ጤነኝነት ተፈጥሮአዊ ነው | Healthiness Is Natural -- ክፍል 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 62

  • @dawitg25
    @dawitg25 2 ปีที่แล้ว +5

    መንፈሳዊና አካላዊ ሰውነት ነው።
    ሜዲቴሽን አዕምሮን እንዲያርፍ ወይም እንዳያሳብ ማድረግ ነው። ያንን በምናደርግበት ግዜ አንተ የምታወራዊ ኃይል በሰውነታችን ውስጥ ማለፍ ይጀምራል። ትልቁ ችግር በስጋና በመንፈስ አለም የአዕምሮ ሀሳብ ነው።
    ሀሳብ ሱስ ነው ብዙሀኑ ሰው በዚ ሱስ ይሰቃያል። ብዙ ሰው ስለሚሰቃይ እንደ ኖርማል አድርገን ቆጥረነዋል። ማሰብ ማቆም መቻል ትልቅ እፎይታ ነው።

  • @OrthodoxTewahedoForever
    @OrthodoxTewahedoForever 2 ปีที่แล้ว +6

    እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ያድልልን እፁብ ድንቅ አስተምህሮ ነው ፀጋውን ያድልልን።

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 7 หลายเดือนก่อน +1

    እንዲህም የሚያስተምር አስተማሪ አለ እንዴ የሚደንቅ ነዉ እጄን በአፌ ነዉ የጫንኩት ጋሽ አሼ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ

  • @mesraklisanework5446
    @mesraklisanework5446 2 ปีที่แล้ว +4

    ተስፈኛ ህልመኛ ታታሪ ብቁ ዜጋን ለመስራት የሚይደርጉትን ጥረት ታላቅነቶን ይሳይል በርቱ ብዙ እርሶን የሚመስሉ እንዲበዙልን እንመኛለን ይገልግሎት ዘመኖን ይብዛው ።

  • @tizitakebed5200
    @tizitakebed5200 ปีที่แล้ว

    አቶ አሸናፊ ታዬ እረጅም አድሜ ጤና አበዝቶ ይስጧት እናመሠግናለን ❤❤🙏

  • @shutup1682
    @shutup1682 ปีที่แล้ว +1

    ኣሃ ገባኝ!😮 ሰዎች ገነት መንግስተ-ሰማይ ሲገቡ ኢነርጅ ሆነው ነው ማለት ነው ::
    ምክንያቱም በእስላሞች መፅሃፍ ሰዎች በገነት ውስጥ አይታመሙም ኣይሞቱም በደስታ በፍስሃ አእምሮ አስቦት በማያውቅ ስሜት ደስታ ውስጥ ለዘላለም ይኖራሉ ይላሉ!
    እውነታቸውን ነው ! አሁን ገባኝ!
    ገነት የሚገቡ ሰዎች በምድር ላይ መልካም የሰሩ (ፖዘቲቭ ኢነርጅ ያጠራቀሙ) ናቸው ማለት ነው! ይገርማል!

    • @MehariTeka-nh5sk
      @MehariTeka-nh5sk 8 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 ปีที่แล้ว +1

    Thank you very much

  • @Tsinu2022
    @Tsinu2022 2 ปีที่แล้ว +2

    Man nw ashn ende ina mixabiqahuuu!
    Salemun yabazalik!!!

  • @gebeyawnega4071
    @gebeyawnega4071 2 ปีที่แล้ว +5

    "Get the inside right, the outside will fall in to place"Ekhart Tolle

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 10 หลายเดือนก่อน

    Ato Ashe FETARE Yemesegen Aten Deqe Wedem Seleseten Temeheretik 24 Sat Beyadamutut Yemayetegeb Kayemero Ena Kelib Yemayetefa Wesetachenin Yemeyades!GATA Tebebun Ena Mogesuin Yabezalek!!! Ameeen🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @abeyot127
    @abeyot127 2 ปีที่แล้ว +2

    ምርጥ ትምህርት ነው

  • @MrAddisabera
    @MrAddisabera ปีที่แล้ว

    Amazing wisdom and fact of life .berta you give us secret of this creation...

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን እግአብሔር ይመስገን

  • @solomonayana9395
    @solomonayana9395 ปีที่แล้ว

    Thank-you for sharing

  • @Globalafrica24
    @Globalafrica24 2 ปีที่แล้ว +1

    ሰውን የኢነርጂ በት ነው that's so true. Please keep it up these enlightening excellent lectures. We need it more than ever.

  • @tewodrosnahto2700
    @tewodrosnahto2700 2 ปีที่แล้ว +3

    That is what I need to listen.
    I never been sick in my life

  • @Suls65850
    @Suls65850 2 ปีที่แล้ว +2

    እናመሰግናለን ምርጥ የማስረዳር ችሎታ በርቱልን

  • @mikiasibrieyasin5538
    @mikiasibrieyasin5538 2 ปีที่แล้ว +2

    Ashe I love you. It always touches me inside when you start talking. I will pray to stay with us forever

  • @afewerkihagos3502
    @afewerkihagos3502 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you so much! God bless you!👏👏👏🤝🤝🤝❤️🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 2 ปีที่แล้ว +2

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @eyerusteshome7273
    @eyerusteshome7273 2 ปีที่แล้ว +2

    Thanks Ashe

  • @bereketab7113
    @bereketab7113 2 ปีที่แล้ว +1

    ሚገርም ነው

  • @sisaydm5934
    @sisaydm5934 2 ปีที่แล้ว +6

    Thanks Ashenafi🎉❤
    The 2nd episode has been released after a long time waiting. Pls try to release the same subject episode as can possible that can help us to connect the teaching without lost because of time gap.

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  2 ปีที่แล้ว +1

      Thank you. We will improve the release frequency. Stay blessed.

  • @amarechteshoma8644
    @amarechteshoma8644 2 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን በሰላም መጣችሁ እናመሰግናለን

  • @tigistbogale6553
    @tigistbogale6553 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ተባረክ

  • @yasminahmed4073
    @yasminahmed4073 2 ปีที่แล้ว +1

    Thanks A lot really

  • @tsigetulu1365
    @tsigetulu1365 2 ปีที่แล้ว +2

    Thank you Thank you Thank you 🙏

  • @Hiruy-hc7go
    @Hiruy-hc7go ปีที่แล้ว +1

    I'm happy

  • @rim7014
    @rim7014 2 ปีที่แล้ว

    Thank you so much🙏 yante temhrt beyekenu yasfelgenal you are so great

  • @FetiyaVlogs
    @FetiyaVlogs 2 ปีที่แล้ว

    Wow What a beautiful creation! amazingly amazing!

  • @beautifullgirl1101
    @beautifullgirl1101 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you👌👏

  • @netsanetadmasu1434
    @netsanetadmasu1434 2 ปีที่แล้ว

    Thank you ! You are amazing!!!

  • @abraayana3314
    @abraayana3314 2 ปีที่แล้ว +3

    Amazing

  • @user-eq6to1rg7c
    @user-eq6to1rg7c 2 ปีที่แล้ว +1

    Thank you for sharing 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 2 ปีที่แล้ว

    Thank you and God bless you more Sir!

  • @mykeydire1158
    @mykeydire1158 2 ปีที่แล้ว

    Thanks for sharing!!🙏🏽 👍

  • @seadaeth4898
    @seadaeth4898 2 ปีที่แล้ว

    Tanks, ashuu,🧠💚💛❤🙏🙏🙏

  • @direlovetube9731
    @direlovetube9731 ปีที่แล้ว

    ዋዉ የሚገርም እውቀት

  • @aymennurutube3008
    @aymennurutube3008 2 ปีที่แล้ว +1

    ረጅምእድሜእናጤና ይስጥልኝ

  • @ashenafidenboba9239
    @ashenafidenboba9239 2 ปีที่แล้ว +5

    Thanks a lot for such wonderful teachings but my question is those participant who ever he is and what ever his educational background,do really understand this lesson? Coz this lesson needs to practice so many things like meditation,fasting ,intentional suffering and so on.thanks a lot I will always follow you . from south Sudan ,juba

    • @fikirhaile4461
      @fikirhaile4461 2 ปีที่แล้ว

      You are right I just take what i can understand...I need to listen it again and again....

    • @JuniorMinds
      @JuniorMinds 2 ปีที่แล้ว

      Do not think this cruel idea, they underground & if not today then they will underground it after they learn it, that is why they are in school

  • @simonbeheru1410
    @simonbeheru1410 2 ปีที่แล้ว +1

    ምናይነት መምህር ነህ በጣም ነው የማመሰግነው
    አንድ ጥያቄ አለኝ መምህር
    አንዳንዴ በአንድ ሃሳብ ላይ ብቻ ለመገኘት ስጥር የአካባቢ ሁኔታ እና ሌላም ነገሮች ያወጡኛል እንደውም እንዳዴ alcohol ስጠጣ ብቻ ነው ያነን መመሰጥ አለመውጣት ስፈልግ መውጣት የምችለው እሱም ቢሆን ደጋግሜ ስላረኩት ነው መሰላኝ አሁን ላይ እንደቀድሞ አይሰራም ምን ትላኛለህ አባቴ

  • @makushatube2885
    @makushatube2885 2 ปีที่แล้ว +4

    Ashe you are so special 💗

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 2 ปีที่แล้ว +1

    Well com

  • @EndaleAlemayehu-ko8mw
    @EndaleAlemayehu-ko8mw 9 หลายเดือนก่อน

    የአቶ አሸናፊ ንቃተ ማንነት ዘግይቶም ቢሆን በሳቸው በኩል እንዲገለጥ አምላክ በመፍቀዱ ኢትዮጵያዊያን እንደነበርን እንዳንኖር የፈጣሪ መልእክተኛ ኖትና አገልግሎቱ ለሁሉም እንዲደርስ ሁሉም የበኩሉን መወጣት አለበት

  • @danielmeretu8092
    @danielmeretu8092 2 ปีที่แล้ว +1

    Ashy compltly change my life in am enlighed blessed happy in have never happy more than this in apply change peoples life
    In manfist HP laptop
    Mom healthy
    Father healthu
    In my work
    I am so confdeness

  • @sihammidea9056
    @sihammidea9056 2 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን

  • @DemisFereja
    @DemisFereja 6 หลายเดือนก่อน

    ግን አንድ ጥያቄ አለኝ። በዚህ መሰረት ሰው ትክክለኛ ማንነቱ ካገኘ የማይሞት(immortal) ነው ማለት ይቻላል? መለቴ የስጋን ሞት ማሸነፍ ይችላል ማለት ነው?

  • @azgagtube
    @azgagtube 2 ปีที่แล้ว

    እድሜህ ይርዘም

  • @ENCRApp
    @ENCRApp 2 ปีที่แล้ว

    በጣም እንመሰግነሌን ኑርልን ግን አንድ ጥያቄ አሌኝ እበክህ መልስልኝ ፕረደይም እንዴት እናስላቅቅ?

  • @dersandersan2573
    @dersandersan2573 2 ปีที่แล้ว +1

    መምህር. መዳኒት አለም ከፊትህ ይቅደም

  • @abenezernegani7734
    @abenezernegani7734 2 ปีที่แล้ว

    Oh 😮😮😮😮❤

  • @fun-loving7625
    @fun-loving7625 2 ปีที่แล้ว +2

    👉🙏🙏🙏

  • @geleneme660
    @geleneme660 2 ปีที่แล้ว +2

    በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ተለቀቀ
    አሼ እንወድሀለን!!!

  • @Yibe-k1v
    @Yibe-k1v 8 หลายเดือนก่อน

    "

  • @birhanukassa5382
    @birhanukassa5382 2 ปีที่แล้ว

  • @DemisFereja
    @DemisFereja 6 หลายเดือนก่อน

    ግን አንድ ጥያቄ አለኝ። በዚህ መሰረት ሰው ትክክለኛ ማንነቱ ካገኘ የማይሞት(immortal) ነው ማለት ይቻላል? መለቴ የስጋን ሞት ማሸነፍ ይችላል ማለት ነው?

  • @DemisFereja
    @DemisFereja 6 หลายเดือนก่อน

    ግን አንድ ጥያቄ አለኝ። በዚህ መሰረት ሰው ትክክለኛ ማንነቱ ካገኘ የማይሞት(immortal) ነው ማለት ይቻላል? መለቴ የስጋን ሞት ማሸነፍ ይችላል ማለት ነው?