ፍርሀትን የማሸነፊያ ብልሃቶች፤ ተስፋን ገንዘብ ማድረግ | ናብሊስ | ሀገሬ ቴቪ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 25 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 32

  • @gashaw773
    @gashaw773 27 วันที่ผ่านมา +1

    በጣም ጠቃሚ ዉይይት ነው በሀገራችን ትልቁ ልጆችን ለማስፈራራት የሚፈጥሩት ቃላት ለፍራቻ (confidence) እንዳይኖረን አድርጓል።

  • @assefamuche5722
    @assefamuche5722 หลายเดือนก่อน +8

    እውቀት; መጋፈጥ; ተስፋ ... በእውነት ጠቅሞኛል

  • @Yohana02390
    @Yohana02390 หลายเดือนก่อน +4

    በጣም ጥሩ ርዕሰ ጉዳይ ነው ያነሳችሁት። Thank you!

  • @woinshtgetachew8659
    @woinshtgetachew8659 หลายเดือนก่อน +9

    ፕሮግራማችሁ በጣም ትምህርት ሰጪና አስተማሪ ነው አሁን ባነሳችሁት ርዕስ ላይ እኔ በጣም በከፍተኛ እየተቸገርኩበት ያለው ጉዳይ ነው ከምለው በላይ ብታግዙኝ

  • @-ethiopianwisdom5366
    @-ethiopianwisdom5366 28 วันที่ผ่านมา

    ዕውቀት፣መጋፈጥ፣ተስፋ 🙏🙏

  • @haftamuabadi2685
    @haftamuabadi2685 หลายเดือนก่อน +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @melatasefa5991
    @melatasefa5991 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤nablisoche egziyabher yakbrachu betammm new mewedachu

  • @Selameta912
    @Selameta912 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ጥሩ ውይይት ነበር እናመሰግናለን❤

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 หลายเดือนก่อน

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው thanks

  • @Ashenafi-i7o
    @Ashenafi-i7o หลายเดือนก่อน

    በጣም አመሰግናለሁ እኔ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ

  • @Joshua-f7e
    @Joshua-f7e หลายเดือนก่อน +1

    Thank you

  • @ge821
    @ge821 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን❤

  • @betyzmelos4657
    @betyzmelos4657 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኩልን

  • @Burktynigussie
    @Burktynigussie หลายเดือนก่อน +2

    Betam telke temherte new yagegehute. Ewedachualhu❤❤❤

  • @ww.2641
    @ww.2641 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ። በርቱልን።

  • @fikrusiltan2245
    @fikrusiltan2245 หลายเดือนก่อน

    Good discussion !!!

  • @nebiyudaniel1571
    @nebiyudaniel1571 หลายเดือนก่อน

    ሁል ጊዜ መልካም ሀሳብ ስለምታሻግሩልን እናመሰግናል

  • @enyewgashaw4548
    @enyewgashaw4548 หลายเดือนก่อน +1

    thanks

  • @tadiyossolomon3442
    @tadiyossolomon3442 หลายเดือนก่อน

    ❤ እናመሰግናለን በርቱልን❤

  • @ybeltalsemagn
    @ybeltalsemagn หลายเดือนก่อน

    56:00 Thank you memrh birhanu

  • @hirutalemayehu7850
    @hirutalemayehu7850 หลายเดือนก่อน +1

    Betam Tiru timihirt new 👏🏽

  • @kidistmuluneh6286
    @kidistmuluneh6286 หลายเดือนก่อน

    Thank you 😢!!!!

  • @Niyat-u8t
    @Niyat-u8t หลายเดือนก่อน

    Good idea

  • @Tamoyegenet
    @Tamoyegenet หลายเดือนก่อน

    እህታችን እጅግ በጣም ይቅርታ ሚድያ ስለሆነ ሽፍን ጫማ መደረግ አለበት እላለሁ የመማርያ ቦታ ስለሆነ ነው ጥቆማ ያረጉት በጭራሽ እንደ ድፍረት እንዳይቆጠርብኝ❤🎉።

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 หลายเดือนก่อน +4

    Memihir Birhanu Admas Edmena tena yistwot, timihirtwot mechem ayitegebim

  • @hir3699
    @hir3699 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yohannesejigayew4616
    @yohannesejigayew4616 28 วันที่ผ่านมา

    በዚ ጉዳይ የምቸገርበት ነገር ነው በደብ ብትሰሩበት መለካም ነው ለናተ ያለኝ አክብሮት እጅግ የላቀ ነው አመሰግናለው

  • @desalegnworku4377
    @desalegnworku4377 หลายเดือนก่อน

    🔼👉በፍርሀት እና ድንጋጤ መካከል ያለን አንድነት እና ልዮነት ፣ጤናማው መልስ ፍርሀት ወይንስ ድንጋጤ?ፍርሀትስ እስከምን ድረስ ድንጋጤስ እስከምን ድረስ ጤናማንት?በአማርኛ ደረጃ ፍርሀትን ብርክ፣አንዘፈዘፈኝ፣ ርዕድት(መራድ)ወዘተ ሲጠቀም የእንግሊዘኛው ፊር፣አንዛይቲ፣እና እስኬሪ የመሳሰሉት ግን የፍራት ደረጃ ለመግለፅ እንደብርክ እና መራድ የተፈጠሩ አይመስሉም እናም ከፍርሀት እና ድንጋጤ ውጭ ሌላ ነገር አለን?ድንጋጤ እና ፍርሀት ልዮነት እንድነት ብታዮት?ብንወያይበት?

  • @Dataismygame-df7vt
    @Dataismygame-df7vt หลายเดือนก่อน

    firhatin erasun mefratim yasferal

  • @abetumaren4576
    @abetumaren4576 หลายเดือนก่อน

    Tesfa tilik ababal new, tesfa be Amlak lay, tesfa yeteshale ken yimetal, nege kesew help agegnalehu, yeteshale sew yimetal, ...