ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

110ኛB ገጠመኝ (memihir tesfaye abera getemeng) የጫማው ስጦታና የባለስልጣኑ ጮቤ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 พ.ย. 2020

ความคิดเห็น • 391

  • @brtukanabay4427
    @brtukanabay4427 3 ปีที่แล้ว +81

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት በጣም ተቀይሬበታለሁ
    ኮሜንታትሮችየ ገጠመኙን እንደኔ በጉጉት የሚጠብቅ Like አድርጉ ሰምታችሀል

    • @mariamdaud3105
      @mariamdaud3105 3 ปีที่แล้ว +2

      Ewnet new

    • @amenteshome6013
      @amenteshome6013 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z 3 ปีที่แล้ว +42

    ውዱ መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ራስህን ጠብቅ ይች ምድር ለእውነተኞች ሲኦል ናትና እመብርሐን ትጠብቅህ
    እግዚአብሔር ይመስገን ሃይማኖት አንዲት ብቻ ናት ይችውም ተዋህዶ ናት እልልልልልልልልል
    እንኳን ተመለሱ እውነተኛው ኢየሱስ ከተዋህዶ ነው ያለ

  • @feven21tube21
    @feven21tube21 3 ปีที่แล้ว +43

    መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን የብዛሎት መድኀኒያም ከነቤተሰቦቻችሁ
    መምህር ትምህርት በጣም የህይወት ቀያራ ነው ላወቀበት ስደት እህቶቼ ተማሩ

    • @user-xu5dn7tm9z
      @user-xu5dn7tm9z 3 ปีที่แล้ว +3

      እሽ ማርዋየ እየተማርነ ነው እግዚአብሄር ማስተዋልን ይስጠን አሜን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      Good bless you and all your beautiful family’s memihir tesfaye 👍😍👍👍👍

  • @saramengustuabitow4204
    @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

    Amennn Amenn Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn yeah Betkeklell

  • @user-dh5po1mf1z
    @user-dh5po1mf1z 3 ปีที่แล้ว +14

    ይገርማል ጠላት ከቅርብ እንጅ ከሩቅ አይመጣም ወዳጄ ያልናቸው ናቸው ጉዳታችንን የሚፈልጉ ሐገር የታመስችው እኮ ለስልጣን ብለው በሚያደርጉት መተት ነው መቀናናት ነው ለህዝቡም ስላም የነሱ ብቻ እግዚአብሔር ስላሙን ያውርድልን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว

      እልልልልልልል ተመስገን ተስፋስላሴ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 3 ปีที่แล้ว +9

    መምህር ከትላንት ወዲያ ደመወዝ ተቀብዬ መጥቼ በማግስቱ እስቲ የእግዚአብሔርን ስም ልጥራበት ብየ ሦስት ጊዜ አማትቤ በስላሴ ስም የተባረከ ይሁን ብየ አስቀምጨዉ በህልሜ የሆነ ቦታ ሒጄ እጅግ ብዙ ገንዘብ ታቅፌ ስሔድ ሁለት ሌቦች ምንድነው የያዘችው ብለዉ ሲጠይቁ ኧረ ምንም አልያዝኩም ስል መጥተው ሊቀሙኝ ሲታገሉኝ ግን በእግዚአብሔር ሀይል አመለጥኩ እቃ ገዝቼ ምናምን ስገባ አየሁ ከዛ ባየሁት ህልም የተረዳሁት ገንዘቤን ሊሰርቅ ወይ ሊያጠፋ ያሰበ መንፈስ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ቀደመ በትክክል አየሁት እዉነት እግዚአብሔር ፍቅር ነው ይህ ሁሉ ደግሞ ያንተ ዉጤት ነው ።አመሰግናለሁ

  • @user-bt5gl6fn4j
    @user-bt5gl6fn4j 3 ปีที่แล้ว +14

    በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው መምህር እድሜህን. ያርዝምልን❤👏

  • @zenashzenash6916
    @zenashzenash6916 3 ปีที่แล้ว +6

    ቃለ በረከት ያሰማልን የተሰደድኩት ለስጋየ ነበር ግን ክርስቶስ ነፍሴን መገበልኝ ጌታ ሆይ አመሰግንሀለ ስለ መቁጠሪያ በደንብ ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @meronsolomon8969
    @meronsolomon8969 3 ปีที่แล้ว +10

    መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር እድሜህን ያርዝመው አንተ የኛ መዳኛ መንገዳችን ነህ አነቃህን

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️🙏🤲🤲✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      Keep up the good work memihir tesfaye 🤲🤲🤲🤲🤲

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      Pray for me and hvletweltekidah and pray for weldy manwel 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @saramengustuabitow4204
      @saramengustuabitow4204 3 ปีที่แล้ว +1

      Memihir tesfaye ✝️✝️✝️✝️

  • @alemalemwalle5761
    @alemalemwalle5761 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን
    መምህራችን በእውነት እጅግ በጣም እየተማርኩበት ነው ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋ መንፈስ ቅዱስን አብዝቶ ያድልልን አሜን

  • @user-qy3ps8mo4x
    @user-qy3ps8mo4x 3 ปีที่แล้ว

    እድሜና ጤና ለአባታን መምህር ግርማ መልካም ዘርን ነው የዘሩት ይህ ሁሉ በአባታችን ላያ አድሮ የቅዱስ እግዚአብሔር ቃል ነው
    መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @ethethiopia4955
    @ethethiopia4955 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋየ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እሁ የኔታሪክ ነው አይ አይነጠላ የሚባል መንፈስ እድሜየን ጨረሰው

  • @zebenayabebe8569
    @zebenayabebe8569 3 ปีที่แล้ว +3

    አይ ተስፋ ስላሴ አልቀናል ምን ብዬ ልፃፈዉ ግራ ገባኝ ብቻ እመ ፈቅረ እምትላት ወለላይቱ ትረዳኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @adina79zeleke97
    @adina79zeleke97 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋ ማርያም እ/ር እድሜህን ይስጥህ ካንተ ከጠመኝ ብዙ ነገር ተምሬአለሁ
    ከመንፈሳዊ ህይወት እና ከጾሎት መስመር ወጥቸ ነበር እ/ር ይመስገን አሁን ወደ መስመር ለመግባት እሞከርኩ ነው በጾሎት አስበኝ ፍቅርተ ማርያም እስከቤተሰቦቿ ብለህ ወንድሜ

  • @user-so6xj2us7d
    @user-so6xj2us7d 3 ปีที่แล้ว +3

    መልካም ጋብቻ የአብርሃም ና የሳራ ያርግላቸው እኛም በአረብ ሀገር ያለን ለንስሃ ያብቃን እህቶቼ አይዞችሁ እመብርሃን ከናኛ ጋር ትሁን

    • @makdsm8979
      @makdsm8979 3 ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን

  • @meronmeron8872
    @meronmeron8872 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen wed memiherachin kalhiywet yasmalin tsgawin yabzalki ihtochachin wendmochachin yabraham yesarn yadrgilachu🙏🙏🙏

  • @selamyemariyamlij5630
    @selamyemariyamlij5630 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንክን ፈጣሪ ያርዝምልን በቤቱ ያጽናህ ያፅናን አሜን መምህር እንቁ የተዋህዶ ፍሬ እባክህ ለጸሎት በቆምክ ግዜ የምማረውን ትምህርት በልቤ ጽላት ይጽፍልኝ ልቦና ይሰጠኝ ዘንድ ወለተ ማሪያም ብለህ አስበኝ።

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n 3 ปีที่แล้ว +2

    ጀግናችን ተስፋ ስላሴ ኑርልን ልጆችህን ''ፈጣሪ ''ይባርክልህ

  • @user-dr5xe1il2o
    @user-dr5xe1il2o 2 ปีที่แล้ว

    የድንግል ማርያም ልጅ ሰሙ የተመሰገነ ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ እኛም ጥረት ላይ ነን መምህር እግዚአብሔር ይርዳን እግዚአብሔር እንኳን ለዝህ ያበቃቸው በጣም ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏

  • @user-kp2wt4ov1s
    @user-kp2wt4ov1s 3 ปีที่แล้ว +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
    በፀሎታችሁ አስቡኝ
    ወለተ ሥላሴ ብላችሁ

  • @Milliboy100
    @Milliboy100 3 ปีที่แล้ว +8

    እኔ የሚደንቀኝ መምህር ልክ ገጠመኚው ሲያስተላልፍልን ልክ እዛው ከባለ ታሪኮቹ ጋር ሆኖ እንደሚተርክ ነው ሚሰማኝ ግሩም ነው !
    ግን ስንቶቻችን ነን መምህር በሚያስተላልፈው ት/ት የተለወጥነው ? እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን በሰማናው የምንለወጥ ያድርገን የመምህር ተስፋዬ ድካምም ይሄ ነው ::

    • @ysakoryoutube5008
      @ysakoryoutube5008 2 ปีที่แล้ว +1

      እኔም የሚገርመኝ ይሄ ነው በነገራችን ላይ መምህራችን በሱባኤ በፍቃደ እግዚአብሔር ስለጀመረው ነው እንደዚህ አንደበተ ርእቱ ሁኖ የሚያስተምረው ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ መምህር

  • @user-nc4vu2nn4n
    @user-nc4vu2nn4n 3 ปีที่แล้ว

    በስመ ስላሴ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @bekihawi6030
    @bekihawi6030 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህራችን ወላድቴ አምላክ ረጅም እድሜ ትስጦት ከምር በጣም ተለውጫለሁ አንዳዴ ስለ እራሴ የምትናገር ይመስለኛል በማይሆን መንገድ በማይሆን ሀይማኖት ውስጥ ገባቼ ነበር ነገር ግን በእርሶ ትምህርት ተመልሻለሁ በስደትም ብሆን ግን እጅግ በጣም እየተለውጥኩኝ ነው ግን ቅዢት አስችግሮኞል መምህር

  • @ysakoryoutube5008
    @ysakoryoutube5008 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ከሰይጣን ፈተና ይሰውርህ ከመታበይ ይሰውርህ እግዚአብሔር አምላክ ይህን ነው የምልመንልህ በደካማው ፀሎቴ በኃጢያተኛው አፌ

  • @zenbubelte674
    @zenbubelte674 2 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋ ስላሴ ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @mabrasisay129
    @mabrasisay129 3 ปีที่แล้ว

    በጣምደስ የሚል ታሪክነዉ ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ሰላምህ ይብዛልን

  • @baebeamenamenamenzmaermalk2729
    @baebeamenamenamenzmaermalk2729 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-hs2je8ly3o
    @user-hs2je8ly3o 3 ปีที่แล้ว

    Kalahiwotn yasamaln mamihirachn tsegawun yabzalin amen amen amen

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen kale hywet yasemaln memhrachin

  • @user-nm7xc9qi8f
    @user-nm7xc9qi8f 3 ปีที่แล้ว +9

    መምህር በእዉነት እግዚአብሔር ይስጥልኝ
    እድሜ ጤና ይስጥልኝ ስራዬ ራሱ ተባርኮ ሁሉንም ነገር እያከናወነልኝ ነው እግዚአብሔር የዉስጤ ደስታማ ተነግሮ አያልቅም እግዚአብሔር እንደሚወደኝ በትክክል አዉቄአለሁ

    • @yerufael9487
      @yerufael9487 3 ปีที่แล้ว

      ehit. Ebakish mikirsh legsiley betam bebeza selam atich alehu

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f 3 ปีที่แล้ว

      @@yerufael9487 እህቴ ዝምተኛ ሁኚ ከማንም ጋር አታዉሪ ደጋግመሽ ፀልይ ይጥልሻል ያበሳጭሻል ብዙ ነገር ያበላሻል ግን ታገሽ ትዕግሥት ይኑርሽ እኔ ብዙ መከራ አልፌያለሁ በተለይ በሰዎች በኩል ።ምንም ትንሽ ብትሆን መንፈሳዊ ሁኚ ደሞ መንፈሱን ቆመሽ እየሔድሽ ራሱ በቅዱስ ሚካኤል አስሬሃለሁ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እያልሽ ገስጪዉ ድንብርብሩ ይወጣል

    • @yerufael9487
      @yerufael9487 3 ปีที่แล้ว +1

      Eshi ehit banchi adero yerday yemekery geta yemsgeni

    • @yerufael9487
      @yerufael9487 3 ปีที่แล้ว +1

      @@user-nm7xc9qi8f endewi selki kalish ledewelilish

    • @user-nm7xc9qi8f
      @user-nm7xc9qi8f 3 ปีที่แล้ว

      @@yerufael9487 ለእኔ ?

  • @user-mi9wr3ci2s
    @user-mi9wr3ci2s 3 ปีที่แล้ว +3

    ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለቅዱስ ቁርባን ያበቃቸው አምላክ ለእኛም ይድረስልን

  • @user-zt5eq7ym5j
    @user-zt5eq7ym5j 3 ปีที่แล้ว +21

    አረ መምህር እኔን ቅጄት ሊገለኝ ነው ምን ይሻለኝ ፀበል አልሄድ ስደት ነኝ እሲ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ተንስኤ ብላችሁ በማሪያም😭😭😭😭😭

    • @mabrasisay129
      @mabrasisay129 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም እህቴ/ወን/ ልትተኝ ስትይ በደንብ ሰግደሽ ጾለት አድርገሽ ተኝ ባይሆን እራትሽን በጊዜ ብይ የህመም ስሜት እንዳይሰማችሁ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

    • @tshayetogu149
      @tshayetogu149 3 ปีที่แล้ว +1

      Eheta Bedenebe Segejibete Xeleyebete Beteleye Segedete Kezane qeshete Mibale Negere Yexefale Ename Edezinebere Miyasechegerene Seteteni Seyefe Selasa Xeleyeshe Segedeshe Teni Eshe

    • @tgdyememhrgrmaferengn5729
      @tgdyememhrgrmaferengn5729 3 ปีที่แล้ว

      Ayzosh tslote adergi gin bedeb sigaji

  • @user-tp2ig4mq1t
    @user-tp2ig4mq1t 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ሆይ በፍቅር ሀብልህ ከሳብካቸዉ አድርገን
    በእዉነት በጣም ነዉ ደስስስ የሚለዉ ጥላት የሚጋለጥበት የተጋ ቤተሰብ
    ሲገኝ ኤፍታህ ነዉ መንገዱ እግዚአብሄር የተዘጋዉን ሁሉ ይክፈትልን
    ለመምህራችን ቃለ ሂወትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልህ

  • @tirsitdebebe5075
    @tirsitdebebe5075 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የሚገርመው ከዚህ ትምህርት እራሴን ብዙ ቦታ አገኘሁ እግዚአብሄር እድሜ ይስጥልኝ መምህር..

  • @user-fv5lj4df9s
    @user-fv5lj4df9s 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ጸጋውን ያብዛልን እግዝአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን

  • @billymekonen5070
    @billymekonen5070 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን እግዚአብሔር ፈጽሞ ይባርክህ ስለ ቃሉና ትምህርቱ። በእውነት ብዙ ተማርኩ ለንስሃ እና ለስጋ ወደሙ ያብቃን 🙏

  • @zahratsfai1203
    @zahratsfai1203 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @missidababa9529
    @missidababa9529 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @memeke5620
    @memeke5620 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሄወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያት ያዎርሰልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልክ ጠላትዳቤሎሰ ክግርህ በታቼ ይጣላልክ መምህር ተሰፋዬ አበራ እግዜያብሄር የበለጠ እውቅትክን ያብዛልክ እግዜያብሄር ይመሰገን

  • @user-ck2kq8ym8l
    @user-ck2kq8ym8l 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫
    እግዚአብሔር ይመስገን ብዙ በጠላት ላይ አውቂያለሁ

  • @edentegena6088
    @edentegena6088 3 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን ለዚህ አበቃቹ ትዳራቹህን ያብርሀም እና የሳራ ያድርግላቹ በአይማኖት እንድፀኑ ያርጋቹ መምህር እናመሰግናለን በእውነት ብዙ ነገር ተምርያለው

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya3467 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እልልልልልልልልልልል እሰይ እዴት ደስ ይላል
    ሀይማኖት አንዲት ናት
    ያውም ተዋህዶ
    እመኑባት እዳትሆኑ ባዶ
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ
    ክብር ለድንል ማሪያም ልጅ ይሁን
    አሜን አሜን አሜን

  • @yunarawirasinha6116
    @yunarawirasinha6116 3 ปีที่แล้ว +9

    እሄ ሀሉ የነ ነበሬ እግዚሐብሔር ያውቃል 😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @asenakew5099
    @asenakew5099 3 ปีที่แล้ว

    የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን እንኳን ከጨለማው ወደብርሃን ሂወት ተመለሱልን

  • @saficell4709
    @saficell4709 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፍየ ድግል ማርያም ከነ ልጆ ትጠብቅህ ሌላ ምንም ቃል የለኝም
    መምህር እኔ ያልከው ብዛቱ በኔ ህይዎት ደርሷል።
    1 አይጥ ተገንዛ ተጥላ ወርውሪያለሁ
    2 ዳክየዋን ተጥላብን ከረገጥኳት በኧላ ነው እያየኋት
    3 የራሳችንን ድመት ገለው ገንዘው ጣሉብን ከዛ
    እኔ በጣም ብዙ መከራ አሳልፊያለው
    አሁንም የረገጥኩበት እግሬ እያበጠ አስቸግሮኛል በውነት በጣም ከባድ ነው
    እግዚአብሔር ከፈቀደ ሀገሬ ስገባ በፀበል እፈወሳለሁ ።
    እህት ወድሞቸ በያላችሁበት በፀሎት አስቡኝ
    ግን እህት ወድሞቸ እግዚአብሔር ሁሉን የሚችል አምላክ ነው በችግር ውስጥ ያላችሁ
    ተስፍ እንዳትቆርጡ እግዚአብሔር ሁሉንም ለመልካም ነው የሚያደርገው አይዞን
    በያላችሁበት ድግል ማርያም ከነ ልጆ ከክፉ ሁሉ ትጠብቃችሁ
    ሰላም ላገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይስጠን አሜን ፫ ።

  • @ethrak9364
    @ethrak9364 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ለናንተ ይሁን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንደምን አመሻችሁልኝ
    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ግሩም ትምህርት ነው እራሴን ቤተሰቤን ነው ያየሁት በዚህ ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ከነቤተሰቡህ የኛ መልካም መምህር

  • @user-ys3tk5tu7n
    @user-ys3tk5tu7n 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በጸጋው ያኑርልን
    ወደውሰጤ እንድመለከት አድርጎኛል ያነተ ትምህርት ከቃላት በላይ ሆነብኝ

  • @sumayahassan755
    @sumayahassan755 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ፀጋውን ያብዛለወት መድሀኒያአለም

  • @destadesta8130
    @destadesta8130 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በጣም ያስተምራል እናም በተለይ በዚህ ዘመን የቅርብ ወዳጂ የቅርብ ጠላት ይሆናል

  • @tiruworkkebede7246
    @tiruworkkebede7246 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአቤሄር ጸጋዉን ያብዛልህ እመብረሀን ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አሜን

  • @melatazene4413
    @melatazene4413 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አስበኝ ወ /ዮሐንስ

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 3 ปีที่แล้ว

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 ปีที่แล้ว +1

    ወ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወ ለወላዲቱ ድንግል ወ ለመስቀሉ ክቡር ይሁን :: አሜንንንንንን 🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅህ የእናቴ ልጅ ☝️ በ እ ው ነ ት::

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 ปีที่แล้ว +4

    ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን ለገባዉ ለያንድ አንዳችን የኽይወት ታሪክ
    ነዉ። ፀጋዉን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛልክ

  • @makdsm8979
    @makdsm8979 3 ปีที่แล้ว

    መምህሬ እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ጸግውን ያብዛልህ እናመሰግንሀለን

  • @user-jq9ru6nz3r
    @user-jq9ru6nz3r 3 ปีที่แล้ว

    በጣም ይገርማል በጣም ደስ ይላል ወደሀይማኖታቸዉ መመለሳቸዉ ጸጋውን ያብዛሎት መምህራችን

  • @mekdi9983
    @mekdi9983 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እህታችነንም ፀጋውን ያብዛላት ጠንካራ ሴት ናት ቤተሰብን ትክክለኛውን መንገድ መመለስ ማለት በጣም ከዚህ በላይ ምን አለ እንኳን ደስ አላችሁ ትዳራታችሁን ይባርክላችሁ

  • @huluyanchi1257
    @huluyanchi1257 3 ปีที่แล้ว

    ሰላምህ ይብዛ መምህር እውነትህን ነው መንፈሱ የጮኸለት እድለኛ ነው ዝም ሲል ግን ተስፋ ያስቆርጣል ደግሞም ብዙ የተስተካከለ ነገር ልብ የማንለው አለና እግዚአብሔር በስውርም ይሰራል ይመስገነው ብቻ እስከመጨረሻው የጸና እርሱ ይድናል ስለሚል ቃሉ በምስጋና የጸናን እንድንሆን አንዱ ለአንዱ ይጸልይ በጸሎታችሁ አስቡን

  • @yashyyashy1514
    @yashyyashy1514 3 ปีที่แล้ว +1

    እህታች ጎበዝ መምህር ሀሉም ከቤተሰብ ዉስጥ አንድስዉ እግዚአብሔር ቢከተል ቤተሰብ ያተርፋል እምትለዉ ልክ እንደዚህ ነዉ ጀግናናትኝ እህታችን ሁላችንም ቤተሰባችንን ልናድን ይገባል እንበርታ

    • @makdsm8979
      @makdsm8979 3 ปีที่แล้ว +1

      እውነት ነው እህቴ

  • @hiwotbelete1511
    @hiwotbelete1511 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigist3240
    @tigist3240 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርችን

  • @yeqedusemikayeleliji9951
    @yeqedusemikayeleliji9951 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen betam dise yemale gaxemagne new egzihabher yemasegen lehatachen lebetasebochew yedarese amelake legnam yedarese mastewalen yadalen

  • @user-xu5dn7tm9z
    @user-xu5dn7tm9z 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ አሜን
    አቤቱ የሃገራችን ትስኤየዋን ግለጥልን
    አቤቱ ለሃገራች ሰላምን ስጥልን
    አቤቱ ለሃገራች ምህረትን አዉርድላት አሜን

  • @kana6806wertyu
    @kana6806wertyu 2 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን መምህራቺን ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @user-yv2ms6vk6w
    @user-yv2ms6vk6w 3 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሄር ይስጥህ ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ
    ይሁን አሜን ደስ የሚል አስተማሪ ገጠመኝ ነው

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o 3 ปีที่แล้ว +3

    በስመ አብ የዛሬ ገጠመኝ እፁበ፣ነው ቃል ሂወት፣ያሰማልን መምህር💐💐💐🕊🕊🕊

  • @user-we9cj4tg8y
    @user-we9cj4tg8y 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል የሰው ልጆች ልቦና ይስጠን እህታችን በረቺ ትዳራቹ የሰመረ እንዲሆን መልካም ምኞታችን ነው የልጅ ልጅ ይሁዩ አባታችን እናታችን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉትን ሁሉ እግዚአብሔር ይመልስልን አሜን፫

  • @getaneheniyew
    @getaneheniyew 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ሰላም ላንት ይሁን እንኳን ደና መጣህልን
    እንግዲህ መምህር የሂወቴን የለውጥ ጅማሬን
    በዛሬዋ እለት ህዳር 18/2013 ቀኖናን ተቀበልኩ
    ከንግዲህ ወዲ ወደቅዱሳን ወገንና በቅድስና እንድኖር እንጂ ወደ ሃጥዕን ወገን እንዳልሄድ
    እግዚአብሔር መንገዱን ይዝጋብኝ
    እናቴ ሶልያና ቅድስት ድንግል መንገዱን ትጠርብኝ
    የፅድቅናን መንገድ ትክፈትልኝ እንጂ
    ከዚህ በኋላ ደግም ለቅዱስ ቁርባን ያበቃኝ ዘንድ
    መምህር በፀሎትህ አስበኝ ወልደትንሳኤ ነኝ
    ይህ ሁሉ የሆነው አንተ በምታቀርባቼው ገጠመኝ ትምህርቶችህ ነውና

    • @gosachifra261
      @gosachifra261 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 ปีที่แล้ว

    Amen amen Amen

  • @misarkmisark3065
    @misarkmisark3065 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን መምህራችን በእውነትቃለህይወትያሰማልን አሜን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን

  • @user-addisalem1213
    @user-addisalem1213 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    መምህራችን ትልቅ ትምህርት ነው የተማርኩት ስታስተምረን በደብ ነው የምታስረዳው እደሚገባን አድርገህ ትንትን አድርገህ
    ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
    እህታችን በቤቱ ያፅናሽ አሜን

    • @user-jx8qh3ql6p
      @user-jx8qh3ql6p 3 ปีที่แล้ว

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችንም እግዛብሄር ይድረስልን

  • @user-cg9yi6hk2i
    @user-cg9yi6hk2i 3 ปีที่แล้ว +1

    ትውልድ ሁሉ ብጽት ይሉኛል የኔእናት ወላድት አምላክ የኔ ህይወቴ መንገዴ ብረሀኔ

  • @rowcellel209
    @rowcellel209 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @hiweyekidanmhirtleg2868
    @hiweyekidanmhirtleg2868 3 ปีที่แล้ว +4

    Selam Memhir Tesfaye...selmestwn temhirtna miker enamsgenaln menfesawe hiwotachenen yeblt endetnker argewlenal..🙏🙏🙏💚💛❤💒💒💒

  • @bestofever18
    @bestofever18 3 ปีที่แล้ว

    Amen
    Amen
    Amen

  • @user-ps2dd7ez8r
    @user-ps2dd7ez8r 3 ปีที่แล้ว +5

    የእኔ እጅ የአረቧን እቃ 3ወር ሳይሞላኝ ውድም ነው ያደረገው እማምላክን በጣም አለቅስ ነበር አለ የተባለ እቃቸውን እየሰበርሁ 😭😭 አሁን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን ትንሽ ተሽሎኛል እቃውን መስበር ከቆመ በኃላ ህፃናትን እጥላቸዋለሁ
    የዛሬ ሁለት አመት በመዳአኒአለም ቀን ከትምህርት ቤት ተመልሰው ሲመጡ መዋለህፃናት ምትማራትን ህፃን ተኝታ ነበር ከመኪና አውርጄ ቤት ላስገባት በእቅፌ ይጄ ስመጣ አደናቅፎኝ ወድቄ ከቁሜ ወደቅሁባት አናቷ ነው የተፈነከተው በደም ተጥለቀለቀች ከበሩ መግቢያ ከብረቱ አሽከርክሮ ወስዱ ጣለን ግን የአለሙ ቤዛ የድንግል ማርያም ልጅ የሞት ቀን ቀየረላት ሳትሞት ቀረች ያመንኩት አምላክ ነፍሷን አተረፈልኝ ከዘላለም የእስር ቤት ስቃይም ቀረሁ
    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ትላንት አልፎ ዛሬን ስላሳየኝ
    ዳቢሎስም አፈረ በአምላኬ በመድኃኒቴ በኢየሱስ ክርስቶስ ድንቅ ስራና ታምር

    • @fairoozfairooz3607
      @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ

    • @user-ps2dd7ez8r
      @user-ps2dd7ez8r 3 ปีที่แล้ว

      @@fairoozfairooz3607 አሜን፫ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @user-xu5dn7tm9z
      @user-xu5dn7tm9z 3 ปีที่แล้ว +1

      የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን አሜን

    • @user-qm2gq4lf2j
      @user-qm2gq4lf2j 3 ปีที่แล้ว +1

      እስይ እንኳን እግዚአብሔር ድርስልሽ እህቴ ስደት ከባድ ነው

  • @genigirma72
    @genigirma72 3 ปีที่แล้ว

    እውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ይግርማል እኔም መንፈሳዊ ነገር እንዳል ሰማ የምከለክልኝ አለ መምህር ግን አሁን የአንተን ትምህርቶችና ገጠመኞት በተመስጦ አዳምጣለሁ ሳምንት ሆኖኛል እባካችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወለተ ኪዳን ብላችሁ አስቡኝ ስደተኛ እህታችሁ ነኝ በዛላይ ደግሞ በመኪና ተሳፍሬ ስሄድ በጣም ያመኛል በቃ ምን ልበላችሁ ገና ለገና በመኪና መሄደን ሳስብ ያዞረኛ ያጦውለኛል ይጨቀኛል ለዚህም መፍተ ካላችሁ እባካችሁ ንግሩኝ በማርያም በዚህ የተነሳ ከቤት አልወጣም 😭😭😭

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 ปีที่แล้ว +1

    መ ምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ይስጥልን ጥሩ ትምህርት ነው ኣስተማሪ በህይወታችን የምንማርበትን ስላዘጋጀህልን

  • @user-cv6gt3fu8y
    @user-cv6gt3fu8y 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን የድንግል ማርያም ልጅ የተመሰገን ይሆን ቃል ሕይውት ይሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠበቃል እርሷ ማሰታዋሎን ያድልን እርሷ ፍፄሜችውን ያሰምራልቸው 🙏🙏🙏

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው

  • @tadelchlemiwhaanaa7050
    @tadelchlemiwhaanaa7050 3 ปีที่แล้ว

    Egzaber yemasgan amen amen amen kalayeto yasemalen mamirachen bartulen nurulen
    Batama daseyelala

  • @tamirukidus811
    @tamirukidus811 3 ปีที่แล้ว

    ወንድማችን ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ እውነት እለት ከእለት መንፈሰ ጠንካራ እንድሆን አርገህኛል ብዙ ስለክርስትናዬ ባውቅም ንፅሂት መሆኖን ባምንንም የመንፈስ አስራር ከመጀመሪያው እስካሁን ካሉት ገጠመኞች በየአንዳንዱላይ ህይወቴን እያገኘሁ እገረማለሁ አሁን ግን የቀረኝ በኔ ላይ ያሉ መናፍስት እንዲጮሁ ማድረግ ነበር ግን ሁሌ መጮህ እፈራለሁና ሰውነቴን ሲወረኝ እተወዋለሁ ፈጣሪ ይርዳኝ ለአባቶች ያስብኝ ዘንድ ሀይለየሱስ ብለህ በፀሎት አስበኝ ዘመንህ ይባረክ ኑርልን

  • @astereyasuyetewahidolij2119
    @astereyasuyetewahidolij2119 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @dgghdfh3912
    @dgghdfh3912 3 ปีที่แล้ว

    Kalhewetin Yasemalin Amen Amem Amen

    • @mronedegu8177
      @mronedegu8177 3 ปีที่แล้ว

      ቃል ህይወት ያሰማለን

  • @chonbelawbirhanu8791
    @chonbelawbirhanu8791 3 ปีที่แล้ว

    በእውነት እደኔ ላሉትና በስደት በየሱቁና ከቤት መውጣት በስራምክንያት ቤ/ክር መሄድና ስብከት በቀጥታ መስማት ለማይፈልጉ በዝህ መልክ ማቅረቦት (በ1ድጋይ 3 ወፍ እንበለው ይበርቱ በጣም ጥሩ ነው የእግዚአብሄር አሰራር ልዩ ነው። በጸሎቶ ያስቡን ሃይለ ጊወርጊስ

  • @user-gi8ws4dn4w
    @user-gi8ws4dn4w 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር በጣም ኣስተማሪ ገጠመኝ ልጅቷ በጣም ቆቅ ናት ጀግና እግዚአብሔር ሲፈቅድ ሁሉም ይሳካል

  • @eilse1301
    @eilse1301 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንደሜ እኔ 85ላይ እባክህ በፆሎት አሰበይ በየህ ነብር እናቴ ታሰቸግሬይ ነብረ እና ቸግር ላይ ነኝ ብየ ነገሬህ ነብር ውለተ ሰላሴ ብየ ነግሬህ ነብር እና በጣም ደሰ ብሎኛል እናቴ ነሰሀ ገባኘልኝ እና በጣም ደሰ ብሎኛል ፍካረ እየሱሰን እያዳመጠኩ በቢዲወ አደረጌ እያለቀሰኩ ላኩላት እና ሰማቸው አሁን ደሰ ብሎኛል በረግጠ ብዙ ነገረ አለ ግን ተመሰግን ብየ ደሰ ብሉኛል አረብ አገረ ነኝ

  • @user-jn4nq2ex1o
    @user-jn4nq2ex1o 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት በጣም ድንቅ ነው መምህሬ ብዙ ትምርት ወስጃለው በያንዳዱ ትምህርት እራሴን ማየት ችያለው ኑሩልን በጠሎት አሰቡን

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @user-ji1kh5zo5j
    @user-ji1kh5zo5j 3 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ou2ho1vb3b
    @user-ou2ho1vb3b 3 ปีที่แล้ว

    *ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር*

  • @azebgebradhane2426
    @azebgebradhane2426 3 ปีที่แล้ว

    መምህር፡እግዚአብሄር፡የድካምህ፡ዋጋ፡ያክፈልህ፡አሜን፡፡ስን፡ትምህርት፡እየተማርን፡ነው፡የስንት፡ሂወት፡እያተረፋክ፡ነው፡፡
    እኔ፡ፀሎት፡ሳደርግ፡የሚረብሸኝ፡የነበረ፡ሰለ፡አባ፡እስትንፋሰ፡ክርስቶስ፡እያልኩ፡ጠፋልኝ፡፡ብርኬ፡እን፡ወገቤ፡ያመኝ፡ነበር፡በመስገድ፡በፀሎት፡ተወኝ፡፡መድሃኔዓለም፡ክብሩ፡ይስፋ፡፡🙏🙏🙏

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 ปีที่แล้ว +1

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው

  • @user-qm2gq4lf2j
    @user-qm2gq4lf2j 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋወን ያብዛልህ እኔ ሳኡዲ ነኛ ያለሁት ዕድሜየ 21 አመቲ ነው ግን ወንድ እሚባል በጣም ነው እምፍራው እነሱም ሲቀርቦኝ እኔ እሽሸ አለሁ ግን እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሁን እግዚአብሔር አምላክ ባንተ አድሮ ችግሪን አወቆሁት እማምላክ ይዥ እድማሽንፍ አወቆሁ ግን ቤተ ስቦች በባእድ ሲያመሎኩ ነበር ግን ሲተውቱ ቤተ ስብ በሙሉ ስላም ይልም ቤተስቦችን በፆለት እስቦልኝ
    ወለተ ፆድቃን
    ወለተ ማርያም
    ወለተ መስቀል
    ወለተ ኪዳን
    ወለተ ማርያም
    ገብር ዮሀንስ
    ወለድ ጊወርጊስ
    ወለደ ሀዋሪያ
    እያላችሁ ወገኖች

  • @Tube-if5bz
    @Tube-if5bz 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አይነ ልቦናችንን ያብራልን መምህር እኔም ወንዶች አይበረክቱልኝም በጣም ተሰቃይቼ አሁን ስደት ነኝ የኔዎቹ ግን ከተለዩኝ ቡሃላ ተመልሰዉ ይለምኑኛል በዚ ሰአት እኔ ከሌላጋ ሆናለሁ እደዛ እያልኩ ብዙ ሰዉ በህይወቴ መተዋል ትዳር ለመያዝ በጣም ከመጓጓቴ የተነሳ እራሴን ጎዳሁ ወንድችን እዳላምን ምክኒት ሆኖኝ ተስፋ ቆርጫለሁ አሁን ግን የመናፍስት አሰራር መሆኑን ስረዳ ተረጋጋሁ አስተምሮህን በከተሌ አንድ እርምጃ ተራምጃለሁ ፆም ፀሎት ስግደት ሱባኤም እየገባሁ ነዉ መምህር በዚ አጋጣሚ በ 21 የማረያም እለት ደዉዬላቹህ ነበር ካናገርኳቹህ ቡሃላ ጉሮሮዬን ዘጋኝ ወገቤንም እደ ድንጋይ ይጫነኛል በፀሎታቹህ አስቡኝ አፀደ ማረያም ብላቹህ አመሰግናለሁ

  • @danielbeyene6894
    @danielbeyene6894 3 ปีที่แล้ว +1

    ስትተርክው ገጠመኙን በሚገርም ሁኔታ በጣም እንዲስብ እርገህ ነው ሰውም በጉጉት እየጠበቀ ይስማል ይማራል ይለወጣል ድንቅ መንፈሳዊ ትምህርት ሰው ወደ ቤተክርስቲያን ሄዶ ለማስቀደስ ለመፆም ለመስገድ አስራት ለመክፈል የበረክት ስራ ለመስራት ሁሉ ቁልፍ ትምህርት ነው ንቁ የሚባለው ለዚህነው እጋንትም የሴጣን አሰራር ሁሉ ሲያዝ ነቃብኝ ወይም ነቃችብኝ ነው የሚለው ስለዚህ እንንቃ እንንቃ መምህር ቃለ ሒይወት ያሰማልን::

  • @aziebgebretinsae408
    @aziebgebretinsae408 3 ปีที่แล้ว

    ፈጣሪ ከሁላችን ጋር ይሁን ፣ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @abifantahun1996
    @abifantahun1996 3 ปีที่แล้ว

    Memheri kalhwet yasmalen bedme betsga yetbekelnh memihir betam desss yll ewnet memeraihin Egziabher yasmalen Egazabihey ymesgen Egazabihey ymesgen ✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️