"ወረት" ራሔል ጌቱ | "Weret" Rahel Getu

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 31 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 574

  • @Sisiti
    @Sisiti ปีที่แล้ว +241

    ኡፍፍፍፍ፣ ይህን የምትሰሙ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ፣ ፍቅር፣ ሰላም ጤና ያግኛችሁ!!! እወዳችኻለሁ።❤

    • @mokaruth6301
      @mokaruth6301 ปีที่แล้ว +4

      Amen

    • @helppeople4509
      @helppeople4509 ปีที่แล้ว +1

      era wogen mazemur adelm euko

    • @emysolomon1730
      @emysolomon1730 ปีที่แล้ว +1

      😊😊😊😊😊

    • @emysolomon1730
      @emysolomon1730 ปีที่แล้ว

      ​@@mokaruth6301😊😊😊

    • @lena-p9e
      @lena-p9e ปีที่แล้ว +2

      ኡፍፍፍ አሜን የኔ ውድ❤

  • @mantaallge9484
    @mantaallge9484 ปีที่แล้ว +77

    ሚገርም ስራ ❤❤ መረሳትም አለ መውድን ሲንቁ❤ አይውሰድህ ጠልፎ ያጀብህ ብዛቱ ያም ሂዶ ያም ሂዶ ለሚቀር ትዝብቱ ❤ እንዴት ደስ ይላል

    • @mahletfenta3527
      @mahletfenta3527 ปีที่แล้ว +2

      የልቤን ነው የነገረችልኝ

  • @Zeke-MeridAzmatch
    @Zeke-MeridAzmatch ปีที่แล้ว +108

    ✍️"መረሳት ያመጣል፤ መውደድን ሲንቁ" አለች!! Very True Indeed ‼️

    • @netsanetnetsanet4374
      @netsanetnetsanet4374 ปีที่แล้ว +1

      ❤❤

    • @Zeke-MeridAzmatch
      @Zeke-MeridAzmatch ปีที่แล้ว +1

      @@netsanetnetsanet4374 ❤️❤️❤️ U Back 🌹

    • @amanoria5301
      @amanoria5301 ปีที่แล้ว +2

      what a music🤔! Seasonal lyrics for me🤭

    • @nami-bq3wi
      @nami-bq3wi ปีที่แล้ว +1

      💕👌😘 sewedeshi eko 😘

  • @eyusport259
    @eyusport259 ปีที่แล้ว +9

    እንደኔ ሲሰማ ያለቀሠ❤ያርግ

  • @HelenLove-h3u
    @HelenLove-h3u ปีที่แล้ว +8

    የእውነት ይሄ ዘፈን የኔ የውስጥን ይናገራሉ እሪች በእውነት ዘፋኟ አቺ ነሽ መልእክቱ ደሞ የኔ ነው አመሰግናለሁ የውስጥን ነው ያዜምሺው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @YOYOMAR
    @YOYOMAR ปีที่แล้ว +10

    የኔ ውድ እርጋታሽ ብቻ በቂ ነው ምርጥ ሰራ መልካም እድል❤❤❤

  • @Surafel_2023
    @Surafel_2023 ปีที่แล้ว +31

    መረሳትም አለ መውደድን ሲንቁ❤ አይውሰድህ ጠልፎ ያጀብህ ብዛቱ ያም ሂዶ ያም ሂዶ ለሚቀር ትዝብቱ ❤

  • @SinshawKebede
    @SinshawKebede ปีที่แล้ว +20

    የኔ ደካማ ጎን ነው ሰው ማመን😔😔😔👌👌

  • @yibekaladmassu3374
    @yibekaladmassu3374 ปีที่แล้ว +4

    ራሔል ጌጡ ጥሩ ዜማ ነው ፡፡ ቤትሽ ደግሞ ያምራል በርች እደጊ ተመንደጊ

  • @nunutadele6271
    @nunutadele6271 ปีที่แล้ว +10

    የኔ ደካማ ጎን ነው ወይ ሰውን ማመን ❤❤❤ የሚገርም ስራ 😘😘😘

  • @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ
    @እምዬኢትዮጵያ-በ5ፀ ปีที่แล้ว +24

    ሪችዬ አሪፍ ስራ ነው ለወረተኛ አፍቃሪዎች ጋበዝኳችሁ ❤❤እናመሠግናለን መልካም እድል ሪችዬ

  • @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
    @ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ ปีที่แล้ว +8

    ዋዉ ዋዉ ከዘበኑ ጋር የሚሄድ ዘፈን
    በእውነት ቃላት አጣውልሽ እርችዬ

  • @Bezi-sd1yf
    @Bezi-sd1yf 9 หลายเดือนก่อน +1

    wow betam merit sira new betam gobezi neshi wude berichilgne

  • @nicolemma5082
    @nicolemma5082 ปีที่แล้ว +4

    ሪቾ ይህ ሙዚቃ ክረምቱን ማስረሻ ለስለስ ያለ አንደኛ ስራ Bravo

  • @BethlehemTilahun-n6e
    @BethlehemTilahun-n6e ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ለእኔ ነው መሰለኝ ዘፈኑ እወድሻለሁ በጣም አመሰግናለሁ

  • @saronsaron69
    @saronsaron69 ปีที่แล้ว +12

    ስንቴ እንደማዳምጠው አሁን ያለውበት ሁኔታ😢😢😢 አይውሰድ ጠልፎ ያጀብ ብዛቱ 😢😢😢ብቻ አለውኝ መኖር ደና 😢😢💔💔💔

  • @junnahailate2447
    @junnahailate2447 ปีที่แล้ว +1

    ይህንን የፍቅር ሙዚቃ ስሰማ ጸጉሬ ይቆማል።

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene ปีที่แล้ว +13

    ራሔልዬ ምርጥ ስራ ነው ረጋ ያለ ድምፅ አለባበስ 👌👌👌መልካም እድል ሪቾ

  • @DanaDana.golgagola05
    @DanaDana.golgagola05 4 หลายเดือนก่อน

    ወይኔ ራሄል የኔን የዉስጤን ነዉ የዘፈንሽልኝ አመሰግናለዉ

  • @samuelmwangi3221
    @samuelmwangi3221 หลายเดือนก่อน

    Enjoying that soothing voice from 🇰🇪🇰🇪🇰🇪

  • @azigentertainment
    @azigentertainment ปีที่แล้ว +6

    ብቻ አለሁኝ መኖር ጤና...ሪቾ ምርጥ ስራ! ዉድ ኢትዩጵያውያን በያላችሁበት ኑሩልኝ ቸር ያስማን!

  • @netsiabreham8239
    @netsiabreham8239 ปีที่แล้ว +13

    ❤❤ መረሳትም አለ መውደድን ሲንቁ❤ አይውሰድህ ጠልፎ ያጀብህ ብዛቱ ያም ሂዶ ያም ሂዶ ለሚቀር ትዝብቱ ❤👌👌👌

  • @enenegn5719
    @enenegn5719 ปีที่แล้ว +1

    የሰዉ ልጅ እምነት ሲበላ ልብ ይሰብራል፣ይሰነጥቃል፣ያሳዝናል፣ ልብ ይደማል ይቆስስላል ከመታመን በላይ በእምነት ከመኖር በላይ ምን መኖር አለ ይብላን አስበዉበት እምነትን ለሚበሉ ክፉ ሰዎች

  • @igo1071
    @igo1071 ปีที่แล้ว +6

    Excellent Voice 👌nice song 👍I love ❤️ your song keep it up 👍እናመስግናለን🙏
    💚💛❤️🙏
    ኢትዬጵያን , ህዝባችንን ባንዲራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @igo1071
    @igo1071 9 หลายเดือนก่อน +1

    🙏❤️🙏✌️👌✅ውብ ድንቅ ድምጽ እናመስግናለን 🙏

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 ปีที่แล้ว +9

    ❤❤❤ሬቾ መልካም እድል በጣምነው የምወድሽ+ሙዚቃዎች ሽንም❤❤

  • @SumayaSumaya-dp3dv
    @SumayaSumaya-dp3dv ปีที่แล้ว +2

    መረሳትም አለመውደድን ሲንቁ😢❤❤ደጋግሜ ነው የማዳምጠው ቁሰሌን ነካኝ😢😢😢❤

  • @abyssinian5406
    @abyssinian5406 ปีที่แล้ว +4

    የዚህ ዘመን ፈርጥ ነሽ ተስፋችን ናችሁ አንቺና መሠሎችህ ሪቾ በርቺ

  • @firaolbekana
    @firaolbekana ปีที่แล้ว +2

    what amezing lighting
    100%
    he/she so smart. good job

  • @bineluda7558
    @bineluda7558 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ምርጥ ስራ ነው አንተነህ ወራሽ በጣም ድንቅ ዜማ ደራሲ ነው ያንች ብቃት ተጨምሮበት ገራሚ ስራ👍👍👍👍

  • @Johnnbrothers
    @Johnnbrothers ปีที่แล้ว +1

    ራሔል አድናቂሽ ነኝ ድምፅሽ ውብ ነው አልበምሽም አሪፍ አሪፍ ስራዎች አሉት ይሄኛውን ስራ ግን አልወደድኩትም፡፡

    • @meseretrefera2664
      @meseretrefera2664 ปีที่แล้ว +1

      ባመንሽው ሰው ስትከጂ ያኔ ትወጅዋለሽ 🤷‍♀️😉

    • @Johnnbrothers
      @Johnnbrothers ปีที่แล้ว +1

      Am talking about the music,the instruments,and layrics.not the actual story.and by the way am a male.

  • @natnaeltesfaye8280
    @natnaeltesfaye8280 ปีที่แล้ว +4

    ብዙ ያልተወራለት ለ ገጣሚ ናትናኤል ግርማቸው 👍👏👏👏👏👏

    • @Elfnesh-u3m
      @Elfnesh-u3m 2 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @Suhair100-if1vz
    @Suhair100-if1vz 11 หลายเดือนก่อน

    ዛሬ ባሌ በጣም ነዉ ያስከፋኝ ይሄን ሙዚቃ እያዳመጥኩ አልቅሼ ይዉጣልኝ ብዬ ነዉ 😊

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ዉብ መልክሽም ድምፅሽም አንደኛ!

  • @tibebu9117
    @tibebu9117 ปีที่แล้ว +17

    Your voice is so hypnotic, I will never forget the sound of your beautiful voice and my favourite singer all the time.

    • @melkammigbar5623
      @melkammigbar5623 ปีที่แล้ว

      She's just a beginner, relax :) She's also our Rehana, a good business woman 😍😍🥰

  • @madeenakonju6221
    @madeenakonju6221 ปีที่แล้ว +5

    አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ገለፅሺልኝ እፍ ሁሌም ይመቺሺ

  • @kal7795
    @kal7795 ปีที่แล้ว +9

    ብቻ አለሁኝ :መኖር ደህና እህህ እህህህ እያልኩኝ😔😔

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 ปีที่แล้ว +5

    ለስለስ ያለ ቆንጆ ስራ❤ ጥሩ ድምጽ ❤

  • @KidusTinsu-hy9ck
    @KidusTinsu-hy9ck ปีที่แล้ว +6

    የኔ አስደናቂ የመጀመሪያ አልበምሽ በኔ ዘንድ ሳይሰለች እየተደመጠ ነው ቀጠልሽ ደሞ ሌላ ይህም ግሩም ነው በርችልኝ ❤❤❤

  • @kidisttadese1139
    @kidisttadese1139 ปีที่แล้ว +1

    የኔ ቆንጆ ደስየሚል ሙዚቃ ተመስጬ ነው የሠማሁት

  • @tsigeredategene-w4q
    @tsigeredategene-w4q ปีที่แล้ว

    ገራሚ ድምጽ ፣ገራሚ ግጥም ራሄልዬ ድምጽሽን እኮ ስወደው፡፡

  • @bettymoha4844
    @bettymoha4844 ปีที่แล้ว

    ሪችዬ ምንም አልልሽም ብቻ ያኑርሽ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ

  • @New-r3i
    @New-r3i 11 หลายเดือนก่อน

    ምርጥስራነዉወከባሰለቸንረጋያለሙዚቃናፈቀን

  • @SamrawitNegusse-o6d
    @SamrawitNegusse-o6d ปีที่แล้ว +14

    I like her personality her voice her strength how she became, im really proud of her,oh her style is amazing ❤

  • @meklitmimi5660
    @meklitmimi5660 ปีที่แล้ว +2

    አቤት ስወደሽ ሪታዬ ምርጥ ስራ ነው

  • @hannanahmed8486
    @hannanahmed8486 ปีที่แล้ว

    ስላም እራኤል በጣም የምወድሽና የማደንቅሽ ወጣት አርቲስት ነሽ በርቺ የኔ ውድ ልዩ ነሽ እወድሻለሁ አደንቅሻለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷

  • @sisaywolde1262
    @sisaywolde1262 ปีที่แล้ว +3

    ሚዲያ ላይ ቅብጥብጥ ይሉና ይዘው የሚመጡት ያንቺን ሩብ አይሆንም ምርጥ ስራ

  • @teresashagos1077
    @teresashagos1077 หลายเดือนก่อน

    ሪችዬ ይህንን ዘፈን ለዛ ለመላጣ መርጨለታለሁ

  • @elizabethbrown7682
    @elizabethbrown7682 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ትምህርትሰጭ ነዉ በተለይም መዉደድኀ ነቀዉ በመታጀብ ለሚያምኑ

  • @Edikonjo
    @Edikonjo ปีที่แล้ว +6

    ሪችዬ የኔን ታሪክ እና ቁስል ነው የዘፈንሽልኝ እህ እህእህ

  • @genetabate45
    @genetabate45 ปีที่แล้ว

    ይሄ ድምፅ የእግዚአብሔር ሰጦታ ነዉ ቀጥይበት የት እደምትደርሰ ታየኝ.👏👏👏

  • @betymitiku7850
    @betymitiku7850 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ያንሰዋል በጣም አሪፍ ስራ ሁሉ ነገርሽን ነው የወደድኩት😘😘😘

  • @gazaliouadegbola4143
    @gazaliouadegbola4143 ปีที่แล้ว +5

    It makes me want to learn Amharic language

  • @Fevn0106
    @Fevn0106 ปีที่แล้ว +3

    አንቺ የኔ አንደኛ መሆንሽን ብታውቂ🙏🙏🙏🥰🥰🥰 ድምፅሽ ግጥሙ ምኑን ብዬ ምኑን ልተወው perfect

  • @aki2mah
    @aki2mah ปีที่แล้ว +5

    ድምጽሽን ይጠብቅልሽ ። ገራሚ ስራ በጣም ደስ ይላል!!!!!😊😊😘

  • @hayu138
    @hayu138 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ዘፈንንን😢😢 ብቻ አለሁኝ መሆን ደህና

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 ปีที่แล้ว +4

    ሪቾዬ ዛሬም በድንቅ ስራሽ አስገርመሽኛል እጅግ ግሩም ትልቅ መልክት ያለው ደስስስስስ የሚል ስራ ነው በጣም ነው የወደድኩት ፡ እየነዘረኝ ነው የሰማሁት ፡ሁሌም በለስላሳ ሙዚቃዋችሽ ነይልን ፡ ቀጣይዋ የትዝታ ንግስት እንድትባይ ፈልጋለሁ ፡❤
    Thank you and we love you ,keep going with your Amazing job ❤😘😘😘😘
    free from Germany ❤

  • @aregashabera2558
    @aregashabera2558 ปีที่แล้ว +18

    richo የልቤን ቁስል ነካሽው
    Good job beaut❤

  • @dabaroba1829
    @dabaroba1829 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ይገርማል እስካሁን ይህ ብቻ view ሰው የት ነው ያለዉ ? እነ ቸበር ቻቻ ጋር ! በርቺ ሪች UR number one

  • @yohanesyeenatulej6538
    @yohanesyeenatulej6538 ปีที่แล้ว

    የኔ ውድ አሁን ያለውበትን ስሜቴን በደንብ ይገልፅልኛል ዘፈንሽ በጣም ነው የምወደው

  • @Amen-m4k
    @Amen-m4k ปีที่แล้ว

    Weda ewnat ewnat eleshlew semeshaew altegbktm ewnat lena new kal ateulesh aneshn .......ehetesh amen

  • @timesilhaset289
    @timesilhaset289 ปีที่แล้ว +2

    ኡፍ የኔ ምርጥ! ዋው ምርጥ ስራ❤

  • @tigid9886
    @tigid9886 ปีที่แล้ว +5

    Incredible voice with great message!!

  • @birukalebachew4913
    @birukalebachew4913 ปีที่แล้ว +2

    I really loved it. Thanks Rahi love

  • @NaniazeneNanii
    @NaniazeneNanii ปีที่แล้ว

    ደስ ይበልሽ አስደትሽ ዓለምን ሰው ወደ ጨለማ ሲገባ እንደዚህ ነው እንኳን ወደ ሰይጣኑ ዓለም ተመለሽ

  • @rahelleghesse4466
    @rahelleghesse4466 ปีที่แล้ว

    ደሜ ውስጥ ገባ የሄ ዘፈን

  • @fikertfiker8806
    @fikertfiker8806 ปีที่แล้ว +14

    የእኔ ንግስት ቃል አጣሁልሽ። ❤😘 "መረሳት ያመጣል መውደድን ሲንቁ" ምፅ ምርጥ ስራ ክበሪልኝ! 🙏

  • @ashenafigeremew5857
    @ashenafigeremew5857 ปีที่แล้ว +1

    ትለያለሽ ሪታ she’s cool, singer amazing voice አደራ TikTok edatetekemi 😅😂nic voice nice video clip nice ዜማ ዋዉ ነዉ

  • @tinsaetilahun-b8q
    @tinsaetilahun-b8q ปีที่แล้ว +2

    ሪቾዬ የኔ ወርቅ አንቺን ስታዜሚ ማየት እራሱ አዲስ ሙዚቃ መስማት ነው ለኔ በጣም ነው ምወድሽ❤❤❤

  • @tsehayargaw7390
    @tsehayargaw7390 ปีที่แล้ว

    ዋው ሪቾ ሌሎቹንም ሙዚቃዎችሽን በጣም ነው ምወድልሽ አሁን ደሞ ነካካሽኝ ዋው

  • @tihitnagebeye
    @tihitnagebeye ปีที่แล้ว +4

    ሪቾ የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል ልስልስ ያለ ሙዚቃ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanihaile9382
    @amanihaile9382 ปีที่แล้ว +1

    ማተብሽን አታውልቂ ውበትሽ ነው ይሄንን ውብ ድምፅ የሰጠሽ ፈጣሪ ውለታ አለብሽ እወድሻለሁ እኔ ያንች 1ኛ ያንቺ አድናቂ❤❤ አንች ልዩ ድምፅ ያለሽ ልዩ ሴት

    • @tsionteshome8344
      @tsionteshome8344 ปีที่แล้ว

      ይህን ውበ ድምፅ የሰጣት እኮ ለእርሱ እንድትዘምርለት እንጂ እንድትዘፍንበት አይደለም ዘፋኝነት መንግስተሰማይ አያስገባም

  • @MelatArsema
    @MelatArsema ปีที่แล้ว

    እርጋታሽ አለባበስሽ ዋው በጣም ነው ደስ ይላል ቀጥይ

  • @debebea7669
    @debebea7669 ปีที่แล้ว

    የዘመናችን ተወዳዳሪ የሌለሽ ምርጥ ድምፃዊ !!!!!!

  • @msayehb6032
    @msayehb6032 ปีที่แล้ว +4

    ቅር ያለኝ ነገር ቶሎ ማለቁ ብቻ😢😢😢

  • @henokabrahim9191
    @henokabrahim9191 ปีที่แล้ว

    Brand music!!!!!! This your style Richo. My next Aster Aweke !!

  • @TadilaaAshchone
    @TadilaaAshchone หลายเดือนก่อน

    Esysus Waqayao Jesus Christ superstar live💜 😢😢😢🙏🙏🙏

  • @daniasefa1185
    @daniasefa1185 ปีที่แล้ว

    የዘመኑ ምርጥ ድምፅ ምርጥ ስራ

  • @rutha.gabresilasie5512
    @rutha.gabresilasie5512 10 หลายเดือนก่อน

    Underrated. It is my no. one song.

  • @TsegiCheru
    @TsegiCheru ปีที่แล้ว +2

    መረሳትም አለ መወደድን ሲንቁ👌

  • @ABCFamilyየሺአበጀ
    @ABCFamilyየሺአበጀ ปีที่แล้ว +1

    ብቻ አለሁኝ እህህህ እያልኩኝ 😢😢😢😢የልቤን ነዉ ያዜምሽልኝ❤❤❤

  • @desalegnderbew5099
    @desalegnderbew5099 ปีที่แล้ว +1

    ሪችዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ

  • @bestcollectiont.s5782
    @bestcollectiont.s5782 ปีที่แล้ว

    Outstanding performance so great music voice 1000000000% bless you keep it up

  • @درارمحمد-ر5خ
    @درارمحمد-ر5خ 6 หลายเดือนก่อน

    Wow yemgerm muzic. Lena nw yha😢

  • @RiseupEthiopian
    @RiseupEthiopian ปีที่แล้ว

    Btm wdjewalw ymchsh rech gn alansem 3 track becha lmn awkalw ep nw gn byanse 5 bhon arf nbre wow nw gn 3tum tmchtogal ytmchw eski❤❤❤❤

  • @MekdiMekdi-t7w
    @MekdiMekdi-t7w ปีที่แล้ว +3

    ራሄልዬ በጣም ነዉ እምወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @berhanumamo9630
    @berhanumamo9630 ปีที่แล้ว +1

    ራሩዬ 1ኛ

  • @marakieadis4991
    @marakieadis4991 ปีที่แล้ว +1

    ትችያለሽ ሪች አሪፍ ስራ ነው በርቺ❤❤❤❤

  • @ashenafigeremew5857
    @ashenafigeremew5857 ปีที่แล้ว +3

    ትለያለሽ ሪታ she’s cool, singer amazing voice አደራ TikTok edatetekemi 😅😂nic voice nice video clip nice ዜማ ዋዉ ነዉ 🤘👍👍👍👍

  • @eyrusalmbiruk9770
    @eyrusalmbiruk9770 ปีที่แล้ว +1

    የኔው ደካማ ጎን ነው ወይ ሰዉ ማመን 🫣

  • @akliluestifanosalemu8975
    @akliluestifanosalemu8975 ปีที่แล้ว +2

    መረሳትያመጣል መዉደድን ሲኑቁ እራሄል የኔቆጁ የዘመኑ ዉብ❤❤❤❤

  • @tsehayargaw7390
    @tsehayargaw7390 ปีที่แล้ว

    ሁፍፍፍ እህሀ እህህህ ዋው ሪችዬ እድሜ ይስሽ

  • @mefuzaderes9005
    @mefuzaderes9005 ปีที่แล้ว

    Sketachew kemiyaedestegn sewechu wust anchi neshi!!albemn miyasnk sra new ❤❤❤🎉🎉

  • @monaregassa1673
    @monaregassa1673 ปีที่แล้ว +1

    Rahel betam des yemil nw ketybet 💋💋💋💋💋💋

  • @youfoundme-m2i
    @youfoundme-m2i ปีที่แล้ว

    የውስጤን ነገርሽልኝ አመሠግናለው👏👏👏👏

  • @tsionteshome8344
    @tsionteshome8344 ปีที่แล้ว +8

    ውበት ዝና ገንዘብ ሁሉም ሀላፊ ጠፊ ነው ስለ ሀጢያትሽ ወደሞተልሽ እና የዘለአለም ሕይወት ወደ ሚሰጥሽ ወደ ኢየሱስ ነይ ዮሐ 3:16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።

  • @firezerdebebe7254
    @firezerdebebe7254 ปีที่แล้ว

    የኔ ምርጥ ጣፋጭ ሙዚቃ

  • @olivierniyoyita5793
    @olivierniyoyita5793 ปีที่แล้ว

    Umuntu araririmba, kubera kutamenya ururimi aririmbamo, ugahita ugira ubushake bwo kurwiga! ni mujyembere, bavandimwe ba Ethiopia!

  • @tzetamekonen
    @tzetamekonen ปีที่แล้ว +2

    Everything is Outstanding Richyeee My Favorite Singer❤❤

  • @birtukantolla7814
    @birtukantolla7814 ปีที่แล้ว +2

    Beautiful dress and amzing song berchi konjo sra 👌🔥🔥🔥