ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ለመምህራችን ዳቆን ያረጋል ቃለ ሕይወት ያስማልን።
ይህን ቪዲዮ ሚሊዮን ወጣቶች ቢያዩት ኖሮ ምንኛ ደስ ይል ነበር። ለወጣቱ እጅግ የሚያስፈልግ ትምህርት ነው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ይህን ትምህርት ራሱ የሚረዳ ጥቂት ነው። ሊተኮርበት የሚገባ ምርጥ ትምህርት
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ወንድሜ ሆይ እነሆ መልካም ዘመንን ጌታ እርሱ ከፊታችን አዘጋጅቶልናል እና ተጋድሎችንን እናጥብቅ
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏❤️😇
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር የድልን መምህራችን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችንክፍል 2 እንጠብቃለን ኦርቶዶክሳዊ አረዳድ 👏👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ... ❤
የሕይወትን ቃልን ያሰማልን
ክፍል 2 እንጠብቃለን 🙏🏼💒🙏🏻
1,ወንድሜ ፍቃደኛ ከሆንክ ጥያቄ ነበረኝ፤ ጥያቄው የሰው ልጅ ከመወለዱ በፊት በፈጣሪ ተፅፎለት ነው የሚፈጠረው? ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችን ምን ትላለች?2,ሁለተኛ ጥያቄ ደግሞ ከ ቁጥር ኣንድ የተያየዘ ነው እርሱም ከመወለዳችን በፊት የምንሞትበት ቀን ወስኖ ነው የሚፈጥረን ፈጣሪ?ኢሄ ጥያቄ ቡዙ ሰዎች ፈጣሪ የሰጠን ናፅነት እና የንሰሃ እድል ኣያይዘው ይጠይቁታል ።እና ወንድሚ ፍቃድህ ከሆነ የጥያቄውን እንድትመልስልኝ በትህትና እጠይቅሃለሁ።
በእርግጥ የተጠየኩት እኔ አይደለሁም ግን ጉዳዩ ቤተክርስቲያንን ስለሚመለከት እኔንም ይመለከተኛል ብዬ ነው 1ኛውን ጥያቄ ልመልስልህ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር በህይወታችን የሚሆነውን አስቀድሞ ወስኗል ብላ አታምንም አታስተምርም እንደዛ የሚያምኑት Calvinist የተባሉ ፕሮቴስታንቶች ናቸው ለምሳሌ ቃለ ህይወት የተባለችው church እግዚአብሔር የሚድኑትንና የሚጠፉትን አስቀድሞ ወስኗል ብላ ታስተምራለች ቤተክርስቲያን ግን እግዚአብሔር የሚሆነውን አስቀድሞ ያውቃል እንጂ ወስኗል ብላ አታስተምርም ብወስንማ ኖሮ ኃጢአተኛ ስለመሆናችን ተጠያቂው እሱ ይሆናል ግን እንዲያ አይደለም እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው ግን በህይወታችን አስቀድሞ አልወሰነብንም ነጻ ፈቃድ ሰጥቶ ነው የፈጠረን በ2ኛው ጥያቄ ላይ ብዙም እውቀቱ የለኝም የማላውቀውን ደሞ ባወራ የኔ ሃሳብ እንጂ የቤተክርስቲያን ስለማይሆን እሱን አላወራም ግን በ1ኛው ጥያቄ ላይ ቤተክርስቲያን የምታምነው እና የምተስተምረው ከላይ እንደገለጽኩልህ ነው
ቸርች የለመድክ ጋኔን
???ማለት
@aron desta , mn yegermal yihen maletih yabatih yedyabilos lij adleh ende . Geta eyesusenm ganel alebih kalut wegen selehonk malet nw .
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሙምህራችን
ለመምህራችን ዳቆን ያረጋል ቃለ ሕይወት ያስማልን።
ይህን ቪዲዮ ሚሊዮን ወጣቶች ቢያዩት ኖሮ ምንኛ ደስ ይል ነበር። ለወጣቱ እጅግ የሚያስፈልግ ትምህርት ነው።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
ይህን ትምህርት ራሱ የሚረዳ ጥቂት ነው። ሊተኮርበት የሚገባ ምርጥ ትምህርት
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
ወንድሜ ሆይ እነሆ መልካም ዘመንን ጌታ እርሱ ከፊታችን አዘጋጅቶልናል እና ተጋድሎችንን እናጥብቅ
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን 🙏❤️😇
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር የድልን መምህራችን
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምሕራችን
ክፍል 2 እንጠብቃለን
ኦርቶዶክሳዊ አረዳድ 👏👏👏👏
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር!
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ... ❤
የሕይወትን ቃልን ያሰማልን
ክፍል 2 እንጠብቃለን 🙏🏼💒🙏🏻
1,ወንድሜ ፍቃደኛ ከሆንክ ጥያቄ ነበረኝ፤ ጥያቄው የሰው ልጅ ከመወለዱ በፊት በፈጣሪ ተፅፎለት ነው የሚፈጠረው? ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያናችን ምን ትላለች?
2,ሁለተኛ ጥያቄ ደግሞ ከ ቁጥር ኣንድ የተያየዘ ነው እርሱም ከመወለዳችን በፊት የምንሞትበት ቀን ወስኖ ነው የሚፈጥረን ፈጣሪ?ኢሄ ጥያቄ ቡዙ ሰዎች ፈጣሪ የሰጠን ናፅነት እና የንሰሃ እድል ኣያይዘው ይጠይቁታል ።እና ወንድሚ ፍቃድህ ከሆነ የጥያቄውን እንድትመልስልኝ በትህትና እጠይቅሃለሁ።
በእርግጥ የተጠየኩት እኔ አይደለሁም ግን ጉዳዩ ቤተክርስቲያንን ስለሚመለከት እኔንም ይመለከተኛል ብዬ ነው
1ኛውን ጥያቄ ልመልስልህ ቤተክርስቲያን እግዚአብሔር በህይወታችን የሚሆነውን አስቀድሞ ወስኗል ብላ አታምንም አታስተምርም እንደዛ የሚያምኑት Calvinist የተባሉ ፕሮቴስታንቶች ናቸው ለምሳሌ ቃለ ህይወት የተባለችው church እግዚአብሔር የሚድኑትንና የሚጠፉትን አስቀድሞ ወስኗል ብላ ታስተምራለች ቤተክርስቲያን ግን እግዚአብሔር የሚሆነውን አስቀድሞ ያውቃል እንጂ ወስኗል ብላ አታስተምርም ብወስንማ ኖሮ ኃጢአተኛ ስለመሆናችን ተጠያቂው እሱ ይሆናል ግን እንዲያ አይደለም እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው ግን በህይወታችን አስቀድሞ አልወሰነብንም ነጻ ፈቃድ ሰጥቶ ነው የፈጠረን
በ2ኛው ጥያቄ ላይ ብዙም እውቀቱ የለኝም የማላውቀውን ደሞ ባወራ የኔ ሃሳብ እንጂ የቤተክርስቲያን ስለማይሆን እሱን አላወራም ግን በ1ኛው ጥያቄ ላይ ቤተክርስቲያን የምታምነው እና የምተስተምረው ከላይ እንደገለጽኩልህ ነው
ቸርች የለመድክ ጋኔን
???ማለት
@aron desta , mn yegermal yihen maletih yabatih yedyabilos lij adleh ende . Geta eyesusenm ganel alebih kalut wegen selehonk malet nw .
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሙምህራችን