ከኢየሱስ ክርስቶስ ሞት እና ትንሣኤ ጋር በተያያዘ ለተነሱ ጥያቄዎች የተሰጠ መልስ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 73

  • @EOTCMK
    @EOTCMK  4 ปีที่แล้ว +34

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ቻናሉን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ላላገኙት እንድናደርስ ስንል በትሕትና እናሳስባችኋለን።
    ስለ አገልግሎቱም አቀራረብ አስተያየት ብትሰጡን መልካም ነው።
    Subscribe and share th-cam.com/users/EOTCMK

    • @mrchu5492
      @mrchu5492 4 ปีที่แล้ว +2

      በርቱልን በጣም ጥሩ ነው ።

    • @keeramnadam2929
      @keeramnadam2929 4 ปีที่แล้ว +4

      አሜን አሜን አሜን በርቱልን

    • @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ
      @እግዚአብሔርይመስገን-ኘ6ጰ 4 ปีที่แล้ว +3

      ስንክሳር በጠዋቱ ለምን አታቀርቡልንም?

    • @beletemekonen6560
      @beletemekonen6560 4 ปีที่แล้ว +2

      በርቱልን በጣም ቆንጆ ነው

    • @asiratabbe1488
      @asiratabbe1488 4 ปีที่แล้ว +2

      ጥያቄ አለኝ።😔 ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለምን ወዳያው አልተነሰም ለምን ቆይቶ ተነሰ ለሚለው ጥያቄ መምህራችን መልስ እንደሰጡ ወዲያው ብነሣ እነሆ አልሞተም ይላሉ ቆይተው የተነሰ ደግሞ በስብሶ የማይጠፋ ሰጋ መለኮታዊ ስለሆነ ነው አሉ። 😏👉ታድያ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የአራት ቀን ሬሳ አልዓዛርምን አለስነሣም። እርሱ እኮ እግዚአብሔር ነው ሁሉም ማድረግ የሚችል አምላክ ነው ምንም የምሳነው እንደ ሌለው እናውቃለን ታድያ አልዓዛርም ሰው ሰው ነበረ ያራት ቀን ሬሳው አልበሳበሰምና እንዴት ይሄ አጥገብ መልስ ይሆናል 😔
      ከእኔ የበረታቹ አስረዱኝ

  • @tekabemeaza2190
    @tekabemeaza2190 4 ปีที่แล้ว +13

    በጣም የሚገርም እውቀት ነው አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይግለፁ ሎት ቃል ህይዎት ያሰማልን

  • @ሜሮንሐበሻዊት
    @ሜሮንሐበሻዊት 4 ปีที่แล้ว +8

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን በእውነት ድንቅ ትምህርት

  • @asiratabbe1488
    @asiratabbe1488 4 ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን በእድሜ ጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
    @ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ 4 ปีที่แล้ว +6

    በይ ማነሽ ስንዱን ጥሪልኝ ትስማ ይህን ትምህርት ሼር አድርጉልኝ ለዛች እባብ ማርያም ተገለጠችልኝ ለምትል ከንቱ ምላሳም ሴትዮ ካህናቱን ለምትሳደበዉ ስንዱ ነይ ተማሪ ወይም ተከታዮቿ

  • @ሰሉራያ
    @ሰሉራያ 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ጨማምሮ ይስጥልን

  • @sebleeyasu6996
    @sebleeyasu6996 4 ปีที่แล้ว +9

    እግዚአብሔር ይመስገን የተዋህዶ ልጅ ያደረገኝ መምህሮቻችን ብረሃኖቻችን ናችሁ ለማናስተውል ማስተዋል ይስጠን የህይወት ቃልን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @kidanetsehaye2806
    @kidanetsehaye2806 4 ปีที่แล้ว +5

    ማህበረ ቅዱሳን ፈታሪ ይባርካችሁ። ብዙ ተምረናል፡ በርቱልን፡ድንቅ ትንህርት ነው።

  • @ሰኒዬአበበ
    @ሰኒዬአበበ 4 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ድንቅ ነው

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 4 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እግዚአብሔc ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማን ይህንን የመሰለ የህይወት ትምህርት መስማት በመቻሌ መምህራኖቻችንና ቤተክርስቲያናችን ለዘላለም ይኑሩልን ድንግል በምልጃዋ አትለየን አሜን !

  • @Mandf-fikir4ever
    @Mandf-fikir4ever 4 ปีที่แล้ว +6

    መምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የኔም ጥያቄዎች ተመልሰውልኛል እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏💚💛❤

  • @tigisttizazu1165
    @tigisttizazu1165 4 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራን ሙልየ በርቱልን ወንድሞቸ

  • @ወለተክሮስ
    @ወለተክሮስ 4 ปีที่แล้ว +6

    ጉሩም ነው ቃል ህይወት ይሰማልን

  • @hesn6839
    @hesn6839 4 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛሎት። ቃለሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማይን ያውርስልን።

  • @ኦርቶዶክስክርስቲያንነኝ
    @ኦርቶዶክስክርስቲያንነኝ 2 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ትምህርት ነው ክርስቶስ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን😍

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @ሰብሊየእናቷልጅሰብሊና
    @ሰብሊየእናቷልጅሰብሊና 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን
    ተዋህዶ ኮ ድንቅና ሚስጥሯም የበዛ ነው።
    አምላኬ ሆይ የእኔንና የመሰሎቼን
    አእምሮና ልቦና አብራ።

  • @haymanotyimer5481
    @haymanotyimer5481 4 ปีที่แล้ว +2

    ድንቅ ነው ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @asterabate5029
    @asterabate5029 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መመህሮቻችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እንደናንተ ያሉትን አባቶቻችንን ያብዛልን

  • @eotcchannel7021
    @eotcchannel7021 4 ปีที่แล้ว +4

    ‼️ #ሰኑይ ~ ~ ~ #ማዕዶት ‼️
    (ካብ ትንሳኤ ክሳብ ዳግማይ ትንሳኤ)
    ✝ካብ ትንሳኤ ክሳብ ዳግማይ ትንሳኤ ዘለዋ መዓልትታት ነናይ ባዕለን ስያመን ትርጉምን ዘለወን እየን። በዚ መሰረት ፅባሕ ሰኑይ ማዕዶት ተባሂላ ትጽዋዕ። #ማዕዶት_ማለት_ምስግጋር ማለት ኾይኑ፣ ጎይታ ብዕለተ ዓርቢ ብኣካለ ነፍስ ናብ ሲኦል ወሪዱ ንኹሎም ነፍሳት «ሰላም ንዓኻቱም ይኹን» ብምባል ካብ ሲኦል ናብ ገነት፣ ካብ ጸልማት ናብ ብርሃን፣ ካብ እስራት ናብ ሓርነት ከምዘሰጋገሮም እንዝክረሉን እንዝምረሉን መዓልቲ ስለዝኾነ እዩ። (ዮሓ19፡18፣ ሮሜ5፥10-17) ንሕና ካበይ ናበይ ተሻጊርና ንኸውን? ቅድሚ ትንሳኤ ዝነበረና ዘርኣውነት ብሰብኣውነት ተሻጊርናዮ ዶ? እዚ ሕቶ ንባዕልና ንሕተት!!
    ✝ ጎይታናን መድሓኒናን ኢየሱስ ክርስቶስ ካብ ዝተንስኣላ ሰንበት ክሳብ በዓለ ጰራቅሊጦስ (50 መዓልቲ) ዘሎ ግዜያት ትንሳኤኡ እናዘከርና እንሕጎሰሉ ጊዜ እንትኸውን «በዓለ ሓምሳ» እናተብሃለ ድማ ይፍለጥ። እዚ ቅንያት እዚ ሓጎስና ብብልዕን መስተን እንገልጸሉ #እንተይኮነስ፤ ዝተቐይምናዮም ይቕረ እናተባሃሃልና ብዝቐደመ ሓጢኣትና ተጣዒስና፣ ብንስሓ ተሓጺብና፣ ካብ ዝወደቕናሉ ብሓድሽ ህይወት ምስ ክርስቶስ እንትስኣሉ ግዜ እዩ። ብፍላይ ድማ ካብ ሰንበት ትንሳኤ ኣትሒዙ ክሳብ በዓለ ሓምሳ (ጰራቅሊጦስ) ኣብ ዘሎ ጊዜ ነገረ ትንሳኤኡ ብሰፊሑ ዝንገረሉን ዝስብኸሉን ጊዜ እዩ።
    ✝ እዚ ጊዜ እዚ ድማ ብክርስቶስ ትንሳኤ ዝረኸብናዮ ጸጋን በረኸትን ንዝክረሉ ስለ ዝኾነ ናይ ሓጐስን ፍስሓን ጊዜ እዩ። ኣብዚ ጊዜ ረቡዕን ዓርብን ዘይንጾመሉ ምክንያት እውን፣ 50 መዓልትታት በዓለ ሓምሳ ልክዕ ከም ሓንቲ ናይ ትንሳኤ መዓልቲ ስለዝቑፀራን፣ ናይ መንግስተ ሰማያት ምሳሌ እውን ስለዝኾናን እዩ እምበር፣ ናይ ዝጾምናዮ መዓልቲ ንምክሕሓስ ኣይኮነን።
    #ሠሉስ .... ክቕፅል'ዩ
    ❤️@StMichealSundaySchoolDjibru

    • @asterabate5029
      @asterabate5029 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ
    @ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማኅበረ ቅዱሳን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛሎት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋ ያድልልን አሜን

  • @Zagoy7952
    @Zagoy7952 4 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በእውነት

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህወት ያስማልን እንደዚ ኣርጎ የወደደን ጌታችን መድሓኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምስጋና ለሱ ይሁን።

  • @በምነትስደተኛዋየክርስቶስ
    @በምነትስደተኛዋየክርስቶስ 4 ปีที่แล้ว +1

    ማሕበረ ቅዱሳን ማሀበራችሁን ያስፋልን

  • @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ
    @ሰአሊለነቅድስት-አ9ፐ 4 ปีที่แล้ว +2

    Amen kale Hiwete yasemalene

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 4 ปีที่แล้ว +7

    YE WESHA LIJE WESHA NEW,YE DIMET LIJE DEMT NEW,YE SEW LIJE SEW NEW ,YE EGZEABHER LILE EGZIABER NEW WOW TASEMAMETAGALCHI YECHI AMENNN!!!

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ
    @ወለተማርያምየዛራውሚ-ዠ7የ 4 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን

  • @overlookedtruths
    @overlookedtruths 4 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @አጋፔዩቱብ
    @አጋፔዩቱብ 4 ปีที่แล้ว +3

    መምህራችን እናመሰግናለን ቃል ሕይወት ያሰማልን!!! በግሌ የምጠይቀው አለኝ በማህበር ሚዲያ በስፋት እየተለቅቀ ዘፋኞች መዝሙር ነው እያሉ የሚለቁትን ማነው የፈቀደላቸው? ማነው እያስተባበረ ያለው? በግሌ እንዴ እንኳን የቤተክርስቲያን ቀኖና ሳይፈፀም ነው ምሳሌ እንድ ሰው ከአለም ወደ ቤተክርስቲያን አገልግሎት ሲመለስ ዝም ብሎ ወደ አገልግሎት ወደ ዝማሪ አይገባም እይዴል መምህር ታዲያ መምህር በምን መንገድ ነው ዛሬ አርቲስቶች ወደ ዝማሬ የገቡት ደግሞ ቀኖናውን ያላከበረ ሙዚቃ ሙዚቃ የሜሽት መዝሙር የሚመስል እየለቀቁ ያሉት???.......ለእኔ እንደ ወረርሽኝ ነው የማየው አርቲስቶች በስፋት ነው እየሄደበት ያለው ። .............. ቀጣዩ ጽሑፍ ይድረስ ለአርቲስቶች የእውነት ለተዋህዶ የምታስብ ከሆናቸው መጀመርያ ስርዓትና ቀኖናዋን ከአባቶች እግር ቁጭ ብላችሁ በትማሩ ከእዚያ በትዘምሩ አሁን ግን እየሆነ ያለው እንዱ ዘፋኝ ጀመር አሁን ሁላችሁም ተነስታችሁ መዝሙር አይሉት ዘፍን ትለቁታላችው እውነት ቤተክርስቲያንን የምትወዱ የምታኩብሩ ከሆነ የአባቶች ፍቃድ የሚያስፈልጋቸው እንዳለ አታውቅም እናንት የሙዚቃ መሳሪያና ድምፅ አለን እያላችሁ ለአማኙ ለቀጣይ ትውልድ ምንድነው እያሰተማራችሁ ያለው!!!!! ........ ተዋህዶ በስንቶ ትፈትን የነበጋሻው ስብስብ ተገላገለች ስንል አሁን ደግሞ የሴት ትንቢት ተናጋሪ፣ የኤልያስ ተከታዮች፣ አሁን ደግሞ እናንተ ዘፋኞች አማኙው/ምእመኑ ወደ ቤተክርስቲያን ሲመለሰ እናንተ ስትረሱ በእዚህ መጣችሁ!!!! ጥያቄ ቅዱስ ሲኖዶስ ጥሪ አቅርቦላቸዋል? ኑ ዘምሩ ብሎ? ምንም አልገባኝም?????? የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በቄ መዝሙር አለ አሁን የሚያስፈልገው የጸሞና ጊዜ የፀሎት ጊዜ ነው እንጂ እናንት የሙዚቃ ቅንብር አለባብስ አይደለም!!!!! I think you’re looking for attention. that way you guys doing this please stop doing this!!!!

    • @meseratmeserat205
      @meseratmeserat205 4 ปีที่แล้ว +1

      ሠላምየእግዜአቤሔርቤተሰቦቺ፡፡፡እናመሰግናለን፡፡፡ቃለሂወትያሰማልን

    • @asterabate5029
      @asterabate5029 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሠማልን ወሳኝ ጥያቄ ነዉ በእዉነት ጰጋዉን ያብዛልሽ

  • @emualmu1923
    @emualmu1923 4 ปีที่แล้ว +4

    አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @abrehamgebremeskel6692
    @abrehamgebremeskel6692 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛሎት መምህር

  • @BelayGeberHiwot
    @BelayGeberHiwot 6 หลายเดือนก่อน

    በመጀመርያ የተዋህዶ ልጅ ያደረገኝ እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን ቃለህወት ያሰማልን ::
    ሁልግዜ የሚጨንቀኝና ስለቤተክርስትባሰብኩ ቁጥር ክርስትያኖች የተሰማራንበት ስራ ያስጨንቀኛል መጠጥቤት ከፍተንስለልጆቻችን ስለእኛም ስለክርስትና እረጅምመንገድ መሄድ እምንችልይመስላችሁአል እራሳችንንካላታለለን የተቃዋሚዊችንእንኩአንድምፅ መቀነስ ችለን ወደእግዚአብሔር መቅረብየምንችልበት ትምህርቶች በሰፊው ካልተሰጡ ያለንበት ዘመንከሙዚቃና ከመጠጥ ጋር ተያይዘው ለቤተክርስቲያንከፍተኛ ፈተናይገጥመናል ብዬበማሰብነው :

  • @sarayedingllijisara7713
    @sarayedingllijisara7713 4 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህሮቻችን

  • @addisuagerie9282
    @addisuagerie9282 ปีที่แล้ว

    ቃለሂዎት ያሰማልን መምህራችን

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 4 ปีที่แล้ว +1

    ቃለህይዎትን ያሰማልን በርቱልን

  • @BirtukanAbera-no5tv
    @BirtukanAbera-no5tv หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ashagriet
    @ashagriet 4 ปีที่แล้ว

    እዮብዪ ወንድሜ ሳይህ ሁል ግዜ ደስ ይለኛል :: እዮብ ዳኒ ሲሳይ የግቢ ጉባኤ አስተማሪዎቻችን

  • @solyanamatewos3953
    @solyanamatewos3953 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክክ ተባረኩ በርቱልን

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 4 ปีที่แล้ว

    ለመምህራችን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ያድልልን ይልቁንም ለማስተማር ትጉልን እባካችሁ የተዋህዶ ልጆች ዘወትር እኮራባችኃለሁ

  • @yimegnushalbelay2366
    @yimegnushalbelay2366 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወትን ያስማልን።

  • @kindachewlibanos6916
    @kindachewlibanos6916 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እዮብ የዓገልግሎት ዘመነዎን ያርዝምልን። መምህ ጥያቄ ስላለኝ እንደዉ እድሉ ባገኝ

  • @birhanumossie8160
    @birhanumossie8160 4 ปีที่แล้ว

    መምህር እዮብ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አስበ መምህራንን ከጤና ጋር ያድልልን ፣ ዝግጅት ክፍሉንም እናመሰግናለን በርቱ አምላክ ያበርታችሁ፡፡ ጥያቄዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ ወይስ አማላጅ! የሚል ዝግጅት ላይ መምህሩ(መምህር እዬብ) "ጥቂት ነጥቦችን ፈጠን ፈጠን ብየ ብጠቅስ ጥሩ ነው" ብለው ነበር ያቆሙት፡፡ መጨረሻም ላይ ቀጣይ እንደሚቀጥል ተነግሮ ነበር(ይቆየን!)፡፡ ይህ ደግሞ በሌላ ርዕስ ማለትም ከክርስቶስ ጋር የተያያዘ ሆኖ፡፡ የዚያን ቀጣይ ቢዘጋጅ፡፡ አመሰኛለሁ፡፡

  • @አጋፔዩቱብ
    @አጋፔዩቱብ 4 ปีที่แล้ว

    ቢቻል እዬ ትምህርት በድጋሚ በመጨረሻው ቀን በቀጥታ ስርጭት በሚተላለፍ ላይ የጸሎት ስነስርዓት ላይ ቢቅርብ። ማለተ መንግስት በአዋጅ ባአወጀው ላይ ማለቴነው ብዙ ሰዎች ማስተማር ይቻላል ጥሩ ትምህርት ስለሆነ። በድጋሚ ተዋህዶ በተላይ በጥያቄና መልስ እንደማታስምር ይገልጻታል ከተዋሃዱ ውጭ ላሉት ትምህርት ነው።

  • @abrishabebe8391
    @abrishabebe8391 3 ปีที่แล้ว

    amen

  • @samrawithaylemaryam5913
    @samrawithaylemaryam5913 4 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይቅር በይን እኔን በደለኛ እለማወቄን አሳየሽን ውይ ጉድ እንዲህም አለ እንዴ ትምህር ልዩ ነው እድለኛ ነን እድል ፈንታን ስላገኘሁ እንካንም እልሞትኩ የእምላክን እናት በክር እንድማናት እድሜን ስለታደልኩ በእንባ እየታጠቡኩ ነው የስማሁት እናንተ ኦርቶዶክስውያን እባካችሁ በእምነታችሁ በርቱ ይህች እውንተኛይቱ ቤተ እግዚአብሔር ናት የማትነቃነቅ በአለቱ ላይ የቆመች እኔ ምስክር ነን ከሌላ እምነት ስለመጣሁ

    • @samrawithaylemaryam5913
      @samrawithaylemaryam5913 4 ปีที่แล้ว +1

      አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ::

    • @asterabate5029
      @asterabate5029 3 ปีที่แล้ว +1

      አሜን፫ እንኳን ደህና መጣሽልን እህታችን በቤቱ ያፅናሽ

    • @asterabate5029
      @asterabate5029 3 ปีที่แล้ว +1

      በዋሰብ ማህበር ትምህርት ተማሪ እህቴ የበለጠ እንዲገባሽ

    • @samrawithaylemaryam5913
      @samrawithaylemaryam5913 3 ปีที่แล้ว +1

      እንዴት አድርጌ ነው በዋስአፕ ቤተሰብ የምሆነው ይርዱኝ እባክዎትን አመስግናለው

    • @asterabate5029
      @asterabate5029 3 ปีที่แล้ว +1

      @@samrawithaylemaryam5913 እሺ እኔ አስገባሻለሁ የዋሰብ ቁጥርሽን አስቀምጪልኝ

  • @beyenewassihun2755
    @beyenewassihun2755 4 ปีที่แล้ว +1

    Ye medeniki timihirit new memehirahin kale hiyiwoti yasemalin be edimi be tina yitebikilin ORTHODOX TEWAHIDO le zeleaelem tinoralehi EGIZEAEBIHR hoyi Ethiopian aedera DINIGILI MARIAM hoyi be milijashi aesiben

  • @sahaykabadah6069
    @sahaykabadah6069 4 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትያሠማልን

  • @abrehamgebremeskel6692
    @abrehamgebremeskel6692 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛሎት መምህር

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 4 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mehariweldemariam4961
    @mehariweldemariam4961 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @ዋነብሴ-ኀ1ዐ
    @ዋነብሴ-ኀ1ዐ 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን