
    ሸከሜን ምጥልብህ እፎይታየ ነህ

  • @kidabebe8614
    @kidabebe8614 10 หลายเดือนก่อน +2

    Tebarke wendem

  • @kaleabbak5827
    @kaleabbak5827 25 วันที่ผ่านมา

    kale hiwot yasemaln mengste semayatn yawrsln

  • @HanaYetegegn
    @HanaYetegegn 3 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ ስምህ ይጣፍጣል❤

  • @user-vl7bt6lj6k
    @user-vl7bt6lj6k 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amen wandmhn dnk mazmoer nw❤❤❤❤

  • @winniewubet9506
    @winniewubet9506 10 หลายเดือนก่อน +2

    amenn

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 10 หลายเดือนก่อน +3

    💘💘💘 Egzeabehare yemasgan!!💘💘💘 Eyasus kerestos ♥️ya Kidest Dengel Maryam leg!!🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @helentesfaye4146
    @helentesfaye4146 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hilubae4324
    @hilubae4324 6 หลายเดือนก่อน +2

    EYESUS Mgebe Sega Megbe Nebse 🤲💛😢
    Meche new wede Awede Mehret metmelesew ⛪☦️??
    When did you perform this on ORTODOX CHURCH STAGE??🤔🙌

  • @HanaBissa
    @HanaBissa 3 หลายเดือนก่อน

    Amen Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus Jesus ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-hz9ni3qe8q
    @user-hz9ni3qe8q 2 หลายเดือนก่อน

    Amen❤❤❤zmare melak yasemaln

  • @helenbraids8901
    @helenbraids8901 3 หลายเดือนก่อน

    ኢየሱስ👑👑👑

  • @Freshman12262
    @Freshman12262 3 หลายเดือนก่อน

    What an amazing song!!!❤❤🎉🎉🎉

  • @user-sc5jx2ue6o
    @user-sc5jx2ue6o 5 หลายเดือนก่อน

    እየሱስ እየሱስ እየሱስ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @user-qq6zm4lu2i
    @user-qq6zm4lu2i 2 หลายเดือนก่อน

    Kesent gize bewala selam tesmay temesgen