🟠 " ፍቅር ነህ | Feker Neh | " New Ethiopian Ortodox spiritual songs | zemari solomon abubeker

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024
  • ፍቅር ነህ | Feker Neh | New Ethiopian Ortodox spiritual songs | zemari solomon abubeker
    +++++++++++++++++++++++++++
    Welcome to Wudase Media, your premier destination for enriching content rooted in Ethiopian culture and spirituality. At Wudase Media, we strive to celebrate the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church's rich heritage through diverse offerings, including enlightening discussions, uplifting sermons, and captivating cultural insights.
    As part of our commitment to fostering spiritual growth and connection, we proudly feature the TH-cam channel of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, renowned for its fast and quality spiritual songs. Immerse yourself in our sacred music's mesmerizing melodies and profound lyrics, carefully curated to elevate the soul and deepen your spiritual experience.
    Join us on a transformative journey of faith, culture, and tradition as we honor Ethiopian Orthodox Christianity's timeless wisdom and beauty. Subscribe to Wudase Media today and embark on a meaningful exploration of Ethiopian spirituality that transcends borders and unites hearts.

ความคิดเห็น • 343

  • @wudasemedia-zemarisolomona8769
    @wudasemedia-zemarisolomona8769  6 หลายเดือนก่อน +27

    ሰላም የኔ ተወዳጆች በአምላኬ እርዳታ እንደገና ውዳሴ ሚድያ ተመልሷል ። ቢሆንም እንደ ከዚህ ቀደሙ ዝማሬዎቹ እይታ እያገኙ አይደሉም !! በተቻላችሁ አቅም መዝሙሩን ከሰማችሁ በኋላ ሃሳብ መስጠት like ማድረግ አትርሱ ይህ ለእኔ ብርታት ነውና ።

    • @Yeshmebat
      @Yeshmebat 3 หลายเดือนก่อน

      @@wudasemedia-zemarisolomona8769 እሽ ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ እንኳን ተመለስክ 🥰🥰

    • @Emuye-d3f
      @Emuye-d3f 3 หลายเดือนก่อน

      ❤ desi yemel lib yemenek

  • @zemaridagmawiderebe6618
    @zemaridagmawiderebe6618 ปีที่แล้ว +68

    ሰልዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በብዙ ተባረክ

    • @tazinoboshi6587
      @tazinoboshi6587 ปีที่แล้ว +4

      💯 Anigaf zamariyachin Dagimawi dasi yilali indezi zemariyan sitiwodadu ❤️

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን ❤❤😂

    • @etsegenettsegie3415
      @etsegenettsegie3415 8 หลายเดือนก่อน

      Amen Amen ❤❤❤❤❤❤💖🙏🤲🤲🤲

    • @romi8708
      @romi8708 14 วันที่ผ่านมา

      አሜን አሜን አሜን

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany ปีที่แล้ว +18

    ነብሴን ጥምዋን የሚያረካ ዝማሬ❤ ከክርስቶስ ጋር ቀጥታ የሚወስደኝ 😢 አቤቱ ለኔስ የበዛልኝ ምህረቱ ለሁላቹም ይብዛ የኔ ፍቅር አባት የሰላም አለቃ መድኅን አለም ተመስገንልኝ❤

  • @AbebagoremesAbeba
    @AbebagoremesAbeba 8 หลายเดือนก่อน +2

    በስላሴ ስም ስሜቱ ከባድ ነዉ በእዉነት ከልብ የሚገባ መዝሙር😭 ።
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወንድማችን ❤

  • @Rebka.h
    @Rebka.h 7 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔር መሀሪ ነዉ እውነተኛ ወዳጅ ነዉ ያ አያልፍም ያልኳቸው አመታቶች አሳልፎ ሀፅያቴን ሳይቆጥር በክብር እያኖረኝ ነዉ የዘላለም አባት እውነተኛ ዳኛ ክብርና ምስጋና ከምድር እሰከ አርያም ለቅዱሳን አምላክ ለአብ ለድንግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን ❤❤❤

  • @zemarisebokagudeta6174
    @zemarisebokagudeta6174 ปีที่แล้ว +13

    ምንም ቃላት የለኝም ለዚህ ባንተ ላይ ሆኖ የሚሰራው እግዚአብሔር ስሙ ይክበር
    ሀዘኔን የምረሳቸው በአንተ ዝማሬ ነው ብቻ የሆነ ቃና አለው

  • @hiwotgonfa516
    @hiwotgonfa516 ปีที่แล้ว +17

    አሜንን አሜንን ክብር ምስጋና ለአምላክችን ለእግዚአብሔር ይሁን የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የአሠርታ ፍሬዎች ስላምችሁ ብዙ ይሁን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እጅግ በጣም ድንቅ መዝሙር ነው

    • @fikertebirhanetadesse8086
      @fikertebirhanetadesse8086 8 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይመሰገን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 ปีที่แล้ว +11

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን//፫//🕯️🤲🤲
    ፩፲😭😭😭ግዜ ስስማው በስመ አብ ጸጋውን ያብዛልህ ውዱ ወድማችን

  • @aynalemfeleke2535
    @aynalemfeleke2535 ปีที่แล้ว +12

    ምንም ሳይገኝብኝ እማልጠቅም ባሪያ ሆኜ ሳለሁ ዝም ብሎ እንዲሁ የወደደኝ ጌታ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን። ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ashenafi1163
    @ashenafi1163 ปีที่แล้ว +9

    የሰሌ ዝማሬዎች ድንቆች ናቸው እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ 👏👏👏👏

  • @sabakassahun2903
    @sabakassahun2903 ปีที่แล้ว +7

    ፍጻሜ ዘመንህን ያሳምርልህ ዝማሬ መላይክን ያሰማህ"

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 ปีที่แล้ว +20

    ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ❤ይሄን ዝማሬ በእንባ ነው የማዳምጠው❤ 😭🙌

  • @kng4900
    @kng4900 ปีที่แล้ว +11

    ፍቅር የሆነው አምላክ ሲወድ እና ሲያፈቅር የሚዘምረው እና የሚያዳምጡት እንዲህ ይባረካሉ። እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ዘመንህን ይባርክ መንፈስህን ይጠብቅ በርታ ወዳጄ ግሩም ነው።

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 ปีที่แล้ว +6

    ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ.... አምላኬ ክብር ይግባህ! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረክ ወንድሜ ሶል🙏

  • @FantayeFanta-l7d
    @FantayeFanta-l7d 20 วันที่ผ่านมา

    በዚህ ዝማሬ ሁሌም አለቅሳለሁ እንደ በደሌ ሳይሆን እንደ ቸርነቱ አለሁ ስርቀው የሚቀርበኝ እንዲሁ ያፈቀረኝ መቸም የማይተወኝ ብቸኛው ወዳጄ ሁሌም አመሰግንሀለሁ የኔ ጌታ ❤🙏 ሶልየ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ በጣም ነው የምወድህ የኔ ወንድም በቤቱ ያፅናህ❤❤❤🙏

  • @Temesgena_bate517
    @Temesgena_bate517 ปีที่แล้ว +11

    አረ እንዴት ደስ ይላል የዝማረዉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን❤❤❤ ሶልዬ ተባረክ የምታገለግለዉ አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ❤❤❤

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው ปีที่แล้ว +12

    ተስፋ ቢስ ተቅበዝባዠ ነበርኩኝ
    ከሓጣን ዋና የተባልኩኝ
    አሁን ነኝ የፍቅርህ ምርኮኛ
    አጊኝቶኝ ምህረትህ ዳግመኛ
    አሜን አብዝቼ የምወደው መዝሙር ፍቅር ነህ አባባ❤❤

  • @MitikuAyele-j3t
    @MitikuAyele-j3t 3 วันที่ผ่านมา

    እደዚ መዝሙ የነካኝ የለም ኦርቱዶክስ ለዘላለም ትኑር

  • @-haddiszema
    @-haddiszema ปีที่แล้ว +8

    ፍቅር ነህ 🥰🥰🥰

  • @HargeGobena
    @HargeGobena 18 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤ምን አይነት ድምፅ ምን አይነት ቃላት ነው❤ ልብን የሚገዛ❤❤❤ አሜን❤❤❤ መድአኒአለም ይጠብቅህ❤

  • @wudasemedia-zemarisolomona8769
    @wudasemedia-zemarisolomona8769  ปีที่แล้ว +111

    ይህንን ዝማሬ የምታደምጡ ቤተሰቦቼ ...መልዕክቱን like share ሳታደርጉ በልዑል እግዚአብሔር ስም እጠይቃችኋለሁ ።
    " ፍቅር ነህ ዝማሬ ከ5 ዓመት በፊት የዛሬ 4 ዓመት እንደወጣ ይታወሳል ...እነሆ ጌታ ረድቶኝ እንደገና በአዲስ መልክ ልዘምረው በቅቻለሁ "

    • @SolianaTube1332
      @SolianaTube1332 ปีที่แล้ว +4

      እሺ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ!❤

    • @jaredorebeto9801
      @jaredorebeto9801 ปีที่แล้ว +2

      ሶልዬ ከዚህ በፊት በህብረት ሲዘምሩት ሰምቼው ነበር የአንተ መሆኑን አለማወቄ ራሴን ታዘብኩት !! ተባረክ ወንድሜ

    • @dagnachewabate6035
      @dagnachewabate6035 ปีที่แล้ว

      ​@@jaredorebeto9801 ?በኀ

    • @የመርካቶልጅ
      @የመርካቶልጅ ปีที่แล้ว +3

      ተባረክ! የቅዱሳን ጸሎት ይደግፍኽ!

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 ปีที่แล้ว +2

      ወንድማችን አሁንም ፀጋዉን ያብዛልክ አሜን

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ❤ አሜን ስሙ ይባረክ 🙏 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድሜ

  • @Yeshmebat
    @Yeshmebat 3 หลายเดือนก่อน +2

    ፈቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ ፍቅርነህ አባባ ፍቅርነህ ስታፈርቅር ምክንያት የለለህ ስትወድ ምክንያት የሌለህ 🤲🤲🌹🌹🌹ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ብእውነት🥲

    • @wudasemedia-zemarisolomona8769
      @wudasemedia-zemarisolomona8769  3 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ የእኔ ተወደጅ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @robelhabetamu2446
    @robelhabetamu2446 ปีที่แล้ว +5

    የኔ ውድ ወንድም በይበልጥ አሳመርከው ❤❤❤❤❤❤❤ አብዝቶ ይባርክህ ዘርህ ይባረክ

  • @eskedarbekele3344
    @eskedarbekele3344 ปีที่แล้ว +9

    ተባረክ🙏 ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት ፍኖተ አበው የህብረት መዝሙር ላይ ነው በጣም ነው ምወደው ዝማሬውን :: ፀጋውን ያብዛልህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤

  • @tseonyadamyoutube6625
    @tseonyadamyoutube6625 2 หลายเดือนก่อน

    Wendime sol zemare melaktin yasemah EGZIABHER amelak zemanihen bemulu yebarkileh bewunet
    Zemarehin hulem kelejinete jemero new madamitewu bante mezmur hulem new mitsinanew. ❤❤❤❤❤

  • @aserpwpworlt3082
    @aserpwpworlt3082 หลายเดือนก่อน

    ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ የኔ መድንሀንያለም 🙏🙏😢

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
    @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው ปีที่แล้ว +9

    ❤መዝሙር 116
    ===========
    ነፍሴ ሆይ፥ ወደ ዕረፍትሽ ተመለሺ፥ እግዚአብሔር መልካም አድርጎልሻልና፤ ነፍሴን ከሞት፥ ዓይኔንም ከእንባ፥ እግሬንም ከመሰናከል አድኖአልና። በሕያዋን አገር በእግዚአብሔር ፊት እሄዳለሁ።

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 7 หลายเดือนก่อน +1

    አሜንንን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፍቅር ነህ ጌታየ ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ አያልፍም ያልኩት አሳልፈሀኛል አባቴ🙏❤🙏

  • @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው
    @እሌኒኢየሱስየነብሴቤዛነው ปีที่แล้ว +9

    ❤😢 የመላእክት ዜማ ያሠማህ እጅግ ድንቅ ጸጋ የበዛበት ዝማሬ ነው በእውነት የእግዚአብሔር ይቅር ባይነት የድነታችን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ የበዛበት ፍቅሩ የሚያሳይ ነው 😢ስለ ሁሉ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ❤ጸጋ በብዙ ይብዛልህ ውድ ስጦታችን ሶል ❤ 🙏🌺

  • @fevenhabtu4666
    @fevenhabtu4666 ปีที่แล้ว +7

    መንፈስን የሚያድስ መዝሙር እግዚአብሄር እብዝቶ ይብርክህ ወንድሜ

  • @Hirut-m1w
    @Hirut-m1w 7 หลายเดือนก่อน +4

    ፍቅር ነ ህ እግዚያብሔር ፍቅር ነህ❤😢❤😢

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores679 ปีที่แล้ว +3

    , እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘምናችሁን ያርዝምላቺሁ

  • @KareemaKalkida
    @KareemaKalkida ปีที่แล้ว +2

    ፈቅር ነህ እግዚአብሄር ፍቅር ነህ ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ አሜን አሜን አሜን መንፈስ የሚያድስ ዝማሬ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤❤❤

  • @zenebeabule
    @zenebeabule 19 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው

  • @tseonyadamyoutube6625
    @tseonyadamyoutube6625 2 หลายเดือนก่อน

    Tsegawun yabzalih abate MEDANIT ALEM EGZIABHER yesetehin tsega egelegelikibet egnanim beqalu eyatsinanahen new ❤

  • @MaryHaile-fq2xy
    @MaryHaile-fq2xy 8 หลายเดือนก่อน +1

    አቤቱ በቸርነትህ አስበን እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ማረን 😢

  • @Lebwot_Wudase
    @Lebwot_Wudase ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ወንድማችን። ጸጋውን ያብዛልህ።

  • @AbebechAssefa-uo2dd
    @AbebechAssefa-uo2dd 11 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን አሜን አሜን እግዛቢሄር ዝማሪ መላይክት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያረዝምልን

  • @WudeEmru
    @WudeEmru หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 🙏🙏🙏ግን የቃል ዓዋድ ነው እንደ

  • @meronezeleke2066
    @meronezeleke2066 7 หลายเดือนก่อน +5

    አያልፍም ያልኩት ያ ሌሊት አልፎልኝ አለሁ በሕይወት እመሰክራለሁ

  • @asnkch
    @asnkch 2 หลายเดือนก่อน

    ሶል ወንድሜ መዝሙሮችህ በጣም መልክት አላቸው ደስ ይላሉ በርታልኝ ❤❤❤❤❤

  • @EyerusTeklay-z3r
    @EyerusTeklay-z3r ปีที่แล้ว +1

    ከፍ ከፍ ያለ እንጀራ የስጥህ ዘማሪ ሰለሞን አቡብክር ዝማሬ መላይክት ያሰማልንንንንንንንንን የማርያም ልጅ እግዚሐብሔር ያፅናህ ቀጣዩን መዝሙር ደግሞ ለመስማት ያብቃን ምእመናን እና እግዚሐብሔርን የሚያገናኝ መዝሙር ነው በእውነት❤❤❤❤❤❤❤

  • @mahletabebe7193
    @mahletabebe7193 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዘማሪ ሰለሞን እኔ አላቅህም ግን መዝሙሩን ስሰማ ነፍስ አልቀረልኝም ያብዛልህ የዝማሬ ቅባት ተባረክ

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +4

    ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ
    ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ኡፍፍፍ😢
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
    ወንድማችን ✝️

  • @ehtemariyama951
    @ehtemariyama951 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መለአክ ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ

  • @freweyniadinoasefa9886
    @freweyniadinoasefa9886 10 หลายเดือนก่อน +1

    ኣሜን ኣሜን ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🏻

  • @እህተየገብርኤል
    @እህተየገብርኤል 4 หลายเดือนก่อน +1

    ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ዝማሬ መላእክት ያስማልን

  • @Addis-ኦርቶዶክሳዊት-wf2kt
    @Addis-ኦርቶዶክሳዊት-wf2kt 2 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን☺🙏😇😇😇😇😇😇😇

  • @16Kassegn_Eseye
    @16Kassegn_Eseye 6 หลายเดือนก่อน +2

    ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን (ክርስቶስ ከሙታን ተነስቷል)
    በዓብይ ኃይል ወሥልጣን(በታላቅ ኃይልና ሥልጣን )
    አሰሮ ለሰይጣን (ሰይጣንን አሰረው)
    አግአዞ ለአዳም (አዳምን ነጻ አወጣው)
    ሰላም
    እምይእዜሰ (ከእንግዲህ )
    ኮነ (ሆነ)
    ፍስሐ ወሰላም(ደስታና ሰላም)።
    እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳቹሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች::

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi 8 หลายเดือนก่อน +1

    ብሰማው ብሰማው ልጠግብ ያልቻልኩት መዝሙር ልክ እንደ ዘማሪ ይልማ ሀይሉ መዝሙር በተመስጦ የሚሰማ ነው ሶልዬ ተባረክ ❤❤❤❤❤❤

  • @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ
    @ስደተኛነኝእናቴንናፋ-ጀ6ጸ 3 หลายเดือนก่อน +1

    እፍፍፍ ይህን መዝሙር ስሰማ እባየ እሚቀድመኝ ነገር 😢😢😢 ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

    • @wudasemedia-zemarisolomona8769
      @wudasemedia-zemarisolomona8769  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ተወደጆች ስለ ቀናው ምላሻችሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 9 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ሶል ፀጋውን ያብዛልህ

  • @Azalechi
    @Azalechi ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ወድማችን❤

  • @yobdaramare7752
    @yobdaramare7752 ปีที่แล้ว +3

    ደስ,,,,,,,, የሚል ልብን የሚያረስርስ መዝሙር❤️❤️❤️ ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ 8 หลายเดือนก่อน +1

    ሶልዬ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክ መዝሙሮችን ስሰማ በእዉነት እንባዬ ይመጣል ለመዝሙሮች ቃላት የልኝም ሁሉንም በእንባ ነዉ የሚደመጠው እናም እፀናናለሁ የእግዚአብሔር ቸርነቱ እና ምህረቱን አስባለሁ አብዝቼ በዛህዉ ልክ አጠይቴን አሰብ እፀፀተለሁ ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበልኝ ሶልዬ በጣም ነዉ የሚወድ የማክበር እግዚአብሔር ከዚህ በላይ አብዝቶ ፀጋዉን ያብዛልህ የአግልግሎት ዘመንህ ይባርክ ከፊትህ ሁሉ ይቅደም ሶልዬ ዛሬ ሁለቱንም TH-camን በሁለቱ ጓደኞቼ subscribers አደርግአለሁ በርታህ ከዚህ በላይ በርታህ በተለይ ፍቅር ነህ የሚለው መዝሙር እራቴ እና ቁርሴ ነዉ ጠዋት እና ማታ ከፍ በልህ ሶልዬ እግዚአብሔር በከፍታ ያኖረህ

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg 9 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Nebsu-hb6bt
    @Nebsu-hb6bt ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ደጋግሜ ባዳምጠው ማልጠግበው ዝማሬ

  • @meronezeleke2066
    @meronezeleke2066 ปีที่แล้ว +1

    Egzyabhare Yebarkhe Tebareke Geta Betewahedo Yekebrewe Geta Yebarkhe Bena Yemaysenakel beloale Geta Geta yeignan sega tewahedoale belene kalamnen Ersu yemaezene dengya yehonebenale enetenkeke Ersu endenamen yerdane ersu karedane berasachen andachem madrege anechelem

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ስለሙን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርህ እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ሀይልና ብር ታቱን ይስጥልኝ ውድ ወንድሜ መምህራችን ስለሙን

    • @wudasemedia-zemarisolomona8769
      @wudasemedia-zemarisolomona8769  ปีที่แล้ว

      ተወዳጆች መዝሙሩን ካደመጣችሁ በኋላ like ማድረግን አትርሱ ? ስለ መልካምነታችሁ እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @-Merihun
    @-Merihun ปีที่แล้ว +1

    እውነት ነው ሁሌ የኔ ጌታ ፍቅር ነው ይደንቃል እኛን ያዳነበት ክብር ይሁንለት ያዳነን

  • @HabtamuAlemayehuAlex
    @HabtamuAlemayehuAlex หลายเดือนก่อน

    ተባረክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @adonaynebiyou2900
    @adonaynebiyou2900 ปีที่แล้ว +2

    እንዴት ደስ የሚል ለአምላኬ ፍቅር መግለጫ ያገኘሁበት መዝሙር ነው ረጅም ጊዜዬ አልጠግበውም ተባረክ ሶልዬ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @oneofi21
    @oneofi21 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መለእክት የሰማልን ወንድማችን🙏❤

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 ปีที่แล้ว +2

    አሜን❤ እውነት ነው! እግዚአብሔር አባታችን ሆይ ያለምክንያት የወደድኸን አንተ ፍቅር ነህ❤

  • @TEJTADES
    @TEJTADES ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብኤር ይባርክህ ወድሜ

  • @rushaandarge2962
    @rushaandarge2962 ปีที่แล้ว +2

    መዳኔ በእዉነት ይደንቃል
    ይቅርታህ ከአእምሮ ይልቃል
    እንዲሁ ነጻ ነሽ ያልከኝ
    ተመስገን ከፍ በልልኝ አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ተመስገን ተመስገን ሶልዬ ጸጋ የበዛለት ወንድሜ ተባረክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ አሜን

  • @fritaeth8620
    @fritaeth8620 ปีที่แล้ว +4

    ጥዑም ዝማሬ ነው ተባረክ ዝማሬ መላዕክትን የሠማልን❤🙏🙏🙏

  • @meronezeleke2066
    @meronezeleke2066 8 หลายเดือนก่อน +1

    ደግ አባቴ ቸርነትህ

  • @semayawezematube6877
    @semayawezematube6877 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ሶል በብዙ ተባረክ

  • @romi8708
    @romi8708 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በቤቱ ያፀናህ ወንድማችን

  • @hananhanan2418
    @hananhanan2418 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤ የኔ አባት የቅርቤ ፍቅርህ

  • @MafiBogale
    @MafiBogale 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ፍቅር ነው😢😢

  • @bettyzewdu518
    @bettyzewdu518 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተመስገን🙏🙏
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
    @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል 10 หลายเดือนก่อน +1

    Zemara melaekt yasmaln ejg dQ zemara yaglglot zemnhn yenarklhe 🙏🙏🙏

  • @ሙሉዓለም
    @ሙሉዓለም ปีที่แล้ว +2

    ሶል ወንድሜ ይህን መዝሙር በተሐድሶ የተዘመረዉን አይቼ ነበር አሁን ግን በስርዓቱ አስተካክለህ ዘምረህ በማየት ደስ ብሎኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማን።

    • @DeaconMeron
      @DeaconMeron ปีที่แล้ว

      የቱ ጋ ነው የተስተካከለው፧

    • @ሙሉዓለም
      @ሙሉዓለም ปีที่แล้ว +1

      ወንድሜ ሁለቱን መዝሙሮች ጎን ለጎን ካዳመጥክ ልዩነቱን በቀላሉ ትለያለህ ብዬ
      አስባለሁ።

  • @Hani-jy6cg
    @Hani-jy6cg 11 หลายเดือนก่อน +1

    አዚ መዝሙር ሌቢ ኣርጋጋል...አግዛብሄር ዘምንካ ይባረኽ ሓወይ 👏🥰

  • @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ
    @ቅዱስገብርኤልአባቴ-ሠ1ገ ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላኤክት ያሠማልን ወንድማቺን ፀጋዉን ያብዛልህ ጥኡም ዝማሬ❤❤❤❤

  • @AKSanitary-f6d
    @AKSanitary-f6d 2 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እግዚአብሔር ፍቅር ነው ። ❤❤❤ ፀጋው ይብዛልህ ወንድሜ

  • @nestibornagaininchrist8284
    @nestibornagaininchrist8284 ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ከዚህ በላይ ይጨምርልክ ሶልየ እውነት ተባረክ

  • @TagayMekonen
    @TagayMekonen ปีที่แล้ว +1

    እጅግ ይባርካል አንቴም ተባረክልን ወንድማችን።

  • @selamawitshiferaw2730
    @selamawitshiferaw2730 ปีที่แล้ว +3

    ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ፍቅር ነህ
    😢😢😢
    ፍቅር ነህ አባባ ፍቅር ነህ
    ስታፈቅር ምክንያት የሌለህ
    ስትወድ ምክንያት የሌለህ
    ልቤን የሚያሳርፍ ዝማሬ
    ሶል ወንድሜ ተባረክ ❤🙏🙏

  • @MeazaCharenet
    @MeazaCharenet ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር ነህ እውነትነው🙏🙏🙏

  • @EyasuWolebo
    @EyasuWolebo 2 หลายเดือนก่อน

    Alemat ketefeterubet
    Yidenkal enen yadenkibet❤❤❤❤❤

  • @tigesttadiwose8798
    @tigesttadiwose8798 ปีที่แล้ว +1

    በባህር በቀል ስለማታውቅ
    መተሀል እድፌን ልታወልቅ
    ተበረክ እኔ ጰንጠ ነኝ ግን መዝሙሮችን በጣም ነው የሚወደው ዘመንህ ስለሱ በመዘመር ይለቅ❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ዐ7ፐ ปีที่แล้ว +1

    ፍቅር ነህ እግዚአብሔር ወይኔ በጣም የምወደው ዝማሬ ነው
    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 ปีที่แล้ว +1

    ሶል ዝማሬህን አምላከ ቅዱሳን ይቀበልህ እጅግ ተባረክ

  • @alemtsehaibekelemoges6344
    @alemtsehaibekelemoges6344 5 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማል ወድማችን ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @samirabh8469
    @samirabh8469 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውንድማችን❤❤❤

  • @AzuQueen
    @AzuQueen 2 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @BeteFesha
    @BeteFesha 3 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላክት ያሰማልን ወንድሜ እንኳን ወደ ቤትህ ተመለስክልን❤❤❤❤

    • @wudasemedia-zemarisolomona8769
      @wudasemedia-zemarisolomona8769  3 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ተወደጆች ስለ ቀናው ምላሻችሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @MafiBogale
    @MafiBogale 2 หลายเดือนก่อน

    uffffff ብሰማው ልጠግው ያልቻልኩት መዝሙር ነው😓😓

  • @MartaTekalgn
    @MartaTekalgn 8 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤🙏

  • @wongeltubee
    @wongeltubee 2 หลายเดือนก่อน

    ዘመናትን የሚሻግር ከዉሃ ይልቅ የጠራ ዝማሬ።

  • @cabynoma7313
    @cabynoma7313 9 หลายเดือนก่อน +1

    Egziabher yimesgen ❤

  • @AbdelaKebede-jf2kr
    @AbdelaKebede-jf2kr 5 หลายเดือนก่อน

    Yeagelglot zemenh ybarek kezih belay geta ysrabeh tebarek

  • @favibezabh439
    @favibezabh439 ปีที่แล้ว +1

    Tadelah zmarewocheh Hulu yegermalu zemare melaket yasemalen

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi6587 ปีที่แล้ว +1

    Amen amen amen baiwunt zimare melkitn yamalalik zemari diyaqun solomon Fiqre new Egziabiher fiqre new

  • @Zemicha88
    @Zemicha88 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን

  • @netsanetamare7028
    @netsanetamare7028 หลายเดือนก่อน +1

    FOR SURE GOD IS LOVE❤❤