Hi hun, I did a full video on how to get rid of Strech marks here on TH-cam. Go through the list of videos I made in the playlist “pregnancy” you’ll find it there 💗💗
Sorry for the late reply! Yes totally! It’s actually recommended to keep using it for a while. I finished two bottles of my prenatal after I gave birth before I stopped using it
I do oil treatments. I mix whatever oils I have in the house, usually coconut oil, olive oil, argon oil, jojoba oil, caster oil and whatever else I have. Then I drench my hair top to bottom with those and let it sit in my hair overnight:)
Omg yes! It’s not good I watch videos like that. Ene endewm kefche hula alayehutm gen beka lebzu gize kechenklate alwetam blogh neber! Don’t watch anything like that!
ስታምሪ በዛ ላይ እርጋታሽ በጣም ደስ ቲያለሽ እግዚአብሔር በሂወት ዘመንሽ ሁሉ ስኬታማ ያድርግሽ
አሜን 🙏🏽 በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 💗💗
እናመሰግናለን የሆድ ማሰሪያው ሊንክ ላኪልኝ! በሰላም ወልጄ እንድስም ተመኝልኝ!
እኔም ከወለድኩኝ ቡሃላ ጭንቀት ገጥሞኝ ነበር እናም የሚርዳኝ ሰው አልነበርም እደውም የሚያብስ ነገር ነበር የነበርው እግዚአብሔር አዳነኝ ከብዙ አደጋ ....በጣም አለቅስም ነበር ያለማቋርጥ ሁለት ቀን እቅልፍ ትንሽ ተኝቸ እነሳና አለቅስ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን አልፏል አመሰግናለሁ ቆንጅትዬ 🌸🥰
Thank you ታሪክሽን ስላጋራሽን ሳምራዊትዬ💗 በጣም ብዙ ሰውን ሚያጋጥም ነገር ነው! ማውራት ይሻላል ዝም ከማለት 💗💗
እናመሰግናለን 🥰🌸🌸🌸በጣም አሪፍና አስፈላጊ ነው ለኔ
አመሰግናለሁ የሁልጊዜ ድጋፍሽን ሳምራዊትዬ 💗💗🥰
ውይ እኔግን በጣም ሀሳብ አስባለሁኝ ጭንቅ ይለኛል አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል ክፍት ይለኛል ለምን እደሁነ ባላቅም ገና 3 ወሪ ነው በጣም ነው ሚያስፈራኝ እመብርሀን ከኔጋ ትሁን 🙏🙏ለምክርሽ በጣም አመሰግናለሁ
አይዞሽ ብዙ ጊዜ የሚዘልቅ ስሜት አይደለም. ሆርሞን እንደሆነ አውቀሽ ተፅናኚ. ደሞ አዲስ ልጅ ሲመጣ ጭንቀት ሁልጊዜ ይመጣል. እግዚአብሔር አለ. ሰውነትሽ የሚያደርገውን ያውቃል. ፈታ የሚያደርግሽን ነገር ሁሉ አድርጊ 💗💗
አይዞሽ አራት ወርሽ ላይ ትረጋግያለሽ እኔም ተስቃይቼ ነበር አሁን ደናነኝ
የኔ ዉድ ተባረክ እኔ ገና Bab አሜጣሎ ብየ እጸልያለሁ ጌታ ይሰጣል ❤
አሜን ትክክል 🙏🏽
Be Cs nw yeweledkut 3 kene nw kaka alotam alegn min larg plc????
Hey li, pls tell us what to do for stretch marks
Hi hun, I did a full video on how to get rid of Strech marks here on TH-cam. Go through the list of videos I made in the playlist “pregnancy” you’ll find it there 💗💗
በጣም እናመሰግናለን እህት እኔ ከወለድኩ 2 ወር ከ3ሳምንት ሆኖኛል ከወለድኩበት ሰአት ጀምሮ እስካሁን ድብርት ውስጥ ነኝ እስከ ስንት ጊዜ ነው ነው የሚቆየው ድብርት በጣም የሚያስጠላ ነገር ነው እራሴን ከድብርት ለማውጣት ለመደሰት እሞክራለሁ ግን ከድብርት መውጣት አልቻልኩም በምጥ ነው የወለድኩት ያዞረኛል አንዳንዴ ሆዴን ጭምቅ አርጎ ይይዘኛል ሁሉም ልክ አንች እንዳልሽው ያደርገኛል ምን ሆኘ ነው ብየ እያሳሰበኝ ነበር ከተሞክሮሽ ጠቃሚ ነገሮችን ስላካፈልሽን በጣም አመሰግናለሁ
Thank you beautiful so helpful
No problem 💗 I’m glad it helped 😊
kewelid bhala mahten wede botaw yemimelesew kesnt giza bhala nw?
የነ እናት ደሲሰትል ቡዙ ትምረሀሎ
👍👍🙏🙏🙏❤❤😘😍🌹🌹🌹🌹
እሰይ ጥሩ ❤️❤️🤗
Thank you ma dear!!! keep it up
No problem 😊 thank you for watching 💗💗
Thank you. Ine 7wer ke 20 ken negn lijish wede gon tegntituwal bileugn new yistekakelal min ladrg?
Gena nesh atcheneki begize hidet
New yemitawekew. Yehulum sew yleyayal
@@HabeshaNurse tebareki😍
እባክሽ ነርስ ሊሊ እኔ የማማክርሽ አለኝ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ ከወለድሁ 40 ቀኔ ግን ሽንት መቋጠር አልችልም መላ በይኝ አጋጥሟችሁ የሚያውቅ እህቶች ካላችሁም ምክር አካፍሉኝ እስኪ የወለድሁት እቤት በአዋላጅ ነበር😭😭😭😭😭😭😭
ሰላም እህት ባስቸኩዋይ ዶክተር እይ በህክምና መስተካከል ይችላል. አይዞሽ
Thanks 🙏 so much blessed
እናመሰግናለን sister😍
ችግር የለውም ቆንጆ 💕
ሊንኩን ጻፍልን፡ ተባረኪ በጣም ጎበዝ ነሽ
እሺ የኔ ቆንጆ አሁን እየፃፍኩ ነው💕
ጡት እያጠባው መግል ያዘና አበጠ ጡቴ ከዛ በእክምና ድኜ ጡቴን እንዳጠባት ዶክተር ነገረኝ ግን ልጄ በእክምናው ጊዜ ለብዙ ጊዜ ስላልጠባች አለጠባም አለችኝ ምን ላድርግ በአንድ ጡት ነው ማጠባው መፍትሄ ንገሪኝ
ሰላም ብያለዉ በርቺ ጥያቄ ነበረኝ እኔ ከወለድኩ በሀላ ንፍስ ገብቶብኝ አሁን ሰስት አመቴ ነው ግን ጎበስ ብዬ ቀና ሰል ንፍስ ይገባብኛል እና በጣም ተቸግራለዉ ምን ማድረገ አለብኝ ምክሪኝ እስኪ አመሰግናለዉ
ሰላም እህት በጣም ይቅርታ ስለንፋስ መግባት አላውቅም. ዶክተር ማየት ብትችይ እንኩዋን ጥሩ ነው
እኔከወለድኩ ሳምቴ ነዉ ግን ፔሬደ 4ቀን5ቀን አሁን የለም ችግር አለዉ እደ 🙄🙄🙄
Hi liliye its possible to use prenatal vitamin after getting birth ?
Sorry for the late reply! Yes totally! It’s actually recommended to keep using it for a while. I finished two bottles of my prenatal after I gave birth before I stopped using it
ሰላም ዶክተር ጥያቄ ወር አልሞላውምና ፅንሱ ፔሬድ ያመጣል ተብላ ይሄን መዳኒት ወሰደችው ያሶርዳታል ወይ #Primolut" N እሚባል መዳኒት ነው እምታውቂው ነገር አለሽ ስለዚህ መዳህኒት
What kind of treatment do you use? I am in my third trimester.
I do oil treatments. I mix whatever oils I have in the house, usually coconut oil, olive oil, argon oil, jojoba oil, caster oil and whatever else I have. Then I drench my hair top to bottom with those and let it sit in my hair overnight:)
እናመሰግናለን
ምንም ችግር የለም 💗
ስላም እህት እኔም አሜሪካ ነኝ ከወለድኩ 6ወሬ ግን ፔሬድ አልመጣም ይቆያል እንደዚ
ጡት ምታጠቢ ከሆነ የለም
Wey yalshiwen ye SIDES video aychew enem terebishalehu 3 were new bergit gin postpartum depression new beye alasebkum neber
Omg yes! It’s not good I watch videos like that. Ene endewm kefche hula alayehutm gen beka lebzu gize kechenklate alwetam blogh neber! Don’t watch anything like that!
ጎበዝ በርቺ
አመሰግናለሁ 🙏🏽💕
ከወለድሽ ከስንት ጊዜ በውሀላ ጸጎር መነቃቀሉ ቆመልሽ
በጣም ጎበዝ ነሽ ገልጸሽዋል
ቴሌግራም ሽን እዴት ማግኘት እችላለው
ቁጥርሺን አስቀምጭልኝ ፈልጌሺ ነበር
God bless you የኔ እናት❤️
Thank you ሮዛዬ 🥰💕💕
እኔ የ6 ወር እርጉዝ ነኝ በፆለታችሁ አስቡኝ
እንኩዋን ደስ ያለሽ💗 ማርያም ትማርሽ
አይዞሽ እህት ደስ ይበልሽ በሰላምና ጤና ለመውለድ ይሁንልሽ አትጨነቂ
እኳንደስአለሽ
በሰላምአላህይገልግልሽ
አይዞሽ ማርያም ካንቺ ጋር ትሁን እህት
9 ወር እርግዝና ላይ ልጁ በጎን ከተቀመጠ ምን መፍቴ አለ ልጁ ቶአቅጣጫውን የመቀያየር ፀባይ አለው ወይ
የሁሉም ልጅ ይለያያል ቦታ ሊቀይርም ላይቀይርም ይችላል አንች ግን ይቀይራል ብለሽ ተስፋ አድርጊ. ዩትዩብ ለይ exercise to change baby position 9 months ብለሽ ማድረግ የምትችያቸው እንቅስቃሴዎች አሉ. ነገር ግን ሊሰራም ላይሰራም ይችልላል እንደ ልጁ ነው. እና ደግሞ ምንም ከማድረግሽ በፊት መጀመሪያ ዶክተርሽን አማክሪ
ጎበዝ ልጂ
የእኔ ቆንጆ እረ እኔ ጸጉሬ ሊያልቅ ነው የትኛውን ቪታሚን ልውሰድ
(ለ C-section ) high waisted under wear ዳኢፐር ይመቻል ማለት እስከ ላይ ስለ ሆነ ብየ ነው፡ ይቅርታ ተመልሸ ነው ይደገምኩት ኣሁን ምወልድበት የተቃረበ ስለ ሆነ በዚያም መጀመርያየ ስለ ሆነ፡
ዉደቁጥርአስቀምጫእስካእኔ ሽጥላይህመምይሠማኛል
Thanks sis pls i want link
No problem 😊💕 which link did you want? I left some link under the description box but if the link you want is not there, let me know :)
ነገ አራት ወር ይሞላኛል ዶክተር ምንም አይነት ምርመራም ቫይታሚንም አልሰጠኝ ስሞትልሽ ምንአይነት ቪይታሚን ልውስድ ፀጉሪ እኔ ገና በሶስት ወሪ መነቃቀል ጀመረ
ውዴ ለምን አትሄጅም ዶክተር ጋር ...እኔ በጣም አሙኝ ነበር ምንም ስበላ ወዳው ነው ሚወጣው መዳኔት ሰተውኝ አሁን እግዛብሄር ይመስገን ምንም አልልም ቀንሱልኛል ያውም በሰው አገር በጣም ነው ሚያስጠላው ወደ አገሪ ልሄድ ነው
ሰላም እህት እንኩዋን ደስ ያለሽ ከፋርማሲ ሄደሽ የእርግዝና ቫይታሚን ብለሽ ገዝተሽ ወድያው ጀምሪ
@@HabeshaNurse እሺ የኔ ፍቅር በጣም አመስግናለው እህት አለም
@@helenberhanulove9561 እኔም ሀገሪ ልወልድ እሄዳለው በስው ሀገር ከባድ ነው የመጀመርያች ሲሆን
ትክክል እግዚአብሔር አብሮሽ ይሁን💗
በርች እናመሠግናል እህት
የኔ ቆንጆ ከወለድሁ 1 አመት ሁኖኛል አጠባለሁ ግን በጣም ከሳሁ 57 ወደ 45 ኪሎ እባክሽ ምክርሽን
ማጥባት አንዳንድ ሰውን በጣም ያከሳል አይዞፕ በደንብ ብይ አጥሚት ካገኘሽ ጠጪ. ከዛ በላይ በጣም ካጨናነቀሽ ሌላ እንዳይሆን ዶክተር ወድያው እይ💗
አመሰግናለሁ
Thank you 🙏
No problem Zoe 🥰 Thank you for watching 💗💗
Waww btaemi xbuk srah btaemi tekami zkone beli natey(chanal tezaweri Sub gerelki aleku 💕👍
Betam Amesegnalehu 🙏🏽 Subscribe argiyalehu
የኔ ቆንጆ እንክዋን ሰላም መጣሽልን እኔ 8ወር ገብቻለው በጣም ፈርቻለው እናመሰግናለን ማማዬ በጣም
አመሰግናለሁ💗 አትፍሪ ሰውነትሽ ማረግ ያለበትን ያውቃል
Ere mela beyig ahune 6wer 2samete honeg gen deraten eyakatele ena yemerake mebezate ligleg new
Ayzosh! Merak mebzatm makatelem betam bzu setoch lay be ergzna gize mihon neger new. Enem lek endanchi neber. Enen yeredagh yemiyakatel megeb alemeblat, weha bedenb metetat, ena demo ezi ager pharmacy Tums yemibal mitaghek medhanit ale. Pharmacy hedesh le deret makatel mireda medianit be ergzna gize miwesed medhanit men ale blesh wseji
@@HabeshaNurse emewesedewu medanite ale GAVISCON ehane new emetekemewu gen bezwume lewute yelewume
ሚያቃጥል ነገር ተይአት መገቢ ጨው የበዛበት ቅመም የበዛበት ሎሚ አትመገቢ ጣፋጭም እንደዛው ይህን ካረግሽ እረፍት ነው ምታገኝው. ካሎነ ምንም አይነት መዳኒት ብትወስጂ ዋጋ የለውም ከተሞክሮዬ ነው
Selam
Selam
የኔ ግን አሁን ነው መነቃቀል የጀመረው ገና በሶስቶሬ ለምንድነው
የሁሉም ሰው በተለያየ ግዜ ነው አይዞሽ
እስቲሽ የተቋጠረበት ቦታ ብቻ ቢፈታ ችግር ያመጣል
konjo Gin Le Wondewchim negeregn
በ cs ለወለደስ
👍
❤️❤️❤️
ohhhh 10q
ሰላም ከወለድኩኝ በኸላ ሆዴ አልቀንስ አለ መላ ብትይኝ ነርስ
ሰላም እኔ እሄን ያሳየሁትን ኮርሴት ነው የማረገው ከቻልሽ ሆድሽን ማሰር ሞክሪ. ካልሆነ ግን ስፖርት ጀምሪ ይረዳሻል
@@HabeshaNurse thank you nurse lemekersh
No problem! Ye mejemeriyash new stwelji?
@@HabeshaNurse awo yemgmrye new
Ok awo keweledsh behuala hod tolo aymelesm betam ykiyal. Ene yemejemeriyayen sweld eske 1 amet koyto mnamen new yetemelesew esum mulu lemulu aydelem. Ayzosh
,
Egrchen lemiyamen
Men temkgaleh