ስምሽን ስጠራው || በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.3K

  • @zinetzinet897
    @zinetzinet897 ปีที่แล้ว +44

    ዝማሬ መላእክት ያሠማለን👏👏👏👏👏🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

    • @alemadmassu911
      @alemadmassu911 3 หลายเดือนก่อน

      ❤🎉😂😢😮😅😊❤😂🎉😢😮😅

  • @almaztilahun
    @almaztilahun ปีที่แล้ว +14

    ስምሽን ስጠራው ድንግል 😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @almaztilahun
      @almaztilahun ปีที่แล้ว +1

      በጣም የምወደው መዝሙር 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MolM-wz9kn
    @MolM-wz9kn ปีที่แล้ว +11

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 💕💕💕💕💕💒💒💒💕💕💕💕💚💛💖💚💛💖💚💑💖💒💒💒💒💒💒💒💒💓💓💓💓💓💒💒💒💒💒💒💐

    • @HelenA-jv6yn
      @HelenA-jv6yn 2 หลายเดือนก่อน

      So. Good 👍 and good luck 👍 💪

  • @desiyebelayenew3819
    @desiyebelayenew3819 ปีที่แล้ว +14

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን

  • @hailuwosen9648
    @hailuwosen9648 ปีที่แล้ว +108

    ማነው ግን እንደኔ የታደለ ማርያምን የያዘ

    • @edivenus21
      @edivenus21 7 หลายเดือนก่อน +1

      ene alehu hulem ategebe nech woyene sederselegn eko gn hatiyate bizu nw meheretuwa gn bezalegn

    • @Selam-in8oi
      @Selam-in8oi 6 หลายเดือนก่อน

      TEMESGENLGN EMEBETE KIDIST DNGL MARIYAMYE ENATE AMALAGE YENE EMEBRHAN FANAYE AMEN EMESEKRALEW HULE KENE GAR NAT

    • @JoNary-yp5ww
      @JoNary-yp5ww 5 หลายเดือนก่อน

      🙏🙏👍👌✋✋✋✋✋✋✋🙏🙏🙏💪💪💪💪💪💪💪

    • @JoNary-yp5ww
      @JoNary-yp5ww 5 หลายเดือนก่อน

      ✋✋✋✋✋✋✋
      👌💪✋👌💪✋🙏🙏🙏🙏🙏

    • @SebleKibret
      @SebleKibret 5 หลายเดือนก่อน

      Enam በጣም edlga nge እግዚአብሔር የምስገን 🙏🙏🙏🙏

  • @BusinessTips-Ram
    @BusinessTips-Ram ปีที่แล้ว +6

    Tafach mezmur new. Zmarie meleakt yasemaln!
    ስምሽን ስተራው ድንግል
    ስምሽን ስተራው ማርያም
    ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም
    ስምሽን ስጠራው ማርያም
    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ALef378
    @ALef378 ปีที่แล้ว +139

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዘማሪዎችን እናበረታታቸው የተዋህዶ ልጆች የት ናችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @BekiandMesi
    @BekiandMesi ปีที่แล้ว +68

    ፀሎት መፀለይ ስፍልገ ሲከፋኝ ትስፋ ስቆረጥ በዚ መዝሙር ነዉ የምፅእናናው ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልን

  • @BuzeeAlii
    @BuzeeAlii ปีที่แล้ว +715

    ኦርቶዶክስ ሆኜ እናቴ ማሪያምን አማላጄን በማገኘቴ በጣም እድለኛነነ እኛ ኦርቶዶክሲያን።

  • @ellenia6757
    @ellenia6757 ปีที่แล้ว +10

    Wow ሰአሊለነ ማርያም❤❤ ሰአሊለነ ማርያም ድንግል❤

  • @kidusdemere8528
    @kidusdemere8528 ปีที่แล้ว +73

    የድምፅህ ቀለም በልቤ ተቀርፆ ተቀምጧል በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ

  • @newphone5786
    @newphone5786 ปีที่แล้ว +2

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላከት ያሠማልን አሜን አሜን

  • @arsemasultan524
    @arsemasultan524 ปีที่แล้ว +621

    ስምሽን ስጠራው
    ስምሽን ስጠራው ድንግል
    ስምሽን ስጠራው ማርያም
    ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም
    ስምሽን ስጠራው ማርያም
    ትውልድ ነኝና ልጅሽ የፈጠረኝ
    ድንግል እመቤቴ ላንቺ ምስጋና አለኝ
    በፈቃደ እግዚኣብሄር ባባቶቼ ፀጋ
    ሳሊለነ እላለው ሲነሽም ሲነጋ
    በጠየቅሽው ጊዜ ወይኑን እንዲመላ
    አክብሮሻልና በቃና ገሊላ
    የሰላም እናት ሆይ ሰላም ልበልሽ
    ዘመኔ ይፈፀም ሳመሰግንሽ
    በሰላምታ ድምፅሽ መንፈስ ተመልቼ አደግድጌ ልቁም እጆቼን ዘርግቼ
    በአብይ ቃል ጮሄ ልመስክር በብርቱ
    ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሄር እናቱ
    ከሰማይ ሲገኝ ነው አንችን ማወደስ ሲገለጥ ሲፈቀድ ከመንፈስ ቅድስ ማርያም ህይወቴ ነሽ ምክንያት ለመዳኔ ብዙ ነው ምስጢሩ አንችን ማመስገኔ።🙏❤️😍

  • @PromiseK-v6k
    @PromiseK-v6k ปีที่แล้ว +431

    የድምፅህ እርጋታ እና መዝሙሩ ልብን ያረጋጋል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።

    • @esubalewfikadu4052
      @esubalewfikadu4052 ปีที่แล้ว +4

      ድምጽህ❤

    • @bizudessie8190
      @bizudessie8190 6 หลายเดือนก่อน

      Betam egzibher bebetu yatsinah

    • @bizudessie8190
      @bizudessie8190 6 หลายเดือนก่อน

      Betam egzibher bebetu yatsinah..mariam aklilh tihun

    • @mom-iw5xw
      @mom-iw5xw 4 หลายเดือนก่อน

      ​@esubalewfikadu4`q❤052

  • @lemi7996
    @lemi7996 ปีที่แล้ว +368

    ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበር
    😍
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን

    • @nawalalhalaby
      @nawalalhalaby ปีที่แล้ว +7

      እኔ❤

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 ปีที่แล้ว +5

      Esey..bebatu yatsinah..!!!

    • @hibahindh4156
      @hibahindh4156 ปีที่แล้ว +4

      እኔ

    • @zabibaali9470
      @zabibaali9470 ปีที่แล้ว +3

      @@hibahindh4156 my to..

    • @ወላተስንብት
      @ወላተስንብት ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜን አሜን ዘምሬ ማለክት ያ ሳመለን ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @የኢትዮጵያገጽ
    @የኢትዮጵያገጽ ปีที่แล้ว +46

    የኔ እናት ድንግል ማርያም እባክሽ ከልጅ አስታሪቂኝ አለም አስጠልቶኛል አልቻልኩም😢😢😢

    • @enkuworkalemahu6543
      @enkuworkalemahu6543 10 หลายเดือนก่อน +1

      tselote-arganon mata mata tseliyi enate lewtun bande tayiwalesh.enem erasen lematifat chaf lay keneberkubet nw yemelesechign.esun tselot tseliyi keza bande tiregagiyalesh emebete behilm titayishalech.ayizosh enate tesfa atikurechi

    • @habatam20gelayee86
      @habatam20gelayee86 6 หลายเดือนก่อน +4

      አይዞሽ ድንግል ትድረስልሽ የማያልፍ የሚመስልሽ ሁሉ አልፎ ታይዋለሽ❤

  • @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ
    @የድንግልልጅነኝ-የ2ዘ ปีที่แล้ว +18

    ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ላደቤቴ ማርነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራው ማርያም እናቴ ወለላ እወድሻለሁ

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa7975 ปีที่แล้ว +75

    እዚህ ቻናል ላይ የምታቀርቧቸው ታዳጊ ዘማርያንና ዲያቆናትን ስናይ ለመጪው ትውልድ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደርጉናል በእውነት የቻናሉ እና ለአዘጋጆቹ የላቀ ክብርና ምስጋና እናቀርባለን እኔና ቤቴ❤

  • @GA.AE.
    @GA.AE. ปีที่แล้ว +56

    ደግሜ ደጋግሜ(3) ሰሰማ አልተገብቁም
    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን በጸጋ ላይ ጸጋውን ይጨምርልህ
    ስምሽን ስጠራው ድንግል
    ስምሽን ስጠራው ማርያም
    ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም
    ስምሽን ስጠራው ማርያም
    ትውልድ ነኝና ልጅሽ የፈጠረኝ
    ድንግል እመቤቴ ላንቺ ምስጋና አለኝ
    በፈቃደ እግዚኣብሄር ባባቶቼ ፀጋ
    ሳሊለነ እላለው ሲነሽም ሲነጋ
    በጠየቅሽው ጊዜ ወይኑን እንዲመላ
    አክብሮሻልና በቃና ገሊላ
    የሰላም እናት ሆይ ሰላም ልበልሽ
    ዘመኔ ይፈፀም ሳመሰግንሽ
    በሰላምታ ድምፅሽ መንፈስ ተመልቼ አደግድጌ ልቁም እጆቼን ዘርግቼ
    በአብይ ቃል ጮሄ ልመስክር በብርቱ
    ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሄር እናቱ
    ከሰማይ ሲገኝ ነው አንችን ማወደስ
    ሲገለጥ ሲፈቀድ ከመንፈስ ቅድስ
    ማርያም ህይወቴ ነሽ ምክንያት ለመዳኔ
    ብዙ ነው ምስጢሩ አንችን ማመስገኔ።
    🙏❤😍

    • @gizachewmulugeta226
      @gizachewmulugeta226 ปีที่แล้ว +2

      እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @Kaba_Homes
      @Kaba_Homes 9 หลายเดือนก่อน

      እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @shewalemmare6787
    @shewalemmare6787 ปีที่แล้ว +10

    ስምሽን ስጠራው ማሪያም ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም፡፡ ባንተ አንደበት ደግሞ ዝማሬው ነብስን ያለመልማል ዝማሬ መላክት ያሰማልን በቤቱ ያቆየን፡ አሜን፡ በርታ ወንድማለም፡፡

  • @BurtekanMikinay
    @BurtekanMikinay 9 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 ปีที่แล้ว +70

    ስምሽን ሲጠራ ማርያም ስምሽን ሲጠራ ድንግል ለአንድባቴ ማር ለልቤ ሰላም እልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ❤✝️

  • @firealemenedale4595
    @firealemenedale4595 ปีที่แล้ว +55

    ስምሽን ስጠራዉ ድንግሌ🥰(2)
    ስምሽን ስጠራዉ ማርያም 🥰(2)
    ለአንደበቴ ማር ነዉ ለልቤ ሰላም
    ስምሽን ስጠራዉ ማርያም 🥰🥰🥰
    .................."
    ዞማሬ መላክት ያሰማልን ከዚ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋዉን ያብዛልክ ወንድማችን 🥰🥰🥰🥰

  • @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ
    @ታዐብዮነፍስየለእግዚአብሔ ปีที่แล้ว +30

    የአንተ እርጋታ ከድምጽኅ ጋራ መንፈስን ያድሳል እልልልልልልልል🍃👏🏻🍃👏🏻🍃👏🏻አጥንትን የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ወንድማችን ዲያቆን ዮሴፍ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ያድልልን ከቤቱ ከአውደ ምኅረቱ አያርቅብን

  • @mikaelayele4047
    @mikaelayele4047 ปีที่แล้ว +19

    እርጋታ የተማላበት ትክክለኛ የወርቶዶክስ ዜማ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን በቤቱ ያኑርህ።

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว +58

    ስምሽን ስጠራው 💙 ድንግል 💙 (፪)
    ስምሽን ስጠራው 💙 ማርያም 💙 (፪)
    ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም 😇
    ስምሽን ስጠራው ማርያም 💙
    ትውልድ ነኝና ... ልጅሽ የፈጠረኝ
    ድንግል እመቤቴ ... ላንቺ ምስጋና አለኝ 🙏💙

  • @elsahailu215
    @elsahailu215 ปีที่แล้ว +32

    እኔ ብቻ ነው የዚህ ልጅ መዝሙር የተመቸኝ። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ።

    • @abhelpdesk6
      @abhelpdesk6 ปีที่แล้ว +1

      are enim temechtognal

  • @newaysileshi6940
    @newaysileshi6940 ปีที่แล้ว +21

    ስምሽን ስጠራው ማርያም ለአንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሠላም ❤❤❤

  • @mblfj7608
    @mblfj7608 ปีที่แล้ว +26

    ስምሽን ሰጠራዉ ድንግል ስምሸን ስጠራዉ ማርያም ለአንደበቴ ማር ነዉ ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራዉ ማርያም ዝማሬ መላእክት ያስማልን❤

  • @abiyyemaryamlej
    @abiyyemaryamlej ปีที่แล้ว +19

    እንዴት የምወደው መዝሙር እንደሆነ ሁሌ በእንባ ነው የምዘምረው እናቴ ለአንደበቴ ማር ነሽ ለልቤም ሰላም የአምላክ እናት ወንድሜ እመአምላክ
    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥልኝ

  • @mahdertemesegen906
    @mahdertemesegen906 ปีที่แล้ว +10

    የዝማሬ እርጋታ ደስ ይላል❤

  • @BurtekanMikinay
    @BurtekanMikinay 9 หลายเดือนก่อน +1

    ማርያም አማላጄ

  • @satatati_tube_1
    @satatati_tube_1 ปีที่แล้ว +4

    ድንግል ማርያም

  • @KBshort-do7sq
    @KBshort-do7sq ปีที่แล้ว +9

    እኔ ብቻ ነኝ ይን መዝሙር የወደድኩት ዲያቆን ዬ ቃለሒወትን አብዝቶ ያሰማልኝ

  • @Hijazi-im7lt
    @Hijazi-im7lt ปีที่แล้ว +16

    ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም❤❤❤❤❤

  • @bereketeliyas2479
    @bereketeliyas2479 ปีที่แล้ว +30

    የእግዚአብሔር እናት, የጌታ እናት የእየሱስ እናት የሰማይ ሰራዊት መላእክት የእግዚአብሔር ሰራዊት የሚያመሰግኑሽ የሚገረሙብሽ እንደምን ያለ ማህፀን ነው ፍም የሆነ የእሳት ገሞራ የተሸከመ

  • @ዓውደስብከትወመዝሙር-ቐ8ለ
    @ዓውደስብከትወመዝሙር-ቐ8ለ ปีที่แล้ว +35

    በልቤ ላይ ፈሰሰ እጅግ ጥዑም ዝማሬ🥰🥰 ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ 🌹🌹🌹🌹

  • @YARED12A34
    @YARED12A34 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ስምሽን ስጠራዉ ድግል ስምሽን ስጠራዉ ድንግ ለአንደበቴ ማር ነዉ ለልቤ ሠላም ስምሽን ስጠራዉ ማርያም

  • @BetelhemSeid-f6z
    @BetelhemSeid-f6z ปีที่แล้ว +31

    ስምሽን ስጠራው ድንግል ስምሽን ስጠራው ማርያም ለአንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሠላም ❤❤❤የመስቀል ስር ስጦታዬ እናቴ ማርያም ❤❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏

  • @hometube8205
    @hometube8205 10 หลายเดือนก่อน

    ስምሽን ስጠራው ድንግል
    ስምሽን ስጠራው ማርያም
    እልልልልልል❤

  • @mesi16-91
    @mesi16-91 ปีที่แล้ว +197

    ማርያም ለልቤ ሰላም ❤ ዲ/ን ዩሴፍ እጅግ ብዙ የምታገለግልበት ዘመን እና ሞገስ ይስጥህ አባቴ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @mirymirylove1767
    @mirymirylove1767 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍😍

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 ปีที่แล้ว +20

    አቤት የትህትና አንድበት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፅገውን ያብዛልህ የአግልግሎት ዘመንህ ይባረክ 🙏🏽

  • @danielamera004
    @danielamera004 ปีที่แล้ว +14

    ከሰማይ ሲገኝ ነው አንችን ማወደስ፣
    ሲገለጥ ሲፈቀድ ከመንፈስ ቅዱስ።
    ማርያም ህይዎቴ ነሽምክንያትለመዳኔ፣
    ብዙ ነውምስጢሩ አንችን ማመስገኔ።
    ❤🥹🙏🏿

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara ปีที่แล้ว +39

    _እፍፍፍፍ ልብን የሚያረሰርስ ድንቅ ስም ማርያም ድንቅ ምስጋና❤ ዝማሬ መላእክተ ያሰማልን🌾🌾🌾 ስንት ጊዜ አደመጥኩት በማርያም ጠዑም ዜማ_

  • @Elamedia16
    @Elamedia16 10 หลายเดือนก่อน +1

    ወደዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊

  • @yearsemakid2569
    @yearsemakid2569 ปีที่แล้ว +9

    ስምሽን ስጠራው ድንግል
    ስምሽን ስጠራው ማርያም
    ለአንደበቴ ማር ነው
    ለልቤ ሰላም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድሜ።

    • @HfJd-h8r
      @HfJd-h8r 3 หลายเดือนก่อน

      ማርያም❤ማርያም❤❤

  • @Armiy-m4w
    @Armiy-m4w 9 หลายเดือนก่อน

    Geeta babeetu yaqoyii

  • @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ
    @ትልአለችንፍሴሚካኤልሞገሴ ปีที่แล้ว +216

    ስምሽን ስጠራው ድግል 🌹🙏ስምሽን ስጠራው ማርያም 🌹🙏 ስምሽን ስጠራው ድግል ስምሽን ስጠራው ማርያም 🌹❤ ላደበቴ ማርነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ሰጠራው🌹 ማ🌹ር🌹ያ🌹ም 🌹አሜን 🌹🙏❤ ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏

    • @abrahamabebe3486
      @abrahamabebe3486 ปีที่แล้ว +1

      አሜን

    • @kalhwotesolomon8919
      @kalhwotesolomon8919 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤🙏

    • @OrtodoxawitEthiopiawit-ed3wp
      @OrtodoxawitEthiopiawit-ed3wp ปีที่แล้ว +2

      NO ድግል only ድንግል
      ክብር ይግባትና በስጋም በነፍስም በህሊናም ንፅህት ድንግል ማርያም

    • @masara7252
      @masara7252 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂😂😂Mareyam atamaledem

    • @dinagetachew8134
      @dinagetachew8134 ปีที่แล้ว

      ​@@masara7252 go away this is not your place believe what makes you asleep at night just leave us if u dont believe then don't come at us

  • @habeshamusic9390
    @habeshamusic9390 ปีที่แล้ว

    Zimar melak yasemaln ❤❤❤❤❤❤❤ hulem yemariyam lijoch edlengoch 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ናታኔምነኝ-ጘ1የ
    @ናታኔምነኝ-ጘ1የ ปีที่แล้ว +9

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን ወንድማችን በርታ ስፈልግ ጠፋተህብኝ ነበር አገኝሁህ ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም ማርያም 🥺🤲🤲🤲🤲🤲

  • @abinetadugnaawukew1221
    @abinetadugnaawukew1221 ปีที่แล้ว +3

    ጠራው
    ስምሽን ስጠራው ድንግል
    ስምሽን ስጠራው ማርያም
    ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም
    ስምሽን ስጠራው ማርያም
    ትውልድ ነኝና ልጅሽ የፈጠረኝ
    ድንግል እመቤቴ ላንቺ ምስጋና አለኝ
    በፈቃደ እግዚኣብሄር ባባቶቼ ፀጋ
    ሳሊለነ እላለው ሲነሽም ሲነጋ
    በጠየቅሽው ጊዜ ወይኑን እንዲመላ
    አክብሮሻልና በቃና ገሊላ
    የሰላም እናት ሆይ ሰላም ልበልሽ
    ዘመኔ ይፈፀም ሳመሰግንሽ
    በሰላምታ ድምፅሽ መንፈስ ተመልቼ አደግድጌ ልቁም እጆቼን ዘርግቼ
    በአብይ ቃል ጮሄ ልመስክር በብርቱ
    ቅድስት ድንግል ማርያም የእግዚአብሄር እናቱ

  • @AbelTemalede
    @AbelTemalede ปีที่แล้ว +4

    የሰላሜ ሰው የልኩት , የሚለውን ዝማሬ ዘምርልን እጅግ እንደሚያምር አልጠራጠርም 👃👃👃

  • @mesi685
    @mesi685 ปีที่แล้ว +13

    ቀጥሉበት ብዙ የዝማሬ ጸጋ ያላቸዉን ያወጣ ያለ ቻናል ሊበረታታ ይገባል 👏

  • @mantegboshmelaku3694
    @mantegboshmelaku3694 ปีที่แล้ว +16

    ባደምጠዉ ባደምጠዉ የማልጠግበዉ መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @Worldleadersbirthday2023
    @Worldleadersbirthday2023 ปีที่แล้ว +8

    ጭንቀቴ ቀለለኝ ሰላሜን አገኘሁት እድግ በል የበለጠ የምታገለግልበት ለቤቱ የተመረጥክ ዘመንህን አሱን ምታወድሰበት ያድርግልሕ!!!

  • @ወለተኪዳንነኝየድንግልማር
    @ወለተኪዳንነኝየድንግልማር ปีที่แล้ว +8

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @MakedaEpherme
    @MakedaEpherme ปีที่แล้ว

    ቅድስተ ቅዱሳን ንፂተ ንፁሃን እመአምላክ

  • @miheretpawlos
    @miheretpawlos ปีที่แล้ว +22

    የድምፅህ እርጋታ እና መዝሙሩ ልብን ያረጋጋል። እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።🙏

  • @EnkumaryamAberhame
    @EnkumaryamAberhame ปีที่แล้ว

    ድንግል እመቤቴ ተመስገኝልኝ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማርያምፅየንልጅነኝኦርቶ
    @የማርያምፅየንልጅነኝኦርቶ ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልን የእናታችን ቅድስት ቅዱሳን እመብርሃን ፀሎታን በረከታን ከሁላችን ይሁን 👏👏👏 እናቴ እመብርሃን ዋሕሰይ 👏❤❤

  • @kidist1705
    @kidist1705 ปีที่แล้ว +1

    I love this song akel eywet yasmalen

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 ปีที่แล้ว +20

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን አሜን

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 ปีที่แล้ว +21

    ስምሽን ስጠራዉ ድንግል
    ስምሽን ስጠራዉ ማርያም
    ለአንደበቴ ማር ነዉ ለልቤ ሰላም
    ስምሽን ስጠራዉ ማርያም …ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

    • @EdenBeraki-v6d
      @EdenBeraki-v6d ปีที่แล้ว +1

      ስለመቤቴ ሲዘመር ልቤ እርፍ ነው የሚለው

    • @Naomi_nabi
      @Naomi_nabi 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@EdenBeraki-v6dእኔም

  • @baysifayza3142
    @baysifayza3142 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬመላክትያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @1ethiopia777
    @1ethiopia777 ปีที่แล้ว +5

    ዋው ብሰማው ብሰማው ብሰማው አልጠግብ አልኩ:: እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዲያቆን ዩሴፍ::

  • @titasoli3795
    @titasoli3795 ปีที่แล้ว +9

    ስምሽን ስጠራው ማርያም ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም 🙏😍 እውነት ነው ለኔ ሰላሜ ነች እመብርሀን

  • @ኣክየማሪያምልጅ
    @ኣክየማሪያምልጅ ปีที่แล้ว +6

    ስምሽን ስጠራዉ ድንግል ማሪያም ላኣንድቤቴ ማሪነዉ ለዉሽጠ ሰላሜ ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን ወንድማችን❤

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልልልል
    🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤👏🎤🎤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን🌺🌹🌺🌹🌺🌹🌺🌹 ፀጋወን የብዛልክ💚💛❤ እመ አምላክ ትጠብቅ❤

  • @bereketyilma7375
    @bereketyilma7375 ปีที่แล้ว +1

    እግዘብሔር ይመስገን

  • @መሳይአስራት
    @መሳይአስራት ปีที่แล้ว +30

    ስምሽን ስጠራው ድንግል❤❤
    ስምሽን ስጠራው ማርያም❤❤
    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏

  • @genettekleyared2553
    @genettekleyared2553 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን.
    ስምሽን ስጠራ ድንግል
    ስምሽን ስጠራ ማርያም
    ለአንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም.

  • @amentedese8865
    @amentedese8865 ปีที่แล้ว +14

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማለን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስል ውንድማችን በቤቱ ያፅናህ ፍፃሜህን ያሳምርልህ

  • @ሀይሚየሚካኤልልጅ-ሠ2ረ
    @ሀይሚየሚካኤልልጅ-ሠ2ረ ปีที่แล้ว +1

    Zemare melakit yasemalin

  • @SaronAyelign
    @SaronAyelign ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔርን በጣም ነው የነዘረኝ ስሰማው🙏🙏🙏🙏

  • @sebletarekegn3636
    @sebletarekegn3636 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወድማችን በእው ነት

  • @amantube1547
    @amantube1547 ปีที่แล้ว +1

    እግዚኣብሄር ይመስገን

  • @GhjGhj-lu2ej
    @GhjGhj-lu2ej ปีที่แล้ว +10

    ግሩም መዝሙር ዝማሬ መላክት ያሰማለን ወንማች

  • @abayneshayano3255
    @abayneshayano3255 ปีที่แล้ว +1

    Zemare Melaektn yasemalin regim edme ketena gar yestelen .

  • @fikademamo6373
    @fikademamo6373 ปีที่แล้ว +4

    ምን አይነት ፀጋ ነው አይ መታደል እግዚአብሔር ስራው ግሩም ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክ

  • @merymery1619
    @merymery1619 ปีที่แล้ว +2

    ስምሽን ስጠራው ማርያም ስምሽን ስጠራው ድንግል ላንደበቴ ማር ነው ልልቤ ሰላም ነው❤❤❤

  • @habtamnigussu2107
    @habtamnigussu2107 ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ልቤን አስደሰትከው

  • @rimasemere5453
    @rimasemere5453 ปีที่แล้ว +17

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን አጥንት እምያለመልም መዝሙር በኡነት የእሜብየታችን ቅድስት ድግል ማርያም ረድኤት በረከት አማላጅነት ከሁላችን ጋ ከህዝበ ክርስትያን ይሁን አሜን(3)🙏🙏🙏

  • @selamaaregawi5597
    @selamaaregawi5597 ปีที่แล้ว +14

    እንዴት ደስ ይላል ባማርያም እመቤቴ ማርያም የስደት ስንቄ ❤❤❤

    • @Brehan-yn8xs
      @Brehan-yn8xs ปีที่แล้ว

      በቤቱ ያፅናክ

  • @addisalemhailesilassie1365
    @addisalemhailesilassie1365 ปีที่แล้ว +50

    እመ~ዓዶናይ ማርያም ፊደላችን የአፋችን መፍቻ ልዬ ሰጣታ 🙏❤️🙏 የሚጣፍጥ አደበት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ❤️🙏❤️

  • @Selam-in8oi
    @Selam-in8oi 8 หลายเดือนก่อน +1

    EMESEKRALEW TEMESGENLGN ENATE EMEBETE KIDIST DNGL MARIYAMYE ENATE AMALAGE YENE EMEBRHAN FANAYE AMEN ❤❤❤

  • @irukdubale2549
    @irukdubale2549 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬመላዕክትን፡ያሰማልን፡ዐጋኽን፡ያብዛልን፡መባረክ፡መታደል፡እንዲህነው፡ተበረኮየተሰጠውን፡ተፈጥሮ፡ለተባረከነገር፡ማዋል፡አጥንትና፡ነፍስንየሚያለመልም፡ድምፅ፡ተባረክ፡

  • @abrahamsisay7337
    @abrahamsisay7337 ปีที่แล้ว +3

    እንባዬ ዝም ብሎ ይወርዳል እንደዝህ ነበር እንደ መዘረሙሩ🙏🙏🙏

  • @suzanneefrem6523
    @suzanneefrem6523 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @ወይንሸትየወርቅዬልጅ
    @ወይንሸትየወርቅዬልጅ ปีที่แล้ว +11

    ኡፍፍፍፍ ልብ ውስጥ የሚገባ መዝሙር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏

  • @hibahindh4156
    @hibahindh4156 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክ ያሠማልን

  • @neamenayalew6455
    @neamenayalew6455 ปีที่แล้ว +4

    ትህትና ከጥዑም ዜማ ጋር። ድንግል ትጠብቅህ ።

  • @EteneshGetahune
    @EteneshGetahune ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፡፡

  • @ttlove-nk4dl
    @ttlove-nk4dl ปีที่แล้ว +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @zinashbeyene243
    @zinashbeyene243 ปีที่แล้ว +6

    የእመብርሀን ፍቅራ የበዛለት ያመስኛት 💚💛❤ሰምሽን ስጠራው ድንግል ሰምሽን ስጠራው ማሪያም( 2) ላንደበቴ ማር ነው ለልቤ ሰላም ስምሽን ስጠራው ማሪያም💚💛❤ 💚💛❤ 💚💛❤

  • @AmharicMusicLyricsVideo
    @AmharicMusicLyricsVideo ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ የሚል መዝሙር ረጋ ያለ "ድንግል ማርያም" ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @saraterefe9902
    @saraterefe9902 ปีที่แล้ว +1

    Smara melaekt yasemaln wedmachn 🥰🥰🥰berta kalat yelegnm betam desblognal lalochum bertuln yesebet temari godegocha

  • @hiwigetachew6244
    @hiwigetachew6244 ปีที่แล้ว +5

    ዝማሬ መላክት ያሠማልን ጥኡም ዝማሬ ከቤቱ ያፅናህ

  • @גויתואלם
    @גויתואלם ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን

  • @neamenayalew6455
    @neamenayalew6455 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬህ ከስዕሏ ፊት ቆመህ ቢሆን ደግሞ የበለጠ መልካም ይሆንነበር ።በተረፈ ድንቅ ልብ የሚያረሰርስ ዝማሬ ነው ።