ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
እንካን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብር በዓል በሰላም አደረሳቹሁ የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ፀጋዉን ታብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእምዬ ኦርተደክስ ተዋህዶ ያደረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ልኝ ድንቅ ትምህርት ነዉ የኔ ዉድ መህምሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ምስጋና እናቱን ለሰጠን ለጌታችን ለመደሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን የእመቤታችን ጣዕሟ፣ፍቅሯ፣ ጸጋዋና፣ በረከቷ ይደርብን.... አባታችን እርሶም ትህትናን፣ ከሊቅነትን፣ ሊቅነትን ካለመሰልቸት ጋር ይዘዋልና አምላከ ሐዋርያት የሐዋርያትን ጸጋ በረከት ይስጦት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህም በከፋንበት ጊዜ መምህራንን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን 🙏❤❤
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአማላጅነታ አይለየን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ይስማልን መምህር
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባትክልን ያርዝምልን አሜን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 ከመስቀሉ ስር ርህሩህ ደጋን የሰጠን ጸጋ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ንጽህት ክብር ናት✝️ የረገጠችበትን መሬቱን 🙏እስማለን ቃሉ ቃላ ነው ✝️ የተናገረችው መሬት 🙏💖አይወድቅም ምንም ጊዜ ✝️ ታሳስብልናለች ትማጸንልናች ከእርሳ የሚቀርበው ማን ነው አምላካ ልጃም ነው ክብር✝️ ምስጋና ይድረሳት ይገባታል🙏አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ ከጤናጋር ✝️ ያድልልን እንካን አብሮ🙏✝️ አደረሳቹሁ አደረሰን አሜን🙏 አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንካንለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊየእረፍት መታስቢያ በዓል አደረስዎ
አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽 እንኩዋን ለናታችን ድንግል ማርያም አመታዊ እረፍት በአል አደረስን 🙏🏽
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን። እንኳን አደረሳችሁ አድርሰን የቅዱስት እመቤታችን ማርያም አመታዊ ክብር በዓል አሰተርእዮ ማርያም አመታዊ አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎቴች በርከታች ጸሎቴች የደርብን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤ በእውነት
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏"አንቺ ሴት ሆይ ካንቺ ጋራ ምን አለኝ""ልጄን ስሙት የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ" "ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የመጀመሪያውን ታምር ሲሰራ እመቤታችን አብራ ነበረች" "ውኃውን ወደ ወይን ጠጅ የተለወጠበት ጊዜ ሚስጥሩ ሲገለጥ" "ገና ስጋና ደሜን እሰጣችኃለሁ ማለቱ እንደሆነ"ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር ይፍቱን ይባርኩን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ።❤❤❤
እንኳን በሰላም በጤና መጡልን የተወደዱመምህራችን እንዲሁም ለመላው ኦርቶዶክስዊያን እንኳን ለእናታችን ለመዳኒታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያምአመታዊ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳቹድንቅ ትምህርት መምህር ብዙ ግዜ ኦርቶዶክስዊያን ን Attack የሚያደርጉበት የፕሮቴስታንት ያልተገለጠላቸው የመፀሃፍቅዱስ ቃል ነው እውነት እግዚአብሔር ይግለፅላቸው። እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
አሜን ፫🙏 አባታችንም እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የእረፍቷ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረስው ት አደረሰን 🙏❤በእውነት በደንብ ተረድቻለው እና የሰማሁትን/የሰማነው እግዚአብሔር በልባችን ያኑርልን ለሁላችን 🙏
ኦርቶዶክስ እንዳንተ ጉበዝ ታገኝ አትን የወለደች መሀፀን ትባረክ ዳግም ይፈጠር
❤🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ።እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ።ለነገር ሁሉ ማስተዋል ይስጤን ።ፍቃዱይሁን ከእኔ ይችንናት ❤ ስጦታ ❕❕❕❕
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ዓመታዊ አደረሰ መምህር ዘበነ (ፕ/ር ) አፈወርቅ ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ነፍስ የሚያስደስት ትምህርት ቃለህይወት
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ይባርኩን ይፍቱን ሁል ጊዜ የልኡል እግዚአብሔር ቃል እንደመገቡን ነው አይነ ልቦናየን ያብራልኝ በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያም ና ወለተ ኪዳን ብላችሁ
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ለእመቤታችን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቸርነቱን ያበዛልን ምሕረቱ ያልተለየን መተላለፋችን ያላሰበብን ቸር መሓሪ አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን መምህሬ እንክዋን አደረሶ አደረሰን የእመቤታችን ፍቅር ይብዛልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን አንካን ለአመቤታችን አስተርዪ በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤ በረከታ ምልጃዋ ፍቅራ አይለየን
✝✝✝እርሰዎን የሰጠንን አምላከ እስራኤልን እናመሰግነዋለን።🙏🙏🙏ድንቅ ትምህርት ነው።ውጤቱንም እያዩት ነው።ከዚያ ከጨካኙ ጠላታችን ሰይጣን መንጋጋ✝✝✝ እግዚአብሔር አምላካችን አናንተን ምክንያት አድርጎ ብዙዎች እየዳኑ ነው።ልመናዎት ረድኤትዎት ይደርብን።ሴራቸውንም በመረጃ ግልጥልጥ ማድረግ ይገባል።ይፍቱኝ።አሜን !አሜን! አሜን! ❤ ❤ ❤
Egzabher yebarkot memeher gerum denk temhirt new edeme ketena yestote!!! Egzabher bebetu yatsenale yemengestu werash yekeber kedashoch yadergen Amen!!!
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የእመቤታችን የድንግል ማርያም በረከቷ እና ምልጃዋ አይለየን🙏❤
አሜን አባታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝቧንም ይጠብቅልን
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የእመቤታችን ፍቅሯን በልባችን ጣማን ባደበታችን ያሳድርብን የልጇን አምላክነት የሷን እናትነት እና አማልጅነት ከመካድ እግዚአብሔር ይጠብቀን።
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ አደረስን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ዓመታዊ የረዕፍት መታስቢያ ባዓል🙏✝️❤️❤️❤️
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለአስተሪዮ ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የተዋሕዶ ልጆች የእመቤታችን ምልጇ ፀሎቷ እናትነቷ አይለየን በያለንበት ይጠብቀን ለአባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜንንንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
ሥላም ክርሥቶስ ይብዛሎት አባቴ መምህርዬ እኳን ለናታችን ለመቤቴ ቅድሥት ድግል ማርያም ብአል አደረሣችሁ 💞❤ እናቴ እኛ እኖድሻለን 💞💘❤❤💞❤🙏👏
ፕ/ር ዘበነ ለማ መጀመሪያ እናመሰግናለን : ተዋሕዶን ለሚረዳት በጣም ድንቅ የሆኑ ትምሕርቶችን ይማራል : እኛ ደካሞቹ አጥብቀን ብንይዛት ሁሉንም ነገር በተቆጣጠርነዉ ነበር : እግዚአብሔር ይዳን ያበርታን 🙏🙏🙏💚💛❤
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ የእረፍት መታሰቢያ በዓል አደረሰዎ።
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ውዱ መምህራችን❤❤❤🙏🙏🙏ድንቅ ትምህርት❤
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል አደረሠን❤🙏🙏🙏 አባቴ ይፍቱኝ ፥ ይባርኩኝ🙏 አሜን
Amen Amen Amen Enquan le Enatachin le Kidst Dngl Mariyam Erefte Beal aderesen ❤❤❤❤❤❤
አባታችን መምሕራችን ዶክተር ቀሲስ ዘበነ እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን መልካም ትምሕርት አስተምረውናል እግዚአብሔር ይስጥልን
ሰላም አብታችን አግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህኦውት ምግስት ያውርስልህን , አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 💞♥️🤲🤲🤲 !!!!!!!)≥👍🏼
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤ በእርሶ፡ ላይ፡ አድሮ፡ የመከረን፣ ያስተማረን፣ የገሰፀን፣ አምላክ፡ ክብር፡ ምስጋና፡ ይድረሰው፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ እናትና፡ ልጅ፡ ይጠብቁልን፤፤፤
Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🤲🤲🤲 ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን የልጇ የወዳዷ((( የእየሱስ ክርስቶስ )))ቸርነቱ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን🤲🙏🤲🙏🤲🙏
ቂቂቂቂ የተረት አባቱ ሐይማኖተኛው እባብ ዘበነ ዳቢሎስ ለራሱ አባትና መካሪ ያስፈልገዋል አባታችን ስትል አታፍርም
@@adamtadesse9239 ማስተዋሉን እግዚአብሔር አምላክ ያድልህ እኛ የተዋህዶ ልጆች ተሳዳቢዎች አይደለንም መምህራችን አባት መባል ሲያንስባቸው ዶክተር መባል ሲያንስባቸው ካህን መባል ሲያንስባቸው እኔ ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማን ከዚህም በላይ ብል ስለገባኝ የሃይማኖቴ የክርስትናዬን እምነቴን አጥብቄ እንዲይዝ ካደረጉኝ ብዙ ካህናት መሃከል የመጀመሪያውም የመጨረሻውም መምህሬ ናቸው ቢመርህም ተቀበለው ወንድም አለም!!!!
@@adamtadesse9239tekatel dabilosi menafeki
Kalehywet yasemaln memhr beereketot ayleyen Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን እምነትሽ ይህ ነው ብሎ በእናቴ መአፀን ጀምሮ የሰጠኝ የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ቃለሂወትን ያስማልን መምህሬ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን የእናታችንም ምልጃ አይለኦት አይለየን አሜን🙏
አሜን አሜን አሜንአባታችን። ቃለ ሕይዎት ያሰማልን እኛም ቃሉንሰምተን እናስተውል ዘንድየቅዱስ እግዚአብሔር መልካምፍቃዱ ይሁን አሜን ፫🙏💠🙏
አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ወንድማችን ቃልሂወት ያሰማልን❤🎉❤🎉
አሜን አባታችን ለኔ ለሀጢያተኛዋወላዋይ ለነበርኩት ትል ትምህርት ነው
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋና በረከቱን እግዚአብሔር አምላክ ያድሎት 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በረከታቸው ይድረሰኝ ይድረሰን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን❤
አሜን እንኳን በሰላም በጤና አባታችን መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን💚💛♥️
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን አደረሶት ይፍቱን ይባርኩን ፀጋውን ያብዛሎት ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤
እግዚአቤሄ ረድቶኝ የእግዚአቤሄር ቃል ለመስማት ያበቃኝ እሱ የተመሰገነ ይሁን
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን! የቃሉን ደጅ ይክፈትልዎት ይክፈትልን! ሊቀ ማእምራን ቡራኬዎ ይድረሰኝ ብስራተ ማርያም እባላለሁ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏💚💛❤
በመላዉ አለም ያላቹህ እንኳን ለእመበታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ የእረፋት በዓል አደረሳቹህ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለናታችን ለመቤታችን ለድንግል ማሪያም የእረፍት ክብረ በአል ተመስገን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ክበሪልኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን አባታቺን ቃለ ሕዎት ያሰማለን 🙏🙏🙏እድሜና ጤና ያድልልን በ ፀሎት አስቡን 🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🌾🌿❤💐🙏
ቃለሕይወት ያሰማልንመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን የአመቤታችን ረድሄት በረከት ይደርብን። ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ክብር ይሰጥልን የፍቱን ይባርኩን።
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደና መጡ ይፍቱኝ አባቴ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አንኳን አብሮ አድርስን አሜን አሜን አሜን
ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስትድንግልማርያም ይሁን የተዋህዶልጆች የድንግልማርያም ወዳጆች ለእመቤታችን ለቅድስድንግልማርያም አመታዊ ክብረበአል በሰላም በጤና እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን መምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እመብርሀን ድንግልማርያም እናቴ እንወድሻለን እናከብርሻለን የተዋህዶልጆች እመብርሀን እናቴ ፈጥኖደራሼ እንባዬን አባሽ የጭንቄ ደራሽ ሰላሜ እምዬ እመብርሀን ድንግልማርያም እወድሻለሁ እናቴ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤
ክብር ምስጋና ለእመቤታችን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን፫ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ዘመንዎን ያርዝምልን❤🎉❤🎉❤🎉
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏❤
አሜን አሜን አሜን መምህርችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ራጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎዎ መምህር አሜን
አብታችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን።መንግሥተ፡ሰማይ፡ይውርሰልን።በእዴሜ፡እና፡በጤና፡ይጠብቅልን።አሜን፡አሜን፡አሜን
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን ❤❤❤❤ በእድሜ በጤና ያቆይልት
እግዚሐብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሑ መምሕራችን አሜን❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ለመምህረችን ቀለ ሕይወት ያሰመልን በእድሜ በፀጋ ይጣብቅልን አሜን
Amen Amen Amen Abatachin Enkuan beselam Metulin kale hiwet yasemalen ye tewahido lijochi Enkuan Aderesachihu 💚💛❤️
ቃለህይወት ያሰማፈለልን አባታችን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን የእመቤታችን ምልጃ አይለየን::
አሜን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን🙏❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የእመቤታችን በረከተ ምልጀዋ ይደርብን❤❤❤አባታችን ይፍቱን ይባርኩን❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን🙏አባታችን እንኳን ደህና መጡ ቃለህይወት ያሰማልንረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን በፀጋ ያቆይልን 🙏⛪️✝️❤️
Amen amen smen abatachn edmawetun yarzmlgn yiftun ybarkugn ❤❤❤🙏🙏🙏
ይህንን ቃል ለምንስማ በሙሉ እንዲሁም ለመምህራችን እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም የእርፍት መታስቢያ በእል አደርስን አሜን አሜን አባታችን🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤️
አሜን መምሕራችን እንኳን አደረሶት አደረሰን የእመቤታችን ረደኤት በረከት አይለየን ❤❤❤
ቃለሕይወት ያሰማልን መ ምህራችን በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን
❤Kale hiwoten yasemalen❤ edme na tena yestwot❤
ቃልሕይወት ያሰማልን መምህር ድግልማአርያም ፀጋውን ታብዛሎት❤❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን!!ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
ድንቅ ትምህርት ነው::
ሰላም እግዚአብሔር እርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
እንኳን ለእመቤታችን ድንግልማርያም አመታዊ በአል በሰላም አደረሰን ኦርቶዶክሳዊያን አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወለተኪዳን
አሜን አሜን አሜን መምር ቃለህይወት ያሰማልንክብር ለድንግል ማርይም ልጅ ይሁን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏
አሜንአሜንአሜን:አባቶቻችን:እድሜና:ጤናቤተክርሰትያናችንን:ሰላሟን:ይመልሰልን:አሜን🙏🙏🙏
Kale hiwet yasemaln memhrachn xegawn ybzaln bexolot yasubun emebe ttebken🙏🙏🙏🤲🤲🤲
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጸሎት አስቡኝ ጸጌ ማርያም አባታችን ይቅርታ አደርጉልኝ አባቴን ም በጸሎቶዎ አይሪሱብኝ❤❤❤
አሜን: ቃለ: ህይወትን: ያሰማልን።❤❤❤
ግሩም ነው መ/ር ረጅም የአገልግሎት ዘመን ያድልልን
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን❤❤❤❤❤❤
አሜን🙏 እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን🙏 የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎት፣ ምልጃ፣ በረከት ዘወትር አይለየን አሜን🙏
እንካን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብር በዓል በሰላም አደረሳቹሁ የኛ እንቁ መህምራችን በእዉነት ቃል ሕይወትን ያሰማልን እመቤቴ ማርያም እረጅም እድሜ ከጤናጋ ትስጥልን የኔ ዉድ መህምሬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን እመቤቴ ማርያም ፀጋዉን ታብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእምዬ ኦርተደክስ ተዋህዶ ያደረገኝ አምላክ ይክበር ይመስገን ልኝ ድንቅ ትምህርት ነዉ የኔ ዉድ መህምሬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ክብር ምስጋና እናቱን ለሰጠን ለጌታችን ለመደሃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን የእመቤታችን ጣዕሟ፣ፍቅሯ፣ ጸጋዋና፣ በረከቷ ይደርብን.... አባታችን እርሶም ትህትናን፣ ከሊቅነትን፣ ሊቅነትን ካለመሰልቸት ጋር ይዘዋልና አምላከ ሐዋርያት የሐዋርያትን ጸጋ በረከት ይስጦት በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደዚህም በከፋንበት ጊዜ መምህራንን ያላሳጣን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቅልን 🙏❤❤
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን ይፍቱን ❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በአማላጅነታ አይለየን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ይስማልን መምህር
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል በሰላ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን🙏🙏🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖን ይባትክልን ያርዝምልን አሜን🙏
እግዚአብሔር ይመስገን✝️🙏 ከመስቀሉ ስር ርህሩህ ደጋን የሰጠን ጸጋ ክብር ክብር ክብር ምስጋና ይድረሰው ለዘለዓለም አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ወላዲተ አምላክ ቅድስት🙏 ድንግል ማርያም ልህልቲቱ💖 እናታችን ንጽህት ክብር ናት✝️ የረገጠችበትን መሬቱን 🙏እስማለን ቃሉ ቃላ ነው ✝️ የተናገረችው መሬት 🙏💖አይወድቅም ምንም ጊዜ ✝️ ታሳስብልናለች ትማጸንልናች ከእርሳ የሚቀርበው ማን ነው አምላካ ልጃም ነው ክብር✝️ ምስጋና ይድረሳት ይገባታል🙏አሜን✝️አሜን✝️አሜን✝️ ውድ መምህራችን ዶ/ር ዘበነ ለማ ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏 የአገልግሎት ዋጋሆን 🙏✝️ በሰማያዊው መዳፍ ይፃፍሎት ረጅም እድሜ ከጤናጋር ✝️ ያድልልን እንካን አብሮ🙏✝️ አደረሳቹሁ አደረሰን አሜን🙏 አሜን✝️🙏አሜን✝️🙏✝️ ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️💖💖💖💖💖💖💖💖💖☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️☀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንካንለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊየእረፍት መታስቢያ በዓል አደረስዎ
አሜን ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽 እንኩዋን ለናታችን ድንግል ማርያም አመታዊ እረፍት በአል አደረስን 🙏🏽
አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን። እንኳን አደረሳችሁ አድርሰን የቅዱስት እመቤታችን ማርያም አመታዊ ክብር በዓል አሰተርእዮ ማርያም አመታዊ አሜን ቅድስት ድንግል ማርያም ጸሎቴች በርከታች ጸሎቴች የደርብን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤ በእውነት
አሜን🙏 አሜን🙏 አሜን🙏 የሰማነውን በልባችን ጽላት ይጻፍልን አሜን🙏
"አንቺ ሴት ሆይ ካንቺ ጋራ ምን አለኝ"
"ልጄን ስሙት የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ"
"ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የመጀመሪያውን ታምር ሲሰራ እመቤታችን አብራ ነበረች" "ውኃውን ወደ ወይን ጠጅ የተለወጠበት ጊዜ ሚስጥሩ ሲገለጥ"
"ገና ስጋና ደሜን እሰጣችኃለሁ ማለቱ እንደሆነ"
ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን🙏
በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማል መምህር ይፍቱን ይባርኩን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ።❤❤❤
እንኳን በሰላም በጤና መጡልን የተወደዱ
መምህራችን እንዲሁም ለመላው ኦርቶዶክስዊያን እንኳን ለእናታችን ለመዳኒታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም
አመታዊ በዓል በሰላምና በጤና አደረሳቹ
ድንቅ ትምህርት መምህር ብዙ ግዜ ኦርቶዶክስዊያን ን Attack የሚያደርጉበት የፕሮቴስታንት ያልተገለጠላቸው የመፀሃፍ
ቅዱስ ቃል ነው እውነት እግዚአብሔር ይግለፅላቸው። እረጅም እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
አሜን ፫🙏 አባታችንም እንኳን ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የእረፍቷ መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረስው ት አደረሰን 🙏❤
በእውነት በደንብ ተረድቻለው እና የሰማሁትን/የሰማነው እግዚአብሔር በልባችን ያኑርልን ለሁላችን 🙏
ኦርቶዶክስ እንዳንተ
ጉበዝ ታገኝ አትን የወለደች መሀፀን ትባረክ ዳግም ይፈጠር
❤🎉🎉🎉አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ።
እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ ።
ለነገር ሁሉ ማስተዋል ይስጤን ።
ፍቃዱይሁን ከእኔ ይችንናት ❤ ስጦታ ❕❕❕❕
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ዓመታዊ አደረሰ መምህር ዘበነ (ፕ/ር ) አፈወርቅ ያሰማልን አጥንትን የሚያለመልም ነፍስ የሚያስደስት ትምህርት ቃለህይወት
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አባታችን ይባርኩን ይፍቱን ሁል ጊዜ የልኡል እግዚአብሔር ቃል እንደመገቡን ነው አይነ ልቦናየን ያብራልኝ በፀሎት ያስቡን ወለተ ማርያም ና ወለተ ኪዳን ብላችሁ
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ለእመቤታችን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም አመታዊ ክብረ በአል አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቸርነቱን ያበዛልን ምሕረቱ ያልተለየን መተላለፋችን ያላሰበብን ቸር መሓሪ አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመስገን መምህሬ እንክዋን አደረሶ አደረሰን የእመቤታችን ፍቅር ይብዛልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን አባታችን አንካን ለአመቤታችን አስተርዪ በአል በሰላም አደረሳችሁ ❤❤❤❤ በረከታ ምልጃዋ ፍቅራ አይለየን
✝✝✝እርሰዎን የሰጠንን አምላከ እስራኤልን እናመሰግነዋለን።🙏🙏🙏ድንቅ ትምህርት ነው።ውጤቱንም እያዩት ነው።ከዚያ ከጨካኙ ጠላታችን ሰይጣን መንጋጋ✝✝✝ እግዚአብሔር አምላካችን አናንተን ምክንያት አድርጎ ብዙዎች እየዳኑ ነው።ልመናዎት ረድኤትዎት ይደርብን።ሴራቸውንም በመረጃ ግልጥልጥ ማድረግ ይገባል።ይፍቱኝ።
አሜን !አሜን! አሜን!
❤ ❤ ❤
Egzabher yebarkot memeher gerum denk temhirt new edeme ketena yestote!!! Egzabher bebetu yatsenale yemengestu werash yekeber kedashoch yadergen Amen!!!
አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የእመቤታችን የድንግል ማርያም በረከቷ እና ምልጃዋ አይለየን🙏❤
አሜን አባታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለየን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝቧንም ይጠብቅልን
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
የእመቤታችን ፍቅሯን በልባችን ጣማን ባደበታችን ያሳድርብን
የልጇን አምላክነት የሷን እናትነት እና አማልጅነት ከመካድ እግዚአብሔር ይጠብቀን።
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን መምህራችን እንኳን አደረሳችሁ አደረስን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ዓመታዊ የረዕፍት መታስቢያ ባዓል🙏✝️❤️❤️❤️
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስተ ቅዱሳን ለአስተሪዮ ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን ዉድ የተዋሕዶ ልጆች የእመቤታችን ምልጇ ፀሎቷ እናትነቷ አይለየን በያለንበት ይጠብቀን ለአባታችን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜንንንንንንንን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
ሥላም ክርሥቶስ ይብዛሎት አባቴ መምህርዬ እኳን ለናታችን ለመቤቴ ቅድሥት ድግል ማርያም ብአል አደረሣችሁ 💞❤ እናቴ እኛ እኖድሻለን 💞💘❤❤💞❤🙏👏
ፕ/ር ዘበነ ለማ መጀመሪያ እናመሰግናለን : ተዋሕዶን ለሚረዳት በጣም ድንቅ የሆኑ ትምሕርቶችን ይማራል : እኛ ደካሞቹ አጥብቀን ብንይዛት ሁሉንም ነገር በተቆጣጠርነዉ ነበር : እግዚአብሔር ይዳን ያበርታን 🙏🙏🙏💚💛❤
እንኳን ለእናታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም አመታዊ የእረፍት መታሰቢያ በዓል አደረሰዎ።
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ውዱ መምህራችን❤❤❤🙏🙏🙏ድንቅ ትምህርት❤
እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ በዓል አደረሠን❤🙏🙏🙏 አባቴ ይፍቱኝ ፥ ይባርኩኝ🙏 አሜን
Amen Amen Amen
Enquan le Enatachin le Kidst Dngl Mariyam Erefte Beal aderesen ❤❤❤❤❤❤
አባታችን መምሕራችን ዶክተር ቀሲስ ዘበነ እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን መልካም ትምሕርት አስተምረውናል እግዚአብሔር ይስጥልን
ሰላም አብታችን አግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህኦውት ምግስት ያውርስልህን , አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 💞♥️🤲🤲🤲 !!!!!!!)≥👍🏼
አሜን፣ አሜን፣ አሜን፣ አባታችን፡ መ/ራችን፡ ቃለ፡ ሕይወትን፡ ያሰማልን፤፤ እርስተ፡ መንግስተ፡ ሰማያትን፡ ያውርስልን፤፤ እረጅም፡ የአገልግሎት፡ ዘመንን፡ ያድልልን፤፤ በእርሶ፡ ላይ፡ አድሮ፡ የመከረን፣ ያስተማረን፣ የገሰፀን፣ አምላክ፡ ክብር፡ ምስጋና፡ ይድረሰው፤፤ እግዚአብሔር፡ ይስጥልን፤፤ እናትና፡ ልጅ፡ ይጠብቁልን፤፤፤
Memhr kal hiwet yesmealna admen tana yhabelna fetari bxelotkum zekruna amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏🤲🤲🤲 ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን የእመቤቴ የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ ከሁላችን ጋር ይሁን የልጇ የወዳዷ((( የእየሱስ ክርስቶስ )))ቸርነቱ ይጠብቀን አሜን አሜን አሜን🤲🙏🤲🙏🤲🙏
ቂቂቂቂ የተረት አባቱ ሐይማኖተኛው እባብ ዘበነ ዳቢሎስ ለራሱ አባትና መካሪ ያስፈልገዋል አባታችን ስትል አታፍርም
@@adamtadesse9239 ማስተዋሉን እግዚአብሔር አምላክ ያድልህ እኛ የተዋህዶ ልጆች ተሳዳቢዎች አይደለንም መምህራችን አባት መባል ሲያንስባቸው ዶክተር መባል ሲያንስባቸው ካህን መባል ሲያንስባቸው እኔ ዶ/ር መምህር ዘበነ ለማን ከዚህም በላይ ብል ስለገባኝ የሃይማኖቴ የክርስትናዬን እምነቴን አጥብቄ እንዲይዝ ካደረጉኝ ብዙ ካህናት መሃከል የመጀመሪያውም የመጨረሻውም መምህሬ ናቸው ቢመርህም ተቀበለው ወንድም አለም!!!!
@@adamtadesse9239tekatel dabilosi menafeki
Kalehywet yasemaln memhr beereketot ayleyen Amen Amen Amen
አሜን አሜን አሜን እምነትሽ ይህ ነው ብሎ በእናቴ መአፀን ጀምሮ የሰጠኝ የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን ቃለሂወትን ያስማልን መምህሬ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን የእናታችንም ምልጃ አይለኦት አይለየን አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን
አባታችን። ቃለ ሕይዎት
ያሰማልን እኛም ቃሉን
ሰምተን እናስተውል ዘንድ
የቅዱስ እግዚአብሔር መልካም
ፍቃዱ ይሁን አሜን ፫
🙏💠🙏
አሜን አሜን እንቁ መምህራችን ወንድማችን ቃልሂወት ያሰማልን❤🎉❤🎉
አሜን አባታችን ለኔ ለሀጢያተኛዋወላዋይ ለነበርኩት ትል ትምህርት ነው
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ፀጋና በረከቱን እግዚአብሔር አምላክ ያድሎት 🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሶት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን በረከታቸው ይድረሰኝ ይድረሰን አሜን ፀጋውን ያብዛልን አሜን❤
አሜን እንኳን በሰላም በጤና አባታችን መምህራችን ዶክተር ዘበነ ለማ ቃለ-ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን💚💛♥️
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እንኳን አደረሶት ይፍቱን ይባርኩን ፀጋውን ያብዛሎት ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን 🙏🙏🙏❤
እግዚአቤሄ ረድቶኝ የእግዚአቤሄር ቃል ለመስማት ያበቃኝ እሱ የተመሰገነ ይሁን
አሜን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን! የቃሉን ደጅ ይክፈትልዎት ይክፈትልን! ሊቀ ማእምራን ቡራኬዎ ይድረሰኝ ብስራተ ማርያም እባላለሁ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏🙏💚💛❤
በመላዉ አለም ያላቹህ እንኳን ለእመበታችን ለድንግል ማርያም ዓመታዊ የእረፋት በዓል አደረሳቹህ አደረሰን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን።
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
እንካን አደረሳችሁ አደረሰን ለናታችን ለመቤታችን ለድንግል ማሪያም የእረፍት ክብረ በአል ተመስገን ለዚህች ለተባረከች ለተቀደሰች ቀን ያደረሰን አምላካችን ቸሩ መደሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው ድንግል ማሪያምዬ ክበሪልኝ አሜን አሜን አሜን❤❤❤
🙏💒👏እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን👏💒🙏አሜን🙏
አሜን አሜን አሜን አባታቺን ቃለ ሕዎት ያሰማለን 🙏🙏🙏እድሜና ጤና ያድልልን በ ፀሎት አስቡን 🥰🥰🥰
አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን💒🌾🌿❤💐🙏
ቃለሕይወት ያሰማልንመንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማአልን አባታችን
አሜን አሜን አሜን የአመቤታችን ረድሄት በረከት ይደርብን። ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ክብር ይሰጥልን የፍቱን ይባርኩን።
አሜን አሜን አሜን አባታችን እንኳን ደና መጡ ይፍቱኝ አባቴ ❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አንኳን አብሮ አድርስን አሜን አሜን አሜን
ክብር ምስጋና ለእናታችን ለቅድስትድንግልማርያም ይሁን የተዋህዶልጆች የድንግልማርያም ወዳጆች ለእመቤታችን ለቅድስድንግልማርያም አመታዊ ክብረበአል በሰላም በጤና እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን መምህራችን እንኳን ሰላም መጡልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እመብርሀን ድንግልማርያም እናቴ እንወድሻለን እናከብርሻለን የተዋህዶልጆች እመብርሀን እናቴ ፈጥኖደራሼ እንባዬን አባሽ የጭንቄ ደራሽ ሰላሜ እምዬ እመብርሀን ድንግልማርያም እወድሻለሁ እናቴ
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን❤❤❤❤
ክብር ምስጋና ለእመቤታችን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
አሜን፫ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜ ዘመንዎን ያርዝምልን❤🎉❤🎉❤🎉
ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባቴ አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏❤
አሜን አሜን አሜን መምህርችን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ራጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎዎ መምህር አሜን
አብታችን፡ቃለ፡ህይውት፡ይሰማልን።መንግሥተ፡ሰማይ፡ይውርሰልን።በእዴሜ፡እና፡በጤና፡ይጠብቅልን።አሜን፡አሜን፡አሜን
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥዎት🙏
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን ❤❤❤❤ በእድሜ በጤና ያቆይልት
እግዚሐብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሑ መምሕራችን አሜን
❤❤❤ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምሕራችን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን