"...የቡዳ መንፈስና ትዳር..." (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 222

  • @በለይነሽወለተእየሱስ
    @በለይነሽወለተእየሱስ 3 ปีที่แล้ว +38

    መጣህልን ተስፍ ስላሴ የቡዙዎቼችን ህይወት የለወጥክ ውድ መምህራችን

  • @vhhh8480
    @vhhh8480 3 ปีที่แล้ว +8

    ምን አለው ሁሉ ሰው እንደአንተ ጥሩ አሰተሳሰብ ቀጥ የለ መልካም አሰተሳሰብ ብኖረኝ አንተ ብቻ ነህ እንደዚህ ብለህ የተናገረው መምህራችን ቡዙ ወቸው ተላልቅ ናችው በለን የምናስባቸው ሰወች እኮ ሰዉ ነዉ እኝጂ ሰይጣን ነዉ አይሉም መምህራች ስለመልካም ትምህርት በጣም እናመሰግናለን

    • @mebrtelemma8716
      @mebrtelemma8716 3 ปีที่แล้ว

      አው እህቴ እኔ ውድሜ በዚህ በፈስ ካለባት ልጅ ውሎ ውደተዳር ይቅይር ብይ ቤተስቦችን እና ውድሜን አሳምኔ እሺ ብለውኝ ግን አክሴት አስክዳችብኝ በጡለታችው አስቦኝ እዳሽንፋችው ውድሜን እና በዚህ በፈስ የተያዝችውን እህትን በቅሱ ቁርባን ወደጋብቻ እድብቁ

  • @ydhdhfjf8798
    @ydhdhfjf8798 3 ปีที่แล้ว +8

    መምህር የእርሰው ትምህርት የሚያገለግለው በጣም ክፍለ ሀገር አካባቢ ነበር በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @አፆኪያመኮይ
    @አፆኪያመኮይ 3 ปีที่แล้ว +12

    በኔ ቤተሰብ ውስጥ ያለው ይህ ነው እባካችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ከቤተሰቢ እዴትእደማላቅቀው። ወለት ወልድ ብላችሁ

  • @ወለተማርያምወለተማርያም
    @ወለተማርያምወለተማርያም 3 ปีที่แล้ว +24

    እግዚያብሄር ይመስገን ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳቹ ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ለባታ ለማርያም ወራው በአል አደረሳቹ መምህር በውነት ቃለሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆይልን ያገልግሎት ዘመንክን ይባርክልህ እመቤቴ አትለይህ አሜን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
    @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 3 ปีที่แล้ว +4

    ኣደራ በእግዚኣብሄር ወልደጅወርጊስ ብላችህ በጸሎት ኣስቡኝ ❤🙏

  • @bm-xi7ry
    @bm-xi7ry 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ቃል ህይወት የሰማልን የስተማርከው ትምህርት ግማሹ የኔ ህይወት ነው ብቻዬንን መሆን እፍልጋለሁኝ የአንተ ትምህርት ገጠማኝ አደምጠለሁ የአመቼሳ ልጅ ነኝ በተለይ ጠቋር አደል ሞቴ እናት ተማልከለች እኔም ለሱ ለመቼስ ተሰጥሸለሁ አንተን የሰጠን አምላክ ይመስጋን ግን መምህር ውስጥ መንፈስ እየል ዝም ብሎዋል አንተ የስተመርከው ሁሉም በተቸለኝ መጠን እየሞክርኩኝ ንሰሐ ገብቸለሁኝ ያው ስዳት ነኝ ለደምነ ለስጋ አልበቀውም ብቻ አለቅም ብቻ እግዚአብሔር ይመስጋን እናት የምተመልክውን በእዳ አምልኮ አልመልክም እግዚአብሔር በማወቅ ደስ ብሎኛል ቤተሰብም ንሠሐ ግብ ስማቸው ማኑም አይሰሙም በቃ መምህር ምን ልበልህ በገኝህ ደስ ይላኝ ነበር ስልክ አይሰራም ብዙ ጊዜ እኔ ብዙም አለስቸግርህም እየልኩኝ ዝም እለላሁኝ ግን በቤት ጉባኤ በፀሎት ፀዓት እግዚአብሔር የደረሰለቸው በ እህት በወንድም መንፈሰዊ ቅናት እቀናለሁኝ ለኔ እግዚአብሔር መቼ ይሁን የምደርስልኝ እያልኩኝ ፀጋው የብዛልን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 ปีที่แล้ว +9

    ሰላም ለእናታለም ሀገሬ 😭
    አምላክ ሆይ ታረቀን ስለ ሚሞቱት ሕፃናት ስለ ምያለቅሱት እናቶቻችን ብለህ ማረን ጌታ ሆይ ☹️🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿

  • @turayyeturaye4627
    @turayyeturaye4627 3 ปีที่แล้ว +9

    ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልህ መምህር በእዉነት ይህ የኔ ባል ጸባይ ነበር ግን አሁን ተፋተናል መናፍስቶችን ባለማወቅ አሁን እኔ አረባገር እየተከራተትኩ ነዉ እኔም ጋር በተማርኩት መሰረት መንፈሳዉይ ጦሮች በመጠቀም እኔም ጋር አይነጥላ እዳለ ተገዝቢያለሁ እግዚአብሔር ከፈቀደ መስከረም አገሬ እገባለሁ በጸሎትህ አስበኝ አጸደ ማርያም

  • @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
    @ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤ እግዚአብሔር ይስጥህ እግዚአብሔር አምላክ አይነ ልቦናችንን ያብራልን ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ሰምተን ፍሬ እድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @shalomtube9291
    @shalomtube9291 3 ปีที่แล้ว +9

    እንኳን ለፍስለታ ፆም አደረሰን እህት ወንድሞቼ, ፆማችንን የበረከት የይቅርታ ያድርግልን 🙌🙌🙌💚💛❤️

  • @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ
    @መሲየማርያምልጅ-ኀ4ሰ 3 ปีที่แล้ว +18

    እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደና መጣህልን የኛ ሂወት❤🌿🌾

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว

      ቃለህዉት ያረማልን ተሰፋሰላሴ ይገርማል የእግዚአብር ሰራ ደንቅ ነዉ እሰከዛሬ ተፈጠሩ በሀሪ ነዉ ሰበል ነበር አሁንግን አወቅን

    • @senaittesfaye2288
      @senaittesfaye2288 3 ปีที่แล้ว

      አሜን

    • @yordanosabel3710
      @yordanosabel3710 3 ปีที่แล้ว

      መምህር እኔ በጣም የምወደው ፍቅርኛ አለኝ ግን በጣም ተቸገርኩኝ ስንገናኝ እኔን ያመኛል ህመም የለለብኝ ልጅ ከሱጋ ስንገናኝ እራስ ምታት ይለቅብኛል ይጨንቀኛል ስንለያዬ ይሻለኛል አንች ደስተኛ ስላለሆንሽ ነው በኔ እያለ ይናገረኛል ግን በጣም ነው የማከብረው አዎ ሁሉን ትቸ ተሰደድኩኝ አሁንም በስልክ እንጨቃጨቃለን ማርያምን እውነቴን ነው በጣም ጨነቀኝ መንፈስ እንደሆ ይገባኛል ግን ምን ላርግ ???

    • @buzayobati7154
      @buzayobati7154 3 ปีที่แล้ว

      Yegeremali wendemachen yehe gudhaye bebetachenem ale enamel faxaxarii walk hewotn yasemalen

  • @ኤፍታህ-ሠ7ቘ
    @ኤፍታህ-ሠ7ቘ 6 หลายเดือนก่อน +1

    ኧረምእመናን ላይክ አድርጉ ቡዙህዝብ እያየው 👍👈👉👍አታደርጉም ለምን ለእኛ እየለፋ መምህር ኧረ ? ማስተዋሉን ያድለን

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋዬ አበራ ስም ይመራል ጧፍ ያበራል አንተላይ ሰራ እግዚያብሔር የተመሰገነ ይሁን በዚህ በክፉ ዘመን አንተን ሰጠን ማስተዋል የኛ ፋንታ ይሆናል ፈጣሪ ለልጅ ልጅ ልጅ የሚሆን ያስተምህሮ ዘመን ይሰጥህ ዘንድ እጸልያለሁ አሜን።

  • @HelenAbera-j7u
    @HelenAbera-j7u 5 วันที่ผ่านมา

    ወይ ፡ ጉድ ፡ ማንም ፡ ያላየዉን ፡ ነገር ፡ ነዉ ፡ ያየኸዉ ፡ እድሜ ፡ ይስጥህ

  • @azmeraokbamicael1042
    @azmeraokbamicael1042 2 ปีที่แล้ว +1

    ኣቤት ብውስጣችን ያለ ውግያ በካሜራ ተከታትለህ ያቀርብከው እስኪ መስለን ድረስ ነው የሆን ያለን፡ረጅም ኣመት ትክክለኛ ማንነታችን እና የጥላትችን ጥቃት በድንብ ኣለማውቃችን በላይችንና በልጆቻችን መከራና ንዴት ኣምጥተናል።ዛሬ ጊን ቸሩ ገታችን ፎቅዶልን ኣይናችን ተከፍተዋልና እግዚኣብሄር ኣገልግሎትህን ይባርክ መምህር

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ 3 ปีที่แล้ว +4

    ⛪️ሠላማችሁ ይብዛ። መምህሬ ባለፈው ገጠመኝ ላይ የባለታሪኮችን ሐይማኖት አትናገር የሚሉ እንዳሉ ነግረኸናል። ይቅርታ ካለ ርዕሱ መናገሬ ግን መናገር ስላለብኝ ነው። ⛪️
    ማስተካከያ፥ የባለታሪኮችን ሐይማኖትና መናገር የሚጠቅመው ሌሎች የእነሱን ሐይማኖት የሚከተሉ ገጠመኙን የሚከታለሉት ይበልጥ ለመለወጥ የሚበረቱት በሐይማኖት የሚመስላቸውን ሰው ታሪክና ሲሰሙ ነው። ሙስሊሙ የሙስሊሙን ታሪክ ሲሰማ፤ ፕሮቴስታንቱም የእሱን እምነት አይነት ታሪክ ሲሰማ እርሱም የመዳን ተስፋው ይጨምራል። ስለዚህ መናገሩ በጣም ጠቃሚ ነው። ደሞ እንናገር ከተባለ በየአዳራሹ ከኦርቶዶክስ መጣን ሲሉአቸው እንዴት ደስስ እንደሚሉአቸው ሁሉ እኛም እንደዛው ደስስ ይለናል። መምህሬ አላማህ ሰው እንዲድን እንጂ የሰውን ፍላጎትና ማሟላት አይደለምና ተናገር እኛም እንወቅ እንድናሳውቅ። ያመነ ያምናል ያላመነ ይቀርበታል ይጠቅማል ያልከውን ሁሉ ተናገር። አክባሪህ እህተ ሚካኤል ከዱባይ ⛪️🥰

  • @ceilmazen9385
    @ceilmazen9385 3 ปีที่แล้ว +3

    ምምህሬ እኮን ደና መጣህልኝ በርግጥ ገና አልሰማሁትም ትምርቱን ግን አንድ ነገር ልጠይቅህ ነው ገጠምኝ 174 ላይ የለቀከው ልጅ ብዙ ግዜ በህልሜ አየዋለሁ አንዴ እህቱን ሁሉ አየሆት እና ግን እሱን እኔ አላቀውም ግን አየዋለሁ እጄን ይዞ መገድ ሲመራኝ ምናምን ነገር ስለሕልሜ ስንደዋወል እነግርሃለሁ እና እኔ ልጁን ባወራው ደስ ይለኛል

  • @ShawaShani
    @ShawaShani 2 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ረዝም እድሜ ከሙሉ❤❤❤ጤናጋ ያድልልን❤❤❤በዉነቱ በእ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse6095 3 ปีที่แล้ว +2

    መምህር በጣም አስፈላጊ ምክር ና ትምሀርት ነው።
    ሁሌም በገጠመኞች መሀል የምትመክረን ነው ። ሆኖም የበለጠ ለማስተዋል ጠቃሚ ነው ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!!!!

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህርዬ እንደ የግዴታ ልምድ የተቀበልናቸውንና ባህል እስኪመስሉን ውስጣችን ዘልቀው የገቡ ጎጂ ባህል ያልናቸውን የርኩስ መንፈስ ስራ ሆኖ ስናገኘው እኔን በጣም ገርሞኛል። እድሜ ይስጥልኝ መምህሬ አንተ ለብዙዎቻችን የማንቂያ ደውሉን በታላቅ ድምፅ እያሰማኸን ነው።

  • @ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ
    @ቅዱስሚካኤልአባቴጠብቀኝ 3 ปีที่แล้ว +11

    ኤፍታህ በለን ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ በእውነት አስተማሪ ትምህርት ነው አረአመለጣችሁ ነፍሳችሁን አድኑ ኑኑኑኑኑኑኑኑኑ እናዳምጥ የእማ ፍቅር ስጦታችን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋ ያብዛልህ እማ ፍቅር ትጠብቅልን ከነቤተሰቦችህ

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን

  • @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
    @ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ 3 ปีที่แล้ว +2

    በፀሎት አስበኝ መምህር

  • @mesirtwerku2226
    @mesirtwerku2226 ปีที่แล้ว

    የኛ እንቁ ስስታችን መምህራችን ቃለሂወትን ቃለበረከትን ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ከነቤተሰቦችህ ሰላም ጤና እድሜ ያድልልን ይጨምርልህ

  • @fikirtemaryam5593
    @fikirtemaryam5593 3 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛ መምህራችን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
    እዴ እጥል ማስቆርጥ መገርዝ በይፍ አደለ የሚደርገው ባገራችን ይህ የመናፍስት ስራ ነው ማለት ነው ያልተነቃበት

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 2 ปีที่แล้ว

    Besemabe bewente yene tarkie kuleche bello yalwe. Bewente egthabher yemesegne selasetmarene amelakie. Kale heywete yasemalene 💚💛❤💐

  • @biniyambeyene1798
    @biniyambeyene1798 3 ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን ተስፋስላሴ ጸጋውን ያብዛልህ ከነመላው ቤተሰብህ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒታችን ይጠብቅልን በረከቱን ያብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @astera3589
    @astera3589 ปีที่แล้ว

    አመምህራችን ቃለ ህወይት ያሰማልን በእዉነት እና መሰግናሌን ሰለ ምትረተምረን ሁሉም እንደ አንተ ብሆ ጥሩ ነበር ቡዙ ከአንተ ተምረነል

  • @tomasyohannes294
    @tomasyohannes294 ปีที่แล้ว

    የመጨረሻ በሚገርም አረዳድ ተረድቸዋለሁ ምስጋናዬ ከልብ ከልብ ነው ።

  • @ንግስቲምፅላለማርያም
    @ንግስቲምፅላለማርያም ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን የተግባር ሰው ይብለን

  • @thomasbore7154
    @thomasbore7154 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላምነው አባታችነ በእውነት ጌታ አስተማሪ ነው ግና እኔም ላወራዎት እፈልጋለሁ በዋትስአፕ ወይም በኢሞ ላገኝዎት የምችል ከሆነ እርዳታዎን እጠብቃለሁ ፣፣ ቶማስነኝ ሰለሁሉም እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ

  • @mimimegersa3765
    @mimimegersa3765 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤ እግዚአብሔር ይስጥህ ::

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc2338 3 ปีที่แล้ว +1

    ይገርማን ባለ ማወቅ ተጫወተብን እድሜ ላተ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን ብዙ ነገር ተምረናን

  • @emabetewebatenash7086
    @emabetewebatenash7086 3 ปีที่แล้ว +1

    Qalhewt yasamaln mamherchin enamasgnalan ❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ተስፋስላሴ እመቤታችን ኪዳነምህረት ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ በርታልን አይዙህ የመልአክት ጥበቃ አይለይህ በርታልን።

  • @የልቤንበልቤይዤ
    @የልቤንበልቤይዤ 3 ปีที่แล้ว

    Egziabhere yemasgen Mameher Tasefaye salemeh yebazaleh kale hiyotn yasemalin tsegewun yebazaleh Mameher

  • @Tube-qt8oe
    @Tube-qt8oe 3 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወትን ያሰማልን።ችግሩ እንዳለ ማወቅና መረዳት የመፍትሄው 50% ነው ይባላልና የመናፍት መጠቀሚያና ተጠቂዎች ለሆኑ ማዘን ማቅረብና ወደእግዚአብሔር የሚያቀርበውን መንገድ ማሳየት እንጅ ማራቅና ማግለል ተገቢ አለመሆኑን ተምሬአለሁ በምድር ላይ ያለ ክፋ ሀሳብና ስራ ሁሉ የዲያብሎስ ነው።

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ እረ እረ እረ እህት ወንድሞቼ የት ሂዳቹ ትምርቱን ብታዳምጡ እንዴት እንደሚያስተምር ብታውቁ ለማዳመጥ ትጥሩ ነበር ብቻ መምህር ለራሳችን ብለው ደክመው ሲያስተምሮ እኛ ማዳመጥ ግድ ይለናል እባካቹ ገጠመኝ ብቻላይ ሳይሆን ትምህርት ላይም ብንበረታ ጥሩ ነው ።ግብና አዳምጡ መምህር እሲኪናገር አጠብቁ ------
    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን ሺ አመት ኑሮልን

  • @maxm7079
    @maxm7079 3 ปีที่แล้ว

    Memhrachin qale hiwetn yasemaln

  • @mengistualamu9438
    @mengistualamu9438 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዳለ የመናፍስት ሴራ መሆኑ ይገርማል መንፈስ እየተጫወተ ይቀልድብናል እግዚያብሄር ይገፅፀው ።

  • @رشاكامل-و7ي
    @رشاكامل-و7ي 3 ปีที่แล้ว

    Amenamenamen

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu2820 2 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ የሚገርም ነው እኛየ አካባቢ ሠወች እራሳቸው የሚበሉ ነው ተብሎ የሚታሠብ ብዳናቸው ብለው የሚታሠቡ ሠወች ጋ ማንም አይጋባ ይገርማ አለማወቅ መምህር በደንብ ሰላስተማርከን እናመሠግናለን እመቤቴ ትጠብቅልን

  • @janetareda2577
    @janetareda2577 3 ปีที่แล้ว +1

    እንካን አደረስን ለእመቤታችን ፍልስታ ዝም እንካን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ብዙ ለውጥ ያገኘውብህ እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ።።።

  • @desnetamare1358
    @desnetamare1358 ปีที่แล้ว

    መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @iyeruse9547
    @iyeruse9547 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም እደነህአመሰግናለሁ

  • @abebabekla5937
    @abebabekla5937 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎትን ዘመን ይባሪክል አሜን እኔ በጣም አጣን ነኝ ሰው አያይም ፍጣሪ ብቻነው አጣኔን የሚያየው ከዚነገሪ ለመውጣት ማለት ከአጣኔ ለመውጣት ብዙ እሞክራለው ግን ግፍቢል ሁት ሳምንት አልቅሺም ሆነ ለምኝም እተወዋለሁ ግን ተመልሺ አጣን ስሰራ እገኛለው እናም ትምህቱ ሁሉን አዳምጣለው ለመተግበሪ እጀምሪና አንድሳምት እሰግዳለው እፀልያለው ከዛ ያው ስደትላይስላለው ስራጨሪሺ እሰግዳለው ስል ዛሬ በጣምደክሞኛል ነገእላው እና አሁን ምንም አልፀልይም ምንትሉኛላቹ

  • @itayodose6116
    @itayodose6116 3 ปีที่แล้ว +1

    Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..memhrachin

  • @ayinalemayinalem1691
    @ayinalemayinalem1691 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    መምህር ራጂም እድሜ ቴና ከ መላ ቤተስብ ጋር እመብራሀን ትስጥ ።

  • @merry3355
    @merry3355 3 ปีที่แล้ว +1

    Weyne Memhir endet endemigerm beteley ye grzat neger yalkew ebakhin astemren ketlbet mistrawi ye seytan sira be gogi bahil teshefno abet Egzyabher ebakhin temelketen 🙏

  • @madina.mamuyi1420
    @madina.mamuyi1420 3 ปีที่แล้ว

    Kalehiwot yasemaln

  • @nesanetsileshi8304
    @nesanetsileshi8304 ปีที่แล้ว

    የሚጠብቀኝ አይተኛም አያቀላፍም

  • @አብረሀትንጉሴ
    @አብረሀትንጉሴ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋዉ ያብዛሎት

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይገስፅልን መምህር በፀሎት አስበኝ እባክ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የአገልግሎት ዘመንህን ያስረዝምልን

  • @kntattube7324
    @kntattube7324 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር እርኩሳን መናፍስትን ይገስጽልን

  • @bewphone9113
    @bewphone9113 2 ปีที่แล้ว

    መምህሪ

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 3 ปีที่แล้ว +1

    የሚሠማ አንደበት ያድልልን ቸሩ አምላካችን

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit6623 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ረዥም እድሜ ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን(3)

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 3 ปีที่แล้ว

    የሰላም አምላክ ለአንተ እና ለስጋም ለነፍስም ቤተሰቦችህ ሰላም ይስጥልን መምህር።

  • @ወርቅየመንገሻ
    @ወርቅየመንገሻ ปีที่แล้ว

    መምህርየ እኳን ደህና መጣህ

  • @hewanhewan6439
    @hewanhewan6439 2 ปีที่แล้ว

    Ameen AmeenAmeen

  • @MaryMary-sl6kk
    @MaryMary-sl6kk 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሥገን መምህር እውነት በጣም ከዚህ ማብራሪያ ብዙ ተምራለው የመጀመሪያው ማብራሪያ ላይ የቤተሰቤ ችግር ነው በእናት አባቴ መሃል ያለውን ነገር ተረድቻለው

  • @mariemyebachaye7920
    @mariemyebachaye7920 ปีที่แล้ว

    Betm yimigermum timhier new yene hiwot new kal hiwot yasmlien memhrachin ❤

  • @SSs-l7e
    @SSs-l7e 26 วันที่ผ่านมา

    እንዴት እንደምልህ አላውቅም

  • @meronaron7829
    @meronaron7829 3 ปีที่แล้ว

    Kallehiwate yasemalene

  • @የደንግልማረያምልጀነኝ
    @የደንግልማረያምልጀነኝ 3 ปีที่แล้ว

    መምህረችን በእውነት ቅል ህይውት የስማልን
    ይህ አይነጥል፣በዳ፣ረክሰት መንፈሰት በጠም አሸግረ ነችው የዝሬው ትምህረት በነይ ህይውት አል በጸሎትችው አሰበን ወለተ ተክል ህይማኖት እይልች

  • @meronmeronmiron2873
    @meronmeronmiron2873 3 ปีที่แล้ว

    Egzyabheri yemsgen amen amen amen wed memherachin Rejim edme ketenagari abzto egzyabheri yestlni berktoti yederbini

  • @hanatareky4773
    @hanatareky4773 2 ปีที่แล้ว

    መምህራችን የኛ አንቂ በርታልን

  • @alain123qlain9
    @alain123qlain9 3 ปีที่แล้ว

    Kalihoyot yesamalin mamerachin

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 3 หลายเดือนก่อน

    ወይ ጉድ መምህር ይሄ ትምህርት እኮ ከአሁኑ ከነ ሔቨን ወንጀል ጋር ይመሳሰላል 🤔

  • @haniyoutube
    @haniyoutube 3 ปีที่แล้ว

    Egzabhar yemsgnew memher enkan methe

  • @ኤፍታህወለተሚካኤል-ዸ7አ
    @ኤፍታህወለተሚካኤል-ዸ7አ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላምክ ይብዛልን እንኳን ለባዓታ ማርያም በዓል በሰላም አደረሳችሁ የእመቤታችን በረከትና ፀሎት ምልጃዋ አይለየን ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ታድርግልን ህዝባችንን ትጠብቅልን
    ሰምተን 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አይምሮ አችንን ይክፈትልን ማስተዋሉንና ጥበቡን ያድለን መምህር እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን

  • @አለምየዳዊትልጅ
    @አለምየዳዊትልጅ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃል ህይውት ያሰማልይ በርታልን እንዳታቆሪብን ብጣም ትልቅ ትምሀርት ነው

  • @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ
    @ውለተሩፍኤየልልቤበእግዚአ 3 ปีที่แล้ว +3

    ሠላም የእግዚአብሔር ቤተሠቦቸ አንደኛ ነኝ እንኳን በሠላም መጣህልን ውድ እና ክብር የሆንከው መምህራችን🙏🙏🙏

  • @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ
    @ሶሊያናየልጀ-ሸ7ወ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን የእመቤቴ አራስ ነኝ ደስ ብሎኛል ክብር ለድንግል ማሪያም እስኪ ለልጀ ስም አውጡ ጓደኞቸ

  • @wubyechernet2536
    @wubyechernet2536 8 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን

  • @Hana-qo9db
    @Hana-qo9db 3 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ እየሱስ ብላችሁ

  • @ወለተኪዳን-ገ1አ
    @ወለተኪዳን-ገ1አ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ባንች-ኘ4ፀ
    @ባንች-ኘ4ፀ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርች እንኳን ደና መጣህል ዉድ መምህርችን

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን አሜን አሜን
    መምህር እኔም እያንቀላፋውም ነው ያዳመጥኩት ደግሜ ለማዳመጥ እሞክራለው ትምህርቱ ላይ የኔም የባለቤቴ ያለመደማመጥ ችግር አለብን ስለዚህ ትምህርቱ ላይ አግንቸዋለው

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን

  • @alemneshdemewoz3641
    @alemneshdemewoz3641 3 ปีที่แล้ว

    We Love you Memehre Tesefay Abera
    God bless you and your family.
    This is 50% my story please pray for me and my family.
    Wolte Meden and wolde Tensaye.

  • @fikeradisegezabhertalkinew4412
    @fikeradisegezabhertalkinew4412 3 ปีที่แล้ว

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን

  • @sarasara2006
    @sarasara2006 3 ปีที่แล้ว +1

    ዉይ እኔንም አሥገርዘዉኛል ደግሞ እኔን ብቻ ነዉ ያሥገረዙኝ ለምን ይሆን እን ሠይጣን በህይወቴ ተጫዉቶብኛል ብዙነገር አሣጥቶኛል ግን ይሄን ሁሉ እንዳለሁኖ በሥጋዉና በደሞ ከታተምኩኝ ሌላዉ ቀሪነዉ ብየ ዝምብአለሁ

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia8720 3 ปีที่แล้ว

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir

  • @MemhirGirmabaleTseganachew2121
    @MemhirGirmabaleTseganachew2121 ปีที่แล้ว

    Thank you memihir❤

  • @ሶሊያናእናቴ
    @ሶሊያናእናቴ 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስነገን መምህራችን እሺ እናደምጣለን
    እግዚአብሔር ይጠብቅህ!!
    ኤፍታህ በለኝ ጌታ በሰማሁት እንድለወጥ እርዳኝ አሜን

  • @የጌታየእናትድግልእናቴ
    @የጌታየእናትድግልእናቴ 3 ปีที่แล้ว +1

    መምህር ትክክልነህ ከኛ ቤተስብ ዘጠኝልጆች ወልዳለች እናቴ ዘጠኙንም አስገርዛን አለች አስቀድባን አለች እጥልንም አስቆርጣን አለች ገጠርውስጥ ይህንያላደረገ አይኖርምሁሉምነው ደሞ ሴትልጅ በህጣንነቷነው የምትገረዘው ስትገርዝ እስላም ሴትነው የምታቅፋት በጣም ከባድነው ደሞ ውነትህን ነው የተገረዘች ሴት የድወፍላጎት የላትም ትዝም አይል እኔለራሴ እደዛው ነው የወድፍላጎት የለኝም ብዝወድይጠይቁኛል ለትዳር እቢነው የምላቸው ብቻ ብዝነገርአለ

    • @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
      @እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 ปีที่แล้ว

      እግዚአብሔር ይማረን አኒየም እዳችይ ነኝ

    • @busalemdemek7502
      @busalemdemek7502 3 ปีที่แล้ว +1

      እኔ ደግሞ እናቴ ማርያም ግርዝ ነሽ ትለኛለች ምን ማለት ነው

    • @የጌታየእናትድግልእናቴ
      @የጌታየእናትድግልእናቴ 3 ปีที่แล้ว

      @@busalemdemek7502 አወ አሉ አዳዶቹ ሊገረዙ ሲቀርቡ የማርያም ግርዝነሽ ይላሉ ያኔ የሚገረዝነገር የላቸውም ሲሉ እደሆነ

    • @eth3816
      @eth3816 3 ปีที่แล้ว

      @@busalemdemek7502 የኔ ተመሳሳይ ነው

    • @Kidist-rn2xc
      @Kidist-rn2xc 3 หลายเดือนก่อน

      @@የጌታየእናትድግልእናቴመንፈሱ ምን አልባት የስለት ልጅ ሆነን የ እመቤቴ ብፅአት የተሰጠን ሆነን ስላልቻለ ይሆን?🤔

  • @መቅደስአርሴማእናቴ
    @መቅደስአርሴማእናቴ 3 ปีที่แล้ว

    መምህር ቃለህወት ያሰማልን

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ እጅግ አስተማሪ ነው
    ልቦናችንን ይከፈትል 30 60 100እንድናፈራ የእግዚአብሔር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ለይኩን ለይኩን ለይኩን

  • @kalkidantaddesse8061
    @kalkidantaddesse8061 3 ปีที่แล้ว

    Amen ! kale Hiwot Yasemalen !

  • @shitulegesse452
    @shitulegesse452 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በሰላም መጣክልን እይወታችንን የቀየርክ እማ ፍቅር ትጠብቅክ አሚን

  • @IyFg-kz8wbመሰረት
    @IyFg-kz8wbመሰረት หลายเดือนก่อน

    🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏

  • @shewitsium5514
    @shewitsium5514 3 ปีที่แล้ว

    Amennnnnnn

  • @assa1689
    @assa1689 3 ปีที่แล้ว

    Kalehywrtet
    Yasemaln

  • @arsemasara9175
    @arsemasara9175 3 ปีที่แล้ว

    Memhir bawanat batam asetamar temhrtnaw kale heywat yasemaln yageleglot zemenken fatari yebarkelak lijtehn mela bitsabken🙏🙏🙏❤❤❤

  • @edentaklaly1656
    @edentaklaly1656 3 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ

  • @ዉበለምበለጠ
    @ዉበለምበለጠ 3 ปีที่แล้ว

    ዘማሪ ሂዎትንያሰማልን ፀጋውንያብዛልን

  • @genetgezaitewolde3503
    @genetgezaitewolde3503 3 ปีที่แล้ว

    Egzisbher kante ga yhun. Memhera amesagnalehu

  • @yezinamulu6727
    @yezinamulu6727 3 ปีที่แล้ว

    Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin