ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV
  • 3 653
  • 7 968 312
የአዘጋጆቹ የጦፈው ክርክር፤ ነፃነት ወይስ ልቅነት | ክፍል 2 | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ
የዚህ ሳምንት ርዕሰ ጉዳያችን ነፃነት እና መብት ሲሆን ነፃነት ምንድን ነው? የተሳሳትነዉስ እሳቤ የትኛዉ ነው? ለምን ስዎች ነፃ መሆነ ይፈልጋሉ? የሚሉት የወይይት ሃሳቦች ናቸው፡፡
በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን
ፌስቡክ: hagerietv
ትዊተር: HagerieT
ኢንስታግራም: hagerie_television
ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision
ዩቲዩብ: th-cam.com/users/hagerietv
ዌብሲይት: www.hagerie.tv
มุมมอง: 276

วีดีโอ

ሀገሬ ዜና | ሰኔ 12 ፣ 2016 ዓ.ም | አዲስ አበባ | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 1218 ชั่วโมงที่ผ่านมา
በክልሎች የካንሰር ታካሚዎች ስቃይ ተፈጻሚነቱን ያጣው አዋጅ የሱዳን ጦርነት ወደ ዘር ማጥፋት ተሸጋግሯል ዕለቱን ከታሪክ፥-የጥቁርች የነጻነት ዜና የተሰማበት ቀን እስራኤል በሊባኖስ ድንበር በኩል ጦሯን ልታሰማራ ነው በኤ አይ የታገዘው የፈተና ኩረጃ በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን ፌስቡክ: hagerietv ትዊተር: HagerieT ኢንስታግራም: hagerie_television ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision ዩቲዩብ: th-cam.com/users/hagerietv ዌብሲይት: www.hagerie.tv
ሀገሬ ዜና | ሰኔ 12 ፣ 2016 ዓ.ም | አዲስ አበባ | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 15414 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አጫጭር መረጃዎች -በሱማሌ እና አፋር ክልል አዋሳኝ ቦታዎች ያገረሸው ግጭት እንዳሳሰበው እናት ፓርቲ አስታውቀ -በአዲስ አበባ የ6ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና መሰጠት ጀመረ -የኬኒያ መንግሥት በተለያዩ ምርቶች ላይ ጥሎት የነበረውን ታክስ ሰረዘ -ከ24 አመታት በኃላ ፑቲን ሰሜን ኮሪያ ገቡ በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን ፌስቡክ: hagerietv ትዊተር: HagerieT ኢንስታግራም: hagerie_television ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision ዩቲዩብ: th-cam.com/users/hagerietv ዌብሲይት: www.hagerie.tv
የሟችን ውርስ ስለማጣራት | በሕግ አምላክ | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 2062 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ከክቡር ዳኛ ካሴ መልካም ጋር የተደረገ ውይይት በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን ፌስቡክ: hagerietv ትዊተር: HagerieT ኢንስታግራም: hagerie_television ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision ዩቲዩብ: th-cam.com/users/hagerietv ዌብሲይት: www.hagerie.tv
8ኛው የአርአያ ሰው ሽልማትን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ | አርአያ ሰዉ ሽልማት | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 3482 ชั่วโมงที่ผ่านมา
8ኛው የአርአያ ሰው ሽልማት ሐሙስ ሰኔ 13 ቀን 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በሀገሬ ቴሌቪዥን በቀጥታ ይተላለፋል፡፡ በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን ፌስቡክ: hagerietv ትዊተር: HagerieT ኢንስታግራም: hagerie_television ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision ዩቲዩብ: th-cam.com/users/hagerietv ዌብሲይት: www.hagerie.tv
ሀገሬ ዜና | ሰኔ 11 ፣ 2016 ዓ.ም | አዲስ አበባ | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 932 ชั่วโมงที่ผ่านมา
8ኛው የአርዓያ ሰው ሽልማት 45 ቢሊዮን ብር የሚፈልገው የህዳሴ ግድብ መነጋገሪያ የሆነው የኬንያ የውጪ ግንኙነት ዕለቱን ከታሪክ፦የአሜሪካና ሩሲያ ጦር መሳርያ አጠቃቀም ስምምነት የጆ ባይደን አዲሱ ፖሊሲ የወፍ ጎጆን የሚገነባው አዛውንት በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን ፌስቡክ: hagerietv ትዊተር: HagerieT ኢንስታግራም: hagerie_television ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision ዩቲዩብ: th-cam.com/users/hagerietv ዌብሲይት: www.hagerie.tv
ህሊና ድራማ ክፍል 10 - HILINA DRAMA PART - 10 | ህሊና | ተከታታይ ድራማ | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 3K2 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ህሊና ክፍል 10 - HILINA DRAMA PART - 10 ምርት እና አገልግሎትዎን ያስተዋውቁ 0944335119 0929696969 #hagerietv #ሀገሬቴቪ #EthiopianEntertainment #helinadrama #ህሊናድራማ #helinanewseries #hilinadrama #ethiopiandrama #hilinaamharicmovie #hlinadrama በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን ፌስቡክ: hagerietv ትዊተር: HagerieT ኢንስታግራም: hagerie_television ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision ዩቲዩብ: th-cam.com/users/h...
ስመጥር ድምፃዊያንን ያሳተፈው የሙዚቃ ድግስ | ልዩ ዘገባ | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 5172 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የ90ዎቹን ዕንቁ ድምፃዊያን ከአሁኖቹ ጋር ያጣመረው ኮንሰርት በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን ፌስቡክ: hagerietv ትዊተር: HagerieT ኢንስታግራም: hagerie_television ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision ዩቲዩብ: th-cam.com/users/hagerietv ዌብሲይት: www.hagerie.tv
ሀገሬ ዜና | ሰኔ 11 ፣ 2016 ዓ.ም | አዲስ አበባ | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 1642 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አጫጭር መረጃዎች -1 ሺህ 172 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ ተመለሱ -የመንገድ ዳር መብራቶችን እንዲጠብቅ የሚቋቋመው ኤጀንሲ -ግጭት ያለባቸው የቤኒሻንጉል የድንበር አካባቢዎች -ታይቶ ማይታወቅ ረሃብ በሱዳን ሊከሰት ይችላል ተባለ -የእስራኤል የጦር ካቢኔ ፈረሰ -ለቻይና የተሰነዘረው የኔቶ ማስጠንቀቂያ በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን ፌስቡክ: hagerietv ትዊተር: HagerieT ኢንስታግራም: hagerie_television ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision ዩቲዩብ: th-cam.com/users/hagerietv ዌብሲይት: www.hagerie.tv
ለ20 አመት የሚሆን ሽልማት ቀድመን አዘጋጅተናል | አርአያ ሰዉ ሽልማት | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 2832 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ኛዉ የአርአያ ሰዉ ሽልማት ሀሙስ ሰኔ 13 ቀን 2016 ዓ.ም ከዮድ አቢሲኒያ በቀጥታ ስርጭት ይጠብቁን!! በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን ፌስቡክ: hagerietv ትዊተር: HagerieT ኢንስታግራም: hagerie_television ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision ዩቲዩብ: th-cam.com/users/hagerietv ዌብሲይት: www.hagerie.tv
ሀገሬ ዜና | ሰኔ 10 ፣ 2016 ዓ.ም | አዲስ አበባ | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 1494 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አሳሳቢነቱ የቀጠለው የሰብዓዊ መብት ጥሰት የፋይናንስ ዘርፉ ችላ ያለው ግብርና ተስፋ ያልታየበት የሰላም ጉባዔ በአሜሪካ በስልጣን ለመቆየት ሲባል የተከሰተ ቅሌት የሜክሲኮ እና አሜሪካ የውሃ ይገባኛል ቀውስ በጊነስ የተመዘገበው ቁመተ መለሎ ውሻ በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን ፌስቡክ: hagerietv ትዊተር: HagerieT ኢንስታግራም: hagerie_television ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision ዩቲዩብ: th-cam.com/users/hagerietv ዌብሲይት: www.hagerie.tv
ሀገሬ ዜና | ሰኔ 10 ፣ 2016 ዓ.ም | አዲስ አበባ | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 1794 ชั่วโมงที่ผ่านมา
አጫጭር መረጃዎች በነቀምቴ ከተማ ጉዲና ቱምሳ የአውሮፕላን ማረፊያ አገልግሎት ጀመረ የቡና ምርት በግንቦት ወር 209. 54 ሚሊዮን ዶላር ገቢ ተገኘ በመካ እጅግ ከፍተኛ ሙቀት የ14 ጆርዳናውያንን ህይወት ቀጠ “ሩሲያ ከዩክሬን ጠቅልላ ከወጣች የሰላም ንግግር ነገ መጀመር እንችላለን”ዜሌንስኪ የግሪክ ድንበር ጠባቂዎች ስደተኞችን ለሞት መዳረጋቸው ተሰማ በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን ፌስቡክ: hagerietv ትዊተር: HagerieT ኢንስታግራም: hagerie_television ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision ዩቲዩብ: th-cam.com/users/h...
ሬንጅ ሮቨርና ቴስላ ዱባይ ላይ ታክሲ ናቸው | ቆይታ ከኢክራም አውቶሞቲቭ ጋር | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 1.2K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ኢክራም ለከንቲባ አዳነች አቤቤ ጥሪ አቀረበች በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን ፌስቡክ: hagerietv ትዊተር: HagerieT ኢንስታግራም: hagerie_television ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision ዩቲዩብ: th-cam.com/users/hagerietv መካነ ድር: www.hagerie.tv
ሰይድና ሐምዛ የቁርኣን ተሕፊዝ ማዕከል | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 3317 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ለረጅም አመታት ቁርኣንን በማስተማር ያገለገለው የመድረሳ ትምህርት ቤት ታሪኮች ቅኝት በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን ፌስቡክ: hagerietv ትዊተር: HagerieT ኢንስታግራም: hagerie_television ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision ዩቲዩብ: th-cam.com/users/hagerietv መካነ ድር: www.hagerie.tv
በ10 አመት አራት ልጅ ማሳደግ ይቻላል | ኢክራም አውቶሞቲቭ | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 4507 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ወንድ ልጅ 40 ሸይጣን ይዞ ነው የሚወለደው በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን ፌስቡክ: hagerietv ትዊተር: HagerieT ኢንስታግራም: hagerie_television ቴሌግራም: www.t.me/Hagerie_TeleVision ዩቲዩብ: th-cam.com/users/hagerietv መካነ ድር: www.hagerie.tv
የኔ ትልቁ በዓል ኢድ ነው | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 7777 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የኔ ትልቁ በዓል ኢድ ነው | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
የአባቴን ገዳይ የምበቀልበትን መድሀኒት ስጠኝ!! | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 3.3K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የአባቴን ገዳይ የምበቀልበትን መድሀኒት ስጠኝ!! | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
ልጆቼ እየራባቸው አይዞሽ ይሉኛል!! የይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች |ነኢማ ሙዘይን | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 12K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ልጆቼ እየራባቸው አይዞሽ ይሉኛል!! የይመለከተኛል በጎ አድራጎት ድርጅት መስራች |ነኢማ ሙዘይን | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
ኢክራም ብሩን በላቸው | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 2827 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ኢክራም ብሩን በላቸው | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
የየመን ባህላዊ ምግቦች በባብ አል የመን | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 2.5K7 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የየመን ባህላዊ ምግቦች በባብ አል የመን | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
ነጭ ላብ ነው ያላበኝ | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 6397 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ነጭ ላብ ነው ያላበኝ | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
የሐይማኖት አባቶች የበዓል መልዕክት | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 477 ชั่วโมงที่ผ่านมา
የሐይማኖት አባቶች የበዓል መልዕክት | የበዓል ዝግጅቶች | ሀገሬ ቴቪ
ለህክምና የተሰበሰበው 80ሺ ዶላር የትደረሰ? | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 11K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ለህክምና የተሰበሰበው 80ሺ ዶላር የትደረሰ? | ጠያቂው ሲጠየቅ | ሀገሬ ቴቪ
ተስፋ የኪነጥበብ ኢንተርፕራይዝ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዮ የምስረታ በዓል | ልዩ ዘገባ | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 1299 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ተስፋ የኪነጥበብ ኢንተርፕራይዝ የ25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዮ የምስረታ በዓል | ልዩ ዘገባ | ሀገሬ ቴቪ
ህሊና ድራማ ክፍል - 10 ቅምሻ | HILINA DRAMA PART - 10 TRAILER | ተከታታይ ድራማ | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 20K9 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ህሊና ድራማ ክፍል - 10 ቅምሻ | HILINA DRAMA PART - 10 TRAILER | ተከታታይ ድራማ | ሀገሬ ቴቪ
''ከ34 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለኢትዮጵያ እያስገኘን ነው'' | ሀገሬ ቢዝነስ | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 78412 ชั่วโมงที่ผ่านมา
''ከ34 ሚሊዮን ዶላር በላይ ለኢትዮጵያ እያስገኘን ነው'' | ሀገሬ ቢዝነስ | ሀገሬ ቴቪ
ሀገሬ ዜና | ሰኔ 07 ፣ 2016 ዓ.ም | አዲስ አበባ | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 54612 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሀገሬ ዜና | ሰኔ 07 ፣ 2016 ዓ.ም | አዲስ አበባ | ሀገሬ ቴቪ
ሀገሬ ዜና | ሰኔ 07 ፣ 2016 ዓ.ም | አዲስ አበባ | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 34512 ชั่วโมงที่ผ่านมา
ሀገሬ ዜና | ሰኔ 07 ፣ 2016 ዓ.ም | አዲስ አበባ | ሀገሬ ቴቪ
"እናቀዳድማለን እንጂ አናወዳድርም!" | አርአያ ሰዉ ሽልማት | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 31612 ชั่วโมงที่ผ่านมา
"እናቀዳድማለን እንጂ አናወዳድርም!" | አርአያ ሰዉ ሽልማት | ሀገሬ ቴቪ
“የምባፔ ሀሳብ ትክክል አይደለም” ሊዮኔል ሜሲ | ሀገሬ ስፖርት | ሀገሬ ቴቪ
มุมมอง 19614 ชั่วโมงที่ผ่านมา
“የምባፔ ሀሳብ ትክክል አይደለም” ሊዮኔል ሜሲ | ሀገሬ ስፖርት | ሀገሬ ቴቪ

ความคิดเห็น

  • @natedog6423
    @natedog6423 38 นาทีที่ผ่านมา

    እወነት ነው የፅህፈት መሳሪያ የለም ...............ግን

  • @habati-kahsay9843
    @habati-kahsay9843 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    mertochh yemgrm mebdb

  • @azebg7176
    @azebg7176 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ እደዚህ ይብዛልን ።

  • @getahunabdisa3927
    @getahunabdisa3927 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ነፃነት እራሱ እንደቃሉ ነፃ ,ባዶ ማለት ሲሆን ነፃነት እፈልጋለሁ ሲል ግለኝነትን ጥቅመኝነትን እና ራስወዳድነትን ያመለክታል የዚህ ቃል አደገኝነቱ በብዙ ቦታ የሚገባ ሲሆን ሃላፊነትን ግዴታን እና መብትን እንዳናውቅ እንዳናገናዝብ ያደርጋል በተለይ ነገሮችን የማያገናዝበውን ግለሰብ ቃሉ አማላይ ስለሆነ ነፃነትህን ከፈለክ የሚለውን ሐረግ ስትጨመር አስተሳስብህን ባዶ አድርጎ የሚፈልገውን ነገር በአእምሮውስጥ ለማስገባት ይጠቅማል ነፃነት በራሱ ነፃ አይደለም የሚያስከትለው ነገር አለው

  • @NejibaKamil-fv7yr
    @NejibaKamil-fv7yr 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አውቶሞቲቭ ድግሪ ያለው ወንድሜ አለ አድራሻቹ ስጡኝ

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ♥️♥️♥️🙏

  • @betslottsedalu1829
    @betslottsedalu1829 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይጠብቅልን deacon 🙏🙏

  • @captainayub6482
    @captainayub6482 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ለጠያቂው እውቀቱ አለህ መሰለኝ ዘለህ እየገባህ አላስጨርስ አልከኝ ምኑን ተረዳሁኝ ሰከን በልልኝ በተረፈ ቀጥሉልኝ አድናቂያችሁ ነኝ ኪኒን የሰለቸኝ አላህ ያቆይልኝ 🕊🙏🏽

  • @abedelamohammed6115
    @abedelamohammed6115 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጋዜጠኛ ነው ወይስ ወረኝ የማይረባ

  • @mubarekyenus
    @mubarekyenus 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኡስታዝ ኑሩ ጀማል ለስንቱ ሰው በባህል ህክምናው ዘርፍ ፍቱን መድሀኒት በማቅረብ ለችግራቸው መፍትሄ የሆኑ ድንቅ ሰው ናቸው።

  • @yordanostesheme9698
    @yordanostesheme9698 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጀግኒት ኒኢማ እግዚኣብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ 🙏🏽

  • @tibebuwakgari877
    @tibebuwakgari877 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሲያወራ ውሎ ብያድር እንኳ አንደበቱ አይሰለችም ።

  • @meseretmuleta
    @meseretmuleta 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወራሽነት ተረጋግጦ ውርስ ተጣርቶ ውሳኔ ከተወሰነ ቦሀላ እቤት ውስጥ አድጌያለሁና ውርስ ይገባኛል የሚል ጥያቄ ቢነሳ ህጉ በምን መልኩ ያየዋል ተቀባይነትስ አለው ወይ?

  • @alshaswelt4263
    @alshaswelt4263 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    G. B. Alot❤

  • @selam862
    @selam862 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዝአብሔር አብዝቶ ይስጥህ ተባረክ ህጻናቱን እነደ ሞላህላቸው እሱ በወጣ ይተካ

  • @kidiaerobicsdanceacademy127
    @kidiaerobicsdanceacademy127 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እጅግ እጅግ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንደ ናተ አይነት ተቆም እግዚያብሄር ያብዛልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EthiopiaTikidem-uw1gw
    @EthiopiaTikidem-uw1gw 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ብርቱ ያበረታታል ኤዱዬ ተባረኪልኝ እግዚአብሔር መልካም ነው ጋዜጠኛውን በትክክል ገልፀሽዋል ቅን እና ትሁት ነው የጠፋትን ሰዎች በጣም ያስተዋውቃል በርታልን ጥሩ ፕሮግራም ነው ያለህ የአቅርቦት ለዛህ ይለያል ተባረክ

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 20 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ደስ ይላል :: የሀበሻ ምድር የሁሉም ህዝብ መኖሪያ እንድትሆን ምኞቴ ነው :: ኢትዮጵያ በአረብ ዓለም ያላት ስፍራ ትልቅ በመሆኑ ይህም የዚህ ውጤት ይመስለኛል :: ___________ I’m very happy to see foreigners especially the Arab neighbors working and living in the historic country of Ethiopia 🇪🇹. This shows how Ethiopia seen in the eyes of others regarding security and peace.

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 22 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ያገለገሉትን አይጥልም ያድናል ኢየሱስ ! ቀሪው ዘመንሽ ይለምልም የካሳ ያድርግልሽ የልብሽን ይሙላልሽ ሁሉ ለበጎ ነው በፀሎት ከጎንሽ ነን በርቺ ኤዱ God bless Canada !

  • @davidkassa4231
    @davidkassa4231 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያዊያን ና ለህዝቧ ለምታደርጉት ጥረት ሁሉ እናመሰግናለን። 🙏 🇮🇷 🙏 🇮🇷 🙏 🇮🇷

  • @tigisteambaw4663
    @tigisteambaw4663 วันที่ผ่านมา

    በጣም ጥሩ መግለጫ ነው።

  • @abelluleseged1989
    @abelluleseged1989 วันที่ผ่านมา

    ስለ ጋሽ መኮንን እና ቤተሰባቸው መልካምነት እንደዚህ በአጭር ደቂቃ ብቻ ተነግሮ የሚያልቅ ባይሆንም እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን ለጋሽ መኮንን❤ 🙏 ከአንድ ብርቱ በስተጀርባ አንድ ጠንካራ ሴት አለች እንደሚባለው ማሳያ የሆነችውንም "እታባ ❤" እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏 ከህፃንነቴ ጀምሮ እንደ አባት እና እንደ እናት እያየዋቸው ስላደኩኝ አሁን እዚህ ላይ ሲቀርቡ በማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ 😊 ከነሱ በጣም ከሚያስገርመኝ ብዙ ነገሮች መካከል አንዱ .. የልጆቻቸው ባህሪ 😊 ስርአታቸው ሰው አክባሪነታቸው ሁሉም ነገራቸው የሚያስደንቁ ናቸው ፈጣሪ ከነመላው ቤተሰቡ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙌🙏 part 2.. Interview ደሞ እንጠብቃለን 😁😉

  • @sosotete425
    @sosotete425 วันที่ผ่านมา

    ይሄን የፀጉር እስታይል ማስተዋል ተሰርታ ኢሉሜናት ስትሏት ነበር አሁንስ ምን ትላላቹ 🤔🤔

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc วันที่ผ่านมา

    Yene konjo egizihabiher kezihim belayi betsinat yakumish gobez egizihabiher benegerich hulu mikinyat alewu. Yeberetutin new yemimertew❤

  • @user-wp2hm1bt3n
    @user-wp2hm1bt3n วันที่ผ่านมา

    በለስ በአርብኛ ቲን ሳይሆን ስሙ በርሹም ነው ህክምናህን ጥርጣሬ ውስጥ አየሁት😅😅

    • @nurujemal4234
      @nurujemal4234 วันที่ผ่านมา

      تين شوكي

    • @mubarekyenus
      @mubarekyenus 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሲያወራ ሰምተህ ከሆነ እፅዋት በተለያየ አካባቢ የተለያየ ስያሜ አላቸው ብሏል። በለስ በርሹም ብለው የሚጠሩ አረቦች እንዳሉ ሁሉ ቲን ብለው የሚጠሩ አረቦችም አሉ። ቁርአን ላይም ኡለሞች "ወቲኒ ወዘይቱኒ" የሚለውን ቃል ሲተረጉሙ በለስና ዘይቱን ብለው ሲያብራሩ ሰምቻለሁ

  • @user_bisrat
    @user_bisrat วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤

  • @HenaCr7-qz8ln
    @HenaCr7-qz8ln วันที่ผ่านมา

    Almye yegbahal ❤❤❤

  • @zahrazahra2820
    @zahrazahra2820 วันที่ผ่านมา

    maaasalh❤❤❤❤❤❤

  • @user-rl8dg8kq7r
    @user-rl8dg8kq7r วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን ነው መልሳችን።ለመግለፅ ቃል የለኝም።

  • @nahomabera2010
    @nahomabera2010 วันที่ผ่านมา

    EGZIABEHER YERDACU

  • @GezuMebraty
    @GezuMebraty วันที่ผ่านมา

    Roziye betam desbelognal arif pergram

  • @yusramn4687
    @yusramn4687 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤mashallh Allah yetebkelen

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 วันที่ผ่านมา

    ባህላዊ መድሓኒት እንደነበረ የሚታወቅ እንካን ቢኖርም ፣ አሁን አሁን በክፉ አሰራር ተጨመላላቃል😢 የዚ ማሳያ የአዲስአበባ አጥር ብሎም ሚድያው በደብተራውና ደጋሚው ማስታወቂያ ተጥለቅልቋል🙈 ወደ መድሓኒት ነኝ አዳኝ ነኝ ብሎ ራሱን ወደሰጠን ጌታ መጠጋት፣ መማጸን ነው ወገኔ ። እየሱስ ብቻውን ያድናል

  • @user-et7wo4qe7m
    @user-et7wo4qe7m วันที่ผ่านมา

    አብዛኛው የባህል መድኃኒት በዚህ በወራቤ ከፍተኛ መጠፋፋት አለ አንዱ አንዱን ያሳብዳል በባህል ሰም ባይነገድ ጥሩ ነው

  • @fafimohammed7320
    @fafimohammed7320 วันที่ผ่านมา

    Masha allah leduniyam le akerashem yemihon sera eysrashe new berche allah hulunm yasakalshe enem endezih bego adrago mesrat new eflgwu insha allah ... Allah yetbkshe allah yasbshewu yadrshe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @thelordismyshepherd4112
    @thelordismyshepherd4112 วันที่ผ่านมา

    We need to download and listen any where

  • @user-ez7ib8qr9x
    @user-ez7ib8qr9x วันที่ผ่านมา

    To be honest eduye yesega ehetochen yahel kefushen balesema hulem emegnalehu..... yene melekam sewedesh eko .... ezeabeher hulem yetebekesh berechilen!❤❤❤❤....

  • @christintadele1767
    @christintadele1767 วันที่ผ่านมา

    Eduye, you are blessed and anounting. Praying may your dreams come true in Jesus' name. ❤

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 2 วันที่ผ่านมา

    My love sister 💗 God bless you and your family 💐🌹🌺🌹🌺🌹❤

  • @sparkleno5463
    @sparkleno5463 2 วันที่ผ่านมา

    የትነውእኔም

  • @sparkleno5463
    @sparkleno5463 2 วันที่ผ่านมา

    የትነው

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 2 วันที่ผ่านมา

    ጀግኒት ነኢማ ሙዘይን መላው ኢትዮጵያዊን ኮርተንብሻል አርዓያ ተምሳሌት ሆነሽናል እግዚአብሔር መላው ቤተሰቦችሽን ያቆይልን በደንብ እንረዳለን❤

  • @user-un6zt7oy3s
    @user-un6zt7oy3s 2 วันที่ผ่านมา

    Des setl

  • @godislove6988
    @godislove6988 2 วันที่ผ่านมา

    ኤዱዬ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምንወድሽ በጌታ በመሆንሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ልጅሽን ጌታ ይባርክልሽ❤❤❤

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 2 วันที่ผ่านมา

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላት ኑሮት ከደሃ ጋር የሚበላ ጀነቱን ይሰጠው የሴት ጀግና ነች በጣም ጨዋ ሰነሰርሃትዋ ደሰ ይላል ኢንሸአላህ ኩልሺ ላቡድ መሰቱር አልየድ ሻህር ይኩን ኩልዬም መሰቱር ሙህጢ ካምል ማሻአላህ

  • @YordaLucas-vt6gv
    @YordaLucas-vt6gv 2 วันที่ผ่านมา

    አዱዬ ቡሩክ ለባም ሴት በጣም የከበረ ሃሳብ ያላት አግዝብሔር የረዳሽ ሴት ሁሌ ብታወሪ መልካም ነው ጌታ ብርክ ያርግሽ 🙏

  • @user-sy2fp3hb1s
    @user-sy2fp3hb1s 2 วันที่ผ่านมา

    እርግት ያላቹ በጣም ነው እምወዳቹ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቹ

  • @adamasfaw
    @adamasfaw 2 วันที่ผ่านมา

    መጀመሪያ ጣፋጭ ህይወት ብሎ ነገር ምንድን ነው ? አዘጋጆቹም ታዳሚው ዜሮ አይኪዩብ ያለበት ስብስብ ነው ፡፡ እናንት አጋጣሚው ፈጥሮላችሁ በተለያየ መልኩ ሚዲያ ብቅ ብቅ ያደረጋችሁ ስዎች ማንነት ያስደንቀኛል፡፡ ህይወት መራር ጉዞ ናት መቼም ጣፋጭ ሆና አታውቅም ፡፡ በህይወት ዘመን በተለያዩ የሕይወት ጉዞዎች መደሰት ይኖራል፡፡ ጣፋጭ የሆነ ሕይወት ግን ኖሮ አያውቅም ፡፡ የሰው ልጅ ለፈተና የመጣ ፍጥረት መሆኑን ለማሳየት እኮ ፈጣሪ እራሱ በተግባር ተፈትኖ አሳይቶናል፡፡ ይህ ማለት ህይወት መራር ጉዞ እንደሆነች ማሳያ ነው፡፡

  • @ferozaawol2946
    @ferozaawol2946 2 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🌹🌹🌹🌹💞💞💞🎁🎁🎁🎁🎁👌👌👌

  • @user-pq8kw7rf8u
    @user-pq8kw7rf8u 2 วันที่ผ่านมา

    ይሄ ሁሉ ወንድ እራሱን ጥሎ ተረጅም ሁኗል ጉድ ነው ስንት ህላፊነት እያለባቸው በሱስ ተጠምደዋል አይ ጫትትትትትትትት ከዚህ ሁሉ ችግር ያውጣችሁ