ከጎዳና ወጥታ ቤት ተገዝቶላት የ4 ልጆቿን አባት በምን መልኩ ተቀበለችው "..የቤቲ ባል ጉዳይ ይኸው .

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 10 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 327

  • @jekjabmadathil3293
    @jekjabmadathil3293 ปีที่แล้ว +9

    ለመምህር ተስፋዬ አበራ 💙
    ጀግና መምህሬ መምህር ተስፋዬ
    ብዙ ያወቅሁብህ የእውቀት አባትቴ
    የተግባር ክርስቲን እንድህምን ያስተማርከኝ
    አውርተህ አይደለም በተግባር አሳይተከኝ
    ጠላትን አባረህ ፍሬን እንድለቅም
    መጀመሪያ ነገርከኝ ጠላትን እንድቃወም
    ፍሬን የሚለቅም ወፉን አባረህ
    ወንጌል ዘራህብኝ እንዳፈራ አረከህ
    በቀና ልዩነ በምትለወጠ ዓለም ጠላት እንዳይገዛኝ
    ጊዚያዊ ነገሮ እዳያታልሉኝ ቀድመህ አስተማርከኝ
    የጠላትን ሴራ ቀድምህ አስተምረህ
    የመጣውን ሁሉ በፀሎት እንድመልስ አርእያ ሆንህ
    በባለ ግዜያዊ በሄሮድስ ዜና እንዳልሸበር
    በጥዑም አንደበትህ ወንጌልን ሞላከኝ እንዳልቸገር
    የእውነት መምህር ፆም ፀሎት ስግደትን
    ካንተ ተምሬያለሁ ት/ት አርክኋታል ነፍሴን
    ከቅዱሳን ታሪክ ብዙ አስተማርከን
    ከሰዎች ህወትም ብዙ አስተማርከን
    በጠላታችን ላይ እንድንነቃ አደረከን
    በእግዚአብሔር ህግ እንድንሄድ በተግባ አሳይከን
    ምሳሌያችን ሆንከን አለም ላይ እያልን
    መንፈሳዊ ህይወትን በተገቢ መንገድ
    መኖር እንዳለብን ህይወትህ አስረዳን
    የምር መምህሬ እኔ ወድሀለሁ
    ከጨለማ ህይወት እግዚአብሔር ባንተ
    የህይወት መንገድን እንድጓዝ አጎኛል
    እግዚአብሔር በድሜ ዘመንህን
    የምትወዳት እማርቅር ማርያም
    ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ አመሰግናለሁ መምህሬ እኔ አለም ገንዘም ዝና በቃ በዚህ የሚቀሩ ነገሮች ሁሉ ባንተ ት/ት ከንቱ እንደሁ አውቂያለሁ 😢😢😢እግዚአብሔር ይጥልኝ ስለሰጥከን ት/ት ህይወትህን አደጋላይ ጥለክ ስለወንጌል ስትል ስለከፈልካቸው ዋጋ ሁሉ እግዚአብሔር በሰማይ ይክፈልህ አመሰግናለሁ መልካም አዲሳመት ከነቤተሰብህ✝🌻🌻🌼🌼🌼🌼

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e ปีที่แล้ว +140

    ወይኔ በቲዬ እንዲህ ሁነሽ ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎናል በእውነት ወይኔ ልጅሽ አደገ ግዜው እንዴት ይሄዳል በጥበብ በሞጎስ ያሳድግልሽ ልጆችሽን ወንድማችን እንዃን ለቤትህ አበቃህ በእውነት እጅግ ደስ ብሎናል እንዲህ አብሮ ለመኖር መወሰናችሁ መፍቀዳችሁ አቤት መታደል አቤት መመረጥ ለቅዱስ ቁርባን በቃችሁ እኛንም ያብቃን አሜን መምህርዬ ምን ተሰማህ ፍሬህን እንዲህ አብቦ ስታይ😍

    • @_Godolyas7696
      @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +3

      አሜን፫🙏

    • @liyamotton2066
      @liyamotton2066 ปีที่แล้ว +7

      መምህርዬማ ስንቱን በየጎዳው ለቅዱስ ቁርባን እንዳበቃ ቢቆጥር ምን እንደሚል እና ደስታውን መገመት አይከብድም እኔም በሱ ትምህርት ነው ለቅዱስ ቁርባን የበቃሁት ከባለቤቴጋር ከ3 አመት በፊት በስልክ ሁሉ መክሮኛል ዘር አይል ሀብታም ደሀ አይል እንደ ቀሲስ ሄኖክ ወልደ ማርያም አብርሀሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤

    • @fyyd9676
      @fyyd9676 ปีที่แล้ว

      ​@@_Godolyas7696ሰሰሰሰሰ😢😢😢😢😢😅😅😅😢🎉😅😅😅😅😅😅

    • @Tigist22
      @Tigist22 ปีที่แล้ว

      ​@@liyamotton2066እኔም በመምህር ትምህርት ለስጋወ ደሙ በቅቻለሁኝ ግን ዳግም ወደ ስደት ተመለስኩኝ ሳልወድ በግዴ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e ปีที่แล้ว +54

    እንዃን አደረሳችሁ ለአዲስ አመት ምእመናን አዲሱ አመት የበረከት የፍቅር የአንድነት ያርግልን እኔ ምንም በአል አልመሰለኝም አይ ስደት ዘድሮም ስደት ላይ ነኝ😢

    • @alemtsehaysesaysisay7144
      @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +3

      አሜን አሜን አሜን እኔስ ሳለቅስ ዋልኩ ጭራሽ ነገ መዳሜ ታማ ሆስፒታል ልውል ነው 😢😢😢

    • @user-qd6dm6ul5g
      @user-qd6dm6ul5g ปีที่แล้ว

      ​@@alemtsehaysesaysisay7144ayizosh.wudee.emebete.kanchiga.tihun.madamshim.egzehabiher.yimarat❤❤❤

    • @addisalemfekadu8836
      @addisalemfekadu8836 ปีที่แล้ว +1

      እህቴ እውነት ለመናገር ድባቡ ደስ አይልም ብቻ ፈጣሪ የተሻለ ጊዜ ያምጣልን

    • @medi574
      @medi574 ปีที่แล้ว

      ምንም ደስ የሚል ነገር ስለሌለ ማንም ደስተኛ የለም

    • @user-qr5fx2eq8m
      @user-qr5fx2eq8m ปีที่แล้ว +2

      አይዞን እህታለም የኛም ቀን እሩቅ አይሆንም ዋናው የሀገራችን ሰላም ነውና ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን፫ ይህም ቀን ያልፋል❤❤አይክፋችሁ ውዶቼ 😢❤❤

  • @bezayetade9218
    @bezayetade9218 ปีที่แล้ว +25

    😍😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይመስገን የናንተን ታሪክ የቀየረ አምላክ 😢😢 የኔንም ባል ይቀይር አሜን

  • @hayatdababu5822
    @hayatdababu5822 ปีที่แล้ว +24

    አዲሱን አመትይቅርታ የምናደራግበት ንሰሀ የምንገባበት ሰጋ ወደቡን የምንቀበልበት ዘመን ያራግልን

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube8632 ปีที่แล้ว +4

    እሰይ እሰይ እሰይ ቤቲ እንኳን ደስስ አለሽ እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል መምህር ይሄ ሁሉ መለዎጥ ያንተ ፍሬ ነውና እንኳን ደስ አለህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ያርዝምልን ❤ እህታችን ሃሳቦችሽ ሁሉ የተቀደሱ ናቸውና እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ይፈፅምልሽ አሜን አሜን አሜን እኔም ፍፁም መለዎጥን አገኝ ዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ "አመተ ማርያም እና ቤተሰቦቼን እና ባለቤቴን ገብረ ጊዮርጊስ እያላችሁ "

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z ปีที่แล้ว +7

    ❤ የኔ እናት እንኳን ለዚህ አበቃሺ መታደል ነው እኮ አቢየ እሰይ እንኳን ተወለድህ ፈተናው ሁሉ ለበጎ ሆነልሺ❤ ባልተቤትሺንም ፍፃሜውን ያሳምረው መምህርየ ይህ ሁሉ ያተ ፍሬ ነው እመቤታችን ሁሌየም ካተጋ ትሁን❤ ❤

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 ปีที่แล้ว +10

    በጣም ደስ ይላል የልጆቿ አባት መመለሱ እልልልልልል በፍቅር ዘመን ያድርግላችሁ መድሐኒያለም ይጠብቃችሁ❤❤አይ የኛ መምህር የህይወት ቅመም እኮ ነህ❤❤❤

  • @alemtsehaysesaysisay7144
    @alemtsehaysesaysisay7144 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደርሳችሁ አመቱን የሰላም የፍቅር ያንድነት ሰየጣን እሰክ ግብራበሮቹ የሚዋርድበት እግዛብሔር የሚከብርበት ሀገራችን ሰላም ያርግልን እህታችን ደስ ብሎናል ለዚህ ሰለበቃችሁ መምህርየ ምን ላርግህ በቃ ቃል አጠርክ ካጠገቤ ብትሆን እቅፍ ባርግህ ደስ ይለኝ ነበር ከደስታየ የተነሳ እህታችን ዘመንሽ ይባርክ ባለቤትሽ ስለተመለሰ ደስ ብሎናል ውንደማችን ሰለተመለስክ ደስ ብሎናል ቀሪው ዘመናችሁ ይባርክ አዲስ አመት በሰው ሀገር ከፍቶኝ ነበር እሄን ሳይ ተፅናናው❤❤❤❤😢 መምህር ከነመላ ቤተሰብህ ከፍ በል 😍🙏

  • @AmharicBibleTube
    @AmharicBibleTube ปีที่แล้ว +10

    ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ፤ ሰላምን እሻ ተከተላትም።
    መዝሙረ ዳዊት 34:14
    የሰላም የአንድነት አመት ያድርግልን 🙏

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +4

    እሳይ ቤቲዬ እንኳን ደሰ አለሸ ዋይይይ ማረያምን ፊትዋ ያለው ደሰታ በሰላሴ ሰም ባልሸ አንድ ላይ በሰጋውደሙ ተጣምራችሁ ሰላየንሸ በእውነት እናመሰግናለን ለውጥ ማለት ይህ ነው@ወድማችን እንኳን ለቤትህ አበቃህ ጠላት እርርርር ይበልልል ልጆቿ ዋይይይ ደሰሰሰ ሴሉ

  • @user-zc1xg2tn9b
    @user-zc1xg2tn9b ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላየንሽ በጣም ደስ ብሎኛል በእውነት እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን ወንድማችን ወድ ቤቱ መመለሱ በጣም ደስ የሚለው ነው በዛለ ከምነም በላየ በሆነው በቁዱስ ቁርባን ታትሞ ውደ ቤት ስለተመለስ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ይህ ሁሉ ያንተ ወጤት ነው እግዚአብሔር እድሜ እና ይስጥህ ከነቤተሰብህ ለዚህ ክብር መብቃት ምንኛ መታደል ነው በእውነት እኛንም ለዚህ ክብር ያብቃ 🙏🙏🙏

  • @user-yc4vw9se2w
    @user-yc4vw9se2w ปีที่แล้ว

    ቅዱስአዶናይ ቅዱስኤልሻዳይ ረድቶሽ ከነባለቤትሽ ለቅዱስቁርባን መብቃትሽ ስሙ የተመስገነ ይሁን ባልሳሳት ባለፈ በቀሲስሄኖክ ተፈራ የፈውስ አገልግሎት ላይ መናፍስቶች ተሳብተውላት ያየዋት አቺነሽ መሰለኝ እደው መምህርዬ ስምህን ጠርቶ ቤት እዲገዛላት ያረገው መምህርተስፋዬነው ብሎ ለፍልፏል
    እኔም ከስደት ተመልሼ ለዚህ ክብር መብቃትነው ምኞቴ አባቴቅዱስገብርኤል ሁሌም እማይለየን እሚደርስልኝ ስሙን ስጠራው እሱ ረድቶኝ ካለሁበት ፈተና እምወጣበት አመት ያርግልኝ
    መምህርዬ የልፋትህ ፍሬ መጨረሻው አምሮ ስታይ እድለኛነህ የተበላሸ ህይወቴ ባንተ ገጠመኝ ነፍስ ዘርቻለሁ ኑሩልኝ ከነመላው ቤተስብህ መልአኩቅዱስገብርኤል ይከተልህ በክንፉ ይጋርድህ በስይፉ ይጠር ከጠላትህ ዳቢሎስ

  • @eyerus9893
    @eyerus9893 ปีที่แล้ว +2

    ውይ የኔ እናት በጣም ደስ ሲል እንድህ ሁነሽ ሰላየንሽ ቀጣም ደስ ብሎናል የኔ እናት እግዚያብሔር ይመሰገን እሱ ገንብ ምስጋና ነው እና🙏🙏🙏

  • @heymietp8287
    @heymietp8287 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ደስ ይላል በእውነት 😮የልጆችሽ አባት ተመልሶ አብራችሁ መሆናችሁ መታደል ነው እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር አበቃችሁ ልጆችሽንም አንችንም ባለቤትሽንም እመብርሃን ትመስገን መለወጥ እንዲህ ነው መምህር በእውነት ቃላት ያጥረኛል የምትወደው ቅዱስ ሚካኤል እድሜና ጤና ፍቅር ሰላም ይስጥህ በክንፎቹ ይጋርድህ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እህታችን 153ላይ ያይሁት ገጠመኝ ዛሬ እንዲህ ሆና በማየቴ ደስ ብሎኛል 😢በእውነት ልጇ ደሞ አድጓል ጊዜው እንዴት ይሄዳል በማርያም 😮

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልል እንኳንም ለዚህ በቃሽ ቤቲ አቤት መድሀንያአለም ቸርነት ደግነትህ ፍቅርህ የምር እንደዚህ ሆነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ያለኝ ታሪክሽን እያለቀስኩ ነበር የሰማሁት እንኳን ለዚህ በቃሽ ትዳርሽን ልጆችሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ እመብዙሃን በቤታችሁ ትግባ

  • @user-oc4xx6kd1x
    @user-oc4xx6kd1x ปีที่แล้ว +18

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህርችን መልካም አዲስ አመት እግዚአብሔር አምላክ ሀገረችን በእውነት ሰላሟን ይመልስልን እህት ወንድሟቼ ወደ እግዚአብሔር እንፀለይ እየሞቱ የሉትን ወገኖቸችንን ነፍስ ይማርልን

  • @user-ju3xu2vn2i
    @user-ju3xu2vn2i ปีที่แล้ว +4

    ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርላችሁ እመቤቴ ማርያም ከ ቤታችሁ ትግባ ❤❤❤❤❤

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x ปีที่แล้ว +5

    አሜን እንኩዋን አብሮ አደርሰን መምህር እና እህታችን እግዚአብሔር ህይወትን ይቀይራል ተመስገን እፁብ ድንቅ ያተ ስራ
    ጌታ ሆይ የኔንም ሂወት ቀይርው ፍቃህ ቢሆን😥

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ቤቲ እንኳን ድስ አለሽ እሰይ እልልልልል እኔ በጣም የሚገርመኝ በፆም እና በሱባኤ ጊዜ ተከታታይ ፊልም እስከመስል መምህር በህልሜ የማየው

    • @eftah21
      @eftah21 ปีที่แล้ว

      ❤የኔ ❤ዕንቁ ❤ጀግና ❤ወንድሜ እንኳን ❤አደረሰህ❤ my day 7❤❤❤❤❤❤

  • @mesihaile580
    @mesihaile580 ปีที่แล้ว

    መምህር አንተን የሰጣን እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም እደዚህ በተሰጠዉ መክሊት ማገልገል ቢችል ነቀፌታዉ ቢቀር ማለቴ ነዉ ከሀገራችን እና ከቤተክርስቲያን ደብተራን ማጥፋት ይቻል ነበር መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ፀጋዉን ያብዛልህ እኔም ቤት ከዚህ የበሰ ነዉ ያለዉ ከልጆቼ አባት ጋር የመምህር ተማሪዎች መላኩ ቅዱስ ሩፋኤልን የፈረሰዉ ቤቴን እዲሰራ በፀሎት አስቡኝ እባካችሁ !

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 ปีที่แล้ว +2

    መምህር ይህን ልጅ እንደቀፍካዉ 20016 የተበረካ ወድልጅ ይስጥህ የሰቅፍህ በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ❤ከልቤነዉ መምህር

  • @user-bf8ex2bf3z
    @user-bf8ex2bf3z ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አደረሳችው ለአዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ያርግልን የመዳም ቅመሞች የፀረ አመት በራሳችን ቤት የምናሳልፍ ያርገን

  • @esuendalewayele2012
    @esuendalewayele2012 9 หลายเดือนก่อน

    መምህር ይህን ቦታ አውቀዋለሁ። በእውነት ትዳራቸውን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይባርክላቸው ። ይህንን ቦታ እንዲታይ ላደረገችው እህታችን ቅዱስ ጊዮርጊስ በረከቱን ይስጣት ። ቃላት የለኝም ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ብቻ በረድዔቱ ይጎብኛቸው ።

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 ปีที่แล้ว +3

    ወይ ኪዳነ ምህረት ታሳድጋችሁ ልጆቻችን ❤❤❤❤ አዎ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እንኳን ለዚህ አበቃሽ ቤቲዬ ማርያምን በጣም ደስ ይላለ ልጆችሽን አድግዋል ደስተኞች ነን በጣም እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን መምህርዬ እንኳን አደረሰህ💒🌻🌻🌻🕊🕊🕊🙏🙏🙏

    • @zerfnshhylgebrl8876
      @zerfnshhylgebrl8876 ปีที่แล้ว

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰህ በጣም ደስ ይላል እግዚአቤሔር አምላክ ምንም ይሰናዋል መምህር ከነቤተሰቡ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ መልካም አውድ አመት ይሁን

  • @tsedalmarmmeryam7268
    @tsedalmarmmeryam7268 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ላይ አድሮ ይህን ትልቅ ስራ ነው የተሰራው ደስ ይላል በቤቱ ያፅናቸው

  • @yemariyamlij6431
    @yemariyamlij6431 ปีที่แล้ว +2

    እንኳን አደረሰህ መምህር እንዲሁም የመምህር ተከታዮች በሙሉ እንኳን ላዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ

    • @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
      @ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ ปีที่แล้ว

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል መምህር እድሚና ጤና ይስጥልኝ መምህር ❤❤❤

  • @tegegnebeze7052
    @tegegnebeze7052 ปีที่แล้ว +2

    በረከት በልጆች ይመጣልና እንኳን ደስ አለሽ ጀግና የሴቶች አርአያ ነሽ ለአንች የደረሰ አምላክ ለእኛም ይድረስ አሜን!!

  • @Samifiker12
    @Samifiker12 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሰ እንቁ መምራችን ከመላው ቤተሰቦች ጋር እህቴ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን ለእዚህ አበቃሽ ቤትሽን ትዳርሽን እግዚአብሔር ይባርክልሽ እህቴ እንደአስተያየት ፍላጎትሽን ብትሰሪ እላለው ያልሽውን ፀጉር ቤትና የሻማው ምክንያቱ ከልጆችሽ ጋር የሚመችሽ እሱ ስለሆነ በተጨማሪ ሲንጀር የልብስ እሱንም በትማሪ እላለው ጊዜ ካለሽ መምህር ወንድማችን መካሪያችን ብዙ ነገር እንድናውቅ እንድንቀየር ያደረከን ቤተክርስትያኔን ይበልጥ እንዳውቃት እንድወዳት ያደረከኝ አንተ ነክና ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከቤተሰቦች ጋር ይስጥልኝ በዚህ አመት ለአገራችን ሰላሙን ሰዎች በአገራቸው ተደስተውባት የሚኖሩባት በዘር የማይከፋፈሉባት በፍቅር የሚኖሩባት ዘመን ያድርግልን አሜን

  • @rasbahiru5303
    @rasbahiru5303 ปีที่แล้ว

    ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ታማኝ ነው ። ይክበር ይመስገን !!!

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey ปีที่แล้ว

    አሜን💚💚💚💚💚💚አሜን💛💛💛💛💛💛💛አሜን❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼🌼🌼🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌻🌻እንኳን አደረሠህ መምህራችን እኳን ከዘመነልቋሥ ወደዘመነ የሀነስ በሠላም አሸጋገረህ ከነመለቤተሠቦችህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🌻🌻🌻

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 ปีที่แล้ว

    እልልል በጣም ደሰ ይላል ካዛ ህወት ወተሽ ለዚ ክብር ያብቃሽ እግዚያአብሔር ይመሰገን መምህር አንተንም እድሜ እና ጤና ጋራ ይስጥልን ለስጡትንም ፈጣሪ ይጣችሁ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 ปีที่แล้ว +3

    ወለተ ማርያም እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ መምህር በጣም ደስይላል እንዃን ደስ አለሽ እህታችን ቤቲ 🌻🌻 🌻ዘመነ ዮሐንስ የሠላም🕊🕊🕊 የንስሐ የፍቅር 🌻🌻የአድነት የድርግልን ቸሩ እግዚአብሔር 💐💐💐

  • @Mona-de3wx
    @Mona-de3wx ปีที่แล้ว +1

    እግዚያአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን አደረሰህ አደረሳችሁ አሜን አሜን ኣሜን

  • @Tyitbarek2053
    @Tyitbarek2053 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ ልጆችሽ በጣም ደስ አለኝ። ዲያቢሎስ ሴራው ከሸፈ አፈረ።ጌታችን ደግ አባት መድሃኒያለም ክብር ምስጋና ይግባው። 🤲🥰

  • @addisetsega2889
    @addisetsega2889 ปีที่แล้ว +2

    አቤት መምህር እኛም ግቢ ሁለት ልጅ ወልደዋል ግን ጠቋር ና አዳል ሞቴን ያመልኩ ነበር ግን ተጣልተው ተለያይተዋል ግን ችግሩ የመንፈሱ ነው ቢባሉም ሊገባቸውው አልቻለም ቤተሰቦቸ ጸልዩላቸው

    • @tadegabera4745
      @tadegabera4745 ปีที่แล้ว

      አጋዕዝተ ዓለም ሥላሴ ይርዳቸው :: አሜን ::

  • @user-gi4tu4pj1s
    @user-gi4tu4pj1s ปีที่แล้ว +4

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን

  • @sisaytadesse6446
    @sisaytadesse6446 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን አደረሰህ ለእህታችን ያደረግከው በጣም ደስ ይላል ስለስራውግን በሱባኤ ብትጠይቅ የተሻለ ይሆናል

  • @genetnagetugenetnagetuyesh6232
    @genetnagetugenetnagetuyesh6232 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በጣም ደስ ሚል ነው ቤቲዬ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን ይባርክልሽ በጣም ደስ ብሎኛል መምህራራችን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቤተሰቦችን ይጠብቅልሀህ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fkrsisay
    @fkrsisay ปีที่แล้ว +1

    ወይኔ ቤቲዬ ምን ልበልሽ እንኳን ደስ አለሽ ወይኔ እግዚአብሄርም ስራው ድንቅ ነው ብቻ ቀናሁ ቀናሁ ቀናሁ መንፈሳዊ ቅናት መምህር ግን ታድለህ የሰው መዳን ምክንያት ያደረገህ ታድለህ መምህር ቤቲዬ እንኳን ደስ ያለሽ የኔ ውድ

  • @user-gw4fu5so8t
    @user-gw4fu5so8t ปีที่แล้ว

    በእውነት በጣም ደስ ይላል ቸሩ መደሀኒ አለም ለእኛም አደዝህ ያሳካልን

  • @user-je1tn5yb6w
    @user-je1tn5yb6w ปีที่แล้ว +2

    ውዱ መምህራች እንኳን አብሮ አደረሰን ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር አብዝቼ እወዳችሁለሁ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አመቱ የሠላም የፍቅር የአንድነት ከሀጥያት በቀር የልባችን መሻት የሚፈፀምበት ያርግልን በስደት ያላችሁ እናት አባቶቼ እህት ወድሞቼ ስደት በቃ ብሎ ፈጣሪ አምላካች በአገራችን ይሠብስበን አገራችን ገብተን ለቅዱሱ ስጋወ ደሞ ያብቃን ❤❤❤🙏🙏🙏✝️✝️✝️🙏🙏🙏

  • @meriman2496
    @meriman2496 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት ሌላ ምን ይባላል እህታችን ቤቲ እንኳን ደስ አለሽ እንዲሁም መምህራችን ከዚያ ሁሉ ፈተና አልፈሽ ለዚህ በቅተሽ ስላየንሽ በጣም ደስስስ ብሎናል ካንቺ ብዙ ተምረናል በተለይ ፈተናዎችን በትዕግስት ማለፍን ልጅሽም አድጓል የኔጌታ ልጆችሽን እመብረሐን ታሳድግለሽ ባለቤትሽም እንኳን ለዚህ ክብር አበቃው ይሄ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው መምህር እማ ፍቅር ወንድ ልጅ ትስጥህ❤❤

  • @maryelove7751
    @maryelove7751 ปีที่แล้ว

    ኦኬ አስታወስኳት ይችን ልጂ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አዲሱ የሰላም የጤና ይሁንልን ቤቲዬ እንዲህ ተቀይረሽ ስላየንሽ በጣም ደሰ ብሎናል እሰይ በለቤትሽ እንኳን ለዚህ በቃልሽ።

  • @meskeremwagi452
    @meskeremwagi452 ปีที่แล้ว

    ውይ የኔ እናት እንዲህ ሆነሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ስታምሪ ቆንጆ ገና ፊትሽን ሳይ የተት ነበር ያየሗት ስል መምህር አስታወሰን እግዚአብሔር ጨምሮ ሞገስ ይሁንሽ ባለቤትሽንም እንኳን ለቤቱ አበቃልሽ በፀሎት ጠንክሪ

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 ปีที่แล้ว +2

    እዃን አደረሳችሁ አደረሰን የመምሕር ፍሬዎች የተዋሕዶ ልጆች የሰላም የፍቅር የአንድነት ያድርግልን አሜን፫ ለሐገራችን ለቤተክርስቲያናችን ሰላመሙን ያምጣልን ቸሩ መደኋኔ ዓለም ❤🙌💒🙏

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock ปีที่แล้ว

    ታሪክ ቀያሪው እግዚአብሔር ለዘላለም ይመስገን። ቤቲዬ እንኳን ደስ አለሸ።

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ለአዲሱ አመት አደራሳችሁ አደረሰን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ❤

  • @mariyamzxcv7982
    @mariyamzxcv7982 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስይላል መምህር❤

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo ปีที่แล้ว

    አሜን መምህር እንኳን አደረሰህ

  • @fanosfanos2073
    @fanosfanos2073 ปีที่แล้ว +1

    የውነት በጣምነው ደስያለኝ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @almnatgete7566
    @almnatgete7566 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤🎉❤🎉
    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን❤🎉ሰላም ለሀገራችን❤🎉 ሰላም ለቤተ ክርስቲያን❤🎉❤🎉🎉🎉ቤተ በጣም ደስ ብሎን እግዚአብሔር❤🎉❤🎉🎉🎉 ይመስገን❤🎉🎉

  • @belayhelen
    @belayhelen ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቢታ እንኳን ደስ አለሽ እንኳን አደረሳችሁ መምህር

  • @kdest____6070
    @kdest____6070 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት😢

  • @tsiyecherelij3709
    @tsiyecherelij3709 ปีที่แล้ว

    አቤት አምላከ እስራኤል ምን ምሳነዋል በእውነት እዚ ደርሰሽ በማየቴ እጅግ በጣም ደስስስስስስስ ብሎኛል አዎ በምንም አልረዳሁሽ ይሆናል ግን ማከራሽን አይቼ አንብቻለው 😢😢😢😢 እየው ደስታሽን አይቼ ወደር የሌለው ደስታ ነው የተሰማኝ ስለ መምህር ተስፋዬ አበራ ምንም ቃላት የለኝም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hafiferncher
    @Hafiferncher ปีที่แล้ว +1

    ቤቱዬ ስላየሁሽ ደስብሎኝል የኔ እናት ልጅ ፈጥሪ ያስድገልሽ

  • @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew.
    @Aba--Girma-Bale-Stega-nachew. 11 หลายเดือนก่อน

    ለእናትና ልጅ የደረሰ አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ለእኔም ለባለቤቴም እንዲሁም ለቤተሰቤ ድረስልን አሜን ።

  • @user-yq5li5xw9o
    @user-yq5li5xw9o ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን የሚለውን በጣም ነው የሚወደው በረከቴ😂

  • @SaraSara-nm9ks
    @SaraSara-nm9ks 11 หลายเดือนก่อน

    ወየይኔ መታደል ቅዱስ ዑራኤል ባንተቀን ተወልጄነበር እስቲ እማይበት በጎነትየለኝ በርድኤትቅርበኝ አቤት መታደል የእግርሽን ቲቢያ ማን በሰጠኝ 😢😢😢😢

  • @tube-hk8nt
    @tube-hk8nt ปีที่แล้ว +2

    እንኳን ደና መጣህ ውድ መምህራችን ሰላም ለቅድስት ቤተክርስቲያን ሰላም ለቅድስት ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለአለም መምህርዬ ቃላት ያጥራል ለአንተ እድሜና ጤና ይስጥህ ከመላው ቤተሰብህ😢

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 ปีที่แล้ว

    እግዚያብሔር ይመስገን ደስ የሚል የአምላክ ድንቅ ስራ ነው ደስ ይላል ይኤ ሁሉ የሱ ስራ ተመስገን ነው

  • @saniatube2360
    @saniatube2360 ปีที่แล้ว +12

    እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ አዲሱ አመት ለ2016 በሰላም አደረሳችሁ ዘመኑ የበረከት የሰላም የተሰደዱትን ወደ ቤታቸው የሚመለሱበት ይሁንልን🤲🤲

  • @helentadese3555
    @helentadese3555 ปีที่แล้ว

    መምህርዬ እንኩአን አብሮ አደረሰን ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታልን አምላክ ካተጋር ይሁን

  • @user-io8uo2zj8t
    @user-io8uo2zj8t 14 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚኣብሔር ይመስገን

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 ปีที่แล้ว +1

    ኧረ ወገን እባካችሁ ሁላችንም ንስሐ ገብተን እንፀልይ። ሀገር እየፈረሠች ነው ህዝብ እያለቀነው ይህንን ክፋ መንግስት ይንቀልልን በውነት ፀረ ተዋህዶ ነው።

  • @user-fw2fs7hw4j
    @user-fw2fs7hw4j 11 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ በቴ አስታወስኳት እዲህ ሆነሽ ስላየንሽ ደስ ብሎናል የኔእናት መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ደስታሽን ያብዛልሽ የኔ ጀግና ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @kisanetgebremariam8555
    @kisanetgebremariam8555 ปีที่แล้ว +1

    አንኻእ ደስስ በለኩም እዞም ኣሕዋተይ
    ኣምላኽ ቁድሳን ይኽበር ይመስገን
    መምህረይ ክኣ እንቃዕ ሓጉሰካ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 ปีที่แล้ว

    እልልልልል እንኳን ደስ አለሽ ጠንካራ ሴት ነሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ ትዳራቹህ ይባረክ

  • @BfjhHfudhrf-su8wx
    @BfjhHfudhrf-su8wx ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራን ቃል ህውተይሰመዐልን ብሕቅ ደሰ ዝብላ

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችንእንኮንደናመጣህልንእንኮንእደረሰህ❤❤❤❤❤❤

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
    @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እልልልልልልልልልልልልልል
    መምህር እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ እህታችን እንኳን ለዝህ ክብር አበቃህ ወንድማችን
    በጣም ደስ ይላል ተመስገን

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i ปีที่แล้ว +1

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን አሜን፫ እህታቸውን እንኳን በደናህ መጡልን መምህራችን ❤❤❤
    እንኳን ከዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዮሐንስ በሰላም በጤና በፍቅር በደስታ በአንድነት በአብሮነት አሸጋገረን! አሸጋገራችሁ? በዓሉን የሰላም የፍቅር የጤና የበረከት ያድርግልን!
    😍መልካም በዓል ለቤተሰብዎ!😍
    🌻መልካም አዲስ ዓመትም። እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይወት ያሰማል አሜን፫ ተመስገን ጌታ ሆይ እንኳን በሰላም ውዴ ቤተሰብ ትዳር በሰላሙ ተመልሱ 🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @user-xo6kp4ce5y
    @user-xo6kp4ce5y ปีที่แล้ว

    እንኳን 2016 አደረሳቹ መምህር ተስፋዬ እባክህን የምትገኝ በትን አድራሻ ወይም ምክር አገልግሎት ድርጅቱ ያለበት ቦታ ብታሳውቀን አመሰግናለዉ።

  • @abebechtariku6554
    @abebechtariku6554 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌻🌻🌻

  • @user-so5ge3wn6y
    @user-so5ge3wn6y ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🌻🙏🌻🙏🌻

  • @hibistmeaza9544
    @hibistmeaza9544 ปีที่แล้ว

    መምህር እንኳን አደረሰህ በእውነት ደስ የሚል ብስራት ስላሰማህን እግዚአብሄር ይመስገን ላንተም እግዚአብሄር የሰማዩን ቤትህን ያሳምርልህ

  • @tadegabera4745
    @tadegabera4745 ปีที่แล้ว

    ሥላሴ ተመስገን ::
    ቤቲዬ በጣም ደስ ይላል :: በጣም...!!!
    የ ኪዳነምህረት የድንግል ማርያም ልጅ ምን ይሳነዋል...!? ምንም !!! እግዚአብሔር ይመስገን ::

  • @sabaasmer7860
    @sabaasmer7860 ปีที่แล้ว

    እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 ปีที่แล้ว

    ስለ ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን። መምህር ይሔ ሁሉ ያንተ ውጤት ነው እጅግ ደስ ይላል እህታችን ትዳራችሁን ይባርክላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ።

  • @ማሪያምአሜላጄ2
    @ማሪያምአሜላጄ2 ปีที่แล้ว +2

    ሰላም መምህር እንኳን ለ2016 አ .ም በሰላም አደረሰህ 🙌🙌አዲሱ አመት የሰላም የሰላ የሰላም የፍቅር አመት ይሁንልን ።።እግዚአብሔር አምላክ መከራችንን በቃ ብሎ በምህረት አይኖቹ ይየን ስቃያችንን በቃ ይበላን ❤❤❤እህታችን ጎበዟ ጠንካራዋ እንኳ ደስ አለሽ በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤

  • @rahelsamson9898
    @rahelsamson9898 ปีที่แล้ว

    እልልልልልልልልልልልልል በእውነት በጣም ደስ የሚል ዜና ሰማው ጎሽ ተመስገን አምላኬ ለሷ እኔ ደስ ብሎኛል

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልል
    🌻🌻🌻በጣም ደስ ብሎኛል እሕታችን ቤቲ እኳን ደስ አለሽ የኔ የዋሕ😢❤

  • @meieymelese5697
    @meieymelese5697 10 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እንደዚህ ሁነሽ በማየቴ ደስ ብሎኚን

  • @yemariam
    @yemariam ปีที่แล้ว +3

    💚💛❤

  • @tewodrosgebremariam1081
    @tewodrosgebremariam1081 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ታላቅ ነው ጎዶልያስ !!

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ወድማችን እካን ለዝ አበቃክ አሜን❤❤❤😊

  • @seni-th2yt6fr5q
    @seni-th2yt6fr5q ปีที่แล้ว +1

    እዴት ደስስስስስስ ይላል እህታችን እንኳን ደስ አለሽ እኛም በጣም ደስ ብሎናል ለኛም አርያ የሆንሽ እታችን ነሽ እመአምላክ ከከነልጆችሽ ከነባለቤት እቅፍ ድግፍ አርጋ ትጠብቅሽ ያሰብሽውን ታሳካልሽ😍መምህራችን እንኳን ደስ አለክ የደስታክ ተካፍይ ስላረከን እናመሰግናለን🙏መልካም አዲስ አመት ይሁንልክ ከነበተሰብክ ❤❤❤

  • @user-je1tn5yb6w
    @user-je1tn5yb6w ปีที่แล้ว +1

    የረቡኒ ወዳጆች ስትገቡ ላይክ ሼር ሠብስክራይብ አደርጉ የእኛ ህይወት እንደተቀየረ የእህት ወድሞቼ ህይወት እንዲቀየር ጠላታችንን ስናው መዳን እጀምራለን

  • @geriegelne6324
    @geriegelne6324 ปีที่แล้ว

    እድሜ ጤና ይስጠን መምህርዬ❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 ปีที่แล้ว

    አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አንካን ለአዲስ አመት በሰላም አደረሳችሁ አህታችን አንዲህ በሚያስደስት ሁኔታ ላይ ስላየንሽ አግዚአብሔር ይመስገን ይህ መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ በአሱ ላይ አግዚአብሔር አድሮ የስንቱን ነፍስ አየታደገ ነዉ አግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ አማ ፍቅር በልጆችህ ትባርከህ አሀታችን የልብሽን መሻት ለእግዚአብሔር ይሙላልሽ ለእግዚአብሔር ምን ይከፈለዋል

  • @DhJ-nk5wf
    @DhJ-nk5wf ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን እኳን ደስአለሸ

  • @tigistmulugata4336
    @tigistmulugata4336 ปีที่แล้ว

    እሰይ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን እኛ የሰው ልጆች ያለን የተሰጠን የፀሎት ሐይል ከሁሉም ይበልጣል ... መንፈሳዊ ህይወት ሲገባህ እንደዚህ ዲያቢሎስን ድል ታደርጋለህ እንዴት ደስ ይላል በእማምላክ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ 🙏 በቃ2016 አመቱን በሙሉ ቸር ነገር ነው ጆሮዋችን እሚሰማው 😍

  • @tadelechtasew727
    @tadelechtasew727 ปีที่แล้ว

    እኳን ደስ አለሽ ቤቲ እግዚአብሔር ታሪክን ይቀይራል እኳን ደስ አለሽ ምን ይሳነዋል የኛ አምላክ❤❤❤❤

  • @user-yx1og6sz3e
    @user-yx1og6sz3e ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን እግዚያብሔር ይመስገን

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @Hiwet3589
    @Hiwet3589 ปีที่แล้ว

    በእውነት እናታችን እዚህ ደርሰሽ በማየታችን በጣም ነው ደስ ያለን መምህር በጣም ደስ ብሎናል በእውነት እኔ ቃላት ያጥረኛል በጣም ነው ደስ ያለኝ ❤

  • @temesgen637
    @temesgen637 11 หลายเดือนก่อน

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ለዚህ አበቃችሁ
    እህታችን ማክዳና ሌሎች የረዳችሁዋት እግዚአብሔር አምላክ በወጣ ይተካላችሁ❤❤ ልጆችሽንም በጥበብና በፀጋ ያሳድግልሽ የኔ እናት ደስ ብሎናል

  • @zufansilesh868
    @zufansilesh868 ปีที่แล้ว

    አሜንአሜን አሜን እካንአብሮአደረሰን

  • @LEGNA27
    @LEGNA27 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል በጣም ይለያል እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት ለመላው ኢትዮጵያውያን" ሠላም ፍቅር ጤና"ሁሉም ባለበት አምላክ ያድለን አሜን !!!