🛑 ናታኔም ነኝ በዘማሪ የአብቃል ደሳለኝ (Natanem negn By Zemari Yeabkal Desalegn)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 920

  • @ZIKMEDIA
    @ZIKMEDIA  2 หลายเดือนก่อน +58

    ዚቅ ሪከርድስ የተሰኘ አዲስ የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ አዳዲስ ፕሮግራሞችን እዛ ላይ ይጠብቁ
    th-cam.com/video/q8CeKkIkhoQ/w-d-xo.htmlsi=gRBHnvoNaTfEOc8H

    • @MyLove-x8f
      @MyLove-x8f 28 วันที่ผ่านมา +1

      እሺ እናደርጋለን በሩቱሉን ብቻ ❤

    • @MeskeremHailu-sx6ob
      @MeskeremHailu-sx6ob 8 วันที่ผ่านมา

      እሽእናደርጋለን በርታወንድማችን❤❤❤❤❤❤

    • @hdlidet
      @hdlidet 5 วันที่ผ่านมา

      🎉❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 4 หลายเดือนก่อน +483

    በዚህ ክብር እንዳይህ ምኞቴ ነበረ የአብ ቃል ,,,,,,የአብ ቃል ,,,ለዝማሪ እነጂ ለዘፈን አልተወለደምና ተመሥገንንን እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሣምርልህ ውድድድድድድድድድድድ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 4 หลายเดือนก่อน +7

      🎉🎉🎉❤❤አሜሜን

    • @HdhbDhdb
      @HdhbDhdb 4 หลายเดือนก่อน +3

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉Amen Amen Amen 🙏

    • @OrthodoxTewahedo-
      @OrthodoxTewahedo- 4 หลายเดือนก่อน +8

      በቤቱ ያሳድግህ፤ ጸጋን ሲንከባከቡት ጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምራል፨ በርታ፨ አይዞህ፨ በጥሩ የኅትመት ሥራ በያሬድ ዜማ የታሸ መዝሙር ታቀርብልናለህ፨ ቤተክርስቲያን ትፈልግሃለች፨ አንዴ ወዲያ አንዴ ወዲህ አትበል፨ እንደ ልጅነትህ በሊቃውንት ተግሳጽ ማደግህ ነገህን ያሳምረዋል፨ ተግሳጽን ቸል አትበል፨

    • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ
      @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ 4 หลายเดือนก่อน

      እኔም

    • @MelkamAyenew-z9v
      @MelkamAyenew-z9v 4 หลายเดือนก่อน +3

      ዘፋኝ ነበር እዴ?

  • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
    @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 4 หลายเดือนก่อน +311

    ወጣቶች በዘፈን ውስጥ ያላችሁ ተመለሱ እንደዚህ ወጣት ከዘፈን ወደ መዝሙር በቤቱ ያቆይህ ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 4 หลายเดือนก่อน +7

      🎉🎉🎉❤❤እዉነት ነወ ዘማሪ መላክ ያሰማምን

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam 4 หลายเดือนก่อน +5

      አንደበት የተፈጠረው እግዚአብሔር አምላካችንን ልናመሰግንበት ነው የወደደውን የመረጠውን እንዲያመሰግነው ያደርገዋል መጨረሻውን ያሳምረው ጥሩ ልሳን አለህ እድሜሕን በተሰጠህ መክሊት ፈጣሪሕን ስታመሰግን ስታገለግል ያነርሕ በርታ የተዋሕዶ ልጆች እንወድሐለን

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@Ye-maryam ❤❤❤❤

    • @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
      @ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ 4 หลายเดือนก่อน

      @@azebtufa7389 ❤❤❤❤

    • @MelkamAyenew-z9v
      @MelkamAyenew-z9v 3 หลายเดือนก่อน +1

      እሱ ይርዳን​@@Ye-maryam

  • @BelayineshTasew
    @BelayineshTasew 4 หลายเดือนก่อน +144

    የተረሳውን የምያስታውስ የተናቀውን የምያከብር የወደቀውን የምያነሳ የደረቀውን የምያለመልም አምላክ የናዝረቱ እየሱስስ ክርስቶስ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

    • @YonasShemels
      @YonasShemels 17 วันที่ผ่านมา

      አሜን ክብሩ ይስፋ

  • @ElshadayAmlakey
    @ElshadayAmlakey 10 วันที่ผ่านมา +7

    ናታኔም ነኝ 🙏✝️
    የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው
    ብዘምርለትም ያንስበታል ይኽው
    ከውድቀቴ አንስተህ ድካሜን ያገዝኸኝ
    ሰባራውን ድልድይ ገጥመህ ያሻገርከኝ
    ሰካራም ዘማዊ ወንበዴ ነበርኩኝ
    ያመፀኞች መሪ ደምን ያፈሰስኩኝ
    ዛሬ ግን ታሪኬን ጌታ ቀይሮታል
    ለኃያሉ ጌታ ምስጋና ይገባል
    ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገ
    አምላኬ ነው ለኔ የታመነው
    በዘመኔ ሁሉ ድንቅን የፈፀመው
    ጌታ እኮ ነው ይህን ያደረገ
    ሳይከብድብኝ የዓለም ዝና
    ተንበርክኬ ልስጥህ ምስጋና
    ምክንያት አለኝ ለማዘንበሌ
    ናታኔም ነኝ ይህቺ ናት ቃሌ
    ደጅ ሆኜ ካንተ በር
    ተስፋ አድርጌ ስዘምር
    ቆጥረህልኝ እንደ ዋጋ
    አከበርከኝ ባንተ ፀጋ
    ናታኔም ነኝ በአገልግሎቴ
    አይከፋኝም ታናሽነቴ
    እጠርጋለሁ ደጅህን ጌታ
    ዝቅ ብዬ ላንተ ውለታ
    ህይወት ሰላምን ትቼ
    የማይታይ አይቼ
    ላንተ ብሰጥ ጀርባዬን
    ልተዋወቅ ጠላቴን
    የከበበኝ ውጊያ ነው
    የተረፈኝ ፀፀት ነው
    የሻርክልኝ ቁስለቴን
    ተሰቅለህ ነው አባቴ
    በዋጋ ገዝተኸኛል እና
    ስለእኔ ደም ከፍለሀል እና
    በዋጋ ገዝተኸኛል እና
    ስለእኔ ደም ከፍለሀል እና
    ልሳኔ ያውጃል ክብርህን
    አልረሳም ጌታ ውለታህን
    ልሳኔ ያውጃል ክብርህን
    አልረሳም ጌታ ውለታህን
    ቅዱሱን መስዋዕት ልዑል ስለሚወድ
    ምን ይዤ ልምጣና ከአምላኬ ፊት ልስገድ
    ወደላይ በሰማይ ወደታች በጥልቀት
    አምላኬ የት አለ የምትገኝበት
    አምላኬ የት አለ የምትገኝበት
    በምን ደስ ላሰኝህ ጌታዬ ሆይ
    በምን ደስ ላሰኝህ አምላኬ ሆይ
    ዓለምና መላው ያንተው አይደለም ወይ
    የፈጠርከው ሁሉ ያንተው አይደለም ወይ2

  • @Hash_malmedia-zw4sb
    @Hash_malmedia-zw4sb 4 หลายเดือนก่อน +305

    ወንድሜ ከዘፈን ከዓለማዊ ስፍራ ትቶ ንቆ ነው የመጣው እስቲ እናበረታታው። ዘፍኖ ቢሆን እንክብ ነበር ግን ዘመረ ሲባል ምነው?????

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 4 หลายเดือนก่อน +2

      🎉🎉❤❤❤

    • @hiwotelene
      @hiwotelene 4 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

    • @z_amen87
      @z_amen87 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤❤❤

    • @weyeinshtdiri8703
      @weyeinshtdiri8703 4 หลายเดือนก่อน

      ♥️♥️♥️

    • @eyasyayinekulu3113
      @eyasyayinekulu3113 4 หลายเดือนก่อน

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 4 หลายเดือนก่อน +89

    አስር ጊዜ ሰማሁት በቤቱ ያሳድግህ ከሌላ ሰዉ ሰምቸዋለሁ ከእርሱ ሴሆን እኔ እጃ ወደድሁት ወንድሜ ያሳድግ

  • @mimiderebe5046
    @mimiderebe5046 4 หลายเดือนก่อน +59

    ዘመንክ ሁሉ በቤቱ ይለቅ ዝማሬ መላህክትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን

  • @bezaneshwebetu8200
    @bezaneshwebetu8200 4 หลายเดือนก่อน +54

    የኔ አባት የኔ አደበተ ማር ምን ልበልህ ምን ብዬ ልመርቅህ ቃላት አጣውኝ እደግልኝ ቸሩ መድሀኒአለም እቅፍ ድግፍ አድርጎ በቤትህ ያኑርህ❤❤❤

    • @Hawii-ws9gy
      @Hawii-ws9gy 4 หลายเดือนก่อน

      Amen Yasadeglesh Tadelash❤

  • @AnaSamson-un2ru
    @AnaSamson-un2ru 4 หลายเดือนก่อน +36

    ሰም መላክ ያወጣል አሉ የአብቃል❤❤❤❤❤በቤቱ ያጽና😊😊😊ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ወንድሜ

  • @Amare_2003
    @Amare_2003 21 วันที่ผ่านมา +4

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ትባርክህ ትቅድስህ በቤቷ ታፅናህ አምላከ እግዚአብሔር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Yorilua
    @Yorilua 4 หลายเดือนก่อน +33

    እንዴት የሚገርም ፀጋ ነው? ተባረክልን የኛ ልጅ ከዚ በላይ ፀጋውን በእጥፍ ድርብ ይጨምርልህ የኔ ልጅ:: በተጨማሪ ይሄ ሚዲያ የ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ትውፍፊትን የጠበቁ ቅዱሳት ስእላት ብቻ መጠቀሙ የሚደነቅ ነው በርቱ:: ሁሌ ግጥሙንም እንዲህ ፃፋልን

  • @MoulouMlnshehlue
    @MoulouMlnshehlue 4 หลายเดือนก่อน +48

    የኔጌታ እንካን ለዜህ ያበቃ ከዘን የመለሰጌታ ይመስጌን በቤቱ ያጠክርህ

    • @azebtufa7389
      @azebtufa7389 4 หลายเดือนก่อน +1

      ❤❤❤🎉🎉🎉ልልልልልልል አሜን

  • @ትንሳኢወርቅ
    @ትንሳኢወርቅ 4 หลายเดือนก่อน +50

    ወጣት ልጅ ነው የራሱ የሆነ ነገር እንዲኖረው ኦርቶዶክሳውያን እናበርታታው እናግዘው። ይህ የመሰለ ዘማሪ ስለሰጠ እንረባረብ።

    • @hdlidet
      @hdlidet 5 วันที่ผ่านมา

      ኖረው እኮ ጌታየን ያዘ አይደለ ለሱ ምን ይሳነው ሁሉን በጊዜው ይሠጠዋል ብቻ ፀልዩለት 🤗🤗❤❤

  • @DeaconSamsonNegash
    @DeaconSamsonNegash 4 หลายเดือนก่อน +29

    ፀጋውን ያብዛልህ ትንሹ ያብ ፍፃሜህ ይመር አባቴ በርታ❤

  • @E.EstefanosFekadu
    @E.EstefanosFekadu 4 หลายเดือนก่อน +39

    የአቡዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርታልን አባቴ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @ufeuy1059
    @ufeuy1059 4 หลายเดือนก่อน +36

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በርታ ወንሜ በቤቱ ያፅናህ

  • @ZeyedeTekola
    @ZeyedeTekola 26 วันที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመህን ይባርክልህ ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ አልኩ ሁሉንም ለየብቻ ጨርሰህ ዘምራቸው

  • @ezgabheryemasegen6009
    @ezgabheryemasegen6009 4 หลายเดือนก่อน +22

    የኔ ታሪከ እንደቀየረው እግዚአብሔር ይመስገን የሌሎችም እንደዚህ ይቀይር አማን አሜን አሜን

    • @GeteMekuriyaw
      @GeteMekuriyaw 7 วันที่ผ่านมา

      Temesgn enm 1ken tarike tekeyere edl dgl dereshlgn enate emebete

    • @teferimerid2577
      @teferimerid2577 3 วันที่ผ่านมา

      amen

  • @yo-cb4lz
    @yo-cb4lz 4 หลายเดือนก่อน +39

    አባት ሆይ እኔን ሀጥያተኛውን ማረኝ ይቅር በለኝ ሀጥያት ይብቃ ዝሙት ይብቃ በለኝ እንባዬን አብስ ልጄ ብለ ጥራኝ እኔም አቤት እልሀለው እንባዬን እብስ አሜን እኔ ሀጥያተኘ ነኝ 😢😢😢

    • @orto_media_podcast
      @orto_media_podcast 3 หลายเดือนก่อน +2

      አሜን 😢

    • @BsroBisro
      @BsroBisro 2 หลายเดือนก่อน +2

      Enam ሀጥህ ነኝ

  • @kidistmuluneh-oy2cw
    @kidistmuluneh-oy2cw 4 หลายเดือนก่อน +20

    ያቡዬ የኔ ወንድም ፀጋውን ያብዛልህ እንዴት ደስ እንደሚል ማርያምን የምታመሰግነው አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅህ🙏🙏

  • @KemeriaAman
    @KemeriaAman 3 หลายเดือนก่อน +20

    ናታንኔም ነኝን ሙሉውን ዘምርልን። እግዚአብሄር መንገድህን ያቅናው። አሜን።

  • @selamtadele2309
    @selamtadele2309 4 หลายเดือนก่อน +17

    መጨረሻህ ይመር በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ! ትክክለኛ ምርጫ ነው የመረጥህ: ጥዑም አንደበት የሰጠህን አምላክ ማመስገን የሰማይ የምድርን ክብርኘን ትጎናጸፋለህ!!!

  • @ashenafihailemariam123
    @ashenafihailemariam123 17 วันที่ผ่านมา +3

    ውድ ወንድሜ የአብቃል ብዙ ላይክ ብዙ ሼር ላታገኝ ትችል ይሆናል እውነተኛ ደስታና ሰላም በዚህ አለህ።እግዚአብሔር ይጠብቅህ የምታደስተው አገልጋዩ ያድርግህ።

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 4 หลายเดือนก่อน +14

    ዝማሪ መላክት ያሰማል ህፃኑ ወንድሜ
    ስም መላክ ያወጣል እዉነት የአብ ቃል ደስ አለኝ ድንቅ ልጅ

  • @HiwoteDenu-v9e
    @HiwoteDenu-v9e หลายเดือนก่อน +3

    አእግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያጽናህ የኔጌታ ተባረክልኝ

  • @tigistmolla-ew1mc
    @tigistmolla-ew1mc 4 หลายเดือนก่อน +47

    ልጅነቴን አስታወስከኝ በቤቱ ያፅናህ❤❤❤😢😢😢

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 4 หลายเดือนก่อน +32

    እንባዬ መጣ የኔ ወንድም ምንኛ መታደል ነው እግዚአብሔር ማመስገን😢

  • @birhanewetere8578
    @birhanewetere8578 4 หลายเดือนก่อน +15

    እልልልልልልልልል👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽 ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ ፀጋው ብዝት ይበል ቸሩ መድሐኒዓለም ከክፉ ይጠብቅህ 🤲🏽🤲🏽🤲🏽

  • @ወለተማረያም
    @ወለተማረያም 4 หลายเดือนก่อน +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤የኔንም ልመና ሰምቶልኝ ለሀገሬ ያብቃኝ ለንስሀ ሞተ ያብቃኝ😢😢😢😢😭😭

  • @meskeremalenga668
    @meskeremalenga668 16 วันที่ผ่านมา +2

    እግዚአብሔር የሰጠህ ድምፅ ለዝማሬ ነዉ፡፡ ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ🙏🙏🙏

  • @asdfghjkl-dd3nz
    @asdfghjkl-dd3nz 4 หลายเดือนก่อน +8

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ ያፅናክ ታዳጊ መዘምራንን እናበረታታ

  • @Ye-maryam
    @Ye-maryam 4 หลายเดือนก่อน +9

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ትንሹ ትልቅ ያድርግሕ ጅማሬሕን ለፍፃሜ ያብቃሕ የአገልግሎትሕ ዘመን ይባረክ በቤቱ ያፅናእሕ

  • @LyuNguse
    @LyuNguse 2 หลายเดือนก่อน +5

    አቤቱ የኔንም ድንጋይ ልቤን አፍርስልኝ😭 ወንድሜ በቤቱ ያፅናህ

  • @YabsraWondimu
    @YabsraWondimu 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሚካኤል በክንፎቹ ይከልልህ ጥኡም ዝማሬ ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን የአብቃል 🙏🙏🙏

  • @Selam1927
    @Selam1927 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ልጅ የአብቃል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በረታ አማኑኤል በቤቱ ያፅናህ
    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @maazasahle2415
    @maazasahle2415 4 หลายเดือนก่อน +10

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል።
    እስከ መጨረሻው በቤቱ ያጽናህ።ፀጋውን ይጨምርልህ።

  • @kasu3477
    @kasu3477 4 หลายเดือนก่อน +9

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ተባረክ ፍፃሜህን ያሳምርል ገዚበላይ የምታገለግልበት ፀጋውን የሚል ብዛልህ❤❤❤❤

  • @tegistendaylalu5563
    @tegistendaylalu5563 3 วันที่ผ่านมา

    ልብን እሚኮረኩር ዝማሬነው ለዝማሬው ቃለህይወትን ያሰማል በቤቱም ያፅናል❤❤❤

  • @AyileGimechu
    @AyileGimechu 4 หลายเดือนก่อน +7

    ኦኦኦ እንዴት ደስስስስስ ይላል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ መጨረሻህን ያሳምርልህ

  • @DFf-er8gc
    @DFf-er8gc 4 หลายเดือนก่อน +7

    መጨረሻ ይመር በቤቱ ያፀናህ ወንድሜ ትክክለኛ ምርጫ ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤❤

  • @ZemariBemnetZenebe
    @ZemariBemnetZenebe 4 หลายเดือนก่อน +7

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያብዬ።እግዚአብሔር በደጁ ያፅናህ።

  • @HanaAlemu-t3k
    @HanaAlemu-t3k 3 หลายเดือนก่อน +2

    ማነው እንደኔ ይሄ መዝሙር ሱስ የሆነበት ዘማሬ መላክተን ያሰማለን ❤❤🙏🙏

  • @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ
    @ተስፋየማርያምልጅ-ጰ4ኀ 4 หลายเดือนก่อน +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን በቤቱ ያፅናህ

  • @Kal-o9z
    @Kal-o9z 4 หลายเดือนก่อน +6

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከዚህ በላይ እግዚአብሄርን የምታገለግልበት የምታወድስበት ጥበቡን ያድልህ የድንግል ልጅ በቤቱ ያሳድግህ በዝማሬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @janohailu2184
    @janohailu2184 4 หลายเดือนก่อน +9

    እግዚአብሔር ከፊትህ እየቀደመ መንገድህን ይምራልህ የኔ ልጅ

  • @ermiasaynekulu2628
    @ermiasaynekulu2628 4 หลายเดือนก่อน

    Geata akonewu yehene yaderegewu yegha amelake hulune yechelale fwsameahene yasamerilehe wenedemeay ❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 4 หลายเดือนก่อน +5

    ወደ ትክክለኛው መንገድ በጧቱ ገብተሐል ቀሪ ዘመንህ ይባረክ ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @YhjeiejHheoo8
    @YhjeiejHheoo8 4 หลายเดือนก่อน

    Egziabher zimare Mela'k yasemalin.Amen.

  • @RozaAsefaw
    @RozaAsefaw 4 หลายเดือนก่อน +7

    ውይ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ይሄ ድምፅ ለምስጋነው የሚገባው ዝማሪ መላእክት ያሰማልን

  • @bekeledemissie2935
    @bekeledemissie2935 9 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ

  • @alemayalew2344
    @alemayalew2344 4 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይመስገን ወደልብህ የመለሰህ ዘማሪ ሆነህ ስላየንህ እጅግ በጣም ደስ ብሎናል ለዘለዐለም በቤቱ ያቆይክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hayat-i7p5k
    @Hayat-i7p5k 27 วันที่ผ่านมา +1

    እልልልልልልልል ቃል እግዚአብሔር የመስገን ዝማሬ መላይክት ያሠማልን እግዚአብሔር ይመስገን ማርያም ን እያለኩ ነው የሠማሁት ቃል እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 4 หลายเดือนก่อน +5

    ኦ የዘማሪ ዳግማዊን ደርቤ መዝሙርን በሚገርም ድምፅ ዘምረህዋል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን እደግ ተመንደግ ጥሩ አቅም አለህ በርታ።

  • @Dn.YihunselamAsratOfficial
    @Dn.YihunselamAsratOfficial 4 หลายเดือนก่อน +4

    የአብቃል❤ ጸጋህ ይብዛልኝ 😍 እድሜ ዘመንህ ሙሉ ለምስጋና የተሰጠ ይሁን 🙏

  • @hanamulusew4226
    @hanamulusew4226 4 หลายเดือนก่อน +9

    የወደደኝ ጌታ ምን አድርጌለት ነው 😔
    የሚያረጋጋ የሚያፅናና እንደ መድሃኒያለም የለም

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 2 หลายเดือนก่อน +1

    ፍፃሜህን ያሳምርልን ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን❤❤🌹👏

  • @ElsaBelay-q1w
    @ElsaBelay-q1w 4 หลายเดือนก่อน +3

    ቃልዬ አሁን ነው ቦታህን ያገኘኸው ጌታ ይወደሃል በዚህ ቀጥል ተባረክ እናትና አባትህ እደለኛ ናቸው

  • @MituAmsalu
    @MituAmsalu 2 หลายเดือนก่อน +1

    ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን ብላቴናው❤በቤቱ ያኑርህ❤❤❤❤❤

  • @Adingn
    @Adingn 3 หลายเดือนก่อน +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሠማልን 4:36 ወንድም አለሜ በርታ በእዉነት እንባዬ ታገለኝ😢😢😢😢😢 እኔም በስደት በመከራ ሰአት ጀምሬዉ አሁን ሰነፍኩ እግዚአብሄር ያበርታሽ በሉኝ

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 9 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እግዚአብሔር በቤቱ ዘልአለም እድትኖር ይርዳህ ተመስገን።

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 4 หลายเดือนก่อน +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላአክት ያሰማል በረታ አግዚአበሄር የበለጠ ፀጋ መንፈሰ ቅዶሰን ይሰጥእክ አሜን❤❤❤❤❤

  • @BetelemTesfaye-wt2bg
    @BetelemTesfaye-wt2bg 14 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላኣክ ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የወደደኝ ጌታ ምን ኣድርጌለት ነው!! ድንቀ መዝሙር እግዝያብሔር በቤቱ ያጽናሕ🙏🙏🙏

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ 4 หลายเดือนก่อน +33

    በእግዚአብሔር ላይክ እናድርገው ❤❤❤❤❤❤

  • @gvu3799
    @gvu3799 2 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ እሚል ዝማሬ ነው ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክ

  • @yetnayetasefa
    @yetnayetasefa 4 หลายเดือนก่อน +4

    ከዚህ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @UuKk-w1f
    @UuKk-w1f 4 หลายเดือนก่อน +2

    የኔ ወድም እንኳን ለዚህ ክብር አበቃህ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ሰማሁት ሰማሁት 😢😢😢😢

  • @ayenalembeyene
    @ayenalembeyene 4 หลายเดือนก่อน +3

    በቤቱአቅፎና ደግፎያቆይህ ጅማሬሳይሆን ፍጻሜህንያሳምረው የኔልጅ እድግበል ተባረክ

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 2 หลายเดือนก่อน +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሃለን ወንድማችን

  • @rahelnegash21
    @rahelnegash21 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናህ መታደልህ ወንድሜ እመአምላክ ትጠብቅህ

  • @ChewaneshWolde
    @ChewaneshWolde 3 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።በቤቱ ያፅናህ ❤❤❤❤❤

  • @Geni-k9o
    @Geni-k9o 4 หลายเดือนก่อน +11

    ❤❤❤❤❤የህወት ቃል ያሠማል

  • @helenawuraris2099
    @helenawuraris2099 หลายเดือนก่อน +1

    በቤቱ ያፅናህ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተባረክ

  • @seblenurga1500
    @seblenurga1500 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሪ መላክ ያሠማልን በቤቱ ያኑርህ የድንግል ልጅ

  • @TigstMulu-i2k
    @TigstMulu-i2k 4 หลายเดือนก่อน +1

    የአብቃልየ የኔየ ልዮ ወንዱም ልዩ ተሰጦ በረታ የአንተን ሀሣብ የተቀበለ አማላክ የኔንም ሀሣብ ይቀበልልይ በፀሎት አስበይ ማሪየ በጣም እምወደው 4:56 መዝሙረ ነው።

  • @RMetica
    @RMetica 4 หลายเดือนก่อน +11

    እዚህ መዝሙር ላይ በማዳመጥ ሪከርድ የሰበርኩት እኔ ነኝ 😢❤💝🙏
    በእዉነት ወንድም አለሜ በቤቱ ያጽናህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን፫🙏

  • @bezawitdemisse1455
    @bezawitdemisse1455 2 หลายเดือนก่อน +2

    ብሰማማው ብሰማው አልጠግብ አልኩኝ እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ❤

  • @Mk_samuel_tube
    @Mk_samuel_tube 18 วันที่ผ่านมา +5

    1 M veiws 500k ene negn degageme😊

  • @BirukDemeOfficial
    @BirukDemeOfficial 2 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ጴንጤ ነኝ ይህት መዝሙር በጣም ነው የምወደው ያደኩበትና አፌን የፈታሁበት መዝሙር ነው 😢😢😢😢😢😢 ❤❤❤❤❤❤❤❤ ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @MeseretGudissa-b2w
    @MeseretGudissa-b2w 4 หลายเดือนก่อน +3

    zmar melak yasemaln ❤🤲🏾🤲🏾🤲🏾!!!

  • @HanaLema-t8y
    @HanaLema-t8y 22 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘመንህ በቤቱ ይለቅ❤❤❤

  • @Azahel-media
    @Azahel-media 4 หลายเดือนก่อน +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የኣብየ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @TadesseWedifrawe
    @TadesseWedifrawe 4 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን የአብ ቃል በእዉነት ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋዉን በረከቱን እዉቀት ጥበቡን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ ጅማማሬህን ሳይሆን ፍፃሜህን ያሳምርልህ አጥት የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ በርታልን አሜን፫

  • @AbAbel-nw6pp
    @AbAbel-nw6pp 4 หลายเดือนก่อน +3

    አረ በማርያም ምንድነው ምሰማው❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን

  • @tshayetogu149
    @tshayetogu149 4 หลายเดือนก่อน

    BEBATO YAXENHE YEXEFOTENE HUOLO EGEZABHARE WEDEBATO YEMELESACHEWE ZEMARA MELAKETENE YASEMALENE❤❤🙏🙏

  • @kiki34-v6z
    @kiki34-v6z 4 หลายเดือนก่อน +3

    Zimare melakit yasemalin wendimachin❤❤❤❤ medhaninialem bebetu yatsinah

  • @teramagnegeri
    @teramagnegeri 4 หลายเดือนก่อน +2

    አንተ ለዝህ ክብር የተፈጠርክ ድምፀመረዋ ብላቴና ነህ አሁንም ገና ብዙ ክብር ከፊትህ ይጠብቅሀል ወንድሜ መድሃኔዓለም በቤቱ አንግሶ ከፍ አድርጎ ያኑርህ በርታ::

  • @NatnaelMengstu-s9z
    @NatnaelMengstu-s9z 4 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ልዩ ወንድም ተባረክ ከውሉደ ሀይማኖት

  • @Girmawit867
    @Girmawit867 4 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረክ ❤ መዝሙር መስማት ደስ ሲል እረፍት 🥺

  • @KalkidanHagos
    @KalkidanHagos 4 หลายเดือนก่อน +5

    Temesgen temesgen temesgen Temesgen temesgen temesgen Temesgen temesgen temesgen temesgen temesgen temesgen

  • @SiparaSipu
    @SiparaSipu 3 หลายเดือนก่อน

    እስመ አልቦ ነገር ዘይሳኖ ለእግዚአብሔር
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ለበለጠዉ ክብር እመብርሃን ታብቃህ የሚያስደምም ተሰጥኦ አለህ እመብርሃን ፀጋህን ታብዛልህ❤❤❤

  • @eskedaryimer2661
    @eskedaryimer2661 4 หลายเดือนก่อน +4

    የኔ ወንድም በቤቱ ያፅናህ

  • @VivoYy-o3s
    @VivoYy-o3s 22 วันที่ผ่านมา

    እውነት ይህን እስቲ ማነው እንደ እኔ የሚወደው❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላዕክት የያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SerkalemBehaylu-xy9tq
    @SerkalemBehaylu-xy9tq 4 หลายเดือนก่อน +3

    በእንባ ነው የሰማሑት በቤቱ ያፅናህ

  • @ዛሬምተመስገንጌታዬ
    @ዛሬምተመስገንጌታዬ 2 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንቁ ወንድማችን 💞💞💞

  • @mekuriatesfaye3178
    @mekuriatesfaye3178 4 หลายเดือนก่อน +3

    የእግዚአብሔር ስሙ ፈፅሞ የተመሰገነ ይሁን

  • @DinbusheWondmagegn-k3u
    @DinbusheWondmagegn-k3u 4 หลายเดือนก่อน +2

    ይገርማል ሁሉም ነገር ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው ሚሆነው ሰው የእድሉን እንጅ የምርጫውን ኖሮ አያውቅም።ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @tewodrostewodros7145
    @tewodrostewodros7145 4 หลายเดือนก่อน +5

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ጥኡም ዝማሬ ነው

  • @yordiaweke9321
    @yordiaweke9321 4 หลายเดือนก่อน +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን በቤቱ አፅንቶ ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @bst7580
    @bst7580 4 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤