ሕይወት ምንድን ነው? | ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ | ክፍል 2 | መልክአ ሕይወት | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 24

  • @yilfashew1621
    @yilfashew1621 9 หลายเดือนก่อน

    የቤተክርስቲያናችን የቁርጥ ቀን ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 9 หลายเดือนก่อน

    Great lesson! The Almighty God bless you all!!!

  • @FarmwithJone
    @FarmwithJone ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @yonaselias8120
    @yonaselias8120 ปีที่แล้ว +4

    የቤተክርስቲያናችን እንቁ መምህሬ እርስዋን ሳይ ልቤ ይጠግባል 🙏

  • @AbejeMinayehu-v5h
    @AbejeMinayehu-v5h หลายเดือนก่อน

    ለምን እንደሆነ አላውቅም። ገና ሳየው ነው የምደሰተው!!!

  • @yosefdibaba3741
    @yosefdibaba3741 ปีที่แล้ว +2

    "የጠቢባን መብዛት የዓለም ብርሃን ነው፡፡" egeziabher yesetelen

  • @Samuel-rv3kr
    @Samuel-rv3kr 16 วันที่ผ่านมา

    በእወነት ጋዜጠኛዉን ሳለደንቅአላልፍም የተለየ ጠያቂ
    ተባረክ ምንንይባላወንድሜ እድሚህ ይረዘም ምህር እድሚያቸው ንያረዝምልን ዎዎዎ❤❤❤

  • @Leonaf5777
    @Leonaf5777 2 หลายเดือนก่อน

    ፈጣሪ ሲፈጥርስ የነበረ ሰው አለ?
    የሀይማኖት ቲዎሪዎችም ተራ መላ ምት ነው።

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 8 หลายเดือนก่อน +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉ ይብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ሰብሌእያስ
    @ሰብሌእያስ 2 ปีที่แล้ว +1

    በድጋሜ እግዚአብሔር ይስጥልን! መምህራችን ለአንተም እውቀትህን ይባርክልህ።

  • @sirgutgebrekidan3337
    @sirgutgebrekidan3337 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @sisuhabesha9733
    @sisuhabesha9733 9 หลายเดือนก่อน +1

    Bertu ejg betru yenefs mgb yehone program new ✝️🙏,

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ እንግዶችህን ለምድነው ማታከብረው? የቆሎ ጎደኛ አረካቸው እኮ አንቱ በል ባክህ

  • @አግርጭው
    @አግርጭው ปีที่แล้ว

    ድንቁርናም አይገልፀውም😂😂 መኪና በራሷ ተገጣጥማ መኪና ትሆናለች ብሎ ማሰብ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን መምህር !!!

  • @zinabuwatakele8957
    @zinabuwatakele8957 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት የሚደንቅ ፕሮግራም ነው

  • @MaMa-zr1ry
    @MaMa-zr1ry 7 หลายเดือนก่อน

    ቃል ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማአትን ያውርስልን!!!

  • @zinabuwatakele8957
    @zinabuwatakele8957 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ድንቅ ነው

  • @yonnasmichael9466
    @yonnasmichael9466 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህራችን

  • @PostiveImprovement-gs2yo
    @PostiveImprovement-gs2yo ปีที่แล้ว +1

    great content!

  • @tiruworkasnake3614
    @tiruworkasnake3614 2 ปีที่แล้ว +1

    Betam enamesegenalen, wendemochachin

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @binyamabera1802
    @binyamabera1802 8 หลายเดือนก่อน

    ቃል ሂወት ያሰማልን

  • @yabtsegadaniel9808
    @yabtsegadaniel9808 ปีที่แล้ว

    memhr