ሕይወት ምንድን ነው? | ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ | ክፍል 1 | መልክአ ሕይወት | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ก.ย. 2022
  • ሕይወት ምንድን ነው? ከ ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ ጋር
    በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
    ፌስቡክ: / hagerietv
    ትዊተር: / hageriet
    ኢንስታግራም: / hagerie_television
    ቴሌግራም: t.me/Hagerie_TeleVision
    ዩቲዩብ: / hagerietv
    ዌብሲይት: www.hagerietv.com

ความคิดเห็น • 31

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 ปีที่แล้ว +16

    የምንሳሳልህ መምህር ዲያቆን ያረጋል እግዚአብሔር ይጠብቅልን!!!

  • @yohannesabate1021
    @yohannesabate1021 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር ያክብርልን ......እባካችሁ ቀጥሉበት የድንቁርና ቁስልን የሚፈውስ መድኃኒት ነው 🙏🙏

  • @yilfashew1621
    @yilfashew1621 6 หลายเดือนก่อน +3

    የቤተክርስቲያናችን የቁርጥ ቀን ልጅ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @user-ig5dg3up5y
    @user-ig5dg3up5y ปีที่แล้ว +10

    ሀገሬዎች እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችንን ስላቀረባችሁልን!

  • @kiyyaa2129
    @kiyyaa2129 6 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ያክብርልን መምህራችን 🥰🥰❤❤❤

  • @solomontilahun3169
    @solomontilahun3169 ปีที่แล้ว +5

    የተረጋጉ ብቁ መምህር ❤

  • @habeshawitcamper1337
    @habeshawitcamper1337 ปีที่แล้ว +9

    It is an eye opner! I wish this particular programme translated into many other languages. Thank you so much Memhr!

  • @sileshegirma2909
    @sileshegirma2909 ปีที่แล้ว +4

    በክብር በ🌎 ያቆይልን

  • @yonaselias8120
    @yonaselias8120 ปีที่แล้ว +2

    የቤተክርስቲያናችን እንቁ ,,, መምህሬ እርስዋን ሳይ ልቤ ይጠግባል 🙏

  • @sisayyigezu
    @sisayyigezu ปีที่แล้ว +6

    what an amazing explanation 👍👍👍

  • @Gent592
    @Gent592 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @ezezewwubie5702
    @ezezewwubie5702 ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር በዕድሜ በጤና ይጠብቅህ

  • @henoktebik7356
    @henoktebik7356 ปีที่แล้ว +6

    Hagerewochii.....melkam yehone program new...ketilubet...part 2 begugutt entebikalen...

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ኑሩልን።

  • @meazamichael6925
    @meazamichael6925 4 หลายเดือนก่อน +2

    ለማሰናከል አይደለም ዲያቆን ያረጋል አበጋዝ እንሳሳልሃለን ህይወታችንን ታድገሃልና አግንቼዎት አላውቅም በአካል ግን በመድሎተ ፅድቅ በኩል ሁልጋዜ አብረውን አሉ እግዚአብሔር ይመስገን ፀግውን ያብዛልዎት

  • @ethiopiantube7955
    @ethiopiantube7955 ปีที่แล้ว +3

    በርቱልን እናመሰግናለን

  • @yabtsegadaniel9808
    @yabtsegadaniel9808 ปีที่แล้ว +2

    እስካሁን ስላላደመጥኩት በጣም አዝኛለው መምህራችንን ስላቀረባችሁልን አመሰግናልው እስካሁን ሰብስክራይብ ስላላርኩ አዝኛልው

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @betemariamyilma7508
    @betemariamyilma7508 ปีที่แล้ว +1

    እ/ር ያበርታልን
    💙💛❤

  • @fikrusiltan2245
    @fikrusiltan2245 ปีที่แล้ว +1

    እናመሰግናለን መምህር

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @arsemazarga5347
    @arsemazarga5347 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን❤

  • @enbilatube2193
    @enbilatube2193 ปีที่แล้ว

    Selam Memhir indet newot yibertu! #Endeg Biresaw negn! melkam timhrt

  • @brtkantesefay
    @brtkantesefay 9 หลายเดือนก่อน

    v,god ❤❤

  • @user-pk5uq2ze9e
    @user-pk5uq2ze9e ปีที่แล้ว

    betam yemigermegn memhr new hulunm nger yemiasredabet menged

  • @kedirmohammed8954
    @kedirmohammed8954 ปีที่แล้ว +1

    How did he know god creates life scientifically?

    • @zikretewahedo6166
      @zikretewahedo6166 ปีที่แล้ว +2

      because he is both theologian and Scientist

    • @yohannesabate1021
      @yohannesabate1021 ปีที่แล้ว

      How didn't u know God creates life scientifically ????

    • @ber_tube
      @ber_tube 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@yohannesabate1021 b/c if man was created as science says, monkey would gradually turn into man. But this is not really seen in the world!

    • @abushatnafu21
      @abushatnafu21 2 หลายเดือนก่อน

      @@yohannesabate1021first of all nature creates science but science can’t creates nature

    • @abushatnafu21
      @abushatnafu21 2 หลายเดือนก่อน

      15 መንፈሳዊ ሰው ግን ሁሉን ይመረምራል ራሱ ግን በማንም አይመረመርም።
      15 The one who is spiritual discerns all things, yet he himself is understood by no one.
      1 cor 2